"ሃይሌን ጉልበቴን ታድሳለህ "በሊቀ ልሳናት ቸርነት ሠናይ(New Mezmur by Liqe Lesanat Chernet Senai)ልብን የሚያሳርፍ መዝሙር!!

  Рет қаралды 172,034

Chernet Senai Media / ቸርነት ሰናይ ሚዲያ

Chernet Senai Media / ቸርነት ሰናይ ሚዲያ

5 жыл бұрын

Ethiopian Orthodox Tewahdo Church: Liqe Lisanat Chernet Senai | ሊቀ ልሣናት ቸርነት ሰናይ - ሃይሌን ጉልበቴን ታድሳለህ - New Ethiopian Orthodox Tewahdo Mezmur 2021
Chernet Senai is a gospel singer from the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church. This is his official KZbin account, subscribe and listen to his spiritual songs.
የተዋህዶ ልጆች በያላችሁበት የእግዚአብሔር ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ የተለያዩ መንፈሳዊ ትምህርቶችን ዝማሬዎችን ለማግኘት ይህንን ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ተከታተሉ!
►Follow Chernet Senai:
Facebook : / chernetsenai
Instagram : / chernet_senai_official
Telegram : t.me/joinchat/UIIWPCbummUOI3AJ
#ChernetSenai #ምንብዬ #NewEthiopianOrthodoxTewahdomezmur #EthiopianOrthodoxTewahdoChurch
Subscribe and listen spiritual songs and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Chernet Senai © 2021. All Rights Reserved.

Пікірлер: 247
@ChernetSenai
@ChernetSenai 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/qIKwd6V_o61oaac
@user-sj5hi6rz8x
@user-sj5hi6rz8x 4 жыл бұрын
ስላምህ ይብዛ ቸርነት ወንድሜ እባክህ ይሄ የመዝሙር በ CD አሳትመልን ገቢያ ላይ የለም
@ChernetSenai
@ChernetSenai 4 жыл бұрын
@@user-sj5hi6rz8x እሺ
@user-gg6uy2yb8z
@user-gg6uy2yb8z 3 жыл бұрын
qale hiywot yesemaln yetewahdo arbegna edmena tena yisth ellllll
@edenjesusisgod9052
@edenjesusisgod9052 4 жыл бұрын
#ሀይሌን ጉልበቴን ታድሳለህ #ቀና ቀና እንድል ታደርጋልህ #መድህኔአለም መድህኒቴ #መሪው አንት ነህ ለህይወቴ ዝማሪ መላይክትን ያስማልን 👏👏👏ፀጋውን ያብዛልህ እንቁ የተዋህዶ ፍሬ ሊቀ መዘምራን ልሳናት ቸርነት ሠናይ✟💒♥
@yabitube3179
@yabitube3179 2 жыл бұрын
ሃይሌን ጉልበቴን ታድሳለህ ቀና ቀና እንድል ታደርጋለህ መድኃኔሃዓለም መድሃኒቴ መሪው አንተ ነህ ለህይወቴ አዝ ክንድህ ይዘርጋ ከሞት ልዳን ባንተ ልሻገር ክፉን ዘመን ከሚያስጨንቁኝ አድነኝ ካለአንተ በቀር ማን አለኝ አዝ በሩ ይከፈት ያ የሰርጉ ጌታ አስቀመጠኝ ከማዕረጉ እድፌን ጣለው ከፊትህ ከዚህ በላይ ነው ምህረትህ አዝ ላገለገልህ ፈቅጄ አለሁ እጄን ከፊትህ አንስቼ አለሁ አጥንቴም ይቁም ባንተ ጸንቶ መንፈስህ ይቃኘኝ ከላይ መቶ አዝ በጎና መልካም ካንተ ነው ከአለም ይሔንን አላገኘው ክብሬ ነህ አንተ መድኃኒቴ በቃልህ ዳነች ሰውነቴ አዝ በሩ ይከፈት ያ የሰርጉ ጌታ አስቀመጠኝ ከማዕረጉ እድፌን ጣለው ከፊትህ ከዚህ በላይ ነው ምህረትህ
@wowbetameyamiraltigistetaf5985
@wowbetameyamiraltigistetaf5985 4 жыл бұрын
ሐይሌን ጉልበቴን ታድሳለህ ቀና ቀና እንድል ታደርጋለህ መድአንያለም መድሐኒቴ መሪው አንተው ነህ ለህይወትየ ክንድህ ይዘርጋ ከሞት ልዳን በአንተ ልሻገር ክፉ ዘመን ከሚያስጨንቁኝ አድነኝ ካላንተ በቀር ማን አለኝ አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@user-ru1ju4re6s
@user-ru1ju4re6s 3 жыл бұрын
ሀይሌ ጉልቤቴን ታድሳለህ #ቀና #ቀና #እንድል #ታድርጋለህ😭 መድኃኒአለም መድሐኒቴ #መሪው #አንተ ነህ ለህይወቴ ዝማሬ መልእክት ያሰማልን
@eldamenjoel467
@eldamenjoel467 5 жыл бұрын
ጉልበቴ ብርታቴ የጨለማየ ብርሃን የጠመመው ሁሉ የሚቀናልኝ ሀሳቤ ሁሉ እሚሳካልኝ ተኝቼ መነሳቴ የጤናየ ሚስጥር ሁሉም አንተነህ ፈጣሪየ የተመሰገንክ አንተ ክበርልኝ አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@kalamkalam1186
@kalamkalam1186 5 жыл бұрын
ዝማሬ መላሕክት ያሰማልን አጥትን የሚያለመልም ግሩም ዝማሬ አሜን ዘማሪ ቸሬ ልሳነት ጸጋውን ያብዛልክ ውድማችን ያከበርከው እግዚአብሔር በበረከት ያክብርክ አሜን ፫
@mounaalemu8227
@mounaalemu8227 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤🙏🙏
@tsadallaermyise6531
@tsadallaermyise6531 4 жыл бұрын
ሀይሌን ጉሉበቴን ታድሰላህ ቀና ቀና እንድል ታደርገሌ መደኒኃዓለም መድሐኒቴ ማራው አነቴ ነህ ለህይውት በአውነት ዝማሬ ማላእክት ያሰማልን ውድ ወንድማችን ሊቀ ልሳናት ዲ/ን ዘማር ቸርዬ ፀጋሁን ያብዚልህክ አሜን
@hirutphone8602
@hirutphone8602 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል በእዉነት ዝማሬ መላክትን ያሰማልን በእዉነት እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን የኛ መልካም ቸርዬ መድኒሃለም ይጠብቅክ ቸርዬ
@laylaawel505
@laylaawel505 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕት ያሠማልን መድሀኒአለም ከክፉ ነገር ይጠብቀን
@atsedeheilu1138
@atsedeheilu1138 4 жыл бұрын
መምህር ቸሬ ማርያምን ስወድህ አጥንት የሚያለመልመውን የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን መዝሙሮችህ ሁሉ ነፍስ ያሳርፋሉ እመ አምላክ አትለይህ ኤፍ ቢ እግዚአብሔር ማንነቴ ነኝ ብሰማው ብሰማው መዝሙርህን ሁሉ አልጠግበውም እንደኔ ቸሬን የምትወዱት ሰብስክራይብና ላይክ አድርጉ መዝሙሩንም ከልብ አዳምጡ ድንቅ መልእክት አለው ኑርልን
@abaynishabaynish9087
@abaynishabaynish9087 3 жыл бұрын
ሀይልን ጉልበቴን ታድሳለህ ቀና ቀና እንድል ታደርጋልህ መዳህኒአለም መዳኒቴ መሪው አንተ ነህ ለሕይወቴ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ቸሬ
@alazarzeleke
@alazarzeleke 10 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ❤
@sarahsa110
@sarahsa110 Ай бұрын
😢😢😢😢 የሃጥያት ሸክሜ ቀለለኝ ይቺ ቅድስት ስፍራ ቤተክርስቲያናት አሜን❤
@obiyya3372
@obiyya3372 3 жыл бұрын
ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ገለቶሚ ኦቦቸርዬኮ 💒➕➕💒
@emiyumenbere7887
@emiyumenbere7887 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በህይወት በጤና የድንግል ማርያም ልጅ ያድልክ
@sofiasofia7501
@sofiasofia7501 Жыл бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን እልልልልል እድሜ እና ጤና ይስጥልን ቸርነት መዝሙርህ ዝማሬመላክትያሰማልንእልልልልልእድሜእናጤይስጥልንቸርነትመዝሙርህያፅናናኛል ስደት ነው ያለሁ
@user-qg8dc2jw8r
@user-qg8dc2jw8r 3 жыл бұрын
ብሰማው ብሰማው ማልጠግበው መዝሙር ማለዳ ተነስቼ የምሰማው ድምፅ ይሔ ነው ለኔ ሢቀጥል ምርትነሽ በማለዳ ሚለው ቃል የለኝም ቃለህይወት ያሠማልን ሀለሁላችሁ እረጅም እድሜና ጤና የአገልግሎት ዘመን ይስጥልኝ
@user-om2kn5ts3w
@user-om2kn5ts3w 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላይክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ አባትዬ
@selamaddis2832
@selamaddis2832 4 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-jq3gq9gj4n
@user-jq3gq9gj4n 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@fdgyrsa8180
@fdgyrsa8180 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሊቀ ልሳን ቸርነት
@mariam-bm1jb
@mariam-bm1jb 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት ስስቴ
@truyehailu4138
@truyehailu4138 4 жыл бұрын
እልልልልልልል ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏🎤🎤🎤🎤🎤🎤👏👏👏👏🎤🎤🎤🎤👏👏👏👏🎤🎤
@user-hi8zt9wc8r
@user-hi8zt9wc8r 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አቤት መዝሙሮችህን እንዴት እንደምውድልህ እግዝአብሔር አምላክ ከዚህም በላይ ጸጋውን ያብዛልህ አሜንንን አሜንን አሜንን
@Yabsaryabu16
@Yabsaryabu16 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳቹ ለመዳኒታች ለመዳኒያለም
@almazalmaz3323
@almazalmaz3323 5 жыл бұрын
ሊቀ ልሣናት ቸርነት ዝማሬ መላአክት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በእውነት ዝማሬህን ሥሠማ ጉልበት ይሆነኛል በባእድ አገር ያለሁኝ አይመሥለኝም ጭንቀቴንም እረሣልሁኝ ተመሥገን እናንተን የሠጠን አምላክ
@wasli8257
@wasli8257 4 жыл бұрын
ሰላም ክብርና ምስገና ለጌታችን ለመዲናችን ለየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያስመን መምህር የናንተ ፀሎት ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክንን ያስማልን ቸሬ አሜንንን
@maryeweldemaryam5015
@maryeweldemaryam5015 4 жыл бұрын
ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ቃለህይወት ያሰማል እልልልልልልልልልል ሀይሌን ጉልበቴን ታሳለህ
@user-zo9qk5gn8e
@user-zo9qk5gn8e Жыл бұрын
ዘማር መላክት ይስማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mariammasareti2470
@mariammasareti2470 5 жыл бұрын
እልልልልል ዝማሬ መላክ ይሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን አምላክ ይባርከው መጨረሻህን ይሳምረው በቤቱ ይፅናህ 👏👏👏👏👏👏👏
@kedstmillion4394
@kedstmillion4394 4 жыл бұрын
እልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በድሜ በፀጋ ያኑርክ መደሀኒአለም
@marycruz1611
@marycruz1611 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌻🌻🌻🌻🌻🌷🌷🌷🌷🌷
@kguhry7024
@kguhry7024 3 жыл бұрын
እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት የሰማልን ኣሜንንንንንን👏👏👏
@helu9300
@helu9300 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን ቸሬ
@user-jh7qo5uo8p
@user-jh7qo5uo8p Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን 🙏❤️
@user-pe2ei4cy4q
@user-pe2ei4cy4q 4 жыл бұрын
እልልል ክብር ለእየሱስ አሜን በጣም ደስ ይላል
@AlemayehuZenebe-zo2zl
@AlemayehuZenebe-zo2zl 3 ай бұрын
እልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-rv9yy3qe7d
@user-rv9yy3qe7d 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-xr1mg9yv9f
@user-xr1mg9yv9f 3 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@seblieyobawyt990
@seblieyobawyt990 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን💒💚💛❤️🙏🙏🙏
@dajk1214
@dajk1214 3 жыл бұрын
አሚን 3❤❤❤ ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ❤❤❤❤❤
@wedeneshsolomonwoody7329
@wedeneshsolomonwoody7329 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
@amenamenamenkafle8654
@amenamenamenkafle8654 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላሕክት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@tigistyale670
@tigistyale670 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አለ እልል እልል እልል እልል እልል እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ክፉ አይንካ ቸርዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@senaytkahsay7939
@senaytkahsay7939 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏
@user-sj5hi6rz8x
@user-sj5hi6rz8x 4 жыл бұрын
ሁሌ እንደ አዲስ የምሰማው የህይወት መፅናኚዬ ይሄ ሙሉ የመዝሙር ካሴት እባክህ በ cd አሳትምልን ገቢያ ላይ የለም ዝማሬ መላክ ያስማልን
@bettyrani4575
@bettyrani4575 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን
@kongomiry3693
@kongomiry3693 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቸርዬ
@user-ti1xq5sk4b
@user-ti1xq5sk4b 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላይክት ያሰማልን አባታችን
@user-cy1ib3rt2h
@user-cy1ib3rt2h 3 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@user-hb8gi5mt6i
@user-hb8gi5mt6i 3 жыл бұрын
ዝማሬ ቃል ህይወት ያሰማልን
@genetyenealem1380
@genetyenealem1380 3 жыл бұрын
እልልልልልል አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@tiztatameratetizta2738
@tiztatameratetizta2738 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen zemaramalaykitneyasemamalen Elelelelelelelelelele
@lilya6824
@lilya6824 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን
@shitayesibani2901
@shitayesibani2901 4 жыл бұрын
አሜን፡ዝማሪ፡መላይክት፡ያሰማልን
@alamadane7178
@alamadane7178 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@zm5658
@zm5658 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልል 👏 👏 👏 ዝማሬ መላእክት የሰማልን ቸሩ አምላካችን መድሃኒአለም በዕድሜ በጸጋ ያቆይልን 💚 💛 ❤️
@user-ct5vu7lq1z
@user-ct5vu7lq1z 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 💚💛❤
@shadowooo1612
@shadowooo1612 4 жыл бұрын
እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን
@user-yn6or1xr3q
@user-yn6or1xr3q 4 жыл бұрын
አሜንንን አሜንን አሜንን🙏🙏🙏
@mahuuae746
@mahuuae746 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልል😍😍😍😍😍
@genetasapo2598
@genetasapo2598 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያስማልን
@user-ld9cu1rn8u
@user-ld9cu1rn8u 5 жыл бұрын
ቸሬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@hilenaalewey2721
@hilenaalewey2721 3 жыл бұрын
ዝማሬ ምላክት ያስማልን🙏🙏🙏
@mera7210
@mera7210 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@mekuriademekedido6164
@mekuriademekedido6164 2 ай бұрын
ክበር ለዘላለም
@sarayoutube9968
@sarayoutube9968 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን
@kustr5721
@kustr5721 2 жыл бұрын
እዚአብሄር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@sarabekel7599
@sarabekel7599 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል ዝማሪ መላእከትነ ያሰማልነ ❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@eyrus8180
@eyrus8180 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@nigestayely8405
@nigestayely8405 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ይስማልን
@user-kf3uy8bk3r
@user-kf3uy8bk3r 5 ай бұрын
Amenn amenn amenn
@user-xs2nn7rm6r
@user-xs2nn7rm6r 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Zmarimelatn Yasemalen
@user-dr7ku3yz9w
@user-dr7ku3yz9w 5 жыл бұрын
እልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ብዕድመና በጸጋ ይጠብቀልን
@hdhdhdjdjd1320
@hdhdhdjdjd1320 Жыл бұрын
ዘማሪ መላእክ ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልል
@KedsteArsemaenate06
@KedsteArsemaenate06 12 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@user-ti9lx8cc7f
@user-ti9lx8cc7f 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን
@Tube-fc5uz
@Tube-fc5uz 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልል👏🏻🌻🎤🌻👏🏻🌻🎤🌻👏🏻🌻🎤🌻👏🏻🌻🎤🌻🎤🌻👏🏻🌻🎤🌻👏🏻🌻👏🏻🌻👏🏻🌻እልልልልልል አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ውድማችን
@yemataworkdessalegenworkne4533
@yemataworkdessalegenworkne4533 3 жыл бұрын
ዝመሬ መላዕክትን ያሰማልን ግሩም መልዕክት ያዘለ መዝሙር እናመሰግናለን
@user-hb8bl4js2i
@user-hb8bl4js2i 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልልልል
@alamalam3807
@alamalam3807 4 жыл бұрын
ዝማሬመላእክት ያሰማልን
@kongomiry3693
@kongomiry3693 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@zamzamoman6425
@zamzamoman6425 4 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ♥
@aweaman1497
@aweaman1497 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልእልልልልልልልልእልልልልልልልልዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን
@mahalkooloot2729
@mahalkooloot2729 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማች ያገልግሎት ዘመንክን ሌኡል እግዚአብሔር ይባርክልህ ወንድማችን ፀጋው እና በረከቱን ያብዛልክ ረጅም እድሜና ጤናውን ይስጥክ ፈጣሪ በለክበት ሰላምክ ይብዛ መዝሙሮችክ ቢሰሙ አይጠገብም እንዴት ደስ እንደሚል እግዚአብሔር ከዚ የበለጠ ፀጋውን ረጅም እድሜና ጤናውን ይስጥክ ፈጣሪ
@sefermenechel9923
@sefermenechel9923 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላይክት ያሰማልን በቤቱ ይኑርህ
@tadelatube4375
@tadelatube4375 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህቶቸ
@wubitethiopia249
@wubitethiopia249 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤➕➕➕➕➕➕➕
@user-rn2ch7wl4y
@user-rn2ch7wl4y Жыл бұрын
Amen AMEN Amen Kale hiwet yasemaln ❤
@user-st4tp3cl4j
@user-st4tp3cl4j 2 жыл бұрын
እስይ እልልልልልልልልልልልልልልል እልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏🌷👏👏🌷👏🌷👏🌷👏🌷👏🌷👏👏🌺☘🌺☘🌿🌿🌿🌿🌿🌿👏👏👏🌺☘🌺🌸🕊🕊🕊🕊🥀🥀🥀🌻🌻🌻🥀🥀🥀 👏🕊👏🕊👏🕊👏🕊🥀 #እልልልልልልልልልልልልልልል #እልልልልልልልልልልል🥀🥀🥀🍃 እስይ ዝማሬ መላእክት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛሎት
@nigmanigma2760
@nigmanigma2760 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ያስማነ አሜን እልልል አሜን እልልል አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@aishaziyadi3643
@aishaziyadi3643 3 жыл бұрын
እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን
@suebilly16
@suebilly16 4 жыл бұрын
Ameen❤👏👏👏🕊🕊
@aweaman1497
@aweaman1497 5 жыл бұрын
ሀይሌን ጉልበቴን ታድሳለህ ቀና ቀና እንድል ታደርጋለህ መዳኒአለም መዳኒቴ ቀሪው አንተው ነህ ለሂይወቴ አሜን ዝማትሬ መላዕክትን ያሠማልን
@libneshtirulo2278
@libneshtirulo2278 4 жыл бұрын
Elelelelelelelelelelelelelelel 👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤ Zemare malekete yasmalen wondimachin tsaghwun yabazaleh ❤
@eth3816
@eth3816 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልል
@almazmelkamu2836
@almazmelkamu2836 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘማሬ ቸርነት ፀጋዉን ያብዛልህ
@genetyoutube1949
@genetyoutube1949 Жыл бұрын
ዝማሬ መልኣኽ ት ያሰማልን ዕልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 38 МЛН
Incredible magic 🤯✨
00:53
America's Got Talent
Рет қаралды 77 МЛН
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 11 МЛН
Вечный ДВИГАТЕЛЬ!⚙️ #shorts
00:27
Гараж 54
Рет қаралды 14 МЛН
አኑሮኛል ቸርነትህ /Anurognal cherinetih/Zemarit Mirtinesh (lyrics)
6:26
ኦርቶዶክሳዊ ወጣት Orthodox Youth
Рет қаралды 58 М.
“ሀይሌ ብርታቴ ክብሬ ሞገሴ” ታዴዎስ ግርማ
5:06
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 38 МЛН