የነፍስ ሰንኮፍ | yenefs senkof | ምዕራፍ 1

  Рет қаралды 37,669

Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር

Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር

9 ай бұрын

ምዕራፍ 2 👉 • የነፍስ ሰንኮፍ | yenefs sen...
#addisababa #tsegayeaberar #ethiopia #zerihungemechu #senkof
Spend an enjoyable and educational time with this video, Thanks for watching. If you have any personal questions or comments about this video you can contact me via the links mentioned below.
ፌስቡክ 👉 / tsegaye.aberar.1
ኢንስታግራም👉 / tsegayeaberar
ቴሌግራም 👉t.me/tsegayeaberar

Пікірлер: 234
@tsegayeaberar
@tsegayeaberar 5 ай бұрын
ምዕራፍ 2 👉kzbin.info/www/bejne/d5fbhKmehrxraJo
@seblehailes9962
@seblehailes9962 4 ай бұрын
ፀግሽ ሰላም ነህ tnx ፀግሽ
@tegistmoh2931
@tegistmoh2931 9 ай бұрын
ፀግሽ አደኛ እኮነህ ማርያምን ማነው እደኔ በፍቅር የሜከታተለው🎉🎉🎉❤❤❤
@4rf2kz4z
@4rf2kz4z 9 ай бұрын
❤❤❤
@wasihunberhe1165
@wasihunberhe1165 9 ай бұрын
በጣም ትለያለህ እግዜር ይባርክህ ፀግሽየ በዚህ አንደበትህ የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ የሚለውን መፃህፍት ብተርከው አምላክ ይባርክሀል ህዝብንም ታነቃለህ።
@nejatkiyar8375
@nejatkiyar8375 9 ай бұрын
የዚህን ቀጣይ ቀፍጥነት እባክህን❤❤❤
@dagudagu3225
@dagudagu3225 8 ай бұрын
👍🤲
@lunanama-bh5uo
@lunanama-bh5uo 9 ай бұрын
Tsegesh Enkun be selam Meth thank You 🙏
@bizuneshserur8121
@bizuneshserur8121 9 ай бұрын
Well come back tegesh thanks. Thanks to zerhun gemechu to I can wait until I listen to it . And I will get back to you after
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 9 ай бұрын
ፀግሽየ የኔ ተናፋቂ እንኳን ደህና መጣህልን😍😍ዘሪሁን ገመቹ ምርጥ ደራሲ🙏ልስማው እስኪ😔😔
@myselfselamawiself742
@myselfselamawiself742 8 ай бұрын
Tsegeshi batimmmm dass yamel Tarek naw ebakehen🙏🙏🙏🙏ketiun lekakelen❤❤❤❤❤
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 8 ай бұрын
ስለ ታሪኩ ጨርሼ ሰምቼ አሳብ እሰጣለው ፀግሽ አትጥፋ እስቲ አንድ መፅሀፍ ፈቃዱን ካገኘህ የበረሀው ሚስጥር መፅሐፍ አቅርብልን ሰምቼ አልጠግብ አልኩ የሚገር ታሪክ ነው ደስ ከሚለኝ ፀባዬ እረጃጀም ትረካ መስመት እወዳለው ዘሪሁን ገመቹ መሰለኝ ባለቤቱ ስራዎችን እወዳቸዋለው በርታልን
@bzuneshdagen2850
@bzuneshdagen2850 9 ай бұрын
በጣም ምርጥ ስራ ነው ፀግሽ በውቀት ላይ እውቀት ይጭምርላችሁ ላንተም ለደራሲውም እሚደንቅ ነው
@efamily-wm9oh
@efamily-wm9oh 8 ай бұрын
ይገርማል አተራረክክ እኮ ነፍስ አለው big love ❤
@Ffxfhcg-fd8fx
@Ffxfhcg-fd8fx 9 ай бұрын
ጤና ይስጥልኝ ፀግሽ የሚገርም ድርሰት ነው የሰው ልጅ ግን ስንት አይነት ፈተና አለበት በእመቤቴ በዛው ልክ ድክመታችንን የሚያሳይ ድርሰት ነው መድኃኔአለም ለሰው ልጆች አስተዋይ ልቦናንና ፅናትን ለሀገራችን ሰላምን ያድለን ፀግሽ እግዚአብሔር ይስጥልን!
@dagudagu3225
@dagudagu3225 8 ай бұрын
Qatyuni eska maye goagowu pelsi qatyuni ፀግሽ ❤👉🙏
@fekadulidet752
@fekadulidet752 9 ай бұрын
Betammm begugute new yecheresekute betamn yale tsehufe neww ..cant wait for part 2 😮
@tsegayealex3
@tsegayealex3 8 ай бұрын
ፀግሽ እንደጠፋከው ቆንጆ ስራ ነው ይዘህ የመጣከው ምእራፍ ሁለትን በጉጉት ነው እምንጠብቀው ፈጥኖ ቢለቀቅ ደስ ይለናል እና ደሞ ብዙ መጥፋት አብዝተካል ወዳጄ ቆንጆ ስራ ስለምትሰጠን ግን ሳላመስግን አላልፍም🙏🙏🙏🙏
@kiyukiyaya474
@kiyukiyaya474 9 ай бұрын
Baguti exbqalawi merfi 2 damo endmaykoyi tasafa arglawi🥰🙏🙏🙏
@arsii54
@arsii54 9 ай бұрын
Yene fiker enkewan beselam meta bexam miss arge neber ewnat atekoye tolo tolo lekekln please ene ye lela sew tereka ayemchegnm des yemel sera nawyakerebkew becha techelebetal❤❤❤❤
@user-gb3qd9ns2v
@user-gb3qd9ns2v 9 ай бұрын
ወይኔ የዘዶዉን ትረካ ሥሠማ በሥአቱ ቤት ዉሥጥ ብቻየን ነበርኩ ዙሪያየን እየቃኘሁ ነዉ የጨረሥኩት ሢያሥፈራ😮😮
@rosakassa6947
@rosakassa6947 9 ай бұрын
ምን አይነት ድብርት ውስጥ እንደነበርኩ ልነግርህ አልችልም በጣም ነው ማመሰግነው ፀግሽ እንኳን ደህና መጣህ
@user-gb3qd9ns2v
@user-gb3qd9ns2v 9 ай бұрын
ፀግሽ እኳን ደና መጣህልን የሠማሁትን ሁሉ ደግሜ ሣዳምጥ ነበር
@user-gl5bb2qg3i
@user-gl5bb2qg3i 8 ай бұрын
ድንቅ ድርሰት ከማራኪ አተራረክ ከልብ እናመሰግናለን🙏🙏📚📚🙏🙏🇨🇬🇨🇬
@senaitbekele47
@senaitbekele47 8 ай бұрын
ene mechers alchalkum tegsh gn ade bemekera wst desta ale yemibalewn bezi treka wst temarkug tchelalek ❤
@user-ww7iz1qr3d
@user-ww7iz1qr3d 9 ай бұрын
መርሃባ እንኳን ሰላም መጣህ እንደ የባለፈውን ታሪክ ምእራፍ ሶስትን በጉጉት ስጠብቅ ታዳ ዛሬ ሌላ ታሪክ ጀመርክ እስኪ ደግሞ ላዳምጥና እመለሳለሁ ።
@mishu372
@mishu372 9 ай бұрын
ድምፅህ የለሊት ስራ ድካሜን ነው የሚያስረሳኝ በጣም ደስስስስስ የሚል አተራረክ ነው በቃ ተሰጥቶሀል ከላይ ክፍል ሁለትን እናፍቃለሁና አትዘግይ ፀግሽዬ
@mediahmd9487
@mediahmd9487 9 ай бұрын
አንደኛ ነኝ ልክ ከላይ ስትገባ ደስ እያለኝ ነው የከፈትኩት እንኳን ደህና መጣህልኝ ጸግሽዬ የሰፈሬ ንጉስ❤❤❤
@rahelwelde8385
@rahelwelde8385 2 ай бұрын
በጣም ነዉ አሪፈ👍
@ethiobelay1423
@ethiobelay1423 9 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽ ዋው በ አንተ ተወዳጅ ድምፅ እና በምርጡ ደራሲ ዘሪሁን ሁለቱም አሪፍ ኮምብኔሽን ነው።የ ዘሪሁን ስራ እኩ ይለያል❤❤🎉
@sabaalemy1345
@sabaalemy1345 9 ай бұрын
እናመሰግናለን ደስስ እሚል ግዜ እንዳሳልፍ አደረከኝ ተመስጨ ነው ያዳመጥኩት ዋውው ነው
@nardoszrguytube9112
@nardoszrguytube9112 9 ай бұрын
ከዚህ በፊት በጣም በትንሽ ልዩነት ተተርኮ ሰምቼዋለሁ ይሄ ግን ይለያል አንዳንድ ቦታ በሌላ ታሪክ ተቀይሮ ተሻሽሎና ታሪክ ቀጥሎ በመምጣቱ ደስ ይላል እናመሰግናለን ጸግሽ ቀጣዩን ቶሎ እ??❤❤❤
@edenbernardo7530
@edenbernardo7530 8 ай бұрын
እኔም ሰምቼዋለሁ
@alemhyilu8422
@alemhyilu8422 5 ай бұрын
Enam endacha erasu meslhogn ltewew nber❤
@hewangudina7425
@hewangudina7425 8 ай бұрын
Galatom tsegsh 👍
@banchialemtalew4674
@banchialemtalew4674 9 ай бұрын
Welcome ፀግሽ በጉጉት ስጠብቅህ ነበር ከእንቅልፌ ተነስቼ KZbin ስከፍት መጀመሪያ ላይ ከች ብለሃል ደስ ሲል❤❤❤ ገና እየሰማሁ ስለሆነ ሳልጨርስ አስታየት አልሰጥም
@meseretfufa5190
@meseretfufa5190 25 күн бұрын
ሰላም ሰላም ጸጋዬ አሪፍ ታሪክ ከድንቅ አተራረክ አመሰግናለሁ የኔ ውድ❤❤❤❤❤❤❤❤
@meirafhunde3163
@meirafhunde3163 8 ай бұрын
Thank you 😊 and am waiting for the next part 🙏
@user-um3fr2mj1z
@user-um3fr2mj1z 9 ай бұрын
ቅጣይ ከፍለ ሁለት ❤❤
@zdtube5432
@zdtube5432 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ፀግሽ
@AlemTadele
@AlemTadele 9 ай бұрын
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻betammm des yelal tebarek 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@tgstsisaye8070
@tgstsisaye8070 9 ай бұрын
ያስፈራል ታሪኽ ኩ 🫣🫣
@astershewatsega57
@astershewatsega57 9 ай бұрын
እንኳን ፡ ደህና ፡ መጣህ
@user-po7ce9fj9s
@user-po7ce9fj9s 8 ай бұрын
ሁሌ በሚገርም ሰአት ነው ብቅ እያልክ አምሮዬን የምታክማት ብቻ በርታልን ወንድማለም ....ቀጣዩን አደራ ቶሎ ቶሎ አለሁ በለን
@user-fk5pk9wx8k
@user-fk5pk9wx8k 9 ай бұрын
ዋው ዋው በጣም ምርጥ ስራ ነው በእውነት ብርቱለን ❤❤❤
@emusofi4554
@emusofi4554 9 ай бұрын
ሰላም ላንተ ውድ ፀግሽ እኔ ስላንተ አሳብ ለመፃፍ ቃል ያጥረኛል በጣም ትችላለህ በርታ መፅሀፍትን ለመተረክ የተፈጠርክ ልዩ መክሊትና ችሎታ ያለህ ጀግና ነህ ከዘመኑ እማይረባ ነገር እንድንርቅና እጅግ አስተማሪ እውቀት አስጨባጪ ትረካዎችን ስለምታሰማን ከበርልን በርታ በርታ እኔማ አንተ ስተርክ ፊልም እማይ ነው እሚመስለኝ ፀግሽ እውነት ትችላለህ ግን እንዴት ነው ድምፅህን እምትቀያይረው አንዴ ያሮጊት፣ አንዴ የሞልቃቃ፣ያባት፣የናት፣የጎረምሳ እያረክ ተቀያይረዋለህ ወይ ችሎታ ሁሉንምገፀባህሪያት በምናብ የማሳየት ብቃት አለህ እኔማ አዲስ ሳጣ የድሮዎቹን እየሰማሁ ነበር ፀግሽ እባክህ ምንዱባንንም ተርክልን እናመሰግናለን ፈጣሪ ሰላምህን ባለህበት ያብዛልህ ።
@user-tb4sf1ro2n
@user-tb4sf1ro2n 9 ай бұрын
ፀግሽየየየየ የኛ ምርጥ 🥰🥰🥰
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 9 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ፀግሸ🙏❤🎁
@germagetacwe6719
@germagetacwe6719 8 ай бұрын
በጣም በጣም አሪፍ
@mekdesdamta5994
@mekdesdamta5994 9 ай бұрын
ወይ ፀጋዬ አብራር በከባዱ ትችላለህ።
@samitade4478
@samitade4478 8 ай бұрын
Thanks!
@gdhhdh3718
@gdhhdh3718 8 ай бұрын
@seadamuhemmeda7398
@seadamuhemmeda7398 8 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Deya271
@Deya271 8 ай бұрын
የመሿለኪያ😊የየመን😢😅😢😊😊፣የዠዠ፣፣ፐርፎርማንስ😅😢😊😊😊😢😢😢😢😢አዟል😅፣😢😊፣😊😊😊😊😅😅ፐ😅
@zazuhussien2828
@zazuhussien2828 8 ай бұрын
See strt
@betelbbb3884
@betelbbb3884 9 ай бұрын
ምርጥዬ ትረካ ❤️❤️❤️❤️
@Lyu858
@Lyu858 9 ай бұрын
እኳን ደህና መጣህ ፀግሽ ተናፍቀኽ ነበረኮ😢❤❤❤❤❤
@frewinehabte9825
@frewinehabte9825 9 ай бұрын
ፅግሽ እንኳን ደህና መጣህ አትጥፌ please
@rahelsielu9675
@rahelsielu9675 8 ай бұрын
Please part 2 I can’t wait
@user-fm3dr8fm1l
@user-fm3dr8fm1l 9 ай бұрын
የሚገርም ነዉ ቀጣይ ደሞ አትቆይፀግሽ❤❤❤
@miheretberhanekidane7579
@miheretberhanekidane7579 9 ай бұрын
Your voice n sound combination is amazing
@kaalyoutube5800
@kaalyoutube5800 9 ай бұрын
❤❤❤❤ቅጣይ አንጠብቃለን 😢
@zeynabazeynu
@zeynabazeynu 9 ай бұрын
ዋል ፀግሽዬ
@kelemuaderesgne7533
@kelemuaderesgne7533 9 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ በጉጉት ነበር ስንጠብቅ የነበረው ።🙏
@nmak2493
@nmak2493 9 ай бұрын
ፀግሽ እንኳን ደናመጣህ
@yohansbirhanu894
@yohansbirhanu894 8 ай бұрын
Zerihu gechu yemigerm derasi new
@user-nd9ng2rn8f
@user-nd9ng2rn8f 9 ай бұрын
Thank you tsegish❤❤❤
@betishambel6665
@betishambel6665 9 ай бұрын
እኳን ደህና መጣህ ፀግሽ ❤❤❤
@fekeryene213
@fekeryene213 8 ай бұрын
ፀግሻዬ እናመሰግናለን በጣም አጓጊ ነው ❤❤
@belayenshaeylegobeaw4834
@belayenshaeylegobeaw4834 9 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-jn2lf6ff7e
@user-jn2lf6ff7e 8 ай бұрын
ፀግሽ ትለያለህ እኮ...❤
@azabmenbere7528
@azabmenbere7528 8 ай бұрын
ፅግሽ እንኳን ደህና መጣህ ጥፍተህ ነበር❤❤❤
@mita4rn
@mita4rn 8 ай бұрын
ቀጣይ እየጠበቅሁ ነው ምነው ዘገየ ጸግሽ❤
@MuhabaAbol
@MuhabaAbol 9 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-lw7qj9pz4p
@user-lw7qj9pz4p 9 ай бұрын
Enkuan dena metak tsegish❤❤❤
@alemyemaneab7694
@alemyemaneab7694 8 ай бұрын
My hero ❤❤❤❤❤
@zemaretigenettashome
@zemaretigenettashome 6 ай бұрын
🎉🎉🎉Lmnngawim Enmsgenalen Wedimachin Tsegesh
@umureyantube6859
@umureyantube6859 9 ай бұрын
ኦ ፀግሽ እኮን መጣህልን
@user-dr3hb9od3l
@user-dr3hb9od3l 8 ай бұрын
ፀጌየ ልዩሰዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-dr3hb9od3l
@user-dr3hb9od3l 8 ай бұрын
ፀጊየ እረባክህቶሎልቀቀዉቀጣዩን በጉጉትልደፋልህነዉ
@selamhaile9479
@selamhaile9479 9 ай бұрын
እንኳን ደና መጣህ❤
@tinashuna4038
@tinashuna4038 9 ай бұрын
ፀግሽ ዘመዴ እዴት እደናፈከኝ እንኳን ደህና መጣክልኝ🎉❤
@ethioone7136
@ethioone7136 9 ай бұрын
መነሻ ሃሳቡ እውነተኛ ነው ወይስ ሙሉ ለሙሉ ልብወለድ ነው?ከሆነስ እንደዚህ አይነት የፈጠራ ሃሳቦች እንዴት ሊመጡለት ቻሉ?እንደሃሳብ የሆነ ቀን ዘሪሁንን ካድናቂዎቹ ጋር ለጥያቄ እና መልስ አንድ ቀን ላይቭ የዘክልን ብትመጣ ደስ ይለኛል።
@user-hy2ry3tn1p
@user-hy2ry3tn1p 9 ай бұрын
ፀግሽ እንኳን በሰላም መጣህ ❤ገና ሳልጀምረው ነው ላይክ የማዲርገው ግን ኪላስካሉ ለላ ብትቀይረው ከዲምፅህና ትረካው ጋር አብሮ አይሀዲም እና በቀጣይ ብትቀይርልን
@user-nm3wk3yv2o
@user-nm3wk3yv2o 9 ай бұрын
መጣህ ፀግሽ ❤❤❤
@yonasyonas7148
@yonasyonas7148 9 ай бұрын
እንዴት ከረምክልን ጸግሽ እንኳን ሰላም መጣክልን ደግሞም ተናፍቀካል ታድያ ቀጣዩን አታዘግየው አመሰግናለው❤❤❤❤
@addishode1541
@addishode1541 9 ай бұрын
As soon as I heard zerhuin 🙏🏾I did the liked 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@asdaassd6265
@asdaassd6265 9 ай бұрын
እኳን ደህና መጣህ 😍😍
@user-yg7du5ry5r
@user-yg7du5ry5r 9 ай бұрын
Tsegeshe😢😢😢😢
@user-fk5pk9wx8k
@user-fk5pk9wx8k 9 ай бұрын
አራ ቃጣይሁ
@josijosi184
@josijosi184 9 ай бұрын
ፀግሽ እንኳን ደና መጣክ አባቴ
@halimamohammed7949
@halimamohammed7949 9 ай бұрын
Well come back ❤
@user-ku5ig8ye8y
@user-ku5ig8ye8y 8 ай бұрын
ወንድሜ እንኮን ደህና መጣህ ምን አይነት ተሰጦ ነው እመብርሀን ከነልጆ ትጠብቅህ
@astermekonen9148
@astermekonen9148 9 ай бұрын
🥰🥰🥰
@user-pj8gb4jq4rsossi
@user-pj8gb4jq4rsossi 9 ай бұрын
Tsegish miraf 2tin betolo inde mitilek tesfa alegn Enameseginalen
@user-gn4lv4yr7n
@user-gn4lv4yr7n 8 ай бұрын
ሀይ፡ጸግሽ
@melatbekale
@melatbekale 9 ай бұрын
Uffffff bechket alekugn ayda gin wededkut arasen besuwa weset ayehut selam gin yet tesewerech aman gin fetari ydreslik kidan mota yhun yhe tyake feterebgn shashuwa tegegnto adet asuwa tefach ane bisheftu sbal betam new miferaw yhen heger bzu mesaf testfoletal bead amlo ybezawal
@tagestbab5861
@tagestbab5861 9 ай бұрын
ፀግሽ እንኳን ደህናመጣህ ጠፍተህ ደብሮኝ ነበር
@user-hy2ry3tn1p
@user-hy2ry3tn1p 9 ай бұрын
ጥሩ ትረካ ነው ከዝህ በፍትም ሰምቼዋለው ባንተ ዲምፅ ደግሜ እሰመዋለው 😊
@AhmedMuhammed-yt6xb
@AhmedMuhammed-yt6xb 9 ай бұрын
እንኮን ሰላም መጣክ ፀግሸ
@user-sv6xs6zz6j
@user-sv6xs6zz6j 8 ай бұрын
ክፍል ሁለት ልቀቅልን ልባችን ሰቀልከው በጣም ቆየ
@user-qx8uy6qd3g
@user-qx8uy6qd3g 8 ай бұрын
እባክህን ክፍል 2
@Joymberhe
@Joymberhe 8 ай бұрын
Wow 👌 👏
@makmeko12
@makmeko12 8 ай бұрын
ፀግሽ 7 ቀን ሊሞላ ነዉ ቀጣዬን በናፍቆት እየጠበቅን ነዉ
@mareammohammed1875
@mareammohammed1875 9 ай бұрын
እን ኳን ደህናመጣህ
@user-lb6hy4qx1c
@user-lb6hy4qx1c 9 ай бұрын
ፀግሸዬ ባይገረምከ ከአለቃዬ ጋረ ተጣልቼ ጠረሰን ነከሼ ነበረ ያትን ድምፀ እየሰማሁ መከፍቴን ተውኩት አመሰግናለሁ ቀጣይ እደማትቆይ ተሰፍ አለኝ እንወድሀለን❤😘
@user-gy1er8rg6t
@user-gy1er8rg6t 9 ай бұрын
ፀግሽ ዘመዴ እንኳን ደህና መጣክ🎉
@bayushnk6344
@bayushnk6344 9 ай бұрын
enamsgenalen ketayi kifel entbkalen
@meskeremegza1448
@meskeremegza1448 8 ай бұрын
ፀግሽዬ I msis you በጣም እስከ ምትመጣ እንዳልጨነቀኝ አሁን በተራዬ ጠፍቼ ናፈከኝ ተመስጪ እመለሳለሁ❤❤❤❤
የነፍስ ሰንኮፍ | yenefs senkof | ምዕራፍ 2 | ማብቂያ ምዕራፍ
6:13:24
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 31 М.
New Ethiopian Full | የህይወት ብይን | Yehiwot Beyen | ሙሉ ክፍል
1:31:34
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 78 М.
Surprise Gifts #couplegoals
00:21
Jay & Sharon
Рет қаралды 28 МЛН
Зомби Апокалипсис  часть 1 🤯#shorts
00:29
INNA SERG
Рет қаралды 6 МЛН
Don’t take steroids ! 🙏🙏
00:16
Tibo InShape
Рет қаралды 16 МЛН
ፍቅር እና ሸር | ከ ቤቱ በታች ... ድብቁ | ምዕራፍ 1
3:35:45
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 60 М.
Ethiopia #dessie #tereka - የደሴ የቀድሞ ትዝታዎች /Ye Dessie yekedmo tizitawoch
22:55
የሠርጋችን ቀን ተወሰነ.ሩታ ወደ ቤተሰቡ ተቀላቀለች.🙈💕
19:38
የ አበባ-ኩነኔ | ( ሙሉ ክፍል )
3:17:06
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 39 М.
ጉልቤው | ሙሉ ክፍል
1:32:02
Amin Multimedia Production
Рет қаралды 14 М.
እውነተኛ ታሪክ/ትረካ/ጥቁሩ ማለዳ/ETHIOPIAN BEST TRUE STORY NARRATION
18:56
ሰገነት ትረካ SEGENET NARRATION
Рет қаралды 2,4 М.
ካብ ውሽጢ ሃገር ዝመጸ ደብዳበ ይነበብ
TEFETAWI TALKSHOW
Рет қаралды 1 М.
New ethiopian true life story | ለማመን ሚከብድ ... ፊልም የመሰለ
52:16
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 52 М.
Вот это подстава 😂 #юмор #смех #смешно #приколы #пранк
0:30
Крыса даже не поняла почему не может подняться
0:21
Хорошие Новости
Рет қаралды 8 МЛН
Накормила депутатов 😅 #сериал #топ
0:56
Топ по Ивановым
Рет қаралды 2,9 МЛН
Фокусы оператора 😀 с канцелярской резинкой. Он в кадре.
0:41
Polinka_girla (Полинка и Оператор)
Рет қаралды 2,6 МЛН