የቪዲዮ ማስረጃው እጃችን ገብቷል|የፕ/ር መረራ #5 ሟርቶች በኢትዮጵያ ላይ !

  Рет қаралды 15,291

Addis Minch // አዲስ ምንጭ

Addis Minch // አዲስ ምንጭ

Күн бұрын

Latest Ethiopian News & Political Analysis 15/07/2024 ‪@addisminch‬

Пікірлер: 167
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 Ай бұрын
ሟርት በሀገሬ ላይ አይሰራም ሟርቱ ወደራሳቸው ተመለሰ፣ ፈጣሪ ምህረት ያድርግላቸው!!!
@jaffartereo3272
@jaffartereo3272 Ай бұрын
ውቤ ምርጥ ኢትዮጵያዊ በርታ። ስላም እድገት አንድነት ለ ኢትዮጵያ
@leulasmamaw2759
@leulasmamaw2759 Ай бұрын
የአምሳ አመት ዘረኛና የወደቀ ቁማርተኛ ፕሮፌሰር ነኝ ባይ የሚያወራው ነገር ሁሉ እጅ እጅ ይላል
@yemerhassan1675
@yemerhassan1675 Ай бұрын
የስው ልጅ እንደዚህ ዓይነት የዛገና የሻገተ አስተሳብ ይዞ ብቅ ማለቱ በጣም ያሳዝናል ።
@leulasmamaw2759
@leulasmamaw2759 Ай бұрын
የሸኔ ጥያቄ ሲጠየቅ ንጉሱ ንጉሱ እያለ የሚጨማለቅ ቆሞ ቀር የእንጨት ፕሮፌሰር ነው
@sahilugebrewold893
@sahilugebrewold893 Ай бұрын
በኢትዮጵያ ላይ ሟርት አይሰራም !! ለኢትዮጵያ ምድርና ህዝበ መልካም ይሆናል።
@teruneshray9966
@teruneshray9966 Ай бұрын
⭐️Highly respect and honor for Ethiopia Military Army forces Air forces and police forces 🇪🇹☝️ One God one One Ethiopia and One Leader Doctor Pr minister ⭐️Abiy Ahmed Only ☝️🇪🇹
@girmahunde6342
@girmahunde6342 Ай бұрын
ይሄ ሰውዬ እድሜ ልኩን ያገር ጠላት ሁሌ ችግርና ጠባብነት ያለው የምናይበት ነው ውቤ ያንተ አቀራረብ በጣም ደስ የሚል ነው በርታልን ❤❤❤❤❤
@jaffartereo3272
@jaffartereo3272 Ай бұрын
ሀሳብ የሌለው ሰው ምን ያዋጣል? ሁሌም ትችት ሟርት ስድብ ብቻ። እነሱ ብቻ ለኢትዮጵያ የሚያስቡ ሌላው ግን ከፋፋይ በታኝ ጨቋኝ እነሱስ መልአክ ።
@tewodrosaklilu3242
@tewodrosaklilu3242 Ай бұрын
የተስፋ መቁረጥ ምልክት ነው ፣ሰው ቀደማቸው ከእንግዲ በረብሻ የሚገኝ ስልጣን እነደማይኖር አውቀዋል
@emebetbeshahe7029
@emebetbeshahe7029 Ай бұрын
አይ ስም አወጣጥ እውነተኛ እሬት መቼም ህዝብ አትወክልም 😂😂😂😂
@NigestDebela3
@NigestDebela3 Ай бұрын
@@emebetbeshahe7029 🤣🤣መራራ ፨ጨምላቃ፡አባ ማሙሽ🐒🍼
@argaasefa1146
@argaasefa1146 Ай бұрын
ለማንም መንግሥት ያልተመቸ ምቀኛ ሙሁር ነው አይገባውም ልቡ ጠማማ ነው።
@shibrutadese7424
@shibrutadese7424 Ай бұрын
ፕሮፌሰሩ የጌታቸው አሰፋ ተላላኪ ነው ።። የሚቆጨኝ እሱን ብለን ሰልፍ ወጥተን ወንድሞቻችን የተገደሉበት እና እኛም የተሳደድንበት መረራ ጉዲና ለወያኔ ያገለገለበት ፀረ ኦሮሞ ታሪኩ ብቻ ነው 🤔🤔🤔🤔
@tekluwolchie7928
@tekluwolchie7928 Ай бұрын
ውቤ ይኸ የጃጀ ሽማግሌና መሰሎቹ እኛ ያሰብነው አልተሳከምና ኦነግ ሸኔ በርታልኝ እያሉ ጦርነቱ እንዳይቆም ይሟርታሉ ነገር ግን አንድ ቀን ያፍሩበታል
@christianeshale6621
@christianeshale6621 Ай бұрын
መራራ አሁንስ እሬት እየሆንክ ነው ካረጁ አይበጁ ነው የሆንከው::✍️
@leulasmamaw2759
@leulasmamaw2759 Ай бұрын
እድሜ ልኩን ሽግግር እያለ ለሞት የተዘጋጀ የጃዋር ፕሮፌሰር
@DerejeTadesse-hx6co
@DerejeTadesse-hx6co Ай бұрын
እንደ ህዝብ አንመርጥም ስትሏቸው ልደቱንም ጭምር ምን ያድርጉ መንጠላጠያቸው የሽግግር መንግስት ነው "ገርግር ለ.....ያመቻል" ይባል የለ!!!
@bahunegn
@bahunegn Ай бұрын
ጭንጋፍ ከሆነ ሰው ማን ምን ይጠብቃል፣ ክፋት በልቡ ነግሶ ቢማርስ ምን ያደርጋል፣ እስከ ለተሞቱ ሕይወቱ ይመርራል።
@argaasefa1146
@argaasefa1146 Ай бұрын
ጌታቸው አሰፋ መርፌ ወግቶ የለቀቀው በሬ ነው እኮ ውቤ
@mamemome8341
@mamemome8341 Ай бұрын
የሰው ልጆች በፈጣሪ ነብያት ላይ እንኳን አምጿል። ተፈጥሯቸው ሰለ ሆነ ነው። በጥፋታቸው በትንሳይ ጊዜ ፍርዳቸውን ያገኛሉ።
@user-pq2wq7lv6d
@user-pq2wq7lv6d Ай бұрын
እድሜ ልኩን ሟርተኛ እንደሆነ በመቃብር ደጃፍ ላይ ይገኛል፣ ሟርቱ አይሳከም
@argaasefa1146
@argaasefa1146 Ай бұрын
ሰውዬው እኮ ሰው አይደለሥ ሠይጣን ነው ሰው ቢሆን ሚስትም ይኖረው ነበር ክፉ ሰው ነው
@yalemabebe6484
@yalemabebe6484 Ай бұрын
ውቤ እግዚአብሔር ይባርክህ🎉ሰው ከሞት ፍርድ አምልጦ እግዚአብሔር ሌላ እድል ሲሰጠው በህይወት ተምሮ ያልተለወጠ ሰው እንዲህ ለትውልድ የማይራራ ሽማግሌ እግዚአብሔር ይርዳው።
@kurigurmu7711
@kurigurmu7711 Ай бұрын
አቶ መራራ የብዙኃን ልብ ዉስጥ የነበርክ ሰዓት አልተጠቀምክም። አሁነ ግን ንግግርህ እንጨት አንጨት ይላል።በችግር ዉሰጥ ሆኖ ከህዝብ ጋር ሆኖ አገርቱን በልማት ታዕምር እየሰረየ ያለ መሪ አግተናል።አንተ የፓለቲካ ሳይንስ መምህር ሆነህ የዴሞክራሲ ትረጉም ያልገባህ እድሜህን በሙሉ በመቃወም ብቻ መንግስታትነ ያሰቆጠርክ ፖሎቲካኛ ብቻዉን የቀረ ተቀዋሚ እባክህን በቀረህ ዘመንህ 23:48 ከእድሜ ጋር የሚሄድ ንግግር ተነገር።ወደ ቀለብህ ተመለስ።
@BerhanuLameso
@BerhanuLameso Ай бұрын
Dear Wube, a lot of thanks for your authentic, tangible and genuine news. Please keep it up!
@mohammednurdesissature6573
@mohammednurdesissature6573 Ай бұрын
ሰዉዬዉ ጨለምተኛ ነዉ:: አይ ፕሮግ/ፍሮግ
@girmabeyenesahle132
@girmabeyenesahle132 Ай бұрын
ክፉ ሟርተኛ የጃጀ ጊዜው ያለፈበት አሮጌ እግዚአብሔር ልብ ይስጠው
@temsgenkeneny8291
@temsgenkeneny8291 Ай бұрын
መረራ ትዳር የለውም የትም ነው የሚያራው
@asselefechabebe1815
@asselefechabebe1815 Ай бұрын
ከነስሙ መራራ !😂😂 በክፋት የተመረዘ: አሁን እሱን ማን ይመርጣል እሱ እንደ እድሜው አደለም እግዚአብሔር ባያድለው ነው እንጅ መካሪ ሽማግሌ መሆን ነበረበት:: ጠ/ምኒስትር እሆናለሁ ብሎ እንደሆነ በህልሙ ይሁንለት:: ተኝቶ ለመጦር ከሆነ አሁንም ከነመጥፎ ምኞቱ ለኢትዮጵያ ህዝብ የሚያወራው ተኝቶ ነው::: ዓብይ አህመድን የመሠለ ጠቅላይ ምኒስትር አምላከ ሠጥቶናል:: ከእሱ ጋር ወደፊት:: ይቅርታ መኝታ ቀሮቷል;
@Galax77792
@Galax77792 Ай бұрын
መረራ ራሱ በCIA ኩላሊት እና ሳንባ እየተነፈሰ ምን ያወራል😂😂😂😂
@wofit
@wofit Ай бұрын
ሰላም ውቤ ለብዙዎቻችን በጣም አስተማሪ ዝግጅት ነውና በጣም እናመሰግናለን።ይህም እውነታውን በማሰረጃ አሰደግፈህ ሰላቀረብከው ይመስለኛል።
@seifuyazew5189
@seifuyazew5189 Ай бұрын
የጉባኤ መንጋጋት በላይ አይሄድም መረረ
@shibrutadese7424
@shibrutadese7424 Ай бұрын
ሆሮ ጉዱሩ ለተፈፀመው የኦሮሞ እልቂት እና የዎሎ አማራ መፈናቀል ዋና ተጠያቂዎች መረራ ጉዲና እና ገዱ አንዳርጋቸው ናቸው ።ሰው በላ የኢሕአፓ ጋሻጃግሬዎች ናቸው ።።።።
@berhanuayele5007
@berhanuayele5007 Ай бұрын
ይብላኝ ቁምነገር እሰማ ይሆናል ብሎ በትዕግስት ለሚያደምጠው !!ሰውየው ፓለቲካ አስተማሪ ሆነው ሰርተዋል መባሉን መጠራጠር የስፈልጋል። ለነገሩ የወያኔ ጊዜ የውም የፓ... መምህር።
@user-xp7sp2yr4w
@user-xp7sp2yr4w Ай бұрын
የምገርመ ፕሮፈሰሩ እድመኣቸውን ሙሉ በትግል ነው ያሳለፉት። ኣሁን እትዮጵያን ኢድገዙ ብሰጣቸው ከራሳቸው ጋር መታገል ይጀምራሉ። የምገርሙ ነገር ናቸው
@antenheeijgu3162
@antenheeijgu3162 Ай бұрын
ውብሸት ጀግናው እናመሰግናለን ክበር
@tesfayefida2837
@tesfayefida2837 Ай бұрын
ይሄን ሠውዬ ፕሮፌሰር ብሎ የሚጠራ የተረገመ ይሁን።አቶም የበዛበት ነው ውሻ እንኳን ቤቱን ያበሉትን ይጠብቃል ሲያያቸው ጭራውን ይቆላል።ኡፍፍፍፍፍፍፍ
@fantaneshabate3653
@fantaneshabate3653 Ай бұрын
No No I can't listen this clueless individual.
@kassayetilahun7531
@kassayetilahun7531 Ай бұрын
የሟርተኛ መጨረሻው በተሟረተው መጥፋቱ እርግጠኝነት ነው!!
@bashirsalh4817
@bashirsalh4817 Ай бұрын
አቦ በንቲ ልዩ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው ለመንግሥት የተሰጠ አስተያየትን ተግራዊ ያድርግ
@edoardotestore9713
@edoardotestore9713 Ай бұрын
እኔ ስልጣን ካልያዝኩ ኢትዮጵያ ትፍረስ የሚሉት ፓለቲካ ከተማረ ስው ስትስማ ያማል
@birhanu-u3r
@birhanu-u3r Ай бұрын
እማሆይ መረርቱ ጉዲና ብያታለሁ በ86 አመቷ አፏን እያገማች መቃብር በር ላይ ቆማ ስትሟርት በየትኛው ልጄ ግፍ ይደርስበታል ብላ ትፍራ የወንድ በቅሎ የፖለቲካ በቅሎ የእውቀት በቅሎ ለነገሩ ሸፍጥ ስለሚሰራ አይረጋጋም ይለናል አጫሉን አስገድሎ በአቋራጭ ስልጣን ይዛለሁ ብሎ ነበር የአጫሉ ደም ነው መረርቱንና ጀዋርን የሚያስለፈልፋቸው
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 Ай бұрын
ውቤ ይህ ሰው በአገር ላይ እየቀለደ ነው እንዴት ሠላምና መረጋጋት ከሌለ እንዴት ነው እርሱ ሰብስቦ ተበራጦ የሚያወራው በወያኔ ጊዜ ጭራውን ሲቀላ አልነበረም ዛሬ ነው የታየው ? እኛ በደርግ ጊዜ በረሃ ገብተን ስንደማና ስንቆስል በስመ 7 አመት ታረስሬያለሁ እያለ ሲቀባጥ ነበር ኑሮውን ሲያመቻች እንጂ መራራ ለኢትዮጵያ ምን ፈየደ ? እኔ በእርሱ እድሜ ነው ያለሁት ና አውቀዋለሁ ።
@girmajembere8509
@girmajembere8509 Ай бұрын
I think this guy is obsolete and irrelevant . He doesn't learn . I wonder how he has become a Professor . He talks like me who is an ordinary person
@user-ct7zz7hc8r
@user-ct7zz7hc8r Ай бұрын
Selamehi yebeza wba
@fantaneshabate3653
@fantaneshabate3653 Ай бұрын
crazy man, clueless, he need prayers 🙏
@abdulbakry9034
@abdulbakry9034 Ай бұрын
መከላከያን የነካ ገማ!!!
@ayelehelen4555
@ayelehelen4555 Ай бұрын
ይሄ የቁም እሬሳ መራር ብሎ ሰዉ መማር እንደሱ ከሆነ ይቅርብኝ እድሜ ልኲን ተቃውሞ መዳህኒ አለም እነዚህን ሽማግሌዎችን ዉሰድልን ይሄ ምዋርተኛ
@miliyonbuzuna938
@miliyonbuzuna938 Ай бұрын
ሰላም ውቤ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-ex9xz8hn8d
@user-ex9xz8hn8d Ай бұрын
ከመሐይብ ድሮስ ምን ይጠብቃል ምነው በዚህ እድሜዎት ቢቆርቡ
@danielmulugeta4583
@danielmulugeta4583 Ай бұрын
ውቤ እነዚህ በመጨረሻው እድሜያቸው ላይ ያሉ የእድሜ ባለ እዳዎች እንዲሁ እያወሩ ወደ አፈር ይመለሳሉ ።
@jigsagoro6481
@jigsagoro6481 Ай бұрын
እድሜ ልኩን የሻገተ አእምሮ የያዛ ወራዳ ሰው ነው።ከዚህ ሰው ምንም አይጠበቅም።
@MusaGirma-uz3rs
@MusaGirma-uz3rs Ай бұрын
አገር እየታመሰች ያለቺው እሳቸው ያስተማራቸው ፓለቲከኞች ናቸው😡😡😡
@SintayewTessma
@SintayewTessma Ай бұрын
ውቤ ሟርተኝነት እኮ እደሐገር በሽታ ያለብን ነን በዚ ዙርያ በጣም ልቤ ያዝናል
@gemechudemise1996
@gemechudemise1996 Ай бұрын
በጣም የሚገርመው ይሄእድሜውን በሙሉ ሌላውን በመንቀፍና በጥላቻ የቀነጭረ ትርክት( ጠያፍቢሆንም)ከማቀርሸትና የነቀዘ የዘረኝነት ሥሜቱን በስውር ከማላዘን ውጪ አንድም ለአገር ቀርቶ ለሱም በያዘው የትምህርት ዝግጅት ልክቀርቶ አንድ ያልተማረ ዜጋ ስብእና እንኳን ሊሠጠው የማይገባ ግለሰብ ነው
@user-nd8jj7fn8p
@user-nd8jj7fn8p Ай бұрын
ኦፌኮ ቀድሞ ነገር የሽግግር መንግሥት እንዲመሠረት የሚያስጠይቅ የፖለቲካ አቅምና አቋም አለው ወይ? ኦፌኮ ተፅኖ የመፍጠር አቅም ያለው ድርጅት አይመስለኝም :: ያለፈው ወርቅማ የምርጫ ዕድል አቃጥሎ ሲያበቃ : ፖሮፌሰር መረራ የኢትዮጵያን ስኬቶች በዜሮ ማባዛት አይጠበቅባቸውም
@zerihunodda2202
@zerihunodda2202 Ай бұрын
ይኼ መረሬ የሚባል ሰውዬ: 1ኛ ለስልጣን Very desperate! But will never get የክፍለከተማ ስልጣን 2ኛ የአብቹ no 1 ምቀኛ ነው:: ማንም አለ ማን ከመነጋገር ውጭ ምን እንዲሆን ነው የሚፈልገው???ከሰማይ የመላእክት ሰራዊት ይምጡለት? እነሱም ቢቻል ደግሞ የሆነ ምክንያት አያጣም!!እድሜ ልኩን በሴራ እና በአፍራሽ መንገድ እዚህ የደረሰ÷እንኳን መምህር ፊደል የቆጠረ እና ቋንቋ የሚችል ሰው እንካ በዚህ መልኩ የዘቀጠ ንግግር አይናገርም!!!
@AlmazBelay-sf3zs
@AlmazBelay-sf3zs Ай бұрын
መራራ ጊተማ ኢትዬጰያን ሰልጣን ሰላልተሰካለት ነው ወራዳ ሸማግሊ እሱ ያለው ተንባይ አባታችን አቦ ባንቲ ቆራጡ የኢትዬጰያ ልጅ ረጀም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጡወት ሁሊ እሳቸውን እከተላለሁ ለሀገራቸው የሚሰቡ ናቸው
@derejefanta8445
@derejefanta8445 Ай бұрын
ወንድም ዓለም ውቤ፦ ክረምቱ እኔ ባለሁበት አካባቢ ጠንከር ብሏል። ቅዝቃዜው ጨምሯል። ከማስረጀ ጋር አቀራርብህ ይመቻል,,, ቀጥልበት
@nasnasnasnas6101
@nasnasnasnas6101 Ай бұрын
እውነትም እንደ ስሙ በጣም መራራ ሰው ነው አቦ አላህ ገለል ያርገው
@birhanu-u3r
@birhanu-u3r Ай бұрын
ውቤ ኢትዬጵያውያን ናችሁ ብለን የምንከተላችሁ ሁላችሁም በጣም ፈሪ ቦቅባቃ ናችሁ ምን ችግር አለው የብልፅግና የአብቹ የለውጡ ደጋፊና ተከታይ ነኝ ብላችሁ ብትቀበሉ እንኳን ለብልፅግና እንኳን ለአብቹ ለፋንዶም ለዘመነም ለእስክንድርም ደጋፊ ነኝ እያሉ እየሰማናቸው እናንተ ግን ለለውጡ ዋጋ ከፍለናል ትሉንና የመንግስት ደጋፊ አይደለንም ብላችሁ ስትሽኮረመሙ እጅግ ደም ታፈላላችሁ እንደውም ልደቱ አያሌው ናችሁ ሰው እንዴት ባመነበት ደፋር ቆራጥ አቋም አይዝም ?ሌባንና ገዳይን የሚደግፉ በአደባባይ እያየን የእናንተ ያስጠላል ከደኮር ዳዊት በስተቀር አጥር ላይ የተንጠለጠላችሁ ናችሁ ወዴ ሞቃችሁ ልትዘሉ ይመስላል ዋው ኮር ዳዊት
@mamemome8341
@mamemome8341 Ай бұрын
በጎርጎራና በሌሎች ክልሎች የተከናወኑት ትላልቅ ፕሮጀክቶች በወሬ ሳይሆን በተግባር የተሳተፉ ባለ ሙያዎች ተሳትፎ ነው። ሀገር ወዳድና የተግባር ሰዎች ሊመሰገኑና ታሪክ ልያሰታውሳቸው ይገባል። በተለይ ፕ/ሚኒሰትርና ካቢኔያቸው። የተዘፈነላቸው የተፈጥሮ ሀብቶቻችን በተዋበ መልክ ተገንብተው ተግባር ላይ መዋል አለባቸው። ባቋራጭ መበልጸግ የሚቻለው በሙሰና ብቻ ነው። ይህ አካሄድ አደጋ ሰላለበት ህዝብ በጋራ የሚለማበት ሰርአት መዘርጋቱ ተገቢና አዋጪ ነው። በጉራና ሸለላ አውሮፓ፣ ቻይና፣ አሜሪካና ሩሰያ አለሙም።
@KAMALTAHIR-dw6ls
@KAMALTAHIR-dw6ls Ай бұрын
አድስ ሚንጭ እኔምለው ይሄ ሰውዬ ኘሮፌሰሩ ማለቴ ነው ጭንቅላቱ ጤነኛ አይደለም ብትል እስከ አሁን ድረስ ትዳር ያልመሰረቱ ና ማረፊያ የሌለው ሰው ነው አትፍረድበት እውነት ብናገር ያመዋል።
@danieltadele4233
@danieltadele4233 Ай бұрын
አይ ኘ/ሮ በኢት / እዉነት ይህ ይሁን ቃላት ???
@elfeneshselomon7090
@elfeneshselomon7090 Ай бұрын
እራሣቸው የፈጠሩትንየ45 አመት ታሪክ ወደ5አመት አምጥቸው ይፈርዳሉ እራሣቸውን ይጠይቂ ማውሬት ቀላል ነው
@abdulbakry9034
@abdulbakry9034 Ай бұрын
"Keep hope alive" የምለውን የሰው ልጅ በተስፋ የመኖርን ህልም እንዴት ነው ያየው ሰውዬው?
@alemtsaheymekonnen1220
@alemtsaheymekonnen1220 Ай бұрын
መቼ መልካም ይመክራሉ ??? ማንነታቸዉ ከአፋቸዉ ከአፋቸዉ በሚወጣዉ ይታያል አቶ መራራ ሲያበጣብጡ ፣ሲያጋድሉ መኖር ብቻ ነው ተልዕኮአቸውና ምኞታቸው ሰይጣናዊ ነው ከሰይጣን ምን ይጠበቃል ።
@beletebekele7166
@beletebekele7166 Ай бұрын
የፕሮፌሰር ምኞትና ራእይ ምን ይሆን ? ያንንስ ህልማቸውን እዉን ለማድረግ ምን ጥሪ አቀረቡልን ??
@teka1528
@teka1528 Ай бұрын
YEH TEBETABA DENKORO, PROFESSOR!!
@mamemome8341
@mamemome8341 Ай бұрын
በኮታ ሰልጣን ማከፋፈል አይቻልም። ተገቢም አይደለም። በህዝብ ምርጫ ብቻ ነው የሚተገበረው። ወደ ሰልጣን የሚመጣው የህዝብ አመኔታ በማግኘት ብቻ ነው። አብዛኛው ፓርቲ ድብቅ አላማው ሰልጣን ባቋራጭ በመያዝ ለመክበር ነው። ይህ ባህሪያቸው በብዙ ሀገራት ውሰጥ ተተግብሮ በግልጽ ይታያልል።
@redasirak5608
@redasirak5608 Ай бұрын
እኝ ሰው ከዘመኑ ትውልድ ሀሳብ ጋር አብረው የማይሄዱ ናቸው። ትውልዱ ዲሞክራሲ አያውቅም እያሉ ነው ። ትውልዱ ሞደርን ሀሳብ እንደማያመጣ መደምደም ይከብዳል። ሰውዬው ደክመዋል ተዋቸው ወግድ በላቸው
@HamidAli-yr7qn
@HamidAli-yr7qn Ай бұрын
መራራ ጉድና አበል የሆኑበት የቀድሞ ፕርላመ አሁን የሚያቀበጥሩትን ሰያደርጉ ዘሬ ሰለ ሌለው በትሰሙሲ
@addisutuji2067
@addisutuji2067 Ай бұрын
ለወሬ የለዉም ፍሬ ፣የ 50 ዓመት ከንቱ ወሬ...ሳታፈራ መሄጃህ ደረሰ ፣ያሳዝናል።
@mahadiamir7525
@mahadiamir7525 Ай бұрын
መረረን ምሁር ስትሉት ማመሬን አስጠለኝ
@user-ki1su6eo4e
@user-ki1su6eo4e Ай бұрын
እኔ ሚገርመኝ ቁጭ ብለው ሚያዳምጣቸው ይገርመኛል
@argaasefa1146
@argaasefa1146 Ай бұрын
ስሙም መራራ ነው
@user-ch7kx8db8t
@user-ch7kx8db8t Ай бұрын
አንተ ጥይት ሳይሆን መብረቅ ይምታህ
@antenheeijgu3162
@antenheeijgu3162 Ай бұрын
ምነው ሸዋ እይን ሰው ሶስት ሰባት አያስፈልጋቻውም
@shibrutadese7424
@shibrutadese7424 Ай бұрын
ወያኔ ነው 😏😏😏😏
@mulugetadesalegn6558
@mulugetadesalegn6558 Ай бұрын
መራራ መጀመሪያ ከራሱ ጋር መታረቅ ይኖርበታል
@user-vd2sv4cg8e
@user-vd2sv4cg8e Ай бұрын
Is he a " Professor or a Proctor" ?
@RabiraMu
@RabiraMu Ай бұрын
ይህ፡ሽማግሌ፡መቼነዉ፡ላካቱን፡መቆጣጣር፡የምተዉ?
@HamidAli-yr7qn
@HamidAli-yr7qn Ай бұрын
በህወት ያሌ የሚመሰል የሞቴ ሰው ትሰመለችሁ;መራራ ከሞቴ የመይሸል ሰው ነው
@user-qs1fw6qi1z
@user-qs1fw6qi1z Ай бұрын
መረረና መሳዮቹ ተረት ተረት ማውራት ሌላ አጀንዳ የላቸወረም ቀን ሲበላ የዋለውን ማታ ሲያመነዥግ እንደሚያድር ከብት ግዘአዊ ህዝባዊ መንግሥት እያመነዠጉ መኖሪን የመረጡ ናቸው They got no competitive idea They are all brain dead.ለወረጡ ግን ቆሞ አይጠቢቃቸውም።
@maiklbaly2524
@maiklbaly2524 Ай бұрын
💙💙💙💙💚💚💚💚💚❤❤❤❤❤❤
@bashirsalh4817
@bashirsalh4817 Ай бұрын
አይ ፕሮፌሰር መቼ ይሆን እውነት ተናግረህ የምትሞተው ይህ ትልቅ እርግማን ነው
@zerihunbekele6172
@zerihunbekele6172 Ай бұрын
ፕሮፌሰር ምንድነው እርሶ በዚህ እድሜዋ አስታራቄ መሆን ሲገባዋት ለምን እንዲ ይሆናሉ ዝም በሉ እርሶ በዚህ እድሜዋ ምንም አያመጡም ተከበሩ
@kenenimamo5199
@kenenimamo5199 Ай бұрын
በመረራ ልክ ስልጣን ተጠምቶ ያጣ ሰው የለም
@astersheleme9139
@astersheleme9139 Ай бұрын
እኚህ ሰውዪ የዛሬ 60ዓመት በፊት ቆመዋል የማይረባ አእምሮ ስለተሰጣቸው የተረገሙ ናቸው ምንም ዓይነት ወግ የላቸውም ሟርታቸውን ለቤታቸው ይዘው ይኖራሉ በኢትዮጵያ ግን ሟርት በኢየሱስ ስም የተመታ ነው አይሰራም መሃሪው ጌታ ካላያቸው ወየው ለእርስዎ
@TeshomeBelachew-gy2le
@TeshomeBelachew-gy2le Ай бұрын
እውነት ለመናገር ይህሰው የአእምሮችርያለበት የማይረባ ሁልጊዜ ኢትዮጵያን የሚያዋርድ ተግባር ላይ የተሰማራ እንደእድሜው ማሰብየማይችል እጅግ በጣም አዛኝ ቅሌታምነው በደንብይታወቃል እሱሚዲያላይ ሲቀርብብቻንውትልቅሰውየሚመስለው እጅግየወረደ ልክስክስ ስውነው ለምንምነገርብቁያልሆነክሌታም ነው
@alemteshayoryeon2865
@alemteshayoryeon2865 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@endalekumsa
@endalekumsa Ай бұрын
መረራ ጃጅቷል ለሥልጣን እንደ ቋመጠ መሸበት
@abebasetarge383
@abebasetarge383 Ай бұрын
መን አይነት ጨለምተኛ ሰው ድከም አይሆንም
@yonaskumsa2182
@yonaskumsa2182 Ай бұрын
Wude Ethiopia wiyan wusha sichoh lemn aberen enabdalen.
@mustefaabdeselam1280
@mustefaabdeselam1280 Ай бұрын
አንዳንድ ጊዜ ሃቅ ነገር ተናገሩ መንግሰት እራሱ ጥቋማ ሲደርሰው ምላሺ አይሰጡም ይባሰ ብለው ጠቋሚውን አይገኝም እና በፀጥታ ጉዳይ በሰው ሞት የሚዝናና ነው የሚመሰለው ወይ ታግሎ ነፃ አውጥቶ ይግዛ ካልሆነ መከላከያውን አያሰጨርሰው የነሱም ነብሰነው ህዝቡ ከማን ይሁን ተሰቃዬ መከላከያው ሲገባ እየረዳህ ይባላል ፋኖ ሲገባ መከላከያውን እዬረዳችሁ ሁለቱም የታጠቁ ምን ይሁን ህዝቡ እሰቲ ፍረድ ከሰንት ጥሻ ገደል ያዎጣ አሁን መደር ያለውን ዘራፊዎች ህግ ማሰከበር አቃተው እውነት ለህዝቡ ቁሙ የተጎዳ ያለው ህዝብ ነው ጭፍንም ደጋፊ አትሁን
@HGg-eb7hy
@HGg-eb7hy Ай бұрын
ይሄ ሀገር በዲሞክራሲ የሚሸጋገረው እናንተ አደንቋሪ እነመራራ እና ቢጤወቻቸው ከምድረገፅካልጠፋችሁ ኢትዮጲያውያን ሰላም አይገኙም እድሜ ሙሉ ሀገርን ማወክ በጣም ሰልችታችሁናል
@yemegnushal
@yemegnushal Ай бұрын
መራራ እድሜ የማይገድበው ምቀኝነትን በውስጡ ያዳበረ ከየትኛውም መንግስት የማይስማማ ፣ እጅግ በብሔርተኝነት የተሞላ ፣ ስልጣንን አጥብቆ ፈላጊ ግን ያልተሳካለት ፣ ከሻገተ ሀሳቡ ጋር አብሮ ያረጀ ነው ።
@roletose5430
@roletose5430 Ай бұрын
Zero politics
@NemeMerera-jd6km
@NemeMerera-jd6km Ай бұрын
ወይ ራፔሩ ሽማግሌ።
@tassewkumssa6222
@tassewkumssa6222 Ай бұрын
ትምሕርት የሰውን ልጅ ባሕሪ ኣይቀይርም። ፕሮፌሰር በተማረው ትምሕርት ትንሽ ካልተሜረው ሊበልጥ ይችል ይሆናል። በሌላው ግን ገና ጥሬ ናቸው። የሳቸው ቱክረት ምን ጊዜም ሽግግር የሚለው ነው። ሽግግርም ቢደረግ ቦታ ካለገኙ መልሰው ሸግግር ማለታቸው ኣይቀርም።
@mahadiamir7525
@mahadiamir7525 Ай бұрын
እሄ በጥባጭ ማሃን ሽማግሌ እኔ በህይወት እስከለው ኢትዮጵያ ሰለም አይመጠም ብል የምርበታል ወረዳ አላ መለስ ዜናዊ መረረ አይነቱን
@eliaskedir1297
@eliaskedir1297 Ай бұрын
የደንቆሮ ለቅሶ መልሶ መላልሶ ዉቤ ድከም ሲልህ ነው
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 29 МЛН
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 3,1 МЛН
艾莎撒娇得到王子的原谅#艾莎
00:24
在逃的公主
Рет қаралды 49 МЛН
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 160 МЛН
አሁን የደረሱን ሰበር መረጃዎች እና የእለቱ አበይት ዜናዎች !
1:38:31
ፓርላማ ላይ የቀረበው ጥያቄ እና የጠ/ሚሩ ምላሽ | PM Abiy Ahmed
29:30
አሁን የደረሱን ሰበር መረጃዎችና ሰባቱ የ'ፋኖ' ዒላማዎች !
57:21
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 29 МЛН