Yegna: የኛ የሁላችንም ጤና | ክፍል 3

  Рет қаралды 133,167

Yegna

Yegna

3 жыл бұрын

ትልቅ ሰርፕራይዝ!
እናንተ ብትሆኑ ምን ይሰማቹ ነበር?
ዶክተርና ረዱ ስለ ማህፀን በር ካንሰር ከትባት አስተማማኝነት ያስረዱናል
(ስለ ማህፀን በር ካንሰር እና መከላከያ ክትባቱ ፥ የበለጠ መረጃ ለማግኘት የጤና ጥበቃ ሚኒስቴርን ድረ ገፅ ይጎብኙ ፥ ወይም ደግሞ በአቅራቢያዎ የሚገኝ የጤና ባለሞያን ያማክሩ።)
Subscribe: bit.ly/2wPney7
Connect with Yegna
Facebook: / yegna
Instagram: / yegna_official
Listen to the entire Yegna MUSIC: bit.ly/2gyZ4Sw
Listen to the entire Yegna DRAMA: bit.ly/2xB8Hph
Yegna is a multi-product brand rooted in Ethiopian culture and established to inspire positive changes for girls. The brand - and the media products that sit within it - challenge the way people think about girls and the way girls think of themselves.
የኛ የኢትዮጵያ ባህል ላይ መሰረት ያደረገ የሙዚቃ፣ የድራማ እና የቶክ ሾው ፕሮግራም ሲሆን ማህበረሰቡ ስለ ሴት ልጆች ያላቸውን እንዲሁም ሴት ልጆች ስለ እራሳቸው ያላቸውን አስተሳሰብ እንዲፈትሹ የሚያደርግ ሚዲያ ነው
አዲስ ቪዲዮዎቻችንን ለማግኘት ሰብስክራይብ አድርጉ: bit.ly/2wPney7
ተጨማሪ ክፍሎችን ያዳምጡ: bit.ly/2xB8Hph
የየኛን ሙዚቃ ያዳምጡ: bit.ly/2gyZ4Sw
ከ Yegna ጋር ይገናኙ:
Facebook: / yegna
እንኳን ወደ የኛ ዩ ቱዩብ ገፃችን እንካን ደህና መጣችሁ!
የ’የኛ’ ቤተሰብን ለመቀላቀል ገፃችንን ሰብስክራይብ በማድረግ በየጊዜው ስለሚወጡ እና ከዚህም በፊት በነበሩን ሙዚቃዎችን፣ የቲቪ እና የሬዲዮ ፕሮግራሞችን ላይ አዲስ መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
እኛም በፕሮግራማችን ላይ ያላችሁን አስተያየት ከእናንተ መስማት እንፈልጋለን፡፡
ገፃችን ሁላችንም እኩል የምንሳተፍበት እና መልካም የሆኑ ሃሳቦችን የምናንሸራሸርበት ሆኖ እንዲቀጥል እነዚህን ቀላል መመሪያዎች እንከተል
• ስለየኛ ያላችሁን ሃሳብ ሳትቆጥቡ ሁሌም ቢሆን አካፍሉን፤
• ይህ መድረክ ሁላችንም በነፃነት የምንወያይበት እንዲሆን የምንፅፋቸው ነገሮች የሌሎችን ሃሳብ የሚያከብር መሆኑን አረጋግጡ፤
• በገፃችን ላይ የምታቀርቡትን ሃሳብ ወይም አስተያየት በደስታ እናስተናግዳለን! ነገር ግን ገፃችን ገንቢ ነገሮችን የምናገኝበት ሆኖ እንዲቀጥል ሰዎችን የሚያጥላላ፣ ጥቃትን የሚሰነዝር ወይም የስድብ ይዘት ያላቸውን አስተያየቶች በፍጥነት እናወርዳለን፤
• ልብ በሉ! ሃሳባችሁን በምታካፍሉበት ጊዜ ለብዙ ሰዎች የሚደርስ በመሆኑ ማንነታችሁን እና የግል መረጃዎቻችሁን የማይገልፅ መሆኑን አረጋግጡ፤
• የገፃችን ዋነኛው እሴት መከባበር ነውና በተሳትፏችሁ ሁሉ መከባበርን መሰረት ባደረገ መልኩ ይሁን፤
• ለሌሎች መልስ ከመስጠታችሁ በፊት የመልሳችሁ ይዘት የሌሎችን ስሜት የማይጎዳ ወይም በምንም አይነት ሁኔታ ስጋት ላይ የማይጥል መሆኑን አረጋግጡ፤
• በ’የኛ’ ማህበራዊ ገፅ ላይ የየኛ ያልሆኑ የምርት ወይም የአገልግሎት ማስታወቂያዎችን አንደግፍም፤ በሚገኙበትም ጊዜ በፍጥነት እናወርዳለን፡፡
የ’የኛ’ ዩ ቱዩብ ገፅ ሁላችንም በነፃነት የምንወያይበት የማህበራዊ ድህረገፅ ለማድረግ እንዚህን መርሆች የሚጥሱ ነገሮቸ ካሉ ወዲያውኑ እናወርዳቸዋለን! እናንተም ከየኛ ጋር ስለሆናችሁ በቅድሚያ ልናመሰግናችሁ እንወዳለን፡፡
YEGNA IS FOR ALL OF US!!
Dear viewers,
We are excited to hear what you think about 'Yegna.' We want this to be a welcoming space for you , so feel free to express yourself. For this space to remain welcoming and open to all we need your help to keep it that way. This is your community. Feel free to speak up and tell us what you think or report anything wrong or inappropriate you see on this platform. You can write a comment or email us at ethiopia@girleffect.org or join us on our Yegna Facebook Page.
We can all keep 'Yegna' youtube page positive in the following ways:
- Help defend others. If you feel that users are being treated badly or others are being mean spirited. Report harassment and bullying of others. This is the best way to show that bad behavior will not be tolerated so offenders can be banned.
- Respect others by not using bad, rude or offensive language. Sexually explicit, obscene or offensive language is not allowed and spam and advertising will be removed immediately.
Keep yourself safe. Do not give out your personal information. Never tell people:
- your real name (make up a nickname)
- your age,
- your address,
- the name of your school,
- your email address or phone number, or
- any financial information or passwords.
Avoid meeting up with people you meet online. but if you do meet up make sure that you have an adult or your parent or guardian with you. If you are under 18 years old please make sure to get permission from your parent or guardian to visit 'Yegna' KZbin so you can visit under an adult’s supervision.
#Yegna

Пікірлер: 173
@emugebrielabate2910
@emugebrielabate2910 3 жыл бұрын
በራስ ውበት ድምቅ ስታምሩ ከዱቄት የጸዳ ኦሪጅናል መልክ😊😊😊😍😍😍
@user-br7dd8xf8u
@user-br7dd8xf8u 3 жыл бұрын
ዉይ የኛዋቹአቤት ድራማችሁ ከነ ትምርቱ እያዝናናችሁ ስለምታስተምሩን እናመሠግናለን ዉድድድድ
@Eyerusalembini
@Eyerusalembini 3 жыл бұрын
ኧረ እኔም በጣምነው የምወዳቸው ባገኛቸው አለቅሳለው አሁን እራሱ አለቀስኩኝ የኛዎች ትልቅ ደረጃ ደርሰው ማየት እንደኔ የሚጓጓ ማነው👍❤
@user-zi1sf4sl6v
@user-zi1sf4sl6v 3 жыл бұрын
የሚድያ ሰዎች ማህተብ ለጌጥ ነዉ የሚጠቀሙት።
@mamothefool
@mamothefool 3 жыл бұрын
የጄቲቪ ውርደት ሲጋለጥ 👉 kzbin.info/www/bejne/il7PpYd9bZyIsNU
@mamothefool
@mamothefool 3 жыл бұрын
@@user-zi1sf4sl6v የጄቲቪ ውርደት ሲጋለጥ 👉 kzbin.info/www/bejne/il7PpYd9bZyIsNU
@Eyerusalembini
@Eyerusalembini 3 жыл бұрын
@@mamothefool የሰው ውርደት ከምታሳድድ ምናለ የራስህን ድክመት ብትፈልግ የማያስተምር ታሪክ ማስተላለፉ ለራስሀም አይጠቅምም።👎👎👎
@mamothefool
@mamothefool 3 жыл бұрын
@@Eyerusalembini መጀመሪያ ቪዲዮን ተመልከቱ
@nurit2213
@nurit2213 3 жыл бұрын
እኔም አንድ ቀን ብያጋኛቾ እንዴት ደስ ባለኝ የኛዎች በጣም እወዳቸዋለሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@user-wr4eo8pr2b
@user-wr4eo8pr2b 3 жыл бұрын
እኔም ባገኛችሁ ደስ ይለኛል ከስደት መልስ
@mamothefool
@mamothefool 3 жыл бұрын
የጄቲቪ ውርደት ሲጋለጥ 👉 kzbin.info/www/bejne/il7PpYd9bZyIsNU
@joyabintislamsofe7347
@joyabintislamsofe7347 3 жыл бұрын
Ensailhe
@smrana314
@smrana314 3 жыл бұрын
ፀጋ የለችም እሳ
@mahatesfaye6832
@mahatesfaye6832 3 жыл бұрын
አረፍፍ ትምርት ነው ለልጄ ገና ካውኑ እድዘጋጅ አረጋቹኝ አውን ወደ ስምት ናት ደስ ይላል 😘😘😘😘
@sofitube6902
@sofitube6902 3 жыл бұрын
አሪፍ መልክት ነው የኛዎቹ ቀጥሉበት 👍👍👍
@saraaljasmi3522
@saraaljasmi3522 3 жыл бұрын
Well come 😍 😍 😍
@mohamdalice2206
@mohamdalice2206 3 жыл бұрын
በጣም ድስስስስ ትላላችሁ በርቱ
@orjiioromiyaarsii1574
@orjiioromiyaarsii1574 3 жыл бұрын
Woooooooowww very nice❤❤❤
@getamalekamnawu6759
@getamalekamnawu6759 3 жыл бұрын
wowow taberaku siwodachu
@izuukingman8728
@izuukingman8728 3 жыл бұрын
በጣም ነው ምወዳቹ ባላቹበት አላህ ይጠብቃቹ😘😘😘😘😘😘😘
@madinaaahmed6736
@madinaaahmed6736 Жыл бұрын
Yenga I love 💕💕💕💕
@user-xb1ev7qc2m
@user-xb1ev7qc2m 3 жыл бұрын
የኛወች ውድድድድድድድድድድ ነው የማድርጋችሁ
@obseeoromoo5480
@obseeoromoo5480 3 жыл бұрын
Well come yenya
@eyesusyadnalytadagal6598
@eyesusyadnalytadagal6598 3 жыл бұрын
Wow Tadlachu Enem Hagare layi bhon dasi yilegn neber
@senayitmenta
@senayitmenta 3 жыл бұрын
Inem Be Akal bagegachu desitayn woder yelhum🇪🇹🇰🇪
@foziasuliaman1330
@foziasuliaman1330 3 жыл бұрын
Yen wdothe swedtuh eko enamesbage natuh betam neder des yelegh neber yene fekroth😍😍😍❤❤❤😘😘
@sarona5120
@sarona5120 3 жыл бұрын
የኛወች እንወዳችሁ ነበር ማህተባችሁን ለምንአወለቃችሁ
@belinhabeshiwtu1925
@belinhabeshiwtu1925 3 жыл бұрын
ሰዎች ታድለዋል ስለደስታቸው ሚጨነቅ ጓደኞች አሏቸው
@user-ty6ru5nc1f
@user-ty6ru5nc1f 3 жыл бұрын
ስወዳቸው 😘😘😘
@urcell6881
@urcell6881 3 жыл бұрын
ውይ ስወዳችሁ ቃላት የለኝም
@user-vd4wk1vm5t
@user-vd4wk1vm5t 3 жыл бұрын
ፀጋእናሠላምየሉምሳ
@samsunggrandprimepro5373
@samsunggrandprimepro5373 3 жыл бұрын
እኔም ባገኛቸው ደስ ይለኛል ከስደት መልስ በጣም ነው ምወዳቹ
@gfftggt6311
@gfftggt6311 3 жыл бұрын
ስወዳቹ እኮ
@mesekeremlegese694
@mesekeremlegese694 3 жыл бұрын
በጣም ነው ምወዳቹ ልጅነቴን በናንተ ውስጥ አያለው ጎበዝ ተማሪ ነበርኩ እንደናንተ ለአርት ፍቅር ነበረኝ ምን ያረጋል ታዲያ እሩቁን ህልሜ ድህነት. አሳጠረው።
@adonisis611
@adonisis611 3 жыл бұрын
waw gobez
@naoltesfayetesfaye2576
@naoltesfayetesfaye2576 3 жыл бұрын
yegna I LOVE YOU SO MUCH
@QKQ-np1rb
@QKQ-np1rb 3 жыл бұрын
WEL come Nice
@tshayibargicho459
@tshayibargicho459 3 жыл бұрын
ዎውውው ያኔ ዉዶቺ ውድድድድድ 👍👍👍
@HalalmediaHalalmedia
@HalalmediaHalalmedia 3 жыл бұрын
Welcome 🥰🥰
@tirsetpaganin2818
@tirsetpaganin2818 3 жыл бұрын
We love you all you all are sweet keep it up!!! Mezmur legeta btzemiru des yelenal gin astemari yehone yemyabertata new musikachu zare sega yet tefach??🤗😘🥳🥳🥳🥳🥳
@obseeoromoo5480
@obseeoromoo5480 3 жыл бұрын
Happy birthday superce🎉🎉🎉🎊🎊🎊🎊
@saedmasay6626
@saedmasay6626 3 жыл бұрын
እኔም ባገኘሆችሁ ደስ ባለኝ ነበር
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 жыл бұрын
ዋውው ደሰ የሚል ሰራፕርይዝ ነው የኛዎቹ ውስጤ ናቸው 😘😘😘
@user-zi1sf4sl6v
@user-zi1sf4sl6v 3 жыл бұрын
ሚሚየ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 жыл бұрын
@@user-zi1sf4sl6v ወዬ
@user-zi1sf4sl6v
@user-zi1sf4sl6v 3 жыл бұрын
ዉዴ ናፈቅሽኝ
@obseeoromoo5480
@obseeoromoo5480 3 жыл бұрын
We miss you 😍😍😍
@abenezermisraku5745
@abenezermisraku5745 3 жыл бұрын
wy sme redu nw ena ene serprise yetedereku nw yemeselegn ❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰
@fafizuzutube7522
@fafizuzutube7522 3 жыл бұрын
ክፍል8ላኩልን
@fatimakarimi5792
@fatimakarimi5792 3 жыл бұрын
በጣምነው፣እምወዳቸሁ፣እውነት
@bestone4161
@bestone4161 3 жыл бұрын
ፀጋ የታለች
@user-bn9gt3vu7y
@user-bn9gt3vu7y 3 жыл бұрын
Wowo
@mariyambaniyas6820
@mariyambaniyas6820 3 жыл бұрын
አለም ስወድሽ
@oromofioromiyaaintaasalaal2453
@oromofioromiyaaintaasalaal2453 3 жыл бұрын
woooowwwww 🥰🥰🥰🥰😍
@dehabmohammed8244
@dehabmohammed8244 3 жыл бұрын
Betam arif Suprise ew
@eyerusalemkawiso8687
@eyerusalemkawiso8687 3 жыл бұрын
ፀጋን ለምን አላካተታችሁም ግን ምርጦች ናችሁ
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 3 жыл бұрын
እኔም ባገኛቹ በጣም ነው ደስ የሚለኝ በጣም ነው ምወዳቹ
@mamothefool
@mamothefool 3 жыл бұрын
የጄቲቪ ውርደት ሲጋለጥ 👉 kzbin.info/www/bejne/il7PpYd9bZyIsNU
@emantube19
@emantube19 3 жыл бұрын
Tirhu sira new bizhu entabikaln
@user-dh2id5bj6v
@user-dh2id5bj6v 3 жыл бұрын
ስወዳችው እኮ እኔም እኳን ደና መጣችው
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/gomVZpVtmKmnns0
@user-cy3gm9jb6m
@user-cy3gm9jb6m 3 жыл бұрын
Yegna tewadajoch
@tsegatage7594
@tsegatage7594 3 жыл бұрын
enm bagegnachewu
@helenwolede9075
@helenwolede9075 3 жыл бұрын
😍😍
@shwgtftr5386
@shwgtftr5386 3 жыл бұрын
👍👍👍
@serawitmesel1918
@serawitmesel1918 3 жыл бұрын
ነኔ ምርጥ ልጅች ውድድድድድድድድ❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘😘😘😘😘😘👍👍👍👍
@user-jx2up5gf4v
@user-jx2up5gf4v 3 жыл бұрын
ጸጋ የታለች
@miliatimo5466
@miliatimo5466 3 жыл бұрын
Enem wadachuwalloh
@ethiotube6191
@ethiotube6191 3 жыл бұрын
😙😙
@user-vk7tz2bk1f
@user-vk7tz2bk1f 3 жыл бұрын
የኛዎቹን የምቶዱ በቅንነት ሰብክረይብ አርጉኝ አንድ ሺህ ሙሉልኝ እበካቹሁ ስላምነቹሁ አይተቹ አትለፉኝ መልከም እናት ለራስ ነው
@mitikesisyi2562
@mitikesisyi2562 3 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰
@Hiber1985
@Hiber1985 3 жыл бұрын
እኔ አድርጌዎታለሁ: እርስዎም ያድርጉን
@user-vk7tz2bk1f
@user-vk7tz2bk1f 3 жыл бұрын
@@Hiber1985 እሺ እኔም መጥቸለው ቤተሰብ ሆኛለው
@honhany8874
@honhany8874 3 жыл бұрын
Enkwan dean metachu, tamralachu, tsega yet nache?
@sifandemise4858
@sifandemise4858 3 жыл бұрын
Hanna eye wefershi new
@Lolo-cx1mg
@Lolo-cx1mg 3 жыл бұрын
እባካችሁ ማህተብ አታዉልቁ በተረፈ እኔም ዉድድድ
@aminacomedy50
@aminacomedy50 3 жыл бұрын
የምዎደቹ
@zeroto2347
@zeroto2347 3 жыл бұрын
Mindinew mahitebachun bitasru
@rahimhallhj898
@rahimhallhj898 3 жыл бұрын
አህለን የኛወች
@robarobel2145
@robarobel2145 9 ай бұрын
የኛዎች ስወዳችሁ ውድድነው ማረጋችሁ
@user-pl1xw4xy8d
@user-pl1xw4xy8d 3 жыл бұрын
👍👍💕💕💐💐😍
@ramlaabdulla9265
@ramlaabdulla9265 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍💪
@geziwork9488
@geziwork9488 3 жыл бұрын
ውድድድድድድ 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@foziasuliaman1330
@foziasuliaman1330 3 жыл бұрын
Gen lemnew sega yeleleth
@weletmariyamwebalem9400
@weletmariyamwebalem9400 3 жыл бұрын
Ekan dena metachi
@habeshatube4019
@habeshatube4019 3 жыл бұрын
lomiyee swedsh eko yene konjo
@Kdisttube
@Kdisttube 3 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰
@biftuabreham5930
@biftuabreham5930 3 жыл бұрын
Koy tsegan hulem kenante lemndn nw mileyot
@geziwork9488
@geziwork9488 3 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤👍
@eskuviva2384
@eskuviva2384 3 жыл бұрын
ፀጋስ ግን
@mamothefool
@mamothefool 3 жыл бұрын
የጄቲቪ ውርደት ሲጋለጥ 👉 kzbin.info/www/bejne/il7PpYd9bZyIsNU
@romanzettube9230
@romanzettube9230 3 жыл бұрын
Uuuuffee sewdchu enm hagr gabiche enten mayti yebka😘😍🇪🇹😭
@mamothefool
@mamothefool 3 жыл бұрын
የጄቲቪ ውርደት ሲጋለጥ 👉 kzbin.info/www/bejne/il7PpYd9bZyIsNU
@pomiworkneh4642
@pomiworkneh4642 3 жыл бұрын
ፀጋስ
@iftuunajaa9081
@iftuunajaa9081 3 жыл бұрын
Afaan oromotin nuuf hojadha
@user-yk6uf4lm4i
@user-yk6uf4lm4i 3 жыл бұрын
የሀይሌ፡አይን፡ትንሺዬ፡ናት፡ስታምር
@user-om4rj9cc1z
@user-om4rj9cc1z 3 жыл бұрын
ክትባቱ ለወጣቶች አይሰጥም በ20ወቹ እድሜ ያላቸዉ እንስቶች ይመለሥልኝ
@mamothefool
@mamothefool 3 жыл бұрын
የጄቲቪ ውርደት ሲጋለጥ 👉 kzbin.info/www/bejne/il7PpYd9bZyIsNU
@emantube19
@emantube19 3 жыл бұрын
Mademar yamitfalighu pirofaln tchnachu malikt aakamthulign
@Tube-oy8mz
@Tube-oy8mz 3 жыл бұрын
እደ ፀጋ ለምን አልመጣችም
@Amentube1037
@Amentube1037 3 жыл бұрын
የአለም ጤና ድርጅትን እንዴት ይታመናል በሞቴ .....ለማንኛውም በሀገር በቀል እውቀት አሳምኑን
@mariammm9706
@mariammm9706 3 жыл бұрын
ሀይ
@papi3890
@papi3890 Жыл бұрын
I Love you😍😍😍😍😍😍😍😂😂😂😂😍😍😍😍😘😘
@albadr666
@albadr666 3 жыл бұрын
ማህተባችሁን ሁላችሁም አውልቃችሆን የኛወች ምነው አላችሁ
@saraasafa130
@saraasafa130 3 жыл бұрын
ሰዉደች
@siifansiifan6135
@siifansiifan6135 3 жыл бұрын
😘😘😘😘🥰🥰🥰
@asetasd6384
@asetasd6384 3 жыл бұрын
ጸጋስ
@sambaseydi4970
@sambaseydi4970 3 жыл бұрын
😍😍😍👏👏👏👍🏿👍🏿👍🏿
@eframtesfa9111
@eframtesfa9111 3 жыл бұрын
አኔ የትኛው በር ነው ጀጎል በር ወይስ ሐረር በር ሚከተበው
@user-um8zq8mn9y
@user-um8zq8mn9y 3 жыл бұрын
ዋዉ ሥወዳቹ የኛዎች በርቱልን ጥሩ ትምህርት ሠጪ ናቹ
@healthyfood7119
@healthyfood7119 3 жыл бұрын
ሰላም ዉዶች ነጻነት የት ህደች?
@emantube19
@emantube19 3 жыл бұрын
Salm barto yagnawoch enodachualn barthu yagnawoch betasaboch bakininat subscirab arghugn
@Geni790
@Geni790 3 жыл бұрын
እኔማ ከስደት ስመለስ እነሱን ማግኘት እፈልጋለሁ ብቻ በያለንበት ሰላም እንሁን 💚💚💚💛💛💛💗💗💗💗
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/gomVZpVtmKmnns0
@genetfikadu5436
@genetfikadu5436 3 жыл бұрын
Wudddd siwodachu hulu negerachu nw mimechegni biriki beluligni
@kidesteile3284
@kidesteile3284 3 жыл бұрын
Michael jackson ♥ selstweshw des beloghal my angel 😇 mj king of pop rip.
@mamothefool
@mamothefool 3 жыл бұрын
የጄቲቪ ውርደት ሲጋለጥ 👉 kzbin.info/www/bejne/il7PpYd9bZyIsNU
@samira7639
@samira7639 3 жыл бұрын
🔥❤🔥🔥💕💕🔥❤❤🔥🔥💕
@sadanuru7191
@sadanuru7191 3 жыл бұрын
እረ ውዶቼ ገጠር በየ ክልሉ ቢኖር ጥሩ ነው
@user-tt4jx9cb5u
@user-tt4jx9cb5u 3 жыл бұрын
እርፍ ማይክሮችፕስ ተከተባቹሕልኝ አዳሜ እየመከንሽ ተቀመጭ
Самое Романтичное Видео ❤️
00:16
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 3,8 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 52 МЛН
የኛ Yegna Yehulachinm Tena | ክፍል 2
11:25
Yegna
Рет қаралды 124 М.
የኛ - የሁላችንም ታሪክ (Yegna) | ክፍል 4
43:51
Kana Television
Рет қаралды 427 М.
Ужасное свидание🤯 #стальноймужик #жиза #еда
0:50
SteelMan XXL | Стальной мужик
Рет қаралды 1,5 МЛН
谁能救救小宇宙?#火影忍者 #佐助 #家庭
0:43
火影忍者一家
Рет қаралды 7 МЛН
1❤️ #shorts
0:24
Saito
Рет қаралды 61 МЛН