የነጭ ሽንኩርት ውህድ

  Рет қаралды 286,469

Zemenawit ዘመናዊት

Zemenawit ዘመናዊት

Күн бұрын

Пікірлер: 184
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
ሰላም የኔ ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ ፣ ይሄ ውህድ ለብዙ ሰዎች ትልቅ ለውጥ እንደሚያመጣ እርግጠኛ ነኝ ፣ አጠቃቀሙን ለማወቅ ቪድዮውን ሙሉውን እንድታዩት እመክራችዋለው ፣ ጎንዩሽ ጉዳት እንዳይመጣ ተጠንቀቁ ነጭ ሽንኩርቱን ስትጠቀሙ ። Hand Blender Heavy Duty www.amazon.com/dp/B075X1KPLZ/ref=cm_sw_r_apan_glt_fabc_3KB88C1FNJMWGD4KHW0C . Facial Steamer www.amazon.com/dp/B0835669M4/ref=cm_sw_r_apan_glt_fabc_FRTFWF7BW9EXE147EVE3 🔹 የድርጅቱ ስም ቁሳቁስ ይባላል። 🔹የሚፈልጉትን እቃ ከAmazon ላይ አግኝተው ሊንኩን (Link) በTelegram ላይ ይላኩ። እቃውን ለማስረከብ የሚፈጀውን ሙሉ ዋጋ በብር ይነግርዎታል። 🔹ቅድመ ክፍያ 40% ከፍለው ከ10-15 ቀናት እናስረክባለን። ቀሪውን 60% ክፍያ እቃውን ሲረከቡ ይፈፅማሉ። 🔹ከTelegram በተጨማሪ በ Qusaqus Mobile App, በWebsite Qusaqus.com ማግኘት ይችላሉ። 🔹አሜሪካን ያሉ ደንበኞቻችን ሀገር ቤት ላሉ ቤተሰቦቻቸው/ወዳጆቻቸው እቃ መላክ ከፈለጉ ሊንኩን በመላክ በQusaqus/ቁሳቁስ በኩል ግዢውን ፈፅመው እቃውን መላክ ይችላሉ። ሙሉ ክፍያውንም በAmerica ባለን አካውንት ማስገባት ይችላሉ። 🔹ከአሜሪካ ውጪ በተለይም በአረብ ሀገራት ያሉ ደንበኞች የሚፈልጉትን እቃ ፎቶውን ወይም ሊንኩን በTelegram በመላክ ሙሉ ክፍያውን በUSD አካውንት ማስገባት ካልቻሉ በብር ወደ ኢትዮጵያ በመማስተላለፍ መፈፀም ይችላሉ። 📌 እኛን ማግኘት የሚፈልጉ ደንበኞች 🔹 የሚፈልጉትን እቃ በTelegram ለማዘዝ (Link ለመላክ t.me/QusaqusGebeya 🔹 የTelegram Channel t.me/joinchat/AAAAAFdSYGPj_KBJP_-vXA የ Instagram channel instagram.com/invites/contact/?i=u4ptxayy1w88& instagram.com/invites/contact/?i=u4ptxayy1w88& Mobile App ከGoogle Play Store ለመጫን play.google.com/store/apps/details?id=com.filenber.qusaqus Website. Qusaqus.com ስልክ +251944032449
@zanabuolana4773
@zanabuolana4773 2 жыл бұрын
Ine kafet iyashasha aschagirogn nabar
@haderaabdella8148
@haderaabdella8148 2 жыл бұрын
የፀጉር ውህዶቾ
@sissasissa
@sissasissa 2 жыл бұрын
شكرا على الفيديو المفيد ضعي لنا ترجمة باللغة العربية لنستفيد من محتواك الرائع
@ቢንትሁሴንወሎየዋ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ 2 жыл бұрын
انتي مين وين؟ياأختي ساحل مكونات تشوفي تأرفي، أشن مكونات يبين فيسورا
@khadijazuber5493
@khadijazuber5493 2 жыл бұрын
اختي انتي من وين شوفي مكونات بتفهمي
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ቃልዬ በጣም ቆንጆ ውህድ ነው ያሳየሽን እንጠቀመዋለን እናመሰግናለን ስላካፈልሽን👍👍👌ሼር❤🙏
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ቤትዋዬ የኔ ቆንጆ
@metibelay5500
@metibelay5500 2 жыл бұрын
Thanks a lot for sharing!! Do u recommend leave in conditioner?
@ziontesfaye2193
@ziontesfaye2193 2 жыл бұрын
Thank you Kalye garlic oil btam konjo nw letsegur gn yene teyake ketsegur lay shetaw aytefam amet honot hula yene ale shetaw bmn yehon milkew?
@Ethiopiaonebeauty
@Ethiopiaonebeauty 2 жыл бұрын
ቃልዬ ዋዉ በጣም። ምርጥ ዉህድ እደተለመደው በጣም ጠቃሚ ቪዲዮ ነዉ እዉነት ነዉ ነጭ ሽንኩርት ለዉስጥ በሽታዎችም ብዙ ጥቅም አለዉ የቅንድብ ፀጉርም ያሳድጋል አሪፍ ስራ 👍👌🙏🥰
@אחכחחכחכ
@אחכחחכחכ 7 ай бұрын
እዴት ነው ምትጠቀሚው
@neyamastyle7605
@neyamastyle7605 2 жыл бұрын
ቡዙ ቪድዮችሽን አይቻለሁ ማሻአላህ ምርጥ ነው እናም በርቺ ፣👍
@sandysalima398
@sandysalima398 2 жыл бұрын
Thank you ! Please translate in English or French 🙏
@tigistbayu2675
@tigistbayu2675 2 жыл бұрын
Kaliye tsegur betam forofor alebgni fileftu degimo nechi ywetabgnal .mnd nw mshalegni ebakshi melshiligni❤️❤️
@mamahira9374
@mamahira9374 2 жыл бұрын
Kalye endet nesh I have a question for u yleje kindbua Ena eyelash almost yelatm Ena mn Baderg yebklelatal pls negerign
@ሀዪቲዩቱቢ
@ሀዪቲዩቱቢ Жыл бұрын
እናመሰግናለን እህቴ ፀጉሬ ተበጣጥሶ አልቆብኛል እስኪ ያቺ ውህድ እጠቀማለው❤❤❤
@fnoteloza2581
@fnoteloza2581 2 жыл бұрын
Tsogre yineqaqelal kewelid buhala lebishawi hulu tsogure metekem yishilalew?
@sandybell7107
@sandybell7107 2 жыл бұрын
Thank you for sharing. BUT! Never put your hair in braids when it's still wet. Also, please trim your hair.
@genetbaltengus5696
@genetbaltengus5696 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን ከተረፈሽ ኡህድ ለፍትሽ ስትጠቀሚ የጨመርሽው ቀስር ምን ማለት ነው ሌላ ስም አለው ካለዉ እባክሽ ከይቅርታ ጋ አመሰግናለሁ
@najatagaro837
@najatagaro837 Жыл бұрын
Masha allha tebark allha Betam konjo wohed new Shekuran
@seadahassen2179
@seadahassen2179 2 жыл бұрын
የአቦካዶ የሙዝ የሽንኩርት ውህድ ተቀብቸ ቢ1ቀን ባቆየው ችግር አለው ወይ እህቴዋ
@ወሎየዋነኝየናቴናፋቂ2
@ወሎየዋነኝየናቴናፋቂ2 2 жыл бұрын
ቃልየ ቆንጆ ተባረኪ እስኪ የማዳት መድሀኒት ካነበብሻቸውና ተጠቅመው የለቀቃቸው ካለ እባክሽ መላ በይኝ
@tadelechyadetewalatamikael4113
@tadelechyadetewalatamikael4113 2 жыл бұрын
Betam ena meaeginalen ehitachin
@ferdoskedir6177
@ferdoskedir6177 2 жыл бұрын
My dear plz i need ur help my hair type its low porosity gera gebtoigeal plus demo my face its sensitive and some open pores lesu recommend mn tadergigealish
@ritatube-5809
@ritatube-5809 2 жыл бұрын
ቃልዬ ከልብ እናመሰግናለን የዛሬው ሁሉን የያዘ ቆንጆ ስራ ነው ያሳየሽን የምታሳይንን ነገር በትግስት ለረጅም ግዜ ከተጠቀምንበት ለውጥ እናገኛለን እኛ ቶሎ ለውጥ ስለምን ፈልግ አይሰራም እያልን ስንተወዉ ነው ለውጡን የማናየው በትግስት ለረጅም ግዜ ለመጠቀም ሞክራለው የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ💯💖💖
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
አዎ የኔ ቆንጆ በተከታታይ ማድረግ ይጠይቃል በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
@kowsarhassan4756
@kowsarhassan4756 2 жыл бұрын
Thanks sister its good hair food, but i want ask you the name of the seed please
@reZHully._.818
@reZHully._.818 2 жыл бұрын
flax seed
@hanateshome6395
@hanateshome6395 2 жыл бұрын
Thank u kalye konjo tsgursh wezenawn betam nw miwedew nech shinkurtun mokralehu.
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ሀንዬ የኔ ቆንጆ
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
ቃልዬ በጣም አምሮብሻል ዩቱብ ምግብ መስራት በጣም ያደክማል በተለይ እንደኔ ከኢትዮጵያ የምንሰራ ከባድ ነው እቺን እቺን እያየን እራሳችንን መጠበቅ አለብን ቃልዬ በጣም ቆንጆ ነው እሞክረዋለሁ እናመሰግናለን በርቺልኝ 👍👍👍❤🙏
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
ልክ ብለሻል የኔ ውድ እሺ በጣም አመሰግናለው
@ZiniTube
@ZiniTube 2 жыл бұрын
ቃልየዋ ይህማ ይሞከራል ♥️♥️♥️♥️ your hair is growing every day 😳❤️🔥
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Thank you ziniyee yene fikir ❤
@TigistTadesse-dp4dk
@TigistTadesse-dp4dk Жыл бұрын
o ልዩ ውህድ ነው ያሳየሽን ቃልዬ እናመሰግናል 🤗❤
@EskediStyle
@EskediStyle 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ቆንጆ 😘😘😘 ጠቃሚ የፀጉር ትሪትመንት ነው ያሳየሽን ፡ ወድጀዋለሁ የተልባና የአቮካዶ ድብልቁን definitely እጠቀመዋለሁ 💜💜👍👍and shared
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Thank you so much yene konjo I really appreciate you ❤
@birtukansirak3090
@birtukansirak3090 2 жыл бұрын
What about the garlic smell ?
@selamteshome2125
@selamteshome2125 2 жыл бұрын
Please please Yene tsegur minem bikebaw ynekakelal betam please mefitehe kaleshi????
@Dagidagi-xt7py
@Dagidagi-xt7py 3 ай бұрын
በሳምንት አንዴ ነው
@halimasharif4569
@halimasharif4569 2 жыл бұрын
I love ethiopian people but I can't understand the langouge could you translate it in Arabic or English please 😍 😍 thank you very mach
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Ok will do thank you 😊
@sitraomer9096
@sitraomer9096 2 жыл бұрын
ጭቃ ቅባት በርጥብ ፀጉር መቀባት ጉዳት አለው እንዴ
@marthasolomon7295
@marthasolomon7295 2 жыл бұрын
What is kesele?
@d.rpiyaarjalaala7084
@d.rpiyaarjalaala7084 2 жыл бұрын
wwaooaa welcome jabaadhauu sanyii wan ofii
@bettygbermedhin4601
@bettygbermedhin4601 2 жыл бұрын
ይሄ እማ ቃልዬ ለኔ ነው እጠቀመዋለሁ በርችልን
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
💝💝💝
@hayuna6424
@hayuna6424 2 жыл бұрын
Castor oil ብጠቀምስ ለነጭ ሽንኩርቱ?
@hiwottadesse2129
@hiwottadesse2129 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን።ሜላት በሰላም ነው የጠፋችው
@elroiytegegn1505
@elroiytegegn1505 2 жыл бұрын
Happy New Year thank you so much I will try and I will share for my friends and family bless you 💚💛❤️🇪🇹
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
@JerryHabeshaTube
@JerryHabeshaTube 2 жыл бұрын
Thank you 4 sharing my dear and like share 😍❤
@fkr834
@fkr834 2 жыл бұрын
Pls ቃልዬ ወይም የቃል ተከታታዮች እኔ skin tag ኣለኝ ለዛውም ፊቴ ቅንድቤ ኣካባቢ እንዴት ላጠፋው እችላለው እርዱኝ እየተባዛ መጣ
@ethioalmechannel1527
@ethioalmechannel1527 2 жыл бұрын
ሰላም ቆንጆ ስራ ነው ኤህት👌👌
@tiegestiteame6610
@tiegestiteame6610 2 жыл бұрын
Thanks for sharing your special advice
@wobalemgebrekidan2993
@wobalemgebrekidan2993 2 жыл бұрын
እረ ቃልየ የኃላየ ፀጎረ ከፊተኛወ በጣም አጭረ ነወ ቆረጨወ ሁሉ ነበረ ምን ባደረገወ ነወ አኮለ የሚሆነወ
@truyaitesfu9043
@truyaitesfu9043 2 жыл бұрын
ቃልየ አናመሰግናለን ግን የነጭ ሽንኩርቱን ቅባት ተቀብተን ብንተወው ችግር አለው ንገሪኝ
@bisratkidane1529
@bisratkidane1529 2 жыл бұрын
አይሸትም ብለሽ ነዉ እህቴ ?
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 2 жыл бұрын
ቃልዬ አሪፍ ውህዶች እና ጥሩ ዘዴ ነው ያሳየሽን እኔም እሞክረዋለው🥰🥰
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Eshi yene konjo thank you so much ♥
@MekdiTube
@MekdiTube 2 жыл бұрын
ቃልዬ በጣም እናመሠግናለን እኔንም ጨምሮ የብዙ ሴት ችግር ነው እጠቀመዋለው 🙏🥰
@nardosgirmay8460
@nardosgirmay8460 2 жыл бұрын
Kaliye betam amesegnalew tebareki
@rehimatube2398
@rehimatube2398 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@hanasamuel4083
@hanasamuel4083 2 жыл бұрын
ሠላም እንዴት ነሽ የቅባቱን ዋጋ ብትነግሪን
@Ethiopiaonebeauty
@Ethiopiaonebeauty 2 жыл бұрын
ቀሲር online መግዛት ይቻላል ቃልዬ ከላስቸገርኩ ብትነግሪኝ 🙏🥰
@kidistzelalem3843
@kidistzelalem3843 2 жыл бұрын
Selam ehte ebakesh erijgn kalme tsaguren abelshebagn wistune min temakrgnalshe?
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
እንቁላል የወይራ ዘይት እርጎ ተጠቀሚ እና ሙዝ ጥሩ ነው ይቀይረዋል እሺ
@سعيدعلي-ر3م
@سعيدعلي-ر3م 2 жыл бұрын
እህት ነጭ ሽኩረቱን አንፈጨውም አደል ከዘይቱ ጋ ብቻ ነው በውሀ የምናፈላው እስኪ መልሽልኝ
@ቢቺኢትዮጵያ
@ቢቺኢትዮጵያ 2 жыл бұрын
ቃልዬ በጣም እኮ ጎበዝ ነሽ ልክሽ ነሽ ላሽ ወቶብኝ ልጅ ሆኞ ወዲያው ነው ነጭ ሽንኩርት ስቀባው ፀጉሬን በአጭር ጊዜ መልሶታል
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Awo it is very effective 👌 👏 💝
@werkhabelete3269
@werkhabelete3269 2 жыл бұрын
ዉዴዋ እደት ነጭ ሽኩርቱን እደት አርገሽ ተጠቀምሽዉ እኔ የግባሬ ፀጉር ተቆራርጦብኛል ከግባሬ አርጌ ወዳዉ ነዉ የምታጠበዉ ወይስ ?
@እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ
@እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ 2 жыл бұрын
ቃልዬ ተልባ ቆጆ ነው 🙌አንድ ጥያቄ የወይራ ዘይት ሽበት ያወጣል እዴ
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
No my dear ayametam 💝💝💝
@hannapetros4307
@hannapetros4307 2 жыл бұрын
Thank u kaleya I will try it 🙏
@selamnguse5349
@selamnguse5349 2 жыл бұрын
Yet ygegnal estimu ? Litnegrign tichyalesh?
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Please find it at the first comment my dear
@selamnguse5349
@selamnguse5349 2 жыл бұрын
No ligezaw sle feleku new?
@selamnguse5349
@selamnguse5349 2 жыл бұрын
Stimu ligezaw sle feleku new?
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
@@selamnguse5349 እሺ የኔ ቆንጆ Facial Steamer EZBASICS Ionic Face Steamer for Home Facial, Warm Mist Humidifier Atomizer for Face Sauna Spa Sinuses Moisturizing, Unclogs Pores, Bonus Stainless Steel Skin Kit(Pink) www.amazon.com/dp/B0835669M4/ref=cm_sw_r_apan_glt_fabc_YJASYAB73ZHHCQHN4BRX
@selamnguse5349
@selamnguse5349 2 жыл бұрын
@@zemenawit Thanks 🙏😘
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 2 жыл бұрын
እንክዋን በደህና መጣሽ ቃልዬ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💖💖💖💖💖💖💖💖💖
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Thank you yene fikir
@DourahamaneKimbaZada
@DourahamaneKimbaZada 2 жыл бұрын
You are not speak french ?
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
No I speak Ethiopian language 🙂
@fikertehabtamu2843
@fikertehabtamu2843 2 жыл бұрын
እበክሽ አሁን ነጭ ሸንኩርቱን ከወይራ ዘይት ጋር ቀስ ባለ አሳት አንተከተኩት ብጠቀመው ችግር አለው?
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
Watching ቃልዬ
@nejatoumer2044
@nejatoumer2044 2 жыл бұрын
የወይራ ዘይት ስንጠቀም ጨው የሌለውን ፈልጋችሁ ተጠቀሙ
@agegnehushmola5626
@agegnehushmola5626 2 жыл бұрын
ምሀሉ እና ዳርሩ በጣምደረቅነው እዳልመለጥ ድረሺልይ
@fatmuamohamed8689
@fatmuamohamed8689 2 жыл бұрын
Ahleen marre batem aref zade now thank you so much 👌💯👍👍
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Eshi yene konjo thank you 😊 🙏
@netsanet580
@netsanet580 2 жыл бұрын
ነጭ ሹንኩርቱ አዘገጃጀት ወድጀዋለሁ ነገር ግን ተቀብተን መቆየት ይቻላል ወይ? አይሸትም ለማለት ነዉ
@عآشقترآبگيےآوطن
@عآشقترآبگيےآوطن 2 жыл бұрын
ممكن عرف الوصفه بل عربي اني من العراق شعري ساقط وخفيف
@ruthmarkos8013
@ruthmarkos8013 2 жыл бұрын
ነጭ ሽንኩርቱ ቢፈጭ ምን ችግር አለሁ
@hanahaile596
@hanahaile596 2 жыл бұрын
ልዩ ውህድ ነው ያሳየሽን ቃልዬ እናመሰግናል 🤗❤
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
እሺ የኔ ቆንጆ
@martabaye2408
@martabaye2408 2 жыл бұрын
Kaleye enkun adereseshi serashin hulem adenkewalew wedshalw
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Love you too my dear 💖 💕
@FatimaFatima-iz9rv
@FatimaFatima-iz9rv 2 жыл бұрын
Qasere Mendeno?
@FatimaFatima-iz9rv
@FatimaFatima-iz9rv 2 жыл бұрын
Sorte qaster Mendeno?
@lovelovertube507
@lovelovertube507 2 жыл бұрын
arif wehed new anameseginalen👍👌
@getetadese2674
@getetadese2674 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ውድ ያአገሬ ልጆች ቃልዬ እናመሰግናለን 🙏
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Thank you yene konjo ❤ 😘
@yanitgirma
@yanitgirma 2 жыл бұрын
የኔ ውድ እስኪ ይህን እሞክረዋለሁ ፀጉሬ በተፈጥሮው በጣም ቆንጆ ነበር ከወለድኩ በኋላ ግን ላስተካክለው አልቻልኩም ልላጨው ሁላ እያሰብኩ ነበር
@aminakarim2254
@aminakarim2254 2 жыл бұрын
يااختي الكريمة ترجمي ماذا قالت هذه الفتاة الجميلة لم أفهم لو سمحتي
@fthikidane251
@fthikidane251 2 жыл бұрын
Men aynti shampoos now konjo lechoger
@FreTDFTueb
@FreTDFTueb 2 жыл бұрын
ተልባ ማለት ግን ምን ማለት ነው 🤔🤔💔 እባካቹ ኣስረድኝ ወይም ሌላ ስም ካለ ንገሩኝ 😔🙏🙏
@منلاحبش
@منلاحبش 2 жыл бұрын
በትግርኛ እንጣጥዕ ይባላል
@tetena1352
@tetena1352 2 жыл бұрын
ጎግል ፃፊ ይወጣልሻል
@romanwondimu414
@romanwondimu414 2 жыл бұрын
ጥሩ ጠቃሚ ነገሮችን ታቀርቢያለሽ ጥሩ ነው ግን ያንቺ ፀጉር ጤነኛ ነው በጣም የትጐዳ ፀር ላይ ብናየው more ለውጡን እናያለንን
@halimatube99
@halimatube99 2 жыл бұрын
ዘመናወይት ቆንጆ እህት ቅን አሳቤየ አላህ ይጨምረልሺ የኔ ውድ አደሰ ቸማሪነኝ በቅንነት ተባበሪኝ ተባብርን እንደግ
@feyineafeta6395
@feyineafeta6395 2 жыл бұрын
ቃልዬ እንደት ነሽ እኔ ብዙ ግዜ አፈ አከባቢ ፊቴን ስታጠብ ነጫጭባ ይሆንብኛል ምን ልጠቀም ?
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
ሳሙና ነው የምትጠቀሚው መሰለኝ እና ክሊንዘር ተጠቀሚ እሺ
@mesiyehosanawa1734
@mesiyehosanawa1734 2 жыл бұрын
የኔ እህት አሪፍ ነው እስትይ ለፊት የሚሆን ውህድ ካለሽ ፊቴ ቡግር ይወጣና እዛው ይጠቁራል ተበላሽ ኦልቨራ ብቀባ ይለቃል መላ በይኝ
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
አዎ እሬት ተጠቀሚ እንዲሁም እርድ እና እርጎ ተጠቀሚ እሺ
@kalkdan5721
@kalkdan5721 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ጠቃሚ ነው
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Thank you my dear ❤
@muludolebo244
@muludolebo244 2 жыл бұрын
በጠም ቆንጆ ወህድ ነወ የኔ ቆንጆ መተኮሰ ኢያ በዘሺ ነወ
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 2 жыл бұрын
Thank you konjo.
@אחכחחכחכ
@אחכחחכחכ 7 ай бұрын
ተቀብተለን አለመጣጠብ ይቻላል ማሬ
@hannagirma7003
@hannagirma7003 Жыл бұрын
Ashetim gin dear
@الحمدلله-ل1ر5ي
@الحمدلله-ل1ر5ي 2 жыл бұрын
واضح ان انا الوحيدة العربية هنا 😊😊
@salhaalmatrushi7194
@salhaalmatrushi7194 2 жыл бұрын
وانا ويااج ترجمي لي
@الحمدلله-ل1ر5ي
@الحمدلله-ل1ر5ي 2 жыл бұрын
@@salhaalmatrushi7194 لم افهم انا 🤣🤣🤣
@salhaalmatrushi7194
@salhaalmatrushi7194 2 жыл бұрын
@@الحمدلله-ل1ر5ي واضح ان وصففه ممتازه بس ناقصها مترجمم😆🤣
@nardosgirmay8460
@nardosgirmay8460 2 жыл бұрын
Selam kaliye betam enamesagnalen
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እሺ የኔ ቆንጆ
@kiyatelila1570
@kiyatelila1570 2 жыл бұрын
Thanks wude
@saraibrahim8516
@saraibrahim8516 2 жыл бұрын
Yene web mertua.
@zanabuolana4773
@zanabuolana4773 2 жыл бұрын
Yane liyyuu amasaginalaw kalibe batam yamifaligaw nagar agagnahut bagatami kibarilign
@brukeyelma7274
@brukeyelma7274 2 жыл бұрын
Welcome kali konjo missed your 🌹🌹
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Thank you my dear ❤ 😘
@tjj269
@tjj269 2 жыл бұрын
thank you so much
@tetena1352
@tetena1352 2 жыл бұрын
ቀሲር ምድነው
@nardosendriyasc8362
@nardosendriyasc8362 2 жыл бұрын
እረ ፐርም አበላሸው ፀጉሬን ምን ላርገው
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ወ5ኰ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ወ5ኰ 2 жыл бұрын
ፍትህ ለሳኡዲ እስረኞች
@sswe6073
@sswe6073 2 жыл бұрын
ቃልዬ እስኪ እናመሰግናለን በርች እስኪ ከቻልሽ የመፍጫሽን ሊንክ ብታስቀምጭልኝ
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Mueller Austria Ultra-Stick 500 Watt 9-Speed Immersion Multi-Purpose Hand Blender Heavy Duty Copper Motor Brushed 304 Stainless Steel With Whisk, Milk Frother Attachments www.amazon.com/dp/B075X1KPLZ/ref=cm_sw_r_apan_glt_fabc_GF2J8X7B27R573Z52ZY4
@selamyedu2656
@selamyedu2656 2 жыл бұрын
Qale weddeedd ❤💯 yemokeral
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Eshi yene konjo ❤
@amalabdullahi8566
@amalabdullahi8566 2 жыл бұрын
Thank you.
@mennaa.mosaed7464
@mennaa.mosaed7464 2 жыл бұрын
نريد ترجمة باللغة العربية ❤️
@khadijazuber5493
@khadijazuber5493 2 жыл бұрын
حبيبتي هي متفم العربي
@امحمدامحمد-ع3ز
@امحمدامحمد-ع3ز 2 жыл бұрын
ممكن مترجمة عربية
@mounasam8920
@mounasam8920 2 жыл бұрын
እኛም ተባረኪ እንላለን
@deborahethio9999
@deborahethio9999 2 жыл бұрын
ቃልዬ ዉህዱን ስትሰሪዉ በጣም ያምራል👌ይህ በደንብ ይሞከራል👏እናመሰግናለን ቃልዬ💚💛❤
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Thank you so much yene konjo 💝💝💝
@Dasash-rl2zy
@Dasash-rl2zy Жыл бұрын
ላሽ ተጫወተብኝ እማ እስኪ እሞክረው አለሁ❤❤❤
@ሱምያሱምያ-ፐ9ፀ
@ሱምያሱምያ-ፐ9ፀ 2 жыл бұрын
አድእምጠይቅሸአለኝ. እዳታልፊኝ. በናትሸ ጪሰእምታወጪበት. እቃውሰጥ. ምንእየጨመርሸበትነው. እኔ አለኝ. ግንአጠቃቀሙንአላውቅም. ምንተደርጎነው. እምንጠቀመው
@hopfullmama2994
@hopfullmama2994 2 жыл бұрын
ኢሰንሻል ኦይል አርጊበት ጥሩ ጠረን ይኖረዋል
@compunour1250
@compunour1250 2 жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Thank you my dear ❤ 😘
@عآشقترآبگيےآوطن
@عآشقترآبگيےآوطن 2 жыл бұрын
الله خليكم اريد عرف الوصفه
@hiboahmed3826
@hiboahmed3826 2 жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው ፀጉሬ በጣም ይበጣጠሳል ይሄንን ዉህድ እሞክረዋለው
Trapped by the Machine, Saved by Kind Strangers! #shorts
00:21
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 40 МЛН
Hoodie gets wicked makeover! 😲
00:47
Justin Flom
Рет қаралды 128 МЛН
小路飞还不知道他把路飞给擦没有了 #路飞#海贼王
00:32
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 82 МЛН
Мама у нас строгая
00:20
VAVAN
Рет қаралды 8 МЛН
Trapped by the Machine, Saved by Kind Strangers! #shorts
00:21
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 40 МЛН