KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የዓለም የብስራት ቃል- ይደረግልኝ
1:32:10
የትውልድ ሕመማችን (transgenerational trauma) መጨረሻ የት ነው? ከዶ/ር ዓለማየሁ ዋሴ ጋር የተደረገ ቆይታ
1:16:00
«Жат бауыр» телехикаясы І 30 - бөлім | Соңғы бөлім
52:59
ДОСЫМЖАН ЕКЕУМІЗГЕ 6 ОЙЫНШЫ ЖАБЫЛДЫ!
18:28
The Lost World: Living Room Edition
0:46
Профессиональный бокс. Мейирим Нурсултанов (Казахстан) - Кадзуто Такесако (Япония)
44:53
እንኳን ደህና መጣችሁ
Рет қаралды 15,451
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 39 М.
Meskerem media መስከረም ሚዲያ
Күн бұрын
Пікірлер: 155
@yitbarekdemlew6567
2 ай бұрын
መስከረም ጌታቸው ከልጅነት እስከ ዕውቀት በውጤታማ ተግባር ውስጥ ሕይወትሽ የተቃኘ በመሆኑ ወደፊትም ውጤታማ ሥራ እንምትሠሪ እተማመናለሁ በርችልኝ፡፡
@getachewteshome8693
4 ай бұрын
ጨዋ ዝም እያለ ባለጌ የሚያወራበት ዘመን እንዲያበቃ ከቁምነገረኞች ብዙ ይጠበቃል በርቺ
@AskalAyele-bl3gf
4 ай бұрын
መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሽ እህቴ!!!!
@terefemilka6598
4 ай бұрын
መስኪ!!! የኔ ጀግና! የጋዜጠኝነት መለኪያው ከሆኑ ጥቂት ኢትዮጵያውያን መሃል አንዷ ነሽ!!! እንኳን አገኘሁሽ እንኳንም በራስሽ ሚዲያ መጣሽልን እስቲ ዓለሙ ካስለመደን የማይረባ ቧልት እና ከንቱነት ገላግይን በርቺ በርቺልን!!!
@all-one1219
4 ай бұрын
እህታችን መስከረም እንኳን ደህና መጣሽ። ጥሩ ስራዎችን እንደምትሰሪ ምንም አያጠራጥርም....እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን መልካም የሥራ ግዜ
@ደረስጌማርያምቲዩብ
4 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ መስኪ የተሻሉ ሐሳቦች ለትውልድ የሚጠቅሙ ትምህርቶችና የጎበጡ ሐሳቦች የሚቃኑበት የጠመሙ ልቦች የሚስተካከሉበት በዘረኝነት የሰከሩ ሰወች የሚያስተውሉበት ሀሳብ ያጠራችው ሰወች ሀሳባቸው የሚረዝሙበት ወደ ሕይወት የሚመለሱበት በነገር የባዘኑ ልቦች የሚያስተውሉበት ባጠቃላይ የሰው ልጂ ሕይወት በጎ መንገድ የሚያይበት የተዘጉ ልቦች የሚከፈቱበት ሐሳቦች እንደምታቀርቢ ተስፋ አለኝ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን ስራሽን ይባርክ በርችልኝ እህቴ ።
@baharutilaye9986
2 ай бұрын
በርችልን መስኪ ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን ርቱዕ ዘመናዊነትን በርቱዕ መንፈሳዊነት የሚቃኙ ብዙ መስከረሞች ያስፈልጋሉ
@ephremhabtegebriel2229
4 ай бұрын
May God bless your new journey, my dear Meski. 🙏🙏🙏
@ashuman517
4 ай бұрын
መልካም የስራ ዘመን እየተመኘን የስልጠናውም ጊዜ ይነገረን
@KelemewerkAbebe
4 ай бұрын
እህታችን በርቺ
@alemayehumulugeta1235
4 ай бұрын
እንኳን ደህና ቆየሽ። ጥሩ ስራዎችን እንደምትሰሪ ተስፋ አለኝ። በርቺ።
@ኪሩብመልዓክ
4 ай бұрын
ወድ እህታችን በርቺልን ሁሌምየምታነሺያቸዉን ሀሳቦች ለሀገር ለትዉልድ የሚጠቅም እና ካለንበት የተሳሳተ አስተሳሰብ እና ተግባር አዉጥቶ እንደ ጥንቱ ንጹሕ ኢትዬጲያዊ ትዉልድ ለመፍጠር ሚዲያ ትልቅ አቅም አለዉና ይህን እንደምታደርጊ ተሰፋ አደርጋለሁ
@selamawitalemu7731
4 ай бұрын
መስኪየ አንክዋን ደህና መጣሽ... በጣም ጥሩ ሥራ እንደሚሆን አልጠራጠርም... በርቺ...
@ኤልሳቤጥወለተኪዳን-ኀ2ዠ
4 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሺልን የእኔ እናት 💚
@yared1100
4 ай бұрын
ውድ እህታችን በርችልን በማንኛውም በምታደርጊው ስራሽ ሁሉ ከጎንሽ ነን።
@nathansime1850
4 ай бұрын
ጎበዝ ነሽ፡ በርቺልን።
@tuto-0981
4 ай бұрын
መልካም ነው መስኪ ብዙ ካንች እንጠብቃለን በርች
@enanaye9
4 ай бұрын
Congratulations 🎊 👏 👏 👏 👏 Bravo!!
@Temiro.Mastemar
4 ай бұрын
መስኪዬ ውዷ እህታችን በርችልን በጣም ጥሩ ስራ እንደምትሰሪ አልጠራጠርም እመርሀን ትደግፍሽ ❤
@zintonkbur
4 ай бұрын
በርቺልን ጥሩ ይዘት ያላቸውን ሥራዎች ከአንቺ እንጠብቃለን! በተለይ እኔ በጣም
@mekoyaabebe5552
3 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ መስኪ በርቺ
@MoriGmich
4 ай бұрын
መስከረም ሰላምሽ ይብዛ በጣም ነው የማከብርሽ ጥሩ ጥሩ ለትውልድ የሚተርፍ ስራዎችን ይዘሽ እንደምትመጪ ተስፋ አደርጋለሁ።
@ethiointer12
4 ай бұрын
መስኪ እንኳን ደህና መጣሽ!መልካም ዐዲስ ዓመት ይሁንልሽ!
@ጌታሆይክርስቲያንአድርገኝ
4 ай бұрын
የማኅበረ ቅዱሳን ፍሬ መስኪዬ ❤❤❤❤ እንኳንም ሰላም መጣሽልን እሺ
@dessalegnassen4501
4 ай бұрын
Welcome Meski.we Ethiopians proud of You,Meskerem Getachew
@emumiracle
4 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ መስኪዬ
@estibeltamiru2176
3 ай бұрын
በርቺ፣ ጥሩ ጅማሮ ነው፡፡
@seyifuKinfu
4 ай бұрын
በርቺልን እህታችን
@sentayehudemmise1451
4 ай бұрын
Well come, Meski
@lawayesh8994
4 ай бұрын
እንኳን ደሕና ቆየሽን እሕታችን❤
@HUBtube1221
4 ай бұрын
Tebareki
@אבאחבתה
4 ай бұрын
መስኪ በርቺ እግዚአብሔር ስራሽን ይባርክልሽ አንቺንም በቸርነቱ ይጠብቅሽ አሜን
@solianasoliana4052
4 ай бұрын
በርቺ መስኪ ያለሽን አቅም ሰርተሽ አሳይተሽ አስመስክረሻል😍😍
@samiabera9766
4 ай бұрын
እንኳን መጣሽልን እንኳን ቆየሽን መስኪ❤❤❤
@hailuamsalework8997
4 ай бұрын
Welcome Meski!
@gashawdesalegn9071
4 ай бұрын
welcome Meski!!! subscribed!!!
@Ze-Haddis
4 ай бұрын
meskiye enkwan dehna metash🙏
@finotBerhantube2242
4 ай бұрын
Meski welcome Gena bezu entebekalen
@Here_and_There_TV
3 ай бұрын
በመስከረም መስከረም አንደበተ ጣፋጭ እህታችን በደስታ ተወዳጅተን መጥተናል።
@Joshua-f7e
4 ай бұрын
Welcome Meski
@tadelegebeyehu2339
4 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ መስኪ !!
@girmachewnigussie9832
4 ай бұрын
እኅታችን መስኪ እግዚአብሔር ሥራሽን ይባርክልሽ በርች! ጥሩ አማራጭ ሚዲያ እንደሚሆን እናምናለን!
@bizutibeb
4 ай бұрын
"የዘመን ድልድይ" ዕፁብ የሆነ መሪ ቃል "ሎጎ" ነው። 🙏🙏🙏
@nebiyoutafesse4331
2 ай бұрын
Great. Keep it up
@EnegdaDagnaw
3 ай бұрын
መስከረም በመስከረም ሲጀመር በርችልኝ❤❤
@tamiratsolomon5491
4 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣሽ እህታችን
@BirukSisay-ir8ec
4 ай бұрын
ስለ አቤ ጉበኛ ስለሠራሺው ዘጋቢ ፊልም ብቻ የተሻለ ነገር ሁሉ ይገባሻል። የሐቅ ሴት! ተባረኪ
@Betsehaenyew
4 ай бұрын
Meski wellcome ❤❤❤
@melikte_yohannes
4 ай бұрын
በርቺልን መስኪ
@frezermekonnen2172
4 ай бұрын
Anchi mirt set endet endemwedsh bikat ke mirt sibena gar waw ❤❤
@Selameta912
4 ай бұрын
መስኪ በርቺ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን መልካም የሥራ ግዜ!!!
@makibamedia4259
4 ай бұрын
YOU WELCOME!
@tsegayekeskis7657
4 ай бұрын
እግዚአብሔር በጎውን ሁሉ ያከናውንልሽ መስኪ።
@endriassintayehu784
4 ай бұрын
በመስከረም የመስከረም ዝግጅት። የተቃና ነው ደስ ይላል
@zinashmengiste9587
3 ай бұрын
መስኪየ መልካም የስራ ዘመን❤🎉🙏
@lemlemabrham22
4 ай бұрын
በርቺ፣ከአንቺ፣ብዙ፣እንጠብቃለን ብዙ፣ችግር፣አለ፣የምንነጋገርበት፣የተበላሸውን፣የምናስተካክልበት፣
@MrMuler23
4 ай бұрын
መስከረም እንኳን በደህና መጣሽ!! በርቺ!!
@nigusuwordofa3523
4 ай бұрын
Like you started with Abi Gubegna , please do more with great people of our country
@tirekabicha
4 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ መስኪ እንወድሻለን
@Mitikubekele1216
4 ай бұрын
እንኳን ደህና ቆየሽን መጣሽልን በርቺ እግዚአብሔር ያበርታሽ
@Getelectronics-eu5fw
4 ай бұрын
በርች አምበሳችን
@hitechinstituteoftechnology
4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ
@SelamawitSelam-q1y
3 ай бұрын
Lememar Efeligalehu meski mesfertu mindinew
@solomonasratie8575
4 ай бұрын
መስኪየ እንኳን ደህና መጣሽ እህታለም። ቀላል subscribe እናደርጋለን ❤❤❤❤❤❤
@MarothiJunior
4 ай бұрын
inkon dena metashi ihitachin❤❤❤❤❤❤❤
@derejegebremichael1802
4 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ መስኪ ። በማህበራዊ ሚዲያው ላይ የበዛውን ክፋት ማርከሻ ይሆን ዘንድ መስከረም ሚዲያን ይዘሽ ሥለመጣሸ እናመሠግናለን !!! ተጨማሪ ጉልበት !!
@meseretshiferaw1375
3 ай бұрын
በርቺ የእኛ ጎበዝ እህት
@AsherTefera
2 ай бұрын
በርቺ ጋዜጠኛችን
@yenealemterefe8627
3 ай бұрын
🙏🙏Well Come meski, but Dont forget mahebere kidusan and participations to our church.by your Meklit.🙏🙏
@desalezinabu2204
4 ай бұрын
እግዚአብሔር ለአንቺ የሚጠቅመውን ሁሉ ያሳካልሽ እህቴ✝️
@getachewtilahun9380
4 ай бұрын
በርች መስኪ። ካንች ብዙ እንጠብቃለን
@Hiwot-v4f
4 ай бұрын
እንኳን ደህና ቆየሽን መስኪ
@Yohana02390
4 ай бұрын
Welcome!
@eyobeassefa2444
4 ай бұрын
ጎበዟ መስኪ በርቺ
@SemgnewS
4 ай бұрын
በርቺ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን የእኔ እህት❤
@hailemariammuluye5545
4 ай бұрын
መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሽ እህቴ
@desalegnamsalugelayie6105
4 ай бұрын
berchi ehitachin melekamun hulu emegnleshalehu
@MasreshaAyenew
4 ай бұрын
እንኳን ደህና ቆየሽ
@henokeshetu6442
4 ай бұрын
I am a big fan of you meski you are so talented
@rahelmelake-fb6ny
4 ай бұрын
መስኪዬ በርቺ ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን
@birhanuasmamaw7003
4 ай бұрын
Enkuan dena metash Berchiln ehetachin enakebrshalen !!! 🙏🙏🙏
@Tekleabzetewahdo3965
4 ай бұрын
መልካም የስራ ዘመን
@girmawasferaw7688
4 ай бұрын
እንኳን በሰላም ቆየሽን
@firansh1115
4 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ
@ebiworkeye2038
4 ай бұрын
መስኪ የጀመርሽው ትልቅ ፕሮጀክት ነው እና ቀጥይበት። በታሪክ እና ማህበራዊ ጉዳዮች ላይ ትኩረት ብታደርጊ ደስ ይለናል። በአዲስ አመት በመስከረም አዲስ ነገር ከመስከረም።
@eskedarmistru3141
4 ай бұрын
ጀግና ሴት ነሽ
@marshetbiru7364
4 ай бұрын
በርች መስኪ እግዚአብሔር ከአንች ጋር ይሁን::
@asmamawyinges3725
4 ай бұрын
በርችልን!...አንቺ ሳትይ በፊት ነው ከአንድ አንድ ነው ስብርክርክ and like ያደረኩልሽ!.😂
@yenew2289
4 ай бұрын
🎉❤🎉
@SebleDamtew-p7w
4 ай бұрын
እንኳን ደህና ቆይሽን መስኪ😊
@masreshabayeh905
4 ай бұрын
በርችልን❤️
@EphremNegash
4 ай бұрын
ብዙ እንዳንቺ ያሉ ይብዙልን።
@lisanabiy9610
4 ай бұрын
በርቺልን ውድ እህታችን መስኪ የተዋህዶ ልጅ
@gakitdebubu7655
4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ETHIODIASPORA88
4 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ መስኪ❤😊
@henokeshetu6442
4 ай бұрын
jegna meski
@birhanuabawa9293
4 ай бұрын
መልካም እድል መስኪ
@de.aviator
4 ай бұрын
❤❤❤
@ashebirtilahun
4 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ላይክ ሼር ሰብስክራይብ አድርገናል። እዘዢ ን ታዛዥ ነን
@SolomonGebru-tz1hk
4 ай бұрын
እናንን አይነት ባለሙያ አየሩን ብትሞሉልን ደግ ነዉ ዲጂታል ሚዲያዉ በአልባሌ ተሞልቷልና እንኳን ደህና መጣሽ ቸር ይግጠምሽ
@tewahedodocumentary
4 ай бұрын
በርቺልን❤❤❤❤
1:32:10
የዓለም የብስራት ቃል- ይደረግልኝ
Meskerem media መስከረም ሚዲያ
Рет қаралды 36 М.
1:16:00
የትውልድ ሕመማችን (transgenerational trauma) መጨረሻ የት ነው? ከዶ/ር ዓለማየሁ ዋሴ ጋር የተደረገ ቆይታ
Meskerem media መስከረም ሚዲያ
Рет қаралды 100 М.
52:59
«Жат бауыр» телехикаясы І 30 - бөлім | Соңғы бөлім
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 340 М.
18:28
ДОСЫМЖАН ЕКЕУМІЗГЕ 6 ОЙЫНШЫ ЖАБЫЛДЫ!
EROOKA
Рет қаралды 111 М.
0:46
The Lost World: Living Room Edition
Daniel LaBelle
Рет қаралды 27 МЛН
44:53
Профессиональный бокс. Мейирим Нурсултанов (Казахстан) - Кадзуто Такесако (Япония)
QAZSPORT TV / ҚАЗСПОРТ TV
Рет қаралды 103 М.
54:54
“ዛሬን ሳይ የሊቃውንቱ ኀዘን ይሆን እላለሁ!”
Meskerem media መስከረም ሚዲያ
Рет қаралды 61 М.
33:52
ምስኪኑ ጫማ ጠራጊ የ110,000 ብር ወርቅ ሰጠ!! #comedianeshetu #Ethiopia #RuralLife #Entrepreneurship
Donkey Tube
Рет қаралды 3,3 МЛН
3:30
November 8, 2024
አባግዕ
Рет қаралды 1,9 М.
2:00:19
“ለመሞት 15 ቀናት ብቻ ቀርተውሻል”! የጠንካራዋ እናት የህይወት ጉዞ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 719 М.
32:53
መስከረም አበራ አማራን ማሳደድ በቃ ሊባል ይገባል / ከወጣቶች ጋር ያደረገችው ቆይታ / meskrem abera amahara behir dar ክፍል 1
NIGAT MEDIA-ንጋት ሚዲያ
Рет қаралды 35 М.
52:12
ከ 8 ዓመት ልጄ ጋር መታረቅ እፈልጋለሁ!! #Qatar #Beirut #ethiopia #comedianeshetu
Donkey Tube
Рет қаралды 393 М.
1:00:41
መስከረም አበራ ለመሰንቆ አዲስ ነገር ይዛ መጣች Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 231 М.
27:09
“ከሆስፒታል አልጋ ተነስተው የተገደሉ አሉ”የዛሬ 50 ዓመት ኅዳር 14 ቀን 1967 ዓ.ም ዕለተ ቅዳሜ ሲዘከር።
Meskerem media መስከረም ሚዲያ
Рет қаралды 11 М.
1:02:15
"ብዙ ልጆች ወላጆቻቸው ካንሰር እንዳለባቸው እንዲያውቁ አይፈልጉም" ቆይታ ከፕ/ር እንግዳ አበበ የኩላሊት ንቅለ ተከላ ሰብ ስፔሻሊስት እና ተመራማሪ ጋር
Meskerem media መስከረም ሚዲያ
Рет қаралды 6 М.
29:32
አርቲስት ተስፉ የቃጥላ ማርያምን ጉዳይ ተናገረ....ይድረስ ለሰመረ ባርያው
ዮፍታ ሚዲያ-Yofta media መምህር ግሩም ከበደ
Рет қаралды 44 М.
52:59
«Жат бауыр» телехикаясы І 30 - бөлім | Соңғы бөлім
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 340 М.