1ኛ ልዩ ገጠመኝ ለመምህር ዘበነ ለማ የተሰጠ መልስና ጥያቄ አዘል መልእክቶች ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )

  Рет қаралды 53,130

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

3 жыл бұрын

Пікірлер: 978
@ymaryamlij4561
@ymaryamlij4561 3 жыл бұрын
እኔ ክርስትናን ያወኩት በመምህር ግርማ ወንድሙና በመምህር ተስፋዬ ነው እናንተን ያወኩበት ቀን ሁሌም አመሰግነዋለው ክብር የሚገባው ክብር እንስጥ
@liyamotton2066
@liyamotton2066 3 жыл бұрын
Ymaryam Lij እኔ ስለ ስግድትና ፀሎት ያውኩት ስለ መናፍስት ተርድቼ ወደ እግዚአብሔር ክትበርኩ 6 ወር ሆኖኛል እድሜ እና ጤና ለመምህ ግርማ ለመሞህር ተስዬ እና በማለዳ ንቁ የሚል በቴሌግራም ላይ የሚለቃቸው ትምህርት ናቸው እኔን የለወጡኝ ልጄን እንዴት እንድምመታት እየባጨርኩ እማደማት አሁን ግንፀሎት ስጀሞር ተውኩኝ ለካስ ዛር አይነጥላ ነው እንደዚ ሚያደርገኝ
@ymaryamlij4561
@ymaryamlij4561 3 жыл бұрын
አገልጋይ ሆነው ይህን የመሰለ ትምህርት ለምን እንደ ሚነቅፉት ግርም ነው የሚለኝ እነሱ ምመኑን እንዲደነዝዝ ነው እዴ ሚፈልጉት
@user-ey7vl1rv1o
@user-ey7vl1rv1o 3 жыл бұрын
Enem ehte
@user-qk3yc3di9j
@user-qk3yc3di9j 3 жыл бұрын
@@liyamotton2066 ቴሌግራም ካላቸው ሊኩን ወይም ቁጥሩን ንገሪኝ እህቴ እባክሽ በጣም በርኩስ መንፈስ እየተሰቃዪው ነው
@alesbd6657
@alesbd6657 3 жыл бұрын
ስለቤተስቡቹ በጣም ተናገሮለ ከምን ወስጥ እንደአድግ ግን መምህር ተስፋዬ እኔ በእውነት ነው እምላክ አሜሪካን የሄዱ ቄስ እና መምህር አይመቹኛም ምክንያቱም ፍለስፋን ነው ያለችው እና እውነት ደሞ ቄስ አለውድም እሱን ምክንይቴን በነገርክ ደስ ይለኛል እና በድንግል ማሪያም ስም ስልክህን በዋቅው ደስ ያለኝል እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጥ ለሁላችንም
@afomiyatube3638
@afomiyatube3638 3 жыл бұрын
👇 መምህር ግርማ ከሬድዮ አቢስኒያ ና መምህር ተስፋየ ካስተማሩን እንዲሁም ከተለያዩ ገጠመኞቹ በመሃል ካስተማራቸው የእግዚአብሔር ስሞች 👇👇📚📚 ቅዱስ እግዚአብሔር ቅድስት ስላሴ መድኃኔዓለም አልፋና ኦሜጋ፣አካዕ ቅዱስ ኃያል ቅዱስ ህያው ቅዱስ ኤልሻዳይ ቅዱስ ያኽዌ ቅዱስ ፀባኦት ቅዱስ አዶናይ ቅዱስ ኢየሱስ ቅዱስ ክርስቶስ ቅዱስ አማኑኤል ቅዱስ ይርኤ ቅዱስ ኤልማስ ቅዱስ አኽያ ቅዱስ ሽረኽያ ቅዱስ በረኽያ 🌾🌾🌾🌾 ባላውቅም ከማውቃቸው በትንሹ ትርጉማቸው 👇👇 ኤልሻዳይ 🌾 ኤል ከሚለው የወጣ ሲሆን ትርጉሙም ሁሉን ቻይ አምላክ ማለት ነው 🌾 ብርታት የሚስጥ ኣምላክ ማለትም ነው ዘፍ 17:11 ያህዌ🌾 የእብራይስጥ ቃል ነው ዘፍ 22:13-14 📚📖ላይ ያህዌ ይርኤ ይላል ያህዌ🌾 ትርጉሙም የነበረና የሚኖር ማለት ነው ዘፍ 3:14📖📚 ሕዝ 48:35 ያህዌ ይርኤ🌾 📚📖እግዚአብሔር ያዘጋጃል ማለት ነው አብርሐም ይስሃቅን እንዲስዋ በተጠየቀ ጊዜ የተናገረው ነው ዘፍ 22:13-14👆 ያህዌ ንሲ🌾ትርጉሙ የድላችን ሚስጥር እግዚአብሔር ነው 1ሳሙ 17:1-45-46 መዝ 124:1-8 ያህዌ ራፋ🌾 እግዚአብሔር ይፈውሳል ብርታትም ነው ማለት ነው ዘዳ 23:25 ዘጸ 15:26 ጀሆቫ-ሻሎም🌾 እግዚአብሔር ስላማችን ነው ያህዌ ራ-አህ🌾 እግዚአብሔር እረኛየ ነው ማለት ነው መዝ 23 ያህዌ -ሻማህ🌾እግዚአብሔር በዚያ አለ የእግዚአብሔር ከተማ ስም ማለት ነው ሕዝ 48:35 ያህዌ ሳቦት🌾 የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ማለት ነው እግዚአብሔር የባቢሎናዊያን ስራዊት በደመመስስ ጊዜ ኤር 28:2 ያህዌ መቅደሽ🌾 እግዚአብሔር ቀዳሽ ነው ማለት ነው ዘጸ 31:13 ኤል ኤሊዩን🌾 ልዑል እግዚአብሔር ማለት ነው ኤልኦላም🌾 እግዚአብሔር ዘላለማዊ ነው እግዚአብሔር የጊዜ ባለቤት ነው ጊዜን ወደ ፊትም ወደ ኃላም መመለስ ይችላል ኢዮ 2:25 ኢሳ 38:8 ኢያ 10 ኤልጊቦር🌾 ብርቱ ና ኃያል አምላክ ማለት ነው ይርኤ🌾 ትርጉሙም እግዚአብሔር ያያል ማለት ነው (ኤልሮኢ)🌾 እግዚአብሔር ያያል ዘፍ 16:13 አዶናይ🌾 ማለት በመዝሙረዳዊት ና በነብያት እንደተረጎሙት ጌታ ማለት ነው መዝ 33:23📚📖 ጸባኦት🌾 ማለት ምሉዕ ማለት ሲሆን በሁሉም የሆነ አንድ ማለት ነው ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር ጸባኦት ፍፁም ምሉዕ ስምንት ወምድር ቅድሳተ ስብሐቲከ ጸባኦት🌾አሽናፊ ማለትም ነው 👉 አሽናፊ እግዚአብሔር ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ተብለህ ትመስገናለህ ምስጋናህም በስማይና በምድር የሞላ ነው።
@Hana-cz7kl
@Hana-cz7kl 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ ጎበዝ እስኪ በዋትሳፕ ላኪልኝ እህቴ ኮቢ ላደርገው ብል እቢ አለኝ ስሞቹን ለጸሎት እጠቀምባቸዋለሁ +966565794918
@hageraamen85
@hageraamen85 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን እህታችን እስስኪ በዋስታፔ ላኪልኝ 004915214835890
@user-fy8mi5gk5r
@user-fy8mi5gk5r 3 жыл бұрын
ቃለ ህይውት ያሰማልን እህታችን
@user-kh8ec5zl7s
@user-kh8ec5zl7s 3 жыл бұрын
AMEN kale without yasemalin! Pls send me on my account @(agishggaaa mail.com) If possible I can't copy it from here. Thanks !
@salam5113
@salam5113 3 жыл бұрын
እህቴ እግዚአብሔር ይስጥልን ልኔም ስጭኝ በዋትስአፕ 05 94 78 28 54
@solnetu1260
@solnetu1260 3 жыл бұрын
በጣም እኮ ጀግና ነህ እሄንን አንደበት የሰጠህ አማኑኤል ለዘለአለም የተመሰገነ ይሁን
@naseralmansori343
@naseralmansori343 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሕን አንደበት እግዚአብሔር ይመስገን ይሕንን ስፀፍ አደበቴን እየተንቀጠቀጥእኩ ነው ምክንያቱም አጋንት መልካም ንግግር አይ ወድም እና እግዚአብሔርን እና የእግዚአብሔር ሰወችን አይወድም ሰወች ላይ አድሮ መንፈሳውይ ሰወችንእና ፈጣሪያችን እንድን ሳደብ ያደርገናአል ብዙእ ስለክርስቶስ ፍቅር ብፅእፍ ደስ ባላት ነፍሴ
@sltanmehari1720
@sltanmehari1720 3 жыл бұрын
መምህራችን መ/ር ዘበነ ከማከብራቸውና ከማዳምጣቸው ሰባኪዎች አንዱ ነው። ወንጌል ስብከቱ ላይ በጣም ይመቸኛል በዚህ አመለካከቱ ግን በጣም ይወርድብኛል። ምናለ ሰው በማያውቀው ዝም ብሎ ከሚዘባርቅ ይልቅ በተሰጠው ፀጋ ፀንቶና በርትቶ ቢያገለግል።ቢሆን ቢሆን ከእናንተ የበለጠ ቀድሞው መንቃት የነበረባቸው እነሱ ነበሩ አንነቃም ካሉ ግን ምናለበት ለዲያብሎስ ግማሽ ጥብቅና ባይቆሙ። ብዙዎችን በጣም አንጋፋ ሰባክያን ብዙ ምእመን በጉባኤያቸው ስለሚሰበሰብ ወይም በዩቲዩብ ተከታዮች ስላሏቸው ራሳቸውን እንደ ትልቅ ፃድቅ ሰው በመቁጠር ለእገሌ ይህን ፀጋ ከተሰጠው ለእኔም ለምን አይሰጠኝም የሚል የምቀኝነት ወይም የሞኝነት አስተሳሰብ ነው የሚያንፀባርቁ። መምህር እግዚአብሔር እውነቱን ቢገልፅ በእድሜ ልካቸው ሰብከው ካፈሩትና ከረዱት ምእመን ይልቅ አንተ በዚህ የመንፈሱን ሴራ አውቀህ ይህን በማስተማርህ የደረስክላቸውና ክደው የነበሩትን ወደ እናት ቤተክርስቲያን የመለስካቸው ይበዛሉ። የእነ አባታችን መምህር ግርማ እና የአባ ዮሃንስን እንኳን ከነሱ ጋር ለማነፃፀር ራሱ ይከብዳል። በእድሜ ልካቸውን የማይሰሩት በአንድ ጉባኤ ብቻ ነው የሚሰራው። ውድ መምህራችን ለብዙ ሰው እንቅፋት መሆናቸውን ነው እንጂ የሚያሳዝነው ለራሳቸውስ ጊዜውን ጠብቆ ሲጫወትባቸው ወዳው ሳይሆኑ ተገደው ይመጣሉም። እኛ ሰዎች ችግሩ በራሳችን ካልደረሰ የሰው ስቃይ አይተን አልገባ ካለን ቆይተናል ግን ወደ እግዚአብሔር ቀንና ሌሊት ካልተንበረከክን ከዚህ የጠላት(ዲያብሎስ) መርዝ ማምለጥ በፍፁም አይቻልምና እነሱም በጊዜአቸው ስቃዩን ሲቀምሱት ይገባቸዋል። የሚጫወትብን ዲያብሎስ እንደሆነ እያወቅን እንዴት እንደምናሸንፈው ባለማወቃችን ስንት እንደተሰቃየን እኛ እናቀዋለን። በአባታችን ትምህርት ይሁን በአንተ ትምህርት የተገነዘብኩት ነገር ቢኖር በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ምን ያክል በባዕድ አምልኮ ተጠፍረን እንደተያዝ ነው። በህይወት ዘመኔ ብዙ እንቆቅልሽ ይሆኑብኝ የነበሩ ነገሮች ሁሉም በትምህርትህ ላይ እየተመለሱልኝና እየተገለፁልኝ ናቸው። ብዙ የማድነውም ሰው በዙርያየ እንዳለም እንድገነዘብ ስላደረጋቹኝ በጣም አመሰግናለው። አንተ ግን አስተምሮትህን ቀጥልልን መዳን የፈለገ ይመጣል መሰቃየት የመረጠ ደግሞ መብቱ ነው። ዲያብሎስ እየተዋረደ ያለው በማን ትምህርትና ተግባር እንደሆነ ዓለም ያወቀው ፀሐይ የሞቀው ሐቅ ስለሆነ እኛ እንቀጥል እነሱ እዛው ይተኙ። እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ። በጥበብም በፀጋም ያሳድግህ። ጠላትህን በእግርህ ስር ይጣልልህ።
@mulualim7948
@mulualim7948 3 жыл бұрын
ዘበነ የተባለ ሰውዬ ተዋህዶን አይወክልም መምህር ግርማን የሚቃወም መተት መታችና አስመታቾች ናቸው እግዚአብሔር ይገስፃቸው
@savannasav2609
@savannasav2609 3 жыл бұрын
ችግሩ እኮ ህዝቡን አሰሩት የመምህር ግርማን ስም የጠራ ሰውን ማግለል ሰዎቹ በሰይጣን እየተሰቃዩ ጭንቀት ነው ይላሉ የሚያስጨንቀውስ ሰይጣን አይደለም? እንዴት ነው እንደዚህ አይነት ጭካኔ በሰው ስቃይ መቀለድ ስንቱ ራሱን አጠፋ ስንቶቹ ያለዕድሜያቸው አለፉ።
@user-jt3kn2ib9y
@user-jt3kn2ib9y 3 жыл бұрын
ዛሬ 23/1/2013 ዓመተ ምህረት (መላአከ መንክራት ቀሲስ መምህር ግርማ ወንድሙ) ከ 5 ሚሊዮን ብር በላይ አዉጥተዉ ያነፁት የሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን በዝዋይ ከተማ በዛሬዉ እለት ተመርቋል!!! እንኳን ደስ ያለን ለአባታችን የማቱሳላን እድሜ ያድልልን አሜን አሜን አሜን!!! ስለ ሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ መምህር ተስፋዬ በምን ልግለጽህ ቃላት የለኝም ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ፀጋዉን ያብዛልህ አገልግሎትህን ያስፋልን! መ/ር ጳዉሎስ መልክዐ ሥላሴ በሒወቱ ጨክኖ ነዉ የሚሰብከዉ ቀኑን ሙሉ ቢሰብክ ደከመኝ አይልም።እኔ ቃላት የለኝም ኢሄ ሁሉ ሰዉ ተፈዉሶ ምስክርነት እየሰጠ የሚያሳዝነዉ ግን የሌላዉ ሰዉ መታወር ነዉ በአባቶቼ ቀልድ የለም። በኛ ዉስጥሌላወገን መኖሩን የተነገረን አሁን አይደለም። በማለዳ መያዝ ቁጥር 1 ገጽ 120 ሰዎች በመናፍስታዊ ድርጊቶች የሚመሰጡበትና የሚሣቡበት ዋና ዋና ምንያቶች እግዚአብሔር እንዲህ ይላል በሰዉ የሚታመን ሥጋ ለባሹን ክንዱን የሚያደርግ ልቡም ከ እግዚአብሔር የሚመለስ ሰዉ ርጉም ነዉ።>> ት/ኤር 17÷5 በርካታ ሰዎች ከእግዚአብሔር መንፈስ ይልቅ የሰይጣን መንፈስና ድርጊቶች ስሜታቸዉን ይስቡባቸዋል።የመምህር ተስፋዬ ቤተሰቦች በማለዳ መያዝ የሚለዉን የአባታችን መፅሐፍ በየትኛዉም አለም ብትኖሩ ማግኘት ትችላላችሁ ስለዚህ እባካችሁ ብታነቡት መልካም ነዉ ቅኖችን በክፉ መንገድ የሚያስት እርሱ ወደ ጉድጓድ ይወድቃል። (ፍጹማን ግን) መልካም ነገርን ይወርሳሉ መጽሐፈ ምሳሌ÷ 28÷10
@user-hl2ck4er9h
@user-hl2ck4er9h 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ለአባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልን በረከታቸው ይደርብን
@na3eemasaif196
@na3eemasaif196 3 жыл бұрын
berketachewu yideribin
@ayni2800
@ayni2800 3 жыл бұрын
አገር ቤት ልገባ ትንሽ ወራት ነው የቀርኝ እግዚአብሔር ይርዳኝ ባገኝክ ደስ ባለኝ
@liyamotton2066
@liyamotton2066 3 жыл бұрын
Ayni belan ሴላም ግቢልን እግዚአብሔር ይክተል
@ayni2800
@ayni2800 3 жыл бұрын
Amen♥
@tsegazeab8868
@tsegazeab8868 3 жыл бұрын
ዘማሪ ቸርነት ሰናይን በጣም ሊመሰገን ይገባል አሁን ካሉት ዘማሪያን ና ሰባኪያን መሐል በድፍረት ከመምህር ግርማ ጎን መሆኑን ያሳዬ ጀግና ነው።
@tarikwameles8323
@tarikwameles8323 3 жыл бұрын
መምህር ሲጀመር በቤተክርስትያን በታዋቂ የሆኑ አባቾች ስለ መናፍስት ለመናገር ይፍራሉ ባይገርምክ እኔ ዱባይ ከመጣው10 አመቴ ነው የተውለድኩት ከባድ ቃልቻ ከሚባል ቤተስብ ነው የተወለድኩት እኔም እናቴ ለአድባር ተስላ ነው ታድያ በህልሜ የማየውን ነገር በተግባር ነው የማየው ታድያ ለንስሀ አባቴ ስንግራቸው ምንም አይደለም ፀልይ ነው የሚሉኝ እናቴ ከሞተች 18 አመት ሙሉ ብህልሜ አያታለው በየዋት ቁጥር ከቤተስቡ ስው ይሞታል ይህንንም ስነግራቸው ምንም አይደለም ፀልይ ነው የሚሉኝ ያንተን ትምህርት ተከታትዬ ስፀልይ ስሰግድ ሱባዬ ስገባ የቤተስቦቼን ታሪክ ነው ያየውት ተምሬበታለው ከኔ አልፎ ለጓደኞቼም ትርፍ ያለው አባቶች እውነቱን አይናገሩም እውነት የሚናገርውን ያሳድዳሉ
@user-oq9lk2ex8o
@user-oq9lk2ex8o 3 жыл бұрын
ትክክል የኔም ታርክ ነው
@milengeberhiot3034
@milengeberhiot3034 3 жыл бұрын
Lek neshe ehte ye enem hiwote tekeyere ye fetri semu yebarek ..akeste ye chele alake neche hiwotwa meskelkel yale new ke eswa alfo le lejwochwa tos honalche yehew zare edmena tena yestchew ena ene melake menkrat wendemu germa &memher tesfay abera&keses henok be sew hager haymanoten aweke ena ye erkus menfes serawen aweke selk dewye ke betsh awchew tayew belat awo lek neshe ahun awekut eshi bela setabeka ye neseha abatwa gin tey endaydefashe alwat keza ferta tewechew aygermem gin bale mawek teftenal eko
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ
@tarikwameles8323
@tarikwameles8323 3 жыл бұрын
@@mrkbemrkbe6748 አሜን አሜን አሜን
@user-ey7vl1rv1o
@user-ey7vl1rv1o 3 жыл бұрын
Ewunet new ehte
@yonaskifle2985
@yonaskifle2985 3 жыл бұрын
እኔ በ ኮረና ግዜ ሱባኤ በ መምህር ተስፋየ ተምሬ በ ስልክ ኣግንቸ ምን ማረግ እንዳለብኝ አውቄ ጠላቴን አውቄ በጣም ጥሩ መንገድ ይዜ እየሄድኩ ነው እና መምህር ተስፋየ እግዚኣብሄር ፀጋ ሰጥቱሃል እና ቀጥልበት ሰው እየዳነ ነው ኑሩልን አባታችን መምህር ግርማ ደሞ እድሜ ይስጦት !
@edenaraya6643
@edenaraya6643 3 жыл бұрын
ወንድሜ መምህር ከነገረህ ነገር ለኛ የሚጠቅመንን እስቲ አንተ ብትነግረን በርግጥ መምህር ሁሉንም ነገር እያስተማረን ነው እግዚአብሔር ይስጠው
@edenaraya6643
@edenaraya6643 3 жыл бұрын
ሰለሱባኤ አስተምሮናል ከኔ ችግር ነው አልገባሽ አለኝ
@yonaskifle2985
@yonaskifle2985 3 жыл бұрын
eden araya አቅሜ በሚፈቅደው ላስረዳሽ የጸሎት ቦታ ማዘጋጀት ኣቅም ካለሽ ሱባዔ ገብተሽ መጸለይ መስገድ ስትሰግጂ ምን እያልሽ መስገድ እንዳለብን ብዙ ግዜ መምህር ተስፋየ ነግሮናል አቅም ካልሽ እስከ ምያልብሽ መስገድ እና ከጨረሽ አዛው መሬት ላይ መተኛት እና ያ የሽው ራኢ ስትነኪ መትጻፍ እንዳትረሹው አንዳንደ መሬት ላይ ማደር አልጋ ትተን መሬት መተኛት ድያብሎስ ደስ ስለ ማይለው የበለጠ ደግሞ ተመልሰሽ የ መምህር ተስፋየ የተለቀቀ እንደገና ምን ድነው ያላረኩት ብለሽ ልትረሽው ስለምችይ ተመልሰሽ ማዳመጥ !
@edenaraya6643
@edenaraya6643 3 жыл бұрын
እሺ አደርገዋለው አመሰግናለው
@user-xu5dn7tm9z
@user-xu5dn7tm9z 3 жыл бұрын
በመምህር ዘላአለም ከ ስድስት ዓመት በፍት የተማሩኩት ቃል አንድ ሰው ንሳሃ በመግባቱ በሰማይ ታላቅ ደስታ ይሆናል ይህንን የምለው ቃል አሁን ነዉ በተግባር የለወጥኩት ምክንያቱ ያአምልኮት ስጀምር ፀሎት ስጀምር የንሳሃ ስግደት ስጀምር የሰማይ ደስታ አሁን በደንብ አዉቄለሁ መምህራችን ተስፈ ስላሴ እኛ አሁን ነዉ የተለወጥ ነዉ በርታ ወዶ ዋሃላ የለም
@adinatiku9588
@adinatiku9588 3 жыл бұрын
በሰው ሀገር ሁኑ ንሰሀ መግባት ይቻላል ሲሉ ሰማሁ ልበል ውዶች
@mahatesfaye6832
@mahatesfaye6832 3 жыл бұрын
@@adinatiku9588 አዎ ይቻላል እህት ግብ
@adinatiku9588
@adinatiku9588 3 жыл бұрын
@@mahatesfaye6832 እንዴት ብሎ ማለት ጾም ጾሎቱስ እኔ ሳውዲነኝ ውዱቼ ሰወቼ ሙስሊም ነቸው
@user-xu5dn7tm9z
@user-xu5dn7tm9z 3 жыл бұрын
@@adinatiku9588 በስልክ ንስሃ መግባት አይቻልም ምክንያቱ እኛው ራሳችን ከካሃኑ ፍት ቁመን መናዘዝ አለብን እንጅ እንዴት በስልክ ይገባል ።በስልክ ብሆን እንኳን ለሞት የተዳረሰ ሰው ልሆን ይችላል እንጅ ። አንድ ሰው ሃጥያት ስሰራ ሰውን ተደብቆ ነው ። ግደታ ኳህን ፍት ቁሞ እየተንቀጠቀ፣እየፈራ መናዘዝ አለበት። ሁሉ ግዜ ግን ለእግዚአብሔር ሃጥያታችን መናዘዝ አለብን እሱ አምላካችን ልብ ያሰበው ኩላልትን የመረመረው ያዉቃልእና ።
@adinatiku9588
@adinatiku9588 3 жыл бұрын
@@user-xu5dn7tm9z እሺ እኔኮ ግማሹይቻላልአይቻልምይላላሉ ሀሳቡን ደግፎነኝ አንድ አመት ነውየቀረኝ እደግዚአብሔር ፍቃድ እደርሳለሁ ለቁርባኑም ያበቃኛል
@tsinat6200
@tsinat6200 3 жыл бұрын
መምህር ባንተ ገጠመኝ ከተለወጡት አንዷነኝ በተለይ የቤት ውስጥ ሱባኤ ህይወቴን እንዴት እንዳስተካከለው እኔ ድሮ አልሰግድም ነበር አስራት አላወጣም ነበር ልብሶቼ ሱሪ ብቻ ነበር ቤተክርስትያን ስሄድ ብቻ ነበር ቀሚስ ማረገው አሁን ግን ቀሚስ መግዛት በሌላ ቦታ ማድረግ ጀምሬ አለሁ በቀጣይ ደግሞ ሙሉበሙሉ መተው ነው እቅዴ አሁን በቤቴ ያለውን በረከት እግዚአብሔር ያውቃል ይሄሁሉ የሆነው የዲያብሎስን ሴራ አውቄ መፆም መፀለይ መስገድ ስለጀመርኩ ነው መምህር ባንተ በኩል እግዚአብሔር ስራውን እየሠራ ነውና በርታ
@danisolomun644
@danisolomun644 3 жыл бұрын
እሰይ እግዚኣብሄር ይመስገን በጸሎትህ/ተሽ ኣስብኝ ወልደዳንኤል ነኝ እግዚኣብሄር ብርታቱ ልሰጠኝ
@21MarYam
@21MarYam 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ዳንሽ
@messayyekiya8727
@messayyekiya8727 3 жыл бұрын
Ere enem tekeyreyalew beteseb eskigerem negegeresh erasu telewete blew eskigermachew egziyabher lememhr edmen tenan ystln..Kemimorye lay zefen erasu deletkugn becha 1ken yenem tarik ywetal astemari hono adelem asafarimanenet new yeneberegn gn egziyabher bememhr lay hono slastemaregn memhr yezeraw zer yaferawn melekam wetet editaye ena tekawamiwoch ediyafru weten enmesekralen
@genethagos413
@genethagos413 3 жыл бұрын
መምህሬ የሚቀበል ይቀበል የማይቀበል አይቀበልም እኛ ግን እየተማርንበት እየተቀየርነበት ነው። የመናፍስት ሴራ ማወቅ እጅጉ ጠቅሞናል።
@user-xu5dn7tm9z
@user-xu5dn7tm9z 3 жыл бұрын
መምህራችን እኔ ብዝ ቀን ስብከት እሰማ ነበረ ።ጣላትይን ግን በሰላሳ ዓመቴን አወኩት ምክንያቱ የሰይጣን ሰራዉ ስለ ተማሩኩ ነው። ስጀመረ ማን ሰባክ ነዉ በቤታቹሁ የፆሎት ቤት ስሩ፣ የአምልኮት ስግደት፣ ዉዳሴ ማርያም፣ሰይፈ ስላሴ ፣አርጋኖን ፣መዝሙረ ዳዉት ፣ድርሳን ገዝታቹሁ ፀልዩ ስገድ ፁሙ ስቤኤ ገብታችሁ ጠላትን ተቆዉሙት ያላ ሰባክ አልስማሁም ።
@tube-eq3xy
@tube-eq3xy 3 жыл бұрын
መምህሬ እንካን ደህና መጣህልን የተዋህዶ እንቁ ልጅ እግዚአብሔር ኣምላክ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ እኔ መምህሬ በአንተ ትምህርት በሂወቴ ብዙ ነገር ቀይሬለው ፀሎት ሱባኤ ፆም ስግደት መንፈሳዊ የጦር ማሳርያ ነው ማቴ 7:7 _ ለምኑ ይሰጣችዋል ፈልጉ ታገኛላቹ መዝግያውንም አንካኩ ይከፈትላችዋል የሚያምኑ ሁሉ ይቀበላሉ ና እውነት ለምናምን ይደረግልናል እኔ ሃጥያተኛ በደለኛ ነኝ ሃጥያቴ እንደ ምድር ሃሸዋ የበዛ ነው ግን ኣምላኬ ማሓሪና ይቅር ባይ ነው እና ከሙዚቃ ወጥቼ በመዝሙር ደስ ብሎኝ እውላለው በዚ ሰአት ትምህርት እየተማርኩኝ የጌታየን ቃል እየሰማው ነው ደስተኛ ነኝ በፊት በህልሜ እባብ ስያሳድደኝ ነበር እማድረው አሁን እባብ እየገደልኩኝ ለመግደል እየቷራራጥኩኝ በመጨረሻም እባቡን ካገኘውት ልገድለው ስል አንድ ቀይ ሰውየ መጥቶ እኔ ልግደለው ይለኝ እና እሺ እለዋለው ገዛ ይገድለው እና ደስ ብሎት ጎበዝ ብሎኝ እቅፍ አድርጎኝ ሄደ ። እሚገርምህ ሁለት ቀን በጋህድ የምሰራበት ቦታ ፊት ለፊቴ መጡብኝ 2 ግዜ እባብ አገኘው እኔም አንተ ነህ የላካቸው እያልኩኝ በጣም ገረመኝ ካልጠፋ በታ ፊት ለፊቴ መምጣታቸው ግን አልፈራዋቸውም ሁለቱንም በጌታየ በእየሱስ ክርስቶስ ስም በእመብርሃኔ ስም እርጂኝ እናቴ እያልኩኝ ሁለቱም ገደልኳቸው አልቀረቡኝም እግዛአቢሔር የተመሰገነ ይሁን። በፀሎት ሰአት ሳለቅስ እምባየ መቆጣጠር አልችልም በአይነ ህሊናየ በጎኔ በ 2 መላእክት ጌታየ ከእናቱ ከእመብርሃን ጋር ፈት ለፊቴ አያቸዋለው ጌታየ አምላኬ እየሱስ ክርስቶስም ፈገግ ብሎ ይመለከተኛል በጣም ደስ ይለኛል ይበልጥ እንዳለቅስ ያደርገኛል እውነት እግዚአብሔር እምባ ይፈልጋል ሳለቅስ አልቅሺ ይለናል በጆሮየ አንድ ቀን እያለቀስኩኝ እየፀለይኩኝ ነበር በህሊናየ አዝኘ ለምለም የሆነ ሜዳ የሆነ ቦታ ተደፍቼ ሳለቅስ ነጭ ልብስ ለብሶ ትክሻየ ነካ አረገኝ አፅናናኝም አይዞሽ አለኝ ደስ አለኝ ከብዙ በሽታ ድኛለው ከራስ ምታት ከወር አባባ መዛባት ከጨጎራ በሽታ ለሊት በህልሜ ይሚገናኘኝ ነበር አሁን ግን ሁሉም ቀረ አምላኬ ፈውሶኛል ክብር ምስጋና አምልኮትና ውዳሴ ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን እመብርሃኔ ስሟ የተመሰገነ የከበረ ይሁንልኝ ኣሜን 🙌
@solnetu1260
@solnetu1260 3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ስሙ ለዘለአለም የተመሰገነ ይሁን
@user-iv2fy5so7y
@user-iv2fy5so7y 3 жыл бұрын
ታድለሽ እህቴ በርቺ
@busalemdemek7502
@busalemdemek7502 3 жыл бұрын
አይ መልስ ሲያስደስት ፈጣሪ ይርዳህ አሁንም እኔ ጠቆይ ቤት መሄድ ነበር ስራየ በገጠመኝ ብዙ ተምሬለሁ መቁረብም እፈልጋለሁ
@mebrtelemma8716
@mebrtelemma8716 3 жыл бұрын
እካን ድስ ረልሽ እኔግን አልቻልኩ ለፅሎት እድብርታ አድቀን መቅድስ ማሪያም ብልሽ ፀሌይልኝ አላቻለኩም
@worektadess1253
@worektadess1253 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ክብር ምስጋና ለ አምላካችን ይሁን እህቴ በርቺ አሁንም እኔንም በፀሎትሽ አስቢኝ ልደታ ማርያም ብለሽ
@hiwotteferi4690
@hiwotteferi4690 3 жыл бұрын
እኔ ብዙ ተምሬለሁ , በተለይ ሱባዔ ። ለቤተሰቤ ም ለራሴም ተጠቅሜለሁ። መምህር ግርማን እና አንተን አመስግናለሁ ፀጋውን ይብዛላችሁ ረጅም እድሜ ያድልልኝ።
@astersime8874
@astersime8874 3 жыл бұрын
በርተአልኝ የኔ ጀግና እውቀቱ የጨምርልክ ተስፍዬ የኔ አባት
@afomiyatube3638
@afomiyatube3638 3 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የተዋህዶ እንቁ ለሌሎች ልቦና ይስጣቸው ይገርማል በእውነት እግዚኦ ሲጀመር መንፈሳዊ አባት ሁኖ ተመራማሪ ፈላስፋ ሳይንቲስት ከሆነ ከባድ ነው ስይጣን የለም ሊል ነው እንዴ መምህር ዘበነ ምን ነካቸው አይ መከረኛ አባ ግርማ እንደው ስቃይ በሉ ማንም እየተነሳ ።።። እኛ በመምህር ግርማ ብዙ ተምረናል ውሾች ይጮሃሉ ግመሎች ይጓዛሉ እዳለ ብቻ ይገርማል እርስ በእርስ ስንነቃቀፍ መቼ ይሆን አንድነት የሚስፍንብን እግዚኦ ስለ መናፍስት ውጊያ መምህር ግርማና ቀሲስ ሄኖክ መምህር ተስፋየ ብቻ ናቸው የሚጮሁት እንዲህ መስናክል የሚሆኑት ከጀርባቸው አንድ ነገር ስላለ ነው ብየ አስባለሁ እንደው ደህና ስው ጠፋ አረ ቤትህን አፅዳ ጌታ ሆይ እኛ በመንፈስ ለምንስቃይ እሽ ማን ያንቃን ያሉትንም የሚያሳድዱ በባለፈው ሃስተኛ አጥማቂ ብለው የአባ ግርማንና የአባብዮሐንስን ፈቶ አቀናብረው መዓት ሲወርዱባቸው ነበር የሚገርመው ሙስሊሞች ይሻሉኛል ከእኛ አባቶች ነን ባዮች የሚገርመው ኢንተርቪውን አላየሁም አልስማሁም ነበር የት ቲቪ ነው ጠያቂዋ ሽማግሌ ትመስላለች ድምፅዋ በጣም ልቤ ተስበረ በእውነት እና ታዲያ አንድ እግር ጫማ እየወስዱ እያስደገሙ አይደል ስራ እንዳይስራ ቤት እንዲቀመጥ እያሉ አንድ እግር ካልሲ እየወስዱ እየመተቱ ስንቱ ሽባ ሁነዋል በጣም ያሳዝናል ለካስ ስለ መንፈስ ውጊያ ለማወቅ የእግዚአብሔር ፀጋ ከሌለ ጥቅስ ብቻ ዋጋ እንደሌለው አወቁኝ ምዕመን ይበለጧችሁ ስለመንፈስ ውጊያ መተት ድግምት ሃሳብ ነው ይላል እግዚኦ ማመን ያቅታል ሙስሊም ነን ባዮች በለጡህ መምህር ዘበነ ለሌሎች መስናክል አትሁኑ ይህን ያህል ለስይጣን ጥብቅና መቆም የእነ መምህር ግርማን ጉባኤ ለመቃወም ሲባል ለስይጣን ጥብቅና መቆም ያሳፍራል በግልፅ ጥላቻ እንዳላችሁ ተናገራችሁኮ በባለፈው
@user-lm2fn7xd4c
@user-lm2fn7xd4c 3 жыл бұрын
መምህር ዘበነ በጣም ምወዳቸው የኦርቶዶክስ ጀግና ናቸው:: ስለ አጋንንት እስራት ግን ብዙ የገባቸው አልመሰለኝም ::
@rahel6463
@rahel6463 3 жыл бұрын
እውነት ነው
@kebide2231
@kebide2231 3 жыл бұрын
ልክ
@senait9364
@senait9364 3 жыл бұрын
መምህር ዘበነ ለራሱ የፈራ ነው የሚመስለኝ ከኮረና በኃላ ስብከቱ ሁሉ ተቀይርዋል
@dmulugeta
@dmulugeta 3 жыл бұрын
መምህር ዘበነ ዕንቁ የተዋህዶ ልጅ እንደመሆኑ መጠን ጠላት አብልጦ አይገዳደረውም ትላላችሁ? አውሬወች መሃል ተቀምጦ የነሱን ክብር ፍለጋ PhD ሲሰራ ላይመረዝ አይችልም ልቦናው። ከ አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ይልቅ Andrew Carnegieን ምሣሌ አድርጎ መጥራቱም ይሄንኑ ያመላክታል።
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 3 жыл бұрын
እኔም መንን ነው የተረዳሁት
@user-ce5cb5gi8l
@user-ce5cb5gi8l 3 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ ትምህርትን አስተምር እኛ ተጠቅመናል እንጂ አልተጎዳሁ ተጠቀምኩ የዲያብሎስን ስራ ስላጋለጥት የሚቆጫቸው ካሉ አሁኑን እራሳቸውን ይመርምሩ።
@begashawyadane4703
@begashawyadane4703 3 жыл бұрын
መምህርዬዬዬ እንደው ምን ልበልህ ቃላት አጠረኝ ብዚ ነገር ተምሬለው ሺ አመት ኑርልኝ ከዚህ የበለጠ እውቀት ይጨምርልክ
@user-nu6cx6ry7h
@user-nu6cx6ry7h 3 жыл бұрын
መምህራችን እንደምን ዋልክ ቃለ ህይወት ያሰማልን የህዝቡን ችግር እነርሱ መች ተረዱ ስንቶቻችን በሴጣን እስራት ተዋረን ታሰረን አለን የህዝብን ሸክምና ስቅይ መች ተረዱ እነርሱጤነኛውን ያስተምራሉ እንጂ ስንት እመምተኛ አይኑ እያየተዋረ ልቦን ሰጣን ዘግቶ አል እነርሱ ዓለም ጥበብ እየተጓዘ ስንቶቻችን ህይወትን ማንገድ ሳናውቅ ወደ ጥፋት እየሄዱ ነው ፀጋ የለበሱ አባቶቻችን እየነቀፉ ልቡ እንደይከፈታ አይኑ እንዳይበር ከሴጣን እስራት እንደ ይፈወስ ለሰው ህይወት መዳን መንገድን ዘጉ የሴጣን ምስጢራ አውቆ እንዴ ዋጋ እየሸፈኑ ያልፋል እግዜያብሔር ህዝቡን ይጎብኝ. እግዚአብሔር ጸጋውን እድሜ የአብዛልክ መምራችን.
@user-we9cj4tg8y
@user-we9cj4tg8y 3 жыл бұрын
አለማስተዋላችን ይገረማል እኔ ሃጥያተኛው በስደት ሃገረ አባታችን ባስተማሩኝ መሰረት ስሰግድ ስንት ነገር እንደተደረገልኝ ስብከት እማ ሁሉም ይሰብካል መምህራችን ቃለህወትን ያሰማልን አሜን ፫
@user-wz7wq6og8n
@user-wz7wq6og8n 3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር አምላክ ባንተ ላይ አድሮ እውነቱን እንድናውቅ ያደረ ይክበር ይመስገን አሜን (፫) ጊዜው ስለቀረበ ነው የቤቴክርስቲያን አገልጋዮች ሚስጥራቸው ሊጋለጥ !!! ፈጣሪይ እድሜውን እና ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን መምህር ተስፋዮ የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅህ አሜን አሜን አሜን ትምህርቶች ሁሉ ትክክል ናቸው ።
@hiwottube675
@hiwottube675 3 жыл бұрын
የኔታ ቲዮብ ሳላመሰግን አላልፍም ያወኩት በዛ ኢንተርቪው ነበር ከዛ በፊት አላውቀውም ነበር እግዚአብሔር እኮ መገድ ሲመራ እንዲህ ነው ይህን የመሰለ መምህር እንዳውቅ አደረገኝ ተመስገን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር 🕊🕊🕊✝️✝️✝️ 💒💒💒💒💒💒💒
@user-gf8yn3if7e
@user-gf8yn3if7e 3 жыл бұрын
ሰለም መምህር ትላንት በገጠመኝ ታሪካን ያቀረብካት ሴት የበገና ብር የተሸገረት እኔ ልረዳት ፈልጌ ነበር
@barazahrani4495
@barazahrani4495 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር በውጣው የተካልሽ እማ መልካም ስው መልካምነት ለክፉ ቀን ስንቅ ነው
@Hana-cz7kl
@Hana-cz7kl 3 жыл бұрын
እኔም እረዳለሁ ባንድ ሰብስቡን በቴሌ ግራም ወይም በዋትሳፕ መንፈሳዊ ነገር ለማድረግ ፈልገው ገዘብ ሲያጡ ያለንን እንረዳዳለን በአንድ ጉሩፕ ብሰበስቡን መልካም ነው
@user-jt3kn2ib9y
@user-jt3kn2ib9y 3 жыл бұрын
የመምህር ተስፋዬ ስልክ ቁጥር 09, 13, 31, 14, 51ወይም 09,73, 08, 88, 03
@user-gf8yn3if7e
@user-gf8yn3if7e 3 жыл бұрын
@@user-jt3kn2ib9y መልስ አይመልስም
@user-jt3kn2ib9y
@user-jt3kn2ib9y 3 жыл бұрын
@@Hana-cz7kl መምህር ተስፋዬን አናግሩት 09, 13, 31, 14, 51 ወይም 09, 73, 08, 88, 03
@senaytyabu2159
@senaytyabu2159 3 жыл бұрын
ስለ ሀይማኖቴ እንዳውቅ እንድነቃ ያደረጉኝ መምህር ግርማ ናቸው እንዴት መፀለይ እንዳለብኝ ህይወቴ የተቀየረው በሳቸውና በመምህር ተስፋዬ ነው
@mitawiha316
@mitawiha316 3 жыл бұрын
Egzer yebarklign
@user-ly1un8lj1d
@user-ly1un8lj1d 3 жыл бұрын
እውነት ለመነገር እኔም እዳችው
@user-rr4fu1bk7i
@user-rr4fu1bk7i 3 жыл бұрын
ሁሉም መምህራን ኣባቶች ከተከታተልን የሚያስተምሩት የእግዚአብሔር ቃል ነዉ 1)መ/ር ዘበነ ተስፋ፣ ተግሳፅ፣ ምክር፣ፍቅር፣ምሥጢረ ሀይማኖት 2) መ/ር ምሕረት ኣብ ንቃተ ሀይማኖት 3)ኣባ ገ/ ኪዳን ጥበብና ምሥጢረ ሀይማኖት 4) ኣባ ግርማ ስግደትና ፀሎት 5) ቀሲስ ሄኖክ የኣጋንንት ሴራና መፍትሔ 6)መ/ር ተስፋይ ገጠመኞች፣የመናፍስት ሴራና ...7)ማሕበረ ቅዱሳን ና ማሕበረ ተዋህዶ እነዚህ ቅዱሳን ኣባቶችንና መምህራን የህይወቴ ባለማሎች ናቸዉ የየራሳቸዉ የተሰጣቸዉ ፀጋ ኣላቸዉ ኣከብራቸዋለዉ እወዳቸዋለዉ
@adisseyoutub889
@adisseyoutub889 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህሬ በእዉነቱ ቃለህይወት ያሰማልን ፀገውን ያብዛልህ አብዛኛወቹ መምህራን ስለመናፍት ውጊያም ማወቅ አይፈልጉም ህዝብ ያለቀው በመናፍት ነው ምን እንደሚሻል አናቅም
@shitulegesse452
@shitulegesse452 3 жыл бұрын
እውነት ለሚነገረው እኔም እዳቺው ነኝ
@user-vy2cr6ny4t
@user-vy2cr6ny4t 3 жыл бұрын
መምህር ዝም በላቸዉ ለሁሉም እኮ አንድ አይነት ፀጋ አልተሰጠዉም የጠቀመንን እኛ እናዉቀለን የተመቼዉ በፆሎቱ በስግደቱ ይበርታ ያልተመቼዉ ካለ እራሱን ይፈትሽ ይጠይቅ "" አንተ ግን መምህር ፀጋዉን ብርታቱን ይስጥህ እንጅ የኛ ሰዉ ከባድ ነዉ ትንሽ ስትበልጠዉ "
@wondwosenalemu4873
@wondwosenalemu4873 3 жыл бұрын
ለነመምህር ዘበነ ለማ እና ለሌቹም ፀልይላቸው ምን ይባል ፀጋው ይብዛላቸው ....
@tonykik473
@tonykik473 3 жыл бұрын
ዉይ መምህር ዕድሜህን ያርዝመዉ ማርያምን ያንተን ትምህርት ስሰማ ትልቅ ሰላም ደስ እያለኝ ነው የምሰማው ስታስረዳ እረጋ ብለህ ቄስ በልህ እርጋታህ ድንግል ያምላክ እናት ትባርክህ 👏👏👏
@hiwithiwit5652
@hiwithiwit5652 3 жыл бұрын
መምህር ስለ ሁሉም እግዚአብሄር ይመስገን እነሱ የሰው ቁስል አልገባቸውም የሚፈልጉት ገንዘብ ብቻ ነው ስለ ህዝቡ ደንታ የላቸውም ስራቸው እየተጋለጠባቸው ነው። እራሳቸውን ብቻ ነው እሚያዳምጡት ፈጣሪ ማስተዎሉን ይስጣቸው።።
@teferabalcha8750
@teferabalcha8750 3 жыл бұрын
መምሕር ይሄ ያቀረብከው መልስ 100% ትክክል መሆኑን ወደፊት እግዚአብሔር ቢፈቅድ ብንኖር እናየዋለን:: ዛሬ ይሄን መልስ ማዘጋጀትህ ዕለቱ ዛሬ መሆኑ ካንተ ሳይሆን ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው:: የያዝከው መንገድ 100% ትክክል ስለሆነ ሳትጠራጠር ግፋበት :: ለአገልግሎትህ ስንቅ ይሆንህ ዘንድ መዝ 26 ከአንደበትህ አይጥፋ:: ቅድስት ሥላሴ ተስፋ አድርግ::
@user-ox7it3yg5x
@user-ox7it3yg5x 3 жыл бұрын
ከፍ ከፍ ያደረጉት ጠንቋየዎች ኮከብ ቆጣርዎች ናቸው እንጅ እኛማ ነቅተናል እድሜ ለመምህር ግርማ አባታችን ረጅም እድሜን ይስጥልን በመቀጠልም መምህር ተስፋኤ ፀጋውን ያብዛል በርቱልን
@user-ip3eh9bh9o
@user-ip3eh9bh9o 3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን መምህራችን እንኳን ደህና መጡልን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ባለማተቦቹ ኑ እንማር የቅዱስ ጊዮርጊስ ወዳጆች እንኳን አደረሳችሁ 🙏💒🤲
@texastoplinemotors5518
@texastoplinemotors5518 3 жыл бұрын
መምህር ቅዱስ እግዚአብሔር አሁንም አንደበትህን ይባርክልኝ አሜን:: ቅጥተኛ መልስ ነው አሁንም ያገልግሎት ዘመንህን ልኡል እግዚአብሔር እብዝቶ ይባርክልኝ አሜን!!!!!
@savannasav2609
@savannasav2609 3 жыл бұрын
መምህር አኛ እነዚን ሰባኪዎች ከ 7 እና 8 አመት በፊት ተስፋ ቆርጠን ተውናቸው ዛሬ አንተ አስታወስከን። እነሱ መስማት አይፈልጉም አለመስማታቸው ደግሞ አይደለም ከምናውቃቸው ጋር አቀያየሙን። ደውለህ እንኳን ብትጠይቃቸው እናንተ የመምህር ግርማ ተከታዮች ናችሁ ይሉናል።እኛ እሳቸው ያስተማሩትን ተገበርን ለህይወታችን መፍትሔ አገኘን አናም እነሱም እኛ ያየነውን እዩ አኛ የተጠቀምነውን ተጠቀሙበት ነው ያልነው። የሚያሳዝነው ችግራቸውን እያወቅን መፍትሔውን ስንነግራቸው አንቀበልም ብለው ስንቶቹ ወደመቃብር ወረዱ በሰው አገር ላይ። አሁንም እነሱ የያዙት መንገዱን የዘጉበት ህዝብ ቁጥር ስፍር የለውም። እኛ ሰልችቶን ትተናቸዋል እግዚአብሔር እራሱ ልቦና ይስጣቸው።
@user-qk6rh2kw3c
@user-qk6rh2kw3c 3 жыл бұрын
በጣም ተክክል ህዝቡ እየባከነ ነው እህህህ ጨራሽ እረኩስ መንፈስ በናተላይ ስልጣን የለውም ይሉናል
@savannasav2609
@savannasav2609 3 жыл бұрын
@@user-qk6rh2kw3c ሁሌም የሚገርመኝ ነገር ነው አይነ ስውር የሆነ ሰው አይኑ ሲበራ እያዩ በምርኩዝ የመጣ ሰው ሲድን እያዩ እንዴት እና ለምን እንደሚክዱ ነው የሚገርመኝ በህይወት ዘመኔ ሰው እንደዚህ ሲክድ አይቼም ሰምቸም አላውቅም። ግን በነሱ ይድረስ እንዳንል ክፉ መመኘት ነው። ሰው በራሱ ካልደረሰበት የሰው ስቃይ አይገባውም እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው።
@memeke5620
@memeke5620 3 жыл бұрын
መምህር ተሰፋዬ አበራ እግዜያብሄር ማሰተዎልን ያደልን ይገርማል በእውነት መምሮቻቸን ማሰተዎልን ይሰጥልን ተጎዳና አሁንማ ነቃንበት የመንፈሰ ጎዳቱን አዎቅን እረ እንቃ ማሰተዎልን ይሰጠን አባቶቻቸን አተንኩብን ነቀተናል የፀሎት ቤት ሠርተን በሱባዬ እየፀለን ደናንነ ሄወተቸን አተረፋን አባቶቻቸንነ እግዜያብሄር ይጠብቅልን
@fajarkebeda5794
@fajarkebeda5794 3 жыл бұрын
መምህር የእውነት የምታስተምረው በመፈሰውይነት በጣም ጠካራ እድንሆን አድርጎናል እግዝአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ አይደለም የብዙ ሰው ሂወትን ቀይረህ ይቅርና አድ ሰው ለራሱ ብቻ ሲፀልይ ሲበረከክ ፈተናው ይበዛል መምህር እግዝአብሄር ካተ ጋር ነው በርታ ምን ያህል እግዝአብሄር እደወደደህ የምታውቀው የሚነቅፉህ ሰወች ሲኖሩ ነው ምክየያቱም የሰይጣን ተላላኪወችም ስላሉ
@jfuyyfyd9536
@jfuyyfyd9536 3 жыл бұрын
መምህራችን ትምህርትህ በጣም ጥሩ ነው በአንተ ትምህርት ብዙ ነገር አውቄሀለሁ ቀጥልበት የሰይጣን ወሪ አትስማ ያሉትን ይበሉ ትምህርትህ ቀጥልልን እድሜና ጤና ይስጥህ የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሄር ይባረከው
@bm6785
@bm6785 3 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ አባታችን መምህር ግርማ የሁሉ አባት ናቸው ብዙዎችን ወደ ትክክለኛ ሀይማኖት የመለሱ አባት ናቸው። ምን ይደረግ በተሰጣቸው መክሊት እያገለገሉ ነው። ሰይጥልን ዳቢሎስ ተንጫጫ....
@TY-zf3zk
@TY-zf3zk 3 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ እጅግ በጣም ቅን ሰው ነህ፡፡ ረጅም ጤና ከመልካም ሕይወት ጋር እመኝልሃለሁ፡፡ ኑሩልን!Open-mindedness ቅንነት ነው፡፡
@user-vp2cv6oh6r
@user-vp2cv6oh6r 3 жыл бұрын
መምህር ተስፋየ የውነት እግዛብሄር እድሜ ከጤና ያድልልን በንተ ትምህርት ብዙ ሄወቴ ነፍሴን እንድመግባት እርድቶኝል በርታልን ገጠመኝችክን በጉጉትነው የማዳምጥ በተሰቦቸ ያመልኩነበር እና የማወቅ ጉግቴ ዝምነው ተመስገን አምላኬ ስለሁሉም ነገር
@sebleseble4673
@sebleseble4673 3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ያንተን ትምህርቶች መከታተል ስጀምር በትንሹ እንኳን እንቅልፍ በሰላም መተኛት ችያለሁ ጭንቀት ማሰብ ጸሎት እና መስገድ ስጀምር እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ ነገር ተስተካክሎልኛ
@violetabel9741
@violetabel9741 3 жыл бұрын
Yes me too
@ezgabheryemasegen6009
@ezgabheryemasegen6009 3 жыл бұрын
እኔም እግዚአብሔር ይመስገን
@user-my7nw8mf7c
@user-my7nw8mf7c 3 жыл бұрын
እኔም እግዚአብሄር ይመሰገን
@user-ce5cb5gi8l
@user-ce5cb5gi8l 3 жыл бұрын
ልባችን ለእግዚአብሔር ማቅረብ አቅቶን ነው ይህን የምትሰሙ እህት ወንድሞቼ እናት አባቶቼ ወደ እግዚአብሔር እንቅረብ በንስሀ እነመለስ አምላካችን አዳናችን እናታችን ድንግል ማርያም አማላጃችን ቅዱሳን ሊቃነ መላእክት ተራዳያችን እንዲሆኑን እንመለስ በፍልስፍና በዶክትሬ የ እግዚአብሔር ን መንፈስ ቅዱስ ማቅወ አይቻልም ።
@user-eu4jp2qg1x
@user-eu4jp2qg1x 3 жыл бұрын
መምህርየ መግቢያው ላይ ገና ማእረጋትን ጥርግርግ አርገን እንስጠው ስትል በጣምነው የሳቅሁት በተመስጦ ውስጤ እያረረ ነው ያዳመጥኩህ እንኳን መልስ ሰጠሀቸው እንጅ እነዶክተር ዘበነ ዳንኤል ክብረት የነሱ ነገር ካበቃልኝ አመታትን አስቆጥሬያለሁ ምንም ብትላቸው ትእቢታቸው ሊለቃቸው አይችልም እነሱ ለዝና ይኑሩ አንተ ግን መምህሬ የእግዚአብሔር ስጦታችን ልበልህ በርታልኝ ሰው ለመሆን እየተፍጨረጨርን ያለነው ባንተ ነው መምህር እኔ በጣም ሀጥያተኛ ሴት ነኝ ግን ሁሌ እግዚአብሔር ሆይ ትውልዱን እያነቃ ያለውን መምህራችንን ጠብቅልን አበርታልን ነው የምለው መምህር ግርማ አንተን አፍርተው ፍሬህን እንዳበሉን እግዚአብሔር እኛን ደግሞ ያንተ ፍሬዎች እንዲያደርገን እመኛለሁ እግዚአብሔር ያበርታህ ድንግል ትጠብቅህ
@user-df9ey1fw4y
@user-df9ey1fw4y 3 жыл бұрын
መምህር አንተ ብቻ ማስተማርህን ቀጥል ሁሉም በጊዜው ይፈታል እኔ ሀይማኖቴን አውቂበታለሁ አባቴ መላእከ መምህር ግርማ ወንድሙን የድንግል ማርያም ልጅ ያቆይልኝ መምህሬ እኔ ባንተ ትምህርት እግዚአብሔር እርድቶኝ ተቀይሪያለሁ ለነቃፌዎች ሰይጣን አይነካብኝ ባዮች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው
@amenamen5819
@amenamen5819 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን ወድማችን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እኔ ኩመንት መፃፍ አልቺልም እንጂ ስላንተ ቡዙ መፃፍ ይቻላል ከፈጣሪ የተሰጠኝ ስጦታየ ነህ እመብርሀን በምትሂድበት ሁሉ ዊስ ጠበቃ ትሁንህ አባቶቻችን ተዊችው እግዚአብሔር ይግለጥላችው
@selamawitabrham6243
@selamawitabrham6243 3 жыл бұрын
Aelayenm endwm mmhir girma zmbel new ymilut menfesu rasu linager sil be vcd or be KZbin aeyten new egnam ymnmarew hzbum yemimarew egnako ynekanew bemnaye bmnsemaw neger new edma lememhir girma njtenl tewun weyewlh weywlsh bcha sbket mne aregal ena snt ametesebken nsha lemgbat hasbum aeleneberenm aehun new be memhir girma be memhir tesfaye new yetesebernaw Wetatuko wede pente ymihedw memhir beztal gen ymilewt ylem sham abrto twaf aebrto bcha mebetn waga yelewm Pente melakam wetat yemilew gar yhede pentew bemnfes new ena mmhir tesfaye berta
@keedaw6764
@keedaw6764 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን ሰላምመጣህልን እግዚአብሔር ይባርክህ ዉድ መምህር ተስፋዬ ጀግና ዝበላቸዉ እነሱን እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጣቸዉ እኔመምህር ተስፋዬ ባትምርቶች ብዙነገር ተምሬያለሁ መምህር ወላዲት ትጠብቅህ እንወድሀለን
@user-kp2wt4ov1s
@user-kp2wt4ov1s 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መምህር የሚነቅፉትን ፈጣሪ ልቦናቸውን ይክፈትላቸው ለእኛ ለተማሪዎችህ ለልጆችህ እንዴት ህይወታችንን እንድናውቅ እንድናተርፉ እንዳደረከን እኛ እና እኛ ነን በተለይ እኔ የምናውቀው ብቻ ምን እላለሁ ፈጣሪ ካለሁበት የተዘበራረቀ ህይወት ያውጣኝ መምህር በቁማችን እኮ ሞተናል እንደ ግል ህይወት እንደ ቤተሰብ ባቢሎን ሆነናል ሁላችንም ደግሞ የሰውን ህመም ለመረዳት እኛ የእዛን ሰው ህመም መታመም የለብንም በቃ ልንረዳ ይገባል ችግራችን አለመረዳት ነው አለመስማማት የአንዱን ህመም ስናይ በመሳቅ የምናልፉ ብዙ ነን እስቲ ማስተዋልን ይስጠን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በመውጣትህ በመግባትህ ትጠብቅህ ብዙ ዋጋ እየከፈልክ እንደምታስተምረን እንረዳለን ሰማእቱ ቅዱስ ገወርጊስ ይጠብቅህ ደጋግ አባቶቻችንን እናቶቻችንን እህቶቻችንን ወንድሞቻችንን ሁሉ እግዚአብሔር ይጠበቅልን ሐገራችንን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን ማስተዋልን ጥበብንትህትናን እውቀትን ይስጠን።
@user-cv6gt3fu8y
@user-cv6gt3fu8y 3 жыл бұрын
መምህር ቃል ሕያወት ያስማልን እድሜ ፀጋ ያብዛለክ አዉናት ነወ የትለዉጠወ ነዉ የሚበለጠዉ ጠላት ቡዙ ያወራ ግን መምህር በእጊዚእቢሕር ሰም በፀሎት አሰብኛ ወለት እያሷሰ በልዉ ጠላታ ድቤሎሰ ለጥለኛናው ናገ የመጨሸዉ ቀን ነዉ ለኔ በፀሎት አሰብኛ ሁለችም ህቷች ዉንድምች
@wobetz7961
@wobetz7961 3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ። ሀይማኖታችንን ከአለም ጋር (ከስልጣኔ) ጋር ቀላቀልነው ይሄ ነው ችግራችን ወይም ያንዳንድ መምህሮቻችን ችግር። ሰይጣንን መክሰስ አቅቶን ሰው ላይ ያዳም ዘር ላይ እራሳችን ላይ ክስ አቀረብን ። እግዚአብሔር አምላክ ንቃትን አይነ ልቦናችንን ያብራልን ። መምህር ተስፋዬ፣ አባታችን መምህር ግርማ እንዲሁም ሌሎች አንተን እና መሳዩችህን እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጣችሁ።
@sai-show4441
@sai-show4441 3 жыл бұрын
Member Tesfaye, you are simply superb. GOD BLESS YOU.
@user-wq7mx1pz6t
@user-wq7mx1pz6t 2 жыл бұрын
በእውነት መምህር ፀጋውን ያብዛልህ እኛኮ ጠፍተናል የእግዚአብሔር ቃል መስማቱ ምን ትረጉም አለው የሰማነውን ወፍ እየለቀመው ቅድሚያ ውስጣችን ያለውን ጠላት ማስወገድ ይቀድማል በእውነት አንተን የሰጠን አምላክ ስሙ የተመሠገነ ይሁን ፀጋውን ያብዛልህ
@tetey5817
@tetey5817 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ ልቦና ይስጠን ።መምህር ርኩስ መንፈስ በሰው ልብ አድሮ ያሰናክላል እግዚአብሔር ይገስፀው። በጣም ያሳዝናል ።አባ መምህር ግርማ እና እሳቸውን የሚመስሉ ጠላታችንን ዲያቢሎስን የሚያዋርዱ ፣አተንም ተስፋ ሥላሴ እና አባቶቻችንን በምህረቱ በቸርነቱ እግዚአብሔር አምላካችን ይጠብቅልን ።ላላመኑ ልቦና ይስጣቸው ከኔም ጭምር ደካማ ነኝና።
@nardosyemaryamlji9216
@nardosyemaryamlji9216 3 жыл бұрын
ውይይ እኔ በጣም እየገረመኝ ነው. እንዴው ምንም የማያቅ ምእመን እንኳን የማያስበውን ሀሳብ ነው. የሚናገረው ግን ያሳዝናል. እድሜያችንን መሉ በቤቱ ኖረን. እንደዚህ አይነት ከሱ መስማት ያሳዝናል.እግዚአብሔር ባንተ ውስጥ ያለውን መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፀው
@medanitamberay4732
@medanitamberay4732 2 жыл бұрын
በእውነት ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ክብር መምህራችን
@chfhh1472
@chfhh1472 3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ሒወትን ያሰማልን አባታችን መላከ መንክራት ግርማ ወድሙ እግዚያብሔር የሰጠን ታላቅ አባት ናቸው አትኩብን በትምህርታቸው ሒወታችን ተቀይሮልናል
@nardosyemaryamlji9216
@nardosyemaryamlji9216 3 жыл бұрын
እኔ. የእናንተን ትምህርት መስማት ከጀመርኩ. ጀምሮ ስንት ሰላም እንዳገኘሁ. እኔ ነኝ የማውቀው. እኔ ይሄን ባላውቅ ነሮ. ስእል አድእኖ እንኳን እቤት ውስጥ አታስቀምጡ በሚባልበት ሰፈር አድጌ. የአባታችን እና ያንተን ትምህርት አጊንቼ እግዚአብሔር ባይመልሰኝ. ውይይይ ከባድ ነበር. መምህራችን. አንተ ስራህን ስራ. እነሱ ያውሩ
@rahel6463
@rahel6463 3 жыл бұрын
እውነት ነው እኔስ ብታይ ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እንወድሀለን
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
Betkeklell yeah
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
Yeah i was me too
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
Betkeklell
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
Yeah Betkeklell memihir
@zenabethsolomon4387
@zenabethsolomon4387 3 жыл бұрын
መምህር ያገልግሎት ዘመንህን ፈጣራ ይባርክው እመብርሀን ከነ ቤተሰብህ ትጠብቅህ አታቆርጥብን እባክህ ለኛ ኑርል እናመሰግናለ ፈጣራ ይጠብቅህ አሜን አሜብ አሜ
@Gachalife-lx8bs
@Gachalife-lx8bs 3 жыл бұрын
መምህር ተስፈዬ አበራ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ልክ ልካቸውን ነው የነገርካቸው የማስተዎል ልቦና ይስጠን እግዚአብሔር ለሁላችንም ህይወታችን ተለውጦል በመምህር ግርማ እና በአንተ ገጠመኝ ይሄ ሁሉ የእርኩስ መንፈስ ስራ ነው ከሱ እንዳናመልጥ ስለሚፈለግ.
@Hani-mk1kz
@Hani-mk1kz 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር በርታ ጥሩ ትምህርት ነዉ ብዙዎች ጥሩ መምህር መስለዉ ልብ ብለህ ስሰማቸዉ ሌላ ናቸዉ እግዲህ ሁሉንም ነገር በገሀደ እያዬ ነዉ አባታችን እኮ የሆነ ቤት ተቀምጠዉ ኑ አደናለሁ ይሄን ይሄን አደርጉልኝ አላሉም ልክ እደጠቋይ ማለት ነዉ በገሀድ ነዉ እማስተምሩት እሚፈዉሱት እግዚአብሔር ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦና ይስጠን
@user-oq9lk2ex8o
@user-oq9lk2ex8o 3 жыл бұрын
መንፈስ ቅዱስ በፍልስፍና አይመራም በሥጦታ.በፀሎት.በማስተዋል እንጂ መምህር ዘበና ወደ ፍልስፍና የገቡ ይመስለኛል ትምህርታቸው
@fkrimisamlak6256
@fkrimisamlak6256 3 жыл бұрын
Yememhir zebne hulet metshaf gezche alehut andu sanenb sjemir minim ligeban alchialem ena gin alen betam timhrtu ywedew alhut ewnet gin Ende alekew sewech hule hadisch newed ymeslenal. Gin lehulachin egzabher libona yisten egzabher ayne libonachin ykfetew kekfuen ysewren. Seytan ayzenam ena gin ande andye ante eyne snibibahal dyablos serhu yseral.
@fiky3560
@fiky3560 3 жыл бұрын
መምህር አንተ በርታ ወንድማችን ብዙ ሰው እየተቀየረ ነው እኔም ብዙ ተምሬለሁ እመቤታ ከአንተ ጋር ትሁን በሬዴዎ አቢሲኒያ በእባታችን መምህር ግርማና አባታችን አባ ዬሓንስ ምክንያት እኔ ዱርየዎ እግዚአብሔር ወደ ቤቱ ስብስቦኛል ክብር ለልዑል እግዚአብሔር
@fakartafakarta855
@fakartafakarta855 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@mulualim7948
@mulualim7948 3 жыл бұрын
መምህር ዘበነ የካቶሊክ ስብከት እየሰበከ ተዋህዶን እያዳከመ ያለ ሰው ነው ህዝበ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኞች እናስተውል ጭራሽ ኢትዮጵያ ትንሳኤ የላትም እያለ ህዝቡን ግራ ያጋባል ፈጣሪ ልቦና ይስጠው
@tinalovetinalove8748
@tinalovetinalove8748 3 жыл бұрын
Are enate 1 seloachu 2 atebelu Sew yesasatale gen catoleke atebelute
@user-gm3bs8dv4c
@user-gm3bs8dv4c 3 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለሂወትን ያሰማልን ሰውን እያዳንክ ነው በርታልን
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 3 жыл бұрын
በእውነት።መምህራችን።ቃለህይወትያስማልን።ስውንእያዳንክነውበርታልን።እግዚአብሔር ይመስገን።እሜን።እሜን እሜን ።አመሰግናለሁ ።መምህራችንእሜንን።
@mma4414
@mma4414 3 жыл бұрын
መምህር ተስፋየ እንደው እግዚአብሔር ይባርክህ ነህ ፍፃሜህን ያሳምርልን በእውነት ህይወታችንን እየታደግኸን ነው እግዚአብሔር እንደ አንተ አይነት አባቶችን ያብዛልን አሜን እግዚአብሔር እድማህን ያርዝምልን ምን ብየ ልግለፅህ ባንተ ትምህርት ነው እራሳችንን የፈተሽነው እመቤቴ ወለላይቱ ይጠብቅህ
@memeke5620
@memeke5620 3 жыл бұрын
ቃለሄወት ያሰማልን መምህር ተሰፋዬ አበራ የማቶሳል እድሜ ይሰጥህ እግዜዬባሄር አባቶቸን ታዎቸው ለእኞ መዳኞቸን ሆነዎል ወደ ልባቸን ተመልሰን ተበርክክን ፀለይን ድነናል
@asmeretwoldu8475
@asmeretwoldu8475 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@bbhh211
@bbhh211 3 жыл бұрын
እነኝህ ተማርን ተመራመርን የሚሉ ሰዎች እኮ አይታወቃቸውም እንጂ ሰፍሮባቸዋል እኛ እንዳንድን መሰናክል ሁነውናል በስጋም በነብስም አንሰማችሁም ለራሳችሁ እወቁ መምህር ዘበነ እኮ አንድ ጊዜ መምህር ግርማ አገልግሎት የተከለከሉ ጊዜ ተጠይቀው መምህር ግርማ እሚባሉ ሰው አላውቃቸውም ነው ያለ አፍን ሞልቶ
@weynshetlegesse5298
@weynshetlegesse5298 3 жыл бұрын
አለም ሁሉ በክፍ እንደተያዘ እናቃለን ይላል ብርሀነ አለም ቅድስ ጴጥሮስ ማነው በክፍ መናፍስ ሴራ ህይወቱ ያልተዛባ ማነው ያልተ ጎዳ ወገኖቼ ሁላችንም ተይዘናል ትልቁ ቁም ነገር ንቁ እንደተባልን መንቃት ነው የጠላት አሰራርን እንንቃበት ትናንት ባላገር የነበረው ቃልቻ ዛሬ እራሱን አዘምኖ ኢሊሙናንቲ ና ግብረ ሰድም ሆኖ መጥቶዋል ቶሎ መንቃት አለብን መምህ ግርማ ብቻቸውን በጨበጣ ውግያ ከረቂቃን መናፍስት ጋር እጁ ለእጅ የሚፍለሙ ብርቅዬ አባታችን ናቸው እኔን ለምሳሌ ብታዬ ቤተክርስትያን ውስጥ የሚሰጠውን ትምር ሀሉ ከመፃፍ ትርጓሜ እስከ ዜማ ወንጌል አምድምታ ተምራለው ቤተክርሰትያንን አቃለው እል ነበር ለካ ቤተክርስትያንን ገና አላቃት ሰለ መናፍስ አሰራራ ሰለ ብቃት ደረጃ እንደ ኒቆዲሞስ ቁጭ ብዬ እየተማርኩ ነው ምመህር ተሰፍዬ ብርታ ወጥር ብዙ ሰው እያተጋህ ነውም
@tiztatameratetizta2738
@tiztatameratetizta2738 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen
@user-cz5gb1dl7y
@user-cz5gb1dl7y 3 жыл бұрын
መምህር እውነት እውነት እልአለሁ የግጥሩ ሕዝብ ያሳዝንኝ እኔም የገጥር ልጅ ነኝ ግን እግዚአብሔር ይምስግን የጥላቴን ምስጥር አውኩ እድሜ ለእናንት ውግኒ ባልማውቁ ጭሊ የትልያዬ ነገሩችን የሚምልኩ ውግኒ አሳዝንኝ
@nardosyemaryamlji9216
@nardosyemaryamlji9216 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን. እኔም ይገርመኛል. እኛ የምንሰቃየውን ስቃይ. ስላልተረዱ ነው. እንደዚህ የሚቀቃዱት. ግን. በየቤቱ. እንደናተ. ቢገቡና ቢያዩ ስንት ሰው በዳነ. ግን ህዝቡ በሰይጣን ታስሮ ታስሮ. መከራውን እያየን ነው. አረ ተሰቃይተናል. ግን. አባታችን እና አንተንም. እግዚአብሔር እድሜያችሁን ያርዝምልን ሰው ብዙ ያውራ አንተ ግን በርታ ብዙዎቻችን ተስፍ ጥለንብሀል በርታ
@user-qc6dn6hv3m
@user-qc6dn6hv3m 3 жыл бұрын
መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህ ማንም ምንም ቢል እኛ ጠላታችንን እንዋጋለን በጌታችን በመዳሀኒታችን በእየሱስክርስቶስ ስም
@user-wc4lv3oq7m
@user-wc4lv3oq7m 3 жыл бұрын
ቃለ ሂይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን ተስፋዬ አበራ።
@titi-eo6wn
@titi-eo6wn 3 жыл бұрын
መምህር ተስፋየ ቃለ ህይወት ያሰማልን አብዛኞቹ ቤተክርስትያን ተመላለስን የስንት ሰባኪ ትምህርት ሰማን መፅህፍ ቅዱስን አነበንብን ሰይጣን ስታማትቡ 40 ሜትር ይርቃል እያልን አማተብን ግን ህይወታችን አልተለወጠም አብዛኛውን አስተማሪ ማስተማሩን እንጂ ስለእኛ ለውጥ አለማምጣቱን አላስተዋሉም ። መምህር ግርማ ወንድሙ (አባቴ ) ግን አስተምረው ህዝቡ ለምን እንደማይግባው አስተውለው ስለ እኛ ስለ ( ህዝብ ) ሱባኤ ገብተው እግዚአብሔር ጠየቂ መልስ ሰጣቸው የህዝቡ ጭንቅላት ጅንጀሮ ተቀምጦ እንደሆነ ህልም አለሙ ሁሉም ተገልፃላቸው እኛን አነቁን ። እኔ የመምህር ግርማ ወንድሙ ትምህርት ከሰማው መፅሀፋን ካነበብኩ ጀምሮ ስለ መናፍስት ውግያ ካወቅኩ ጀምሮ ፀሎት ቤት አዘጋጅቼ ይቅርታ መጠየቅ ንስሀን መግባት 10% ለቤተክርስትያን መስጠት መተግበር ጀመርኩ በተለይ በተልይ ሴጣን የማይወደውን ነገር ማድረግ ልምሳሌ ቤቴክርስትያን መሄድ ሌሊት ሆነ ሰአቱ ረዘመ መቆም ብቻ ሆነ እያልኩ የራሴ ሀሳብ ይመስል ነበር እግዚአብሔር ይስጣቸው መምህር ግርማ ወንድሙ ለህይወታችት ዋናዋና አስፈላጊ ተወዳዳሪ የሌለው ምርጥ ምርጥ የሁላችንም ጋዳ (ቤት ) የሚያንካካ ትምህርት ነዉ ያስተማሩን ። እሱን ካወቅኩ በህዋላ ስለ እኔ ችግር ስለ ሌላም ልረዳ ችያልው በህይወቴም ባንዴ ብዙ ለውጥ አይቻለው ። ስለ አባቴ ስለ መምህር ግርማ ወንድሙ ቢናገሩት አያልቅም መምህር ተስፋየ አበራም በጣም ነው የምወድህ በርታ እግዚአብሔር እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን እድሜና ጤና እመኝልህለው ከመላ ቤተሰብህ ጋር
@emebett1989
@emebett1989 3 жыл бұрын
እግዚሐብሔር ልቦና ይስጠን መምህር በርታልን የእኛ እንቁ መምህር
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ።እግዚአብሔር ልበናይስጠን።መምህራችን።በርታልን።የእኛ.እንቁ።መምህር።ቃለህይወትያስማልን ።እሜንንን ።
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 3 жыл бұрын
መምህር።በትክክልል።
@highlight6688
@highlight6688 3 жыл бұрын
መምህር አንተና አንተን የመሰሉ መምህሮቼን በመስማቴ ሰላም ሆኛለሁ መዉጫ መግቢያዬንም ለሱ ሰጥቻለሁ ከፊቴ የፈጠርከኝ ቅደም እንድል አድርጋችሁኛል ፈጣሪ ያክብርልኝ መምህር። አሁንም በፀሎቶ ያስቡኝ መምህር የክርስትና ስሜ ብርሃነ መስቀል ነኝ ፀጋዉን ያብዛልዎ መምህር።
@monaperez6398
@monaperez6398 2 жыл бұрын
መምህር እግዚሀብሄር አብዝቶ እውቀትን ይስጥህ ኑርልን የኔ መሪ
@rahelasfaw6451
@rahelasfaw6451 3 жыл бұрын
በእውነት በዚህ ቃለምልልስ በጣም አፍሬያለሁ
@emebetmengesha398
@emebetmengesha398 3 жыл бұрын
Mamer tasfaye really you did good job God bless you long live. We love you
@tisgaradakabadatisgaradaka8869
@tisgaradakabadatisgaradaka8869 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዛቤር አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ የእግዛቤር ን ድንቅ ስራ ላልገባቸው ማስተዋሉን ያድላቸው ለአባታችን ለመምህር መልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ እረጅም እድሜና ጤናውን ይስጣቸው ያገልግሎታቸውን ዘመን ፈጣሪ ይባርክላቸው ፀጋቸውን ያብዛላቸው
@tigistwoldemichael1425
@tigistwoldemichael1425 3 жыл бұрын
EGZIABHER YIBARKIH MEMHIR 💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤
@mickeygermemsekie1472
@mickeygermemsekie1472 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እግዚአብሔር ዕድሜና ጠና ይስጥህ
@bbhh211
@bbhh211 3 жыл бұрын
መምህር ተስፋየ ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን ያስረዝምልን እንቁ የተዋህዶ ልጅ የመምህር ግርማ የመንፈስ ቅዱስ ፍሬ ነህ በርታልን
@mekedesashagire1355
@mekedesashagire1355 3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን እኔ በበኩሌ ምነው ቀድሜ ባወኩት እያልኩኝ ነው አሁንም እግዚአብሔር የተሳሳተ አስተሳሰብ ያላቸውንም ልቦና ይስጣቸው በውጭ የምንኖር ሰዎችን በተለይ በጣም ገስቶናል እኔ በመምህር ተስፋዬ ትምህርት በጣም ተምሬበታለሁ አዉቄበታለሁ እኔ ብቻ ሳልሆን በአካባቢዬ ያሉ ሰወችም የመንፈስን ስራ እንዲማሩ እያደረግን ነው እግዚአብሔር ከሁላችን ም ጋር ይሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mesitawtikorma8468
@mesitawtikorma8468 3 жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወተ ቃለ በረከት ያደልልን አሜን አሜን አሜን
@user-fy8mi5gk5r
@user-fy8mi5gk5r 3 жыл бұрын
ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛለህ
@Kibrekidusan...888
@Kibrekidusan...888 3 жыл бұрын
አዳመጥኩት interview ቀሲስ መምህር ዘበነ ለማ የዕውነት ከአንድ ተራ ምዕመን ያነሰ እውቀት ነው ያላቸው። ሠይጣን የወደቀ መንፈስ እንደሆነ እናውቃለን ከሠውም በታች እንደሆኑ ግልጽ ነው።ግን "መጋደላችን ከደምና ከሥጋ ጋር አይደለምና፥ ከአለቆችና ከሥልጣናት ጋር ከዙህም ከጨለማ ዓለም ገዦች ጋር በሰማያዊም ስፍራ ካለ ከክፋት መንፈሳውያን ሠራዊት ጋር ነው እንጂ።" (ወደ ኤፌሶን ሰዎች 6፥12) መቼም ይሄን ጥቅስ በደንብ ያቁታል መጋደል ነው የሚለው እና ሠይጣን እኛ በአምልኮ ጠንካሮች ካልሆንን እኛን ከመተናኮል እንደማያቋርጥ በግልጽ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ነግሮናል። ዝምብሎ ስብከት በyoutube ያቀርባሉ ግን ስንት ሠው ንሰሐ አስገብተዋል? ስንት ሰው እንዲቆርቡ አድርገዋል? ምንም አልገባቸውም። መምህር ተስፍሽ ባጭሩ እኔ ምስክር ነኝ ባንተና በአባታችን መምህር ግርማ ንስሐ ገብቻለሁ፣ ምን ያክል እንደተቀየርኩ እዚህ ላይ መጻፍ አልፈልግም ከንቱ ውዳሴ ነው።
@yodettareku1738
@yodettareku1738 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልን አሜን አሜን አሜን እርግጥ እኔ ሀጣተኛአ ማይገባኝ ነኝ ለመናገር ለመምህራችን ዘበነ ለማ በጣም ይግርማን ምንሰማው ነገር ከማን እንማር እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋል ይስጠን
@meklitzewude1317
@meklitzewude1317 3 жыл бұрын
እግዛብሄር ይመሥገን እዳተአይኖቶችን ያብዛልን
@yetewhdolijnegn843
@yetewhdolijnegn843 3 жыл бұрын
መምህርዬ ለሚቃወሙት እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው አውቃለው ቃሉን ብለው በተዋህዶ ውስጥ ያሉት ናቸው ሚቃውሙት ይገርማል...
@hannadesta382
@hannadesta382 3 жыл бұрын
መምህር በኣንተ በቀሲስ ሄኖክ እና በመምህራችን መምህር ግርማ ኣስተምሮ እጅግ ብዙ ሰዎች እየተቀየርን ነው:: ማንም የፈለገውን ቢል ወደኃላ እንዳትል ሰይጣን እንደው ተንኮለኛም ጥበብኛም ነው በማንጠብቀው ሰው ኣድሮ ሊያደናብረን እና ሊያጠራጥረን ይፈልጋል ግን ኣንዴ ከነቁ ወደኃላ የለም. በርታ
@tsedalegera1434
@tsedalegera1434 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@kariyachankariyachan3731
@kariyachankariyachan3731 3 жыл бұрын
እግዛብሔር ይመሥገን መምህር እኳን በሠላም መጣህልን እቁ መምህራችን እኔ የጠለወጥኩት በመምህር አባ ግርማ ወድሙ እና ባተ ትምህርት ነው እግዛብሔር አተንም አባንም እረጅጅጅጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን እየሱስ ክርስቶስ ፀጋውን በረከቱን ያብዛላቹሁ መምህር ከገባቸው ይግባቸው ካልገባቸው ተዋቸው አድ አባባል አለ ምከረው ምከረው እቢ ካለ መከራ ይምከረው ይባላል እግዛብሔር ለሁላችንም ልቦና ይስጠን
@mimidaneil6125
@mimidaneil6125 3 жыл бұрын
እኔ ድኛለዉ መምህር ተዋቸዉ አነሱን አነሱ ብቻ አንዲሰሙ ነዉ የምፈልጉት አነሱ በቻ አዋቅ እኛ በጣም ድነኝበታል እግዚአብሔር ይሰጥክ አንካን አኛ ቤተሰባችንም ድነዋል
@aduabdu1362
@aduabdu1362 3 жыл бұрын
መምህር ሰላምህ ይብዛ በድሜ በጤና ይጠብቅህ አንተን እንደውም ይበልጥ እንድትሰራ ያደርግሀል የብዙ መምህራችንን ትምህርት እንደም እንዴት የፀሎት ስርአት እንዴት መሆን እንዳለበት አያስተምሩም አስተውያለው ባለማወቃችን ነው ባክነን የቀረነው በግልፅ መናገርህ እራሱ ብቂ ነው ጎበዝ በርታ
@sanayttesfalidettesfaldet8655
@sanayttesfalidettesfaldet8655 3 жыл бұрын
መምህራችን እኔ የምለው የሰይጣን ስራ ነውና ምህረቱን ያውርድለት ግን ሰዎችን ግራ እያገባ መሆኑ ቢረዳልን ጥሩ ነው።
@sraself7813
@sraself7813 3 жыл бұрын
Amen amen amen 😭😭😭😭😭💔💔💔
@ermiastam8220
@ermiastam8220 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen God richly bless you and God richly bless our dear Abatachen Melake Menkerat Memhere Girma Wondimu
@user-xu5dn7tm9z
@user-xu5dn7tm9z 3 жыл бұрын
መምህራችን ተስፈ ስላሴ ቃለ ህወት ያሰማልን ።መምህራችን መምህር ዘበነ ለማ ካአንት ብዙ ትምህርት ተምረናል በይበልጥ የመናፍስት ዉግያ ወደ እግዚአብሔር መቅረብ ምክንያት ሁነብናል።ጠላት ላወቀበት ይጠቅማል
57ኛC ፈተና ገጠመኝ ፦ ወደመንፈሳዊ ህይወት ሲቀርብ የሚመጣ ፈተና እንዴት ይመለሳል
1:05:27
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 10 МЛН
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
00:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 20 МЛН
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 15 МЛН
Каха заблудился в горах
00:57
К-Media
Рет қаралды 9 МЛН
105ኛ A ገጠመኝ  getemeng የዲያሬው ተአምር ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )
49:25
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 39 М.
21ኛ ገጠመኝ ፦ liyu getemeng( የፉክክር መተት ጣጣና መዘዙ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
2:01:34
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 10 МЛН