2ኛ / መናፍስትና Camera ፦ በማስተዋል ይደመጥ (በመምህር ተስፋዬ አበራ )

  Рет қаралды 63,645

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Күн бұрын

Пікірлер: 474
@nahomberhe9640
@nahomberhe9640 2 жыл бұрын
Thanks!
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 2 жыл бұрын
እኔ ወደ መምህር ግርማ ካናዳ እየሄድኩኝ የአየር ቲኬቴን ንጥቅ አድርጎ ቀምቶ ሽንት ቤት ፍላሽ አድርጎብኛል መታወቂዬንም የአየር መንገድ ሰራተኞች ፎቶው አንቺ አይደለሽም ብለው 3 አውሮፕላን አስመልጠውኛል እመብርሃንን ግን የበለጠ ስለሃይማኖቴ እንድማር ረድቶኛል ለዚህም እግዚአብሔር ይመስገን
@Tsi541
@Tsi541 2 ай бұрын
እህቴ እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ እባክሽ ዛሬ ጥሩ ሁኔታላይ ካለሽ እርጂኝ
@የማርያምልጅ-ፈ9ዸ
@የማርያምልጅ-ፈ9ዸ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህዉት ያስማልን
@zewditugalo7840
@zewditugalo7840 2 жыл бұрын
መምህር እናመሰግናለን ተበረክ አሜን 🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊✝️✝️✝️✝️✝️✝️
@yoniman4585
@yoniman4585 2 жыл бұрын
መምህራችን ቀለህይወት ያሰማልን ፈጣሪ ይጠብቅክ
@እጠበኝቆሽሻለሁእጠበኝቆሽ
@እጠበኝቆሽሻለሁእጠበኝቆሽ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ስላም መጠህ መምህር አዎ ለብቻው የሻላል መምህራችን
@fox_trot
@fox_trot 2 жыл бұрын
እኔ አላምንም። በጣም ነው ምናመሰግነው፣ ልዑል እግዚአብሄር ይስጥህ።
@ertaerta726
@ertaerta726 2 жыл бұрын
እንኳን ለፃመ ፈልስታ በስላም አደረሳቺው አደረስን መምህር ምርጥና ድንቅ ትምህርት ነው ምታስተምረን
@BeteHohe
@BeteHohe 2 жыл бұрын
_ወይ ፈተና አለ መምህር ይህም አለ ለካ እውነት ገራሚ ነገር ነው ማን አስታዋለ እንደዚህ አይነት ነገር በሥላሴ ስም በጣም ነው የገረመኝ በእውነት ቪዲዮውን ሳየው እርሶ ስታብራሩልን እድሜ ይስጠን እንጂ ገና ብዙ እናያለን እንደ ዛሬ ተገርሜ አላውቅም በተለይ የእንቅልፍ ልብ በሚለው 😰😰እፍፍፍፍፍፍ ኮመንት ምን መስጠት እንዳለብኝ አላውቅም ብቻ አይቼ ተምሬበት ልለፍ እንጂ ምንም ማለት አለችልም ብቻ ከልብ እናመሰገናለን መምህሬ ይህ ለየት ባለመልኩ ስለ አቀራባችሁልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛላችሁ የኔ አባት ከክፉ መንፈስ እማ ፍቅር ትጠብቃችሁ መምህሬ_
@ghjjghjkk5342
@ghjjghjkk5342 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 жыл бұрын
ሰላም መምህር እንኳን አደረሳችሁ ለእመቤታችን ለጾመ ፍልሰታ በአል🤲❤❤
@hanayarsemalji8200
@hanayarsemalji8200 2 жыл бұрын
Amen amen amen enkne abero adrsne
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 жыл бұрын
@@hanayarsemalji8200 አሜንንን❤
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
እንኩዋን አደረሳችሁ ለፍልሰታለ ማርያም ፆም በሰላም አስጀምሮ በሰላም ያስፈፅመን ዘንድ የጌታ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን ስለ ድንግል ማርያም ብለህ ምህረት አውርድ ለኢትዮጵያ 🤲🏿🤲🏿🥺
@roosvandermee6678
@roosvandermee6678 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@ghada1723
@ghada1723 2 жыл бұрын
የባላል.አዎ
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንዃን አብሮ አደረሰን
@tregeocell2094
@tregeocell2094 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@feryamaryamlji
@feryamaryamlji 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@እኔክርስቲያንነኝ-በ8ሐ
@እኔክርስቲያንነኝ-በ8ሐ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋወን ያብዛልን መ ምህራችን እናመሰግናለን አሜን አሜን
@helenhelen349
@helenhelen349 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፅጋውን ያብዛልህ መምህር በርታ
@elenizeleke3320
@elenizeleke3320 2 жыл бұрын
በጣም ትክክል የሆን ነው ሁልጊዜ ያባተክለሃይማ ኖት ፀሎተ መፃህፍት ከጎናችሁ አለማራቅ ነውስል ጣን ተሰጥቷቸዋል ለማየትም ይችላሉአባተክለሃይ ማኖት ይገስፁታል የተፈፀመም ነው።
@አንችጠብቂኝድንግልእናቴ
@አንችጠብቂኝድንግልእናቴ 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለፍልሰታ ፆም እናመሰግናለን መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ልዕል እግዚያብሄር ይሰጥልን
@ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ
@ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ 2 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደና መጣህልን ውድ የተዋህዶልጆች ለፍልስታ ለፆመ ፍልስታ በሰላም አደረሳቹ።
@mohameddarwish304
@mohameddarwish304 2 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen unkan abrew Aderesen
@ሐብታምአፀደ-ማርያም
@ሐብታምአፀደ-ማርያም 2 жыл бұрын
Amen Kalehewetin Yasemalin Zares Enikkilif Enidet Enidemitegna Egziabher Yiwekkew Ere BesimeAb Wewelid WeMrnifes Kidus Egziabher Yigesitsew
@እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ
@እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ 2 жыл бұрын
በስመ ስላሴ አምላካችን ሆይ ከዝህ መናፍስቶች አድነን መምህር እግዚአብሔር እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን ስአሊ ለነ ቅድስት ፫🤲😥
@berhanekiflu3065
@berhanekiflu3065 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂይወት ያሰማለን በረከት ጸሎት ወላዲተ ኣምላኽ ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ከሁላችን ይሁን ኣሜን ጸም ጸሎታችን ይባርኽ እግዚኣብሔር ኣሜን
@ፈራሁልሽነብሴ-ዘ6ጘ
@ፈራሁልሽነብሴ-ዘ6ጘ 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህልን ውድ መምህራችን እዴሜ ና ጤና አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን ከነ በተሰቦችህ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንብህ ከጠላቶች አይን ትሰውርህ
@azebshefirawo1050
@azebshefirawo1050 2 жыл бұрын
እንኳን ለእመቤታችን ለፍልሰታ ጾም አደረሰን
@ማራናታ-ጨ6በ
@ማራናታ-ጨ6በ 2 жыл бұрын
እንደዉ ምናለበት ለሌሎች መምህራኖቻችንም እንዳተ ስለ መናፍስት ቢገባቸዉ ቢገልጥላቸዉ የት በደረስን ነበር አንተን የሰጠን ቸሩ መድሃኔዓለም የተመሰገነ ይሁን ድግል ከነልጇ ባለህበት ጥላ ከለላ ሁና ከነ ቤተሰብህ ትጠብቅህ መምህሬ። እዉነት ትለያለህ ፈትፍተህ ነዉ እኮ የምታጎርሰን። ፍሬህን ያብዛልህ።
@abunagizaw8753
@abunagizaw8753 2 жыл бұрын
Tkkkkl
@sofiagetachew3079
@sofiagetachew3079 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህልን መምራችን ✝️ እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የፍልሰታ ፆም በሰላም አደረሰህ ከነመላ ቤተሰቦችህ ✝️🤲 በርታልን እመቤቴ ተጠብቅህ ✝️🤲 የመምህር ፍሬዎች እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ✝️⛪️🤲 ፆሙን ፆመ በረከት ያድርግልን ✝️⛪️🤲
@rotes3106
@rotes3106 2 жыл бұрын
እንኳን ኣደረሳቹ ወንድም እህቶቼ ሆይ በጸሎታቹ ኣስቡኝ ወለተየሱስ ብላቹ
@gabeyansggebtansg7320
@gabeyansggebtansg7320 2 жыл бұрын
ያባታችን በርክቱው ይደሪቢን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላይት ያሰማልን መምራቾን
@saronmichael3835
@saronmichael3835 2 жыл бұрын
ኮመንት ግን መቸ ነው ምትፅፉት እንኽን በሰላም መጣህልን ለኛ ልታስተምረን ምታርግው ጥርት እግዝኣብሄር ይስጥልን የመምህር ተማሪዋች እወዳችው ኣለው በ እግዝኣብሄር ፍቅር
@Gigu-p5f
@Gigu-p5f Жыл бұрын
ቃለሕወት አያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@meseretwudneh5894
@meseretwudneh5894 2 жыл бұрын
እንኳን ለፍልሰታ ፆም አደረሳችሁ ይገርማል በቪድዮ የሚታየውን አይነት ምስል በነጭ ከለር ሆኖ የቤታችንን በር ከፍቶ ሲገባ አይቼዋለሁ ልክ ፆም የተጀመረ ቀን ነው እግዚአብሔር ይጣልልን አሜን
@የደንግልማረያምልጀነኝ
@የደንግልማረያምልጀነኝ 2 жыл бұрын
መምህረችን እግዝአብሔር ጸጋው ያበዝልን እግዝአብሔር ክዝህ ክፈ መንፈሰ በችረነት ይማረን
@tsebeiuariga6641
@tsebeiuariga6641 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ልዑል እግዚአብሔር አሜን በዕድሜ በጤና ያቆይልን አሜን ዝማሬ መላክ ያሰማልን
@ወለተኪዳን-ተ2ቐ
@ወለተኪዳን-ተ2ቐ 2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ መምህር እንኳን አደርሰን የድንግል ማርያም ልጆች
@beli7375
@beli7375 2 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን በጣም አስተማሪ ነገር ነው ያቀረብክልን እናመሰግናለን
@kiyayemaryamlij3585
@kiyayemaryamlij3585 2 жыл бұрын
አሜን ቃሌ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እንኳን ለፍልሰታ ለማርያም በሰላም አደረሳችሁ አደሰን በሰላም ጀመረን በሰላም እንድንጨርስ የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን ሀገራችን ሰላሟ ይመልስልን በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞ እመ አምላክ ለደጇ ታብቃን አሜን 👏👏👏
@adenaden3659
@adenaden3659 2 жыл бұрын
እንኳን ለፆመ ፍስለታ አደረሰን አደረሳችሁ መልካም ፆመ ፍስለታ ይሁንልን ዘንድ እግዚአብሔር አምላክ ከኛጋ ይሁን መምህራችን እድሜና ጤና ከመላዉ ቤተሰብህ ጋር እግዚአብሔር ያድልልን የአገልግሎት እድሜሄን ያርዝምልን ለዘላለሙ አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@yordiabrha7418
@yordiabrha7418 Жыл бұрын
በ እግዚአብሔር እይታ ባንሆን ኣልቀን ነበር መምህር ረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏
@saarayoutube4253
@saarayoutube4253 2 жыл бұрын
የእውነት በጣም የምግርም ነገር ነው እግዚአብሔር ከኛ ጋር ባይሆን በቅስፈት በጠፋን ነበር 😥
@የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ
@የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ Ай бұрын
ውይ በጣም አስተማሪነው መምህራችንከዚህ ኩፉ አመፀኛ መንፈስ ይጠብቀን ያጠብቃችሁ❤❤
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 2 жыл бұрын
በጣም የምንማርበት ፊድዮ ነው በንቅልፍ ልብ የሚደረግ ነገር ከባድ ነው
@sisaysisay8026
@sisaysisay8026 2 жыл бұрын
መምህር እድሜ ከጤናጋር ያድልልን አሜን አሜን አሜን
@serklmegeto1950
@serklmegeto1950 2 жыл бұрын
ሠላም መምሕርእንኳንደሕናመጣህ ቃለሕይወትያሰማልን በጣምቡዙነገርነውየተማርኩበት 🙏🙏🙏🙏🙏
@mairyleb9245
@mairyleb9245 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፍጣሪ አምላክ ፅጋውን በርከቱን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
@raheitamrat6066
@raheitamrat6066 Жыл бұрын
መምህር እናመሰግናለን ተባረክ አሜን አሜን አሜን
@saraethiopi9378
@saraethiopi9378 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከርኩሳን መናፍስት አይን ሴራ ይጠብቀን በርታልን መምህራችን እመብርሀን ትጠብቅህ በጣም የሚገርምና የሚያሰደነግጥ ነገር ነው የምናየው የምሰማው
@shitulegesse452
@shitulegesse452 2 жыл бұрын
መምህርዬ በጣም ትምህርት የሚሆን ነው ያስተማርከን በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን የምን መፍራት በጣም ተምረንበታን በጸሎት እድንጠነክር ንው ያስተማርከን
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 2 жыл бұрын
እኳን አደረሳቹ ውድ የተዋህዶ ልጆችን እውነት እሚገርም ነው ይህን ስላሳወቅሀን እናመስግናለን እኔ ልገርህ መምህራችን የገጠር ልጅ ነኝ እና በዚህ ቪዶ ላይ ያለውን ሳይ ትዝ አለኝ እና ብዙ አሉ ተነስተው የሚሄዱ በቅልፍ ልባቸው እሚገርመኝ ነገር የሚወስዳቸው ቦታ የሚመለክበትን ወይም በኛ እደሚሉት ቆሌ ነው እሚሉት በተለይ ለሊት እና ደሞ ቀን 6.ስአት ላይ በዛ አትሂዱ ይሉን ነበር እና እማስተውስ በዛ ስናልፉ የሆነ ውልብ እሚል እናይ ነበር እና ብዙ ነገር ነው ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን እድንነቃ ላደረገን
@devan8265
@devan8265 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ዉድመምህራችን
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት ብዙነው ያስተዋልኩበት እግዚአብሔር ሁላችንንም ይጠብቀን❤️❤መምህር ፀጋውን ያብዛልህ እናመሰግናለን ✝️✝️
@jerryat3217
@jerryat3217 2 жыл бұрын
እሱ ክርስቶስ ያበርታን በእውነት ቃለሕይወት ያሰማልን ተባረክ (አመተ ዮሐንስ )በጸሎታችሁ አስቡኝ እግዚአብሔር ያውቃል
@kiyayemaryamlij3585
@kiyayemaryamlij3585 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህር ፀጋው ያብዛልህ በእዉነት የየካ ሚካኤል ቤተክርስቲያንን ስላየዉ ደስ አለኝ በስንት ግዜዬ አየሁ የካ ፓርክ እንዴት አምርበታል 👏👏👏
@hannahannath7581
@hannahannath7581 2 жыл бұрын
ሠላም የተወደዳቸው ወድ የተወዳዳችሁ የተዋህዶ ልጆች ለፍልሠታ ጾም በሠላም አደረሠን 🙏ባለው ፈርቸ አልጨረሥሁትም 😥መምህሬ
@Tube-xm3jn
@Tube-xm3jn 2 жыл бұрын
መምህራችን አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ሺአመት ኑርልን
@aynalemkebede2272
@aynalemkebede2272 2 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እደሜና ፀጋውን ያብዛልን ዝማሬ ቃል ህይወት ያሰማልን
@ZafuZafu-kp8qf
@ZafuZafu-kp8qf Жыл бұрын
ክብር ይስጥልን መምህር።
@tregeocell2094
@tregeocell2094 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን በረከቶት ይድረሰኘን
@fanayeasers5948
@fanayeasers5948 2 жыл бұрын
እንክዋን አደረሣችሁ አደረሠን መምህር እንክዋን ደህና መጣህ .ፃማችን ፃመፍልሠታ አደረሠህ ከነቤቤተሠብህ የመምህር ተማሪዎችም .መምህር የምታሥተምረን ትምህርት አጥንትን ያለመልማል እግዚአብሄር እድሜህን ከፀጋ ጋር ያድልልን አሜን
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 2 жыл бұрын
በሥላሴ ስም እግዚአብሔር ይስረው ይሄ ክፉ መንፈስ በጣም አስተማሪ ቪዲዮ ነው ቃል ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 💞💞💞
@woldesenbet
@woldesenbet 2 жыл бұрын
የጸጋ ስግደት ለድንግል ማርያም!! 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን “ብፅዕት” የምንለው በአንደበት ብቻ አይደለም፡፡ እርሱንማ ያልተቀበላትስ ይለው የለም ወይ? በተግባር እንሰገዳለን፡፡ ለጸጋዋ እንሰግዳለን፡፡ የሰው ልጆች ሁሉ ስለሚመኩበት እናትነቷ እንበረከካለን፡፡ በማንም ያልሆነና የማይሆን የሀሳብም የሥጋም ንጽህነቷን እንመረኮዝበት ኃይል እንሰግዳለን፡፡ ከፈጣሪ በታች ከፍጡራንም በላይ እያሉ በአፍ ብቻ አውርቶ መቀመጥ መወደድን አይገልጽም፡፡ ይልቁኑ እንደከበረች ቅድሰት ኤልሳቤት “የጌታዬ እናት እመብርሃን ሆይ፥ እንግዲያውስ የሰላምታሽን ድምጽ በሰማሁ ጊዜ እነሆ ጤናዬ፣ ሰላሜ፣ በረከቴ፣ ሞገሴ፣ እውቀቴ፣ ቤቴና ቤተሰቤም ሁሉ በደስታ ዘለለ” ስንል በስግደት እናመሰግናታለን፡፡ የጸጋ ስግደት ለእግዝትነ ቅድስት ድንግል ማርያም ድንግል ማርያም ሆይ ወደኔ ነይ 3X ወላዲተ አምላክ ሆይ ወደኔ ነይ 3X ማሕደረ መለኮት ሆይ ወደኔ ነይ 3X እሰግድ ለእመ አምላክ 3X ንሴብሖ ለእመ አምላክ 3X ስብሐት ለእመ አምላክ 3X ምስጋና ለእመ አምላክ 3X ውዳሴ ለእመ አምላክ 3X ቅድስት ነሽ አዎ ቅድስት ነሽ 3X ብጽዕት ነሽ አዎ ብጽዕት ነሽ 3X ንግሥት ነሽ አዎ ንግሥት ነሽ 3X እመቤት ነሽ አዎ እመቤት ነሽ 3X ንጽሒት ነሽ አዎ ንጽሒት ነሽ 3X ብርክት ነሽ አዎ ብርክት ነሽ 3X ፍጽምት ነሽ አዎ ፍጽምት ነሽ 3X የሰላም እናቱ ነሽና ደስ ይበልሽ 3X የፍቅር እናቱ ነሽና ደስ ይበልሽ 3X የምሕረት እናቱ ነሽና ደስ ይበልሽ 3X የብርሃን እናቱ ነሽና ደስ ይበልሽ 3X የበረከት እናቱ ነሽና ደስ ይበልሽ 3X የትሕትና እናቱ ነሽና ደስ ይበልሽ 3X ክብርና ምስጋና ውዳሴም ይሁን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዛሬም ዘወትርም ለዘላለም እነዚህን ስግድቶች እመቤታችን ፍቅሯን እንድታሳድርብን በየዕለቱ የቻልነውን የፀጋ ስግደቷን እንስገድላት!! kzbin.info/www/bejne/f4fVfXeAhq6lr9U kzbin.info/www/bejne/aYuaZa1-mbGLorM kzbin.info/www/bejne/op3Gl4WZnd-ka6s 💚💛❤🙏🙏🙏😇😇😇
@brkti2123
@brkti2123 2 жыл бұрын
amen egziabher yistln
@የኪዳነምህረትልጅነኝ-ሐ1ቘ
@የኪዳነምህረትልጅነኝ-ሐ1ቘ 2 жыл бұрын
እሽ እህታችን ፀጋውንያብዛልሽ መቸመቸነው የሚሰገደው ?
@woldesenbet
@woldesenbet 2 жыл бұрын
@@የኪዳነምህረትልጅነኝ-ሐ1ቘ ከግዝት እና ሰንበት ቀን ውጭ መስገድ ይቻላል
@የኪዳነምህረትልጅነኝ-ሐ1ቘ
@የኪዳነምህረትልጅነኝ-ሐ1ቘ 2 жыл бұрын
እሽ አመሠግናለሁ🙏
@abc12452
@abc12452 2 жыл бұрын
እሺ እህታችን መሬት እንስማለን ወይስ እንዴት ነዉ?
@gshsshndnssj742
@gshsshndnssj742 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@GenetNgus2992
@GenetNgus2992 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን በኡነት መምህራችን እኛን ለማስተማር ለምትከፍለሁ ዋጋ ሁሉ ልኡል እግዚአብሔር ይክፈልህ ብዙ ነገር እየተማርን በት ነዉ
@Hafiferncher
@Hafiferncher 2 жыл бұрын
እግዚአቤሔር ይመስገን ወገኖች እኳን አብሮ አደረስን አደረስች🙏🙏🙏🙏
@lemlemalem7963
@lemlemalem7963 2 жыл бұрын
እንኳን ለፆመ ፍልሰታ አደረሳችሁ ፆሙን የበረከት እና የረዴኤት ፆም ያድርግልን
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 2 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏 kale hiwot yasemalin enku memeherachin 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰
@meseretgezahegn4904
@meseretgezahegn4904 2 жыл бұрын
በእውነት ከሁሉም ቪድዮ ትልቅ ትምህርት ተምርያለሁ አመሠግናለሁ መምህርዬ ልኡል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ🙏
@bahasharief8251
@bahasharief8251 2 жыл бұрын
እግዛብሄር ይመስገን
@ተመስገንኣምላኬ-ሸ5ወ
@ተመስገንኣምላኬ-ሸ5ወ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህርችን በርታ
@tmcleaning5529
@tmcleaning5529 Жыл бұрын
መምህሬ ይኽን ትምህርትህ የአንድ ቤተሰብ ሕይወት ቀይራል እጅግ በጣምአስተማሪ ነው
@tregeocell2094
@tregeocell2094 2 жыл бұрын
እባካቹ የመምህር ተማሪወች በፀሎት አስቡኝ ባለቤቴና እናቱ ወደ ጠቃይ ቤት እየሄዱብኝ ነዉ በመተት ታስራል ብለዉኛል ብላ ነዉ እየሄደች ያለቹ ፀበል ስላለ ጠቃይ አደለም መሰላቸዉ ፀበል እጠቀዋለን ቀለበትም ያጣ የሚፈታበት ብለዉታል እኔ እየተቃወኩት ነዉ እናቴን ማስቀየም አፈልግም እያለኝ ነዉ እባካቹ እሄ መፈስ እዳገባበት በፀሎት አስቡልኝ ወደ ሜካኤል ባላቹ በስደት ያለዉ እህታቹ ነኝ 😭😭😭😭😭
@kidistalamirew6349
@kidistalamirew6349 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከእንተጋ ይሁን እህቴ ይህ የወደቀ መንፈስ ሀይል የለውም ጠንክሪ በርትተሽ ጸልይ
@tregeocell2094
@tregeocell2094 2 жыл бұрын
@@kidistalamirew6349እሽ አምላኬ ይረዳኛል
@romantup9195
@romantup9195 2 жыл бұрын
Live lay le mehmir tasfaye dawiy ena mikir yekebel zimii bilesh atemelkechou tsaliyii
@አለምየተዋህዶልጅ
@አለምየተዋህዶልጅ 2 жыл бұрын
እመብርሃን ተሰበሸ አይዛሸ ወድ
@tregeocell2094
@tregeocell2094 2 жыл бұрын
@@አለምየተዋህዶልጅ አሜን አሜን አሜን
@ብሌንእራያእራዮማ
@ብሌንእራያእራዮማ 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ሒወት ያስማልን የኔ እቁ እግዚአብሔር ይጠብቀን ክፍዉ መፈስና ክፍዉ ስወችን ከምድር ገፅ ያፅፋልን
@selamtube7575
@selamtube7575 2 жыл бұрын
አሜን፫ አቤቱ አምላካችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ወደፈተናም አታግባን😢🙏🙏🙏
@haftomtesfaye6312
@haftomtesfaye6312 2 жыл бұрын
Kale egzabhyer yesemagnila
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንአሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ኢትዮጵያ እዝቦችን ይጠቅልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@tilanesh2603
@tilanesh2603 2 жыл бұрын
እኳን ደና መጣህልን መምራችን በውነት መምራችን በድሜ በጤና ያቆይልን እኛንም ልቦና ይስጠን አሜን አሜን አሜን 🙏
@rahelyifru5658
@rahelyifru5658 2 жыл бұрын
መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህ እንኳን አደረሣችሁ ለፆመ ፍልሰታ🙏🙏
@ተመስገንአምላኬ-ጀ7ጐ
@ተመስገንአምላኬ-ጀ7ጐ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@ወለተስላሴ-ሰ5መ
@ወለተስላሴ-ሰ5መ 2 жыл бұрын
መምህርየ እጅግ በጣም አስተማሪ ነው አናመሰግንአለን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ልዑል እግዚአብሔር
@hiwet7879
@hiwet7879 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@biruktayitsisay7011
@biruktayitsisay7011 2 жыл бұрын
ቃለሂዎት ያሰማልን ለኛም ማስተዋሉን ይስጠን ሀይሉን ያልብሰን መዳኒአለም በደሙ ይጋርደን ድንግል ማሪያም በመጎናጸፊያዋ ትሸፍነን፡፡
@nardiyemetmkuyoheneslij1221
@nardiyemetmkuyoheneslij1221 2 жыл бұрын
እንኳንደህናመጣህመምህራችን በእውነት የአገልግሎትዘመንይባረክየእኛ እንቁእድሜ ጠናይስጥልን
@ኣደዋይይፈትወኪእየH
@ኣደዋይይፈትወኪእየH 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅ መምህሬ
@meseretwudneh5894
@meseretwudneh5894 2 жыл бұрын
እይታህ ጥሩ ነው ቃለህይወት ያሰማልን
@ኢትዮጵያእናቴናት
@ኢትዮጵያእናቴናት 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🕊🙏🙏🙏
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 2 жыл бұрын
ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን እንዃን አብሮ አደረሰን የእማ ፍቅር ቤተሰቦች የምሕረት የሠላም የንስሐ ሱባኤ ያድርግልን የዓመት ሰው ይበለን ቸሩ ከአምላካችን 🤲ዝማሬ መላእት ያሰማልን እልልልልልል 👏👏👏💐💐🌺🌺🌿🌿🌿
@ሐብታምአፀደ-ማርያም
@ሐብታምአፀደ-ማርያም 2 жыл бұрын
አሜን ሠላምህ በክርስቶስ ይብዛልን መምህራችን
@metsihettalla2606
@metsihettalla2606 2 ай бұрын
መምህር ስለ እውነት በጣም ብዙ ጊዜ እኔ ቤት ፈስታ ስንቀሳቀስ እባብ እየመሰለኝ ልጮህ ብዬ ትክ ብዬ አይቼ እየውኩኝ ነው ይንቀሳቀሳል ተከራይቼ ያለሁበት ጊቢ ልክ ገጠመኝ ብለህ የነገርከን በጉራጌ ክልል የሚመለክ ቡሽሪት ነው መሰለኝ ያልከን ቆርቆሮ ላይ ጦጣ አይነት ነገር ማታ ማታ መጥቶ ይሰፍራል ያልከን አከራዬም ሀሙስን ትካድሜለች መሰለኝ ሀሙስ ዕለት ዳቦ ቡና ው ማታ ማታ ዝግጅቱ ይታወቃል።እነ አሁን በፍስለታ ለሊት 9:00 ላይ እየሰገድኩኝ እግዚአብሔር ሆይ ማረኝ አምላከ ገብርኤል ተለመነኝ ማረኝ ከታሰርኩበት እስራት ፍታኝ ብዬ መስገድ ስጀምር ቆርቆሮውን ገንጥሎ የሚገባ እስከሚመስል እንዴት እንደሚያስፈራ እኔ ጋ ዘሎ አልሰማህም የሚሰግደው ለፈጣሪዬ ነው ስትፈልግ ገንጥለህ ግባ ብዬ ስግዴተን እያመረርኩ ስመጣ ከእኔ በት ረጅም ረቀት አለው የአከራዬ ቤት ወደ እዛ ዘሎ ሄዴ ።አልፈራህም ከፈጣሪዬ ጋ ሆኜ ልሙት ብዬ አምላከ ቅዱስ ገብርኤል ሰው አድርገኝ ማረኝ እያልኩ ሳበዛበት ጥሎ ሄዴ ።
@እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ
@እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ 2 жыл бұрын
አባ በረከተው ይድረስኝ አሜን 🤲🥰
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ለመዝሙሩም ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እግዚአብሔር ሁሉም ይሰብስባችሁ ደስ ስትሉ
@sintyaehugerma808
@sintyaehugerma808 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እውነት በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ሆይ ከዚ ነገር ሰወረን ጠብቀን
@frtunamelese1605
@frtunamelese1605 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ዝማሪ መላአክት ያሰማልን 👏👏
@ኤፍታህተክፍት
@ኤፍታህተክፍት 2 жыл бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን ሰላመ የበዛ ዋንደማ ማመራ 💕💕💕💕💕🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@tregeocell2094
@tregeocell2094 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሰን ለፆመ ፍሰታ የተዋህዶ ልጆች ፆሙ የምረት የሰላም የፍቅር የአድነት ያግልን ቸሩ አሜላካችን አሜን
@salme4126
@salme4126 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣክመምህር እንኳን አደረሳችሁ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ለእናችን እመቤታችን ፈልሰታ ፆም ፆሙ የበረከት የረድኤት ይሁንላችሁ መምህር የወንድሜ ልጅ መኪና ስነዳ ይገጭበታል አሁን ገባኝ
@የድንግልማርያምልጅነ-ሐ3ፈ
@የድንግልማርያምልጅነ-ሐ3ፈ 2 жыл бұрын
ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን
@endalktekeba4222
@endalktekeba4222 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር
@tewodroshunachew5671
@tewodroshunachew5671 2 жыл бұрын
በመኪና ስትል ትዝ አለኝ የሴት ጓደኛዬ የነገረቺኝ ነገር::ከ አ.አ ወደ ናዝሬት አዳማ ስትሔድ ከመናህሪያ በሰላም ወተዉ እየሔዱ ሀይዌ ላይ ሲደርሱ መኪናዉ አልሔድም ብሎ ቆመ ናተነስ ቢባል እምቢ አለ::ከዛ ከማህላቸዉ አብራ ተሳፍራ የነበረች እንደሙስሊም ሴት ሙሉ የተሸፋፈነች ሴት ድንገት ተሰወረች ጠፋች ከዛ መኪናዉ ተነስቶ ሔደዉ በሰለም ናዝሬት ደረሱ:: ሁሉም ደንገጠዉ ፈርተዉ ነበር እግዚአብሔር ይስገን በሰላም መግባታቸዉ::
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ✝️
@SaraSara-zr4tr
@SaraSara-zr4tr 2 жыл бұрын
ሰላም መምህር እንኳን አደረሳችሁ ለፋልሰታ ለእና ታች ለድግል ማርያም ፆም በሰላም አስጀምሮ በስላም ያሰፈፅመን ዘንድ የጌታችን ቅዳስ ፋቃዱ ይሁንልን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን በጣም ይማሰትምረ ነወ እንመሰገነልን
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 2 жыл бұрын
በጣም የምገርም ነዉ መምህራችን በጣም እናመሰግናለን መብራራው የበለጣ እንድንራደ ያድርገነል አጋንንት የለም ለምሉት አሁንም ምን ትሉ ይሁን
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን በእውነት በጣም አሰተማሪ ትምህርት ነው ቀጥልበት ለጾመ ፍልሰታ እንኳን በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች
@ejegeshetu3200
@ejegeshetu3200 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህ ጾሙ የሰላም የፍቅር የሱባኤ ያድርግልን ጌታ ሆይ ኤፍታሕ በለኝ
144ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ የሀብታም ልጅ ወደጎዳና የወጣበት አሳዛኝና ስገራሚ ምክንያት
58:14
Seja Gentil com os Pequenos Animais 😿
00:20
Los Wagners
Рет қаралды 24 МЛН
А что бы ты сделал? @LimbLossBoss
00:17
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
小路飞嫁祸姐姐搞破坏 #路飞#海贼王
00:45
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 29 МЛН
22ኛ ልዩ ገጠመኝ  liyu getemeng(  በተደጋጋሚ ንስሐ በማስባት የሚያሰለችመንፈስ)
1:25:22
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 104 М.
210 ኛ ገጠመኝ ፦ የግሮሰሪ ባለቤቷ የገበያ መተት ገመና(በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:45:13
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 56 М.
Seja Gentil com os Pequenos Animais 😿
00:20
Los Wagners
Рет қаралды 24 МЛН