6.ቸር//Cher//Hanna Tekle//Nov'2024

  Рет қаралды 158,747

Hanna Tekle Official

Hanna Tekle Official

Күн бұрын

Пікірлер: 167
@HannaTekleOfficial
@HannaTekleOfficial 2 ай бұрын
6.ቸር ቸርነትህ ብዙ ነው አያልቅም ባወራው ቸርነትህ ብዙ ነው ኧረ አያልቅም ባወራው እንደኔ ፍቅርህን ያዩ በምህረትህ ውለው ያደሩ ክበር ይሉሀል አንተን በዘመናት ያልተውከንን ቸርነትህን ያዩ በምህረትህ ውለው ያደሩ ክበር ይሉሀል አንተን ለዘመናት ያልጣልከንን ቸር ነህና ምህረትህ ለዘላለም ለዘላለም እንዳንተ ያለ የለም ቸር ነውና ምህረቱ ለዘላለም ለዘላለም እንደእግዚአብሔር የለም ቸር ነውና ምህረቱ ለዘላለም ለዘላለም እንደእግዚአብሔር የለም 1,ለፃድቁም ለኀጥኡ ፀሀይን አወጣህ ላልተገባን ሁሉ ምህረትን አበዛህ የሰው ልጅ በሙሉ ያንተ ጥገኛ ነው ይነጋል ይመሻል ይህ ደግነትህ ነው አመስግኑት ስገዱለት ክብር ስጡ ለእርሱ ምህረት እግዚአብሔር ደግ አባት ነው የፈጠረውን የማይተወው ክብር ስጡ አመስግኑ ዘምሩለት እልል በሉ እግዚአብሔር ደግ አባት ነው የፈጠረውን የሚያኖረው ቸር ነውና ምህረቱ ለዘላለም ለዘላለም እንደእግዚአብሔር የለም ቸር ነውና ምህረቱ ለዘላለም ለዘላለም እንደእግዚአብሔር የለም ቸር ነውና ምህረቱ ለዘላለም ለዘላለም እንደእግዚአብሔር የለም 2,በቸርነት በምህረቱ ያልተረዳ የለም በጎነቱ ብዙ እንደሰው አይደለም በመልካምነቱ ስንቱን ተሻገርን የማይገፋውን በድል እያለፍን አመስግኑት ስገዱለት ክብር ስጡ ለእርሱ ምህረት እግዚአብሔር ደግ አባት ነው የፈጠረውን የማይተወው ክብር ስጡ አመስግኑ ዘምሩለት እልል በሉ እግዚአብሔር ደግ አባት ነው የፈጠረውን የሚያኖረው ቸር ነውና ምህረቱ ለዘላለም ለዘላለም እንደእግዚአብሔር የለም ቸር ነውና ምህረቱ ለዘላለም ለዘላለም እንደእግዚአብሔር የለም ቸር ነውና ምህረቱ ለዘላለም ለዘላለም እንደእግዚአብሔር የለም Music arrangements -Fikadu Betela Drum Endalkachew Getachew Lead Guitar - Abenezer Alemayehu Back Vocal-Zekarias Taddesse, Malda Bikila,Surafel HaileMariam,Samuel Yohannes Recording - Fikadu Betela Mixing and Mastering Nitsuh Yilma
@BNG_Zone
@BNG_Zone 2 ай бұрын
Hannicho mulu yilekekiln
@SsdfffFddf
@SsdfffFddf Ай бұрын
ተገሪክልን ሀኒቾ 2:16
@IsraelBelayneh
@IsraelBelayneh Ай бұрын
God bless you and your family 💕💕💕💕
@Zion-Tsionsisay
@Zion-Tsionsisay Ай бұрын
ዘመንሽ ይለምልም❤❤❤
@ejigayehutiruneh1392
@ejigayehutiruneh1392 22 сағат бұрын
What a beautiful timely song God bless the musician they are plaid very beautiful. Tebarekulgn Hanna!
@TizuNigussie-wy3my
@TizuNigussie-wy3my 2 ай бұрын
አንቺን የምባርክበትም መዝሙሮችሽን እንዲህ ነው ብዬ የምገልፅበትም ቃላት አጣሁ ምን ልበል በኢየሱስ ስም ወደ ፀሎት መንፈስ ነው የሚወስዱት በእያንዳንዱ ዝማሬዎችሽ ልቤ ፈሰሰ❤😢❤
@blenbefikadu4441
@blenbefikadu4441 14 күн бұрын
Amen Getaye cher new..my favorite Amesginu sigedulet Zemirulet elil belu
@tsitajohn2315
@tsitajohn2315 2 ай бұрын
ክብር እንላለን፣ ክብር እንላለን ቸር ነውና ምሕረቱ ለዘለዓለም እግዚአብሔርን አመስግኑት። መዝሙር ዳዊት 136 ቸር❤❤
@lidiaadmasu2114
@lidiaadmasu2114 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ደግ አባት ነው የፈጠረውን የሚያኖረው❤❤❤❤
@AbenezerAbera-ch5iu
@AbenezerAbera-ch5iu 2 ай бұрын
ቸር ነውና ምህረቱ ለዘላለም🙌 ለዘላለም እንደ እግዚአብሔር የለም🙌🙏🙌
@IAMNAHOM
@IAMNAHOM 2 ай бұрын
አሜን እርሱ ቸር ነው😭❤
@KalkidantemesgenKalkidan
@KalkidantemesgenKalkidan 2 ай бұрын
አቤት የእግዚአብሄር ቸርነት ያስደንቃል እናቴ ቅኔን እና ዜማን የሰጠሽ ጌታ ይባረክ በብዙ ተባርከሻል🎉❤😍❤️❤️🙏🥰🥰🙏
@frezwudchanyalew2012
@frezwudchanyalew2012 Ай бұрын
አሜን🖐️😭💯✔️🙏 ያለእንባ ኢሄንን መዝሙር መስማት በፍፁም አልቻልኩም 😭😭 አቤት የእግዚአብሔር ምህረት ቸርነት 🤔🤔 እንደበደላችን ያልከፈለን ሁሌ የሚራራልን የሚወደን የሚያስብልን እንደገና እድል የሚሰጠን ማን እንዳባታችን እንደእግዚአብሔር 💕💞 ሃንዬ እጥፍ ፀጋ ይጨመርልሽ 🖐️🎤🎸🎷🎹🎼👏🙌
@binyamgirma3144
@binyamgirma3144 Ай бұрын
ቸር ነውና ምህረቱ ለዘላለም እንደ እግዚአብሔር ያለ የለም አሜን ሀኒቾ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ
@Tsegalealem
@Tsegalealem 2 ай бұрын
Yene andegn zemari ende gugute desyemil mezmur❤
@YamlakFikad
@YamlakFikad 27 күн бұрын
Amen 🙏🙏🙏🙏🙏እግዚአብሔር ሆይ ስለ ቸርነትህ ተመስገን 🙏
@assefaamanuel
@assefaamanuel 2 ай бұрын
❤አሜን ቸር ነው....ሀኒቾ ዘመንሽ ይባረክ ስላንቺ ጌታ ይመስገን
@mercyf-dv5iv
@mercyf-dv5iv 2 ай бұрын
ሃንቾዬ የኔ ድንቅ ዘማሪት በመንፈቅ ቅዱስ ስለቀመሙት፤ በመኖር ስለተዘመሩ በብዙ ስለሚያፅናኑ ዝማረዎችሽ እግዚአብሔር ይመስገን! እወድሻለሁ ❤🙏
@Amu4851
@Amu4851 11 күн бұрын
አሜን አሜን
@DerejeDawit-g2l
@DerejeDawit-g2l 2 ай бұрын
ቸር ነውና ምህረትህም ለዘላለም ናትና ተምስገን ጌታዬ 🥰🥰🥰
@esayyasahmed4745
@esayyasahmed4745 18 күн бұрын
Every song is worth a replay.
@RomanRoba-s8k
@RomanRoba-s8k 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ማያልቅው ምህረቱና ቸርነቱ ሃንቾ ለምልም 🙌🙌❤️❤️
@emebetlemma1400
@emebetlemma1400 18 күн бұрын
አሜን ቸር ነው
@mekidesmengesha-j3t
@mekidesmengesha-j3t Ай бұрын
Amen Amen Amen Amen geta cher newu mihretum lezelalem nw 🙏🙏🙏🙏🙏yemwedish ehite tebaerkilgn zemensh begeta kibr yilek tsegawu yibzalish❤❤❤❤❤❤❤❤
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 Ай бұрын
አሜን አሜን ጌታ ብርክርክ ያደርግሸ የሰማይን መሰኮትና በር የሚከፍት መዝሙር ለምልሚልን❤❤❤
@ruthyared9879
@ruthyared9879 2 ай бұрын
ጌታ ይባርክሽ በአንቺ መዝሙሮች በጣም ተባርከናል በተለይ ቃላቶቹ ከመንፈስ ቅዱስ ናቸወ አሜን አሜን
@tekalignmulisa8138
@tekalignmulisa8138 2 ай бұрын
አባቴ፤ መድሃንቴ ከምህረትህ የተነሳ ዛሬን አየሁኝ።።።።።።❤❤ተመስገን❤❤
@TsionTsion-y5c
@TsionTsion-y5c 2 ай бұрын
አሜን ቸር ነህ ❤❤❤❤❤
@Kibenshtumoro-m2z
@Kibenshtumoro-m2z 2 ай бұрын
ቸር ነውና ምህረቱ ለዘላለም ለዘላለም እንደ እግዚአብሔር 🙌🙌🙌🙌🙏🙏😭
@lordjesus887
@lordjesus887 22 күн бұрын
My favourite singer you're blessed 🙌
@AyinalemManigasha
@AyinalemManigasha 2 ай бұрын
ቸር ነው ምህረቱም ብዙ ነው እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን አሜን አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ ይባርክ
@salameskyes7240
@salameskyes7240 2 ай бұрын
አሜን ቸር ነውና ምእረቱ ለዘለአለም❤❤❤❤🙌
@YeshiDange-su1ys
@YeshiDange-su1ys 2 ай бұрын
እግዚአብሔርን አመስግኑት ቸር ነውና ምህረቱ ለዘለአለም ነውና❤አሜን የኔውድ ፀጋ ይብዛልሽ ሀኒየ
@Dega-sh5vi
@Dega-sh5vi 2 ай бұрын
ቸር ሆንክ የዘላለም አባት ሆይ ክብር ይሁንልህ። ሀኒ ተባረኪ ዘር ማንዘርሽ ይባረክ እወድሻለው ❤❤❤
@Hop930
@Hop930 Ай бұрын
You are such a blessing to us. may God continously bless you to convey and difuse his Fragnace through ur voice . love you.
@MihretFeyisa-w6k
@MihretFeyisa-w6k 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ቸር ነዉ ምህረቱም ለዘላለም ነው ❤
@paulosbeka1997
@paulosbeka1997 2 ай бұрын
Hale Hallelujah Hallelujah Hallelujah Ilil Ilil thanks again my God❤❤
@chewaemayo1140
@chewaemayo1140 Ай бұрын
Cherinetih bizu new amlake🥰 ❤
@tamratalemayehu5843
@tamratalemayehu5843 2 ай бұрын
Cher Newina Mihiretu lezelalem" ende EGZIABIHER Yelem" Ameen!!!
@SiblaMmm
@SiblaMmm 2 ай бұрын
ሃኔዬ በጣም ዉስጤ ነሽልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ጌታ ቸር ነዉ
@tadesseyai1154
@tadesseyai1154 2 ай бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ቸር ነው ደግ አባት ነው ምህረቱም ለዘለአለም ነውና አመስግናለሁ አንችንም አብዝቶ ይባርክሽ
@lemisederibe2181
@lemisederibe2181 2 ай бұрын
አቤት ቸርነቱ ምህረቱ ማዳኑ ሀንዬ ተባረኪ !
@BizuBizuu-u9q
@BizuBizuu-u9q 2 ай бұрын
አሜንንን ቻር ነው መሐርቱ ላዘላለም ነው ❤
@MerinaNa-f9r
@MerinaNa-f9r Ай бұрын
የጌታ እግር ስር የዋለ ሰው ያስታውቃል❤❤ ልክ እዳንቺ ተባረኪልኝ ሀኑ🎉🎉 ለወጣቱ ምሳሌ ነሽ
@sippieatasgedom2496
@sippieatasgedom2496 24 күн бұрын
Aman aman Hany your blessed
@AsterBekele-z1q
@AsterBekele-z1q Ай бұрын
አሜን ቸር ነው ❤❤
@cherinettilahun6798
@cherinettilahun6798 Ай бұрын
አሜን ❤❤❤❤
@TshidisoMartin
@TshidisoMartin 2 ай бұрын
ቸር አሜን🙏
@ephremleilago
@ephremleilago Ай бұрын
ቸር
@Solomon-wh7pc
@Solomon-wh7pc 2 ай бұрын
ሰብሕዎ ለእግዚአብሔር ስቡሕ ውእቱ እስመለአለም ምሕረቱ አሜን አሜን
@dinkineshdesalegn4627
@dinkineshdesalegn4627 2 ай бұрын
አሜን ቸር ነህ የኔ ጌታ ❤🙏
@emu88
@emu88 29 күн бұрын
I just want to say I love you, yene beloved sister ♥️
@medea-media-8795
@medea-media-8795 Ай бұрын
አሜን!! እግዚአብሔር ደግ አባት ነው❤
@MeseretJemola
@MeseretJemola 2 ай бұрын
ተባረኪ እኔ በጣም ነው ምወድሽ አንቺን የሰጠን ጌታ ይባረክ 🥰🥰🥰🥰🥰
@tigisttadesse7439
@tigisttadesse7439 2 ай бұрын
እልልልልልል❤ Tanku you Jesus
@NohaminWorku
@NohaminWorku Ай бұрын
Tebareki
@WwRe-wt1cp
@WwRe-wt1cp 2 ай бұрын
አሜን አሜን እግዚአብሔር ቸርነው❤❤❤❤ተበረክ ፀገ ይብዛልሺ
@MazAde-cj8or
@MazAde-cj8or Ай бұрын
Hallelujah Amen, 🙏
@EskedarEmu-s6f
@EskedarEmu-s6f 25 күн бұрын
❤❤❤amen
@realistic5356
@realistic5356 2 ай бұрын
ሃኒ ይሄ ደግሞ ግሩም ነው 😭😭 ቃላት ባይኖርም እርሱን የሚገልጽ እነዚ ቃላት ግን ልብ ይነካሉ
@tadrosayele9081
@tadrosayele9081 Ай бұрын
God is sooooooo good
@NakaleLoyeley
@NakaleLoyeley Ай бұрын
አሜን አሜን ቸር ነው🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@gelilajosh
@gelilajosh 2 ай бұрын
አሜን እግዚያብሔር ደግ አባት ነው🙏🙏🙏🙏
@ShalomBegeta-kx2xo
@ShalomBegeta-kx2xo 2 ай бұрын
Amen getachin cher nw
@Bruhsthought
@Bruhsthought 2 ай бұрын
እንደኔ እየተንገበገበ ያለው ማን ነው🤗
@GenetAbuje
@GenetAbuje Ай бұрын
አሜን ተባርኪ ❤❤❤❤
@BekaErimu
@BekaErimu Ай бұрын
Amen Amen hanniye lemlimiln Cher nwu geta legna🙏🎀
@MihretYilkal
@MihretYilkal 2 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ ዘመንሽ ይባረክ
@adhanettesfa7449
@adhanettesfa7449 5 күн бұрын
🙌
@DawitDawit-c3z
@DawitDawit-c3z 2 ай бұрын
ቸረነዉ ኢየሱስ አሜን አሜን አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@edenbeza5260
@edenbeza5260 Ай бұрын
Hallelujah!! God bless you my dear sister
@gloriousb3195
@gloriousb3195 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ቸር ነው❤❤😍
@RomanRoba-s8k
@RomanRoba-s8k Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ተባረክልኝ 🥰🥰
@suzantaytu3686
@suzantaytu3686 Ай бұрын
አሜን ደጒ እየሱሰ❤😊
@AbushassefaPetros
@AbushassefaPetros 2 ай бұрын
Honey የኔ በለግርማ ሞገስ all I can say is glory all to God. We love you so much and you're every time more and more filled with spirit and wealth of God ❤
@amsaleatraga3803
@amsaleatraga3803 Ай бұрын
Yes praise God for His mercy and grace Hanicho stay blessed.
@eyobkassa1125
@eyobkassa1125 2 ай бұрын
የእግዚአብሔር ጸጋ በብዙ ይብዛልሽ
@edenbeza5260
@edenbeza5260 Ай бұрын
Elelelelel Elelelelel Amen hallelujah!!
@lidiyateferi7089
@lidiyateferi7089 Ай бұрын
May God bless you Hani❤
@FerehiwotWorku-p1v
@FerehiwotWorku-p1v Ай бұрын
ሀሌሉያያያያ
@SolomonMosisa-qd5vq
@SolomonMosisa-qd5vq 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ቸር ነው ❤❤❤❤❤❤
@adissdej2717
@adissdej2717 Ай бұрын
Amen Amen🙏🙏💖💖💖💖🙌🙌🙌🙌👏👏👏👏👏
@መልካሙኤርኬኖመልኬላቦሮ
@መልካሙኤርኬኖመልኬላቦሮ Ай бұрын
Amen 🙏❤hancho Tebareki
@IsraelBelayneh
@IsraelBelayneh Ай бұрын
Blessed woman
@tseganesh316
@tseganesh316 Ай бұрын
Uffey❤ hanichoye tebarkesh kiri 🥰
@Yeamilak5588
@Yeamilak5588 2 ай бұрын
ቸር ነውና ምህረቱ ለዘላለም 🙌
@AlaBoos-pz1it
@AlaBoos-pz1it Ай бұрын
ተባረኪ ሃንዬ ❤❤
@Football123-NB
@Football123-NB 2 ай бұрын
Yebefitun albumshin rasu semten altegebnim ♥ blessed Hani you are our blessing 😍
@mulukenb2834
@mulukenb2834 Ай бұрын
God bless you!
@SiblaMmm
@SiblaMmm 2 ай бұрын
እንደ እብድ እወድሻለሁ በጣም እግዚአብሂር ቸር ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZinashMamo-c2y
@ZinashMamo-c2y 2 ай бұрын
ቸር ነውና ምእረቱ ለዘለሀለም❤❤❤❤❤❤❤
@MaronTaya-y7r
@MaronTaya-y7r 8 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MerinaNa-f9r
@MerinaNa-f9r 2 ай бұрын
ጌታ ዘመንሽ ይባርከው ❤❤❤❤
@BoleKaleHiwotchurchofficial
@BoleKaleHiwotchurchofficial Ай бұрын
God bless you Hani you are our blessing
@abdinagoayele
@abdinagoayele 2 ай бұрын
lezemenachn Hannan bereket yadereklin amlak simhi lezelealem yibarek tsegaw bezemenshin hulu yketelsh 🙏🙏!!!!
@sebleworku5302
@sebleworku5302 2 ай бұрын
Egzabher yimesgen cheru getaye
@abrahambezabih5122
@abrahambezabih5122 2 ай бұрын
አሜን።🎉🎉🎉🎉🎉ተባረክ
@eliget9409
@eliget9409 2 ай бұрын
Amen Cher neh Aba
@HusenAwol-x5i
@HusenAwol-x5i 2 ай бұрын
ተባረክ ሃንዬ ፀጋ ይብዛልሽ❤
@TsegayeAmene
@TsegayeAmene 2 ай бұрын
ጌታ ይባርክሽ እህታችን❤
@teshalefantuofficial
@teshalefantuofficial 2 ай бұрын
አሜን ሀንዬ our blessing singer
@TigstJion
@TigstJion Ай бұрын
Lersu keber Yuni l zelalem
@fritinahi9684
@fritinahi9684 Ай бұрын
ተባረኪ ሀንቾ ነብስም አልቀረልኝም
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
3.ወዳጅ//Wedaj//Hanna Tekle//Nov'2024
6:57
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 698 М.
12.ቆጠርከኝ//Koterkegn//Hanna Tekle//Nov'2024
6:39
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 330 М.
አንተ ብቻ ና || ዘማሪት ህሊና ዳዊት || Gospel Singer Helina Dawit @ARC
26:42
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 1,2 МЛН
ጸንቼ መቆሜ Daniel Amdemichael
17:06
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 424 М.
ኣገሪሙኒ | ኣምልኾ | Worship by Yohana MAHBER TENSAI HIYAW AMLAK ZÜRICH
19:19
MAHBER TENSAI HIYAW AMLAK ZÜRICH
Рет қаралды 62 М.
9.አልተረሳሁም//Alteresahum//Hanna Tekle//Nov'2024
7:42
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 257 М.