70ኛB ገጠመኝ ፦ወደ ኢሉሚናቴ መንፈስ የሚያስረክብ ክፋት(በመምህር ተስፋዬ አበራ)

  Рет қаралды 24,125

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Күн бұрын

Пікірлер: 292
@user-qr7pg8tp4g
@user-qr7pg8tp4g 4 жыл бұрын
መምህር ይህ ገጠመኝ ለእኛ ተከታታይ መንፈሳዊ ድራማ ነው ግሩም ነው በየቀኑ የሚገርም ታምር ነው በየጊዜው የምታቀርብልን ጊዜህን መስዋዕት አድርገህ ስለምታቀርብልን እግዚአብሔር ያክብርልን በእውነት ልብ ይስብራል አባትየው ግን ፀጋውን ያብዛላቸው የአባት ጠንካራ እስይ ጀግና ናቸው በእውነት አስቀኑኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እግዚኦ ንስሐ ሳትገባ ወይኔ ንፍስዋን ወስደ አይይይ እህቴ አንጀቴ በላችው ለንስሐ ሞት አብቃን ጌታ ሆይ ምንም ቢሆን አንተን እያመለኩ ልሙት ለስይጣን ተንበርክኬ የሞትሞት ከምሞት እግዚኦ እጅግ 😭😭😭😭😭😭ያሳዝናል መጨረሻው ደስ ቢለኝም ገና በልጂነቷ የተወስደችው መንትያዋ አይይ ቅዱስ ሚካኤል ይገስፀው በእውነት የስንቱ ቤት ፈረስ በእርኩስ መንፈስ
@dgghdfh3912
@dgghdfh3912 4 жыл бұрын
Bettam !
@nardosyemaryamlji9216
@nardosyemaryamlji9216 4 жыл бұрын
የቤተሰቦቼ መንፈስ አለ በእናቴም በአባቴም. በኩል. አለ አሁን ቢተውቱም እሱ ግን አልተዋቸውም. እናን በፀሎት አስቡኝ. እግዚያብሄር ይስጥልን መምህራችን. በእውነት በየቤቱ. ስንት ጉድ አለ. እውነት ነው መምህር እኛ ጋር ስዕል አድኖ. እቤት ውስጥ አታድርጉ ይሉናል. እንኳን የፀሎት ቤት ሊኖረን. እኔም ስደት መጥቼ ነው በእናንተ የተማርኩት. መምህር. እድሜህን ያርዝምልን
@user-jh2pc2kz4t
@user-jh2pc2kz4t 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ የእኔ እህት በእውነት በአድ አምልኮ በጣም መጥፎ ነው ሀይወትን ያበላሻል ከእግዚአብሔር ያለያያል እግዚአብሔር ከቤታችሁ ነቅሎ ያውጣለችሁ አንችም በርች እህቴ ፀልይ እግዚአብሔር ይረዳሻል የማይተወን ጌታ
@nardosyemaryamlji9216
@nardosyemaryamlji9216 4 жыл бұрын
@@user-jh2pc2kz4t አዎት በጣም ከባድ ነው ሁላችሁም. ወለተ ወልድን እርዳት እያላችሁ በፀሎት አስቡኝ.
@user-tu9se1tg4k
@user-tu9se1tg4k 4 жыл бұрын
እኔ ግን ከአለም ብዙ የሚደንቅ ነገር አለ እደቸሩ መደሀኒአለም ትግስት የሚገርም ነገር የለም ሁሉን እያዩ መታገሱ ይቅርማለቱ 😭😭😭😭ጌታዬ ሳንወድህ የወደድህን ስንረሳህ ያረሳህን አምላኬ ክብር ላተ የኔጌታ ደግ እኮነህ 😭😭😭😭😭
@ggjjjghhjj3573
@ggjjjghhjj3573 4 жыл бұрын
የኔ ወድም ይኧዉ ስቴ መርዝ ሲጠጣ ሲታነቅ እናት እና አባቴ ተሰቃይተዉ ሞቱ ቤተሰብ በሙሉ እየተሰቃየን ነዉ እኔም አሁን እመቤቴ አች ድረሽልንና የሆነ ታእምር አድርጊ ብዬ ስለት ተሳልሁ ለምስክርነት እድታበቃኝ
@Kibrekidusan...888
@Kibrekidusan...888 4 жыл бұрын
Ewunet new medihanialem hulun chay new
@tsgeredagebertinsa507
@tsgeredagebertinsa507 4 жыл бұрын
Ewnate new egziabher Edmana tenana yestie
@user-ul4qc9ot7j
@user-ul4qc9ot7j 4 жыл бұрын
ውይይይ በማርያም የልጅቷ ሞት እንዴት ያሳዝናል💔💔 😢እፍፍ እግዚአብሔር አምላክ ነፍሱዋን ይምር! 😢😢እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ተረፉ 🙏🏿የሀገሬ ሰው የለምንም እኮ ሁላችን ቀፎዎች ሆነናል ከዲያብሎስ ጋር ተስማመተን እየኖርን ነው ብቻ እግዚአብሔር ከዚህ ከፉ አለም አስወጥተው በደጁ ለመመላለስ ይርዳን የጀበና እና የቡና ቦታ አሳምረን የፀሎት ቦታ የለለን ብዙ ሰዎች አለን፣ አይይይ ከንቱነት! በጣም ደስ ያለኝ ግን የአባታቸው ነው የእውነት ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ያድለው፣ ያው ሰው ሆነው የማይሳሳት የለም ከስህተታቸው ተመልሰው ንስሐ ግብተው የእግዚአብሔርን ጦር ዕቃ መልብሳቸው የበለጠ ገራሚ ነገር ነው፣ ክብር ለአባቶቻችን መምህር ሆይ ፀጋውን ያብዛልህ ያብዛልህ ❤❤
@user-is9bt1bm6s
@user-is9bt1bm6s 4 жыл бұрын
በእውነት ከምንም በላይ በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው በ5ደቂቃ ስህተት ይህ ሁሉ ትርምስ ክብር ምስጋና ይሁን ልድንግል ማርያም ልጅ !! እኛ ብንተዎውም የማይተወን ጌታ ተመስገን አምላኬ ደስ ይላል ፍጻሜው መምህራችን የሂወትን ቃል ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን !!!
@lbiebeegziabhertsena7653
@lbiebeegziabhertsena7653 4 жыл бұрын
በእውነት በጣም ብዙ ግንዛቤ እያገኘሁ ነው አሁን ሀገሬ የምገባበት እና ከቤተሰብ ጋር አብረን የምንበረከክበት ቀን እየናፈቀኝ ነው በጸሎት አስቡኝ ወለተ አረጋዊ ብላችሁ
@cell7172
@cell7172 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይረዳሻ
@lbiebeegziabhertsena7653
@lbiebeegziabhertsena7653 4 жыл бұрын
@@cell7172 አሜን አሜን አሜን ገኒ በጸሎትሽ አስቢኝ
@kibramoges7272
@kibramoges7272 4 жыл бұрын
K ios
@user-hl2ck4er9h
@user-hl2ck4er9h 4 жыл бұрын
መጀመሪያው አዘን ቢሆንም መጨረሻው ግን በጣም ደስ ይላል እህታችን ነብሰ ይማር የሰማነውን እንድነተገብር አምላክ ቅዱሳን ይርዳን 🙏 መምህር እድሜና ጤና ይሰጥልን ፀጋውን ያብዛልህ የቅዱስ ሚካኤል ጠበቃው አይ ለይ🙏
@selamawitelias5990
@selamawitelias5990 4 жыл бұрын
መምህር ቃልሂወት ይሰማልን፡ ያስተማረን የድንግልልጁይመስገን አንተንም፡እኛን በማስተማር ከሚደርስብህ ፈተና ይጠብቅህ አሜን
@hamisolomon6534
@hamisolomon6534 4 жыл бұрын
ወይ ጉድ እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ይህን ክፉ መናፍስት ከምድራችን እና አንተን ከሚያምኑት ላይ አርቅልን
@werkiyewonde4310
@werkiyewonde4310 4 жыл бұрын
መምህር ተሰፋ ሰላሴ ቃለህይወት ያሰማልን እረጀም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እጅግ በጣም አሰተማሪ እና እራሳችንን ቤተሰባችንን እንድንፈትሸ የሚረዳ ገጠመኝ ነው እግዚያብሔር ለኛም ሰሚ ጆሮን አሰተዋይ ልቦናን ያድለን የሞተችውን እህታችንንም ነፍሷን በአጸደ ገነት ያኑርልን ያሉትም እግዚያብሔር ከመናፍሰት ክፉ ሰራ ይብቅልን እግዚያ ብሔር ለሁላችንም ማሰተዋል እና ጥበብን ያድለን
@eryohana6039
@eryohana6039 4 жыл бұрын
ሁሌም በገጠመኞችህ እንማርበታለን እናመሰግናለን መምህር እግዚያብሄር አምላክ ማስተዋልን ያድለን አሜን !!!
@yr2486
@yr2486 4 жыл бұрын
እግዚኦ ተሳሃለነ😭😭 የኔ እህት ነፍስሽ ይማርው በምህረቱ ለሁላችን ያስበን
@user-tr3ek8yd1t
@user-tr3ek8yd1t 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@user-pu5mv2zv7r
@user-pu5mv2zv7r 4 жыл бұрын
መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ እድሜ ይስጥህ በየቤታችን ቡዙ የማናውቀው የቤተስብ ጣጣ አለ። የድግል ማርያም ልጅ በየቤቱ ይግባ።
@mekdi9983
@mekdi9983 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን አሜን አሜን በእውነት በጣም ያሳዝናል ልጅቶ ትሞታለች ብየ አልጠበኩም ነበር ነፍሳን በአፀደ ገነት ያኑረው እግዚአብሔር በቸርነቱ ቅድስት ድንግል ማርያም በምልጃዋ ታስባት ለቤተሰቦቻም መፅናናትን ይስጥልን ሌላ ምን ይባላል ከደዚህ አይነት ጎረቤት እግዚአብሔር ይሰውረን
@user-ip3eh9bh9o
@user-ip3eh9bh9o 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡልን መምህራችን አሁንማ በጉጉት እኮ ነው እምጠብቀው ገባ ገባ በሉ ቤተሰቦች ዛሬም እደተለመደው በላይ በሼር 🙏💒እንኳን ለቸሩ መዲሐኒያለም አደረሳችሁ አደረሰን 👏🤲❤️
@user-jl1xe6ci2u
@user-jl1xe6ci2u 4 жыл бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 4 жыл бұрын
Betkekle Good job 👍
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 4 жыл бұрын
Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 4 жыл бұрын
Good job 👍
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 4 жыл бұрын
Good bless you him
@fvop7530
@fvop7530 4 жыл бұрын
በስማም ገራሚ ነው በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህራችን እናመሰግናለን ጠቃሚ ትምህርቶችን ወዴ እኛ ስለምታደርስልን እኛም ሰምተን እርኩስ መንፈስን ማስወገድ አለብን
@gosachifra261
@gosachifra261 4 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣ ኑ የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ስሙ አሰሙ ሼር እና ላይክ አትርሱ
@alemalemwalle5761
@alemalemwalle5761 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብቃ መምህራችን እንኳን ደና መጣህ አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
@user-xu5dn7tm9z
@user-xu5dn7tm9z 4 жыл бұрын
ልጁትዋ በጣም በጣም በጣም ታሳዝናለች እግዛብሄር ነፈሳዋን በአፀደ ገነት ያንራት
@user-xu5dn7tm9z
@user-xu5dn7tm9z 4 жыл бұрын
መምህራችን የኮሪስ ትምህሪትህ በጣም ነፊስችን ደስ ያሰኛታል እባክህ ስለ ፆም እና ፆሎት ምፁዋት እንደ ግቡዞች አትሁኑ የምለው ቃል ብታስተምረን በትህትና እንጠይቅ አለን?
@user-jh2pc2kz4t
@user-jh2pc2kz4t 4 жыл бұрын
ውይይይ መምህር በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው በእውነት
@user-bc1iq8oo7z
@user-bc1iq8oo7z 4 жыл бұрын
መምህር ጸጋውን ያብዛልህ
@user-ps2dd7ez8r
@user-ps2dd7ez8r 4 жыл бұрын
የቤተሰቤ ታሪክ ነው መጀመሪያው ተመሳሳይ ባይሆንም መጨረሻው ግን የአባቴ ታሪክና ዛሬ የእኛ የልጆቹ እጣ ፈንታ አብርታኝ አምላኬ 😥
@hiwotfekadufekadu4724
@hiwotfekadufekadu4724 4 жыл бұрын
በእውነት መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው የሞተችውን እህታችን።እግዚአብሔርአምላክ ነብሱአን።ይማረው በእቅነት ይሄን ትምህርት እናቴን።እስካሰማት ድረስ ቸኩያለሁ እኔ በልጅንት አእምሮዬ ያየውሁት ነገር አለ እቤቱ ውስጥ ሲያደርጉት የነበረውን አምልኮት እኔም ያባታችን የመምህር ግርማን ትምህርትና ያንተን ገጠመኞችን።ሳዳምጥ ይሄ መንፈስ እቤታችን እንዳለ በደንብ ተረድቻለሁ እናቴ ግን ብነግራትም።ምንም አታምንም እኔ ምንም አይነት መንፈስ የለብኝም ነው እንዴት አድርጌ እንደማሳምናት አላውቅም መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን
@user-tr3ek8yd1t
@user-tr3ek8yd1t 4 жыл бұрын
ዝምብሎ መንገር ሳይሆን ሰብኤ ግቢ ለኔ የምያስተምር አንደበት ለቤተሰቦቼ የሚሰማ ልቦና ስጠቻው ከሰይጣን ባርነት አውጥተህ ልጆችህ ኣርገን ብለሽ በዚው የእናትሽ የክርስትና ስሟ ወይም ትክክለኛው ስማ እጅሽ ላይ ፅፈሽ ስገጂ ከዛ በኋላ ነው ስትነግርያት እየገባት ይሄዳል
@kankoasefa5223
@kankoasefa5223 4 жыл бұрын
መምህር በጣም ያሳዝናል የልጅቷ ህይወት በንደዚህ አይነት ማለፏ በጣም አዝኛለዉ በእዉነት ያስለቅሳልም አሁንም እግዚአብሔር ይመስገን ምንም ቢሆንም ልጅቷ ብትሞትም የቀሩትን ፈጣሪ እነርሱንም አብዝቶ ይጠብቃቸዉ እኔ ፈርቻለሁ መምህር ለአንተም ፀጋህ ያብዛልክ
@user-zl2dz2vl4n
@user-zl2dz2vl4n 4 жыл бұрын
አሜን መምህራችን በጣም አሳዛኝ ቢሆንም ግን ደግም ያስተምራል
@user-cv6gt3fu8y
@user-cv6gt3fu8y 4 жыл бұрын
ቃል ሕያዉት ያስማል በፀጋ በእድሜ ያጠበቅልን ለነሷ ያደርሰ መለክ የሁለችንም ታራክ የቅያር የድንግል ማርያም ልጅ በፀሎት ያሰባኝ መምህር ወመተ እየሱሰ በሎው😘😘😘😘
@MohammedAhmed-in6rb
@MohammedAhmed-in6rb 4 жыл бұрын
እግዚያብሄር የተመሰገነ ይሁን መምህር ቃላት የለኝም። ስንቱን አስተማርከን እኛ እንድንለወጥ እግዚያብሄር ለሁላችንም ማስተዋሉን ይስጠን እያለቀስኩ ነው የምፅፈው። ተመኘው የኔ ቤተሰብ ብያገኙብዬ ንእኔ ሰው አገር ነው ይለሁት እንዴ ላስረዳቸ የዳብሎ ስራነ ስባሉ አይገባቸም መምህር። ዘመንህን ሁሉ ይባርክልክ የድግል ማርያም ልጅክከዚ የበለጠ እንድታገለግል ይርዳክ
@raheltekele4231
@raheltekele4231 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-yv2ms6vk6w
@user-yv2ms6vk6w 4 жыл бұрын
ይህ ታሪክ የኔ ቤተሰብቼም ጋ አለ የመጀመርያው ባይመሳሰልም የልጅቷ አሟሟት እኛቤት አለ አድት እህታችንን በቅርብ ነው ያጣናት ቤተሰብ ባመጣው ጣጣ ያሳዝናል 😭 መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ካንተ ብዙ ተምሪያለሁ እግዚአብሔር በእድሜ በጸጋ እግዚአብሔር ያቆይልን
@user-yv2ms6vk6w
@user-yv2ms6vk6w 4 жыл бұрын
የርኩስ መንፈስ ሴራ ከባድ ነው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻቸው ደስ ይላል ሁሉም ለበጎ ነው
@sarahsarah4584
@sarahsarah4584 4 жыл бұрын
መምህራችን እናመሰግናለሁ የእድሜ ማቶሳላ ይስጥልን ከነ መላ ቤተሰብህ አሜን በጣም ያሳዘነኝ በፈጣሪ ሳይሆን በመን ፈስ ርኩስ መሞቶ በጣም ለቤን ነካላችኝ ምነዉ እሶዋም እደነሱ በዳነች ኑሮ አሁንም ሰለልጃቸዉ ይፀልዩላት ከሲኦል ወደገነት እድትሸጋገር አወ ይፀልዩላት ፈጣሪ መጨረሻቸዉን ሁላቸዉን ያሳምርላቸዉ አሜን፫
@yeneneshayele9598
@yeneneshayele9598 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን የህይወት ውጣ ውረድ ምስቅልቅል ከባድ ነው
@chfhh1472
@chfhh1472 4 жыл бұрын
መምህር ቃለ ሒወትን ያሰማልን ከዚህም በላይ ፀጋውን ያብዛልህ እኛም የሰማነውን ገጠመኝ በተግባር ለመፈፀም ያብቃን
@user-tr3ek8yd1t
@user-tr3ek8yd1t 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@ababaalu9543
@ababaalu9543 4 жыл бұрын
እሔን ትምህርት እኛ እንድንማርበት ለሚያስተምረን ለመምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክልህ አሜን 💓💓💓
@user-jm8py3ss1y
@user-jm8py3ss1y 4 жыл бұрын
ኡንካን ዳና ማጣ ማምህራቺን ያሳዝነኝይ ይ ልጅቱዋ ማሞት ሆኖ ሳለ አባት እንዳዛ ማሆናቸው ያሳዝናል ልጅቱዋ ንሳሃ ሳትገባ ማሞታ ሌላ ሞት ነው ብቻ ማፅናናቱን ያድላቸው
@user-xx5xq1qy4r
@user-xx5xq1qy4r 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር እውነት የሚያሳዝን ገጠመኝ ነው እንደ ቀልድ የተጀመረ የሃጢአት ተግባር ስንት ዋጋ ያስከፍላል ቸሩ መድሃኔአለም በቸርነቱ ይጠብቀን
@user-xx5xq1qy4r
@user-xx5xq1qy4r 4 жыл бұрын
@Amele Tube አድርጌያለሁ እህቴዋ
@user-it3be7gl3p
@user-it3be7gl3p 4 жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ይህን ሰምተን እድንማር የፈቀደ እግዚአብሔር ይመስገን
@user-qy3ps8mo4x
@user-qy3ps8mo4x 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
@user-qi2up4xo1As
@user-qi2up4xo1As 4 жыл бұрын
መምህራችን ረጅም እድም ከጠናጋ ይስጥልን በፀለታቾው ያስቡን በጣም ደስ የምለ ትምህርት ነው
@meronmeron8872
@meronmeron8872 4 жыл бұрын
Amen amen amen kalhiywet yasmalin memiherachin yihtachinin nebsi yemarlni ftari amlak
@user-pi4xt6tv4y
@user-pi4xt6tv4y 4 жыл бұрын
መምህር እድሜና ጤና መድሀኒ አለም አብዝቶ ይስጥህ በያንዳዳችን ቤት አለ ይገርማል የእግዚአብሔር ቸርነቱ የማያልቅ አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰው እኔ ደካማዋ እህት ነኝ አስካለ ማርያም ብለህ መምህር በፀሎትህ አስበኝ
@tigabudessye1904
@tigabudessye1904 4 жыл бұрын
ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን መምህር የአገልግሎት ዘመኖን እግዚአብሔር ይባርክለወት ጸጋውን ያብዛለወት አሜን አሜን አሜን
@saraeth6752
@saraeth6752 4 жыл бұрын
ፀጋው ያብዛልህ መህምር በእውነት እግዚአብሔር በእቸርነቱ ወደቤቱ ይመልሰን እንጂ በእዚ መንፈስ ይልተያዘ ቤተሰብ አይገኝም እነደዚ እምተላለፍ ከሄነ እማ አልቀናል እህታችን ነብሳን ይማረው 😭 እኔም በኪፍል ሀገር ቦዙ ሰው አዉቅአለሁ እንደዚ ፈርሳ እያለ የገደላቸው
@user-jh2pc2kz4t
@user-jh2pc2kz4t 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወድ መምህራችን ተስፍ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ስለ ሁሉም ነገር የአምላካችን የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን💚💛❤
@user-so6xj2us7d
@user-so6xj2us7d 4 жыл бұрын
Memihire enamesegnalene zare gin memihire sitasiteme betame azinehale betame liy nw temertu
@genetwedajo1273
@genetwedajo1273 4 жыл бұрын
መምህራችን በጣም በጣም የሚገርም ትምህርትነው እግዚአብሔር ማሥተዋልን ይሥጠን እግዚአብሔር ይርዳን አይነ ልቦናችንን ያብራልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን በፀሎትህ አሥበን ገነተክርሥቶሥ ብለህ
@asteraster8219
@asteraster8219 4 жыл бұрын
መምህር ስላመ እግዝያብሔር ክአንተ ጋር ይሁን በእውነት የምንስማው ክአይምሮ በላይ ነው እግዝያብሔር አምላክ ይትርቀን መምህር እግዝአብሔር አሥላክ የነብስ ዋጋ ያድርግልህ ግዜህን መሱዋእት አድርግህ ስለምታስተምርአን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እስክቤተስብህ
@user-ol2sl6fp4q
@user-ol2sl6fp4q 4 жыл бұрын
እኳን በሠላም መጣህል መምህር ቃለ ሄወት ያሰማልን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 4 жыл бұрын
የአባታችን ጥንካሬ ይገርማል የልጂቷ መሞት ያሳዝናል መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን አምላክ በነገሮች ሁሉ እናስተውል ዘንድ ይርዳን መምህሬ ክበርልኝ!!!
@genetsolomon1604
@genetsolomon1604 4 жыл бұрын
መምህር ቃለህወት ያሰማልን በተሰቡነ ሁሉ ከመናፈሰት የማራቸው እግዛብሔር ይመሰገን እግዛብሔር ሁሌም ሰራው ደንቅ ነወ እግዛብሔር ይመሰገን በእውንት በእኛም የተደበቀ ካለ እግዛብሔር በመሰቀሉ ይቀጥቅጥልን
@mulualim7948
@mulualim7948 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር 🙏🙏🙏🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@mesekeremtekle4926
@mesekeremtekle4926 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር በቸርነቱ ይርዳን እኛስ ጠፍተናል የንስሐ ሞት ያብቃን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን
@cell7172
@cell7172 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ✝️🕯
@yordanoshaile2348
@yordanoshaile2348 4 жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ ተስፍሽ 🌻🌻🌻
@tezetabelay949
@tezetabelay949 3 жыл бұрын
መምህር በጣም ነው የምወደው ትምህርህን ብሰማውብሰማው አይሰለቸኝም እዳተ አይነቱን ያብዛልን ሺመት ያኑርህ
@user-hs8qz9wu9n
@user-hs8qz9wu9n 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
@adanechchanie8188
@adanechchanie8188 4 жыл бұрын
መምህር ዘመንህን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክህ
@user-wf7ls7ms8u
@user-wf7ls7ms8u 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃልሕይወትን ያሠማልን መምህር የአባቴን ፍቅር ሳላይ የነጠቀኝመንፈስ አባታችሁ በህይወት ያለላችሁወገኖችእድለኛናችሁአርሜውንያስረዝምላችሁ
@befkiryalew2592
@befkiryalew2592 4 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን💚💛❤እናመሰግናለን
@kibromedemisse1318
@kibromedemisse1318 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
@tabesetabezhu8525
@tabesetabezhu8525 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን ከምንም በላይ ደስ የሚለኝ ነገር ፍፃሜያቸው ሲያምር በጣም ደስ ይላል የኛንም ፍፃሜ ያሳምርልን የድንግል ማርያም ልጅ
@yashyyashy1514
@yashyyashy1514 4 жыл бұрын
መምህር ቃለህወት ያሰማልን እድሜና ፀጋ ይስጥልን እህታችንን ነፍስ ይማርልን ታሳዝናለች ብዙ ወንዶች በትዳራቸዉ ላይ እዘሞቱ ለቤተስብ ብዙ መናፍስት ይዘዉ ይገባሉ ግን ይህን አይረዱም በናፍስት የታወረዉን ልቦናችንን እመቤቴ ትግለፅልን
@genetnagetugenetnagetuyesh6232
@genetnagetugenetnagetuyesh6232 4 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏 መምህርራችን እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏
@user-cl8jo1rw5d
@user-cl8jo1rw5d 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከዚህ ይጠብቀን መምህር ቃለህወት ይሰማልን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-tu6hj2ve6f
@user-tu6hj2ve6f 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስን ፀጋውን ያብዛልህ በገጠመኙ እድንማርበት አንተን ሰለጠን እግዚአብሔር ይመስገን
@user-tu6hj2ve6f
@user-tu6hj2ve6f 4 жыл бұрын
መምህር ቃለሕዎት ያሰማልን
@aleytyaleyty653
@aleytyaleyty653 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@tsigesisag7754
@tsigesisag7754 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@genetmokonen981
@genetmokonen981 4 жыл бұрын
እግዚወ መሐረና ክርስቶስ ቸሩ መድሐኔ አለም ክርስቶስ እመ አምላክ ድንግል ማሪያም አንቺዉ ጠቢቂን
@user-yu3xq2ob5h
@user-yu3xq2ob5h 4 жыл бұрын
መምህር በእዉነት እድሜና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ እጅግ በጣም ተምሬበታለሁ በብዙ በኔ ቤትና በራሴ የደረሰ ነዉ የምትነግረኝ በፁሎትህ አስበኝ ፀጌ ማርያም ብለህ ባለሁበት ጠንክሬ ለቤተሰቦቼ የመዳኛ ምክንያት እንድሆን ፀልይልኝ
@tigtig8146
@tigtig8146 4 жыл бұрын
እናመሰግል መምህር /ለባለ ታሪኮች ቤተሰብ እግዚአብሔር ብርታትን ይሰጥልን እግዚአብሔር ለሞተቸው ነብስ ይማር
@tube4569
@tube4569 4 жыл бұрын
መምህር ገጠመኙ በጣም ይሳዝናል በእንባ ነው የሰማውት የቤተስብ ጣጣ የሚያመጣው እዳው ለልጆች ነው እውነት መምህር የኔ አክስት በዝህ ምክንያት ነው ይሞተችው የሶዋ አጎት ባለ ውቃቢ ነው በአመት ትገብረዋለች ግን የሞቷ መንሴ ባልዋ ቢሆንም የባለቤቱዋም አጎት ውቃብ አልበት ይካድማል ህይወቷን ባአጭር ቀጫት የአራት ልጆች እናት ።
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ይስማልን መምህራችን በርታልን ።በእሁኑ ግዜ ባለማወቅም ሁነ በማወቅ ስው በገንዘብና በብልጭልጭ ነገሩች ተስቦ የሰይጣን አገልጋይ ሁነዋል ይቅር ይበለን
@bm-xi7ry
@bm-xi7ry 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት የሰማልን ፀጋው የብዛለችሁ አሜን ለልጅቷ ነፍስ ይማርልን የሰዝነል
@user-vl8lz2xl5i
@user-vl8lz2xl5i 4 жыл бұрын
አሜን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@tigistgebertsadik9224
@tigistgebertsadik9224 4 жыл бұрын
ገጠመኝ ብትለውም ለኛ ትልቅ ትምህርትና መንፈሳዊ ጥንካሬ የሚሰጠን ነው ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን
@yfhgh123
@yfhgh123 4 жыл бұрын
መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን ሰላም ይብዛልን
@helenyemariamlij2997
@helenyemariamlij2997 3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር አምላክ ፅጋውን ያብዛልህ እጅግ በጣም ጥሩ የሆን የሂውት ምግብ ነው የምተመግበን እባክህን ወለተ እየሱስ ገብር ኬዳን እያልክ እኔ እና ወንድሜን በፁሎት አስበን እኔ በሃዞብ ሀገር ነው ያለውት 😭😭😭
@tariquamelaku1251
@tariquamelaku1251 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፅጋውን ያብዛልን
@shameershami1017
@shameershami1017 4 жыл бұрын
መምህራችን በጣም የሚያሣዝን ነው በተለይ የልጅቱ መሞት በጣም ነፍስ ይማረው ለኛ ልዮ ትምህርት ነው እዉነት ነው ልጅ ለማሣደግ ብለው ሴተኛ አዳሪ የሆኑ ወንዶችም የማይሆን ስራ እየሰሩ ቤተሰብ የሚያስተዳድሩ አሉ ቆብ ብለን እናስብ ከዚህ ይሠውረን ማስተዋሉን ያድለን ፈጣሪ አሜን፫።
@user-ht9ie6pm1h
@user-ht9ie6pm1h 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ማስተዋወቂያ ይበዛል ከቻሉ ያስተካኪሉልን
@samsungjeezes6599
@samsungjeezes6599 4 жыл бұрын
Kale hiwet yasamaln amen amen amen
@msarathaile9596
@msarathaile9596 4 жыл бұрын
እሰይ እኳንማራቸው ፡እግዛብርደቀነው ክብርለግዛብርዪሁን አሜን አሜን
@user-ox1ve9ni7n
@user-ox1ve9ni7n 4 жыл бұрын
መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ገጠመኝሁሉ እከታተላለሁ በፀሎት ደላማ ነው ፀሎት ከደጋገምሁ ያስጥላኛል ያበሳጭናል
@sarayegojjamlig5942
@sarayegojjamlig5942 4 жыл бұрын
ዲስ ላይክ የምታደርጉ ሠወች ምን አለበት ባታዳምጡ መምህር ፈጣሪ ይባርክህ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
@user-jf2ky3zp6g
@user-jf2ky3zp6g 4 жыл бұрын
መንፈሱ ያለባቸው ናቸው
@sarayegojjamlig5942
@sarayegojjamlig5942 4 жыл бұрын
እሱ ትክክል እኔም ዲስላይክ ሆኖ ብዙ ጌዜ አግንቸው ስስቅነበር እኔ ሳልነካው እንዴት ነው ነገሩ ስልነበር መምህር እኔ ዲስላይክ አድርጊ ካገኘህኝ ማድረግ ፈልጌ አይደለም በዛው ገስፀው ፈጣሪ ይባርክህ
@chakameron2230
@chakameron2230 4 жыл бұрын
Debtedwech nechew
@user-br4bn2hx1v
@user-br4bn2hx1v 4 жыл бұрын
መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን በፀሎት አስብኝ
@user-kb4qk5qf2m
@user-kb4qk5qf2m 4 жыл бұрын
በጣም አሳዛኝ ቢሆንም ይህ ታሪክ መጨረሻዉ በጣም ያሥደስታል በሰላም በፍቅር ያኑራችሁበቤቱ ያፅናችሁ የሰዉ ልጂ መጨረሻዉ ሲያምር ነዉና መጨረሻችሁን ያሳምር እህታችን ነብስሽን በአፀደ ገነት ያኑር አሜን፫ መምህራችን በእዉነት ለእኛ ይጠቅማል የማሩቀታል ብለዉ ይሔን ጠቃሚና አስተማሪ ገጠመኝ ስላቀረቡልን እግዚአብሔር ያክብርልን ቃለህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን፫
@eth3816
@eth3816 4 жыл бұрын
ቃለይወት ያሰማልን መምህራችን በጣም ያዛዝናል ታሪኩ
@memeke5620
@memeke5620 4 жыл бұрын
ይገርማል ነፈሰ ይማር በጣም ነው የሚያሳዝነው መምህር ተሰፋዬ አበራ
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 4 жыл бұрын
እለት እለት የምታቀርብልን ገጠመኝ በጣም የሚገርምና አስተማሪ የሆነ ትምህርት ነው። እናመሰግናለን።
@memeke5620
@memeke5620 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ወድማቸን ሰላምክን ያብዛልን እግዜያብሄር ይጠብቅን ወላዴቴ ማሪያም ወለይቴዎ እመቤቴ እሪጅን ከእንዴዜዬ አይነት አጤዬት ይሰውረን የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱሰክርሰቶሰ ያድነን እግዛዎ አድነን እውነት ይገርማል መምህር ተሰፋዬ አበራ ቃለሄዌት ያሰማልን የማቶሳላን እድሜ ይሰጥክ እሰኬዬቤተሰብክ ይጠብቅህ እግዜያብሄር ውይ ያሳዝናል
@tarafhtarafh6787
@tarafhtarafh6787 4 жыл бұрын
ውይይይ ሥታዛዝን የህታችን ነብሥ በመግሥቱ ያሥብልን ቤተሠቦቿንም ቀሪ ዘመናቸውን የደሥታና መልካም ተጋድሎአቸውን ያጽናልን
@chemerutemsgen4219
@chemerutemsgen4219 4 жыл бұрын
በጣም አሰተማሪ ነው
@redietmarkne933
@redietmarkne933 4 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@nardititi1821
@nardititi1821 4 жыл бұрын
Amen kale hiwet yasemalin memhir edimena tina yistih
@genetwedajo1273
@genetwedajo1273 4 жыл бұрын
አሜን ፫ ቃለሂወትን ያሠማልን መምህራችን
@weleteeyesusweleteeyesus6243
@weleteeyesusweleteeyesus6243 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@user-mq4rc2ky1m
@user-mq4rc2ky1m 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ismaialismail105
@ismaialismail105 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
@tisgaradakabadatisgaradaka8869
@tisgaradakabadatisgaradaka8869 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ፈጣሪ ይባርክልህ
70ኛA ገጠመኝ፦ወደ ኢሉሚናቴ መንፈስ የሚያስረክብ ክፋት( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
41:46
Самое неинтересное видео
00:32
Miracle
Рет қаралды 1,2 МЛН
When you discover a family secret
00:59
im_siowei
Рет қаралды 34 МЛН
大家都拉出了什么#小丑 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 81 МЛН
72ኛB ገጠመኝ ፦ አባትና ልጅ በእኩልነት ተፋጠጡ  ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:05:19
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 23 М.