በእርግዝና ግዜ ደም መፍሰስ በጣም አደገኛ ነው! ደም ሲፈሰኝ ምን ማድረግ አለብኝ?

  Рет қаралды 2,782

Yeabrak

Yeabrak

8 ай бұрын

በእርግዝና ወቅት ከሚያጋጥሙ አደገኛ አጋጣሚዎች አንዱ ደም መፍሰስ ነወ። በእርግዝና ግዜ ስለሚከሰት የደም መፍሰስ እና ምክንያቶቹ እንዲሁም በሚፈጠርበት ግዜ መውሰድ ስላለብን እርምጃዎች እንወያያለን።
የአብራክ መተግበሪያን ከGoogle Play store ላይ በማውረድ ጠቃሚ የእርግዝና ምክሮችንን በKZbin፣ Facebook፣ Instagram፣ Tikጥok ይከታተሉን እና የአብራክ ቤተሰብ ይሁኑ።
#እርግዝና #እናትነት #ኢትዮጵያ #የልጆችአስተዳደግ #የኢትዮጵያልጆች #ሀኪም #pregnancy #Ethiopia

Пікірлер: 9
@Abresh-nu9ez
@Abresh-nu9ez 5 күн бұрын
❤❤❤❤
@zhandyman4703
@zhandyman4703 3 ай бұрын
Thank you, Dr
@sinquamelaku4870
@sinquamelaku4870 4 ай бұрын
U
@user-ji3gi1mw3e
@user-ji3gi1mw3e 8 ай бұрын
በ34 ሳምንት ላይ ያለች ነብሰ ጡር ሴት ሽንት መቆጣጠር ሊያቅታት ይችላል? የሽንቷ ከለር ላይት ቀይ ሲሆንስ ምንን ያመለክታል?
@YeabrakApp
@YeabrakApp 8 ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልን። በእርግዝና ጊዜ ቶሎ ቶሎ ሽንት የመምጣት ስሜት የተለመደ ነው። ይህም ጽንሱ እያደገ በሚሄድ ጊዜ የሽንት ፊኛን ሰለሚገፋ ነው። ይህ ስሜት የሚጠበቅ እና ጤናማ ነው። ነገር ግን ሽንቶን መቆጣጠ ከአቅም በላይ እየሆነ ከመጣ፣ በሽንቶ ላይ የቀለም ለውጥ ካስተዋሉ፣ በሚሸኑበት ጊዜ የማቃጠል ስሜት ከዚህም በተጨማሪ ከእምብርቶ በታች እና ጎንዎ ላይ ህመም እያስተዋሉ ከሆነ የቀጠሮ ቀንዎን ሳይጠብቁ ወደ ጤና ተቋም በመሄድ ምርመራ ያድርጉ። ለበለጠ የእርግዝና መረጃ ይከታተሉን ይጠይቁን።
@eexx7300
@eexx7300 6 ай бұрын
ደክተር እባክሽ መልሽልኝ እኔ 5 ሳምት እርጉዝ ነኝ ግን ከባድ ቁርጠት ነበረው ሳላውቅ ጉፋን አሞኝ ነበር ብዙ ከጊና ውጨ ነበር እርግዝናየን ባለማወቅ ግን ከባድ ዩሆነ ቁርጠትና ደም የተቆራረጠ ስጋ ጭምር በሰሰኝ ለ 6 ቀን ያህል ፈሰሰኝ እና ፅሱ ወርዶል ማለት ነው መልሽልኝ😢😢ስደት ነው ያለሁት😢
@mebratmebrat9715
@mebratmebrat9715 5 ай бұрын
የተቆራረጠ ነገር ከፈሰሰሽ አዎ ወርዶ ይሆናል
@MeronTesfu-kd4nm
@MeronTesfu-kd4nm 4 ай бұрын
ሰላም እባክሽ የአንድ ወር እርጉዝ ነኝ ግን ደም እየፈሰሰኝ ነው እና የረጋ አይደለም ልጄ አለ
@shashumerach846
@shashumerach846 6 күн бұрын
የኔም ጥያቄ😢​@@MeronTesfu-kd4nm
Khó thế mà cũng làm được || How did the police do that? #shorts
01:00
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 144 МЛН
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
00:17
OKUNJATA
Рет қаралды 22 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 23 МЛН
7ቱ አደገኛ የእርግዝና ምልክቶች
14:42
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 42 М.
Khó thế mà cũng làm được || How did the police do that? #shorts
01:00