በየጊዜው አሽናፊ ማንነትን መፍጠር || አሮጌውን ትቶ አዲሱን መሆን ||Abriham Fantu || Manyazewal Eshetu Podcast Ep.31

  Рет қаралды 70,140

Manyazewal Eshetu

Manyazewal Eshetu

2 ай бұрын

ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙️ እንኳን ደህና መጡ::
ይህ ዘወትር እሁድ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ::
በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል::
በዚህ በሰላሳ አንደኛው ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ ከአብርሽ ድሪምስ ጋር ​⁠ ጥልቅ ውይይት ያደርጋል:: አብርሽ ድሪምስ@dawitdreams podcast ሆስት እና የስራ ቡድን መሪ ነው::
ራስንአፍርሶ ስለመስራት: የቅርብ ሰው ሞትን ስለማሸነፍ::
ከሱስ ስለመውጣት: በአላማ ስለመኖር : ስለስብዕና ግንባታ እና ስለሁበርካታ ጉዳዮች እውቀቱን ያጋራል::
ሙሉ ለሙ ተክከታተሉ::
የአብርሽ ድሪምስ ዩቱብ
👇👇👇👇👇👇👇
youtube.com/@abrshdreams?si=c...

Пікірлер: 293
@soultube07
@soultube07 2 ай бұрын
1. በፈጣሪ ፍፁም ማመንና አመስጋኝ መሆን 2. ሁሉም ነገር ያልፋል ብሎ ማመን 3. ትልቅ ሕልም ማለምና መኖርን መለማመድ
@AbiiYihun
@AbiiYihun Ай бұрын
እሱ የጋበዘህ ነው እኮ የመሰለኝ. በል አንደገና ጋብዝልን. በተረፈ ሁለታችሁም 👍
@TDENTERTAINMENT10
@TDENTERTAINMENT10 2 ай бұрын
💥💥💥💥💥 1. የኔን ህይወት ከኔ ዉጭ ማንም እንደማይቀይረዉ 2. አርጂቶ ከመክሰር ወጣት ሆኖ መክሰር 3. ከሰወች ዝቅ ብሎ መማርን
@mahideragmas
@mahideragmas 2 ай бұрын
ewunet new
@ethiopiaabebe5033
@ethiopiaabebe5033 2 ай бұрын
ፕሮግራምህ ጥሩ ነው ግን ሰው ከጋበዝክ ለማዳመጥ ሞክር አዳማጭ ሁን በደንብ አዳምጥ ብዙ ግዜ የሰዎችን አታቋርጥ የአንተን ታሪክ መናገር ሳይሆን የነሱን ማዳመጥ እንፈልጋለን በተረፈ የምታቀርባቸው ሰዎች በጣም ብዙ ትምህርት አግኝቸበታለሁ🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🍓🙏🏽
@abrshalive
@abrshalive 2 ай бұрын
Thank you Manyazewal for having me! it was Amazing and Inspiring podcast.
@adiamiseyas1889
@adiamiseyas1889 2 ай бұрын
Abrsh❤❤❤
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 2 ай бұрын
❤❤❤😘🙏
@MehretabHabre-ij1gm
@MehretabHabre-ij1gm 2 ай бұрын
Anten alasora aleh enji arif gize nber
@emnetabraham8067
@emnetabraham8067 2 ай бұрын
ከውስጥህ የሆነ እርጋታ መረጋጋት ነው የምሰማው የነበረው ከብሮድካስትህ ላይ ዛሬ ደግሞ ልትጠየቅ መተህ አንተጠያቂ መስለህ በተለየ ማዳመጥና መረጋጋት ጋር አየውህ 😮 በጣም ውስን ነገሮችን አውርተሀል አብዛኛዋቹ ጠቃሚ ናቸው በርታ ያሰብከው ይሁንልህ ይሳካልህ። *** ግን10 ቀን የቆየህበት የጥሞና ባታ ወይም ካንፕ አድራሻ ይኖራቸዋል ለሌሎችም እድሉን ይሰጡ ይሆን?
@belayneshbelta7583
@belayneshbelta7583 2 ай бұрын
You are so smart
@BirtiBirhen
@BirtiBirhen 2 ай бұрын
ሁለተኛ ኮማች ነኝ 🎉 እስኪ ወደ አገሬ ልገባ አንድ ወር ነው የቀረኝ በየሀይማኖታች ሰላም ግቢ በሉኝ🙏👈❤
@user-rj4ex8mj4v
@user-rj4ex8mj4v 2 ай бұрын
ሰላም ግቢ የእኔ ውድ እግዚአብሔር አምላክ ለቀጠሮ ያብቃሽ❤
@titigi-ex5qw
@titigi-ex5qw 2 ай бұрын
ሠላም ግቢልን እህታችን❤❤❤❤
@user-ol8fs1yc7p
@user-ol8fs1yc7p 2 ай бұрын
ሰላም ቤተሰቦች ❤❤🎉
@user-ol8fs1yc7p
@user-ol8fs1yc7p 2 ай бұрын
አብረን እንገባለን እህት❤❤❤
@seblekidane2114
@seblekidane2114 2 ай бұрын
Geta selam yagbash ehte🎉
@Tsigreda
@Tsigreda 2 ай бұрын
ማኔ የምር እንግዶችህ ምርጦች ናቸዉ :አንተም ምርጥ ነህ። ነገር ግን በፖድካስቱ መጠየቅ,ጠይቆ ማድመጥ,የሰውን ሀሳብ ማስጨረስ የሚባሉ ነገሮች ሊኖሩ ግድ ሆኖ ሳለ ከእንግዳው ሀሳብ ይልቅ የአንተ ሙሉ ሀሳብና ማብራሪያ ግዘፍ ነሳ።ይሄ ትክክል አይመስለኝም ልክ እንግዳ ጋብዞ ያቀረብኩለትን ምግብ ራሴው እንደመብላት። ለሁሉም ጊዜ አለው እኮ ለማውራትም ለማድመጥም ላንተ ይሔ አይመከረም። እስቲ ካሳለፋችሁት 2:35 ስንቱን አንተ እንዳወራህበትና አሱ እነደተናገርክበት ገምግም። ከእንግዳው ብዙስ ማወቅ አንችልም ነበረ ወይ? እባክህ ላቀረብካቸው እነግዶች አድሎችን ስጥ።ምክኒያቱም አንተን ለብቻ ማግኘት ስለምንችል።ሌሎቹ ምርጥ ቆይታ ነበር።!!
@kastewold1727
@kastewold1727 2 ай бұрын
I feel the same way too. Great comment
@user-pn2ce2eh4i
@user-pn2ce2eh4i 2 ай бұрын
yelben new yenegerklgn broye😂
@user-gu5mr6kn9u
@user-gu5mr6kn9u 2 ай бұрын
ልጁ ደግሞ ብዙ ጊዜ ጠያቂ ነው ከሱ ብዙነገር መስማት ፈልጌነበር
@xhxgchxgchxgchxgc
@xhxgchxgchxgchxgc 2 ай бұрын
I feel the same way
@HundaolShiferaw
@HundaolShiferaw 2 ай бұрын
Yes
@Toyba-kg6mz
@Toyba-kg6mz 2 ай бұрын
አስተማሪ ፓርካስ ነው የግልአስተያየት ማን ያዘዋል ሁልግን በእንግዶች መሀል የራስህን ታርክ አታውራ ሀሳባቸው ሊጠፍ ይችላል ያንተ ስራ ለኤደስ ይጠቅማል የምትለውን ጥያቄ መጠየቅ ማዳጥ።
@user-nc7ep7is6b
@user-nc7ep7is6b 2 ай бұрын
1 የተረጋጋ ስእና 2አዳማጭ መሆን 3 ትግስት
@MintesnotGetu-rc4yw
@MintesnotGetu-rc4yw 2 ай бұрын
1- ማድመጥ 2- ማድመጥ 3- ማድመጥ
@JeriGezehagn
@JeriGezehagn 2 ай бұрын
በስመአብ መረጋጋት አብሽ በጣም አዳመጪ respect
@user-cm1ji7io6d
@user-cm1ji7io6d 2 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ለሊት 6 ሰአት ጀምሬ 9 ሰአት ነዉ ነጨረስኩህ ማንዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም አከብርሀለዉ አብርሽ በጣም ገራሚ ቆይታ ነበር ስለመጣህ ይሄን የመሰለ ቆይታ ስላየሁ በጣም ደስተኛ ነኝ እኔ የተማርት 1.ሁሌም ፈጣሪን ስናስቀድም ሁሉም የተስተካለ እና ቀላል ይሆናል እግዚአብሔር ከማያልቀዉና ድጋሚ ከማንጠማበት ዉሀ እንደሚሰጠን 2.ብዙ interview ስላየን አደለም ብዙ መፀሀፍ ስላየን ብቻ አንለወጥም "በተግባር''ስንለዉጠዉ ነዉ የምንለወጠዉ እኔ እራሴን ካላስተማርኩ ካለወጥኩኝ ማንም እንደማይለዉጠኝ 3.ይቅርታ ማለት ለሰዎች ብለን የምናደርገዉ ሳይሆን ለራሴ ስል ትልቅ ነገርን እያረኩ እንደሆነ ያለ ይቅርታ ስኬት ላይ መድረስ እንደማንችልና ሁሌም ወደ ዋላ እንደሚጎትተን እናም ችግሮቻችንን ከራሳችን አዉርደን እንደ ሁለተኛ ሰዉ ከዉጪ ሆነን መመልከት እንዳለብን ከዚ በተጨማሪ ማንዬ አንተ ያልከዉ በደንብ ያሰመርኩበት ሀሳብ ''አንድ ሰዉ ሆን ብሎ ስሜቱን በዉስጡ ማምጣት ቢችል ዉጫዊ ነገር ላይ የዛ ስሜት መፈጠር ይጀምራል''በጣም tech ያረገኝ ሀሳብ ነዉ እመብርሃን ትስጥልን ከልብ ከልብ ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባርካቹ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@zinashgobenabali751
@zinashgobenabali751 2 ай бұрын
1 አድሰ ነገር ለመጀመር መጀመርያ ውስጣችንን ባዶ ማድረግ 2 የምስማንን ነገር መፃፍ እና የፃፍነውን ነገር እንደ ሁለተኛ ሰው ሆኖ መየት 3 መንገዳችንን ለፈጣር ሰተን መጓዝ እንዳለብን ተምርያለው
@sisayterefe1333
@sisayterefe1333 2 ай бұрын
አብርሽ ትልቅ አቅም እንዳለህ ተረድቻለው በርታ በጣም❤
@now9748
@now9748 2 ай бұрын
1 ሁለታችሁም ሌላ ደረጃ ላይ ሆናችሁ ተደግሞ ቢሰማ እንዲሁም ከ አመታት በኋላ ቢሰማ ልክ እንደ '" the power of now " መጽሃፍ ማይሰለች ምልልስ ማድረግ እንደሚቻል በናንተ ተምሬያለው። 2 እብድ እንደሆንኩ አውቄያለው ። ባወኩ ጊዜም ድኜያለው መዳን እዚህ ጋር እንዳለ አውቄያለው። 3 በ አእምሮ ብቻ ለመረዳት መጣር እንደሌለብኝ ተረድቼያለው በጣም አመሰግናለው ።
@user-ei6eu1nl7p
@user-ei6eu1nl7p 2 ай бұрын
በእወነት በጣም ድንቅ ትምርት ነዉ ያስተላለፋቹ ከዚሂም በላይ አዉቀት ና ፀጋ ይስጣቹ ሁላቹ ይሄንን ፅህፍ ያያቹ ለናንተም የልባቹ መሻት ይፈፅምላቹ በተለይ የመዳም ቅመሞቼ አኛም ቀን ወጥቶልን በአገራቺን ምስ ቤተሶቦቻቺን ተገናኝተን ፈጣሪ ሰላሙንና ጠናዉ ሰጥቶን እንድንኖር የእግዚያብሄር ቅደዱስ ፍቃድ ይሁን እስከ ዛም ሃይልና ብርታቱ ይስጠን ሁላቹ አወዳቹዋሎ ላይክ አርጉኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AbityMac
@AbityMac 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@nigstiatsbha7849
@nigstiatsbha7849 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-zr9ey4fe8i
@user-zr9ey4fe8i 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mominaomer3872
@mominaomer3872 2 ай бұрын
ሁሌም የማይገባኝ እና መረዳት የምፈለገው ይቅር ያልናቸው ሠዎች ብልጠት የሚሠማቸው ከሆነስ ከስህተታቸው መመለስ የማይፈልጉ ከሆነስ ????? ከህይወታችን ቆርጠን ማስወጣት የማንችላቸው ሠዎች ከሆኑስ ??? ለመረዳት የማፈልጉስ የምናደረገው ነገር ዋጋ ከሌለውስ እና እንደውም ተበዳይ እንደሆኑ የሚያስመስሉ ከሆነስ እኔ ለመርሳት ስፈልግ እማይፈቅዱስ ከሆነ ምን እናድርግ ይቅር ማለት በጣም ነው የሚከብደው ሁሌ በጥርጣሬ እንድንኖር ነው የሚደርጉን ኡፍፍፍፍ ብቻ ከባድ ነው
@aprime9998
@aprime9998 2 ай бұрын
ሁለታችሁም ምርጥ የአላማ ሠወች ናችሁ በጣም ዴሥ የሚል አገላለፅ ነበር ❤❤❤❤
@umern995
@umern995 2 ай бұрын
በምድር ላይ ጨማሪ እንጂ ጭማሪ አለመሆንን የተትረፈረፈ ህይወትን መኖርን እንድማር አርገኸኛል ማኔ respect i wish 👉 አንድ ቀን ትጋብዘኛለህ እናወራለን ብዬ አስባለሁ
@henoktsedeke5960
@henoktsedeke5960 2 ай бұрын
አብርሽ ለኔ መጨረሻዉን የተረዳ ሰው ነው፤መጨረሻን አውቆ በየቀኑ ደስተኛ ሆኖ ከትናንቱ የበለጠ አበርክቶ እያደረጉ መኖር ደግሞ የልባሞች ማሊያ ነዉ። ሁለታችሁም ክበሩልኝ።
@zehara8247
@zehara8247 Ай бұрын
አይይይ ሊያወራ መጥቶ አዳማጭ ሆነ ግን የምር የአብረሀም አጠያየቅና አዳማጭነት በጣም ነው ደስ የሚለው
@meklityathehayelij1233
@meklityathehayelij1233 Ай бұрын
በጣም ሚገርም ትምህርት ነው ድጋሜ የሰመውት ነው ይሄን ከሰማው በኃላ የገጠመኝ በህይወት ገጥሞኝ ማያቅ ነገር ነው ተባርከ ደሰ ብሎኘል 🙏🙏
@kastewold1727
@kastewold1727 2 ай бұрын
1. መጠየቅ:- ፈጣሪ ሆይ መንገዴን አሳየኝ 2. አለመርካት:- ራዕይን ከፍ እድርጎ ማስቀመጥ 3. አሁን ላይ መኖር:- stillness
@OummuYusuf-nz8dr
@OummuYusuf-nz8dr Ай бұрын
አብርሽ የተረጋጋ ስብዕና ሁሌም እንዲህ ነህ በጣም አድናቂህ ነኝ
@sabaethiobaltina2613
@sabaethiobaltina2613 2 ай бұрын
ማኔ መቸም የቤተክርስቲያን ስብከት የሰማሁ ነው የመሰለኝ የ ኔ ኮች ነህ እግዚአብሔር ጤናህን ይጠብቅልን
@zuzu-xo1zn
@zuzu-xo1zn 2 ай бұрын
ፅናትን ትግስትን በዉሳኔ መፅናትን... ወዘተ በጣም ብዙ መልካም ነገሮቺን አስተምረህኛል አላህ ያክብራቺሁ 👍
@user-ze7nl1vh2q
@user-ze7nl1vh2q 2 ай бұрын
የዛሬ እንግዳ አድናቅህ ነኝ አዳምጭም አስተማርም በርትልን እግዚአብሔር ያብርታቹ በዝ ሳአት ሰይጣን ዝሰልጠነሉ ግዜ ሰው ስፈተን ከእግዚአብሔር በታች እንደ እናናንተ ያለ ውድማቻችን ይራጋጋል ❤
@hanaawoke5673
@hanaawoke5673 2 ай бұрын
ዉዶቸ ደስ ስትሉ ዘመናችሁን ሁሉ ይባርክላችሁ የድንግል ልጅ
@Mekdi-DL
@Mekdi-DL 2 ай бұрын
ማኔ የምር በጣም ጐበዝ ነክ። አቡርሽን መጋበዝክን ሳይ ደስ ነው ያለኝ በጠበኩት ልክ አላስወራከውም የሱ በዚ ልክ የተረጋጋ ሰው መሆኑ ይገርመኛል 🧠🧠🧠🫀🫀🫀
@yohanisgiday8644
@yohanisgiday8644 2 ай бұрын
በጣም ድንቅ የሆነ ቆይታ ነው አስተማሪ መካሪ ባጠቃላይ prefect amazing ባያልቅ ብዬ እስካስብ ድረስ ነው የተመኘውት ማኔ እና አብርሽ እናመሰግናለን 🥰🥰🥰
@seada9327
@seada9327 2 ай бұрын
አብርሽ ❤ዋዉ በጣም ነው የሚገርመኝ እርጋታዉ አድማጭነቱ በዛላይ ሀሳቦቹ የሚናገራቸዉ ነገሮች በፍፁም የሚወድቅ ነገር የላቸዉም 𝙩𝙝𝙖𝙣𝙠 𝙮𝙤𝙪 ማኔ❤
@user-eh8wp5cb9u
@user-eh8wp5cb9u 2 ай бұрын
ማንያዘዋል በጣም ነው የምትመቸኝ የከተማ በሀታዊ ነህ ። እ/ር ያበርታህ ብራዘሬ
@yosib5335
@yosib5335 5 күн бұрын
ማኔ በስራህ አድናቂ ነኝ ግን አንዳንዴ እንግዳ ጋብዘህ እድል አትሰጥም ስለራስህ ማዉራት ታበዛለህ ደስ አይልም ይሄ ፀባይ እስከጠራሀቸዉ ድረስ የራሳቸዉን ልምድ እንዲያካፍሉ ሜዳዉን ልቀቅላቸዉ አንተ ብቻ አትፈንጭበት
@samrawitmitku4854
@samrawitmitku4854 2 ай бұрын
ሁሉም ነገር ያልፋል የሚለው ትክክለኛ አባባል እና ባለን እንዳንመካ ደስታንም ሃዘንንም ሁሉንም ነገር በልክ እንድንይዝ የሚያደርግ ትልቅ ነገር ነው፡፡ በህይወት መንገድ ላይ መውደቅ መነሳቱ የማይቀር ነገር ከሆነ አማረን የከፋ ነገር ከምናመጣ አመስግነን ወደ ተሻለ ሁኔታ ማለፍ ይጠቅማል ብዬ አስባለሁ ድንቅ ሃሳቦች ነው ያነሳችሁት መልካም ግዜ ይሁንላችሁ፡፡
@serkegesese5353
@serkegesese5353 2 ай бұрын
ብዙ ነገር እያስተማርከን ነው እረጅም እድሜ ይስጥህ ፈጣሪ ማናያዛዋል
@seyoumh8335
@seyoumh8335 2 ай бұрын
It is wonderful interview. However, guest should take 75% of air. I hope you understand.
@hirutmena4614
@hirutmena4614 2 ай бұрын
በፈጣሪፍፁም ማመን እና ማመሰጠን መቻልን ችሎ መሳየት ያለምኩትን ተሰፋ ሳልቆርጥ መተግበር
@etsubkebede1912
@etsubkebede1912 18 күн бұрын
# ፍፁም ዕርጋታን # ሁሉም ነገር ከሀይል(Energy) ጋር የተያያዘ መሆኑን # የሰው ልጅ ከፈጣሪው ጋር ስላለው ሕብረት
@bezageremew8387
@bezageremew8387 2 ай бұрын
አብርሽ ደስ ይላል የተረጋጋ ሠው ነው እንወድሀለን አብርሾ ❤
@user-rh2ym9ql2o
@user-rh2ym9ql2o 2 ай бұрын
# እግዚአብሔር ሲመራን ጉዟችን ሁሉ ቀና መሆኑን! # የምስጋና ጸሎትና ጥሞና ኃይልን # የመማርና የመታዘዝ በረከትን ተምሬያለሁ 🎉🎉አብርሽ መንገድህ ሁሉ ይቅና ማኔ ክበርልኝ 🎉🎉
@user-jk3jz9jk9t
@user-jk3jz9jk9t Ай бұрын
፩፥ዝምታ ኃይል ነው ፪፥ሰው መሆንን ፫፥ማዳመጥ ፬፥ሁል ጊዜ መማር
@Nejat197
@Nejat197 2 ай бұрын
ማኔ ስለትዳር እና ፍቅር ሲወራ እንደኒ የምክንያቱ ብዛት 😅😅 እኒማ የአመታት እጮኛየን በቅርብ ልድርነዉ ሰርጉ ደርሷል እያበሰሉ መሸሽ ሆነ ስራየ አብርሽ ትለያለህ የሚገርም ማስተዋል ብስለት ድንቅ ትምህርት ነው የወሰድኩት ለኒ ነው ዛሬ በማኔ በኩል የተላክልኝ ❤❤❤
@Toyba-kg6mz
@Toyba-kg6mz 2 ай бұрын
ጓደኛ አለኝ😂😂
@shewaregaabera2183
@shewaregaabera2183 2 ай бұрын
ሁሉንም ተከታተልኩት በጣም ይደንቃል ገረመኝ በእግዚአብሔር መንገድ ለመሄድ አርምሞ ምን ያህል ዋጋ እንዳለው አውቃለሁ ግን የእግዚአብሔር ፀጋ ከበዛብቻ ነው እንጂ በጣም ከባድም እንደሆነ ገብቶኛል እንደዚህ አይነት ሰዎችን ማግኘት በራሱ መታደል ነው ማንያዘዋል አለፍ አለፍ ብዬ በስራ ቦታ ያንተን ትርክቶች ልበላቸው አስተማሪ ብዙ መጠሪያ ቢሰጣቸው ውስጥን ይኮረኩራሉና በጣም በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር እኮ የሚያስተምረን በምን መንገድ endhone አናውቀውም እኔ ተምሬበታለሁ እራሲን አይቼበታለሁ ብዙ እውቀት ኖሮኝ ሳይሆን እግዚአብሔር በሰጠኝ ልክ እግዚአብሔር ጥበቃውን ጥገናውን ክብሩን ያድላችሁ ሰላም ሁንልኝ፡፡
@tgagegnagegn9661
@tgagegnagegn9661 2 ай бұрын
አብርሽዬ የኔውድ የሠውልጅለካሁሉም የራሡስቀይአለው ከዛመውጣያነ ንማሸነፍግንመመረጥነው አተአሸንፈሀል እርጋታህ አስተዋይ እነትህ ደስይላ ል ማንዬ በጣምአመሠግናለሁትለያላቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂
@rhamethabtemuyoutube7632
@rhamethabtemuyoutube7632 Ай бұрын
ደሥሚል ቆይት ማሽአላህ የኔንም ነፍስ ቀይራት ያአሏህ ላተ ሠጥቻታለሁ ።ጠብቃት። ጧትመነሳት በጊዜመተኛትለዉጥአለዉ። ደሥየሚል ንግግር።
@WebNet-bg5hs
@WebNet-bg5hs Ай бұрын
ከልብ እናመሠግናለን ምርጥ ሠው የአላህ ምናለ በሠማነው ቶሎ ብንቀየር😢😢
@melatmezgebe
@melatmezgebe 2 ай бұрын
1.እግዚአብሔርን ማስቀደም 2.አሁን መኖር እና ነገሮችን ልቀቅ ማድረግ 3.ትክለኛው ዓላማችን እስክናመገኝ ድረስ መፈለግ በጣም አመሰግናለው ካላቹ ጥበብ እና እውቀት ይጨመርላቹ
@beimnetmulatu6072
@beimnetmulatu6072 2 ай бұрын
እኔ የተማርኩት 1 ኛ ሰው ነገረሮችን የሚያይበት perspective በግሉ እንደሚያፈልገው 2 ሰው ምንም ማድረግ እንደሚችል ከ ፈጣሪ ጋ 3.ፀሎታችን ፈጣን በማዳመጥ እና በማመስገን መሆን እንዳለበት at present moment
@user-my7nk4gf9s
@user-my7nk4gf9s 2 ай бұрын
መልካም ወንደሞቼ ለአገራቸን ድንቅ ብረሃን ናቹ አናመሠግናለን❤❤❤👍🙏ውድድድድድድድድድድድድ
@atakltitube-mb5lo
@atakltitube-mb5lo 2 ай бұрын
የሚገርም ኅሳብ ነው ያስነሳችሁ እግዚኣብሔር ይስጥልኝ
@ashenafihailu73
@ashenafihailu73 2 ай бұрын
የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው፤ ሰነፎች ግን ጥበብንና ተግሣጽን ይንቃሉ። ጥበብ በጎዳና ትጮኻለች፤ በአደባባይ ድምፅዋን ከፍ ታደርጋለች፤ እና አብርሽ አንተ ውስጥ ላይ ብዙ አሁን ላይ ለትውልድ የሚመጥን ምክር አዘለል ትምህርትህ ይመጥናል እና እግዚአብሔር የውስጥ መሻትህ አውቆ የትውልዱን የማስተዋል አቅም እንዲጨምር ማስተዋሉን የጣለም እንዲያነሳ በምታደርገው ስለመልካም እና ስለቅን ምክረ አሳብህ ሁሉ ጥበብ ከላይ እንዲሁም ያማሩ ቃላቶች ይጨመሩልህ ምኖቴ ነው ።በጣም አደንቅሀለው አምላክህ ካተጋር ይሆን !!
@abrshalive
@abrshalive 2 ай бұрын
Thank you
@user-nu2tj9tu3s
@user-nu2tj9tu3s 2 ай бұрын
ማንያዘዋል በጣም ነው የመወድህ ሁሉም ነገርህ በጣም የምችኛል እና ባገኝህ በጣም ደስ ይለኛል ወንድሜ.......
@meseretbrhanu1523
@meseretbrhanu1523 2 ай бұрын
Chigrihin metsaf indalebign sisema tsafikut ina kelel alegn
@samriel7719
@samriel7719 2 ай бұрын
1…ሁሉም ነገር ለቦጎ ነው በምያልፍ ቀን የማያልፍ ቃል ኣትናገር ❤2…ሁሌም በእግዛኣብሄር ኣምኖ መኖር፣ መኃዝ 3…ህልም ይኑራቹው ያላቸው ቃላት በጣም ጠቃሚ ተምርት ነው ምክንያቱ ዋናዎቹ ቃላታቶች ናቸው።ሁሌም በእግዛኣብሄር ተስፋ ኣድርገን እንኑር እህት ወንድሞቼ እግዛኣብሄር ቸር ነው 🙏ማኔ ለምትሰጠን ትምርት እናመሰግናለን ከእለታት ኣንድ ቀን እንደማገኝህም ተስፋ ኣለኝ❤
@gantgant6451
@gantgant6451 2 ай бұрын
ማኒ አንተ እንደምትለዉ እግዝአብሄር ስወድህ ሰዉ ይልክለሃል ትላለህ 100%እዉነትነዉ እኔ ደሞ እግዝአብሄር ስለ ምወደኝ አንተና አንተን የመሰሉ ቡርቱ ሰወች ላከለኝ ስለዝህ ስለ ሁሉም ነገር እግዝአብሄር ይመስገን አንተም ተባረክ❤❤❤😢🎉
@Sosina-wv6nq
@Sosina-wv6nq 2 ай бұрын
በጣም ድንቅ ትምህርት የተቆርጠ ቴክቶክ ስለጓደኝነት ስታወሩ አይቸ ዮትብ ስገባ ፌት ለፌት አላገኝውትም
@amanuelmotivationalarts6548
@amanuelmotivationalarts6548 2 ай бұрын
ማኔ በጣም አመሰግናለሁ አብርሽን የማውቀው በዳዊት ድሪምስ ላይ በሆንም እንደዚህ አልጠበኩም በጣም አመሰግናለሁ በድጋሜ ፡ ከእሱ የተማረኩት 1, መሪነትን ለፈጣሪ መስጠት፡ 2, ሁሌም አለመርካቱን፡ 3,ራሱን አብቅቶ መወጣትን።
@hymi1709
@hymi1709 28 күн бұрын
በቅርብ ማኔ እንግዳክ ነኝ❤
@fikeretkassahun855
@fikeretkassahun855 2 ай бұрын
ስላም ማንያዘዋል፣ ሁልግዜም በእግዚያብሄር መንፈስ ላይ እንድንኖር የምታደርግበት ከፍተኛ ጥረት እጅግ በጣም አስተማሪ ነው እናመስግናለን ነገርግን እንግዳ ጋብዘህ እንዲያወሩ እድሉን ካልሰጠህ አንተም ሆንክ እኛ መጠቀም ያለብን የእንግዶችህን ሀሳብ ሳናገኛው ይቀራል እባክህን ጠይቆ ማድመጥን እድል ብትሰጥ ውንድሜ መልካም ነው
@mesrakteklu3222
@mesrakteklu3222 2 ай бұрын
የደና ቤተስብ አይደለሁም እሄ ሮንግ ነው ደህና ስራ አልስራሁም ብትል ጥሩ ነው ደህና ቤተስብ በገዘብ አይመዘንም
@YosefeBekele
@YosefeBekele 2 ай бұрын
ማንያዘዋል አንተ ጠያቂ እንጂ ተጠያቂ አይደለህም አፍህን ዘግተህ ጆሮህን ክፈት እንግዶችህ ያውሩበት
@selamgizachew531
@selamgizachew531 Ай бұрын
አምላኬ ሆይ ጠንካራ ልባምና አመስጋኝ ሴት አድርገኝ ደስ ስትሉ እኔ ለእራሴ ያለኝ ግምት የወረደ ነበር አሁን እራሴን መውደድና መንከባከብ ጀምሪያለው ምክኒያቱም አጭር ቀጭንና ፊቴ ቡግር ያስቸግረኛል አሁን ተቀብየዋለው😁
@efremberaki8237
@efremberaki8237 2 ай бұрын
1, his principal His consistency His spiritual confidence
@yordaberhan2651
@yordaberhan2651 2 ай бұрын
Abirish betam Amesegnalehu wendimie
@user-bq3fz2kz5v
@user-bq3fz2kz5v Ай бұрын
ማን ያዘዋል እባክህ ዛሬ ወደ አርባ ምንጭ ስለሄዱት ተጓዦች መረጃ ስጠኝ
@tesfalmtesfa5137
@tesfalmtesfa5137 2 ай бұрын
Ebakihi mane yengidochin hasab asicherisi atakuwaritachewu
@Rahelname
@Rahelname 2 ай бұрын
ማኔ ይቅርታ እና ጥያቄ ልጠይቅህ ስኬታማ የሆኑት በእግዚአብሔር ሀይል በእግዚአብሔር ቸርነት በእግዚአብሔር ብርታት አልፈዋል ነገር ገን ስኬታማ መሆን እየፈለጉ ነገር ገን ማንም የማያያቸው አለ እና እነሱን ብታቀርብልን ለኔ ደስ ይለኛል ማለቴ እነሱ ብቃ አልፈዋል ስለዚህ ካተ ብታች አለን እና እነሱን ምን መስራት ትፈልጋላችሁ በላህ ጠይቅልን በጣም ይቅርታ ገን የኔን ሀሳብ ነው የተናገርኩት ❤❤❤❤ በክርስቶስ ፍቅር ውድድድድድድድ
@EYOBZERIHUN0989
@EYOBZERIHUN0989 2 ай бұрын
ፖድ ካስትህን አያለሁ በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ አመሰግናለሁ
@BelekoNegesa
@BelekoNegesa 2 ай бұрын
What a speech ችግር ስመጣ ወደ ፋጣር የመጡና ከፈጣር የምርቁ
@BisratFrank
@BisratFrank 2 ай бұрын
No no no god he doesn't kill he doesn't distract or give people sickness it's the devil dose that it's miss understanding!!!!!!!!! GOD IS LOVE ❤Sin itself gives you all this
@abdusesadik726
@abdusesadik726 2 ай бұрын
ከፈጣሪ ጋር Connect ማድረግ and then ሁሉም ነገር ቀላል ይሆናል እዚ አለም ላያ የመጣነው እሱን ተገዝተን or አስደስተን ለማለፍ ነው That is it.
@geteneshalemayehu4002
@geteneshalemayehu4002 Ай бұрын
መናገር ተፈጥሮዊ ነው ማዳመጥ ጥበብ ነው💛💚❤️ ማኔ በጣም እድናቂህ ስለሆንክ ነው ሀሳብ ልሰጥህ ግድ ይለኛል መናገር ትችላለህ👍🏾 ማዳመጥ ቀላል እደለም ግን ባንተ ሙያ በተለይ ግድ ነው!!!!! በርታ እብርሽ በጣም አድናቆት እለኝ ለምን ቢባል እዳማጭ ስለሆንክ ነው💚 ተሞክረህን በማካፈልህ🙏🏽💚💛❤️
@ellenieellenie5941
@ellenieellenie5941 28 күн бұрын
Much respect Abrhe-shoe. U are cool like a cucumber. Beside we are all god’s created by his image. The kingdom of heaven is within us.
@ethiospiritualteacher4791
@ethiospiritualteacher4791 2 ай бұрын
ማኔ አንተን ማገኝበት መንገድ ብትፈጥርልኝ በጣም ደስ ይለኛል የማወራህ ነገር አለ
@salamnahoom2664
@salamnahoom2664 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እልፍ እልፍ በሎል ዛሬ ከአብርሽ የተማርኩት ካለበህት በልቀሳቀስ መልቀቅ መሞከር እኔ ያለሁበት ቁጭ ብዬ ለምን አይሆልኝም አጉርመርማለው
@MahommedKedir
@MahommedKedir 2 ай бұрын
ማኔ በጣም በጣም ምርጥ ትምርት አመሰግናለሁ በጣም ነው ደስ የምትሉት ማኔ በጣም ነው የምወድሕ ማኔ የምር ትለያለሕ ምርጥዬ!♥♥♥
@user-rj4ex8mj4v
@user-rj4ex8mj4v 2 ай бұрын
ሰወዳችሁ ሁለታችሁንም የኢትዮጵያ ለውጥ በትንሹም እየታየ ነው ጥሩ ሀሳብ ያላቸው ሰወች እየመጡ ነው
@Dawud2122
@Dawud2122 2 ай бұрын
ሳውዲ ነህ ወይ ነሽ so እኔም ነኝ የሆነ ሀሳብ አለኝ አናገረኝ
@user-ti7ps1rm5j
@user-ti7ps1rm5j 2 ай бұрын
I abrshu the amazing person l love you so much l proud you learn more things for you mani keep up great person tanks for products
@HealthyLife-xz8jv
@HealthyLife-xz8jv Ай бұрын
I want to tell you this is very helpful, I just applied what you guys said and it realy works. I did it at home living with my family, but I was started to ask GOD almost for the last 2 years.❤🙏
@AradaMarketing
@AradaMarketing 2 ай бұрын
9 ኛ ኮማች ነኝ የ ማን ተማሪ
@takelederesa
@takelederesa 2 ай бұрын
ማኔ በጣም ጥሩ እንግዳ አብርሽን ስለጋበዝክ እና ብዙ ትምህር ስለገኘንበት እናመሰግናለን፡፡ የተማርኩበት ነገር ብዙ እውቀት ቢኖረንም በተግባር ካልሰራነው ጥቅም እንደሌለው በዝምታ ውስጥ ብዙ መልስ እንደምናገኝ ሁሉም ነገር እንደሚያልፍ ምድር ላይ እስካለን ምን ጥሩ ነገር ሰራው የሚል ተምሬያለው፡፡
@azaellove9482
@azaellove9482 2 ай бұрын
ሣቃቹ ደስ ሲል 😊 ይጋባል
@Birtukan-ii4cf
@Birtukan-ii4cf 2 ай бұрын
አብርሽየ እኮን ደና መጣህ እስከዛሬ ጠያቂ ነበርክ ዛሬ ልትጠየቅ ነው
@user-gu6nh8hd2h
@user-gu6nh8hd2h 2 ай бұрын
ሄ ማንም ሠዉ ራሱን አፋርሶ መስራት አይችልም አባቴ ሠዉን አፋርሶ የመስራት ጥበብ የአንድ አምላክ ጥበብ ብቻ ነዉ በቃ ቃለ መጠይቅ ስታደርጉ ጥንቃቄ አድርጉ እኛ ከእናንተ ትምህርትም ሆነ ጥንካሬ የምንወስደዉ ከፈጣሪ በታች ባለዉ አቅም እና ችሎታ ብቻና ብቻ ነዉ
@rahwa138
@rahwa138 Ай бұрын
Afreso meserat yechalal.. afreso mesrat malet kewedekeshebet ketesebershebet neger moral agnitesh menesat rasen makom malet new enji moto menesat adelem.
@leleyimer8783
@leleyimer8783 2 ай бұрын
ማኔ አብርሸ ድንቅ ውይይት ነበር እናንተን የነካ እግዛብሄር እኔንም እንዲነካኝ አብዝቼ እሻለሁ ፀልዩልኝ🙏🙏 ክበሩልኝ ወንድሞቼ❤❤🙏🙏🙏🙏
@Yichalaltube
@Yichalaltube Ай бұрын
እባክህ ኮመት አንብብ😢😢 ጣልቃ ባትገባ ያተን ታሪክ እናውቃለን እነሱን እንስማ
@regberegbe9767
@regberegbe9767 2 ай бұрын
ዋውው ሳልጨርስ እንዴት ደስስ ይላል ንግግሮቻቹ❤
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 2 ай бұрын
አዳማጭ ስለሆነ ከዚህልጂ ብዙ እምማር ይመሥለኛል እስኪ ላዳምጠዉ
@beyenatseghai5252
@beyenatseghai5252 2 ай бұрын
1, without believing in god anything is nothing. 2, I learned that every thing comes to pass & patience is the key to life. 3, hard work, having a vision & dreams, upgrading & updating yourself to achieve you goals!🙏🏿💗🍀 PS: Abraham is very smart & handsome! May god grant both of you what your hearts need, desire & wish!🙏🏿💗🍀
@user-cz8ge1lr6o
@user-cz8ge1lr6o 2 ай бұрын
ችግር ለብዙዎች ጥንካሬ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ተስፋ በቆረጥን ዉስጥ ጥሩ እድል እግዚአብሔር የምንችለው ነገር ወደኛ ያመጣል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን!!!
@lemlemtesfaye8443
@lemlemtesfaye8443 2 ай бұрын
ሰላም እንዴት ናችሁ ማነው ጠያቂው ማነው ተጠያቂው እሱ ዝም አለ አንተን ነው የሚሰማው አንድ ትጠይቀዋለህ ይመልሣል አንተ ትቀጥልበታለህና place ማሰተካከል አለብህ የአንተን ያህል እሱ አላወራም በተረፈ. ብዙ ተምሬበታለሁ አመሠግናለሁ
@Bini-otf
@Bini-otf 2 ай бұрын
Things that i learn 1 real faith 2 real, the menaing of meditation 3 somthing about dream
@AdelahuShewangzawe
@AdelahuShewangzawe Ай бұрын
ማኔ አመሰግናለሁ በእውነት ጀግና ነህ
@hawiizedi2386
@hawiizedi2386 2 ай бұрын
ማኒ ዛሬ በጣም የምወደዉንና የማከብረዉን ሰዉ ስላቀረብክልን እጅግ በጣም በጣም እናመሰግናለን ,,,አብርሽ በጣም የዘዉትር ተከታታዩ ነኝ እና አልጠበኩትም በዚህ መልክ እርጋታዉ እምነቱ ብልሀቱ ማንነቱን በጣም ነዉ የማደንቅለት ብዙ ነገር ወደ ራሴ እንድመለስ ረድቶኛል እዉነቱን ነዉ ብዙ ሰዎች የሚያዳምጣቸዉን ነዉ የሚያስፈልጋቸዉ እንዳልከዉ ሁሉ በጣም ተምሬበታለሁ እግዚሀብሔር ያክብርልን ወንድሜ 🙏
@sarahwelcome2560
@sarahwelcome2560 2 ай бұрын
ኣብሩሽ ትልቅ ስው እናመስግናለን ሁሎት ጅግና እንድላይ ስለ እይዋቹ በጣም ደስ ብሎኛል እኔ ሂወት ምን እንድሆነች የገባኝ በጣም የመወደው ባለቤተይ በሞት ስለኝ ነው በቃ ቀን እግዚአብሔር ወይ ወረድ ወይ ፈረድ ያልኹት ቀን ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ነገር ተገለጸልኝ እናም .... የሚገርም ቆይታ ነበር በተለይ የዝምታው በጣም ተሞችቶኛል ለመተግበር እሞክራለው ከመናገር ይልቅ ዝምታን ኣና በርጋት በትግስት መገንዘብ ኣዞን በጣም የታምር ብሩህ የሆነች ኢ/ያ እንፈጥራለን እኔ በጣም ትልቅ ህልም አለኝ ለብዘወች መትረፍ እፈልጋለው ደሞ በጣም ነው የምታምሩ ❤❤❤ አሕዋተይ
@salamnahoom2664
@salamnahoom2664 2 ай бұрын
ማኔ አዎ ማንም አይበልጥክም እግዚአብሔር ስለምታስቀድም በነገሮች ሁሉ በንግግር በህይወት ስላነገስካቸው እግዚአብሔር የያዘ ከሁሉ ይበልጣል
@hanaawoke5673
@hanaawoke5673 2 ай бұрын
የሰማ ይፍርደኝ ይለያል ፡፡
@ruthmulugetaruta7429
@ruthmulugetaruta7429 2 ай бұрын
ይሄ ተናፋቂና አስተማሪ ፕሮግራም ጀመረረረረረ
@user-xv9bm2lr6j
@user-xv9bm2lr6j Ай бұрын
በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው በርቱ
@amarewoldemedhen686
@amarewoldemedhen686 2 ай бұрын
ማናዘዋል እሽቱ በጣም የማስተማር ችሎታ እለህ ብዙ መፅሀፍ ማንበብህም ያስታውቃል ምክንያቱም ብዙ ያነበቡ ስዋች ስዋችን ለማስረዳትም ሆነ ለማስተማር በጣም ይቀለቻዋል ትንሽ ስታስተምር ድምፅህን እነስ እርገህ ሳትጮህ ብታስተምር መልካም ነው እላለሁ እንዳስታየት በተረፈ እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@baniaychu7478
@baniaychu7478 2 ай бұрын
Wowነው አብረሃም ❤
Conforto para a barriga de grávida 🤔💡
00:10
Polar em português
Рет қаралды 102 МЛН
Trágico final :(
01:00
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 30 МЛН
Conforto para a barriga de grávida 🤔💡
00:10
Polar em português
Рет қаралды 102 МЛН