ዓለም ወደ ረቂቅነት ልትለወጥ ... ጦርነቱ ምልክት ነው

  Рет қаралды 125,331

Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda

Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda

Күн бұрын

በብዙ ቦታ መታየት/ መሰወር/ 5D

Пікірлер: 262
@biniyam05
@biniyam05 2 жыл бұрын
ምናለ ሙሉ የኢትዮጵያ ህዝብ ለሀገሩ ፍቅር ኖሮት ኢትዮጵያን በብዙ ብናገለግላት
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 жыл бұрын
ብትፈልገኝ፣ በቃሌም ብትኖር በህይወተሰ ትኖራለህ ሲል በቃሉ አስታጥቆናል! በስጋ የሆነ ሁሉ የስጋ ነዉ፣ በመንፈስ የሆነ ሁሉ የመንፈስ ነዉ። መሽከርከርና ሳይንቲስትን ጠይቆ መረዳት ማጠናከሪያ እንጂ መ.ቅዱስ አስቀምጦልናል። ወደድንም ጠላንም 2+2=4 ነዉ እንጂ አመስት ለማድረግ አንችልም! እግዚአበሔር አምላክህን፣ በፍፁም ልብህ፣ በፍፁም ሀይልህ፣ በፍፁም እምነትህ አምልክ! ብሎ ከነገረን ዉጭ ከተመላለስን፣ ከእርሱ እየተለየን በቦታዉ የእርሱ ተቃራኒ የሆነዉ የሰይጣን መንፈስ ይተካል ማለት ነዉ! እዉቀቱ ከእዉቀታችን፣ ሰማይ ከመሬት ከፍ እንደሚል ሁሉ ሲሆን፣ በፈጣሪና በተፈጣሪ መካከል ያለዉን የጠበቀ፣ የማይነጣጠል ቁርኝትን መዘንጋት ብሎም በራስ መመራት፣ የህይወት ፎርሙላዉን ወርዉሮ" መኖር " መፈተግ፣ መዋዠቅን ያከናንባል! ለዚህ ነዉ መ,ቅዱስ፣ እየበሉ የሚራብበት፣እየጠጡ የሚጠማበት ዘመን ይመጣል በማለት አስቀድሞ ጠቁሞናል። ይህ በዉኑ አልተፈፀመምን?! የሰዉ ልጅ በእግዚአብሔር ቃል እንጂ፣ በእንጀራ እና በዉሀ ሊኖር አይችልም! ሲልም አስቀምጦልናል። የሰዉ ልጅ ሀጢአት እስከእግዚአብሔር ዙፋን እንደደረሰም ተጽፋል! ይህ መቸ እንደተፈፀመና እንደሚፈፀምም ጭምር ቁልጭ አድርጎ አስቀምጦልናል! ከብዙ ትዉልድ በፊት የተጻፈዉ መ.ቅዱስ ( የህይወት ፎርሙላ ) ጋር ተቆራኝተን ባለመኖራችን ምክንያት፣ ክፉ የምትለዉ ቀን ሳይመጣ አምላከህን ፈልግ ንስሀ ግባ በማለት ያቀረበልንን ጥሪ በመገዳደራችን ምክንያት፣ ይሄዉ አስቀድሞ ያስጠነቀቀን ክፉ ቀን ዉስጥ እንደ አረንቋ ወርደን ተዘፈቅን! ይህ ሁሉ በደል ፈጽመን እንኳ፣ በርህራሄ የተሞላዉ ቅዱስ እግዚአብሔር እንዲህ በማሐት ቃልኪዳን ተስፋ ሰጥቶናል። .... ከሀጢአታችሁ ብትቆጠቡ፣ የበፊቱ ሀጢአታችሁን አላስታዉስም፣ እንደ አለላ ሙዳይ፣ እንደ ጥጥ ባዘቶም አደርጋችኋለሁ፣ የዘለአለም ህይወትም እሰጣችኋለሁ፣ እምባንም ከአይናችሁ አብሳለሁ፣ ከዚያ በኋላ፣ ለቅሶ ለዘን ህመም አይኖርም፣ የቀደመዉ ስረአት አልፏልና።🤲🤲🤲🤲🤲🤲እንፈልገዉ እንስገድለት ወደ ቸስፋ ቃሉ ወደ ጺዬን ተራራ ወደ መንፈሳዊዋ ከነአን እንገባ ዘንድ፣ እንግዲህ፣ ተራራዉም ዝቅ ይበል፣ ኮረብታዉም ይደልደል🤲 ስለ ትእቢትህ፣ አንድ እግርህ በቤቱ አንድ እግርህ በአለም ላለኸዉ መግለጫ እንጂ ሄደህ ተራራ እንዳትንድ!
@NegashMalede-en5iu
@NegashMalede-en5iu Ай бұрын
😊
@mm-wm3jd
@mm-wm3jd 2 жыл бұрын
What a humble personality! We are proud to have both of you show of True Ethiopian character and wisdom. Thank you 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@meskremsaar523
@meskremsaar523 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መንግሥት ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ፍቅሩ በረከቱን ጤናውን አብዝቶ ያድልልን
@A14-m1j
@A14-m1j 2 жыл бұрын
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@Amanesayasj
@Amanesayasj 2 жыл бұрын
የኛ ትውልድ ሊያውቀው የተገባ እጅግ አስፈላጊ ሀሳብ ነው በጣም እናመሰግናለን ሁለታችሁንም ።
@Alexis1003-w6d
@Alexis1003-w6d 2 жыл бұрын
You are a brilliant gentleman, Sir. What amazes me isn’t just your great knowledge but also your humility❗️When I see individuals like you, I am reminded that God is good and there is still hope for mankind. Thank you for just being you❗️
@abegaztadesse5150
@abegaztadesse5150 2 жыл бұрын
አቤት የልቅ አነጋገር ትህትና ። ዕውቀትን በክህሎት እድሜ ከጤና ይስጥልን ።
@mebachanews3450
@mebachanews3450 2 жыл бұрын
Dr Abraham is extraordinary person! This is mesmerizing !!!!! wowwwwwwwwwwwwwwwwwwwwww I love you both!
@habtamubekana1874
@habtamubekana1874 2 жыл бұрын
Dr. this program is very interesting. Thank you. Fitary yimesgen !!!...
@biruktawitgirma722
@biruktawitgirma722 2 жыл бұрын
Thank you Dr.! This is fascinating! We are hearing a science that leads to God!
@terefed7244
@terefed7244 2 жыл бұрын
ምን አይነት ጥበብ ነው በእግዚአብሔር በጣም ደስ ይላል..ጥበብን የሚገልጥ የድንግል ማርያም ልጅ እንደዚህ አይነት ጥበብን ቢሰጠኝ ምነኛ ደስ ባለኝ..መቼስ አንኳኩ ይከፈትላችዋል ያለው በማንኳኳት እጄ እንዲላላጥ አደለም ሊሰጠኝ እንጂ እንደሚሰጠኝም ደሞ አምናለው ተስፍም አደርጋለው
@Haregi849
@Haregi849 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
@kiroshabte4185
@kiroshabte4185 Жыл бұрын
LET US READ THE HOLY BIBLE. THE HOLY SPIRIT IS THE ONLY PERFECT TEACHER . JESUS IS LORD.
@ኢትዮጵያዊትአለምንጉሴ
@ኢትዮጵያዊትአለምንጉሴ 2 жыл бұрын
ይሄንን ተናገሩ እኮ በፀሎት በንስሀ በንፁህ ልቦና ነው የሚገኘው
@moij5962
@moij5962 2 жыл бұрын
Exactly.. ..... That is the Dr's point
@yohan7782
@yohan7782 2 жыл бұрын
No meditation
@solomonberhanu756
@solomonberhanu756 2 жыл бұрын
Wow, GOD BLESS BOTH OF YOU THANK YOU SO MUCH 🙏 💚💛❤
@ድርድርለውጤት
@ድርድርለውጤት 2 жыл бұрын
ዶክተ አብርሀምን አምላክ ያቆይልን!!!
@SENTKEY096
@SENTKEY096 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ በመጽሐፍ ደረጃ ብናገኘው በጣም ጥሩ ነው።
@asfaw96
@asfaw96 2 жыл бұрын
በጣም: እናመሰግናለን: ዶክተር: አብርሃም: አምሃ:ስለዚህ: ጠቃሚ: ትምህርት: ከፈሪሃ: እግዚአብሔር:ጋር: እግዚአብሔር: ያክብርልን:: መምህራችን: ዶክተር: ሮዳስ: ፕሮግራሙን: ስለአቀረብክልን: እግዚአብሔር: ይስጥልን::
@kanyohaye
@kanyohaye 2 жыл бұрын
ኣንተ ደደብ የ ነፍጠኛ ዲቃላ ይህ ትግራዋይ ሊቅ ነው ኣንተ የ ወይጦ ስናሻ ዲቃላ ማንነት ኣልባ ዲቃላ ኣማራ ነህ!! ኣታፍርምን ህዝቡ እያረድክ እሱን ስታድም? ደደብ ኣሳፋሪ ለፍላፊ የ ቅዠት ልጅ!! ትማታታለህ ይህ ትግራዋይ ነው ትግራይ የሊቃውንት ኣገር ነህ! ኣንተ ማንነትህ እወቅ ዲቃላ ንህ!!!! ደደብ የ ደም መጣጭ ልጅ!ኣንተ ደደብ ኢትዮጵያ 4000 ኣማት ኣደለም 200 ኣላረግክም!! ኣንተ ወይጦ ስናሻ ፋርጣ ንህ እዛኔ ተጋሩ ነበሩ ስልጣኔው ያመጡ ኣንደ ማንነት ኣልባ ነህ ኢትዮጵያ ምትላት ትግራይ ናት ትግራይ ወደ ድሮ ልትመላስ ነው ካንተ ደደብ ላጫም ህልመኛ ነፃ ልትወጣ ነው ኣንተ ኣትነቃም ከነ ማህበረሰብህ ትግራይ ወደ ስልጣኔዋ ትመጣለች!!! ደደብ ነፈዝ ኣንተ ኢትዮጵያ ምትላት የት እንዳለች እየው!! ጎጃም ነው ሽዋ ነው ወሎ ነው??? ምን ኣይነት ስልጣኔ እና ታሪክ ኣለ እዛ?? ደደብ !! ትግራይ ትስዕር! ትግራይ ወደ ስልጣኔዋ ትመጣለች!! ብትወድም ብትጠላም!!!! እኔ ምልህ Dr ኣብርሃም ህዝቤ እያስፈጀህ ነው እነዚ ቅዥታም ያርዱናል ኣንተ እነሱ ታስተምራለህ!!!
@abelyisk4145
@abelyisk4145 2 жыл бұрын
Thank you Dr Abraham and Dr. Rodas for hosting such very interesting and informative program.
@kokobdemetrius9434
@kokobdemetrius9434 2 жыл бұрын
Thank You Dr Abraham and Dr Rodas.for helping us to open our eyes snd mindset.for this out standing knowledge to learn and to know . God bless you. We are listening.
@atakletnegga3161
@atakletnegga3161 2 жыл бұрын
Thanks for opening our eyes for sure it's waking me !!!!
@ednyagebregzabher602
@ednyagebregzabher602 2 жыл бұрын
በጉጉት እየጠበቅን ነው መምህራችን።
@sophiavegas1667
@sophiavegas1667 2 жыл бұрын
Thank you both this is Mind blowing, I like how he uses spirituality and science,
@hiyawf8413
@hiyawf8413 2 жыл бұрын
Wow! What a wonderful discussion. Thank you so much!
@tessemanadew2884
@tessemanadew2884 2 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽 Dr. Roads
@berhanuhaile8017
@berhanuhaile8017 2 жыл бұрын
Thanks Doc you let's fill what you wish you us to be .May God Bless you for your unreserved effort to see a better tought we have missed for long times. Thanks again for sharing us what we must learn from Dr Abreham ,he is tipcal icon of our forefathers .Could you make some workshop you promise for us before to have some discussion with Dr Abreham in the future?
@getachewmekonen5515
@getachewmekonen5515 Жыл бұрын
Really Really Amazing we are all proud of y pls go on its energetic ❤❤❤
@ermiassamuel6492
@ermiassamuel6492 2 жыл бұрын
I know d.r Abraham in 4kilo campus, even if i wasn’t lectured by him, i have heard he was a great professor
@wondetadesse8456
@wondetadesse8456 2 жыл бұрын
አሁን እውቀት ጥበብ መስማት ሰው እንዴት ይጠላል ብቻ እግዝአብሔር ረጅም እድሜ ይስጠክ ኑርልን።
@almazfeleke8811
@almazfeleke8811 2 жыл бұрын
I really enjoyed it Thank you
@Electobike
@Electobike 2 жыл бұрын
Doctor living in the deep sense of nature. His explanation is extraordinary. We learned a lot. Thank you. I had experience about pineal gland to see and understand thing out of the reality. It's simply a spiritual guide from the most high. We all have capabilities to practice and experience the other dimension especially if we let it go our material ego and meditate or pray. Caution when you enter or start using your pineal gland this world is not going be the same, Which is you separate from the reality and see, observe and understand things around you from the button of your soul. Good luck. God bless!
@abeltamene3625
@abeltamene3625 2 жыл бұрын
what a word you are 100% correct Halo Giorgis
@coffeelatte6344
@coffeelatte6344 2 жыл бұрын
Do you know any book as reference to read about pinal gland
@zerekokeb5735
@zerekokeb5735 2 жыл бұрын
Don’t forget unconditional love ❤️, to declassify your pineal gland avoid fluoride it’s in the water you drink, it’s in the toothpaste you use, powerful herbs like black seed oil ጥቁር አዝሙድ used properly will decalcify the pineal also, once decalcified the pineal will begin to secret psychedelic chemicals like DMT among others, these Chemicals will allow you to access higher dimensions and higher Knowledge. Once accessed, with the love of God and a clean heart one can attain enlightenment ፍቅር ያሸንፋል
@Meiraf-s7z
@Meiraf-s7z 10 ай бұрын
Buddhism and Hinduism believe the third eye(pineal gland) connects the the physical and the spritual worlds. This is 100% demonic teaching.
@elaybright8884
@elaybright8884 2 жыл бұрын
መሠወር ቀላል ነው ደጺን አታየዉም የቆሎ ተማሪዎች ሁነን እሷ የመጨረሻ የእዉቀት ደረጃ ላይ እንደ መድረስ ነዉ ዶክተር እንዳለው እንጠራጠራለን እንጂ እኛየ ሀበሻ ልጆች ጥበብ አለን የኛን አገር ትምህርቶች ላይ ነው የሚያብራሩት እግዚአብሔር ይስጣቸው!!!።
@adamuabegaz512
@adamuabegaz512 2 жыл бұрын
ዶ/ር አብርሃም ድቅ አዋቂ ኢትዮጵያዊ ሊቅ ብዙ ብዙ እውቀቶች ያላቸው እውቀታቸውን በደስታ አስተማሪ ድቅ ኢትዮጵያዊ ናቸው ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስጥልን ብዙ እውቀት ለትውልድ የሚያበረክቱ እንቁነታቸው ግልጽ የሆነ ነው ጠያቂው ፈጣሪ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልን ለኢትዮጵያ ህዝብ የሚያበረክቱት እውቀት ትውልድን ከጠፋበት እውቀት ከተደበቀበት ፈልገው ለማስተማር የሚደክሙ በመሆናቸው የሚመሠገኑ ድንቅ የኢትዮጵያ ልጅ ናቸው በቃለመጠይቁ ብዙ እውቀት የሚያስተምሩትን በርቱልን ፈጣሪ ይጠብቅልን !!!
@mastewaltade3056
@mastewaltade3056 2 жыл бұрын
"እግዚአብሔር" ይመስገን "እጅግ ድንቅ ጥበብ ሀገሬ እነመሰግናለን ያለንን እውቀት እ/ር እንድንጠቀም እ/ር ማስተዋልን ይስጠን
@sewmamenaddis8304
@sewmamenaddis8304 2 жыл бұрын
ድንቅ ውይይት 🥰 እናመሰግናለን ዶ/ር
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye 2 жыл бұрын
ይገርማል የኢትዮጵያውያን ጥልቅ እውቀት ለማግኘት ምዕራባውያን ግዕዝ ተምረው ብራናችንን እየመረመሩ በሁሉም አቅጣጫ የነበረንን እውቀት እየበረበሩ ነው።እኛ የሆነ ቦታ ላይ የተቁረጠብን ያአጣነው ነገር አለ የአውሮፓዋን ማቴርያልስት አስተሳስብ አስርፀው መስመራችንን ሆን ብለው ያጠፉብን አስተሳስብ አለ ፣እኔ የሚሉት ነገር በጣም እረዳዋለሁ ።ቅዱሳን ባንዴ ብዙጋ ተገኝተው በገሀድ የሚታዩበት ሁኔታ እንዳለ!!!
@ደሐክ
@ደሐክ 2 жыл бұрын
አዎ ልክ ነው ችግሩ አንድ ቀለ መዝገብ እነዃ አማርኛውና ግዕዙን አለማግኘት ነዉ የዉጨዉ ሰዉ ግዕዙን ሲመረመር እኛ የአገሩ ሰዎች ግን መጠቀም ያለቻለነዉ አሁንም ቢሆን ለሜመጣዉ ትውልደ ግዕዙን ማሰተማር አንድ እርምጀ ወደ ፋት እንደሚሄድ ይቆጠራል ቢታሸብበት
@beleyoumammo7187
@beleyoumammo7187 2 жыл бұрын
thank you Dr. Rodas.... I with we have special time to listen to him..... I love the Dr. very much..... please ask him to give us time...or special program
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን የእዉቀት አባቶቻችን!
@fikruzewdie5190
@fikruzewdie5190 2 жыл бұрын
Thank you I'm learning much from both of you
@melkamcommunication6629
@melkamcommunication6629 2 жыл бұрын
Very interesting. Thanks for your elaboration 🙏
@misrakottemer4173
@misrakottemer4173 2 жыл бұрын
Dr Abrehame egzabiher ybarkehe
@tihitenaadugna3700
@tihitenaadugna3700 11 ай бұрын
የኔ ሽቁጥቁጥ አባት እዉቀት ያለዉ ሰዉ ለኩራት ቦታ የለዉም
@eyerusalemhunt1096
@eyerusalemhunt1096 2 жыл бұрын
Thank you ever so much, for sharing your knowledge, thoughts and expertise, you made us proud 👏
@onlygodcanjudgeme3218
@onlygodcanjudgeme3218 2 жыл бұрын
ፀሎት,ስግደት,ፆም,ትእዛዛቱን,መከተል ከዛ የፈጣርን ኃይል ታያላችሁ አሁን ላይ ምሳሌ ከፈለጋችሁ አባ ዮሐንስ ወንቂሸት ገዳም የመሰረቱት ባህታዌ ገብተህ አየው የፈጣርን ፀጋ ብቻ አጠገባቺን ያለውን ስላላስተዋልን ነው አንጂ ቡዙ ቡዙ አለ 🙏🙏
@mulatwayirga598
@mulatwayirga598 2 жыл бұрын
በለውውው እግዚአብሔርን አትከተሉ አባ እገሌ እያላችሁ የማንም መቀለጃ ሁኑ
@LLtreaphy7351
@LLtreaphy7351 2 жыл бұрын
Thanks Ethiopian guru. Profound knowledge combining both spirituality and metaphysics
@sisayg5357
@sisayg5357 2 жыл бұрын
ድጋሜ ስለጋበዝህልን እናመሰግናለን! I was waiting to see him again 😃 .Such a wise guest, tnx
@topefa271
@topefa271 2 жыл бұрын
በጣም ላዳምጣቸው ከምፈልጋቸው ሰው አንዱ ናቸው በድጋሚ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን!!! እንቁ መምህራችን!!
@michaeldemissie7922
@michaeldemissie7922 2 жыл бұрын
I THANK YOU Drs. Rodas and Abraham. This is a key knowledge of the near future. ልብ በሉ ይሄ እውቀት በብዙ ብር የማይተመን ነው ። ይሄ እጅግ ገራሚ ጥበብ ነው። ይሄን ካልኩ ዘንዳ ይሄ እውቀት የእኛ ብቻ ነው ወይስ ሌሎች ሀገሮችም ደርሰበት ይሆን ? ብዬ መጠየቅ እፈልጋለሁ። ለመሆኑ ህንዶች በዚህ እውቀት እንዴት እንደተካኑ ምን ያክል እናውቃለን ??? ሳይንስ እንኳ ይሄንን ከደረሰበት ቆይቷል። አሁን እንኳ ማስተማር ጀምሮአል። ለምሳሌ በሜታፊዚክስ … Look how Dr Abraham explains it scientifically. So, do you think the other nations are deaf and dumb about this knowledge? እስከ መቼ ነው ሁሉም ነገር የእኛ የእኛ እያልን አጉል በመኮፈስ የምንኖረው? The European had built a University (Bologna Univeristy) before we built our Lalibela. What I mean here is that let us do better things for our country. Until when we just claim that this and that are ours?
@moij5962
@moij5962 2 жыл бұрын
Waiting from West Side of USA🙌🙌🙌...preparing myself by reading intro to metaphysics🙇🙇🙇 "3D..is viewing things from a purely physical state.. 4D begins to awaken to the idea that we are all connected & that there is more to life than what meets the eye 5Dwe are one, There are stronger feelings of love & connections with others, the planet & even the galaxies around us. Everyone is considered to be equal. And that the purpose is to live your truth and to seek joy(love & compassion for life, Mother Earth & the stars)" Perception of time, power of thoughts AND feelings of oneness" And.... 8D, 9D and 10D....returning our energy to the Source🙇🙇🙇 God Bless us all....
@orionthehunter836
@orionthehunter836 2 жыл бұрын
bravo moi
@LLtreaphy7351
@LLtreaphy7351 2 жыл бұрын
When one enter 5D time and place will be illusion
@A14-m1j
@A14-m1j 2 жыл бұрын
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@moij5962
@moij5962 2 жыл бұрын
@@LLtreaphy7351 illusion?🤔🤔....I don't believe so....but...Let God get me there to be the witness....if God willing...started this journey a few yrs back....I am going at it at a speed of a turtle....I don't want to be there with an empty skull...learning/gathering/edumacting:)/living, associating/clearing. stuff...distancing etc etc....it might take me 5 or 10 years....but...I make sure that it is gonna be a beautiful journey if God willing🙏🙏🙏
@LLtreaphy7351
@LLtreaphy7351 2 жыл бұрын
Moi j ..beg respect bra. What I wrote is the information from being in that dimension already. You are not alone man. Love AND light!!
@tiredofbeingtiredofbeingti4020
@tiredofbeingtiredofbeingti4020 2 жыл бұрын
Knowledge is quickly expanding and now artificial intelligence is taking over our life..though I choose to follow my lord jesus
@ewketbirhanabbo1875
@ewketbirhanabbo1875 2 жыл бұрын
ድንቅ ።ክፍል 3, 4, ... ,1000 እንጠብቃለን ። ቀጣይ አርገዉ ዶ\ር ። ሳይንስና እምነት የገባቸዉ ናቸዉ። dr what do you say about psychedelic and metaphysics ?
@FesehayeGirmay-u4w
@FesehayeGirmay-u4w 8 ай бұрын
ደክተር ሮዳስ እጅግ በጣም አመሰግናለው እንዲህ አይነት ኢትዮጵያዊ ሊቅ ስላገናኘሀኝ እጅግ አመሰግንሀለው። መንፈሳዊ አለም እና ሳይንስ አልጠጣም ብሎኝ እጅግ በጣም ግራ ተጋብቸ፣ እኖር ነበር ፣ ዶክተር አብራሀም ፣በሳይንሳዊ ፣ መንገድ ፣ መንፈሳዊዉ ፣አለም፣ ግልጥ ፣ባለ፣ቃንቃ፣ ስለገለጥሉኝ፣ እጅግ ፣በጣም፣አመሰግናለው። አሁን ፣መፅሀፍ፣ ቅዱስ፣ በተለየ፣አይን፣አነበዎለው፣ድሮ፣መሰሀፍ ቅዱስ፣ ሳነብ፣ይፈጥርብኝ፣የነበረው፣ ጥያቄ ፣ አሁን ፣መልስ፣ እያገኘሁበት፣ነው። ዶክተር Rodas ፈጣሪ ፣በወጣትነትህ፣ እጅግ ፣ ጥበብ፣ ባርኮሀል፣ ረሽም ፣እድሜን፣ጤና፣ ይስጥህ። ❤❤
@holymusic827
@holymusic827 2 жыл бұрын
thanks for this we love you and not only that we read your books .
@seblewongelayalneh4122
@seblewongelayalneh4122 2 жыл бұрын
እግዚአብሐሔር በፀጋ ላይ ፀጋ በሞገስ ላይ ሞገስ ይጨምርላችሁ
@ghinoa1
@ghinoa1 2 жыл бұрын
ዶ/ር አብርሃም ፣ በጤና እንደገና ስላየሁዎት ደስ ብሎኛል። I always enjoyed your quantum mechanics courses in campus and -still surprises me is how you were going over and over again on the board with your formula and calculation techniques without even referring to your notes. You're one of the very few talented people I ever know. You've always thought us : Reality/Truth = Science + "Myth" , and now I can see - how you're actually De-mystifying the "Myth" - so that we can get one step closer to Reality. God Bless You!
@onelove856
@onelove856 2 жыл бұрын
Real = rational + irrational የምትል ማስታወቂያ ዶክተር አብራሃም ቢሮው በር ላይ ነበረች፣ physics department ኮሪደር ላይ ባለፉ ባገደሙ ሁሉ የምትታይ ፣ .... የአራት ኪሎ ትውስታ
@eskeeee5197
@eskeeee5197 2 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ ወንድማችን አድራሻቸውን እባክህ🙏
@ይምርሃነክርስቶስ
@ይምርሃነክርስቶስ 2 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ያክብርልን
@matewosjara490
@matewosjara490 2 жыл бұрын
ሰው በሚያምንበት ይፀልይ ማለት አይደለም ሃይማኖት አንድ ነው እግዚአብሔር አንድ ነው መተኛት አለመተኛት አይደለም ከእግዚአብሔር አምላክ ጋር መግባት መታረቅ ነዉ
@adamu16
@adamu16 2 жыл бұрын
Sew lela ale tesfa alen enika…..egziabiher ybarkih ehe 20 amet tinat bicha adelem
@gezahegndabale6307
@gezahegndabale6307 2 жыл бұрын
very interesting but how can we capacitate our #pineal gland and use it ?
@birhanbegashaw2034
@birhanbegashaw2034 Жыл бұрын
አሪፍነው ዋው ቀጥሉበት እኔም የገባኝ አለ
@yayastudio2894
@yayastudio2894 2 жыл бұрын
3ዲ ማለት ኣሁን የምናየው ኣለም ማለት ነው።ለምሳሌ ወደፍላፊት x ፣ ወደላይ z -axis አና ወደ ጎን -y axis ኣቅጣጫዎች ማየት አችላለው ይህም ሶስት ኣቅጣጫዎች ማላት ነው፣ ግን 4ዲ ማለት ኣሁን በምንኖርብት አልም ልይ የምናየው ግን የማናስተውለው ነግር አለ ከሶስቱ ኣቅጣጫዎች በ ተጨማሪ ይህም ነገሮችን የምናከናውንብት ጊዜ ነው ነገር ግን ጊዜያችን አንድ አቅጣጫ ብቻ ነው ያለው ወደ ፊት አቅጣጫ ማለት ነው ወደ ሁላ መመለስ አንችልም ።ለምሳሌ ሌላ አለም ላይ ሄደህ አንድ ቀን ቆይተህ ወደ ምድር ስትምላስ ከ ሄድክ አራት መቶ አመት ኣልፎሃል ምክንያቱም አዚያ ያልው ጊዜ ከዚ የተለየ ነውና። 5ዲ አልገባኝም
@michael39964
@michael39964 2 жыл бұрын
Owsome. Simp 5D. The new earth moved to new energy, effective 12/12. I am a female this who understands and deals with energy
@mahlet3570
@mahlet3570 2 жыл бұрын
Great! It would be helpful if you give us more information 😊
@michael39964
@michael39964 2 жыл бұрын
@@mahlet3570 I am an Ethiopian psychologist living in Maryland USA. Is this Dr. Roads or his team. Let me know
@drrodastadeseandromeda9034
@drrodastadeseandromeda9034 2 жыл бұрын
awtezerama@yahoo.com
@mahlet3570
@mahlet3570 2 жыл бұрын
Hi Etsegenet. Actually I'm a not in the team. I'm a medical doctor I'm currently in Addis. I have done Medical researches in the past. I just wanted to know what energy and 5D mean from your point of view.
@semereseltene5586
@semereseltene5586 2 жыл бұрын
@@michael39964 hi sis i live here in the US wanna know ur info about this 5d
@darealem3736
@darealem3736 2 жыл бұрын
Dr Rodas, I want to thank you for inviting Dr Abrham, to present about 4D, 5D & ... I have got hints on the white and dark forces. I want to share to you, an unbelievable real, tragedy that has happened on my life.
@ur_leul
@ur_leul 2 жыл бұрын
Tell us
@tinatin7192
@tinatin7192 Жыл бұрын
Tell us please
@haylush3427
@haylush3427 Жыл бұрын
ደስ ይላል እናመሰግናለን
@ketemagetachew5873
@ketemagetachew5873 2 жыл бұрын
ዶ/ር አብርሃምም አንተም ዶ/ር ሮዳስ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ፣ ይስጣችሁ። ተመስገን።
@robirobel7296
@robirobel7296 2 жыл бұрын
Really it is very inspirational interview the lesson from this interview Human without fear of GOD believes , praying and having kind heart his life miserable
@hailegedlu3725
@hailegedlu3725 2 жыл бұрын
Pls let him tell us the procedures of the experience and also the discipline we should follow while exercising.
@melehakuu9044
@melehakuu9044 2 жыл бұрын
ከኖህ ውሃ ጥፍት በፊት የሰው ልጅ በጣም በእውቀት በማደጉ አሁን ለኛ የማይታመን ድንቅ እውቀት ደረጃ ደርሰው ነበር ።ይህ የሆነው የሰው ልጅ ካልተፈቀደለት የወደቁ መላእክት ጋር ኢንተርብሪድ አድርጎ ነው። ያህ አመፀኛ ትውልድ የዚህችን አለም ገዚ በነበረው ሰይጣን ወጥመድ ውስጥ ገብቶ የእግዚአብሔር እቅድ (በክርስቶስ ቤዛነት ) ወደክብሩ እንዳይመለስ ሰይጣን ተንኮል ቢያስብም ፣እግዚአብሔር በአንድ ቤተሰብ (ኖሆ) የአዳም ዘር እንዲድን ተደርጓል። ከኖህና ከልጆቹ ውጭ ያሉት ኮራፕት የሆነ ዲኤን ኤ ያላቸው ስለሆኑ በክርስቶስ ኢየሱስ ቤዛነት ሳይድኑ ቀርተዋል። እግዚአብሔር ሰውን በመፋጠሩ የተፀፀተው ለዚ ነው። የእነዚህ ያልዳኑት እንተርብሪዶች ነብሳቸው በመፀሀፋት እንደተፃፈው "እርኩስ ወይም ያልፀዳ መንፈስ" ይባላል። ከኖህ ሶስት ልጆች አንዱ ያገባት ከዲቃላው ዘር ስለሆነች ከውሃ ጥፋት በኻላ የጥንቱን እውቀት እንደገና እንዲንሰራራ ምክንያት ሆኗል። እነዚህ ታላላቅ ነገስታት ሆነው ነበር ይሁንና የእግዚአብሔርን ህዝብ እንዳይበክሉ እግዚአብሔ በአብርሃም ፣ በሙሴ፣ በዳዊት ዘመን ተዋግቶ አጥፍቷቸዋል። አሁን ያለው ትምህርት ስርዓት ከግብፅና ከግራሪክ ነው የተገኘው። አሁን በአለማችን ስለ 5ዲግሪ የሚሰጠው የሰው ልጅ ደካማ ነው ስለዚህ ሱፕር ሁማን እንዲሆን መዳቀል አለበት ብለው ስላመኑ ፣ ሰውን ከኮምፒውተር ጋር ኢንተርብሪድ ለማድረግ ዝግጅት ጨርሰዋል። ሜታቬርስና አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ የሰው ልጆችን እንዲያግዙ ይደረግና ሰው ልጅ አሁን ካለበት 3ዲግሪ ወደ አምስት ዲግሪ ሲያድግ ፣ ከጥፋት ውሃ ብፊት ካሉት እንተርብሪድ ጋር እኩል ይሆናሉ ብለው ያምናሉ። በኖህ ዘመን የነበሩት ኢትዮጵያኖች በጣም አመፀኞች የነበሩ ሲሆን በእውቀታቸው እስታር ዋር ሙቪ የሚመስል ጦርነት ያካሂዱ ነበር ። ዛሬ ይህ የኛ ትውልድ በክርስቶስ ክርስቶስ ክቡር ስጋና ደም የክርስቶስ ዲኤን ኤ እንዳይኖረው ፣ትውልዱ በተለያየ ሀይማኖት እየተወሰደ ይገኛል። እባካችሁ ወገኖቼ ለዚ አይነት እውቀት ብዙ አትደነቁ። ይህን ማወቅ ለፅድቅ አያበቃም። ዲመኖት መስጋ እያሉ ኢንተርብሪድ ስለነበሩ ዛሬ በነብሳቸው ማረፊያ ስላጡ እሰው ልጅ ላይ ተጣብቀው ባህሪያቸውንና የቀድሞ ስራቸውን በመንፍስ ያስቃኛሉ።
@kidanehailemichael9203
@kidanehailemichael9203 5 ай бұрын
"First seek the kingdom of God (95 percent) and then the other will add in to you (5 percent)"
@ediegeb4051
@ediegeb4051 2 жыл бұрын
This is wonderful. Its time to get out if darkness.
@getanehdelnessahou4726
@getanehdelnessahou4726 2 жыл бұрын
እውቀት እጅግ መልካም ነው፣ ምክንያቱም በፈጣሪ አምሳል ተፈጥረናልና እውቀታችን እጅግ ሊያድግና ሊያስደምመን ይችላል ግን ሃሰተኛው ክርስቶስ ሊመጣ ሲል የሚታዩ ነገሮች አሉ ከእነርሱ መካከል እግዚአብሔር ያለንን በመዘንጋት የሰው ችሎታና እውቀት ሁላን ሊገልፅልን እንደሚችል አርገን እንድናስብ ያበረታታናል። ውድቀት ሲጀምርም እንደ እግዚአብሔር ትሆናላችሁ ብሎ ያ እባብ ሄዋንን እንዳታለላት ዛሬም ያረጀውን ተንኮል ሳይለውጥ እንደ እግዚአብሄር ትሆናላችሁ ብለን አይግረመን። ምልክቶቹ በቃላም ተፅፎአልና ጠንቀቅ ማለት መልካም ነው። እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው የእውቀትና የጥበብ ሁላ መዝገብ በእርሱ ዘንድ ነው።
@topefa271
@topefa271 2 жыл бұрын
ይሄን እያዳመጥኩ ደቂቃው ወደ ማለቂያው ሲሄድ እንደ ማየት የሚያናደኝ ነገር የለም! እኚ ዶክተር አብረውክ ቢያንስ ለ አንድ አመት እየመጡ በትከታታይ ቀናት ቢያወሩ እመኛለሁ!!!
@assefatamrat3087
@assefatamrat3087 Жыл бұрын
ደስ ይላል የግዕዝ ፊደል እና ቀመርን እንዴት ይገለጱታል?
@yemichael5274
@yemichael5274 2 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ነው መምህር በተለይ እንዴት በፖዘቲቭ ኢነርጅ መሞላት እንችላለን? 5% በአብዝሀኛው በነጌቲቭ የተሞላ በመሆኑ ብዙ ሊያራምደን አልቻለም። 95ቱ ውስጥ ግን ያልተነካውን ጠቃሚውን ሀይል ለመሙላት ምን ዓይነት አካሄድ ይኑረን የሚለውንም ቢያብራሩልን።
@abebew364
@abebew364 2 жыл бұрын
Thank you ♥️♥️♥️♥️♥️.
@FisehaTadese
@FisehaTadese Жыл бұрын
እግዚአብሔር እንደእናት አይነት ጠቢባን ያብዛልን፣
@dawitfikru7747
@dawitfikru7747 2 жыл бұрын
This is interesting. However it is questioning in my mind that how is it possible to classify to 5% and 95 % while we don't have the 100% stands for? I mean, what size in multiverse does the 100% stand for?
@abebebizualem8838
@abebebizualem8838 2 жыл бұрын
Multiverse is a Marvel studio fiction bro
@HaileleulMesfin
@HaileleulMesfin 2 жыл бұрын
It means union,being one...unity consciousness...perfection!
@mimifitsum9250
@mimifitsum9250 2 жыл бұрын
እናመሰግናችኋለን!!!🙏
@wendeyemana647
@wendeyemana647 2 жыл бұрын
God blessed you guys
@lillykeith9571
@lillykeith9571 2 жыл бұрын
eJJIIIGGG betam yemigerm new libona seton semiten yalunin lemefetsem yabiqan. Engdih kezih belay yeminegiren yemiyastenekiken keyet yimetal? Fetari antew hunen. ENAMESEGINACHIHUALEN. LONG LIVE FOR DR ABRAHAM. THANK YOU SO MUCH.
@solomonwoubishet1052
@solomonwoubishet1052 2 жыл бұрын
Wow ,it's very amazing .
@tewofloskd6036
@tewofloskd6036 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን!!!!!!!
@brukhabesha1406
@brukhabesha1406 2 жыл бұрын
ቀጣዩ ዘመን ይሄ ሚተገበርበት ይሆናል በሙሉ ልቤ አምናለሁ
@saramamo2373
@saramamo2373 2 жыл бұрын
አባቶች በጾም፣ በፀሎትና በስግደት ተወስነው ብዙ ፈተና አልፈው በእግዚአብሔር ፀጋ የተነሳ ሊሰወሩ ወይም በደመና የሄድትን ታሪክ በተዛባ መልኩ እንዴት ከፊዚክስ ጋር ቀላቅሎ ትውልዱን እያደነዘዙ እንደሆነ ተመልከቱ፡፡ የዲያብሎስን ጥልቅ አሠራር እያለማመዱ ነውና እባካችሁ ንቁ፡፡ ይህ የኢሉምናቲ አስተምሮ ነው የኢሉምናቲ አባሎች እኮ እዚህ ሆኜ እዛ እታያለሁ የሚሉበትን ንግግር ግቡና አዳምጡ peast copy እንደማለት ነው ብዙዎች እንዳውም ሳያስቡት የራሳቸውን አካል ሌላ ጋ ሲያዩት ፌንት ሠርተው ይሞታሉ፡፡፡፡፡፡
@ahmedyesuf29
@ahmedyesuf29 2 жыл бұрын
dose Dr. activate his pineal gland? what are the pros and cons of activating pineal gland?
@rahelwondm2421
@rahelwondm2421 2 жыл бұрын
Memhran betam amesegnalehu betam des ylal memhr Abrham betam inspire adrgewgnal😁😁
@Time364
@Time364 2 жыл бұрын
I wonder if the doctor has written a book on this topic? I can not wait to read it.
@ኢትዮጲስኮሜዲ
@ኢትዮጲስኮሜዲ 2 жыл бұрын
In electric transmission after the device running with Current where is the voltage?
@mulugetamengesha892
@mulugetamengesha892 Жыл бұрын
ለምድር ህይወት የሚጠቅሙ እውቀቶች አሉ ነገር ግን የዘላለምን ህይወት የማያወርሱ። በዚህች በእሳት እንድትቀልጥ ለፍርድ እየተጠበቀች ባለች ምድር ላይ እውቀቶች የእግዚአብሔር ልጅ ወደ ሆነው ኢየሱስ የማይመሩ ከሆነ:-ምርምር እና እውቀቱ የወደቀው ሰው እና የጨለማው ሃይሎች ብቻ ይሆናሉ። ህይወት ሲባዛ በ ዜሮ ይሆናል። (the new age movement) but life is very simple!.⏰Wake up! Jesus is coming soon👂🇪🇹! 1,ሁሉ በአዳም እንደሚሞቱ እንዲሁ ሁሉ በክርስቶስ ደግሞ ሕያውን ይሆናሉ።(1ቆሮ15:22) 2,ሌባው ሊሰርቅና ሊያርድ ሊያጠፋም እንጂ ስለ ሌላ አይመጣም:እኔ ህይወት እንዲሆንላቹ እንዲበዛላቹህ መጣሁ።(ዮሐ 10:10)
@tsigetulu1365
@tsigetulu1365 2 жыл бұрын
Thank you Dr. Rodas. It is interesting. Is there anyway to get more information? Please share Dr. Abreham website with us. I want to learn more
@sisaydm5934
@sisaydm5934 2 жыл бұрын
God bless you Dr
@sisaydm5934
@sisaydm5934 2 жыл бұрын
I am not satisfied after watching more than 25 times
@sisaydm5934
@sisaydm5934 2 жыл бұрын
Wise man!!
@samimohammed6941
@samimohammed6941 2 жыл бұрын
What a deep knowledge!
@shiwenzishterefe4401
@shiwenzishterefe4401 2 жыл бұрын
ሰላም ዶ/ር ሮዳስ። ተማሪ ቃልኪዳን እባላለሁ። የ9ዓመት ታዳጊ ስሆን የ4ኛ ክፍል ተማሪ ነኝ። ላገኝህ ስለምፈልግ ፈቃደኛ ከሆንክ በዚ ስልክ ደውልልኝ።
@eyonadabmulatu4079
@eyonadabmulatu4079 2 жыл бұрын
ባለፈው ወር ባሳተምኩት "አዛቆሎዜ" በተባለ የመጀመሪያ መጽሐፌ ስለዚህ ነገር በልብወለድ መልክ የተጻፈ ነው። ጃፋር መጽሐፍት መደብርና ጦብያ መጽሐፍት መደብር ይገኛል። d/r rodas በጣም አድናቂክ ነኝ 🙏🙏🙏
@yosefsfamily7153
@yosefsfamily7153 2 жыл бұрын
ትልቅ ምርምር ነው እናመሰግናለን Honestly speaking ኢትዮጵያ እኮ እኑረው ነበረ በእውቀት ግን አልነበርም የህይወት እካል ነበር እንጂ በተለይ በፍልሰታ አብይ ፆም ( መንፈሳዊ ህይውት) ሌላው ለመኖር መመገብ ትተን ለመብላት ስኖር ነው 2D የሆነው😂
@yohan7782
@yohan7782 2 жыл бұрын
Filesetana metaphysics min agenagachew
@crazylife4036
@crazylife4036 2 жыл бұрын
Eshi Dr ena kedus yared ena lebamlak dawit... bayetnyaw level lay eyanoru neber
@tube-kh1mb
@tube-kh1mb 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ መጋቢ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ ትልቅ ውይይት ነበር ; ብዙ ነገር አግቼበታለው በትንሹ በጥቂቱ ያክል ጸሎትን ምን ያክል ኃይል እንዳላት እና ነገረ ቅዱሳንን ሳይንሱ በዚህ ከተረዳው ዛሬ ያጣነው ነገር ነው የነገርከን ብዬ ነው ማስበው ሌላው የቅዱሳንን ነገር መነሳቱ በጣም በጣም በጣም ወድጄዋለው ::ሌላው ምፈልገው ነገር እና ሊብራራልኝ ምፈልገው ነገር ቢኖር ዓይነ ልቦና ምንድነው የትስ ነው ሚገኘው ?አንድ ሰው ዓይነ ልቡ ጠፋ ሲባልስ እንዴት ነው ሚሆነው ? በእውነት በእውነት እግዚአብሔር ጸጋ ረዴቱ ያብዛልህ ;ለሀገራችን ለኢትዮጵያ እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን ይላክልን
@violetbrooke23
@violetbrooke23 2 жыл бұрын
Human discipline food diet consciousness Catoosa fasting 5D consciousness knowledge ease here
በሜታፊዚክስ መሰወር እንደሚቻል ያረጋገጡት ሳይንቲስት ዶ/ር አብርሃም
34:24
Amazing remote control#devil  #lilith #funny #shorts
00:30
Devil Lilith
Рет қаралды 16 МЛН
КОГДА К БАТЕ ПРИШЕЛ ДРУГ😂#shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 8 МЛН
ጊዜው ደርሷል፤ ከመከራው እንዴት እንሰወር? ዶክተር አብርሃም
50:17
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 167 М.
የተሰወረብንን ረቂቅ ዕውቀት እንዴት እናግኝ? 5D በዶ/ር አብርሃም
31:25
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 241 М.
ክፍል 2 - ሳይንስ የማይመልሳቸዉ ጥያቄዎች | Unexplained Truth ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
38:40