Ethiopia | 3 እስከ 4 እንቁላል በየቀኑ መብላት የልብ ቧንቧ ደፋኝ ለሆነው ኮለስትሮል ከፍ ማለት ያጋልጣል ወይስ ለጤና እጅግ ጠቃሚ ነው? |ሙሉ መልሱ

  Рет қаралды 90,602

የኔ ጤና - Yene Tena

የኔ ጤና - Yene Tena

Күн бұрын

Пікірлер: 295
@yenetena
@yenetena Жыл бұрын
እንቁላል በተፍጥሮ የተሟላ ድንቅ የጤና ምግብ ነው ፣ ሁሌ ብመገበው ለኮሎስትሮል መጨመር ብሎም ለልብ በሽታ ያጋልጣል የሚባለው ትክክል ነው ወይ ለምትሉ ሙሉመልሱ እነሆ TO SUBSCRIBE የኔ ጤና -Yene Tena Kitchen FOLLOW THE LINK | kzbin.info/door/LqYeljA882vppA2oVISiog ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ Follow me on your Instagram ( ጥያቄ ካላችው በኢኒስቶግራም መጠየቅ ትችላላችሁ) instagram.com/yenetena/ በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/ ለሃገራችን ሰላም ለማያዳግም እረፍት ሁሌም ፀሎቴ ነው ለሁላችንም እግዚአብሔር መፅናናት ይሁነን!
@elsabetcorebtaw9396
@elsabetcorebtaw9396 Жыл бұрын
እጅግ በጣም አመሰግናለው ዶ/ር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ።
@betelmulu4897
@betelmulu4897 Жыл бұрын
ይገርማል እኔ ባለቤቴን ከ2 በላይ በቀን አይበላም እያልኩ የምከለክለው ዶክተር በራሴ 🤣🤣🤣🤣 ይገርማል ከአሁን በኋላ ፈቅጀለታለሁ
@meazadasfaw5396
@meazadasfaw5396 Жыл бұрын
What about for type1 diabetes people???
@hanayoutube7934
@hanayoutube7934 Жыл бұрын
ዶክተር ዳኒዬ እንቅላል ል ክንትሮት ጠሩ አይደለም ይላል እውነት ነው?ወይስ ንግረኝ please 🙏 አምሰግናለሁ
@yenetena
@yenetena Жыл бұрын
@@hanayoutube7934 has no issue I found
@semegnehaile7670
@semegnehaile7670 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ። ከእንቁላል ጋር በጣም ተፈራርተን ነበር። ጌታን እያመሰገንን እንመገበዋለን። ተጨማሪ መረጃ ያልከውን አቅርብልን። ጌታ እየሱስ አንተንና ቤተሰቦችህን ይባርክ።
@beyansalih3075
@beyansalih3075 Жыл бұрын
በመጀመሪያ እንኳን በሰላም ወደ ጤና መድረኩ ተመለስክልን እንደ የግል ዶክተራችን የምታገለግለን ሐኪማችንና አስተማሪያችን ዶክተር ዳኒ በጣም እናመሰግናለን !!
@እግዚአብሔርኢትዮጲያንጠብ
@እግዚአብሔርኢትዮጲያንጠብ Жыл бұрын
ሁሌም ብሰማህ አትጠገብም አቅረረብልን ደክተር
@meksudmohamed6578
@meksudmohamed6578 8 ай бұрын
ቃላት የለኝም ለማመስገን ፈጣሪ ይባርክህ ያሰብከው ይሳካልህ
@zj2164
@zj2164 Жыл бұрын
ተባረኪ ዶክተር እኔም organic እንቁላል cage free ሁሌም ባይሆን Omelet ስለምወድ እሠራለሁ እና organic whole milk ም በቡና በሻይ ስያድግ ጀምሮ በወተት ስላደኩኝ ወተት ከፍርጅ ውስጥ አይጠፋም organic ማለት ነው ። ወተት በእንግሊዝኛ ሳነብ ለሰውነታችን በጣም ጠቃሚ ና ብዙ እንደምረዳ ነው የማውቀው ። ነገር ግን አንድ ሰው በአማርኛ ወተት መጥፎ እንደሆነ ተናግሮ በዩቱብ ለሕዝብ አቀረበ ። ደግመም እንደገና አነበብኩት ምንም negative ነገር አላየሁም ። organic whole milk ምገዛው 2% 1% or fat free ከWh milk ላይ ስለምያወጡት fat ነው fat ያነሱታል ። በዝህ ጉዳይ video ብትሰራ ጥሩ ነው ለማለት ነው ዶክተር ተባረክ ! Is milk good for our body or not ? and what's the difference b/n whole different kinds of milk ? I hope you will bring this if you never done video about it. Blessings Dr.
@crocodilehunter6517
@crocodilehunter6517 Жыл бұрын
I would rather google it myself than asking him 😌. Dr Eric berg here on KZbin is very much informative.
@rebecaeyasu5862
@rebecaeyasu5862 Жыл бұрын
አቅርብልን የተከበርክ ወንድማችን ለሁሉም የምታረገው ስራህ በጣም ያኮራል ምስጋና ይድረስክ..
@tgtigu1516
@tgtigu1516 Жыл бұрын
ስንቱን ተማርኩኝ በእውነት ከአንተ ተባርክልኝ❤❤
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Жыл бұрын
ብቸኛው አምላክና ጌታ አዳኝ ይባርክልን ዶክተር ዳኒ
@birtutamagn3982
@birtutamagn3982 Жыл бұрын
በጣም ነው የነምአመሰግነው ካለስተሮሽ ቦርደር ላይ ነው ስለተባልኩ እንቁላል ጥብስ በጣም የምወደው ምግብ ነበር በሳምን አንድ ቀን ለመብላት እየፈራሁ ነበር ተመስገን ጥሩ ትምህርት ነው ተባረክ
@tigistgizachew6661
@tigistgizachew6661 Жыл бұрын
ተባረክ በብዙ እቅርብልን
@norjonas3485
@norjonas3485 Жыл бұрын
ጽቡቕ ስራሕ ኩቡር ሓወይ
@dawitadnew6565
@dawitadnew6565 Жыл бұрын
Thank so much Dr Dawit from Addis Ababa really appreciated.when I come to Washington DC i will like to meet you
@nejathnejath3019
@nejathnejath3019 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ስለምፈራ ብዙ ም አልበላ ነበር ፈጣሪ አምላክ ይጠብቃቺሁ ከነ ሞላ ቤተስብህ
@firezewedmaru113
@firezewedmaru113 Жыл бұрын
ዶር ዳኔ ሰላገኝንህ ደሰ ብሎኛል በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው በርታልን በግ ምክርጠለማግኝት ብዙ ሞክሪ አላገኝሁህም ተባረክ እግዜአብሔር አምላክ ሞገሰ ይሁንህ በርታ
@yenetena
@yenetena Жыл бұрын
Contact intact me on Instagram
@maronetadesse2247
@maronetadesse2247 Жыл бұрын
thanks dr እንቁላልመብላት አቁሜ ነበር ሐኪም ኮልሰትሮል ቦርደር ላይ ነሸ ብሎኝ አሁን ግን ያንተን ከሰማሁ እበላለሁ
@amsalemekuria6109
@amsalemekuria6109 Жыл бұрын
ዶ/ር እ/ር አምላክ ህይወትህን፣ቤተሰብህን፣ስራህን፣ዘመንህን ሁሉ ያለምልመው!ለምትሰጠን እውቀትና ምክር ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!!! አንድ ጥያቄ ነበረኝ ወተትን በየቀኑ መጠጣት የሚያመጣው ችግር አለ ወይ? አንዳንድ ሰዎች እርጎ እንጂ ወተት ለልብ ህመም ያጋልጣል ይላሉ እኔ ደግሞ ወተት በጣም ከሚወዱ እና ከሚጠቀሙ ወገን ነኝ እባክህ ሞያዊ ምላሽ ብትሰጠን።ተባረክ!!!
@accessive_
@accessive_ Жыл бұрын
መልካሙ የጤና መምሕራችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜህን ያርዝምልን!
@asleyafanga3087
@asleyafanga3087 Жыл бұрын
ሹክረን ዶክተር
@yetenayetnega9020
@yetenayetnega9020 Жыл бұрын
ብርክ በል ዶክተር።
@tigistwoubalem4867
@tigistwoubalem4867 Жыл бұрын
ዳኒ የሚቀጥለውን ዝርዝር እንጠብቃለን እናመሰግናለን
@hirutfekadu4629
@hirutfekadu4629 Жыл бұрын
ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክህ እጅግ መልካም ትምርት ነው የምር ያገርህን ልጆች ጤና እይጠበክልን ነው ከኔ እልፎ ለስንቱ ቤተሰቤ ነው ሼር ማረገው ብቻ ተለውጠናልበራሳችን ቋንቋ ደስ ብሎኛል ደሞ በቀደም ስላገኝውህደስ እለኝ ሰፍርህ ስትገባ ከቤተሰቡችህ ጋር ቅር እለኝ ባካል እግቼክ ሳላመሰግንህ ብቻ በታልን
@hanakenny7108
@hanakenny7108 Жыл бұрын
እናመሰግንሀለን ዶክተር
@wintab9571
@wintab9571 Жыл бұрын
እንካን ደህና መጣህ ዶክተር ❤❤❤
@kitessemakit
@kitessemakit 7 күн бұрын
Thank you, Dr. Daniel.
@yeka3169
@yeka3169 Жыл бұрын
እናመስግ ናለን.አቅርብል .
@hannaseyum3543
@hannaseyum3543 Жыл бұрын
በሚገባን መንገድ ለምታቀርብልን ጠቃሚ ዕውቀት(መረጃ)አለማመስገን ንፉግነት ነው።እግዚአብሔር ይስጥልን፣እናመሰግናለን ዶክተር።ለልጆች ጥሩ ወይም የተሻለ ጠቃሚ ነው የምትለው multivitamin ለመጠየቅ እወዳለሁ።
@estegenetedesta9373
@estegenetedesta9373 Жыл бұрын
እናመሰግናለን Dr.
@aberuyeamare4442
@aberuyeamare4442 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@hiamanotwentworth2834
@hiamanotwentworth2834 Жыл бұрын
Thank you Dr. Yohanes. Very well said and explained. I will definitely will share this video . Blessings to you.
@denk_tube2292
@denk_tube2292 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@tsehayaychiluhm1990
@tsehayaychiluhm1990 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉን ስላዘጋጀልን !
@ermiyatilahun
@ermiyatilahun Жыл бұрын
ምርጥ ትምህርት ነው ዶክተር
@Debreizen
@Debreizen Жыл бұрын
Thanks bro
@samsonberhanu-ep1km
@samsonberhanu-ep1km 4 ай бұрын
በጣም ግሩም ትምህርት ነው። በርታ👍👍👍
@Infoismylife
@Infoismylife Жыл бұрын
Danny I am proud of you!
@woinshetbilata785
@woinshetbilata785 Жыл бұрын
አመሰግናለው ዶክተር የኔም ጥያቄ ነበር።
@derejegodana
@derejegodana Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር 🙏🙏 እባክህ ሰለ አርጎ አና ከፊር ንገረን አመሰግናለሁ 🙏
@Lishaney3
@Lishaney3 Жыл бұрын
Doctor Daniel God bless you.
@hanabefkadu5892
@hanabefkadu5892 Жыл бұрын
ኧረ ተባረክ። ድንቅ ትምህርት ።
@hanabefkadu5892
@hanabefkadu5892 Жыл бұрын
አቅርብልን
@medhentesfay8062
@medhentesfay8062 Жыл бұрын
Tebareke akirbelen enamsgena zemenki yibarke
@shwithaile3179
@shwithaile3179 Жыл бұрын
God bless you d/r.
@birtukanmekonen9494
@birtukanmekonen9494 Жыл бұрын
Thank you ❤❤
@yenetena
@yenetena Жыл бұрын
You're welcome 😊
@freweiniandemariam6223
@freweiniandemariam6223 Жыл бұрын
Waw brother may God Almighty lord king of all kings bless you with his abundance with ur family for teaching to all of us.👏👏👏🙏🏼
@yenetena
@yenetena Жыл бұрын
So nice of you
@natnaeltesema2208
@natnaeltesema2208 Жыл бұрын
ተባረክ
@ramadantube
@ramadantube Жыл бұрын
እናመስግናለን ዶክተር
@mamemom3567
@mamemom3567 Жыл бұрын
Fantastic thanks for sharing 👍
@tommyayele8419
@tommyayele8419 Жыл бұрын
Thank you Dr.Dani
@azebnegash2354
@azebnegash2354 Жыл бұрын
Best info by far!!! Thank you!
@yenetena
@yenetena Жыл бұрын
Glad it was helpful!
@NunuZewde
@NunuZewde Жыл бұрын
ዶ/ር ዳኒ በቅንነት ያለህን ዕዉቀት በማካፈል ጌታ ይባርክህ፡፡ ጥያቄዬ ስለ አመጋገብ የፃፍከዉ መጽሐፍ ገብያ ላይ ዉሏል ከዋለስ የት ይገኛል?
@tigistgude5860
@tigistgude5860 2 ай бұрын
አቅርልን እናመሰግናለን
@user-qx7st8ij2p
@user-qx7st8ij2p Жыл бұрын
Thank you 💕 so much doctor
@tirushbekele7931
@tirushbekele7931 9 ай бұрын
God bless you more!!!🙏
@amarechtato9964
@amarechtato9964 Жыл бұрын
ደ/ር ዳኒ አመሰግናለሁ እባክህ ተጨማሪ ቨዲዮ የቱን ምግብ ጥሩ እንደሆነ ስለኮልስትሮል ተጨማሪ ትምህርት ስጠን
@መሠረት-ዘ7ረ
@መሠረት-ዘ7ረ Жыл бұрын
Eat avocado,salmon ,vegetables ,lentils,oatmeal.and nuts.and less sugar.
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ዶክተር ዳንኤል በጣም ጠቃሚ information ነዉ ጌታ ይባርክህ ግን አንድ ልጠይቅህ የምፈልገው እንቁላል ጥሩ አመጋገቡ በቅቅል ወይስ ጠብስን ስንበላው ብዙ ግዜ በቅቅል መብላቱ ለጤና ጥሩ ነው ሲባል ስለ ሰማሁ አመስግናለሁ 🙏
@yenetena
@yenetena Жыл бұрын
ለውጥ የለውም በመረጡት መንገድ መሆን ይችላል
@missgucci8221
@missgucci8221 Жыл бұрын
Tebarek dr ❤
@negagebremichael633
@negagebremichael633 Жыл бұрын
Thank you so much 🙏
@yenetena
@yenetena Жыл бұрын
You're welcome 😊
@ayelechfeto2812
@ayelechfeto2812 Жыл бұрын
Thanks a lot my brother
@yenetena
@yenetena Жыл бұрын
Always welcome
@Neten-ez7tl
@Neten-ez7tl 5 ай бұрын
በጣም ድንቅ አስተያየት ሠጠኸን አንቁላል እያማረኝ በሳሞንት ከሁለት ግዜ በላይ ላለመብላት ወስኜ ነበረ ለልጆቼም ጭምር ::
@haregghuanghul3910
@haregghuanghul3910 Жыл бұрын
God bless you Thanks
@yenetena
@yenetena Жыл бұрын
Thank you too
@getebekele8167
@getebekele8167 Жыл бұрын
እናመሰግናለን!
@habtamugyohannes9911
@habtamugyohannes9911 Жыл бұрын
God bless you bro for ur information. Many thanks.
@yenetena
@yenetena Жыл бұрын
So nice of you
@danielababulgu9368
@danielababulgu9368 Жыл бұрын
Tanks
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 Жыл бұрын
እናመስግናለን🙏🏽ዳክተር ዳንኤን ስለ ጠቃሚ ትምህርትህ ሁልጌዜ! በምንፃምበት ስአት እንቁላል ለማንበላ ስዋች ተልባ እና avocado or flaxseed እንቁላልን ይተካል ወይ? ቡትነግረን?
@abebanora1363
@abebanora1363 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር። እባክህ ስራልን
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 Жыл бұрын
I like to eat egg 4 times a week. It keeps me full almost all day.
@zewduwondifraw5923
@zewduwondifraw5923 Жыл бұрын
Thank you Dr Daneil for your explanation. This is important information that will be helpful for our community. Please continue your effort you are helping our communities to understand things in a simple and understandable manner.
@solianahailu4074
@solianahailu4074 Жыл бұрын
thank You Dr God Bless You More 😍😍😍
@yenetena
@yenetena Жыл бұрын
You're most welcome
@mattmercy21
@mattmercy21 Жыл бұрын
Hi Dr, long time. God bless you and your family. Thank you for your time and information
@halimanur5054
@halimanur5054 Жыл бұрын
ይቀጥል
@meserethundie3680
@meserethundie3680 Жыл бұрын
Yes, we need more discussion on this. Thanks
@Mana-cc6jc
@Mana-cc6jc Жыл бұрын
Thank you, ene rasu lakuaret neber enkulal mebelat....
@zenebechgebretsadik1741
@zenebechgebretsadik1741 Жыл бұрын
Selam dr Yante Video kemejemrya lemeketatel mn bye ljemr Thank s
@mekidesegebru4894
@mekidesegebru4894 Жыл бұрын
I used to eat 2 eggs a day until the sky high, omelette style with different veggies in order not to eat carbs in the morning. God bless you for the confirmation Dr. Yohannes
@yenetena
@yenetena Жыл бұрын
Thanks for sharing!
@hannatesfai947
@hannatesfai947 Жыл бұрын
Betam nw yemnamesgenw❤🙏
@dawitteklu583
@dawitteklu583 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ይቅረብልን
@kemeriakadir8674
@kemeriakadir8674 Жыл бұрын
Thanks for your information. Great job.
@susuhassen66
@susuhassen66 Жыл бұрын
እናመሠግናለን ለደሞ ኦ አመጋገብ ብትነግረን ዶክተር
@tedrossolomon7159
@tedrossolomon7159 Жыл бұрын
Dr Danny geta abzito yibarkih.Bitichil sile ldl comment lay tsafulign silalk bitabraralin?tebarek.1
@seblewangel3354
@seblewangel3354 Жыл бұрын
Hello Dr how are you? Thank you 😊 for goodness
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 7 ай бұрын
ዶክታር እግዚሐብሔር ዘማንክን ይበርክ እኔ እቁል በጠሚ ናው የሚወደው ግን ደሜ ከፊ ስሌ ብዙም አልበለም ናበር አሁን ግን እበለለው🙏
@hfdyd1412
@hfdyd1412 Жыл бұрын
Thank you. Dr
@birkiealemayehu6611
@birkiealemayehu6611 Жыл бұрын
Thank you doctor
@mestawotmerga9548
@mestawotmerga9548 Жыл бұрын
docter betam techegirilehu gulbetn ena keden yamegnal
@mestawotmerga9548
@mestawotmerga9548 Жыл бұрын
edehu mn large
@nebatskitchen3607
@nebatskitchen3607 Жыл бұрын
Calicum check tederegi.
@helinasam3216
@helinasam3216 Жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ። በትምህርትህ በጣም እየተጠቀምንበት ነው አደራ የምልህ ግን እባክህን ስለ Anemia በተለምዶ የደም ማነስ ስለሚባለው ብታብራራልን ምክንያቱም ሰዉ ቀላል ስለሚመስለው በጣም አደገኛ ስለሆነ ከነመፍትሄው ብታብራራልን በተረፈ ለምታደርጋቸው ሁሉ እግዚአብሔር ይስጥልን።
@yenetena
@yenetena Жыл бұрын
ቪዲዮ ሰርቼበታለሁ ! ይፈልጉና ይመልከቱት
@yirgu2010
@yirgu2010 Жыл бұрын
Thank you very much for what you do and we still need more details please thank you again 🙏
@yenetena
@yenetena Жыл бұрын
Will do
@karimoliver9618
@karimoliver9618 Жыл бұрын
My name is Amira 2? Egg white doesn’t have bad cholesterol that true Dr please if it’s possible can you about tell me nutrition information thank you so much ❤you are so mazing ❤
@mentesnotseyoum850
@mentesnotseyoum850 Жыл бұрын
Thanks
@fikerteyesufe4224
@fikerteyesufe4224 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ዶክተር ተጨማሪውንም ብታቀርብልን የተሻለ ግንዛቤ ይኖረናል
@yohanneskabtiyimer8175
@yohanneskabtiyimer8175 Жыл бұрын
እስቲ ስለ diabetes .. ጥቂት ንገረን
@fanayek7203
@fanayek7203 Жыл бұрын
Tabrkln
@mememalase9018
@mememalase9018 Жыл бұрын
Slame dr thank you so much 💕🙏
@yenetena
@yenetena Жыл бұрын
Welcome 😊
@mesfinkebede6159
@mesfinkebede6159 Жыл бұрын
ወንድሜ ሰላም ነህ አንድ ጥያቄ አለኝ የትኛው የደም ግፈት መድአኒት ነው ትንሽ side effects ያለው
@jerrymelese3866
@jerrymelese3866 Жыл бұрын
አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ።
@selamf1101
@selamf1101 Жыл бұрын
በጣም በጣም
@genettesfaslassy3426
@genettesfaslassy3426 Жыл бұрын
God bless you
@genet19
@genet19 Жыл бұрын
አንድ የምከለዉ ከፐሮቲኒ ሆነም ከሃይል ሰጪ መዝገቦች አሱ ነበር እሱንም እያሰፈራሩን ቀንሸ ነበር እግዚአብሔር ይሰጥልን ዶ/ር መብላት እጀምራለሁ።
@lemeja6589
@lemeja6589 Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር፡ እኔ እንቁላል መብላት ካቆምኩ ሰባት አመት አለፈኝ ኮልስትሮልሽ ብዙ ነው ተብዬ፡ እባክህን በሚቀጥለው በዝርዝር እንድታቀርብልን እጠብቅሐለሁ ተባረክልን አመሰግናለሁ።
@bekelechwolde4655
@bekelechwolde4655 Жыл бұрын
Tank you
@ageriegashaw2820
@ageriegashaw2820 Жыл бұрын
Enamesgnaln doctor Please yesht baunba infection albesh tebalku bebat wsti makem yichlal???Please bekmnas yidnal betam chinket wst negn alfelgn😫 😢 😞
@ሰላምፍቅር-ኈ3ኀ
@ሰላምፍቅር-ኈ3ኀ Жыл бұрын
Thanks but I have one question What about the liquid eggs they selling on box(on carton)?
@yenetena
@yenetena Жыл бұрын
It has too much preservative , not good idea
@selamf1101
@selamf1101 Жыл бұрын
@@yenetena የኔም ጥያቄ ነበር እናመሰግናለን ወንድማችን
Кәсіпқой бокс | Жәнібек Әлімханұлы - Андрей Михайлович
48:57
ДЕНЬ УЧИТЕЛЯ В ШКОЛЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 3,9 МЛН
Когда отец одевает ребёнка @JaySharon
00:16
История одного вокалиста
Рет қаралды 13 МЛН
Хасанның өзі эфирге шықты! “Қылмыстық топқа қатысым жоқ” дейді. Талғарда не болды? Халық сене ме?
09:25
Демократиялы Қазақстан / Демократический Казахстан
Рет қаралды 204 М.
Кәсіпқой бокс | Жәнібек Әлімханұлы - Андрей Михайлович
48:57