ETHIOPIA | ከባድ የጤና ቀውስ እዳንፈጥር ፣ በውሃ ፃም ለማድረግ እንዴት እንዘጋጅ ? እንዴት ፃሙን እንፍታ?| ቦርጭ ለማጥፋትና ለጤነት PART 3

  Рет қаралды 81,377

የኔ ጤና - Yene Tena

የኔ ጤና - Yene Tena

Күн бұрын

Пікірлер: 276
@yenetena
@yenetena 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/ የምንወዳትን አገራችንን ሰላም ያድርግልን የሁሌም ፀሎቴ ነው !!
@ellagalentin1343
@ellagalentin1343 4 жыл бұрын
ቦርጭን ለማጥፋት ቀዝቃዛ ውሃ በረዶ የሆነ ጠጡ ye ቱርክ dr ሰምቼ ነበር dr ምን ትላለህ የምትለቃቸውን በጉጉት ነው የምጠብቀው በጣም ትልቅ ስራ ነው እየሰራህ ያለ አመሰግናለሁ
@ትግስትሰይፉ
@ትግስትሰይፉ 4 жыл бұрын
ዶክተር በወተት መፍታት ይቻላል
@addiszemenjembere4600
@addiszemenjembere4600 4 жыл бұрын
አሜን!
@Hayatmohammedgamilcom
@Hayatmohammedgamilcom 4 жыл бұрын
ዶክተር ለሰጠኸን ትምህርት በጣም አመሰግናለሁ # ጥያቄ አለኝ ላስቼግርህ ለስላሳ መጠጦች በብዛት መጠቀም ጉዳት ያመጣል ወይስ አያመጣም? መልስልኝ ዶክተርየ በሁለት ስልክ ሰብስክራይብ አድርጌሀለሁ።
@Rashed_deghlawi
@Rashed_deghlawi 4 жыл бұрын
Oat memegeb yimekeraloy keto lay
@yamrotharegewoin8547
@yamrotharegewoin8547 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ❤❤❤❤
@wintab9571
@wintab9571 4 жыл бұрын
አንተን ለማመስገን ቃላት የለኝም ዶክተር ዳኒ እግዚአብሔር ይባርክህ አንተንም ቤተሰብህንም እግዚአብሔር በሞገስ ይሸፍናቹ
@nejatbeharu2349
@nejatbeharu2349 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ አላህ ይጨምርለህ 1000👍
@harmalaluchano1354
@harmalaluchano1354 4 жыл бұрын
ኑርልን ተባረክ አቦ በርታ @ማለፍ የሌለብኝ ኮመንቶችን ሁሉ ታያለህ አደንቅካለው ለተመልካቾችህ ያለህ ክብሮት ነው100%
@ኢትዮጵያፍቅር-ጨ2በ
@ኢትዮጵያፍቅር-ጨ2በ 4 жыл бұрын
የተባረክ በጣም የሚገርም ምክርህን እናደንቃለን ተባረክልን 🙏🏿
@becalm1645
@becalm1645 4 жыл бұрын
ስላንተ ቃል የለኝም በጣም ነው የምናመሰግነው አላህ ያበርታህ ቀጥልበት ጎበዝ ነህ በጣም
@blessedb4104
@blessedb4104 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር እጅግ አብዝቶ ይባርክህ! ለእኝ ለሁላችን በረከት ነህ።
@melakumengeshagenet3031
@melakumengeshagenet3031 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🏾❤️❤️❤️ አንተ ከልብህ ጊዜህን ወስደህ እያስተማርከን እኛ like & share ካላደረግንማ ንፉግነት ነው❗️ Thank you for sharing your amazing experience👍🏾❤️
@mahletyilma-lu2rc
@mahletyilma-lu2rc Жыл бұрын
ተባረክ ልዬ ምክር ነው
@orthodox2645
@orthodox2645 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን።እግዚአብሔር ይስጥልኝ ልናውቀው በጣም አስፈላጊ የሆነ ነገር ስላሳወቅከን።
@honeycooking9088
@honeycooking9088 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@birkealinama5081
@birkealinama5081 8 ай бұрын
Thankyou
@SaraSara-ng8ij
@SaraSara-ng8ij 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ዶክተር ያለምንም ክፍያ ይህን ያለ አይነት ትምህርት ስለምታስተምረን
@የድንግልልጅነኝ-ዘ4ዀ
@የድንግልልጅነኝ-ዘ4ዀ 4 жыл бұрын
በጣም ነው የማመሠግነው እግዚአብሄር ይስጥህ እኔ ዶክተር እባክህን በሠራይሠስ (psoriasis) ምክንያት ሠውነቴ በጣም እየተበላሸ ነው ብዙ መድሀኒቶች መኮርኩኝ ምንም አልጠቀመኝም እና የተለያዩ ምግቦችን ዝም ብዬ አልበላም በጣም እጠነቀቃለሁኝ እባክህን እርዳታህን ማለትም ምክርህን እፈልጋለሁኝ ።
@senaithaile2824
@senaithaile2824 4 жыл бұрын
ዳኒየ ጌታ ይባርክህ
@hannagetachew9024
@hannagetachew9024 4 жыл бұрын
D.r dani geta yebarkeh berase lay egig betam bizu lewt agegnechalehu. Geta yebarkeh benesa eyesetehen selalew tentena meker,egzeabher yebarkeh🙏🙏🙏🙏🙏💓💓💓💓💓💚💚💚💚💚💚❤❤❤❤❤❤
@tsehayuma1919
@tsehayuma1919 4 жыл бұрын
ዶክተር ዳንኤል ስለምትሰጠው መረጃ አመሰግናለሁ እባክህ ስለነርቭ ህመምና መፍትሄው ብትነግረን
@ssara3326
@ssara3326 4 жыл бұрын
በጣም አመስግናለው እግዚአብሔር ይጠብቅህ በKZbin ትንሽ ግዜ ነው ያንተን ትምህርት መከታተል ከጀመርኩ በጣም በሚገርም ሁኔታ ለውጥ በራሴ እያየው ነው 🙏🏼
@molumolu3229
@molumolu3229 4 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ ዶክተር 😍😍😍😍
@meronwg9509
@meronwg9509 4 жыл бұрын
እናመስግናልን ዶክተር ዳኒ
@konjitaguade7255
@konjitaguade7255 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይባርክሀ ዶክተር በጣም ጠቅሞኛል ትምህርትህ
@genetghelatu4658
@genetghelatu4658 4 жыл бұрын
Dr. Daniel, you are a brilliant and very kind humble intelligence. Thank You very much for your sharing
@masreshutadesse5581
@masreshutadesse5581 4 жыл бұрын
ተበረክ ስለሁሉም
@fikirtebirhan931
@fikirtebirhan931 4 жыл бұрын
Selam Doctor
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን 👍👍
@tigisttessemabereda79
@tigisttessemabereda79 3 жыл бұрын
እግዛቢሀሔር ይጨምርልህ
@helinasam3216
@helinasam3216 4 жыл бұрын
ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን ።
@user-nk1ve3bh2z
@user-nk1ve3bh2z 4 жыл бұрын
እግዜር ይባርክህ የእድሜ ገደብ አለው
@zmamberaki5030
@zmamberaki5030 Жыл бұрын
በጤም ጥሩ ሞክር ነዉ እናመሰግናለን
@tegiestmesfin8235
@tegiestmesfin8235 4 жыл бұрын
ደኩትር በጣም እናመሰግናለን
@zeretutezera4058
@zeretutezera4058 4 жыл бұрын
የሰው ልጅ ወደ ማንነቱ እየተመለሰ ነው በመጨረሻም ሳይንስ ነቃ በቀን 5ቴ ብሉ እያሉን በምግብ ሊገሉን በበሽታ አለቅን እኮ እንዴት ያለ ቆንጆ አገላለፅ ነው እኔ በእንግሊዝ አፍ ነው የማውቀው እንዲ በምናውቀው ቋንቋ ሲሆን ደስ ይላል
@yenetena
@yenetena 4 жыл бұрын
Thank you for your comments
@helenmaru6567
@helenmaru6567 4 жыл бұрын
Ande ken eyetezelele new yemitsomew yemibalews lelaw demo tsom kefetan ke snt ken bewala new yemnjemrew?dr please...?
@rome2089
@rome2089 4 жыл бұрын
እዴትነህ እናመስግናለን
@sma2920
@sma2920 4 жыл бұрын
ዶክተር በርታ
@addiszemenjembere4600
@addiszemenjembere4600 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ !
@ትግስትሰይፉ
@ትግስትሰይፉ 4 жыл бұрын
Enamesegnalen d/r melsen hulu agchalew snfeta be milik meftat ychalal
@hannajesus5594
@hannajesus5594 4 жыл бұрын
❤❤❤❤ Tebarek
@natydagher3422
@natydagher3422 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር 👍
@hiamanotwentworth2834
@hiamanotwentworth2834 Жыл бұрын
Thank you Dr. Always on the point !
@merryjesus3723
@merryjesus3723 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ መረጃ ነው እናመሰግናለን ዶክተር
@fatimahf4161
@fatimahf4161 4 жыл бұрын
Good job Dr.
@kannsein5607
@kannsein5607 4 жыл бұрын
ስጠብቀዎት ነበር ፡አመሰግናለሁ
@tzetam6869
@tzetam6869 4 жыл бұрын
Yemiseraw kitchen wist sile one yikebdal gin gid yilal silezih betam iyamesegenin imokrew witetunim sameta lenantem le lelochim lemakafel imokeralew.. Tebarek.
@alganeshwolday4866
@alganeshwolday4866 4 жыл бұрын
Thank you so much my dear brother 🙏! God bless you!!!!!!
@solianagebrenegbo9226
@solianagebrenegbo9226 4 жыл бұрын
Thank you Dr ! Bless you more🙏🙏🙏
@jessicamariyo6202
@jessicamariyo6202 4 жыл бұрын
Enamesegnalen d.r
@ethioestif9445
@ethioestif9445 4 жыл бұрын
Thank you dr. We appreciate it
@yifat1236
@yifat1236 3 жыл бұрын
ዶር ጤና ይስጥልኝ ዶር በምን ያህል ደቂቃ ወይም ሰአት ምን ያክል የውሃ መጠን መውሰድ እንዳለብን አልገለፅከውም በድጋሚ የምጠይቀው የውሃው አወሳስድ መጠን ከአንዱ የውሃ መጠጣት ሁለተኛው የውሃ መጠጣት በምን ያህል ደቂቃ ወይም ሰዐት ልዩነት ነው የሚወሰደው ይብራራልን መልክቴ ነው አመሰግናለሁ
@sebleseble5431
@sebleseble5431 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@Sellu5956
@Sellu5956 4 жыл бұрын
Thanks a lot Dr Dani🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇨🇦🇨🇦🇨🇦💗💗💗
@Mercylovefaith
@Mercylovefaith 4 жыл бұрын
God bless you Dr Daniel
@merrymerry4897
@merrymerry4897 4 жыл бұрын
Enekan dena met she Dr danin selemelekam temehertehe Kleenex enamesegenalen eseke mulu betesebeke tana ena enema yeseten enedanete Yale kene lebe yalachewe sewech yabezalen
@wogeneestifanos8207
@wogeneestifanos8207 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
@tirsitkidane6318
@tirsitkidane6318 4 жыл бұрын
Good bless you my dear brother
@frehiwotteshome1333
@frehiwotteshome1333 4 жыл бұрын
Thank you Dr realy I appreciated.
@YoutubeSkylxzz
@YoutubeSkylxzz 4 жыл бұрын
Good Thank you
@tigistdilnesaw1829
@tigistdilnesaw1829 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ ትልቅ ትምህርት ነዉ ።
@askalechdagne3655
@askalechdagne3655 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ጥሩ ጠቃሚ መረጃ ነው እንኳን ደስ አላችሁ ለአንቨርሰሪያችሁ
@teruworkbarcho1047
@teruworkbarcho1047 3 жыл бұрын
Tebarek:
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 4 жыл бұрын
እነሠሰግናለን ዶክተር
@tekimohamme7308
@tekimohamme7308 4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣክ
@sem4451
@sem4451 4 жыл бұрын
Thank you so much Dr🥰
@kedawitkedawi3611
@kedawitkedawi3611 4 жыл бұрын
Much respect Dr Dani.
@fa744
@fa744 4 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር ይሔንን የውሀ ፆም ወድጄው ነበር ግን ጨጓራዬን በጣም አመመኝ ሳምንት ሆኖኛል ከጀመርኩ መድሀኒት እወስዳለሁ በቀን ሁለቴ እናም ውሀ እየጠጣሁ ስለምወስድ መሰለኝ በጣም ጎዳኝ ምን ትመክረኛለህ
@tarikuaaberra2180
@tarikuaaberra2180 4 жыл бұрын
Fetary yebarke... enamesagenalen.....
@tewodrosalemu-pastor7465
@tewodrosalemu-pastor7465 4 жыл бұрын
Thank you
@bezabebe805
@bezabebe805 3 жыл бұрын
Hey thanks for remind us
@selamselsmselam6601
@selamselsmselam6601 4 жыл бұрын
የኦርቶክስ ተዋህዶ ልጆች መፆም በጣም ቀላል ነው እኔ በጣም ተስማቶኛል ምን ማለት ፈልጌየነው እኛ በፆም ሳአት 18 ሳት ያለውሀን እንፆማለን አደል ውሀ እየጠጣን ደግሞ በጣም ቀላል ነው
@TM-qp8qf
@TM-qp8qf 4 жыл бұрын
Thank you you help me a lot
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ Dr Daniel 🙏🙏🙏👍
@tsehayenegash8394
@tsehayenegash8394 4 жыл бұрын
fetari yibarkihhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhh
@sofinasofina694
@sofinasofina694 4 жыл бұрын
I had intermittent fasting for 20 hours for two months only I break my fasting weekends only during my fasting I drink water coffee and tea only but I didn’t lose weight is because I eat big meal after now I know why thank you doctor
@rb2782
@rb2782 4 жыл бұрын
Thank you so much, I really appreciate your help!!
@meandyouyou3515
@meandyouyou3515 4 жыл бұрын
Congratulations 15 years anniversary brother yes I know what is by the Grace of God
@meseretasefa1445
@meseretasefa1445 4 жыл бұрын
Thank you but can I drink little coffee pls if you have time answer me
@luvluv8500
@luvluv8500 4 жыл бұрын
Thank you Dr
@meseretshewaye6343
@meseretshewaye6343 4 жыл бұрын
በጣም ደስ በሚል ሁኔታ ነው የገለጹልን ዶ/ር ዳኒ እና መሰግናለን በFacebook ያለውን ጉርብ ለመቀላቀል በጣም ነው የምፈልገው ግን አልመጣልኝም
@yenetena
@yenetena 4 жыл бұрын
እንድደገና ይሞክሩት
@meskiabebe7050
@meskiabebe7050 4 жыл бұрын
እናመሥገናለን ዶክተር ዳኒ
@martatesisaalemu8894
@martatesisaalemu8894 4 жыл бұрын
Thank you👍
@edenhaile9839
@edenhaile9839 4 жыл бұрын
Thank yes
@abelabebe3117
@abelabebe3117 4 жыл бұрын
Thank you so much !
@salamkassa4068
@salamkassa4068 4 жыл бұрын
ሠላም ሠላም
@siforamamo7724
@siforamamo7724 4 жыл бұрын
ዶ/ር ዳኒ ስለ መልካም ትምህርትህ ከልብ እመስግናለሁ እንድ ማወቅ የምፈልገው ነገር ጠዎት ወይም ማታ መበላት ያለባቸዉን የ ፍሩት እይንት ብታስተምረን ደስታውን እልችለውም
@yenetena
@yenetena 4 жыл бұрын
ምንም ችግር የለውም በይበልጥ ግን FB group join ቢያደርጉ የበለጠ ግንዛቤ ያገኛሉ
@እማአይንሽእራበኝ
@እማአይንሽእራበኝ 4 жыл бұрын
@@yenetena fb join ማለት አልችልም ሌላነገርነው የሚጠይቀኝ
@munaali2129
@munaali2129 4 жыл бұрын
Thanks Dr. Very helpful 👌
@hqjnk9016
@hqjnk9016 3 жыл бұрын
Thank.you.doctor.so.mach
@bezabebe805
@bezabebe805 3 жыл бұрын
Thanks for remind us
@azeb2809
@azeb2809 4 жыл бұрын
ዶር እናመስግናለን
@yenetena
@yenetena 4 жыл бұрын
የባለፈውን ቪዲዮ ይመልከቱ ስለ ውሃ የተሟላ ግንዛቤ ያገኛሉ
@sofioffical
@sofioffical 4 жыл бұрын
God Bless you
@marhdmarhd8076
@marhdmarhd8076 3 жыл бұрын
Thnku somuch!"
@almazsime4584
@almazsime4584 4 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ!ነገር ግን ያሳየሄንን የውሃ አይነት ላገኝ አልቻልኩም የሚገኝበትን ቦታ ብትጠቁመን!
@sentayehualehu836
@sentayehualehu836 4 жыл бұрын
ሰላም
@amanaman-jf4vb
@amanaman-jf4vb 4 жыл бұрын
ሰለጠቃሚ ምከርዎ አመሠግናለሁ ግን አንድ ሃሣብ ልጨምር ይሄ መልዕክት መጀመሪያ ቢሆን መልካም ነበር ምከንያቱም እኔ ከመፆሜ በፊት ዕዉቀቱ ስላልነበረ በደንብ ስጋ ጮማ ሁሉንም ነገር አድርጌ ነዉ ፆም የጀመርኩት እና ለ72 ሰዓታት 5-6 የሚሆን ስዓት ሲቀረኝ ነዉ ይሄ ቪዲዮ የተለቀቀው ። ስለዚህ ወዳጆች አንዳንዴ ቸኩለን አንጀምር እላለሁ
@seadamohammed3288
@seadamohammed3288 4 жыл бұрын
Tnx dr Danny 🙏🙏🙏
@hannaalemayehunega4985
@hannaalemayehunega4985 4 жыл бұрын
gracias
@sab9241
@sab9241 4 жыл бұрын
Selam Doktor enamesegenalen
@አየሱስጌታነው-ቸ2ቈ
@አየሱስጌታነው-ቸ2ቈ Жыл бұрын
❤❤❤❤👍Tahnk
@እቴቱመንግስቱእቴቱመንግስ
@እቴቱመንግስቱእቴቱመንግስ 4 жыл бұрын
የቀን ስራ እየሰራን የዉሀ ጾም መጾም እንቺላለን ማለትም ከባድ ስራ እየሰራን
@teret-teretlelijochbiruhte5201
@teret-teretlelijochbiruhte5201 4 жыл бұрын
im ready dr pls lets do it
@tsime2956
@tsime2956 4 жыл бұрын
How long have you been in keto and If? Is this lifestyle recomended for long term? I lost 60lbs with keto and IF, OMAD. But I gained back 30lbs when i returned back to my previous bad habit.😭😭😭. Thank you to mativating me to start my journey.
@mmss4878
@mmss4878 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን
Counter-Strike 2 - Новый кс. Cтарый я
13:10
Marmok
Рет қаралды 2,8 МЛН
Their Boat Engine Fell Off
0:13
Newsflare
Рет қаралды 15 МЛН