ፊት ለፊት ተገናኝተን እንድንነጋገር እፈልጋለሁ! 550,000 ብር የተጭ'በረበ'ሩት እናት መጨረሻ!Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 151,476

Eyoha Media

Eyoha Media

Күн бұрын

Пікірлер: 1 700
@ThehayAsmar
@ThehayAsmar 7 ай бұрын
እስኪ ሁለቱም ባንድ ላይ ቀርበው ይነጋገሩ የሚል በኮመንት አሳዩኝ
@ጠአምዩቱብ
@ጠአምዩቱብ 7 ай бұрын
ያሰተዋይ ኮሜት እሲም ብሎል እዳልክ ግን አለደወለቸም
@Nasr-t8h
@Nasr-t8h 7 ай бұрын
እዳልክና ሴትየዋ ባድ ይቅረቡ እምትሉ እዉነታዉ ይዉጣ
@Enat2721
@Enat2721 7 ай бұрын
እንዳልክን በዚህ ሚዲያ ይቅርብልን እውነቱን እንወቀው።
@harerjhonalt2020
@harerjhonalt2020 7 ай бұрын
ፍፁም የተሳሳተ አካሄድ ነው የሄድከው።ፍፁም አእምሮ ዘገምተኛ የሆነች ፍፁም የተሳሳተ መረጃ ይዛ መጥታ ስትንበራጨቅ ዝም ብለህ ታያለህ።ይህ የተከበረ በጣም ከብዙዎች የተሻለ ዩትዩበር ስሙ እንዲጠፋ አና ከስራው እንዲወጣ ለማድረግ አንተም እየተባበርክ ነው።እጅግ በጣም ያሳዝናል።ይሄ እንዳልክ ቱዩብ ነኝ በሚል አምሳያ ሴተፕ ተደርጋ እንድትጭበረበረች የአምስት አመት አዕምሮ ብስለት ያለው ልጅ እንኩዋን ማወቅ ይችላል።አንተም እያወቅክ ስም ማጥፋቱ እንዲካሄድ ተባብረሃል።አሁን ይች ስም ያጠፋች ሴትዮ ወደ እስር ቤት መግባት አለባት።አንተም በዩትዩበርነት መቀጠል ከፈለግክ ከፍተኛ ይቅርታ እንዳልክ ትዩብን ጠይቀህ የራስህን ተመልካቾችም ወዳጆችም ጠይቀህ በአዲስ መጀመር አለብህ።ካለበለዝያ እኛም መደረግ ያለበትን እናደርጋለን። እጅግ በጣም የሚያሳዝን ነገር ነው የሰራሀው።ይችን ቀን አስታውስ።
@zeinabahmed863
@zeinabahmed863 7 ай бұрын
አው የእንዳልክ ተከታይ ነን ስለዝህ መልስ ይስጥ
@friyeamen9579
@friyeamen9579 7 ай бұрын
​@@zeinabahmed863 ተከታዩማ ብትሆኚ ኖሮማ ትናንት መልስ እንደሰጠ ባየሽ ኖሮ?! #ውሸታም
@zeinabahmed863
@zeinabahmed863 7 ай бұрын
​@@friyeamen9579 በትክል በራሱ ቤት አወራ እኔ አይደለኩም አለ ለም እዝህ አይመጣም በደብ ነው ምከተለው አለም ሰገድ ጋር ለምን መልስ አይሰጥም ማለቴ አው በጣም ነው ምከታታለው
@natsgnoha7003
@natsgnoha7003 7 ай бұрын
Lemendenew ewnetegna kehone kerbo mels emaysetew ???
@aben266
@aben266 7 ай бұрын
ደግ ሴት ነሽ በኔ ጉዳት ሰው ይማር ብለሽ ሚዲያ ላይ በመቅረብሽ ስንቱ ተጎድቶ ቤቱ ቀርቷል እግዚአብሔር ቀሪ ንብረትሽን ይባርክልሽ ጤናሽን ጠብቂ ከምንም በላይ መተው መልካም ነው ሁላችንም ጉዳታችንን ትተነው ነው
@rozahussen3861
@rozahussen3861 7 ай бұрын
ተይ እንጂ ስም ለማጥፋት ነዉ😊
@selamsamerwit6471
@selamsamerwit6471 7 ай бұрын
በናትሽ ውሽት አለም እግዚአብሔር በስላም አገሬን አይመልስኝ ደባይ ነው ያለሁት ልክ እንደዚህ እደሳቸው ነው አምሳ ሸ ብሬን የበላኝ ማርያምን
@yaelmorkbrahanu8484
@yaelmorkbrahanu8484 7 ай бұрын
ו66ו6ווטט4😊
@NefisajoySeman
@NefisajoySeman 7 ай бұрын
Endalk nwe yebelashe​@@selamsamerwit6471
@semutimohamed8744
@semutimohamed8744 7 ай бұрын
እንዳልክና ሴትዬዋ አንድ ላይ ይቅረቡ ለመፍረድም እንዲመች !
@susukedirsusukedir1881
@susukedirsusukedir1881 7 ай бұрын
እነ እንዳል ክ የሚሰሩት ሁሉ ድራማ ውሸት ነው እኔ የነ እንዳልክ ድራማውን ለህዝቡ እውነት ነው ብለው የሚሰሩት አላምናቸውም ተከታትየም አላውቅም እና ይችን እናታችን ያጭበረበሯት እኔ አይደለሁም ያለው እንዳልክ እራሱ ነው ትላንት ቪድዮ ለቆ ነበር ስለዚህ ጉዳይ እየተንተባተበ ነበ ር አወራሩ ያስታውቃል በዚ ቻናል ይምጣ እውነት ካላደረገ ይቅረብ እና እህቶች ማንንም አትመኑ
@semutimohamed8744
@semutimohamed8744 7 ай бұрын
@@susukedirsusukedir1881 አዎ በእዮሃ ሚዲያ ቢቀርብ ጥሩ ነው
@zeinabahmed863
@zeinabahmed863 7 ай бұрын
​@@susukedirsusukedir1881 እንዳል እራሱ ነው እንዳይጋለጥ በኔ ስም ብዙ ሰው እየሰሩ ነው አለ ለምን በሱ አካውት ስነግድ ለምን አላዘጋባቸውም ስለዝህ እራሱ ነው
@zizi-y1f
@zizi-y1f 7 ай бұрын
​@@zeinabahmed863 እውነቱን ሳያውቁ መፍረድ አይከብድም እውነቱን ስታውቅ ትፈርዳለህ በሆላ እንዳታፍር
@susukedirsusukedir1881
@susukedirsusukedir1881 7 ай бұрын
@@zizi-y1f በሚድያ መልካም ሰው መስለው በውስጥ ስለሚያጭበረብሩ ነው ይህ ሁሉ ቪድዮ የሚሰሩት ድራማ ነው
@newharg5548
@newharg5548 7 ай бұрын
አቤት በልጅነትዋ እንዴት ቆጆ ናት ብዙም ትልቅ አይደለችም ብቻ ኢትዮጵያ ሰው ሰውን ማስተለቅ ይወዳል
@RahelFentaw
@RahelFentaw 7 ай бұрын
በጣም
@AgewKemant
@AgewKemant 7 ай бұрын
እዎን መካከለኛ እድሜ ላይ ያለች ሴት ነች ....ጋዜጠኛው ግን ስንት እመቱ ነው ...? በግማሽ መላጣው 😁እሳን እንቱ ሲላት በጣም ገርሞኛል...?😏
@mitu2969
@mitu2969 7 ай бұрын
ከ50 አታንስም
@AgewKemant
@AgewKemant 7 ай бұрын
@@mitu2969 ከ50ማ እሳምራ ትበልጣለች... ታዲያ እሮጊት ልትባል ነው ...? እሱሳ እራሱ ከ45 ቢበልጥ እንጂ ያንሳል እንዴ ...? እሺ በምን ያህል እድሜ ቢለያዩ ነው እሳን እንቱ የሚላት ...???
@samrilove1772
@samrilove1772 7 ай бұрын
​@user-rq3rm9in5z antu mibalew idmew legefa sew bicha ayidelem le and and sew le kibir minxeqemew new abzagnochachin lemisale le ustaze wexati new gin ante alilim ine so chigir yelwum
@Hawa-qg4lm
@Hawa-qg4lm 7 ай бұрын
ሰላም ማነው እደኔ ይህን ጋዜጠኛ የምወደው ❤
@mohamedelkayselkays4190
@mohamedelkayselkays4190 7 ай бұрын
@nininini20
@nininini20 7 ай бұрын
Alen alen
@MedinaMedi1234
@MedinaMedi1234 7 ай бұрын
በጣም ታሳዝናለች ሀቅዋን ፈጣሪ ይመልስላት እንዲ የሚያጭበረብሩት ሰዎች አላህ ልቦና ይስጣቸዉ የሰዉ ሀቅ የትም አያደርስም እንዳልክ ቀርቦ እዉነቱን ማወቅ እንፈልጋለን አንተ እኔ አይደለዉ በኔ ስም ተከፍቶ ነዉ ብለካል እዉነቱን በእዮሀ ሚዲያ ቀርበክ እዉነቱን ተናገር
@jamilaj-rs5pe
@jamilaj-rs5pe 7 ай бұрын
ሴትዮዋም ታሳዝናለች አለም ሰገድም ትግስትህ እሚገርም ነዉ እኔስ ከአላህ ዉጭ ማንንም አላምንም እባካችሁ እራሳችሁን ጠብቁ
@haben8627
@haben8627 7 ай бұрын
እኔ የገዛ ዘመዶቸን አላምናቸዉም. አደለም ለማላቀው
@dagemadis6424
@dagemadis6424 7 ай бұрын
እኮ ሰው አማኝ ነው😂😂😂😂
@selamlesewhulutube1992
@selamlesewhulutube1992 7 ай бұрын
እኔም እውጭ አገር ስለሆንኩ ወንድሜንም እህቴንም አላምን እንኳን ዘመዴን በአሁኑ ሰአት ገንዘብ ሁሉንም ሰው አበላሽቶታል
@elastunning6759
@elastunning6759 7 ай бұрын
ሴትየዋ ትክክል ናት።ምክንያቱም መጨረሻ ላይ የተናገረችው ስልክ ቁጥር ትክክል የ እንዳልክ ቁጥር ነው።ትላንት እራሱም ስልክ ቁጥሩ ተናግሮ ነበር።ኣንድ ኣይነት ቁጥር ነው
@yeneneshregassa14
@yeneneshregassa14 7 ай бұрын
Yes she is correct the cheating more from Endalk side !
@elisa3493
@elisa3493 7 ай бұрын
ቁጥሩን እኮ ያስቀመጠው ፊትለፊትነው፡ስለዚ፡ኢሄ ማስረጃ አይሆንም።
@selamselina1321
@selamselina1321 7 ай бұрын
ወይ ጉድ አታውቁም እንዴ እንዳልክ እኮ የለየለት አጭበርባሪ ነው እኔ በጓደኛዬ የማውቀው ታሪክ አለ ሊበላት ሲንሰፈሰፍ ነቃንበት እራሱ የለየለት አጭበርባሪ ነው እረ ተጠንቀቁት
@ሰኒ-ፀ9ዘ
@ሰኒ-ፀ9ዘ 7 ай бұрын
​አር ጉድ ነው እሺ ማን ይታመናል ግን😢😢😢😢😢😢😢😢​@@selamselina1321
@mesii6226
@mesii6226 7 ай бұрын
Zembyi endalk betam srat yalew chewa lij new ayadergewm
@BeziBe
@BeziBe 7 ай бұрын
እህታችን እኮ አሁን ሌሎችም እንደ እኔ እንዳይታለሉ ለማለት ነው ራሷን ሚድያ ላይ ያወጣችው ። እግዚአብሔር ይስጥልን ስላካፈልሽን ለሁሉም ትምህርት ነው መታለል በጣም ያናድዳል😯 አይዞን አይዞን ጌታ ይጠብቅሽ
@hanytwin
@hanytwin 7 ай бұрын
ሰው ስታምኑ ስትወዱ በልክ አድርጉት በሚድያ ሰው ታዋቂ ከሆነ እደመላክ የምታዩ ሰዎች በሰላም ነው ግን ሰው እርግጠኛ መሆን ያለበት በራሱ ብቻ ነው አሁንም በማንም ላይ አትፋረዱ
@HhHhh-jr3by
@HhHhh-jr3by 7 ай бұрын
በትክክል
@zaytunaadam595
@zaytunaadam595 7 ай бұрын
ትክክል በጣም እኮ ነው ሚገርሙት አብዛኛዎች ይቱበሮች ድራማ ነው ሚሰሩት ለብዝነሳቸው
@elisa3493
@elisa3493 7 ай бұрын
የሱን ፕሮፋይል እኮ እየተጠቀሙ፡ዩቱብእደከፈቱ፡ተናግሯው።ፍቶውሳይሆን አካውቱ፡ስልክቁጡሩ፡የማነው በትክክል።
@beletteayalew268
@beletteayalew268 7 ай бұрын
​@@elisa3493በትክክል ከዚህ ቀደም ተናግሯል ሰልክ ቁጥሩ የሱነው ወይሰ አይዴለም ይረጋገጥ
@selamawitteshome4363
@selamawitteshome4363 7 ай бұрын
አውቆ ነዋ ቀድሞ እንደዛ የሚለው እረ ንቁ ሰዎች😂
@rahwastella9352
@rahwastella9352 7 ай бұрын
ማማዬ አይዞት ቀና መሆን ለራስ ነው እርሶ ጥሩ ሴት ይመስላሉ ከንግግሮ❤
@fikirtefeyisa115
@fikirtefeyisa115 7 ай бұрын
How is she kena? Poking her nose in her brother's life?? Please kena my ass
@QeRy-r1h
@QeRy-r1h 7 ай бұрын
ጥያቄው ቀላል ነው ብሩ የገባበት አካዉንት እና ፎቶ ማዉጣት ይቻላል በየትኛዉ ባአንክ እንደገባ ማወቅ ነው
@الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد
@الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد 7 ай бұрын
ትክክል ከዚያ በህግ አካላት ትእዛዝ ወጥቶ ብሩ የገባበት አካውንት መያዝ አለበት ሙሉ ሥሙን አሥቀምጣ
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 7 ай бұрын
ጋዜጠኛ አለምስገድ ታደስ .. ዘመንህ ይባረክ :: ሲቀጥል እንዳልክ እራስታው 2 ግዜ በእሄ ስም የተከፈተ የውሽት አካውንት ተከፍ ቶዋል .. ተጠንቀቁ እባካችሁ ቤተስቦቼ ብሎ ተናግሮዋል 2 ግዜ :: አለምዬ ለምን እንዳልክን በዚሀ ሚድያ አቅርበው እና ፊት ለፊት ይነጋገሩ ??? 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
@lulululu3892
@lulululu3892 7 ай бұрын
ለውሽት እንዲመቸው ነው በኔስም ተከፍቷል የሚለው ሌባ ነው!
@Yemegnu
@Yemegnu 7 ай бұрын
ሳናውቅ አንፍረድ !
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 7 ай бұрын
@@Yemegnu ፈረድኩኝ እንዴ ??? እንዳልክ የተናገረውን በሚድያ ስምቻለሁ ማለት መፍረድ ነው ??? እሄ ማን ሁኜ ነው እምፈርደው :: ማንስ ሾመኝ ???
@GxhcjGjfh
@GxhcjGjfh 7 ай бұрын
እዳልክ ይቅረብልን እሱም መልስ ሰትዋል ፊለፊት ይቅረቡልን
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 7 ай бұрын
እንዳልክ መቶ በመቶ እሱ ይህ አይሰራም እሷ አንድ አውቃ ስሙ ለማጥፋት ከመጣት ሁለት በእሱ ስም ሌሎች ብልቶታች እሱ ከ6ወር በፊት እንዴህ የትበሉ ሰዎች ይህ ይሉኛል ብሎ ተጠንቀቅ ብሎ ቪዲዮ ሰርቶአል የእሱ ድምፅ ዩትብ አለ በብዙ ቪዲዮ ይህ ቆርጠው እሷ ሊሽውዳት ይችላሉ
@ttww9470
@ttww9470 7 ай бұрын
ትክክል ይቅረብ ተናግሯል
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 7 ай бұрын
እሱ ይህ ያለ አግባብ ምክንያት ያለሰመነ ጉዳይ ዝም ብሎ አይክታተልም ቪዲዮ ካየችሁትተክታታልልይ ብሎ የሰጡት ሰው እራሱ ለማጣራት ቀደም ብሎ ያፍትናቸዋል
@zaytunaadam595
@zaytunaadam595 7 ай бұрын
​@@ተሽንፍአለውአንቺ በምን እርግጠኛ ሆንሽ በዚ ግዜ እንኳን ስለሰው እርግጠኛ ሆኖ ማውራት ይቅርና የቅርብ ሚባል ቤተሰብም አይታመንም
@QeRy-r1h
@QeRy-r1h 7 ай бұрын
ላአንቺስ ስንት ተከፍሎሽ ነው
@yewoinshetmekonnen5013
@yewoinshetmekonnen5013 7 ай бұрын
እጅግ እጅግ የዋህ ሰው ነሽ። እግዚአብሔር ይህን አይቶ ፍርዱን ይስጥልሽ። ከምላጮች ጋር ነው የተገናኘሽው።የእጃቸውን ይስጣቸው ።ለሌች ግን ታላቅ ትምህርት ነው። የቤተሰቡን ጉዳይ በመተማመንና በእምነት አባቶች ፈጽሙ።
@selamselina1321
@selamselina1321 7 ай бұрын
ሴትዮዋ ለክትትልም ለስለላም ይሁን ከእንዳልክ ግን የእውነት ይሄንን አንጠብቅም እሱም ይቅረብ ሰው መቼም ዝም ብሎ ሳይበደል አደባባይ አይወጣም ዪ ያውም ትልቅ እናት
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 7 ай бұрын
እሱ ዩትብ ሰርቶአል ስቀጥል እሷ ተበልታለች በፌስቡክ ቁጥር ነው ያየች
@ኢትዮጵያየእኝናት
@ኢትዮጵያየእኝናት 7 ай бұрын
😒ግን ስምተሽል ያለችውን ድምጽ አይስማም ነበር አለች እኮ 😒በ ቴክስት ብቻ የስው ስም ማጥፍት 😒እሱ በ እሱ አካውንት ብዙ እንደተከፍተ ተናግርዋል 😒
@zerayakobtesfa5093
@zerayakobtesfa5093 7 ай бұрын
ትልቅ ሁላ እውነት አይደለም
@zeinabahmed863
@zeinabahmed863 7 ай бұрын
እንዳልክ የውነት ንፁህ ከሆነ እዝህ መጥቴ መልስ ይሰጣል ስንት ሰው በልተው ይሆናል
@fatumaahmed8406
@fatumaahmed8406 7 ай бұрын
@@ኢትዮጵያየእኝናትእንዳልክ እራሱ በዛ ፀጉሩ በዛ መልኩ ተደጋጋሚ ድራማ መስራት እንዴት ቻለ። እኔ ዉጪ ሆኜ ወደሃገር ቤት ብሄድና መንገድ ላይ ባየዉ ወድያው አዉቀዋለሁ። እና ከእዉር ጋር ነዉ የሚሰራዉ ?? ዛሬየወለደችን እናት የማይታመንበት ጊዜ ነዉ። እንዳልክ ለገንዘብ ብሎ ነዉ የሚሰራዉ እንጂ ለማንም ብሎ አይደለም እና አትሸወዱ
@Getualemu-z5c
@Getualemu-z5c 7 ай бұрын
በድብቅ ሰዉን መከታተል ጥሩ ላይሆን ይሆናል።ለአታላይና ለሌባ ግን ተገቢ ነው።
@MalcomRight
@MalcomRight 7 ай бұрын
አይዞሽ እናታችን። ይሄን ብር ለመሰብሰብ ያየሽውን መከራ ካንች ውሽ ማንም ስለማያውቅ ለመፍረድ ይቀላቸዋል። የላብሽን ዋጋ አያስበላብሽ። ስሜቱን የተበላ ያውቀዋል።
@harerjhonalt2020
@harerjhonalt2020 7 ай бұрын
ፍፁም የተሳሳተ አካሄድ ነው የሄድከው።ፍፁም አእምሮ ዘገምተኛ የሆነች ፍፁም የተሳሳተ መረጃ ይዛ መጥታ ስትንበራጨቅ ዝም ብለህ ታያለህ።ይህ የተከበረ በጣም ከብዙዎች የተሻለ ዩትዩበር ስሙ እንዲጠፋ አና ከስራው እንዲወጣ ለማድረግ አንተም እየተባበርክ ነው።እጅግ በጣም ያሳዝናል።ይሄ እንዳልክ ቱዩብ ነኝ በሚል አምሳያ ሴተፕ ተደርጋ እንድትጭበረበረች የአምስት አመት አዕምሮ ብስለት ያለው ልጅ እንኩዋን ማወቅ ይችላል።አንተም እያወቅክ ስም ማጥፋቱ እንዲካሄድ ተባብረሃል።አሁን ይች ስም ያጠፋች ሴትዮ ወደ እስር ቤት መግባት አለባት።አንተም በዩትዩበርነት መቀጠል ከፈለግክ ከፍተኛ ይቅርታ እንዳልክ ትዩብን ጠይቀህ የራስህን ተመልካቾችም ወዳጆችም ጠይቀህ በአዲስ መጀመር አለብህ።ካለበለዝያ እኛም መደረግ ያለበትን እናደርጋለን። እጅግ በጣም የሚያሳዝን ነገር ነው የሰራሀው።ይችን ቀን አስታውስ።
@jonatanberg3872
@jonatanberg3872 7 ай бұрын
ወንድማቸዉን እና ሚስቱን ጉዳት ለማድረስ ነበር. እ/ር ግን አጋለጠጣት
@helengebremedhin7164
@helengebremedhin7164 7 ай бұрын
ይቺ ሴትዮ ሚድያላይ ስለወጣች ነው እንጂ ስንቱ ሿሿ ተሰርቶዋል።
@hajerhajer8279
@hajerhajer8279 7 ай бұрын
ኧረ ስንት ሰው አለ ለዛውም በተለያየ መንገድ አንድም እኔው አለሁ ለማንኛውም በአሁኑ ግዜ ሰውን ማመን ቀብሮ ብቻ ነው
@Martaethio363
@Martaethio363 7 ай бұрын
አዎ በጣም እስቲ በዚሁ ዉጡ ሿሿ የተሰራቹ አትፍሩ እኔም የማዉቀዉ ሰዉ አለ አረብ አገር ሆና ወንድሜን ሰልልልኝ ብላ መኤጃ መብያ መጠጫ እያለ ብር ላኪ የሚላት እራሱ እንዳልክ ተብዬ
@fatma6629
@fatma6629 7 ай бұрын
😂
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 7 ай бұрын
​@@Martaethio363ena bensa losers newe werja hula
@asne3025
@asne3025 7 ай бұрын
በጣም
@MATARET48
@MATARET48 7 ай бұрын
ለምን ነው ዙርያ ጥምጥም የምትሄደው፡ ገንዘቡ በብላክ ማርከት ስለተላከነው ግልጽ የማትናገርው፡በቀጥታ ጠበቃ ለምን ኣትቀጥርም?
@elsaabebe5423
@elsaabebe5423 7 ай бұрын
እዉነት ካለህ እንዳልክ በዚህ ሚድያ ቅረብ እውቱን ተናገር ካለበለዛ ግን እንድንጠረጥርህ ታስገድደናለህ
@yarsamyaligneg
@yarsamyaligneg 7 ай бұрын
ተናገረ እኮ በሡ በራሱ መልስ ሠጠ
@elsaabebe5423
@elsaabebe5423 7 ай бұрын
​@yarsamyaligng ስምቻለሁ እውነት ካለዉ ፊት ለፊት ይቅረብ ለእሱ ጥሩ ነው
@Kedja-vj8ty
@Kedja-vj8ty 7 ай бұрын
Teterawu newu yemikerbeeu
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 7 ай бұрын
አለም ሰገድ ሴትዮዋን ድጋሜ ከማምጣቱ በፊት እንዳልክን ቢያነጋግረው ጥሩ ነበር እንዳልክ በራሱ መልስ ሰጠ አሁን ሁለቱን አንድ ላይ ብር ተቀበሉ የተባሉት ሁለቱ ልጆች እንዳልክ ያውቃቸዋል ወይስ አያውቃቸውም ይህን ማረጋገጥ ይህ የኔ አመለካከት ነው አለምሰገሴትዮዋንድጋሜከማምጣቱበፊትእንዳልክንቢያነጋግረውጥሩነበርእንዳልክበራሱመልስሰጠአሁንሁለቱንአንድላብርተቀበሉየተባሉትሁለቱልጆችእንዳልክያውቃቸዋልወይስአያውቃቸውምይህንማረጋገጥይህየኔአመለካከትነው ❤​@@elsaabebe5423
@LeyoLeyo-i6n
@LeyoLeyo-i6n 7 ай бұрын
@@elsaabebe5423 እኔ መቸም እንዳልክ ይሄን አይነት ስተት ይሰራል ብየ በጭራሺ አላምንም ሲቀጥል እሱ ሞኝ አይደለም ስሙ በሀሰት ሚዲያ ላይ ሲብጠለጠል ዝመደ ብሎ የሚያየው ስለዚህ ወጥቶ እራሱን ነፃ እንደሚያወጣ በጣም እርግጠኛ ስለሆንኩኝ ፊትለፊታችን ስንቱን ሰው እየረዳ እያየን መወንጀሉ ይከብዳል
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 7 ай бұрын
❤❤❤እንዳልክ የስንቱን እንባ ሲያብስ ነዉ የማየዉ እና እንዳልክ ሲቲዬዋን ፍለፊት ተጋፈጥ እና እዉነቱን አሳዉቃት
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 7 ай бұрын
አለምሰገድ እንግዳህን አልተረዳሀትም መሰል ።እሱአኮ መጀመሪያ ለመታረቅ ነበር የፈለገች ።እነሱ ግን ሳታስበው ብር ለማግኝት አቅጣጫውን ቀየሩባት።ይበልጥ ከሚስቱ ጋር ላለመራራቅ ፈልጋ ነው እንጂ ሚስቱ በባሉአ ላይ አደጋ (መድሀኒት ማስደረግ) ላይ እንዳለች ነገሩአት። የነገሩን አቅጣጫ ቀይረውባት ነውኮ እንረዳት እንጂ።አንዳንዴ የሆነ ነገር ይሆናል ብለን እንጀምርና አቅጣጫውን ቀይሮ ልክ እንደ ዛሬው ሌላ ውስጥ ይገባል። እናታችን የደረሰባት ይህ ነው።እግዚአብሔር ይርዳሽ 👏👏💕💕 አለምሰገድ👍💚
@sweetaddis8120
@sweetaddis8120 7 ай бұрын
That's What I understand too
@Tayiba4821
@Tayiba4821 7 ай бұрын
መታረቅ ብትፈልግማ ዘመድ ሰብስባ በሽማግሌ አስታርቁን ማለት ይቀል ነበር ለማንም ወጠጤ ብር ከፍላ ከመከታተል
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 7 ай бұрын
@@Tayiba4821 ሞክረን ማንንም አይሰማም አለችኮ ውዶች👏
@brkti_tube
@brkti_tube 7 ай бұрын
ትክክል እንደሚመስለኝ ኣሁንም ቢሆን ወንድሟ ኣደጋ ላይ ነው እግዚአብሔር ይጠብቀው
@Shegitu5
@Shegitu5 7 ай бұрын
Wow that is good understanding 👍
@tisi3500
@tisi3500 7 ай бұрын
እኔስ ለጋዜጣኛው አስቡኩ ብቻ ቅዱስ ሚካኤል ከጎንህ ይሁን። ምነው ዘመኑ ከፋ😢
@WeynshetAgzaw-ke1wx
@WeynshetAgzaw-ke1wx 7 ай бұрын
መልካም ስነ ምግባር ስራው ያስገድዳል ለስራ ሁሉም ሰው ይታገሳል
@ghuiHjkl-jv6qy
@ghuiHjkl-jv6qy 7 ай бұрын
ጋዜጠኛው ለራሱ ብሎ እንጂ ለሴትዮዋ ብሎ አይደለም ቢዝነስ እየሰራ ነው
@yChkon-zn9ph
@yChkon-zn9ph 7 ай бұрын
​@@ghuiHjkl-jv6qyቢዝነሡ ምንድነው
@AgewKemant
@AgewKemant 7 ай бұрын
@@ghuiHjkl-jv6qyትክክል ለዩቱዩብ ብር ብሎ ነው.... ለማንም ብሎ እይደለም!
@AgewKemant
@AgewKemant 7 ай бұрын
@@yChkon-zn9ph$$$$$$$$$$$ የዩቱዩብ ብርርርርርር
@MesTubeer8r
@MesTubeer8r 7 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች ፈጣሪ ይጠብቃች የዋህነት መጥፎ የሆነበት ዘመን😢😢
@yeshimola-gg5qt
@yeshimola-gg5qt 7 ай бұрын
ዊና እንደ ማመር❤
@yeshimola-gg5qt
@yeshimola-gg5qt 7 ай бұрын
ዊና እንደ ማመር😊
@ሙሉጎጃም-የ2ኰ
@ሙሉጎጃም-የ2ኰ 7 ай бұрын
እ​@@yeshimola-gg5qtነይ❤❤እማ ደምሪኝ
@ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ
@ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ 7 ай бұрын
በጣም ሴትዮዋ ሚስኪን😢😢😢😢😢😢
@semarawitsat
@semarawitsat 7 ай бұрын
በጣ የዋህ መሆን ጥሩ አደለም ብልጥ መሆን ነው ጥሩ
@astuworku7780
@astuworku7780 7 ай бұрын
ወይኔ ድራማ እየሰራ አጃጃለኝ 🤣 ቁጭ ብዬ ጎበዝ በርታ ስል ቆይቼ ጭራሽ ሌብነት 😢
@ambawyeshi1157
@ambawyeshi1157 7 ай бұрын
Were setwedu manm dureye yeblatn eyetkbablu
@ተስፈኛዋተስፈኛዋ-ጀ9ቈ
@ተስፈኛዋተስፈኛዋ-ጀ9ቈ 7 ай бұрын
ሁለቱም አንድ ላይ ቀርበው ይነጋሩ ተመልካቾች ደግሞ ደርሶ ፈራጅ አትሁኑ እሱም በዚህ ሚድያ ቀርቦ መልስ እስካልሰጠ ድረስ
@natsgnoha7003
@natsgnoha7003 7 ай бұрын
Tikekel yekreb
@memehirumadamo2803
@memehirumadamo2803 7 ай бұрын
እኳ ትክክለኛው የእንደልክ ዩቱብ ስም እንደልክ ቱብ 2 ነው ትክክለኛው
@honeymekone2677
@honeymekone2677 7 ай бұрын
ባጭሩ ሴትዮዋ የሰዉ ሚስጥር ለማግኘት በሰዉ ሂወት ለመግባት ስትስገበገብ ነዉ የተበላችዉ 😥 ለጥያቄ ራሱ ትክክለኛ መልስ የላትም
@Hiwww2323
@Hiwww2323 7 ай бұрын
አትፍረድ ይፈረድብሐል
@semiramuhabe205
@semiramuhabe205 7 ай бұрын
ጥያቄው ቀላል ነው ብሩ የገባበት አካውት ስሙ ፎቶው አለ ሙሉ አድራሻው ይወጣል
@Hiwww2323
@Hiwww2323 7 ай бұрын
ገንዘቡ በማን እንደገባና በየትኛው ባንክ እንደነ ገልፀዋል እንዳልክ አጠያየቅሕ ትክክል አየደለም የተደጋገመ ጥያቄ ነው የምትጠይገው ለመግለፅ ስትሞክር ሐሳቧን እንዳትገልፅ ነው ያደረከው
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 7 ай бұрын
😂😂😂በስልክ ቅዴ ልክ ሚያውራት አስመስሎ ሽውዶት ነ​@@rasayifat5726
@HshwqiHsuauw
@HshwqiHsuauw 7 ай бұрын
TKUKL.ALK
@queensheba2506
@queensheba2506 3 ай бұрын
There is a private investigator‼️ nothing wrong with that✅ that's not Endalek's personality, he is a very decent human being🙏🏾❤️🇪🇹
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 7 ай бұрын
እኔኮ የሚገርመኝ የሚዲያ ሰዎችን እንደ መላእክት የምትቆጥሩት ነገር ተመልካቾች ይገርመኛል" ከሱ አንጠብቅም" ትላላችሁ አስተውሉ❗❗❗❗
@Enat2721
@Enat2721 7 ай бұрын
ኧረ በጣም ነው የገረሙኝ እኔም
@LiaDargasaስለማይነገርስጦታ
@LiaDargasaስለማይነገርስጦታ 7 ай бұрын
በትክክል ሚስቴን ፍትንልኝ፣ባሌን ፍትንልኝ፣ጓደኛዬን ፍትንልኝ እያሉ በጣም የሚያናድደኝ
@mamanegu1324
@mamanegu1324 7 ай бұрын
በጣም
@solomontessema9176
@solomontessema9176 7 ай бұрын
If he don't do it why he don't come and confent them if I was him I have to clear my name and repetition because he is out there
@imagoat5710
@imagoat5710 7 ай бұрын
አንተ ሰው እግዚያብሔር ዘመንህን ሁሉ እቅፍ ድግፍ ድግፍግፍ አድርጎ ከነ ቤተሰቦችህ ያኑርህ ። We love you bro
@meloniytetube8011
@meloniytetube8011 7 ай бұрын
ስልኩ በቴሌኮሚኒኬሽን ማጣራት ይቻላል እሱ ከሆነ መቼም እንዳልክ ከሆነ
@ambawyeshi1157
@ambawyeshi1157 7 ай бұрын
Endalk ayaregwm setyewa selkoin festival.b letfa tehawetubat emtawraw erasu yeleboh seranw asebu
@eyobshibabw3173
@eyobshibabw3173 7 ай бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው ግለሰቧ በዚህ ደረጃ ወጥታ ይህንን ጉዳይ ማካፈሏ ሲያስመስግናት ታሪኩ ግን ከፍተኛ ድንቁርና እና ክፋት አይቼባታለሁ አሰተማሪም አይደለም
@MeronDawit-m2o
@MeronDawit-m2o 7 ай бұрын
Me too
@ZainabZainab-u6j
@ZainabZainab-u6j 7 ай бұрын
ትክክል
@AbiyAhemdundected
@AbiyAhemdundected 7 ай бұрын
ስው እንዴት አይጠርጥርም ? በተለይ በተለይ በአሁኑ ስአት ኢትዮጵያ ውስጥ ስንት ውንጅል የሚስራበት ሀገር መሆኑ እየተነገር
@handakinavideoproduction8310
@handakinavideoproduction8310 7 ай бұрын
በማን ስም ሲምካርዱ እንደወጣ ቼክ ማድረግ ነው።
@ኢትዮጲያዬ
@ኢትዮጲያዬ 7 ай бұрын
እውነት የት እንዳለ ሳላቅ አልፈርድም ግን ቪድዮ ሰርቶ መልስ ሲሰጥም ድንጋጤ ይታይበታል የተባለው ስልክ መጨረሻው 55 የሱ ነው እኔም ብሬ በደላላ ተበልቶ ሊያስመልስልኝ በዚ ስልክ ነው ያወራሁት
@AgewKemant
@AgewKemant 7 ай бұрын
ብር ጠይቆሻል?
@ኢትዮጲያዬ
@ኢትዮጲያዬ 7 ай бұрын
እያወራኝ እያለ ደላላው ብሬን ሲመልስ ዝም አልኩት እስከዛ ድረስ ግን ብር አልጠየቀኝም
@ambawyeshi1157
@ambawyeshi1157 7 ай бұрын
Sent 55 ale wereja
@Arabana-kobo
@Arabana-kobo 7 ай бұрын
ቅመመሞችየ እማታውቁትን ሰው በ ቻት ብቻ ከሆነ ፌክ ሰው ነው ቢያንስ እሱ ስለመሆኑ ድምፅና ካሜራ call ከሌለው እዛ ላይ ነው ትኩረት ማድረግ
@Kubrahussien
@Kubrahussien 7 ай бұрын
እዳልክ ፊት ለፊት ቅረብ እኛ ላተ ትልቅ እምነት አለን
@King-sn9gz
@King-sn9gz 7 ай бұрын
እኔም በጣም አምነው ነበር አሁን ግን ይህንን የሌብነት የማጭበርበር ስራ የሚሰራው ከሚያሰማራቸው ልጆች ጋር ነው ሌላም አንድ ታማኝ እህታችንን 100 ሺህ በወንድሜ አካውንት ላኪ የኔ ሰስፔንስ ሆናነው ብሎ በፊስ ታይም ቭዲዬ አውርትዋት ብሩን ከተቀበሉ በኃላ ብሎክ አድርገዋታል እግዚአብሔር ከሰማይ በቁጣው በትር ይነሳባቸው በልጆቻቸው ላይ መርገም እያስቀመጡ ነው እባካችሁ እንዳልክና ኩሩዎች ሳትቀሰፋ የሰው ላብ መልሱ ግፍ ነው ትልቅ ሀጢያት ነው
@feven1919
@feven1919 7 ай бұрын
ልባ ነው ሌባ እኚ እናት በፍፁም ሊዋሹ አይችሉም
@aminaa4058
@aminaa4058 7 ай бұрын
አትፍረዱ ዝም በሉ ሀቁ ይወጣል ጠብቁ ።።❤❤❤❤
@fatma6629
@fatma6629 7 ай бұрын
​@ይህው እዳልክነወይ😢King-sn9gz
@fatma6629
@fatma6629 7 ай бұрын
​@@aminaa4058ሳትበላ ሚድያ አትወጣም
@ewnetlehager9523
@ewnetlehager9523 7 ай бұрын
አቤት የሀበሻ ቤተሰብ ሁሉም ባይሆን በተለይ አሜሪካ ብዙ ማሰብ የተሳናቸዉ አሉ በተለይ ትንሽ መግቢያ ካገኙ እግዚአብሄር ልቦናይስጠን😂
@hannat600
@hannat600 7 ай бұрын
I think she wanted to split the brother and his wife .She learned her lesson in the hard way though lol 😂
@Zebibahussen-xx5zy
@Zebibahussen-xx5zy 7 ай бұрын
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውዱ ነብይ አላህ ሀቁን ያውጣላችሁ ለፍርድ አትቸኩሉ ወገን ዝም ብለን ሰምተን በሚያስተምረው ተምረን ማለፉ የተሻለ ነው
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 7 ай бұрын
ኮሜንት የምትሰጡ ሰዎች እባካችሁ አትፍረዱ ተረጋጉ ሁላችሁም አንድ ዓይነት ኮሜንት ነው የምትሰጡት
@Tamsge
@Tamsge 7 ай бұрын
በ ትክክል ነው አግዚአብሔር ያዉቃለ አት ፋራድ ዎጋኞቼ
@LeyoLeyo-i6n
@LeyoLeyo-i6n 7 ай бұрын
ትክክል
@muhamedmuhamed5114
@muhamedmuhamed5114 7 ай бұрын
ሡለላሁ አለይሂ ወሠለም ጀዛክ አላህ ከይረን
@harerjhonalt2020
@harerjhonalt2020 7 ай бұрын
ፍፁም የተሳሳተ አካሄድ ነው የሄድከው።ፍፁም አእምሮ ዘገምተኛ የሆነች ፍፁም የተሳሳተ መረጃ ይዛ መጥታ ስትንበራጨቅ ዝም ብለህ ታያለህ።ይህ የተከበረ በጣም ከብዙዎች የተሻለ ዩትዩበር ስሙ እንዲጠፋ አና ከስራው እንዲወጣ ለማድረግ አንተም እየተባበርክ ነው።እጅግ በጣም ያሳዝናል።ይሄ እንዳልክ ቱዩብ ነኝ በሚል አምሳያ ሴተፕ ተደርጋ እንድትጭበረበረች የአምስት አመት አዕምሮ ብስለት ያለው ልጅ እንኩዋን ማወቅ ይችላል።አንተም እያወቅክ ስም ማጥፋቱ እንዲካሄድ ተባብረሃል።አሁን ይች ስም ያጠፋች ሴትዮ ወደ እስር ቤት መግባት አለባት።አንተም በዩትዩበርነት መቀጠል ከፈለግክ ከፍተኛ ይቅርታ እንዳልክ ትዩብን ጠይቀህ የራስህን ተመልካቾችም ወዳጆችም ጠይቀህ በአዲስ መጀመር አለብህ።ካለበለዝያ እኛም መደረግ ያለበትን እናደርጋለን። እጅግ በጣም የሚያሳዝን ነገር ነው የሰራሀው።ይችን ቀን አስታውስ።
@fatumaahmed8406
@fatumaahmed8406 7 ай бұрын
እንዳልክን እዉነተኛ ሰዉ የምታደርጉ ሰዎች ትገርሙኛላችሁ። አረብ ሀገር የለፉበትን ብር ስንት ወላጆቹ ናቸው ልጆቻቸውን ክደዉ ያስለቀሱት። ዛሬ ማንም አይታመንም። እንዳልክ ለገንዘብ ብሎ ነዉ የሚሰራዉ እንጂ ለማንም ብሎ አይደለም። በዛመልኩና ፀጉሩ ተደጋጋሚ ድራማ ሲሰራ እንዴት ይታመናል። እኔ ዉጪ ሀገር እያለሁ ስላየሁት ኢትዮጵያ ሄጄ መንገድ ባየው በደንብ አዉቀዋለሁ። እና ድራማ ነዉ
@liyamebratu9694
@liyamebratu9694 7 ай бұрын
ደስ የምትል ሴት ነሽ አሚሪካ የኔር እግሊዘኛውንው ነው የሚደርደሩት
@Mesi-d5m
@Mesi-d5m 7 ай бұрын
ሲጀመር እዳልክ የክትትል ስራን ሲሰራ ውል ይፈራረማል ያለ ውል አይሰራም ታዲያ እርሶ ያለ ውል እንዴት ከፈሉ ?????
@asne3025
@asne3025 7 ай бұрын
አይ ማጭበርበር እደ ሆነ ያስታውቃል
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 7 ай бұрын
እኔ ገና በፊት አይቼ ይህኮ ድራማ ነው ንግግራቸው የተጠና ነው ብዬ ኮመንት ሳደርግ ብዙዎች ይሳደባሉ። እስኪ አስተውላችሁ የተሰሩትን ሁሉ ተመልከቱ እንዳለ ተጠንቶ የሚሰራ ነው።ፍፁም ውሸት ነው። ግን እንኩዋን ወንድምሽ ደህና ሆነ ምክንያቱም ገንዘብ ሲያሰክራቸው ሰው ከመግደል አይመለሱም በማወቅም ባለማወቅም የወንድምሽን ፣ያንችን አድራሻ ሰጠሻል ።ውጭ የሚኖር ሀብታም የሞላለት ነው ሚመስላቸው።ተከታትለው ቢያዘርፉአችሁስ በዚህ መሐል የግድያ ወንጀል ቢፈጠርስ? አንችም እንዲህ እንቅልፍ አጣሽ። እግዚአብሔር የዋህነትሽን አይቶ የቤተሰብ ሰላማችሁን ይመልስላችሁ። እግዚአብሔር ይርዳሽ እሱም ህግ ይፍረድበት ከዚህ አይነቱ ነገር ያውጣው ። በግልፅ እንዲህ ወጠሽ መናገርሽ ብዙዎችን ያድናል እናቴ አይዞሽ ሌሎችም ይማሩበት። ወንድም እባክህ ይቆጭሀል ከቤተሰብህ ጋር አውሩ ለምን እንደ ባዳ ትሆናለህ።ደግሞ ልክ ሚስትህ እንደቀየረችህ ሁሉ ካገባህ በሁአላ መቀየር ምን ይባላል ሚስትህንም ክፉ አታስመስል። ( ምንም እንኩዋን እዚህ ላይ የተነገረ ነገር ቢኖርም ) ሚስትም ለመቅረብ ሞክሪ ተቀራረቡ አውሩ።ገንዘቡን እርሱት እና ፍቅር ይበልጣል ተነጋገሩ።ምናልባት እሱም ቸግሮት ይሆናል ። እናመሰግናለን አለምሰገድ👏
@selamawitteshome4363
@selamawitteshome4363 7 ай бұрын
ትክክል
@solomontessema9176
@solomontessema9176 7 ай бұрын
Thank you her brother he put her through all this what kind hert he has
@kokitube552
@kokitube552 7 ай бұрын
እውነት ድራማ ነው እኮ የሚሰሩት እኔኮ የሚገርመኝ ሰዉ እንደት ይህን ነገር ማገናዘብ አይችልም 😢😢
@hannatube7994
@hannatube7994 7 ай бұрын
እባክክ እዮሀ እቺሴት የሆነ ሀቅ አለ አደራ መጨረሻውን አሳውቁን 🙏💕
@SelamEthiopia-jx1qh
@SelamEthiopia-jx1qh 7 ай бұрын
ወይ እህቴ ወንድምሽን እረዳለሁ ብለሽ እላይሽ ላይ እሾክ ተከልሽ። ወንድምሽን አንዴ በእጄ አስግብቻለሁ ብላ ከዘመዶቹ ለየችው። እናንተ እንደምንም ገንዘባችሁን በእጃችሁ አስገቡ እና በራችሁን ዘግታችሁ የእራሳችሁን ኑሮ ኑሩ። አብዛኛዎቹ ወንድሞች ትዳር ከያዙ በኋላ ለቤተሰብ ያላቸው አመለካከት በጣም ይቀየራል። ስለዚህ ሁሉም የእራሱን ኑሮ ቢኖር ይሻላል።
@yeneMB
@yeneMB 7 ай бұрын
Wendmwani lemerdati adelemi sijemeri
@genettadesse641
@genettadesse641 7 ай бұрын
@@yeneMB ታዲያ ለመርዳት ካልሆነ ከሚስቱ ምን ልታገኝ ነው
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 7 ай бұрын
ወንድሟን ለመርዳት ሳይሆን ወንድሟ ቤቱን የሚሸጥ ከሆነ ለእሷና ለሌላው ወንድሟ ሽጦ አበደርነው ያለችው ገንዘብ በዚያ እንድከፈላቸው ነው
@hermelawolde1950
@hermelawolde1950 7 ай бұрын
የምን ወንድም መርዳት ነው ለቤት ብላ የገባችበት ነው የቆጡን አወርድ ብላ የሚለው ደረሰባት 😜
@hannat600
@hannat600 7 ай бұрын
Eyekeledsh new wey merdat 😅
@Joel-t9r
@Joel-t9r 7 ай бұрын
ተደራጅተ ነው የሚያጭበረብሩት ለማንኛውም ማስክ መደበቂያው ነው: ሰሞኑን ተለቃቅመው ወደ ቂሊንጦ 😂😂😂😂
@ሀገሬነውቤቴ
@ሀገሬነውቤቴ 7 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣
@madinashaker4471
@madinashaker4471 7 ай бұрын
😂😂😂
@የኢየሱስልጅነኝ-ለ8ሰ
@የኢየሱስልጅነኝ-ለ8ሰ 7 ай бұрын
ሳታረጋግጡ ማውራቱ ጥሩ አይደለም በእንዳልክ ስም አጭበርብረዋት ነው እንጂ እሱ እንዲሕ የሚያረግ ሰው አይደለም
@hayatemohamade
@hayatemohamade 7 ай бұрын
Ewenate nwe
@Hayat9314
@Hayat9314 7 ай бұрын
እንዳል ተብየው የሚሰራው ስራ ደስ እማይል ነበር ሰወች ሳያውቁ በድብቅ እየቀረፅ የስንቱን ትዳር አበላሽቷል ውነት ይሁን ድራማ ይሁን ባናቅም ግንበጣም ስተት ነው እኔ በግሌ አይመቸኝም ነበር
@alemnehdinknesh3322
@alemnehdinknesh3322 7 ай бұрын
ውሸት ነበር ሁሉም አዲሱ የፈጠራ ስራ ነዉ
@zuzutube6444
@zuzutube6444 7 ай бұрын
ድራማ ነው ብር ተከፍሏቸው ነው የሚተውኑት😂😂
@elham270
@elham270 7 ай бұрын
እንዳልክ ማለት የአጭበርባሪዎችና የአማጋጮች መጋዝ ነው ሴትዮ አንድ ሠው ተበቀይልኝ ብሏት ይመስለኛል ምክንያቱም ብዙ ጥርስ የነከሱበት ወራዶች ስለሚኖሩ
@zuzutube6444
@zuzutube6444 7 ай бұрын
@@elham270 እውነትሽን ነው በሙሉ የሰራቸው ስራወች ድራማወች ናቸው እናንተ ታያላችሁ እንጅ አትመለከቱም ለዛ ነው።
@TitaEthiopiaEldukonjo
@TitaEthiopiaEldukonjo 7 ай бұрын
ሴትየዋ ተጭበርብረዋል ለሰዉ አትከራከሩ ዩቱበር ሁሉ ሀቀኛ አይደለም ተንኮሉም ሌብነቱም ከሀዲነቱም በነሱ ይብሳል ተመሳሳይ አካዉንት የከፈተዉም እራሱ ነዉ ሚሆነዉ በህግ ትጠይቀዉ
@hannatube7994
@hannatube7994 7 ай бұрын
ወይኔ እዴት እደምወድሽ ታቂያለሽ ❤❤❤❤ልጆችሽ ደህናናቸው
@ambawyeshi1157
@ambawyeshi1157 7 ай бұрын
Endalk ayaregwm lemn lelohun albelam manm balge yeblatn
@ggghhh-cr5jt
@ggghhh-cr5jt 7 ай бұрын
እዳልክ እውነት ታለህ እዩሀ ሚዳላይ መተህ ፊት ለፊት ተገናኝታችሁ ተነጋገሩ
@rimemhdi680
@rimemhdi680 7 ай бұрын
ሳትዮዋ እኔ እንደምረዳው ቤቱን በውስጥ መስመር ቤቱን በስቸው ለማዞር ነበር፣የአጭበርባሪዎቹም ስህተት እንዳለ ሆኖ
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 7 ай бұрын
ስለገንዘብ ብዙ ተባለ ብዙ ሰማን አይደለም ባዳ የገዛ ስጋ ዘመድ የማይታመንበት ዘመን ነን ያለነው ለምን አንማርም ??መፍረዴ አይደለም
@mamanegu1324
@mamanegu1324 7 ай бұрын
በጣም
@godlover7602
@godlover7602 7 ай бұрын
እኔ ግን የሚገርመኚ እራሱን በማሥክ ሸፍኖ የሚሰራን ሰው እንዴት አመናችሁት ይገርማል ???
@Kerima-p3b
@Kerima-p3b 7 ай бұрын
እራስን ሴትየዋ ሸርኛ ናት
@الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد
@الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد 7 ай бұрын
አፍሺን ዝጊ እሥኪ ይች ትልቅ ሴት እንዲህ ተጭበርብራ በዱርየወች አታሣዝም
@aminaa4058
@aminaa4058 7 ай бұрын
አረ አይባልም ።
@ንማጀውገነና
@ንማጀውገነና 7 ай бұрын
እራሷ ሴትያ ተደናብራለች እግዝኦ😊
@kebron24
@kebron24 7 ай бұрын
አለም በርታ❤❤❤
@Afiya.tube_2
@Afiya.tube_2 7 ай бұрын
ስልክ ቁጥሩ አንድ አይነት ነዉ እንዳልክ ብዙወቻችን አምነን የምንከታተልህ የምንወድህ ነበርክ ሀቅ ካለህ ቅረብና መልስ ስጥ ስምህን አጽዳ
@toibaahmad2342
@toibaahmad2342 7 ай бұрын
ዝም ያለ ነጃወጣ ❤
@Umnayf
@Umnayf 7 ай бұрын
አሉ ረሱል ሰለላሁ አላይሂ ወሰልም
@layan9260
@layan9260 7 ай бұрын
አሉ ረሱል ሰለላሁ አላይሂ ወሰልም ❤❤❤❤❤
@sifuntiya7559
@sifuntiya7559 7 ай бұрын
እኔ እሆንን ልጅ አላውቀውም ግን ስያወሩ እንደሰማውት ልጁ የሚሰራው በድብቅ ቪዲዮ ቀርፆ እንደሚያጋልጥ ነው እመኑኝ እሄ ድራማ ነው ሰዎቹን ቀጥሮ ነው የሚያሰራው
@asnakechmengesha4319
@asnakechmengesha4319 7 ай бұрын
እንዳልክ በፍጹም ይህንን አያደርገዉም❤
@tigisttadesse4588
@tigisttadesse4588 7 ай бұрын
Me too
@ሶስናበላይ
@ሶስናበላይ 7 ай бұрын
😢😢😢ሌባ ነው😢
@eagle4452
@eagle4452 7 ай бұрын
አንቺ እግዚአብሔር ነሽ አይደል የሰውን ልብ የምታውቂ 😂 እይ ሀበሻ
@tigisttadesse4588
@tigisttadesse4588 7 ай бұрын
Bedem akwalew
@QeRy-r1h
@QeRy-r1h 7 ай бұрын
@@tigisttadesse4588 ነጩን አይብ አበላሽ እንዴ
@FvgGjkff
@FvgGjkff 7 ай бұрын
አለምዬ በጣም ነው የምወድክ የማደቅክ ከድሮ ጀምሬ ነው የምከታተልክ። ስነስረአትክ ደስ። ይለኛል ❤❤❤
@Enatnshwubet
@Enatnshwubet 7 ай бұрын
እባክህ. የግ ባለሙያዎች እንዲያግዙኝ እርዳኝ በስደት ተሰቃይቸ የገዛውትን ቦታ መልሶ ሰራበት. እባክህ.የተዋዋልንበት. ማስረጃ በስሙያወጣው ካርታ እጀለይ ይገኛል እባካችሁ ውድ ኢትዮጲያውያን ተባበሩኝ ገንዘቤን አስመልሱልኝ
@mosebtube1027
@mosebtube1027 7 ай бұрын
በአካል ሂጂና ቅረቢ ከባድ ነው😢😢
@solomontessema9176
@solomontessema9176 7 ай бұрын
You should go there and hire a loyer
@asne3025
@asne3025 7 ай бұрын
አይ አይዞሽ እራስሽ ጠብቅ
@ቀመር
@ቀመር 7 ай бұрын
ማማዬ ሂጂ እና ተከራከሪ
@zennagirmauy895
@zennagirmauy895 7 ай бұрын
😢😢ሲጀመር መጀመሪያውኑ ለምን እዳልክ የሚባለው ጉዱን አልጨረሰም. ሲቲየዋ 3ኛ ወገን. ሲገባ እንዴት አልጠረጠረችም. ነገሩ ውስብስብ ነው
@hallemedia4469
@hallemedia4469 7 ай бұрын
ሴትየዋ የወንድሟን ሚስት ለመከታተል እና ቅሌት ካገኘች በቪዲዮ ከወንድሟ ሚስት ጋር ልትደራደርበት ነበር የፈለገችው ሰው የዘራውን ያጭዳል አንዳንዴ ለሰው ጉድጓድ አትቆፍር ማን እንደሚገባበት አይታወቅምና።
@Emeye633
@Emeye633 7 ай бұрын
ትክክል ዛባራም አሮጊት አሜሪካ እየኖርች ብር ተበድሬ እምትለው ነገርሳ 😂😂😂
@ZainabZainab-u6j
@ZainabZainab-u6j 7 ай бұрын
​@@Emeye633😂😂😂ቱ አሜሪካ ዘ ኢትዮጵያ
@santayehusantalayehu
@santayehusantalayehu 7 ай бұрын
እንዳልክ ጋር ለማውራትሽ ምን ማረጋገጫ አለሽ በሰም ማጥፋት መጠየቅ አለባት
@ethiolal2148
@ethiolal2148 7 ай бұрын
አለምዬ ስወድህኮ ኑርልን🥰 እህቴ ሌባው በዝቷል የጨነቀው እርጉዝ ያገባል ሁኖበዎት ነው አይፈርድበወትም::
@dradedahaileslassie4974
@dradedahaileslassie4974 7 ай бұрын
በሕይወቴ ዘመኔ የተማርኩት በዳይም ተበዳይም ለታዘንላቸው እንደሚገባ ነው፡፡ በማንም አልፈርድም፡፡ ግን እሕቴ፣ ወነድምሽ ካገባ በኋላ የአንቺ አይደለም፡፡ ወንድምሽ ወሰደብሽን ገንዘብሽንም የምታስመልሺበት መንገድ አሁን ከሔድሽበት መንገድ ሌች አማራጮች ነበሩ፡፡ ሚስቱ ጥፋተኛ ልትሆንም ላትሆንም ትችላለች፡፡ ስላላየን የሷን ታሪክ እንዲህም እንዲያም ማለት አንችልም፡፡ ግን ወንድምሽ ሚስት ብታውቀውም ባታውቀውም እግዚአብሔር እየተዋጋላት እንደነበር ማወቅ ይቻላል፡፡ እርግጠኛ ነኝ፤ ወንድምሽ ዝም ያለበትና ከእናንተ የተለየበት አሳማኝ ምክንያት አለው፤ ከገንዘቡ በዘለለ፡፡ እሱን እግዚአብሔር ይፍታላችሁ፡፡ አሁን ሚዲያ ጋ መቅረብሽ ገንዘብሽን ሊያስመልስልሽ ቢችልም ባይችልም፤ ከወንድምሽ እና ከመላው ቤተሰብ ጋር ግን ከፍተኛ ችግር ውስጥ እንደሚያስገባሽ እርግጠኛ ነኝ፡፡ ሠላም በመካከላችሁ እንዲወርድ ምኞቴ ነው፡፡ እንደ አጠቃላይ ግን፣ ባል ዘመዶች ሆይ፣ እባካችሁ፣ በወንድሞቻችሁ እና በልጆቻችሁ ትዳር ጣልቃ አትግቡ፤ እጃችሁን አንሱ፤ አይመለከታችሁም፡፡ ጋዜጠኛው ዓለምሰገድ፣ ጋብቻን በተመለከተ የባል ዘመዶች ያላቸውን ገደብ የተናገርክበትን ጥብቅ ማሳሰቢያ እና መረጃ ሁሉም ሰው እንዲያደምጠው ምኞቴ ነው፡፡ አያገባችሁም፡፡ አይመለከታችሁም፡፡
@mayo5105
@mayo5105 7 ай бұрын
አለምሰገድ ስንቱ እየተበደለ ዝም ይባል ወንጀለኛ ፍቃድ ብሎ ነገር አይገባውም እና በግልፅ ማንን ስህተቱን ያምናል መረጃ ለማግኝት መከታተል ግድ ነው እንዴት እንዳሰብከው አላቅም ብቻ ስንቱ የተበደለ መፍትሄ አግኝትዋል እንደኔ
@SaddHadf
@SaddHadf 7 ай бұрын
አረ. ዝም በለው ፖሊሶች ስራቸውን በደንብ መስራት ሲያቅታቸው. እና አንዳንድ በመንግስት ፈቃድ አለን የሚሉ ሚዲያዎች. ጀግና ዩተበሮችን ከርቸሌ ለማስገባት ይጥራሉ
@MeskeremGossa-cv3wr
@MeskeremGossa-cv3wr 7 ай бұрын
እንዳልክ ከሆነ አናግሩኝ እያለ ነው እዩሃ ሚዲያ ደውሉለት ከሱም ዬለውን እውነት ስሙ ከአንድ ወገን ብቻ ከሚሆን
@seifu567
@seifu567 7 ай бұрын
Yes!
@selamsamerwit6471
@selamsamerwit6471 7 ай бұрын
እልልልልልልልልል እንካን ተጋለጠልን እኔ ሀምሳ ሺ ብር ብልቶኛል እግዚአብሔር ምስክሬ ነው እኔ በቂ መርጃ አለኝ ለኔም እርዱኝ
@سعادهامام-ط1و
@سعادهامام-ط1و 7 ай бұрын
የምርሺ ነው
@seifu567
@seifu567 7 ай бұрын
በልጁ ስም ተሸዉዳችሁ የልጁን ስም አታጥፉ, እሱ ከወሰደ በ እጥፍ እከፍላለው አለ አይደል.....
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r 7 ай бұрын
አለምዬ ወንድሜ ትግስት ስረአትህ ተባረክ ወንድሜ እንዳልክም ይቅረብ ጌታ ሆይ እኔ መቼም እንዳልክ እንደዚህ አይነት ስራ ይሰራል ለማለት ይከብደኛል😢😢😢😢
@wudewude-e4g
@wudewude-e4g 7 ай бұрын
እንዳልክማ ብሩን የበላ ነው የሚመስለው ከአወራሩም ብቻ የሚቀው ነገር አለ! አይዞሽ እናታችን😔
@Habsa2023
@Habsa2023 7 ай бұрын
ትላንት ሲያወራ ቡን ብሏል ያስታውቃል
@husenkedir-x5l
@husenkedir-x5l 7 ай бұрын
Awo esu new yebelaw drama new yesrachew
@liyademeke6073
@liyademeke6073 7 ай бұрын
አረ አሞት ነው ፍርዱን ለፈጣሪ ሥጡ
@nardosmekonnen9033
@nardosmekonnen9033 7 ай бұрын
ከዮቱብ መራቅ የፈለገውም የሆነ ያደረገው ነገር ሰላለ መሰለኘ እግዚአብሔር ነው ሁሉን የሚያቅ ሰንቱ ሰው በዚ አይነት ተበልቶ ይሆናል
@solomontessema9176
@solomontessema9176 7 ай бұрын
You write I saw the video it's clear he is a scammer why he don't come eyoha media clear everything
@MahletGiday
@MahletGiday 7 ай бұрын
ሴትየዋ ፈጣሪ የስራሽን ነው የሰጠሽ የወንድምሽን ሚስት ለማሰለል ነበር እሄን ተንከሲሲ ስራ ልታሰሪ ነበር የወንድምሽን ሚስት ገበና አደባባይ ላይ ላይ ነበር ልታዋርጂ የነበረው ካሰለልሽ ቦሓላ የወንድምሽን ሚስት በብር ልትደራደሪ ነበር ግን ፈጣሪ የወንድምሽን ሚስት ፈጣሪ አትርፎ አንችን ባደባባይ ተዋረድሽ ሰው በዘራው ልክ ነው ማጭደው አንችም ከንደዚህ አይነት ተንከሲስ ስራ ተቆጠቢ ትልቅ ሴት ነሽ የሰው ትዳር ነበር ልታፈርሺ የነበረው ፈጣሪ ያሰብሽውን አሰናከለልሽ
@frey2383
@frey2383 7 ай бұрын
በሰዉ አትፍረዱ ብልግና ነዉ
@fetiyafetiya3654
@fetiyafetiya3654 7 ай бұрын
ይቺ ሴትዮ ምንም አልጣመችኝም የወንድሞን ሚስትን ይሆነነገር ልታስደርግ ነበር
@yayahala615
@yayahala615 7 ай бұрын
እግዚአብሔር እሰከመጨረሻው ይረዳሻል አይዞሸ ።።።እንዳልክ የሰው ገንዝብ መልሰ ።።አይጠቅምህም
@EmebetZelelew
@EmebetZelelew 7 ай бұрын
እኔ የምለው ለማስታረቅ ለምን ብር ትከፍያለሽ ደግሞ ጠበቃ የሚገዙት ለምን ጉዳይ ነው 450ሺህ 4 ብር አይደለም ሌላለማግኘት ብለሽ ተጨማሪ ገንዘብ ታወጫለሽ አጭበርባሪ ነው እህቴ ተበልተሻል ጌታ ይርዳሽ ሌቦች ናቸው
@Beredukko
@Beredukko 7 ай бұрын
እዳልክ፡ሎተሪ፡ወጣለት😂
@emebetayalew9017
@emebetayalew9017 7 ай бұрын
አረ እኔም ተሸውጃለሁ ስደት ስለሆኩ ዝም አልኩኝ እንጅ ከህታችን ጋር ተመሳሳይ ነው ማርያምን እኔ በስደት ነው ያለሁኝ
@srvsrv5806
@srvsrv5806 7 ай бұрын
አለም ሰገድን አናግሪው በስልኩ😢
@ZaroMasama
@ZaroMasama 7 ай бұрын
ወይጉድ ስራላቆም ነው ያለው ይሄን ላፍ አርጎነውዴ እንዳልክ እስኪ ምላሽ እንጠብቃለን
@HhhdHhd-ss9np
@HhhdHhd-ss9np 7 ай бұрын
እዲልክ በዚህ ብር አይታለልም ስም አታጥፊ
@QeRy-r1h
@QeRy-r1h 7 ай бұрын
​@@HhhdHhd-ss9npአደል አይናፋሩ ቱልቱላ
@ZaroMasama
@ZaroMasama 7 ай бұрын
@@HhhdHhd-ss9np ምን ይታወቃል አላህነው ሚያውቀው ስም ማጥፋት ሳይሆን ያልጠረጠረ ተመነጠረ ነው ብርደሞ ሰይጣንነው ያሳስታል።
@ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
@ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ 7 ай бұрын
እዳልክና ሴትዮዋ ባድ ይቅረቡ በእዳልስም ብዙ አካዉቶች አሉ
@الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد
@الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد 7 ай бұрын
ቁጥሩ የራሡ ነው ግን እሡ ለሌላ ሠው አሥተላለፈው ሦሥተኛ ዙር አውቀው ነው ያጭበርበሯት
@fitztek8119
@fitztek8119 7 ай бұрын
Yasaznal 😢😢😢
@getenethirpa133
@getenethirpa133 7 ай бұрын
ሴትየዋ አደናጋር ናቸው. ክትትል እንድያረግላቸው የጀመሩት ጉዳይ ነው ሴትየዋ አላምን ብለው እንጅ እውነቱ ይኸ አይመስልም
@Hiwww2323
@Hiwww2323 7 ай бұрын
አትሳሳቱ ከመጀመሪያው ጀምሮ ወንድምየው እየተደበቀ እየሸሸ ስላስቸገራቸው ወደሐገር መግባቱን ሲሰሙ በፕሮግራም እንዲያግቧቧቸው ነው በክፋት አይደለም ሠውዬው ግን ከሐዲ ነው በቤተሰብ መልክ ሲሠጠው አመስግኖ እንደመመለስ ከሚስቱ ጋር አብሮ መሸሽ ተገቢ አይደለም
@selamsamerwit6471
@selamsamerwit6471 7 ай бұрын
እር ውሽት አድለም እኔም እኮ ተበልቻለሁ ሀምሻ ሺ ብር
@ambawyeshi1157
@ambawyeshi1157 7 ай бұрын
Endalk besm atfinet kesesat esu gerum yemibal goideja alw? Yatawkal leboh nahw yemiaroirutoit
@AminatAbdu-rn2jk
@AminatAbdu-rn2jk 7 ай бұрын
እደው የዚህ ፕሮግራም ሱስ ሊደፋኝ ነው እዮሀወች ትለያላችሁ እኮ
@yonasyonas3249
@yonasyonas3249 7 ай бұрын
እናንተን ሁሉ እንደደፋችሁ ነው🥱የወሬ ሱስ
@Bayeshkasa-zo1di
@Bayeshkasa-zo1di 7 ай бұрын
ቀስ እያልሽ
@አሁንአሁን
@አሁንአሁን 7 ай бұрын
መሳቅ አይሰለቸን እኛ ፣ እነሱም መጃጃል አየተዉ 😒
@AminatAbdu-rn2jk
@AminatAbdu-rn2jk 7 ай бұрын
ምን እንተ ብኛ እኛን በል እጅ 😂ወሬኛ😂እያሯሯጠ ያመጣህ ለምን ነው😂 ​@@yonasyonas3249
@tad.27
@tad.27 7 ай бұрын
Weregna
@webchannel2572
@webchannel2572 7 ай бұрын
ሴትየዋን ግን ቀላል አላጃጃላትም እንዴት ለዩቱበር ይሔን ያህል ብር ይሰጣል አረ ተው ንቁ በአሁን ሰአት የሚጭበረበር ሰው የታመመ መሆን አለበት
@etalemkasaa5586
@etalemkasaa5586 7 ай бұрын
እንዳልክ የስንቱን እንባ ያበሰ የስንቱን ንብረት ያስመለሰ ጀግና ነው ምንም አልጠራጠርም በስሙ ግን ተሸውዳለች ገንዘቧን እንድታገኝ እርዳት
@frey2383
@frey2383 7 ай бұрын
ሰኑ ምን ነካሽ እኔ ሳዉቅሽ በጣም ጥንቁቅ ነበርሽ አይዞሽ በይ take care yourself
@AlamuAbra
@AlamuAbra 7 ай бұрын
በሰው አገር ያላችሁ የእረፍት እንጀራ እግዚአብሔር ይስጣችሁ❤❤❤❤❤
@asne3025
@asne3025 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@fekriuemnetey547
@fekriuemnetey547 7 ай бұрын
🙏 🙏 🙏
@hope8216
@hope8216 7 ай бұрын
እኛ የምንመክርሽ በይ ሰው ልኮ አንድ ነገር ስያደርግሽ የፈለገው ነገር ይቅርብሽ ኢትዮጵያን ለቀሽ ውጪ:: ኢትዮጵያ በጉቦ የተጨማለቀች ህግ የማይከበርበትና ዘረኝነት በተስፋፋበት ሀገር ፍትህ አታገኚም::ፍትህ የሚገኘው ሁሉን ከሚችል ከፈጣሪያችን ከቅዱስ እግዚአብሄር ብቻ ነው:: ይልቅስ ፀልይ ::
@mesaywubishet3223
@mesaywubishet3223 7 ай бұрын
ከጅምሩ ቪዲዮው እንደተለቀቀ እሱ ንፁ ሰው ቢሆን ኖሮ የራሱ ሚዲያላይ መልስ ከመስጠቱ ይልቅ እዚ መቶ ይጋፈጥ ነበር ሲጀመር እሱ የሚሰራቸውን ድራማወች የምታምኑ ሰወች ትገርሙኛላቹ የሌለ ታሪክ እኮ ነው የሚተውኑብን
@papibelete-pw4vq
@papibelete-pw4vq 7 ай бұрын
Leba nw seraw derma nw
@hayatemohamade
@hayatemohamade 7 ай бұрын
Laba hulla
@richnegn1505
@richnegn1505 7 ай бұрын
እኔ አሁን አንድ ጥያቄ አለኝ መጀመሪያ ላይ ራሱ text ያረገዉ እንዳልክ ለመሆኑ በምን እርግጠኛ ናት ለምንስ በድምፅ አላረጋገጡም መጀመሪያ አለምሰገድ እንዳልክን አቅርብልን እሱ አስቀድሞ እየተናገረ ነበር በስሜ ሰዎች እየተጭበረበሩ ነው ብሎ ከ አንዴም ሁለቴ ተናግሯል እዉነት ያለዉ ማን ጋር እንደሆነ ባናቅም እንዳልክ ይሄን አራረግም
@egezabhairyemesgen4258
@egezabhairyemesgen4258 7 ай бұрын
ትናንት በቻናሉ ላይ እኔ አይደለሁም ብሎ ቁጥሬ ይሄ ነው ብሎ ያስቀመጠው እናንተ አሁን የደወላችሁበትን ነው ስለዚህ እንደምንም ተፈልጐ መቅረብ አለበት ሀቅ ካለው ሰይጠራ እራሱ ይመጣ ነበር
@FvgGjkff
@FvgGjkff 7 ай бұрын
አለምዬ በጣም ነው የምወድክ የማደቅክ ከድሮ ጀምሬ ነው የምከታተልክ። ስነስረአትክ ደስ። ይለኛል
@SeblewongelDamtew
@SeblewongelDamtew 7 ай бұрын
እኔ የሚሰማኝ አግዚአብሔር ይፋ እንዲወጣ ያደረገው ይመስለኛል። ቅሬታ አቅራቢዋ የቆየ ቂም ያላትና ባልና ሚስትን በተንኮል ለመለያየት ያቀደች ያስመስላታል። ይሄ አልፎ አልፎ ባለትዳሮችን ከሌላ ጋር ያዝናቸው ብለው እንደሚቀርፁት ማለት ነው። ለወንድም የተሰጠን ገንዘብ ለማግኘት ሌላ ገንዘብ ማውጣት የጤና አይደለምና። ገንዘብ ከወንድም አይበልጥም እህቴ ንስሀ ግቢ።
@Hiwww2323
@Hiwww2323 7 ай бұрын
የቆየ ቂም የላትም አንድ አካባቢ ኖራ ከእነሱ እርቃቸው እንዳለች ገልፃለች ወንድምየው የወሰደውን መመለስ ነበረበት እንጂ ቤተሠቡን መራቅ አልነበረበትም
@Hiwww2323
@Hiwww2323 7 ай бұрын
ነገሩን ስለማታውቂ ወይም ስላልገባሽ ይህ ያንቺ ሐሳብ ነው
@selamhailu1990
@selamhailu1990 7 ай бұрын
በትክክል የእኔም እባባል the same with you
@Hiwww2323
@Hiwww2323 7 ай бұрын
አይደለም ከሠዎቹ ጋር ነግግራቸው ቤቱ ከሸጠ ቅድሚያ እንዲሠጣቸው እንዲገዙ ካልሆነም የወሸደውን እንዲመልሰ እዚሕ ላይ አበቃ እነሱ ግን ብዙ መረጃዎች እንዳላቸው መረጃ ለመቀያየር ሙከራ እንደተደረገ አደጋ ለማድረስ እቅድ እንዳለ ለዚሕ ማብራሪያ ልትሠጥ ሥትል ጋዜጠኛው በተደጋጋሚ እያቋረጣት የምትችለውን ለማስረዳት ሞከረች ቢያስጨርሳት ትክክለኛወሸን ተመለካቾ እንዲረዳው ይሆን ነበር አሁን በድጋሚ ኝትቀርብ ጋዜጠኛው ቢያስተካክል ጥሩ ነው
@haytomer9818
@haytomer9818 7 ай бұрын
​@@Hiwww2323እኔም የጋዜጠኛዉ ነገር ግራ አጋብትኛል ምንም ሀሳቧን መቀበል አልፈለገም ለምን ተከታተለሸ የሚለዉን ነዉ ትኩረት ያደረገዉ የእንዳልክን ቪደዮ ቢያየዉ በገንዘብ የተከዳን ቃላቸዉን በመቅረጹ አሳምኖ ያሰመልሳል ጠየቂዊ አልገባዉም
@ሰላምሰላምሰላም-ቈ2ሸ
@ሰላምሰላምሰላም-ቈ2ሸ 7 ай бұрын
1.እንዳልክ የስንት ሰው ሀቅ የመለሰ ነው 2.በተለይ አረብ አገር ያሉ ሴቶች እንባቸው አብሰዋል 3.የፖሊስ መልስ መረጃ አምጡ ምስክር አምጡ ነው... እንዳልክ ግን እግዛብሄር የሰጠው ጥበብ ተጠቅሞ ስንት ሰው ጠቀመ እንጂ አልጎዳም የጋዜጠኛው ተብዬጭንቅላትህን አሰራው... በድብቅ ሰርቶ የስንት ትዳር መለሰ ( እንዳልክየ እንወዳሀለን በርታ መልካም ስራ ስትሰራ ፈተና አለ ) እንዳልክ የምትወዱ እየገባችሁ ፍቅራቹሁ ግለጹ እባካቹሁ
@saragudeta1355
@saragudeta1355 7 ай бұрын
የእንዳልክ ቁጥር ነው ወይ? እንዳልክ በተደጋጋሚ በኔስም የውሽንት አኮውንት ተከፊቶአል እያለ በተደጋጋሚ መልክት አስተላልፍአል ገብታቹህ አየት ከዛሬ አንድ አመት በፊት በጣም ያሳዝናል ሌቦት ናቸው ያገጠሙሽ
@yenayena8676
@yenayena8676 7 ай бұрын
ይሄማ ስራቸው ነው
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН