Рет қаралды 4,754
AB workout ሰርተን 6 ፖክ ለማውጣት ወይም ቦርጭን ለማጥፋት ግዴታ አመጋገባችንን ማስተካከል አለብን
AB workout ሲሰራ ደግሞ million እንቅስቃሴ መርጠን ሳይሆን አንድ ወይ ሁለት እንቅስቃሴ ለኛ የሚሰራውን በመምረጥ በየጊዜው ሳንሰለች ከሌላ እንቅስቃሴ ጋር በመደገፍ አብረን መስራት ይኖርብናል
For more on me
Instagram - / fit.nas_
Facebook - / fitnaslifestyle