ክብደት በዳይት ብቻ ለመቀነስ የሚያስችል ሀገርኛ የ 7 ቀን ምግብ ፕሮግራም/Ethiopian 7 days diet plan

  Рет қаралды 111,563

Lid

Lid

Күн бұрын

This video discusses a diet plan for those of you who want to lose weight through dieting with or without exercise. It includes breakfast, lunch, and dinner, as well as some additional supplements that aid in the weight loss process. It was created specifically based on Ethiopian healthy and nutrient-rich diets. It also discusses what to do before starting the diet and the precautions that must be discussed.

Пікірлер: 78
@anttes_dev
@anttes_dev 2 жыл бұрын
I like the diet. But you have to read about intermittent fasting. You should condense the meals in to 2 up to 6 hours. Make it lunch and supper. I would advise eating lunch between 1 to 2 PM and then again at 5 PM.That way you can limit your insulin production and go in to what is known as Ketosis. And that will help. And Rice shouldn't be in there. Especially white rice. Other than that it is good.
@beletearagaw
@beletearagaw 3 ай бұрын
በሙሉ ያልሽው ትክክል ነሽ እኔ በተግባር እደርገዋለው ብዬ ለእራሴ ቃል ገብቻለው ግን በፁም ግዜስ ምን መብላት አለብን እንደምታውቂው ኦርቶዶክስ ብዙውቻችን ማለቴ በትክክልኛው መንገድ ከሄድን ስጋ የሚበላበት ወራቶች ከአመቱ ውስጥ በዛ ከተባለ 4 ወር ግዜ አይበልጥም ስለዝህ ያንን በግምት ውስጥ በማስገባት ለአትክልት በሊታውችም ከፅም ጋራ አያይዘሽ ብትነግርን ከትልቅ አክብሩት ጋራ
@Khalidsee
@Khalidsee 7 ай бұрын
Tnx i started it month ago and now i lost 3kg very help full
@kassanshemelarega241
@kassanshemelarega241 Жыл бұрын
እኔ ግን እኒህ ዳይት ላይ ያሉ ምግቦች እንዲሁም አልበላውም ብዙ ጊዜ እምበላው ሽሮ እና ምስር አልፎ አልፎ እንጀራ ፍርፍር ነው እምበላው ስጋ ባአል ቀን ካልሆነ አልበላም ነገር ግን ኪሎዬ 80ነው እንዴት ልቀንስ
@user-ol3jy8pn8y
@user-ol3jy8pn8y 10 ай бұрын
እኔ ወልጄ ነበረ ኪሎየ 89 ሄደ ሳጠባ በጣም ይርበኛል ምላዲርግ በተለይ ቦርጨ
@user-et2mk4ih6k
@user-et2mk4ih6k 9 ай бұрын
የደም አይነትህ B ከሆነ በጠም የሚያወፍርህ ምስር ነው
@HibirDesse
@HibirDesse 3 ай бұрын
የደምአይነት,,አ,,+ ነዉስፖርት
@HibirDesse
@HibirDesse 3 ай бұрын
@bereketenglishtteachingtes7784
@bereketenglishtteachingtes7784 2 ай бұрын
Kechalsh minm aynet erat atmegebi beki wiha techi nech migboch enxe dabo pasta yemesaselu negeroch bechirash atitekemi kezim witetun taywalesh . Chinket aswegigi esktitegbi atmegebi melkam edil
@helentesfahunegn6027
@helentesfahunegn6027 7 ай бұрын
ሰላም እህቴ የሰራሽዉ በጣም ጥሩ ነዉ እኔ እየተጠቀምኩበት ነዉ ቢቻልሽ የወር ቢሆን ጠቀሜታው የበለጠ ይሆናል አመሰግናለሁ ተባረኪ
@melat1472
@melat1472 2 жыл бұрын
Thank you so much I have been struggling to find a diet which includes injera. Can u tell me how much calories is it per day?
@lihal-m1w
@lihal-m1w 2 жыл бұрын
It has a caloric value of roughly 126kcal. Thanks for stopping by.
@loveisjesus9267
@loveisjesus9267 Жыл бұрын
​@@lihal-m1wdoes it mean 1260 calories??
@user-fy1gz7ug4v
@user-fy1gz7ug4v 10 ай бұрын
betam amesegnalehu betam keneshalehu
@loveisjesus9267
@loveisjesus9267 Жыл бұрын
Thanks so much for this wonderful work.It's been really hard for me since most of the diet didn't fit with our lifestyle.I appreciate your work.finally,I get a diet that goes with ma life style.can you plss tell me how much calories it consists per day? Hopefully I will wait for your reply?
@alemalem5337
@alemalem5337 Жыл бұрын
ስንት ፈልጌ አገኘሁሽ የምፈልገው ፖሮግራም
@huriamahmud3619
@huriamahmud3619 2 жыл бұрын
Thankyou berchi
@nibeck515
@nibeck515 10 ай бұрын
Really heapl full thank you
@ellanizewedie2780
@ellanizewedie2780 2 жыл бұрын
ፆም ከሆነስ ምን እንብላ?
@tsegazinaw2636
@tsegazinaw2636 2 жыл бұрын
Thank you so much,it is so helpful!!
@Eyerusalembini
@Eyerusalembini Жыл бұрын
እኮ እንዲህ በማንኪያ እየሰፈርኩ ማለት ነው በሳህን የለመደ ሆድ እሺ ይላል እንዴ😅
@user-rg9ze3hj8q
@user-rg9ze3hj8q Жыл бұрын
በጣም😂
@LkjDes
@LkjDes 7 ай бұрын
አረ በሳቅ 😂😂😂ከተለመደ ምንም አይልም🥰
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 7 күн бұрын
የኔ ግልፀኛ አረ ነይልኝ😂😂😂❤❤❤ እኔ 7 ቀን ምግብ ሳልበላፆሜአለሁከዛም ዳይትጀመርኩ
@betselotzelalem7741
@betselotzelalem7741 Жыл бұрын
THANKS
@abebawmariyam2829
@abebawmariyam2829 Жыл бұрын
የኔ ውድ አንቺን አይደል ስፈልግ የነበረው
@mierafteshager10
@mierafteshager10 Жыл бұрын
አልበዛም ይኼማ ለመወፈር ነዉ
@zeritutube
@zeritutube 6 ай бұрын
😂😂😂😂
@haregwondie5457
@haregwondie5457 2 жыл бұрын
But this diet plan is effective ?
@scholarshipforethiopians4936
@scholarshipforethiopians4936 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ
@jerrygirma2855
@jerrygirma2855 2 жыл бұрын
እባክሽ መልሽልኝ ይሄን የዳይት መንገድ ስፖርት እየሰራን መተግበር እንችላለን ማለት ቲኒሽ ሊያዞረንና የድካም ስሜት ሊሰማን ይችላል ስላልሽ ነው
@lihal-m1w
@lihal-m1w 2 жыл бұрын
በትክክል!! እንደውም ስፖርት እየሰራሽ ብትተገብሪው የተሻለ ለውጥ ያሳይሻል
@jerrygirma2855
@jerrygirma2855 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@mimialex2514
@mimialex2514 Жыл бұрын
ከሰባተኛ ቀን በዃላስ ያንኑ ነው የምን ደግመው ?
@genetsemera6116
@genetsemera6116 11 ай бұрын
ሰለም አሁን ያልሺዉ አምጋገብ አቀሜ የማይችልው ሊኖር ይቸላል ሰልዚህ 1_6በአሎት ቀናትሁልቱን ቀን ደጋገሚ ብመግብ ይቻላል?
@mahima8399
@mahima8399 7 ай бұрын
Day 4 qenche alesh yegebs or yesende
@user-oy6ji6eq1g
@user-oy6ji6eq1g 6 ай бұрын
በፈጠረሽ,ኪሎ,ጨመረ,ሀረብ,ሀገር,ነኝ,ምን,ትመክሪኛለሽ
@tewabetchmengistu8220
@tewabetchmengistu8220 2 жыл бұрын
I appreciate your effort but you have to talk slower so people can get your idea
@MlatAraya
@MlatAraya Ай бұрын
Hay lemtataba set ended new ebakshe teaflg
@kalkidanewnetu3925
@kalkidanewnetu3925 Жыл бұрын
Hi lemtateba enat yhonal ?
@sendudegfa6312
@sendudegfa6312 2 жыл бұрын
tenxs....lemendenew download madereg yemayechalew😢
@wondwosenshimeles290
@wondwosenshimeles290 2 жыл бұрын
betam aref new men yahel fat burn enaregalen
@belayneshendale5199
@belayneshendale5199 2 жыл бұрын
ለስኳር ህመምተኛ ይሆናል
@tigistgetachew5815
@tigistgetachew5815 11 ай бұрын
አሪፉ ቀጥይ
@BahafitaGebire
@BahafitaGebire 4 ай бұрын
👌👌👌
@mulugetawreku5453
@mulugetawreku5453 Жыл бұрын
doro eribata new ende yemitiseriw enkulali endetewedede alisemashim ende.hoooo
@afromoviescenes
@afromoviescenes 2 жыл бұрын
thanks for the diets but i have one question i have been working out for the past 3 month at ብረት ቤት not gym becouse i couldnt afford workin out at one ,i want to loose bellyfat at the same time gain muscles too is there a specific diet that can help me reach my goals all the diests i search are ethere expensive or not available in ethiopia so i would love to see you give us a diet plan for us thanks
@lihal-m1w
@lihal-m1w 2 жыл бұрын
Yeah, you know, it's not about what you eat, but rather the overall calories that matter for body recomposition. You should have a balanced calorie deficit that allows you to lose fat while gaining a little muscle, but if you're on a diet, eat foods that are high in protein and low in calories like broccoli. Check out this video( kzbin.info/www/bejne/nXbIYZuGjrd4b5I ) which is about body recomposition; it might help you
@bornagain67
@bornagain67 2 жыл бұрын
Well for short time diet you can use cabbage soup,( tekel gomen) . If you use this for two weeks you can lose up to 6 kg. They said. I am about to start tomorrow. For belly fat apple cider vinegar one table spoon with 1 glass warm water is very effective this worked for me.
@nardihailu728
@nardihailu728 Жыл бұрын
le breast feeding mom yhunale?
@Abinetze
@Abinetze 9 ай бұрын
Broccoli Mendenew be Amharic pls
@HannaMeseret-bx3rf
@HannaMeseret-bx3rf 9 ай бұрын
ያው ነዉ ልዩነት የለውም
@BahafitaGebire
@BahafitaGebire 4 ай бұрын
🎉🎉🎉
@bameniasefaethiopia7715
@bameniasefaethiopia7715 Жыл бұрын
ዉዴ በአረበኛ ወይም እንግልዘኛ ስሪ
@kalebkebede2352
@kalebkebede2352 2 жыл бұрын
O yedem guru Ayseraletm
@user-rj9pc7mn9s
@user-rj9pc7mn9s Жыл бұрын
30 kene baregwews
@nurserobel7059
@nurserobel7059 2 жыл бұрын
ዘመናችን አደጋ ስለሆነዉ ከፍተኛ የሰውነት ውፍረት ቦርጭ በቤታችው የማጥፌያ መንገዶች በነርስ ሮቤል ቻናል ታገኛላችው 🥼🇪🇹🇪🇹 💊
@ESKEDARTUBE
@ESKEDARTUBE Жыл бұрын
እረ አትጃጃይ ይሄ እንኳን ሊቀንስ ጭራሽ ያወፊራል 😂
@user-mj6ih6gq9y
@user-mj6ih6gq9y Жыл бұрын
ባይዴውም ቀን ይህን ሁለቱ አልመገብ እኳን ክብት ለመቀነስ 🙄🙄😁😁😁
@ayshaaman-xr8sv
@ayshaaman-xr8sv 9 ай бұрын
የቴሌግራም አካውትሽን ስጭን በዛ እንድናወራሽ
@lihal-m1w
@lihal-m1w 4 ай бұрын
ቴሌግራሜ @personal_trainer_lidet ነው
@EDITINGKING109
@EDITINGKING109 2 ай бұрын
ዳይቱ ለምታጠባ እናት ይሆናል እህቴ
@lihal-m1w
@lihal-m1w 2 ай бұрын
አዎ ይሆናል
@tsionsolomontina3048
@tsionsolomontina3048 Жыл бұрын
እንኩላል መብላት ባንችል/አለርጂ ካለ ምን እናድርግ
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A Жыл бұрын
ሢጀመርም የሀብታም ምግብ ነው😂😂😂😂 እኔ በሌላ መንገድ ሠርቸ 14 ኪሎ በሶስት ወር ቀነሥኩ ግን ደም ማነሥ ይዞኝ ቁጭ😭😭😭😭
@AMIR-po6kv
@AMIR-po6kv Жыл бұрын
@@Lesewe-hm2fe1sv9A mn aynet mengd nw bro
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A Жыл бұрын
@@AMIR-po6kv ሤት ነኝ😂 ደሞ መንገዱ ጎዳኝ እጂ ጠቀመኝ አላልኩም አካፍሊኝ እኔም ልጎዳ ካልሺ እሺ እቁላል እኔም አልወድ !? እኔ የተጠቀምኩት በቶሎ መቀነሥ ሥለፈለኩ ቁርስ የለም ምሣ ጥቁር ዳቦ በልቸ ጂጂብልና ግሪን ሻይ 3 ኩብ እጠጣለሁ እራት በኢቶ አቆጣጠር ከምሺቱ12:00 ሠአት በጣም ትንሺ እሩዝ እበላለሁ ወይም እጀራ ከዛ 3:00 ሠአት ጀምሬ እሥከ 6:00 ሠአት ሥለምቆይ አምሥት ወይም ሥድሥት ኩብ አንደዜ ባረኩት ጂጂብልና ግሪን ሻይ እየደጋገምኩ እጠጣለሁ ለብ ሢል በጣም ሣያቃጥለኝ ከዛ የሺቱ ነገር አይወራ😂 ለሊት 9:00 ሠአት ያለ እራብ 😂 አበሳ የታሠረ ነው የሚመሥለኝ ከሆደ😂 ግን ችየው ተኝቸ ከቀኑ 8:00 ሠአት እደርሣለሁ ውሀ እየጠጣሁ በሶስት ወር14 ኪሎ ቀነስኩ በጣም ደሥ ሢለኝ ወዳው እራሴ ውሥጡ ባዶ እቃ ነው የመሠለኝ ሢጮሁ ሢያወሩ ሢጠሩኝ በጣም ያመኛል ድምፅ ሥሠማ ግቢየ ሠፊ ነበርና በየሶስት ቀኑ ከ45 ደቂቃ እሥከ3 ሠአትም እሮጥ ነበር ሙዚቃ እያዳመኩ አደለም ኤርፎን ልጠቀም ሥልኬ እንኳ ሢጮህ ያመኝ ጀመር😭😭😭 ይሄው መልሸ የቲማቲም ጁዝ መጠጣት ጀመርኩ😭😭😭 ይሄው ነው መንገደ በጣም ይቀንሣል ሙቅ ነገር ግን ደምሺን አደራ ፊቱንም ደም ማነሥ ነበረብኝ አሁን ጭራሺ ባሠብኝ አይኔን መግለጥ ነው የሚሣነኝ ጎበስ ብየ ቀጥ ማለት ከባድ ነው በጣም ነው የሚያዞረኝ ሀኪም አልሄድም ህመሜን ሥለማቀው ደሜን ለመመለሥ ግን ውፍረቴን ላለመመለሥ እጥራለሁ ቀይሥር ካሮት የቲማቲም ጁዝ ቱት ሌሎችንም መጠቀም ጀመርኩ💔💔 ጤንናትን ቀገዛ እጂ ማጣት
@zebibazebiba4936
@zebibazebiba4936 Жыл бұрын
@@Lesewe-hm2fe1sv9A እስኪ ንገሪኝ ይሄዉ ሁለት ወር አለፈኝ ኪሎየ ንቅንቅ አላለም
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A Жыл бұрын
@@zebibazebiba4936 የጳፍኩትን ከላይ አብቢ🍹
@werekuterache7419
@werekuterache7419 Жыл бұрын
ለመጨመርስ ክብደት ስሪልና video
@user-pp7xx1yv3p
@user-pp7xx1yv3p 6 ай бұрын
ምግቡ ላይ ጨውሳ
@lihal-m1w
@lihal-m1w 5 ай бұрын
ጨው ምንም አይነት ካሎሪ ስለሌለው የሰውነት ኪሎ ላይ ለውጥ አይፈጥርም
ውፍረት ለመቀነስ የጠቀሙኝ ምግቦች
20:34
Fani Samri
Рет қаралды 85 М.
The Giant sleep in the town 👹🛏️🏡
00:24
Construction Site
Рет қаралды 20 МЛН
Prank vs Prank #shorts
00:28
Mr DegrEE
Рет қаралды 9 МЛН
Pool Bed Prank By My Grandpa 😂 #funny
00:47
SKITS
Рет қаралды 20 МЛН
Parenting hacks and gadgets against mosquitoes 🦟👶
00:21
Let's GLOW!
Рет қаралды 13 МЛН
እየበሉ ቦርጭ ማጥፋት  |   ዘና ሀገሬ  | ሀገሬ ቴቪ
22:14
ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV
Рет қаралды 39 М.
How to Get Rid of Sagging Jowls from a Dermatologist! | Dr. Shereene Idriss
16:53
Dr. Shereene Idriss
Рет қаралды 2,4 МЛН
The Giant sleep in the town 👹🛏️🏡
00:24
Construction Site
Рет қаралды 20 МЛН