ለስዃር ህመም መበላት የሌለበት የአጃ አይነት!!!! Don't eat this type of Oats!!!

  Рет қаралды 19,179

Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው

Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው

Күн бұрын

የስዃር ህመም እና አጃ
አጃ በውስጡ የያዛቸው ንጥረ ነገሮች
የስዃር ህመም ያለበት ሰው አጃ መብላት ይችላል ወይ?
ከአጃ የሚሰሩ ምግቦችንስ መመገብ ይቻላል?
አጃን ለስዃር ህመም ተስማሚ በሆነ መልኩ መብላት የምንችልባቸው 7 መንገዶች
በ 1 ኩባያ የበሰለ አጃ ( 1/2 ኩባያ ደረቅ )
ካሎሪ 147 kcal
ካርቦሃይድሬት 30 ግራም
ፋይበር 4 ግራም
ስኳር 1 ግራም ያህል
ፕሮቲን 5 ግራም
ስብ፦ 2.5 ግራም
Saturated Fat ወደ 0.5 ግራም ገደማ
Unsaturated Fat ዙሪያ 2 ግራም

Пікірлер: 54
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 7 ай бұрын
እናመስግናለን ስለአስተማርሽን! ለ ኣርቶዳክስ ተዋህዳ እምነት ተከታዬች የ ፊታችን ስኞ ፃምይገባል ለ ስኮር ህመምተኞች የ ምትመክሪዉ ምሳ፣ ቁርስ፣እራት ቡትስሪልን ለ ተጨማሪ እዉቀት? ለ ምን ፃመዉ የ ስላም:የ ጤና ያድርግልን!!!
@blueblueablueblue5904
@blueblueablueblue5904 7 ай бұрын
አሜን ጾሙ የሐጥያት መደምሰሻ የመንግስተ ሰማያት መዉረሻ ያድርግልን አሜን
@fekirtetadesse9151
@fekirtetadesse9151 3 ай бұрын
Very helpful!!! Thank you 🙏🏾
@teg22345
@teg22345 7 ай бұрын
Thank you Dr. God bless you
@alemzewdhaileyes6255
@alemzewdhaileyes6255 7 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለለን ዶ/ር
@hareglulu8331
@hareglulu8331 7 ай бұрын
Thank you so much is really helpful 🙏🏽✊🏾
@mahletadane7138
@mahletadane7138 7 ай бұрын
Thanks
@meskeremdeneke4072
@meskeremdeneke4072 6 ай бұрын
Dr.እናመሰግናለን። ስኳር ኖሮባት ነብሰጡር የሆነች ሴት የአመጋገብ ሁኔታ እዴት መሆን እንዳለበት ብትሰርልን።
@haymannotlema7757
@haymannotlema7757 7 ай бұрын
🎉እንኳንደህናመጣሽ 🎉❤ሀንዬ❤ስለምታደርጊልን ❤ጤናትምህርይት ❤በጣምእናመሰግናለን ❤እግዝያብሄአምላክ እድሜናጤናይስጥልን❤በእውቀትላይእውቀት❤ይጨምርልሽ ❤እህታችን ❤በርቺመልካም ምሽት❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@abrahamada8406
@abrahamada8406 7 ай бұрын
Amen amen ❤
@elias2024
@elias2024 7 ай бұрын
Thank you, doctor!!
@orthodox2645
@orthodox2645 7 ай бұрын
EGZEABHER yestelene berchelen❤
@naneamen4825
@naneamen4825 7 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለነ ምንም አአይነት ግንዛቤ ሳይኖረን ማታማታ ዘፍዝፈን ፈጭተን እንደ አጃ እንጠቀመዋለን 😊 ግን የምንጠቀመው ኦልድ ፋሸን የሚለውን ነው Dr ውለታሽን እና ድካምሽን እ/ር ይክፈልሽ. መዳኒት እንወስዳለን ቆንጆው የተከካው ነው ወይስ እሰቲም የተደረገው?
@genetzerihun5658
@genetzerihun5658 7 ай бұрын
Thank you Dr .
@issakale1021
@issakale1021 7 ай бұрын
Thank you GBU
@በትእግስትያልፋል
@በትእግስትያልፋል 7 ай бұрын
እናመሰግናለን
@menenzemen2289
@menenzemen2289 3 ай бұрын
enamesegenaln tebareki
@ShahBaz-y5e
@ShahBaz-y5e 7 ай бұрын
Thanks❤
@bushuradadi7422
@bushuradadi7422 5 ай бұрын
ጌታ ይባርክሽ ብሩክ ሁኚ !
@bushuradadi7422
@bushuradadi7422 5 ай бұрын
ካሮትስ ተስማሚ ነው ወይ?
@beyenechasefa1339
@beyenechasefa1339 5 ай бұрын
Betam amsgnalew tebarki
@ሉሲአፋር
@ሉሲአፋር 7 ай бұрын
አመስግናለው እህት በርቺ Weldon you good job keep up thanks .
@asiasaid99
@asiasaid99 7 ай бұрын
እኔግን አላምነውም ይሄንን ነገር ስንደ ይመስለኛል
@merongeta2570
@merongeta2570 6 ай бұрын
Thank you 🙏 God bless
@nardossolomon6460
@nardossolomon6460 7 ай бұрын
Amsegnalhu tiru timhert naw Dr tx
@hareglulu8331
@hareglulu8331 7 ай бұрын
What about if I cook with unsweetened almond milk ?
@simeretmirkano4719
@simeretmirkano4719 7 ай бұрын
Am new subscriber I’m also trying to cheek the prevous video I appreciate you this is kind of good think
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 7 ай бұрын
Welcome and I am glad are liking the content
@sidonaredie7890
@sidonaredie7890 7 ай бұрын
Thank you so much Docter❤
@helenzeray1117
@helenzeray1117 7 ай бұрын
Thank you so much Dr
@tinahailu1843
@tinahailu1843 7 ай бұрын
Amsegnalwge docter
@yebahirmezgebu9169
@yebahirmezgebu9169 6 ай бұрын
ተባረኪ ቅንነት ለራስ ነውና ቅንነትሽ ይብዛልሽ ።
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 6 ай бұрын
Amen
@mahdertsehay
@mahdertsehay 3 ай бұрын
ሰላም ዶክተር በሀገራችን የሚገኘው ኖርማሉ አጃ ማለትም ለቂንጬ የምንጠቀምበት ይሆናል? አመሰግናለሁ
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 3 ай бұрын
ሰላም፣ አዎን ይሆናል
@sofiaworkicho3382
@sofiaworkicho3382 6 ай бұрын
Hi doctor my mom have Debit 2 can she eat oats with 26g of glucides totaux i don't know if ot is similar to GI please ?
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 6 ай бұрын
Glucides is how much carb it has. GI is how fast the oats changes in to glucose once she eats it. Everyone responds differently for most food, how is her blood sugar 2 hr after she eats it? this will tell you how her body is responding to the oats. When she eat oats encourage her to eat animal protein with eat like egg, meat---.or vegetables.
@gersutadros5960
@gersutadros5960 7 ай бұрын
Betam amesgenalu aga balbet setata senga yamneal
@astertesfaye8294
@astertesfaye8294 7 ай бұрын
Dr ebaksh ngerign lelje slehone new yagerbet aja gulitin alew ybalal ewnet new
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 7 ай бұрын
As long as it is not mixed with other grains it is considered gluten free.
@BurungulaRaay
@BurungulaRaay 7 ай бұрын
የኮኮናት ቅቤ ለስኳር በሽተኛ ይፈቀዳል ወይስ አይፈቀድም ተባረኪ
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 7 ай бұрын
Bemetenu yemelesal, cholesterol kef liyadereg selemochel.
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb 6 ай бұрын
Awo. Enie simekrih yetelayayu doctoroch yeteleyaye jasab new yemisetuh gin ante kibie tiru new.
@rutaabraha6882
@rutaabraha6882 7 ай бұрын
❤❤❤
@haimanotdemerew1445
@haimanotdemerew1445 7 ай бұрын
🙏🏿
@etifworkkebede7408
@etifworkkebede7408 7 ай бұрын
YOU Dr
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 7 ай бұрын
የሚገባ አገላለፅ ሼር ሼር አርጌአለሁ ሌሎቻችሁም ሼር አድርጉ
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 7 ай бұрын
Egziabhear yakeberelegne!!!
@MuluGermay
@MuluGermay 7 ай бұрын
ለቦርጭ ይሆናል
@Gebrellaadmitew
@Gebrellaadmitew 4 ай бұрын
Thanks
@wesenllemma-vt4oc
@wesenllemma-vt4oc 7 ай бұрын
Thank you GBU 🙏
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 7 ай бұрын
Thank you too
ለስኳር ህመም እንጀራ በዚህ መልኩ መበላት አለበት!!!   This is how you should eat Enjera for DM
18:23
Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው
Рет қаралды 30 М.
የስዃር ህመም እና አጃ!!!! Oats and DM
15:28
Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው
Рет қаралды 52 М.
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33
Миллионер | 1 - серия
34:31
Million Show
Рет қаралды 2,3 МЛН
Will A Guitar Boat Hold My Weight?
00:20
MrBeast
Рет қаралды 271 МЛН
Man Mocks Wife's Exercise Routine, Faces Embarrassment at Work #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 6 МЛН
ለስዃር ህመም መበላት ያለባቸው ገንቢ/ፕሮቲን ምግቦች!!!Best protein foods for DM
15:18
Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው
Рет қаралды 7 М.
ሜታፎርሚን ስንወስድ ማወቅ ያለብን 10 ነገሮች!!! You should know these 10 things before taking Metformin!!!
16:16
Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው
Рет қаралды 15 М.
የስዃር ህመም  እና ሙዝ!!!!    Banana and DM
12:21
Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው
Рет қаралды 187 М.
ለስዃር ህመም ተስማሚ የሆኑ የድንች አሰራሮች!!!
12:33
Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው
Рет қаралды 14 М.
መዝሙረ ዳዊት እሑድ - Mezmure Dawit Ehud
47:50
masresham
Рет қаралды 81 М.
ጭስና አብረቅራቂ መብራት ለማን ??
1:08:47
Etalem Mesgana
Рет қаралды 6 М.
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33