No video

መምህር መስፍን በማንቂያ ደውል በወቅታዊ ጉዳይ ክፍል አንድ

  Рет қаралды 22,247

EOTC TV

EOTC TV

2 жыл бұрын

Пікірлер: 104
@user-uw1oi8hy7v
@user-uw1oi8hy7v 2 жыл бұрын
የተዋሕዶ ሚዲያ ገና ብዙ ይጠበቅበታል፣ በርቱ ብዙ መምህሮች አሉን ወደፊት መምጣት አለባቸው።
@wubalemtadese2293
@wubalemtadese2293 2 жыл бұрын
እግዚአብሔርይመስገንአሜንቃለህይወትያማልንአሜን
@user-dn5zk9of2r
@user-dn5zk9of2r 2 жыл бұрын
መምህር መስፍን ቃለህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አድ ያድርገን 🙏
@metabalcha5446
@metabalcha5446 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን በርቱ የተዋህዶ ዕንቁዎች እኛም እጅ ለእጅ ተያይዘን ከጎናችሁ ነን አይደለም ለኢትዮጵያ ለአለም ብርሀን እንሆናለን
@ghhghy3086
@ghhghy3086 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጥበብና ሞገስ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ. መምህር መስፍን በርቱ ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@mamibini6578
@mamibini6578 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን !!!
@Love-rd8tp
@Love-rd8tp 2 жыл бұрын
መምህር መሰፍን ሰለሞን እግዚአብሔር ያቆይህ እምንወድህ እምናከብርህ የተዋህዶ እቁ ተመሰገን እደተዋህዶ ሀብታም የለም ብዙ መምህራን ብዙ ሊካወት አወቂወቸ በትግሰትና በትትና በፍቅር የሚራመዱ ልጆቸ አሏትይክበር ይመሰገን አምላካቸን
@tsionaychew2582
@tsionaychew2582 2 жыл бұрын
የተዋህዶ ሰባክያን አንድ ሁኑና አሳዮን በተለይ በዚህ ሰአት ጠላትን አሳፍሩ አንድ ሁኑና አንድ አድርጉን 💚💛❤️
@Abatech2
@Abatech2 2 жыл бұрын
መምህር መስፍን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ከጤና ጋር ያርዝምልን : ቃለ ህይወት ያሰማልን : በእውነት ቤተክርስቲያን አምሳለ እየሩሳሌምን እግዚአብሔር አምላክ ከጠላት አሰራር ሁሉ ይሰውርልን ::
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
በርቱልን የተዋህዶ ወጣቶች 😢🙏🏿🙏🏿 የቤተክርስቲያንንና የሀገራችን መከራ በቃ ሚልበት ቀን ቅርብ ነው 😭😭🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@user-ny2cs4cj7u
@user-ny2cs4cj7u 2 жыл бұрын
ውድ የተዋህዶ ልጆች በርቱልን❤️የምንወድህ መምህራችን ቃለሂወት ያሠማልን🙏 አባታችን❤️
@bruktitekefelew5633
@bruktitekefelew5633 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን እድሜ ጤና ይስጥልን እውነት ነው በአንድነት በህብረት መቆም አለብን ሴይጣንን ማሳፈር አለብን
@maiskazeze6402
@maiskazeze6402 2 жыл бұрын
እውነት ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን ከዘረኝነት ወተን በአንድነት የምንቆምበት ሰአት ነው። አይናችንን ለቅፅፈት ከቤተክርስቲያን ማንሳት የለብንም ።
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 2 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር እድሜ ፀጋውን ያብዛልን👍🏾👍🏾👍🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🍀🍀🍀🌼🌼🌹🌹🌹
@user-xo4kw1rg4n
@user-xo4kw1rg4n 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
@tsegiestewart6878
@tsegiestewart6878 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@ferewyninegash341
@ferewyninegash341 2 жыл бұрын
እውነት ነው ክርስቲያን ሀገሩበሰማይ ነው አሁን እንድ ላይ የምንቆምበት ነው እግዚአብሔር ይርዳን! መምህራችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን! ቀጣይ ክፍል አለው?
@user-sz7gp6jk2v
@user-sz7gp6jk2v 2 жыл бұрын
እንቁ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነቱ ግሩም ነው 🙏❤
@user-sz7gp6jk2v
@user-sz7gp6jk2v 2 жыл бұрын
ብሰማቸው ብሰማቸው የማልጠግባቸው መምህር ናቸው እናመሰግናለን በእውነቱ ❤🙏
@adehenaweldegebriel6176
@adehenaweldegebriel6176 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን
@user-cd9pn6xo8r
@user-cd9pn6xo8r 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች,,መዝሙር,,67
@fitsumengida2559
@fitsumengida2559 2 жыл бұрын
መምህር እራስዎ ግን እድሜ ይስጦት ።
@meskermlegesse2635
@meskermlegesse2635 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡
@warkmeoko
@warkmeoko 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ጥበብን አምላክ አሁንም ጎፍ ያድርጋችሁ መቼም እውነት ከተዋህዶ ጋነው ንቁ ለእውነት እንቁም። ክርስቲያን እየሞተ ይበዛል
@ghty7501
@ghty7501 Жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ትክክል አንድ መሆን አለብን!!!!!!
@hhdjdhdjjjjddjdj2057
@hhdjdhdjjjjddjdj2057 2 жыл бұрын
አሜን ፫ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሥማልን
@tsigaradayemareyamlij463
@tsigaradayemareyamlij463 2 жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን መምህር በርቱ ቤተክርስቲያን እግዚያብሔር ይመስገን የሙሁራን የሊቃውን ባለሀብት ናት ወደፊት እየመጡ የቤተክርስቲያን ክብር መግለጥ አለባቸው በተለይ በዚህ ሰዓት ቅድስት ቤተክርቲያናችን ሰዉ እንደሌላት ማንም ተነስቶ ሊፈነጭባት አይገባም ልክ እንደ ቀድሞው ታፍራና ተከብራ መኖር አለባት
@wondetadesse8456
@wondetadesse8456 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ሁሉም አውነት ነው ሰላም እና ጤናውን አብዝቶ ይስጥክ
@alamserkalem6175
@alamserkalem6175 2 жыл бұрын
መምህራንችን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመነዎትን ያርዝምልን
@hizkielesmelealem9645
@hizkielesmelealem9645 2 жыл бұрын
በአንድ ላይ መሆን ያለብን ሰዓት ነው። ነገር ግን ሰባኪ ነኝ ብለው እርስ በእርስ ሊከፋፍሉን የሚሞክሩ ሰባኪያን እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው፡፡
@alemseteegaradisu6666
@alemseteegaradisu6666 2 жыл бұрын
ግሩም ነው በእውነት መምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን በጣም ወሳኝ አንገብጋቢ ነገር ነው!!!!ትዉልድ ሆይ እንንቃ
@citizenofafrica.nationethi8438
@citizenofafrica.nationethi8438 2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን። መረጋጋትህን እወደዋለሁ ።መምህር ምረታብም እንደዚህ ቢረጋጋ ጥሩ ነው ለመናገር ባይቸኩል ጥሩ ነው።
@luyabh9172
@luyabh9172 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አንድ እንድንሆን ማስተዋል ያድለን ቃለ ሕይወት ያሠማልን
@eyasutafese7775
@eyasutafese7775 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@kidistbeleta1064
@kidistbeleta1064 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@samicell1577
@samicell1577 2 жыл бұрын
Amen amen amen ellllllllllll ellllllllllll eelllllllll
@nebyatgebretiensae9421
@nebyatgebretiensae9421 2 жыл бұрын
በርቱልኝ የተዋህዶ ልጆች
@targettube4968
@targettube4968 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@fghuiuhhu9115
@fghuiuhhu9115 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥግን ሥለሁሉም ነገርጨአሜን መምህር ቃለሂውት ያሠማልን💒💒👏👏👏
@heerabdulazizbintalab9981
@heerabdulazizbintalab9981 2 жыл бұрын
አሚንአሜንአሜን
@genettube527
@genettube527 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ነዉ ለዚህ ቤት ይሁን እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር እነዚህ የመንግስት ባለስልጣኖች አሁኑ እዳሉ ማለፍም አለ የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስቶስን ዛሬ ትላንት በፊትም ያለች የምትኖር ሀገር ከነ ታርክ ጠብቃ ፊደልን ቀርፃ ቀለም በጥብጣ ብራና ዳምጣ ልጆቻን ሀይማኖት ስትለይ አስተምራ ለዚህ ያበቃች የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስቶስን ናት እና ይህ ነዉ ውለታዋ ይህ ይገባትልን በታርክ ቤነበብ እናም በርስ ማን እንደ ተዋህዶ ማነው የቅርስ ባለቤት ላሊባላ እናም አባኑ ሀራ ጣራ ክፍት ሆና ዝናብ የማያስገባው እናም መስቀልን ልገበኝ የሚመጣው ቱርስት ማን ለማይት ነዉ እኛ የተዋህዶ ልጆች ጥምቀትስ ብንል እና ገናንስ ብንል ኧረስትን እንበል መስቀል አደባባይ የማስደስ ና የመንግስ ግዲታ ነዉ. እኛ የተዋህዶ ልጆች ግብር እንከፍለን እርስታችን አንስጥም ሆሉም በየእምነቱ ብታ ያምልክ እውነት መርይቻቻን አገልገይች ናቸው. ቃለ ህይወት ያሰማን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን እውነት እዴሜ ናጢና ተመኝሁልህ መምህራች መንግስት ከቤተክርስቲያን ላይ እጆችሁ አንሱ አንሳ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክ ተዋህዶ ክርስትያን ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን አሜን
@heerabdulazizbintalab9981
@heerabdulazizbintalab9981 2 жыл бұрын
በትክክል
@heerabdulazizbintalab9981
@heerabdulazizbintalab9981 2 жыл бұрын
በትክክልመምህራችን
@tadelegebriel4692
@tadelegebriel4692 2 жыл бұрын
እንዲህ ያሉ ምህራን ነው የሚያስፈሉግን ቃለ ህይወት ያሰማልን!!
@beza1413
@beza1413 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ድመሥገን
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 2 жыл бұрын
አሜንንንንንንን🙏🙏🙏⛪️💚⛪️💛⛪️❤️🙌🙌🙌😭😭😭🙌🙌🙌💚💛❤️ ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን ሃገሬ ትነሳለች እንዲ ተጎሳጉላ አትቀርም😭😭😭💚💛❤️
@danieltessema6680
@danieltessema6680 2 жыл бұрын
GOD BLESS ETHIOPIA
@armidearmide5066
@armidearmide5066 2 жыл бұрын
መምህር እሱ ቸሩ አምላካችን ይጠብቆት የኔ ድንግል ማሪያም ትጠብቆት
@hhdjdhdjjjjddjdj2057
@hhdjdhdjjjjddjdj2057 2 жыл бұрын
አሜን ፫
@abiticoffee7456
@abiticoffee7456 2 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ እና ጤናን አብዝቶ ይስጥልን።
@sosenawendmu3330
@sosenawendmu3330 2 жыл бұрын
errrrrrr tebark abaty
@samrawitayalew5805
@samrawitayalew5805 2 жыл бұрын
Fetari yanurelen Memeher awo meberetate aleben delu yegna new
@meselechzedingilds9618
@meselechzedingilds9618 2 жыл бұрын
በምድር ያሉ ገዥዎች በስልጣናቸው ይመካሉ እኛ ግን በአምላካችን እንመካለን ደግሞ እሱን ይዘን ጊዜያዊን ፈተናውን እናሸንፋለን
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 2 жыл бұрын
Ewunte newu memhr Egziabher yistelen kale hiwot yasemalen 🙏🙏🙏
@hayimanotbizuwork6036
@hayimanotbizuwork6036 2 жыл бұрын
እውነትነው መምህር ፍርዱን ከእግዚአብሔር እንጠብቃለን አዳነች አቤቤ ከእግዚአብሔር አትበልጥም
@arkyoutube1046
@arkyoutube1046 2 жыл бұрын
እኛንን በዘር ጉድጏድ ከተውን እነሱ በላያችንላይ ተረማመዱብን እግዚአብሔር በቃ ብሎን አንድነታችን ይመልስልን
@selamlema9322
@selamlema9322 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አለምን የፈጠረ ሰውን በምድር ያበዛ አምላክ ይመስገን ። አምላክ ህዝብን ሁሉ ይወዳል :: መጨረሻው ፍርዱን ምንድ ነው? ሞት በየተራ ለሁሉ ይደርሳል.. የአለም ህዝብ ሁሉ ለሀያሉ ለእግዚአብሔር ይገዛል..
@ruthgesesse3595
@ruthgesesse3595 2 жыл бұрын
Betam new ymewedot egziabher tegawn yechmer ❤️❤️❤️
@genetdubei9894
@genetdubei9894 2 жыл бұрын
እልልልል አሜን ፫ የሚያጠፋ ይጠፋሉ እናምናለን አንጠራጠርም
@tegestzaynaba1228
@tegestzaynaba1228 2 жыл бұрын
እውነት ነወ መምህራችን በርቱልን አንድንትን አጠክሩ
@ethiopia5644
@ethiopia5644 2 жыл бұрын
ድንቅ ውይይት አሁንም እንዲህ አይነት ጠንካራ አባቶች መምህራኖች ወንድሞች ህዝቡን ማንቃት አለባቸው
@almazgadlove5435
@almazgadlove5435 2 жыл бұрын
Egezabre alh 😭😭😭🙏🏼🙏🏼🙏🏼👈
@user-ei6gw9rc6e
@user-ei6gw9rc6e 2 жыл бұрын
አኛ ሁላችንም ከመ መምህር ምርታብ ጉን መሆን አለብን ምክንያቱም ምህረታብ ብቻ አይደለም የተዋህዶ ልጅ አኛንም ይመልከታል በቃ አንድ አንሁን የተዋህዶ ልጆች
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 2 жыл бұрын
ሰላም ለሁሉም ይሁን በጣም በጣም በጣም ያማል ለምንድነው ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ላይ እንድትጠፋ የፈለጉት ለምን ነው ?😭😭😭
@samar119woowegezeabeharyeb2
@samar119woowegezeabeharyeb2 2 жыл бұрын
Ewenet new bezu cheger binorem egna ketebaberen maseweged yichalal telat bezu yilal bota saneset mekawem aleben egezeabehar ethiopian ena kedeset batekeresetiyanen yibarek memeher tetenah sereateh yasedesetegnal
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ኦርቶዶክስን ይጠብቅልን እንበርታ መምህሮቻችንን እናዳምጥ አንድ እንሁን አንከፋፈል በፀሎትም በሁሉ ነገር እንሩጥ መተኛት በቃ
@selamawitalemu977
@selamawitalemu977 2 жыл бұрын
💚💛❤
@martayourhome2191
@martayourhome2191 2 жыл бұрын
ወንድማችን ተናዶ ነው በኃይል የተናገረው ርግት ያለውን ሰው የሚያናድድ ዘመን ሆነብን! ይህ ችግር በአንዴ ስላልመጣ መፍትሄውም በብልሃት በጥበብ መሆን አለበት እንሰባሰብ እስቲ እና እንነጋገርበት በእውነት እንደራጅ ቃሉ ራሱ ሰይጣን ሀገር ለማፍረስ የተጠቀመው ስለሆነ ለቤተክርስትያን የማይመጥን ዝቅ ያለ ቃል ነው ይከብዳል መደራጀት በመሰባሰብ ይለወጥልን ተዋህዶ እኮ እንደ አዲስ ነገር የምናደራጃት አይደለችም የኖረች ናት ሀገር ያደራጀች ናት እኛ ልጆቿ ግን እንሰባሰብ በአንድ ላይ ሲሆኑ የማይፈታ ጉዳይ የለም ለሃይማኖት መኖር መሞት ለሚያምን ብርቅ አይደለም ግን ፍፁም ሃይማኖታዊ በሆነ መልኩ በእግዚአብሔር ጥበብ ስሜታዊነት ሳይኖር ካልተሰብሰብን የበለጠ ሰማያዊውን ርስት የሚያሳጣን ይሆናል እና ተጠንቅቀን እንደነበሩት አባቶቻችን አትንኩን ማለት ነው ለክርስቲያን አጋንንትን አትንኩኝ ማለት በእውነት ለእዉነት አዲስ አይደለም ግን በሰይጣን ስልት የመጣን ፈተና በእግዚአብሔር ጥበብ ነው የተወጡት አባቶቻችን እነርሱን እንድንከተል አምላክ ይርዳን አሜን
@heerabdulazizbintalab9981
@heerabdulazizbintalab9981 2 жыл бұрын
እድሚጢናዪሶጦልን
@BABY-qe1lr
@BABY-qe1lr 2 жыл бұрын
Mhberte media bteme enmsgenalne
@onesecond4186
@onesecond4186 2 жыл бұрын
never give up for the devil messenger ...
@meheretmamo1261
@meheretmamo1261 2 жыл бұрын
Kal hiwot yasemalin ye agelgilot zemenikin yibarikew
@meselechzedingilds9618
@meselechzedingilds9618 2 жыл бұрын
እውነት ነው ቤተ ክርስቲያን መነሻችንም መዳረሻችን ናት
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 2 жыл бұрын
አቤቱ የኢትዮጵያን ትንሳኤ አሳዬኝ
@pantupantu6614
@pantupantu6614 2 жыл бұрын
መምህራች እግዚኣብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የመጣብን መአት እሱ ይመልስልን በርቱልን የተዋህዶ እንቁዎች
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 2 жыл бұрын
ሴትየዋ እኮ ምንም የምታውቀው ነገር የለም አምጥቶ ወዘፋት 4ኪሎ ብቻሽን ሂጂ ብትባል ትጠፋለች ለዚህች ምን ታድርግ ተብሎ ይሄ ቦታ እንደተሰጣት ነው እሚገርመው ገገማ እባብ የእባብ ልጅ አይናቸውን ገለጡ ለምን እንደመጡ በጥቂት ጊዜ አሳወቁን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይመስገን ለጥ ብለን ተጋድመን ስለነበር ለበጎ ነው ይሄን ያስባላት ግን እንደው ከንቲባ ሲባል እንዲ አዛብ(እበት) ይሆነል
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 2 жыл бұрын
እየሱስ ክርስቶስ በደሙ የመስርታትን የኢትዮጵያ ኦሮቶዶክስን ቤተክርስቲያንን ማንም ንቅንቅ ማደርግ አይቻልም!! ሀያላት አይችሏትም::
@nebyatgebretiensae9421
@nebyatgebretiensae9421 2 жыл бұрын
ሼር አርጉት መደመጥ አለበት ሌላ ወሬ ቢሆን የት እናደርሰው ነበር እባካችሁ አናቀላፍ
@amifeke526
@amifeke526 2 жыл бұрын
Tekkl
@mekdesa.3620
@mekdesa.3620 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@user-up7tp8il3u
@user-up7tp8il3u 2 жыл бұрын
አረ ንገራቾው መም በበተክርስትያን አለን በሚሉ አማንያን ጥል ሁሉም ሶው እየራቃቾው ኖው ፍርዱም በዛ ቤቴክርስትያን አለን በሚሉ ኖው የሚጀምሮው
@zenebechbeyene1313
@zenebechbeyene1313 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@genettube727
@genettube727 2 жыл бұрын
በየቦታው ኦርቶዶክስ የተሳሰተ ትምህርት ነው እያሉ እሚዘብቱትን በህግ እንዲቀጡ የሚያደርግ መመሪያ እስከሌለ ድረስ አይቆምም። የራሳቸው ሀይማኖት ማስተማር ትተው ኦርቶዶክስ እንዲህ ትላለች እያሉ ልብሶቿን እያቆሸሹ ሲያስተምሩ ብዙ ተከታይ ያገኛሉ። የማስተማር አቅም ሲያንሳቸው እያንቋሸሹና እየረገሙ ይውላሉ
@meselechzedingilds9618
@meselechzedingilds9618 2 жыл бұрын
በምድር ሳለን ሰማያያዊን የምንታይበት በምድር ለሰማዩ የሚሰራባት ህይወታችን ናት
@ethiopia8344
@ethiopia8344 2 жыл бұрын
Memehir Mesfine not Solomon please correct the title
@Chuni1624
@Chuni1624 2 жыл бұрын
አስተያየት አለኝ ፕሮግራሙን ለማየት ከፍቸው ገና ከመጀመሬ ለምን የሚል ጥያቄ አጫረብኝ ይህም ፕሮግራም መሪው በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ ብሎ ነው የተቆረጠው ''አሜን'' የሚለውስ የት ገባ አስተምሮው ከዚህ የሚጀምር መሰለኝ ባልሳሳት መስተካከል ከተቻለ የተቆረጠው ገብቶ ደግሞ ቢሰቀል
@galamogalamo1441
@galamogalamo1441 2 жыл бұрын
በእዉነትለመምህራችንቃለሂወትንያሰማልንአዎሁላችንምአድመሆንአለብንዘረኝነትንከዉስጣችንማወጣትአለብንአድሆነንለቤተክርስቲያናችንመቆምአለብንመምህራችንእረጅምርድሜናጤናዎትንይስጥልን
@Tewobista2022
@Tewobista2022 2 жыл бұрын
እልልል! የኢ.ኦ.ተ.ቤ ሚዲያ አባላት ገና አሁን ከተረኛው/ከዘረኛው አሰራር ወጥታቹ እንቁ የተዋህዶ ጠበቃችንን መምህር መስፍንን አቀረባችሁልን እሰይ ይልመድባቹ!
@citizenofafrica.nationethi8438
@citizenofafrica.nationethi8438 2 жыл бұрын
የማንቂያ ደውል መልካም ሆኖ ሳለ ግን መሪው ስሜታዊ ነው ። እኔ በምረታብ አዝኛለሁ ለምን ስሜታዊነትን ያበዛል ግንባር ቀደም እኔ ብቻ ልሁን ይላል። ትንሽ ረጋ ሰከን ባለ ስሜት ነገሮችን ቢመለከት መልካም ነው አንድ መልዕክቶ ከማስተላለፉ በፊት። ሲቀጥል ሁሉንም ነገር በአንድ ሰው ላይ ብቻ መተው አይገባም ከጎኑ መሆን ይገባል። እሱ አፋ እንዳመጣለት የሚናገረው እኮ ከጎኑ ሆኖ ቆይ ረጋ በል የሚለው አጋዥ ስለሌለ ነው እሱ ራሱን ብቻ ተቆርቋሪ አድርጎ የተመለከተው ስለዚህ ረጋ ይበልልን።
@abozenechgizaw3111
@abozenechgizaw3111 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ ሀማኖታችንን ይጠብቅልን።ሁሉም ለበጎ ነው ።ፅናቱን ማስተዋልንና ጥበቡን ለሁላችንም ያድለን።
@mikywolday4180
@mikywolday4180 2 жыл бұрын
yimeGirimiwi Gini limimioitimi koirito mihoninimi aitiziniGa mikiniyatoimi Ethiopia wisiti minimi waisitina yilimi lihewiti
@mikywolday4180
@mikywolday4180 2 жыл бұрын
yimeGirimiwi mihiritaibi yiheini senaiGiri binifisoimi tidiradiro mihonoini iwikoiti
@citizenofafrica.nationethi8438
@citizenofafrica.nationethi8438 2 жыл бұрын
@@mikywolday4180 ወሬ አልፈልግም ።!!
@mikywolday4180
@mikywolday4180 2 жыл бұрын
@@citizenofafrica.nationethi8438 who cares
@user-fh8qx1pw3g
@user-fh8qx1pw3g 2 жыл бұрын
ለምን ደቂቃው ተቆረጠ እዚህ ጋር????
@truthfree777
@truthfree777 2 жыл бұрын
የሉቃስ ወንጌል 12፥1 በዚያን ጊዜ የሕዝብ አእላፍ እርስ በርሳቸው እስኪረጋገጡ ድረስ ተሰብስበው ሳሉ፥ ለደቀ መዛሙርቱ እንዲህ ይል ጀመር፦ አስቀድማችሁ ከፈሪሳውያን እርሾ ተጠበቁ፥ እርሱም ግብዝነት ነው።
@user-dj1xw7ho8u
@user-dj1xw7ho8u 2 жыл бұрын
💕🇮🇱💕
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 2 жыл бұрын
በጣም የምወድህ መምህር አንተም ????? ምነው በወያኔ ግዜ ከየቤተክርስቲያኑ በግፍ እየተባረሩ ሲሰደዱ ዝም ያልከው በደርግ ግዜ ስላሴ ቤተክርስቲያን በሩ ተዘግቶ የመስቀል በዐል ጊዮርጊስ ብቻ ሲከበር ? መቼም ህፃን አይደለህ ግጥምአድርገህ ታውቃልህ :: ያንን ሁሉ ችለን አልፈን ( አዎን ወያኔንንም ትፈሩ ነበራ በደርግ አልደረስኩም ብትል እንኳን) ግብረ ሰዶምንእንደጉድ ወያኔ ሲያስፋፋ ልጆች ጭልጥ ብለው በጫትና በድራግ ሲደናበሩ እረ ስንቱ ! የት ነበርክ ወንድሜ ???? በምትወዳት ድግል ይዤሀለሁ መልስልኝ :: ቢሆንእንኳንበደም ፍላት ተነስተህ ሌላ ወጣቱን ለአመፅ መጋበዝ ???? እረ ካንተ አልጠበኩምያሳፍራል:: ይሄን ስል ስለኦርቶዶክስ አትከራከር እይደለምግን በጨዋና በሰከነ አእምሮ ይሁን:: ደግሞስ ምንተደረገ የሰውን ድካምምማ በዜሮ አታባዙት :: የክርስቲያን ተግባርምአይደለም::; ጌታችንያንን ሁሉ በደልሲይደርሱበት ሁሌም ዝቅ ብሎ እግር እስከማጠብ ነበር የደረሰው :: 😭 😭😭😭😭የትራይ ኦርቶዶክስስ ጉዳይ???? አያችሁ ይሄን ያህል ናችሁ
@mikywolday4180
@mikywolday4180 2 жыл бұрын
what is the point limini tinaGiriki niewi niGi dimo biGiza haiGirachini laiyi kiri aitasirimi sitibaili mini litili niewi yihe siewiyea eko senaGiri binifiso koirito because in Ethiopia there is no life garunity any one kill you
@tigistabajiru7595
@tigistabajiru7595 2 жыл бұрын
ጥሩ ነው ግን ኦርቶዶክስን እንደምናቀው አቃፊ ነው ።እንደኔ ማንቂያ ደውል መባሉ ብዙም አልተደሰትኩትም ደስ ይለኛል ግን እንዳትሳደቡ ስድብ ለኛ እደተሰጠ ይመስል ካልተደገፋችሁ መሳደብ ይቀድማችዋል ።
@melkam_sisay
@melkam_sisay 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር! ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@targettube4968
@targettube4968 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
Алексей Щербаков разнес ВДВшников
00:47
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 32 МЛН
የመንግሥት ግዴለሽነት የተፈረመው የዐመጽ ፊርማ የአዉሬዉ መንፈስ በኢትዮጵያ።
36:59
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 39 М.
🛑 | ጫማህን አውልቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:47:49
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 108 М.
Алексей Щербаков разнес ВДВшников
00:47