60ኛA ገጠመኝ ( የሰላቢ መንፈስ የሚሰራውን አድምጡና ቤታችሁን ፈትሹ ) በመምህር ተስፋዬ አበራ

  Рет қаралды 56,118

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Күн бұрын

ሰላቢዎች የሰው የሚያምራቸው የራሳቸው የማይታያቸው በላባቸው መኖር የማይፈልጉ ምቀኛነት በመንፈሱ በኩል የነገሰባቸው ናቸው መፍትሔውን ይኸው

Пікірлер: 334
@FanosShanbel-kv3tn
@FanosShanbel-kv3tn Ай бұрын
መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
@ናርዶስከሃዋሳ
@ናርዶስከሃዋሳ 4 жыл бұрын
እንኳን ለአብረሀሙ ስላሴዎች ወራዊ ከብረ በአል አደርሳቹሁ አደርስን የስላሴዎች በርከት ርድኤታቸው ይብዛልን ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቁን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንን ቃለ ህይወት ያስማልንንን መምህራችን ((እህተ ስላሴ )) በፀሉትህ አስበኝ
@የፋዚሌትልጆች-ዠ8ዸ
@የፋዚሌትልጆች-ዠ8ዸ 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@ተመስገንጌታሆይ
@ተመስገንጌታሆይ 4 жыл бұрын
በፀሎት አስቡኝ ከእኔ የበረታችሁ የእመብርሃን ልጆች በፆም በፀሎት በስግደት የበረታሁ ሁኜ ለዚህ መንፈስ አሸናፊ እንድሆን ከእነ ሙሉ ቤተሰቦቼ 😢🙏ወለተማሪያም ብላችሁ አስቡኝ መምህር ተስፋዬ አስበኝ ወንድሜ
@astergetachew8695
@astergetachew8695 4 жыл бұрын
እመአምላክ ሁላችንንም ታስበን እህታችን
@ተመስገንጌታሆይ
@ተመስገንጌታሆይ 4 жыл бұрын
@@astergetachew8695 አሜን፫ ታስበን እመብዙሃን እናታችን ማሬ
@ayehutgashaw8953
@ayehutgashaw8953 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ
@tiruworkberihun686
@tiruworkberihun686 4 жыл бұрын
አይዞሺ እሕት እግዚአብሄር ያስብ
@ብዙሀገሬበሰማይነው
@ብዙሀገሬበሰማይነው 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ
@hamisolomon6534
@hamisolomon6534 4 жыл бұрын
ትውልዱን አንቂው መምህራችን እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ
@TTt-bq3fz
@TTt-bq3fz Жыл бұрын
ወለተ ሰንበት ብለክ እኔን ሀጥያተኛዋን አስበኝ መምህሬ እድሜ ይስጥክ
@salamomuya925
@salamomuya925 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጡ በፆሎት እሰቡን መህምር
@የድንግልማርያምልጅየቅድስ
@የድንግልማርያምልጅየቅድስ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በፀሎት አስብኝ ከኔ የበረታችሁ ወጎኖቼ ወለተ ሚካኤል እያላችሁ
@misrakmisru9342
@misrakmisru9342 3 жыл бұрын
እኔ ይሄን መከታተል ስጀምር ምንም አልመሰለኝም ሰሞኑን ግን ተከታታይ በራስ ምታ ልሞት ነዉ በፀሎት አስቡኝ ይሄ ታሪክ የኔ ህይወት ነዉ አንዳንዴ ያሳለፍኩት ማሰብ አልፈልም ምክንያቱም ያስለቅሰኛል እረበሻለሁ
@ንፁህህሊናምቹትራስነዉ
@ንፁህህሊናምቹትራስነዉ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን
@ሉሌቲዩብ
@ሉሌቲዩብ 4 жыл бұрын
በእውነት ቃለሒወትን ያሰማልን
@arsemabarbara7758
@arsemabarbara7758 4 жыл бұрын
መምህር ቤተክርስትያን እንደምታሰራ ወይም እንደምትረዳ አላወኩም የአስረት ብራችንን ብታስገባልን በረከት እንዲደርሰን እባክህን እርዳን
@ወለተሰላሴ
@ወለተሰላሴ 4 жыл бұрын
ልክ ነሽ ማማዬ ሳውዲ ከሆንሽ ጉሩብ እንስብስብና አስራት እናርግ
@masertimesi9598
@masertimesi9598 4 жыл бұрын
ውይ በጣም ደስ ይለኛል ወንድሜ በጣም አመሰግናለሁ በተስፋ እጠብቃለሁ
@ተመስገንጌታሆይ
@ተመስገንጌታሆይ 4 жыл бұрын
እኔንም አስገቡኝ የሳውዲ እህቶቼ
@asmamawbelachew8893
@asmamawbelachew8893 4 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን
@shimeliskifle4376
@shimeliskifle4376 2 жыл бұрын
ተመስገን ጌታዩ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@getamesayabebe1540
@getamesayabebe1540 4 жыл бұрын
ውድ ♥መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ♥እውነት ይሔማ በየቤቱ አይጠፋም ♥እግዚአብሔር ይጠብቀንጂ♥ የቅዱሳን አባተቶች የደጋግ እናቶች የቅዱስ ሰማእታት የእናታችን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ♥እረድኤት በረከት ከሁላችን ጋር ይኑር አሜን ♥እህት ወንድሞቼ ♦< ሀይለስላሴ ♥ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ አሜን✿
@getamesayabebe1540
@getamesayabebe1540 4 жыл бұрын
♥ሀይለስላሴ ♥ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ
@malakabboud6087
@malakabboud6087 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale eyewten yasemale edema besga yadelelen
@ቅዱስሚካኤልአባቴጠብቀኝ
@ቅዱስሚካኤልአባቴጠብቀኝ 4 жыл бұрын
እሚገርም ትምህርት ነው መምህሬ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን መምህሬ ይሄ የእኛ ቤት ነው እኔ ያለሁት ሳኡዲ ነው 7 አመቴ እሰራለሁ አይጠራቀምም ምንም የለኝ ቤተሰቦቼ ተበትነዋል እናቴ ከቤት ከወጣች 15 አመቷ ሰባት ነን ግን እቤት ውስጥ ያለው አባቴ እና አንድ ወንድሜ ብቻ ነው ሁሉም እየበነኑ ሄዱ የእውነት ሁሉ ነገር ከበደኝ መፍትሔውን እያወቅሁት እሚረዳኝ አጣሁ አረ እርዱኝ መምህር እርዳኝ በእግዚአብሔር በፀሎትህ አስበኝ
@asmamawbelachew8893
@asmamawbelachew8893 4 жыл бұрын
Thank You Memihre Tesfaye,May God Bless us for these your valuable informations.
@Sintayehu_21
@Sintayehu_21 8 ай бұрын
ወይኔ መምህሬ ደብረታቦር መጠህ ነበር ፈጣሪ ድጋሚ መጥተህ ያገናኘን❤
@TRt-qz9un
@TRt-qz9un 4 жыл бұрын
Kale hiwet yasemalen memherachen amen
@ጽጌሐናየተዋህዶልጅ
@ጽጌሐናየተዋህዶልጅ 4 жыл бұрын
እሚገርም ነው በእውነት በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው መምህር በእድሜ በጸጋ ያቆይልን ቃለ ህይወት ያሰማልንንን
@alextakele
@alextakele 4 жыл бұрын
፩. በራስህ ድምፅ is My favorite ፪. ለእናትየው ክብር ይገባታል! ፫. እናቶች የእግዚአብሔር ስጦታወች ናቸው ፬. ባሩድ እምትለ ስም ግን ተመችታኛለች
@desstayrga2780
@desstayrga2780 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህሬ በማይሰለች ድምፅክ እና መሬት ጠብ የማይለውን ትምህርትክን እዳዳምጥ የፈቀደልኝን አምላክ አመሰግነዋለው ፀጋውን ያብዛልክ
@lemlemkassaye375
@lemlemkassaye375 4 жыл бұрын
መምህር በራስህ አንደበት ሲተረክ የበለጠ ይስባል ።ሁሌም ባንተ አንደበት ቢሆን ጥሩ ነው እናመሰግናለን።አስተማሪ ነው
@ድንግልማርያምየፈጣሪየእና
@ድንግልማርያምየፈጣሪየእና 4 жыл бұрын
ውዱ መምህራችን እንኳን ደና መጣህ ውለተ መስቀል ነኝ ባፀሎት ኣስበኝ
@kahsayaraya1029
@kahsayaraya1029 4 жыл бұрын
መምህር ተስፋየ እግዚኣሄር ይባርክህ ብዝ ሰው እያስተማርህ ነህ መልእክት ደርሶሃ
@ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል
@ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል 4 жыл бұрын
ውድ መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ወመንህን ያርዝምልን አሜን በእውነት በስንት ፈተና ውስጥ ይህንን ገጠመኝ እንደምታስተላልፍልን መገመት አይከብድም መንፈሱ እነትሚፈታተንህ ብቻ ብዙ ብዙ ነገሮች አሉ ግን የሰማዩ ዳኛ ውለታህን ዋጋህን በህይወት መዝገብ ይፃፍልህ አሜን እኛም የሰማነውን የተማርነውን ለመልካም ያድርግልን ይህን ድንቅ ገጠመኝ ተምረን ወደ መልካም ጎዳና እንድንራመድ መንፈስ ቅዱስ አይለየን አሜን
@zebenayabebe8569
@zebenayabebe8569 4 жыл бұрын
👍👍👍👍
@abunagizaw8753
@abunagizaw8753 4 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen
@aresamwmeftahgetahoye6275
@aresamwmeftahgetahoye6275 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@bettyreyes6190
@bettyreyes6190 4 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን እመብርሀን ጸጋውን ታብዛልህ ሰላቢማ አለ እረ ሞልታል የስንቱን ቤት ያስለቅሳል
@workneshberhe9414
@workneshberhe9414 4 жыл бұрын
መምህር እንካን ደና መጣህ እንየ በጉጉት ኖው እም ጠብቅህ
@ሳምራዊትነኝ
@ሳምራዊትነኝ 4 жыл бұрын
መምህርየ ሽ አመት ኑሩልን አባቴ መንገዴ የመዳኔ የማወቄ ከጨለማ ወደ ብርሀን የመጣሁበዎት ሁሉ ነገሬ ነዎት እምየ በቀሚሷ ትጠብቅልን እስከቤተሰብዎት ትክክል ብለዋል የሚያምን ይመን የማያምን ይተወዉ የሚጎዳዉ እራሱ ነዉ ደግሞ የሰዎቹን ድምፅ የማንፈልገዉ ሁሉም የነሱ ታሪክ ብቻ ይሆናል መንፈሱ ከየት እደመጣ ቤተሰቦቻቸዉ ምን ሲያደርጉ እደኖሩ ብዙ ማብራሪያ አይጨመርበትም ትምርትም የለዉ እርሰዎ ሲያቀርቡልን ግን ትምርት ብዙ ማብራሪያ አዳንድ ደግሞ ሌላ ገጠመኞች የመንፈሱን ሴራ በደብ ስለሚነግሩን ጣፍጦን ያልቃል።እናም ይበርቱልን አያምኑኝም ብለዉ አይጨነቁ ስለሀያሉ እግዚአብሔር ብለዉ መምህሬ
@ሀበወወበሀሀበወወበሀ
@ሀበወወበሀሀበወወበሀ 3 күн бұрын
ይገርማል,እኔና,ወንድሜ,የሰላቤ,መንፈስ,አለብን,እሱም,አለእረፍት,ይሰራል,እኔም,አለረፍት,እሰራለሁ,ግን,ገንዘቡ,የት,እንደሚሄድ,,አናቀውም,በጣም,አሪፍ,ገጠመኚ,,መምህር,ተስፍየ,እድሜ,ጤና,ይስጥህ,እስከ,በተሰብህ,ከስደት,ስመለስ,እንደማገኚህ,እርግጠኞ,ነኚ
@Yeharitube
@Yeharitube 4 жыл бұрын
በእውነት በዝህ ዘመን እንደዝህ እይነት ግንዛቤ ስለ መንፈስ ለህዝብ ይሚይስጨብጥ ከመምህር ግርም ውንድሙ እና እንተ ነህ እኔን እሆን ሲገባኛ የኢትያጵዬ ህዝብ 99% በዝህ እይነት እስር የታስር ነው ይህ የምይዋሽ ነው ነገር ግን ምንም ስለዝህ እይውርም በተለይ ይሀይምኖት እባቶች እይስተሙርም ለምን ብይ እረሲን እጠይቃለሆ??? በቻ መምህር እረዝም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ 🙏🏾
@burtakanb5816
@burtakanb5816 4 жыл бұрын
አሜን ፫ መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጸ ጋ ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባታችን ሰላም ና ጤና ይስጥልን ጠላቶቹን ከእግሩ ስር ይጣልልን አሜን እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን አሜን ፫
@ሰውነኝ-ቀ8ሐ
@ሰውነኝ-ቀ8ሐ 4 жыл бұрын
እንካን ደህና መጣህ መምህር የሚገርም ገጠሞች ናቸው እግዝአብሔር ለጋውን ያብዛል ባለፈው ወር ይሆናል ደውዬልህ ነበር ወንድሜ ነገ ይደውልልሃል አደራህን መንገዱን ምራልኝ
@muluhaile6969
@muluhaile6969 4 жыл бұрын
ወይኔ መምህር በእውነት ዛሬ በጥፊ ነው የደረገምከኝ 16 አመት በስደት ስኖር ስራ የፈታሁበት ቀን የለም ግን ምንም ነገር የለም ወዴት እንደሚሄድ አላውቅም ዝም ብየ እያለቀስኩ በተስፋ እኖራለው ዛሬ በሠጠኸው ትምህርት ብዙ ነገሮች ተረዳሁ በተለይ አንድ ልብስ 3አመት በላይ አብሮኝ ይኖራል ገላ መታጠብ በፈለኩ ሠአት ድካምና እንቅልፍ ይሠማኛል ስጦታ ነገሮች በክብር አስቀምጣቸዋለው ይሄ ሁሉ ጉድ ከመንፈስ የመጣ ከሆነ በቁሜ ነው የሞትኩት
@mulualim7948
@mulualim7948 4 жыл бұрын
አይዞሽ ፀልይ ፀበል ካለሽ አርከፍክፊበት ህዝባችን እግዚአብሔርን ትቶ የሰይጣን ወዳጅ ሆኗል ያሳዝናል
@ህይወትኃይሌ
@ህይወትኃይሌ 4 жыл бұрын
እህታችን አዎ መንፈስ ሰራ ብዙ ነው ከመሰሪው ላይ♦ አሰራት አውጪ ሰገጂ ♦ፀልይ ፁሚ ሁሉም ነገር ይሳካልሻል አይዞሽ ጠንካራ ሁኚ ትምህርቶችን ተከታተይ
@azmeraokbamicael1042
@azmeraokbamicael1042 4 жыл бұрын
ሰላም መምህር እንዴት ኖት ቨዲኦን ሳዳምጥ በጣም ብዙ ለኔና ለበተሰቤ የሚጠቕም ትምህርት ኣገኘሁት፡ እኔ ደም መልስ ያላገኘሁት ጥያቄ ነበረኝ፡ ልጞሼ ጥርሳሸው ይንቀጨቅጫሉ፡ እኔ እግዚኣብሄ በረዳኝ ይሰግዳለሁ፡ቕዱስ ቁርባን እወሳዳለሁ። ለልጞሼ እድሚያቸው 7 ና 4 ንው።እባክህን ምክርህን ስጥኝ፡ ኣመሰግናለው
@አየሱስክርስቶስአምላኬ
@አየሱስክርስቶስአምላኬ 4 жыл бұрын
Ayizosh mammye Tselyi enesum abrowush yitselyu yechalutn.
@samsunggallery2358
@samsunggallery2358 4 жыл бұрын
የእኛም ቴሌብዥንና ሬድዮ በጥፊ ካልተነታች አይሰሩም ነበር ጥፊ ለምደው ካልተደበደቡ አይሰሩም አንድ ጎረቤት ሰላቢ ነበረን እህል አስፈችተን ወር አንደርስም ነበር ቀን ማታ በሰቀቀን ነበር የምንኖረው አንድ ቀን ግን ሰላቢው ጎረቤታችን ለሊት ላይ አመድ ላይ ሲከባለል እጅ ከፍጅ ያዝነውና በስራው አፍሮ ሃገር ለቆ ጠፋ እግዚአብሄር ሲቀጣው ግን መጀመርያ ሚስቱን በሞት ሲቀጣው ልጁን እያለ በስተመጨረሻ ግን እራሱ እቺን ምድር ተሰናበተ አያችሁ የጥንቁልና የሙአርቱ የስልብና መጨረሻ የሞት ቅጣት ነው እኔ የሁልግዜ ፀሎቴ ክርስቲያንን ከጥንቆላ ከመተት ከሙአርት ከዝሙት መንፈስ ከስድብ መንፈስ አንተ ጠብቀን
@samsunggallery2358
@samsunggallery2358 4 жыл бұрын
መምህር አንተ አትጨነቅ ሳያዩ የሚያምኑ ብርሃን ናቸውና ቢያምኑ ባያምኑ ምንም አይግረምህ አንተ ማድረግ ያለብህን ለእኛ ይጠቅማል ያልከውን ነገር አቅርበህልናል እኛ እጃችንን ታጥበን መብላት ብቻ
@eth3816
@eth3816 4 жыл бұрын
እህቶቻችን ከአረብ አገር ሲመል ተሰልበዋል ቦሌ አሉ የሚሰልቡት እግዚአብሔር ያጥፋቸው
@tarafhtarafh6787
@tarafhtarafh6787 4 жыл бұрын
ይህ ሠላቢ እሚባል ነገር በተለይ በገጠር አካባቢ በግልጽ ነው እሚሠልቡት መፍትሔው ምን እደሆነ ሠዎች ሥለመፍሥ እውቀት ሥለሌላቸው ምንም ማድርግ አይችሉም እደሚሠለቡ በደብረ ያውቃሉ እሚሰልቡትም በግልጽ ይሰሌባሉ መክሰሻ የክስ አንቀጽ እደሌለ ሥለሚያውቁ ለምሣሌ ከጉርቤቴ እሚሰሌቡ ሠዎች አውቃለው የአሰላለብ ስራቸው በገጠሪቱ ክፍል አድ ሠው እህል ከወቀጠ ሠላቢዎቹም እደው ድንገት ባይዘጋጁም እንኳን በትንሹም ቢሆን ጠርግ ጠርግ አድርገው መውቀጣቸው አይቀርም ደግሞ እሚገርመው ፍጥነታቸው ቶሎ ብለው አሸት አሽት አድርገው ያ ባለ ሠብሉ ወይም እህል እሚወቅጠው አምርቶ ሣይጨርስ ነው እነሡ ቀድመው ነው እህላቸውን እሚያስገቡት
@ትግሰትኢትዯጵያትቅደም
@ትግሰትኢትዯጵያትቅደም 4 жыл бұрын
እግዚኦ መአርነ ክርሰቶሰ ምን አይነት ጉድ ነው
@weleteeyesusweleteeyesus6243
@weleteeyesusweleteeyesus6243 4 жыл бұрын
ትክክል
@ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
@ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ 4 жыл бұрын
በጉጉት ነው የምንጠብቅህ
@AhmedAli-zo9gj
@AhmedAli-zo9gj 4 жыл бұрын
ጉድ ጉድ ጉድ ይገርማል አላህ ይጠብቀን እናመሰግናለን መምህር አባቴ
@ምሳዬየማርያምልጅ-ዘ6ቈ
@ምሳዬየማርያምልጅ-ዘ6ቈ 4 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@አቤቱንፁልብፍጠርሊኝ
@አቤቱንፁልብፍጠርሊኝ 4 жыл бұрын
ባቃ እንዲ ነው ኢትዮጵያዊናት እምናት ክ ማስማት
@hhfj9761
@hhfj9761 4 жыл бұрын
አሜን
@AhmedAli-zo9gj
@AhmedAli-zo9gj 4 жыл бұрын
መምህር ትምህርትህን እከታተላለሁ እሚገርም ነው አባቴ ስልክህን አላውቀውም ሰላም ብልህ ደስ ይለኛልኝ ኢሞ ዋትሳፕ ሀይ በልኝ ይቅርታ +966538920915
@Tigesst
@Tigesst 13 күн бұрын
ምላይ ነክ አሁንላይ
@walatagabarela1496
@walatagabarela1496 4 жыл бұрын
Anemam mobaela teselebalewa fatarii yixebeken
@selemawittube541
@selemawittube541 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜ ቃለ ህይውት ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልህ ወንድማችን እኔ በጣም በመናፍስት ተቸግሪያለሁና በጸለታቹ አሰቡን ወለተ መዲህኒ እያላቹ ወገኖቼ ብአረብ ሃገር ነው እምነሮው
@ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
@ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተናፋቃው መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ
@sarahasefa8174
@sarahasefa8174 4 жыл бұрын
kalhiwot yasemalin memirachin xegawun yabzalih gexamagnochih lagna Hewatin satonal
@fikertbelete7663
@fikertbelete7663 4 жыл бұрын
ይድረስ ለመምህር ተስፋዬ አበራ እዴት ሰነበትክ? በየጊዜው የምታቀርባቸው የህይወት ልምዶች በጣም እሚገርም ነው እኔ ተስፋ የቆረጥኩ ሰው ነበርኩ ያንተን ዩቲዩብ መከታተል ከጀመርኩ ጀምሮ ተስፋዬ ለምልሟል ገጠመኞችንም በጉጉት ነው የምጠብቅ ምን አልባት የኔ አይነት ፈተና የገጠመው ሰው ካለና እዴት ከፈተና እንደወጣ አውቄ እኔም እድመለስ እኔ ሀጥያቴ በጣም የበዛ እያወኩም ሳላውቅም ከምሰራው ሀጥያት መውጣት (ማቆም) ያልቻልኩ ሰው ሆኜ ተፈጥሬ ሰው መሆን ያቃተኝ ነኝ ሰው መሰል ፍጡር ነኝ መምህር በማርያም ልለምንህ ለምታገኛቸው የበቁ አባቶችና እናቶች (ሰዎች ሁሉ) በፀሎታቸው እንዲረዱኝ ንገርልኝ አንተም ወለተ ማርያም ብለህ አሰበኝ አመሰግናለሁ
@adinatadinat6748
@adinatadinat6748 4 жыл бұрын
መምህር ሰላምክ ይብዛ ባንተ አድሮ ያስተማረ የመከረን የድንግል ማርያም ልጅ ክብሩ የስፍ መምህር የ54እይወት ገጥሞኛለ ምን መድረግ እዳለብን አላቅም እጸልያለው እዳቅሜ በርግጥ ግን የሰው አገር ነው ያለውት
@yerosethiopia4190
@yerosethiopia4190 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳንደህና መጣህ ቃለሕይወትያሠማል ይሄ የሠላቢ መንፈስ እሚባልከባድነዉ እኛቤት በጣም አስቸግሮን ነበር እህሉ ከጎተራዉስጥ ምስጥ ይነሳበታል በቤታችን ሁልጊዜ አባኮሴ ይወርብናል በዛላይ ምንምነገር አይበረክትም እኛ ሰላም የለን ከባድ ነዉ መተት እሚባልነገር ከምድረገፅ ያጥፋልን እግዚአብሔር
@ፀጌማርያም
@ፀጌማርያም 3 жыл бұрын
አስፈ//ጊዩርጊስ (አባቴ) ወለተ //አብ (እናቴ) ወለደ //ትንሳኤ (ወንድሜ) ወለደ // ፃዲቅ (ወንድሜ) ፀጌ //ማርያም (እኔ) ትርሲት//ማርያም ( ጓደኛዬ) ወለተ // ማርያም (>>>) ወለተ አረጋዊ (>>>) በፀሎታቸው ያስቡን አባታችን መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሳማልን ፀጋውን ይብዛላችሁ በአመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏
@asterzewdu4120
@asterzewdu4120 4 жыл бұрын
እሂማ እኔን አጋጥምኛል ግን እኔበፃም እናበጾሎት ስላምተጋ ብዙም አልውስዱብኝም
@እኔግንትልነኝሰውምአይደለ
@እኔግንትልነኝሰውምአይደለ 4 жыл бұрын
ለእኔ ጸልይልኝ እኅቴ ወለተ አረጋዊ ብለሽ
@ብንያምየወለላይቱየድንግል
@ብንያምየወለላይቱየድንግል 4 жыл бұрын
በእዉነት አሳከኝ ድፍት ያርግህ ያለህ መንፈሱ ነዉ አንተ ግን ባለማወቅ አሜን ልመርቅህ መስሎህ ነዉ ያጋጥማል
@utf3893
@utf3893 4 жыл бұрын
እግዜያብሔር ይመስገን መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔ ግን አንድ ጥያቄ አለኝ 1 አሰሪወቼ። የጆሮ እና የጣት ወርቅ ሰተውኝ ነበር እና ከዛቤት ወጥቹ ሌላ ቤት ነው እምሰራው እስከ ቅርብ ጊዜ ድርስ ነበር አሁን ግን የት ይሄድ እንዴት ይሁን ሳላውቅ አጣሁት ሰርቀውኝ ነው አልል ትልልቅ ሰዎች ናቸው እንደዚህ ያለ አያውቁም ሁል ጊዜ ይከነክነኛል እንዴት ሌጠፍ ቻለ ብዬ
@ኤፍታህኤፍታህ
@ኤፍታህኤፍታህ 4 жыл бұрын
እረ እናምንሀለን መምህር እንዳትሳቀቅ እኛ የምንፈልገው ያተን ድምፅ ነው አስካለ ማርያም ብለህ በፀሎት አስበኝ
@aleema9071
@aleema9071 4 жыл бұрын
መምህር አተው እደዚህ እያብራራክ አስተምረን እረ ካእምሮ በላይ የሆነ ነገርነው እያስተማርከን ያለው አቤቱ ከዚህ መአት አድነን 😓😓😓 እግዚኦ ሰዎች እረ እንመለስ ወደጌታችን 😢😢😢
@temesgenamlake836
@temesgenamlake836 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን ከኔ የበረታቹ እህት ወንድሞቼ በፀሎታቹ ኣስቡኝ ወለተ ሚካኤል ብላቹ ረጅም እድሜና ጤና ፀጋ ይስጥልን ለመምህራችን እግዚኣቢሄር ይጠብቀህ ከገጠመኝ እኔ ብዙ ነገር ኣወቅኩ ስለ ሃይማኖቴ ምንም ኣላውቅም ነበር
@UserUser-ji4zs
@UserUser-ji4zs 3 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ የምታቀርበው ገጠመኝ ልክ ከኔ ቤተሰቦቼ ውስጤ ያለ ነው አረ በስመ ስላሴ በፀሎት አስበኝ ከኔ ቤተስቦች ወለተ ክሮስ እግዚአብሔር ይመስገን እርሶ የሰጠን አምላካችን ክብር ምስጋና ይግባው የቤተሰብ ህይወት መቼ ይሆን የምስተካከለው አይ ቅዱስ ገብርኤል ፈጥነህ ድረስልኝ
@ጸጌሐናየቅዱስሚካኤልልጅነ
@ጸጌሐናየቅዱስሚካኤልልጅነ 4 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር የሰላቢ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስጸው ውይ
@አልሁበጌታምህረት
@አልሁበጌታምህረት 3 жыл бұрын
ከኔ የበረታችሁ አስቡን በፆለታችሁ ይሆንን ገጠመኝ የምትከታተሉ በሙሉ ወለተ ሰመዓት ብላችሁ አስቡኝ ወንፍሜ ፀጋውን ያብዛልህ አንተም አስበኝ በፆለትህ
@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን እሚገርም ነው
@amaamm4692
@amaamm4692 Жыл бұрын
ወድሜ እድሜና ጤና ብዘት ይበልልልህ የኔ አባት ሁሌም ደሰተኛ ሁንልኝ የኔጌታ ወድም አለምየ አንተን ሰላለህልነ እግዚአብሔር ይመረገን🙏🙏🙏
@ababaalu9543
@ababaalu9543 4 жыл бұрын
እሔ የሰላቢ መንፈስ የእኛ ጎረቤት ከእኛ ከዳሃዎች ሁሉ ይሰልብ ነበር ለምን ብትሉኝ ቡኮ አቡክታ እናቴ በነጋታው ከቡሆ እቃው ወይ ተደፍቶ ወይ ትንሽዬ ነው የምናገኘው በእምነት እንለያያለን መግለጽ አልፈልግም ግን እሳቸው ሲሞቱ ሁሉም ነገር አብሮ ወደመ ልጃቸው አበደ ብቻ ያሳዝናል ሁሉም ተበታተኑ ሀብታቸው ሙሉ በሙሉ ወደመ እኛም ያንን እቤት ለቀቅን ሌላ ቤት ስራን እግዚአብሔር ይመስገን ቤተሰብ ያው ቢያሩጁም እና በእምነታቸው እንደኛ ባይከታተሉም ይጾማሉ ያስቀድሳሉ እኛም ስንደውል እንነግራቸዋለን ብቻ ንጹህ ሁሌም አሸነፊ ነው ከእግዚአብሔር ጋር እሔ ሰላቢ እኛ ጋ ወሳጅ ነው የምንለው በጣም በጣም መጥፎ መንፈስ ነው ከእነዚህ አይነቱ እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን 💓💓💓
@bitubaby9123
@bitubaby9123 Жыл бұрын
አሁን ከለሊቱ 8.10 ነዉ የሰማዉት አንተንም ያወኩክ በዚች ሰአት ነዉ በዚ ዘመን እንዳንተ አይነት መምህር ያስፈልገናል እድሜና ጤና ይስጥህ
@Tigesst
@Tigesst 13 күн бұрын
አሁላይ የት ነሽ ❓
@ኤፍታህወለተትንሳኤ
@ኤፍታህወለተትንሳኤ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ቃለ ህይወት ይስማልኝ ኧረ ምንድነው እኔም እኮ በየቦታው ንግስ በዓልም ስሄድ እቃ የሆነ እቃ ሳልሰረቅ ኣልመለስም ዘመድ ቤትም ሄጀ ቢሆን የቤተክርስትያንም መፅሀፍትም እንኳን ቢሆን ጥዬ ወይ ደሞ ረስቸ ተሰርቄ ነው የመለሰው እና ከብዙ አመታት በኋላ ነበር አገር ስመለስ ደሞ መስረቅ ገደለኝ ጥሩ ጊቢ እንኳን ተከራይቸም ብኖርም እሰረቃለሁ ከተሰጣ ላይ ሳይቀር ጫማና ልብስ ይስረቅብኛል በቃ ምን አለፋህ ሁሉም ቦታ ያጋጥመኛል እና ሁኔታው ግርም ይለኝ ነበር ምናልባት እንደዚህ አይነት ነገር ምንድነው የስላቢ መንፈስ አለብኝ ወይስ ስረቁኝ የሚል መንፈስ አለብኝ እኔግራ ግብት ብሎኛል እባክህን መምህር እርዳኝ አመሰግናለሁ ።
@youhalayyouhalay4416
@youhalayyouhalay4416 4 жыл бұрын
*መምህሬ ጸጋዉን ያብዛልክ መምህር ሣትሣቀቅ ተናገር አሥተምረን እናምናለን ሠምተዉ ማመን ያለማመን የነሡነዉ በርታልን*
@hhfj9761
@hhfj9761 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራንችን በጉጉት ነው እምሰማዉ ትምህርትህን ካለችኝ ስአት እየተሯሯጥሁ ምንም ቃል የለኝም አንተን የማመሰግንበት ድንግል ትጠብቅለን በዘርፋፋ ቀሚሷ ሽፍን ታርግልን የቤተሰቦቼ እንዲሁም የኔዉም ጭምር ታሪክ ነው አባቴ በጣም ሰራተኛ ነው ግን ልሽጥ ብሎ ሊሸጥ ከሄደ አይገዙትም ሁሉ ነገር እናም ሁለዬ የሚያማርርረዉ እፊቴ መጣ እኔ እድል የለኝ የተዘጋ ነው እድሌ ነው ቃሉ ሁለዬ እኔም ይሄው 10አመቴ ብር አይያዝለኝም ተመስገን የምለው እድሜ ለአባታችን ለመምህር ግርማ ብዙዉን አሳወቁን ይሄው የሳቸዉ ፋሬም አንተም ችግሬን ምነጥር አድርገህ አሳወቅኼኝ በዚህ እድለኛ ነኝ ያስራት በኩራትም እያወጣሁ ነው ለዉጥም እያየሁ ነው እጄ ላይ ብር እየተቀመጠ ነው በእምነት እንበርታ የማይቀረፍ ችግር የለም ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን 🤲
@ሶሊያናእናቴ
@ሶሊያናእናቴ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በደህና መጣህልንን ቃለ ሂወትን የት ሰማልን📖📚
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 4 жыл бұрын
Good job Good bless you all family beautiful and blessed
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 4 жыл бұрын
Yes yes please thanks 🙏
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 4 жыл бұрын
Oh my god what 🤲🤲🤲
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 4 жыл бұрын
We love you so much Good bless your all family beautiful
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 4 жыл бұрын
Why why should have been a great 👍
@fikertbelete7663
@fikertbelete7663 4 жыл бұрын
ይድረስ ለመምህር ተስፋዬ አበራ እዴት ሰነበትክ? በየጊዜው የምታቀርባቸው የህይወት ልምዶች በጣም እሚገርም ነው እኔ ተስፋ የቆረጥኩ ሰው ነበርኩ ያንተን ዩቲዩብ መከታተል ከጀመርኩ ጀምሮ ተስፋዬ ለምልሟል ገጠመኞችንም በጉጉት ነው የምጠብቅ ምን አልባት የኔ አይነት ፈተና የገጠመው ሰው ካለና እዴት ከፈተና እንደወጣ አውቄ እኔም እድመለስ እኔ ሀጥያቴ በጣም የበዛ እያወኩም ሳላውቅም ከምሰራው ሀጥያት መውጣት (ማቆም) ያልቻልኩ ሰው ሆኜ ተፈጥሬ ሰው መሆን ያቃተኝ ነኝ ሰው መሰል ፍጡር ነኝ መምህር በማርያም ልለምንህ ለምታገኛቸው የበቁ አባቶችና እናቶች (ሰዎች ሁሉ) በፀሎታቸው እንዲረዱኝ ንገርልኝ አንተም ወለተ ማርያም ብለህ አሰበኝ አመሰግናለሁ
@አየሱስክርስቶስአምላኬ
@አየሱስክርስቶስአምላኬ 4 жыл бұрын
*Ayzosh mamaye tesfa endatkorchi. Setan tesfa yaskortenal yifetinenal. Egziabher gn kelemenew yaberetanal.zm.blesh tselyi nsha gbi eshi*
@tsagae6563
@tsagae6563 4 жыл бұрын
በውነት ከኛቤት እንጀራ ተጋግሮ ዛሬ ነገ የለም ያልቃል ሊጡም እንዴዛው አዎ በጣም ነው ያለ ሰላቢ አቤት ጉድ ነው
@kalmaatouk7495
@kalmaatouk7495 4 жыл бұрын
እኔ ስደት ከወጣው 4 አመት አልፎኛል ግን ምንም በለኝም መምሪ በፀሎት አስበኝ ወለተማርያም ብለክ
@SaraSara-ri9im
@SaraSara-ri9im 4 жыл бұрын
በእውነት ቃለህይወት ያሠማልን በየቤቱ ስንት ችግር አለ በርታልን መምህራችን
@yeshiyersaw6503
@yeshiyersaw6503 4 жыл бұрын
መምህር በእውነት በዚህ ዙሪያ ሁለት ገጠመኝ አለኝ አንደኛው በቤተሰብ ሲሆን ሁሉተኛው በጓደኛዬ በኩል ነው ግን ጊዜው ሲደርስ እንድታቀርበው እፈልጋለው ለምታስተምረን ትምህርት ሁሉ ቃለሂወት ያሰማልን
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዪ ተባረክ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ቸሩ መድሀኒአለም ካንተ ጋር
@ወለተሰላሴ
@ወለተሰላሴ 4 жыл бұрын
እኔ ስደት ገውጣሁ 9 አመቴ ሞላኝ ግን ምንም ነገር ዬለኝም
@rahelmulunehrahel847
@rahelmulunehrahel847 4 жыл бұрын
መምህር እኔ እስከዛሬ ድረስ ጥያቄ የሆነብኝ ነገር አለ ድርጊቱ የሆነው በልጅነቴ ነው ግን ዛሬም ድረስ መልስ አላገኘሁለትም ምን መሰለክ አንድ ያአባቴ ጓደኛ ነበር አንድ ቀን ብር ይዞ መጣና ላባትሽ ስጪው አለኝ እሺ ብዬ ተቀበልኩ ከተቀበልኩት ብኋላ ወጣ ምንም ሳይቆይ አባቴ መጣ ጓደኛዬ የሰጠሽን ብር አምጪ አለኝ እሺ ብዬ ልሰጠው ስል ብሩ የለም በጣም ደነገጥኩ ከሰውየው ላይ ብሩን ቆጥሬ ተቀብዬ ማስቀመጤን በደንብ አውቃለሁ ግን የለም አምጪ ተባልኩ ከየት ላምጣ ብሩ ከቦታው የለም ከዛ አባቴ በጣም ተናደደ አንቺ ወስደሽ ነው አለኝ እኔ አልወሰድኩም አልኩ ተፈለገ ተፈለገ አልተገኘም ከዛ በቃ ወስደሻል ተብዬ ቤተሰብ በጣም ተናደደ እናቴ እስክሞት ድረስ ገረፈችኝ አንድ ቀን ደግሞ እናቴ ዶሮ ሰርታ ጭርሳ ኩሽና አስቀምጣ ወደ ሳሎን መጣች ስትመለስ ግማሽ ወጥ የለም እስከዛሬ ድረስ ሳስበው ግራ ይገባኛል እውነት ተሰልቦ ነው ማለት ይቻላል
@አቤቱንፁልብፍጠርሊኝ
@አቤቱንፁልብፍጠርሊኝ 4 жыл бұрын
አር ሆሆ አሀቴ አስታዋሽ ብዙ ንግር ነው የተሰራው
@ababashababa4560
@ababashababa4560 4 жыл бұрын
ኧረ መምህር ብር እኔም አልበረክትልኝ ብሏል እንዴት እደማደርግ አላዉቅም መፅም የምችልበት ቤት እንኳን አደለሁም
@salamberko2061
@salamberko2061 4 жыл бұрын
እረ እኔምተቸግሬለው ይሕውዱባይእኳንከመጣው4አመቴነውግንብሩየለም ቤተሰብምአረዳ ለካረድ መቶብረከዘረዘርኩ ብሩየለም እና የኔብቻይመሰለኝነበረ ፈጣሪ በቸረነቱይጎብኘን
@ayehutgashaw8953
@ayehutgashaw8953 4 жыл бұрын
@@salamberko2061 አስራት በኩራት እናውጣ እህቶች
@aresamwmeftahgetahoye6275
@aresamwmeftahgetahoye6275 4 жыл бұрын
Eti barkati ende tageny asrat bekurat sice
@kalmaatouk7495
@kalmaatouk7495 4 жыл бұрын
@@aresamwmeftahgetahoye6275 እረ እኔም ተቸግራ ለው ቤሩት ነው ያለውት ከመጣውት 4 አመቴ ነው ግን ምንም የለኝም ቤተሰቦቼን እኳን አል ረደዋቸውም እቀበለለው አድ እቃ ከ ገዛው በዛነው የሚ ያልቀው በጣም ተቸግራለው
@emuyenat8046
@emuyenat8046 4 жыл бұрын
መምህር በአንተ ትምርት ብዙ ነግር በህይወት ተቀይራል እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ጤና ያብዛልህ መምህር
@እኔግንትልነኝሰውምአይደለ
@እኔግንትልነኝሰውምአይደለ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምሕራችን ሰላማችሁ ይብዛ አሜን አሜን አሜን
@ቅድስትሶልያና
@ቅድስትሶልያና 4 жыл бұрын
መምህራችን እኳን በሰላም መጣህልን ወድሜ እግዛብሔር ካተጋር ይሁን ቃለ ህይ ወት ያሰ ማልን
@netsanetworkie614
@netsanetworkie614 4 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር እድሜና ፀጋ ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን !!!
@አልማዝደጀን
@አልማዝደጀን 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የሁላችንንም ህይወት የሚዳስስ ነው እናመሰግናለን
@የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ
@የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ 3 жыл бұрын
ቃለህይወትት ያሰማልን መምህራችን ብዙውን እያስተማርህ ነው እኛም የተማርንውን በልቦናችን ያሳድርብን የደንግል ማሪያምልጅ አሜን ፫
@ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃየ
@ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃየ Жыл бұрын
እኔላስፍጪ ሂጀ ባዶ ኪሻ ይዠ እየመጣሁ 😢😢😢😢መምህር አንድቀን እድልብትሰጠኝ የገጠርልጅ ነኝ የለሁት ሳውድነው ተሠቃየሁ አልቻልሁም ማርያም አሁን የአሳለፍሁትን በጣም ያሳዝናን😢😢😢😢😢😢
@AmanualTubeአማኑኤልዩቱብ
@AmanualTubeአማኑኤልዩቱብ 4 жыл бұрын
ውድ መምህራችን እናመሰግናለን እና በጣም እናምንሃለን እግዚአብሔር ያክብርልን
@Kaliye-hp2se
@Kaliye-hp2se 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ልዑል እግዚአብሔር
@Menberedebru
@Menberedebru 3 жыл бұрын
መምህር በጣም እናመሰግናለን በረከትዎት ይደርብን መንበረስላሴ ብለው አስቡኝ በጸሎት ከነቤተሰቤ
@betitassfa4187
@betitassfa4187 4 жыл бұрын
አቤት ጉዳችን ብዛቱ ልቦና ይስጠን እግዚኦ ማርነ ክርስቶስ ማርን ይቅር በለን
@hananeway2747
@hananeway2747 4 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ትምህርትህን ለኔ የንፍሴ ምግብ ነው በደንብ ነው እምታስተምርው
@hellinabebe424
@hellinabebe424 4 жыл бұрын
መምሕር፡እንካንደሕናመጣሕ፡እድሜይስጥልን፡አረበየቤቱስንት፡ጉድአለየተደበቀ፡እግዚአብሔርየሴጣንን፡አሰራር፡ያጋልጥልን፡እንጂ፡ሁላችንም፡ተይዘናል፡በዳቢሎስ፡እስራት
@eiskeyastamirat1705
@eiskeyastamirat1705 4 жыл бұрын
መምህር በርታ ብዙዎች የመምህርነትን ስም ተሸክመው ስራቸው ግብራቸውን መግለፅ እያቃተው ህዝቡን በፖለቲካ ናላውን እያዞሩ ከክርስቲያናዊ ምግባር እያወጡት ነው እናም ወንድማችን እንዳንተ አይነት የበጎቹ ጉዳይ ግድ የሚለው ሰው ሳይ እውነትም እግዚአብሄር ህዝቦቹን አልጣላቸውም የሚለው የወንጌል ቃል ያስታውሰኛል በርታልን....
@zebenayabebe8569
@zebenayabebe8569 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭የኔም ህይወት እደዚህ ልጂ ነዉ እኔስ እደት እደምንኖረ በጣም አስፈራኝ መምህረ ተስፋዬ የኔ አባት ጋጡ ሁለዬ ቦዲወ ነዉ በሬ ታስሮ አዲ ቀን አያዲረም ላምምም እጂራ ተጋግሮ አዲ ቀን አያዲረም ተሰልበናል
@በፆለትየድግልማሪያምልጅ
@በፆለትየድግልማሪያምልጅ 2 жыл бұрын
ይሄን ስሰማ እራሴን አመመኝ በስማም እደት ይሰቀጥጣል 😥😥😥😥
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 4 жыл бұрын
በጣም አለ ተወልጄ ያደኩበት አካባቢ በገአድ ይወራል ዝም ብለው ይመስለኝ ነበር ከቁም ነገር አልቆጥረውም ነበር ። አሁን ግን በደንብ መረዳቱ አለኝ ። ሳውዝ አፍሪካ ላይ በድመት ነው የሚሰልቡት በእርግጠኝነት ነው የምነግርህ ። የለም የሚሉ ሰዎች ዛሬ ላይ እንደኔ እንደዱሮ እየተጃጃሉ መሆኑን በግልፅ ላስቀምጥላችሁ እችላለሁ ።
@abbeyabebaz4737
@abbeyabebaz4737 4 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ ህዝበ ኦርቶዶክስ ክርስቲያንን ስለ እምነትህ የገባህ እና መልካም የሆኑ ክርስቲያናዊ ትምህርቶች እና ገጠመኞችን በማቅረብ ክርስቲያኑን የማንቃት ስራህ እጅግ አስተማሬዎች ናቸው። ነገር ግን ድካም የሌለበት መልካም ስራ አለ ብዬ አላምንም ስለዚህ አይዞህ። ስልክ ብዙ እየተደወለ መጨናነቅ ለፈጠረብህ ሁለት የስልክ ቁጥሮች መጠቀም ትችላለህ አንድኛው ለግል ጉዳይህ ብቻ የምታውለው ሌላው ደሞ ከህዝብ ለምትገናኝበት። ከህዝብ የምትገናኝበትን በተወስኑ ስሃታት ከፍተህ መጠቀም ትችላለህ። ያው እንግዲህ ወደ ሚዲያው መምጣት እና ማስተማር ብዙ ተሳታፊዎች ማምጣቱ ቀድሞ መታወቅ ያለበት ጉዳይ ነው። እና ህዝበ ክርስቲያን ከእምነቱ እና ህይወቱ ጋር በተያያዘ እንደሚደውልልህ ይታወቃል እናም ፈጣሪ ያበርታህ አንተም ወደ ዋላ እንደማትል ተስፋዬ ነው ምክንያቱም ፈጣሪ ሲመርጥህ በምክንያት ነው እንጂ ብዙ አድማችጭ ካገኘህ በዋላ ተዳክመህ እንድትቀር አይደለም። ደግሞ ከመንፈሳዊ ባሻገር አለማዊ ጥቅምም አለው ለዚህ ፈጣሪ እያንዳንዱዋን ድካምህን የበረከት ያድርግልህ።
@sndayogebrihans6942
@sndayogebrihans6942 4 жыл бұрын
አወ መምህራችን ይሄንን መብራርያ ትምህርቶችህን እጅ በጣም ለኛ ጠቃሚ እና አስተማሪ ነው እኔ በበኩሌ በዚህ ትምህሮቶችህ እጀግ በጣም ተምሬበታለው መምህራችን እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን እማምላክ ከክፉ ነገር ትጠብቅልን
@ለ-ግዕዝ
@ለ-ግዕዝ Жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ እባክህ ስልክህን ተባበረኝ ብዙ የማወራህ ነበረኝ። እግዚአብሔር ከፈቀደ ካየህው መልስልኝ
@astergetachew8695
@astergetachew8695 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ እግዚኦ በየሁላችንም ሕይወት አለ ይህ እግዚአብሔር ይርዳና ከዚህ የአጋንንት እስራት የተፈታን ያድርገን
@haniipriti5221
@haniipriti5221 4 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ የምትለቀውን ነገር በምሰማበት ግዜ ጆሮዬን እያመመኝ ነው ድፍን ይልብኛል ምን ላድርግ
@ኤፍታህኤፍታህ
@ኤፍታህኤፍታህ 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ይገርማል ከገጠመኝ አንድ ጀምሮ እስካሁን ከሰማሁት በቤተሰቦቼ በህይወት የዳሰስ ነው ግን መምህር ቃላት የለኝም አተን የማመሰግንበት እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና መድሀኒ አለም አብዝቶ ይስጥህ
@mistreblrhanblrhansweet45
@mistreblrhanblrhansweet45 4 жыл бұрын
ብጣም እማሥተምር ትምርት ነዉ ገጠመኚ መምህር እካን ሊረዝም እግዚብሕር እረጂም እድሜ ይሥጥልን ልጆቺህን የሣድግልህ በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 4 жыл бұрын
We love you so much
@vcd5555
@vcd5555 Жыл бұрын
በእውነት በጣም የምገርም ነው 😢 ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር እነ ለራሴ ባለማወቀ እሄድ ነበር 😢
@ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች
@ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች 4 жыл бұрын
የኔ መድሐኒአለም ምን ጉድ ነው የሰላቢ መንፈስ ሲባል እሰማለሁ እኛ ጎሮቤት ይታማል ሌሊት እረጅም ቀጭን በትር ይዞ በጥቁር አህያ ሲዞር አየነውይላሉ
@hewanfesseha8927
@hewanfesseha8927 3 жыл бұрын
😞 sometimes it’s so scary lemamen yekebdal balelelm gin betam yechenkal mitaweraw
63ኛa ገጠመኝ በመተት መከራዋን የምታየው ቆንጆ መጨረሻ  ( በመምህር  ተስፋዬ አበራ )
53:19
Inside Out 2: ENVY & DISGUST STOLE JOY's DRINKS!!
00:32
AnythingAlexia
Рет қаралды 13 МЛН
Nastya and balloon challenge
00:23
Nastya
Рет қаралды 70 МЛН
How Strong is Tin Foil? 💪
00:26
Preston
Рет қаралды 138 МЛН
68ኛB ገጠመኝ ( እጅግ የተደነቅሁባት ታጋሽ መንፈሳዊት ) በመምህር ተስፋዬ አበራ
1:01:04
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 33 М.
🔴 የዮናታን ድራማ ፍፃሜውን አግኝቷል
37:51
ልቦና ቲዩብ Libona Tube
Рет қаралды 31 М.