እንዲያውቅልኝ እፈልጋለሁ ልዪ የዳግማ ትንሳኤ ፕሮግራም Hanna Yohannes: እኛ ቤት

  Рет қаралды 90,729

Hanna Yohannes-ጎጂዬ

Hanna Yohannes-ጎጂዬ

Жыл бұрын

ፕሮግራሜ ሲለቀቅ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/3mGI4J6
ማሳሰቢያ:- በዚህ ቻናል ላይ የሚለቀቁ ቪድዮዎች በህጋዊ መንገድ የተመዘገቡ ስለሆነ መልሶ በዩቱብም ሆነ በሌሎች ማህበራዊ ሚድያ መጫን የተከለከለ ነው።
ከዚህ ቻናል ላይ ቪድዮ ወስዶ የሚጭን ካለ የጫኞቹን አካውንት ብሎክ ያስደርጋል!
Hanna Yohannes-ጎጂዬ Telegram Channel 👇
t.me/hannayohannes
Hanna Yohannes-ጎጂዬ Instagram👇
/ yohanishana
www.hannayohannes.com
#HannaYohannes

Пікірлер: 330
@jeerrryu
@jeerrryu Жыл бұрын
ቀጣይ አዲስናቃል ፋኒናሳምሪ ይቅረቡ የምትሉ🎉❤
@user-ct4yh9er3e
@user-ct4yh9er3e Жыл бұрын
የኔ ፍልቅልቅ እንግዶችሽም ደስ ሲሉ እግዚአብሔር ትዳራቸውን በፍቅር ይሙላው ❤
@chiswaethiopia6901
@chiswaethiopia6901 Жыл бұрын
😍😍ያማረ ትዳር ይሁንላችሁ ሀንዬ ደግሞ ፕሮግራሙን ወደነዋል
@tariktarik4187
@tariktarik4187 Жыл бұрын
እንተዋወቃለን በሀና ብቻ የኔ ፍልቅልቅው❤❤
@user-eu1og1qj7m
@user-eu1og1qj7m Жыл бұрын
እሄን ብሮግራም እደኔ የሚወድ 👍
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 Жыл бұрын
እኔ 👍
@mahiymahiy7922
@mahiymahiy7922 Жыл бұрын
ሀንየ ይሄ ፕሮግራም ባንቺ ነው እሚያምረው እንኳን አደረሰሽ ሀንየ እኔም ከስደት መልስ እግዳሽ እሆናለሁ ያሳካልሽ ቀሉኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሀኒየየየየየ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@seblewengel2843
@seblewengel2843 Жыл бұрын
ማማዬ ያሳካልሽ❤️🙏
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Жыл бұрын
ውድ ኢትዮጵያን በሙሉ በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ
@etalemahuguaguahu8462
@etalemahuguaguahu8462 Жыл бұрын
በእውነት እንኳን ጀመርሽ የውነት ለዛውን አቶ ነበር አሁን ለዛውን አገኘ ሀኒየ ሁሉ የሚያምርብሽ❤
@user-ju6pq8se4t
@user-ju6pq8se4t Жыл бұрын
የኔ ፍልቅልቅ ሀኒቾ💖 ሶስት ጥንዶች ብሆኑ አሪፍ ነው ይደምቃ ሀኒቾ
@rutsweet8658
@rutsweet8658 Жыл бұрын
ሀኒዬ በጉጉት ስጠባበቅ ነበረ እንኳን ደና መጣሽ
@tube-oz1yb
@tube-oz1yb Жыл бұрын
ሀኒዬ እንኳንም በሰላም ወደ ምትወጂው ሙያሽ በሰላም መጣሽ ድጋሚ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል የኔ ውድ የኔ እህት❤❤❤❤
@user-zv1bv1er8v
@user-zv1bv1er8v Жыл бұрын
ማሻአላህ
@atsedaatseda8208
@atsedaatseda8208 Жыл бұрын
ለ መላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ ብራነ ትሳዬው በሰላም አደርሳቹ
@masalt1424
@masalt1424 Жыл бұрын
አቅምሽ ገራሚ ነዉ በርቺ ከወጣት አርቲስቶች ፍቅረኛሞች ቢሆኑም አቅርቢያቸዉ ታዋቂዎቹን ነዋይ ፀሀዬ ወዘተ እግርኳስ ተጫዋቾች ወዘተን ለማቅረብ ሞክሪ በጣም የማመች ፕሮግራመ ነዉ...በፌስቡክ ማስተዋወቅ አትርሺ
@hana10837
@hana10837 Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤የኔ ፍልቅልቅ ሐኒዬ አንች እራሱ እንደ ፋሲካ ሽብርቅ በለሻል ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት ሁሉ ባንች ድምቅ ፍክት ይላል እንደ ሰማይ ኮኮብ ሐኒዬ ከብዓል ልብሳችን ጋር ኢትዮጵያዊ እንድህ ነው የሚያምርብን በእውነት
@tgze2435
@tgze2435 Жыл бұрын
ሐኒ በእንተዋወቃለን ፕሮግራም በድጋሚ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎናል ያምርብሻል ቀጥይ
@user-dz2iu8lp9x
@user-dz2iu8lp9x Жыл бұрын
ሀኒቾ"እንተዋወቃለን ወይ"ፕሮግራም እምወደውም እሚያምረው በአንች ነው❤ keep it up!
@user-fy9xy5ej5z
@user-fy9xy5ej5z Жыл бұрын
ደስስስስ ይላል ቀጥሉበት ሀኒ❤❤እኛም የመዳም ቅመሞኝ ሀገር ስንገባ እንመጣለን!!❤❤❤
@helanhelan50
@helanhelan50 Жыл бұрын
የኔ ፍልቅልቅ ❤❤❤❤❤ ከስደት ስመለስ ብቻየንም ቢሆን እመጣለሁ አችን ለማየት ስወድሺ የኔ ባለማህተባም እመቤቴ ከነልጅሺ ትጠብቅሺ 🙏🙏🙏💕💕
@zuloveehio141
@zuloveehio141 Жыл бұрын
ለምን 3 አታደርጊውም ሀኒ❤ በተረፈ አሪፍነው በርቱ🎉🎉
@user-ct4yh9er3e
@user-ct4yh9er3e Жыл бұрын
ካልመጡላትስ
@hanichotube
@hanichotube Жыл бұрын
እውነት ሁሉም ያምርባታል ጸባዬ ሰናይ የእኛ ደርባባ እግዚአብሔር ያሰብሽውን ያሳካልሽ
@user-jt4ud3ho5p
@user-jt4ud3ho5p Жыл бұрын
ሀኒቾ እንኳን በአዲስ ስራ መጣሽ እምወደው ፕሮግራም እንኳን ለዳግማይ ትሳኤ አደረሳችሁ አደረን ❤❤
@user-ys7xs8mc4f
@user-ys7xs8mc4f Жыл бұрын
ሀኔ የኔ ፈልቅልቅ ይህ ፕሮግራም እኮ በአንች ነው የሚአምረው የሚደምቀው በረች እንዳታቋረጭው❤❤❤❤ ስወድሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@user-xx8me3ut2j
@user-xx8me3ut2j Жыл бұрын
ሀንዬ ስጠብቅሽ ነበር የምወድሽ💋💋💋💋
@makeyah4180
@makeyah4180 Жыл бұрын
ሀኒ እፍፍፍ ድስ ብሎኝል ስለጋኝንሽ ጥሩ ፖሮግርም ነው ቃጥይባት
@menberbayuhbayuh180
@menberbayuhbayuh180 Жыл бұрын
የእኔ ውድ በራስሽ መጣሽ ተመስገን አምላኬ ለአንተ ምን ይሳንሐል❤❤❤❤
@fanatube196
@fanatube196 Жыл бұрын
የኔ ፍልቅልቅ ሀኒ እንኳን አብሮ አደረሰን ደስ የሚል ነው እደኔ ማነው በጉጉት የሚጠብቃት ፈጣሪ በስደት ያልነው ለሀገራችን ያብቃን❤
@nycellnycell9588
@nycellnycell9588 Жыл бұрын
ሀንዬ የኔ ፍልቅልቅ ፖሮግራምሽ በጣም ያምራል
@buzasekita2499
@buzasekita2499 Жыл бұрын
ሀኒ የኔ ፍንዲሻ 🥰🥰🥰እንኳን ለዳግም ትንሳኤ በሰላም አደርሳችሁ
@sayumame3917
@sayumame3917 Жыл бұрын
ሀኒቾ በጣም ነዉ ምወድሽ እኔም ሳገባ ባሌን ይዤ እመጣለዉ አቺን ባአካል ለማየት ብዬ
@neimaneima3280
@neimaneima3280 Жыл бұрын
ባጅነበርየኢቢኤስ እንተወወቃለወይ የሚያምረው አችስትለቂእኔማየቴንአቆምኩ ቀጥይበት
@eteneshendalewfanta1348
@eteneshendalewfanta1348 Жыл бұрын
ሀኒየ እንዃን ደህና መጣሽ እንዴት እንደመወድሽ እንተዋወቃለን የሚለው ብትቀጥይበት ደስ ይለኛል ❤ እነዲህ ሳቅ በይልን ሁሌም ሀኒ❤ኑሪልን እንወድሻለን ከ🇹🇷🇹🇷🇹🇷 በጉጉት ነው እምንጠብቅሽ❤❤❤
@aschalchadane7618
@aschalchadane7618 Жыл бұрын
አስተዋይ ወጣቶች ናቸው በርቱ❤
@user-ii6kp6jz8v
@user-ii6kp6jz8v Жыл бұрын
ሳቂታዋ ሀኒ እንግዶችሽ ደስ ስሉ ትዳራቸውን እግዚአብሔር ይባርክ ለምንድነው ሀኒ እና ትጂ እሄን ሶሞን ተመሳሰሉብኝ
@tesfamike4290
@tesfamike4290 Жыл бұрын
የእኔ ቆንጆ ሀንዬ ስውድሽ እኮ ሀኒ ውስጤ ነሽ
@malatihanna70
@malatihanna70 Жыл бұрын
የህን ብሮግራም በጣም ነው እምወደው እንኳን ደና መጣሽ
@samiratubemarr3674
@samiratubemarr3674 Жыл бұрын
ሀኔቾ በጣምነው የምወድሽ የማከብርሽ የኔ ፍልቅልቅ ያቺን ፕሮግራም በጣምነው የምወደው እንትዋወቃለን ፕሮግራም በዚህው ቀጥይበት 👍👍👍🥰🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@sartt3754
@sartt3754 Жыл бұрын
ዉይእንኳን ደህና መጣሺልን ባቺነዉ የሚያምረዉ ስራሺ. በመጀመርያ ደስ ብሎኛል
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 Жыл бұрын
ስታምሩ እድሜከጤናጋ ተመኛሁ
@medinamedina8256
@medinamedina8256 Жыл бұрын
ሀኒቾ እኔም ሀገር ከገባሁ ባሌን ምን አክል እንደሚያውቀኝ ማወቅ እፈልጋለሁ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ቀጢይበት❤❤❤❤❤
@user-mm3dh3bq9f
@user-mm3dh3bq9f Жыл бұрын
ሀኒ የኔ ፍልቅልቅ በርቺ 🌹🌹
@user-ib4gh7lr6q
@user-ib4gh7lr6q Жыл бұрын
እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ከፍ ያድረግሽ በጣም ደስ ይላል እንኳን ደና መጣሽ
@samira7639
@samira7639 Жыл бұрын
ሀናዬ እንኳን አደረሰሽ ናፍቆት ልቤ የኔ ደንቡሽቡሽ💝💚💝💚
@Ethiopaa2722
@Ethiopaa2722 Жыл бұрын
ፍልቅልቅ ባንቺ ያምራል ሁሉ ነገር 🙌🏼😍😍
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 Жыл бұрын
ሐኒቾዬ ስወድሽ የኔ ፍልቅልቅ❤❤❤❤❤
@AnaAna-mr1zc
@AnaAna-mr1zc Жыл бұрын
ሀኒቾ እንወድሻለን ጠንካራዋ ጀግና ሴት ምርጥ ክርስቲያን
@hanahana1960
@hanahana1960 Жыл бұрын
ሀኒየ የኔ ፍልቅልቅ የሳቃችን ምጭ ወድሻለሁ 🥰🥰🥰
@tube-vs6rd
@tube-vs6rd Жыл бұрын
ሀኒየ ዋው በጣም ደስ ይላል ኡፍ እንኳን በደህና ተመለሸ ወደ ምትወጂው ስራሽ ለኛም እንኳን በደህና መጣሽልን እናመሠግናለን❤
@eyerusalem9504
@eyerusalem9504 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላሉ እንግዶቹ አለባበሳቸው ጭምር ሀኒ ፍልቅልቋ ሁሉ ያምርብሻል❤❤❤
@Ethiopia.143
@Ethiopia.143 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ፈቃድ ሆኖ እጮኝነቴ ወደ ትዳር ካበቃኝ ሀኒዬ እመጣለሁ። ያኔ ስመጣ በኮሜንት መልካም ምኞቴን ኮምቸ ነበር እልሻለሁ ጌታ ሆዬ መጨረሻችንን አሳምርልን 🙏
@nycellnycell9588
@nycellnycell9588 Жыл бұрын
እግዶች ስታምሩ ትዳራቹ እመቤቴ ማርያም ትባርክላቹ
@melakuayanaw2306
@melakuayanaw2306 Жыл бұрын
ሀኒቾ የኔ ፍልቅልቅ እኳን ደና መጣች ናፍቀሽኝ ነበር የኔ ውድ
@user-gs5cd9gc1d
@user-gs5cd9gc1d Жыл бұрын
ሀንዬ ቆጆ በርችልኝ የኔ ጀግና😘❤❤
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 Жыл бұрын
ሀኒዬ የኔ ፍልቅልቅ 😁😁😀😃😄❤❤❤❤🙏🙏👏🌹 ኮሞዲያን እሼቱ መለሰን አቅርቢልን ❤❤👍 አዲስ ጥንድ ነዉ
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
ዋው ሀኒየ እንኳን ደህና መጣሽልን😍😍😍😍
@user-bp6fp1pc2j
@user-bp6fp1pc2j Жыл бұрын
ሀንየ ስወዲሽ ፍልቅልቋ የምወደውን እስልምናን አላህ ይወፍቅሽ ዲቡሽየ
@bitybity4949
@bitybity4949 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂 እረ ቀልደኛ ነሽ ባክሽ ሀይማኖቷን መርጣ መስሎን ኢቢሰን የለቀቀችው ዋ እንዳትሰማሽ ሀና በሀይማኖቷ የሚመጣባትን አትወድም አረፈሽ ተቀመጪ ገለቴ
@user-bp6fp1pc2j
@user-bp6fp1pc2j Жыл бұрын
@@bitybity4949 ምን ችግር አለው ዱአ ማረጉ አላህ ከወደዳት ይመራታል የሚወደውን ነውና የሚመራው አደለም እሷ ቄሶቹም እየሰለሙ ዳኢ ሁነዋል ሀይማኖቷን ትወዳለይ ላልሽው። እስልምና ደሞ በዱኛም በአከይራም የምዲኝበት ትክክለኛ ሀይማኖት ነው ለዛ ሰለወደዲኳት ይምራት ማለት ሀራም አደለም
@user-lh7sc5zv1e
@user-lh7sc5zv1e Жыл бұрын
​@@bitybity4949 ❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂
@ethiopiahagera5623
@ethiopiahagera5623 Жыл бұрын
ሀንዬ እንተዋወቃለን ድጋሚ ይዘሽ ስለመጣሽ እናመሰግናለን🙏 ከቻልሽ ሶስት ጥንዶች ቢሆኑ ጥሩ ነው ስለለመድን ሁለት ጥንዶች አነሱብን❤
@denbeldesta6900
@denbeldesta6900 Жыл бұрын
ሀኒቾ!!! ለአንቺ በጣም ደስ ብሎኛል። በሚያምር መልኩ ተመልሰሻል። ....ባክ ግራውንዱ ፣ ሳውንድ ትራኩ ፣ መድረኩ ... በአጠቃላይ ስቱዲዮ ከአንቺ ውበት ጋር ተጣጥሞ ደስታን ይሰጣል። በርቺ!!! በሀይማኖትሽም ጭምር!!!
@rutsweet8658
@rutsweet8658 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@fddgdzc8356
@fddgdzc8356 Жыл бұрын
ሃንየ ፍልቅልቅ እስኪ ወደ ክፍለ ሃገር ወጣ በይና ስሪ ኮምቦልቻ ደሤ ብዙ ልጆች አሉ ጠይቂልን እስኪ
@algayeberbe8310
@algayeberbe8310 Жыл бұрын
እውነት ነው እንተዋወቃለን ወይ በሀና ዮሀንስ በጣም ያምራል
@firezewedmaru113
@firezewedmaru113 Жыл бұрын
ሐንዬ ቆንጆ በርቺልን ሁሉ ነገር ያምርብሻል
@mekuriyademise7151
@mekuriyademise7151 Жыл бұрын
በጣም የምወደው ፕሮግራም ሃና
@user-kl9zj6gm8n
@user-kl9zj6gm8n Жыл бұрын
ሀኒዬ በርቺ የኔ ጀግና እመብርሃን ትርዳሽ 🥰
@hay5360
@hay5360 Жыл бұрын
የኔ ፍልቅልቅ ሀንዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sanasana2935
@sanasana2935 Жыл бұрын
ሀንዬ እንኳን ደና መጣሽ በዚህ ፕሮግራም በላይክና በሼር ከጎንሽ ነን የጨርቆስ ልጅ ተግባቢ ናቸው እግዳ ተቀባይ ልክ ሀንዬ ጨርቆስ ስትል እንዴት ደስ እዳለኝ የሰፈሬ ልጆች እንኳን ደስ አላችሁ እወዳችዋለሁ ሀንዬም እወድሻለሁ በርቺ❤❤❤❤❤
@eyruseeyuu5581
@eyruseeyuu5581 Жыл бұрын
ሀኒየ እንኳን ደህና መጣሽ ትላንት እየጠበኩሽ ነበር ለማንኛዉም አትዘግይብን በጉጉት ነዉ የምንጠብቅሽ ደግሞጥንዶቹን ለቀጣይ ሳምንት ሶስት (፫) አድርጊልን ሁለቱ ብዙም አይደለም የለመድነዉ እንደዚህ ስለሆነ❤❤❤
@user-uf9wp9tn2t
@user-uf9wp9tn2t Жыл бұрын
ሐኒቾ አንቺ ተጫወቺው ይሔንን ጨዋታ በጣም ታደምቂዋለሸ እንዳታቆሙት ዐይቀጥል አሰተማሪም አዝናኘም ነው ይመቻችሁ
@adanichgedefe1601
@adanichgedefe1601 Жыл бұрын
ሃኒ ብርቺ በጣም ጥሩ ነው ሞቅ ደመቅ ያለ ነው አታቁሜ የእኔ ፍልቅልቅ ሳቅሽ ብቻ ዘና ፈታ ያደርጋል ትዳርሽን በዘር ይባርክ ብያለሁ
@user-nm6pk3hl6m
@user-nm6pk3hl6m Жыл бұрын
የኔ ፈድሻዬ እንኳን በሰላም መጣሺልን እንተዋወቃለኖይ የምለው ባን እና በሀና ብቻ ነው የምደምቀው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥♥💐💐💐
@fasikaLifetube1118
@fasikaLifetube1118 Жыл бұрын
አሁን ማየት ጀመርኩ አንደኛ ነሽ እኮ ማርያምን አመራር አንደኛ ፈገግታሽ አንደኛ እንወድሻለን በርቺ ❤❤🎉
@tsigemam6160
@tsigemam6160 Жыл бұрын
እሺ የኔ ማር እመዘገባለን😍😘
@msaye-fetene
@msaye-fetene Жыл бұрын
የእኔ ፍልቅልቅ ሀኒዬ ስወድሽ❤❤
@zewedetuabera7532
@zewedetuabera7532 Жыл бұрын
ሀናዬ በጣም ነው ምዉድሽ ፈጣሪ ከክፉ ይሰዉሪሽ
@senushikore7663
@senushikore7663 Жыл бұрын
Good to see you again & Yemecheshe Hanecho!😍💚💛❤️
@maremhabetmu9133
@maremhabetmu9133 Жыл бұрын
አሂ አችኮ ሁሉም ነገር ይጣፍጥልሻል የኔ ፈዱሻ❤
@bertkanabraham1479
@bertkanabraham1479 Жыл бұрын
welcome back Hana. we love you so much You are not missing nothing from EBS.❤❤❤❤
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ሐኒዬ
@misaal1090
@misaal1090 Жыл бұрын
ስታምሩ❤❤❤❤❤
@sss-pl8do
@sss-pl8do Жыл бұрын
አይ ወንዶች ቃላት የለኝም ክክክክ ካላት ከናንተ የተረፈ ነው እኛ ሴቶች እራሱ ከናንተ የተረፈውን ቃላት ነው የምንጠቀመው
@rodassolomon
@rodassolomon Жыл бұрын
ሀኒየ ውፍረት ስትቀንሽም ውበትሽ ይጨምራል ❤❤❤
@hiwotwondifraw8828
@hiwotwondifraw8828 Жыл бұрын
ሐንቾዬ ስወድሽ 😘😘😘 ሐንቾዬ እኔ የምለዉ አንድ ነገር ልጠይቅሽ ነበር እኔ አገር ቤት ስመጣ ሁሌም ሆቴል ነዉ የማርፈዉ ማረፊያ ስለሌለኝ እና ሶራንባ ስንት ነዉ ዋጋቸዉ ?? ሐኒቾዬ
@hannayohannes-6724
@hannayohannes-6724 Жыл бұрын
+251936835054
@abeebakassaye3195
@abeebakassaye3195 Жыл бұрын
ሃንቾ❤❤❤❤❤😊
@user-gk6ed5lp4b
@user-gk6ed5lp4b Жыл бұрын
የኔ ፍልቅልቅ ሀኒዬ❤
@yengusbaye7302
@yengusbaye7302 Жыл бұрын
❤ሀኒ ምርጥ የተዋህዶ ልጂ❤❤❤❤❤
@tadilazegeye3787
@tadilazegeye3787 Жыл бұрын
🎉congratulations Enkwan Dehna metash beautiful
@fatimah-fj9wb
@fatimah-fj9wb Жыл бұрын
ሀንዬ እንወድሻለን❤❤
@tubetube2195
@tubetube2195 Жыл бұрын
እስይ ሀንዬ የኔ አንበሳ እንኳን ደህና መጣሽልል🌺🌺🌺👏
@tsehayabizuneh
@tsehayabizuneh Жыл бұрын
በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው ብርችልኝ ጥዶች ደስ ሲሉ ማሻ አላህ ፍቅራችሁ አላህ ያብዛልችሁ
@lemreta9150
@lemreta9150 Жыл бұрын
በርቸ ሀኒየ አንቸ ያለሸበት ይደምቃል ❤❤
@ayalbasazen6893
@ayalbasazen6893 Жыл бұрын
Hana gojeye yene felikelik anchi yaleshebet hulu demeket nesh zemeneshin Egziabher yebarekilish
@hanabegie7154
@hanabegie7154 Жыл бұрын
ሀኒ የእኔ ፍልቅልቅ እድሜ ጤና ከነ ቤተሰብሽ ❤
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y Жыл бұрын
ሀኒዬ የኔ ጀግና በረች❤😍😍😍😍
@hawuathawuat6164
@hawuathawuat6164 Жыл бұрын
ሀኒቾ ይህ ፕሮግራም በአንቺ ነው የሚደምቀው ባለትዳሮቹ ሳምሩ አላህ አይለያችሁ
@user-tu6ep6cj7k
@user-tu6ep6cj7k Жыл бұрын
ደስ ይላል ሐንዬ እኳን ደሕና መጣሺ🎉🎉🎉
@user-lj4lh3un4f
@user-lj4lh3un4f Жыл бұрын
እኳን ደና መጣሽ ሀኒየ
@semira1209
@semira1209 Жыл бұрын
ሀኒየ የኔ አግማስ መልካምበአል
@selamabera5185
@selamabera5185 Жыл бұрын
ሀኒ እኮ በሄደችበት ፈንዲሻ ናት እሷ ያለችበት ድብ ርት የለም ሀንዬ አንች ጋር ለመምጣት ስል ላገባ ነው
@Mariam-zh2ie
@Mariam-zh2ie Жыл бұрын
ሐኒቾ ስወድሽ በርችልኝ ሳቅሽን ስወደው ሁሌም ሳቂልልኝ
@betalhemtube
@betalhemtube Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣሽ ሀኒዬ ስወድሽ 🥰
@Yemdmkemem
@Yemdmkemem Жыл бұрын
ሀኒየ እነስም አይጠሬ ጋር እዳትጋጭብኝ የኔ ፍልቅልቅ ደሞ አይዳችን ነው ምናምን ብለው እየየ እዳይሉ
@abeebakassaye3195
@abeebakassaye3195 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@nycellnycell9588
@nycellnycell9588 Жыл бұрын
❤❤❤
በእንባ የታጀበው ፍቅር Hanna Yohannes: እኛ ቤት
50:47
Hanna Yohannes-ጎጂዬ
Рет қаралды 64 М.
ROCK PAPER SCISSOR! (55 MLN SUBS!) feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
Children deceived dad #comedy
00:19
yuzvikii_family
Рет қаралды 8 МЛН
Was ist im Eis versteckt? 🧊 Coole Winter-Gadgets von Amazon
00:37
SMOL German
Рет қаралды 33 МЛН
ተጋብዟል ተስሟል ከዛ በኋላ ... Hanna Yohannes: እኛ ቤት
54:24
አጭር ወንድ ለፍቅር ... Hanna Yohannes:
48:33
Hanna Yohannes-ጎጂዬ
Рет қаралды 105 М.
Sigma Kid Hair  #funny #viral #comedy
0:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 3,7 МЛН
#Kritikachannel#Shorts video 🙏🙏🙏
1:00
Kritika Channel
Рет қаралды 55 МЛН
ЕМУ БОЛЬШЕ НЕ ПРИДЕТСЯ НИЧЕГО ВЫБИРАТЬ😂😂😂
0:39
СЕМЬЯ СТАРОВОЙТОВЫХ 💖 Starovoitov.family
Рет қаралды 6 МЛН
Nutella bro sis family Challenge 😋
0:31
Mr. Clabik
Рет қаралды 11 МЛН