ኢትዮጵያ ውስጥ ከ6 ሰው አንዱ የደም ግፊት ህመም ተጠቂ ነው _ የደም ግፊት ህመምን ማስተካከያ መንገዶች! _ NBC ጤና

  Рет қаралды 69,282

NBC ETHIOPIA

NBC ETHIOPIA

Күн бұрын

National Media SC is here to support, the success of our country's
transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
#NBC_Ethiopia
#ሆኖ_መገኘት

Пікірлер: 301
@dawitsamuel9628
@dawitsamuel9628 3 ай бұрын
እጅግ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው። ሰውየው በደንብ እንዲያስረዳ ግን አልሆነም። ነገር ግን ጋዜጠኛዋ ጠያቂም መላሽም ሆነች እና ሰውየው ሀሳቡን መጨረስ አልቻለም።
@livenewsethiopiatube4093
@livenewsethiopiatube4093 2 ай бұрын
እሷም ዶክተር ነች እና ፕሮግራሙ የጠያቂ እና የተጠያቂ ሳይሆን የውይይት ነው። እሷ ከህክምናው አንጻር እሱ ደግሞ ከስነምግብ አንጻር።
@thegeez5926
@thegeez5926 Ай бұрын
እህታችን ጠያቂ እስከሆነች ድረስ ማስጨረስ ተገቢ ነዉ። ኣለበለዚያ ግን ሃሳቡን መበታተን ይሆናል።
@SirajBirreabo
@SirajBirreabo 2 ай бұрын
እባክሽ ክብርት ጋዜጠኛ ብዙ የምታውቂው ነገር ቢኖርም ለጋበዝሻቸው እንግዳ የመመለሱን ዕድል ብትለቂላቸው ።አመሠግናለሁ።
@bereketkiflejibicho3015
@bereketkiflejibicho3015 3 ай бұрын
ጠያቂ እኮ መጠየቅ እና እዉቀትን ማሳለጥ ነዉ እህቴ ተጠያቂዉ መሰማት አለበት
@user-ik5ed2kx7x
@user-ik5ed2kx7x 3 ай бұрын
She is a professional and needs to modify his answers
@hanageremew1994
@hanageremew1994 2 ай бұрын
she is dr too
@bereketkiflejibicho3015
@bereketkiflejibicho3015 2 ай бұрын
@@hanageremew1994 what ever we have to listen the guest
@bereketkiflejibicho3015
@bereketkiflejibicho3015 2 ай бұрын
@@user-ik5ed2kx7x The problem somebody can’t listen clearly if both of them are speaking spontaneously.
@livenewsethiopiatube4093
@livenewsethiopiatube4093 2 ай бұрын
እሷም ዶክተር ነች እና ፕሮግራሙ የጠያቂ እና የተጠያቂ ሳይሆን የውይይት ነው። እሷ ከህክምናው አንጻር እሱ ደግሞ ከስነምግብ አንጻር።
@applered4091
@applered4091 3 ай бұрын
ጠያቂ ነች መላሺ😊አልገባኝም ሲስተር ተርጋጊ
@GeteneshAmtataw
@GeteneshAmtataw 2 ай бұрын
ጥያቄ እና መልስ አይደለም ውይይት ነው እሷም ባለሙያ መሰለችኝ
@alemzewdhaileyes6255
@alemzewdhaileyes6255 3 ай бұрын
በጣም ጥሩ ነው ግን ዶ/እን አታስጨርሽውም ችኮላሽን ቅንሽው ትንሽ እረጋበይ ስለትምህርቱ እናመሰግናለን
@jeremiahkebede7455
@jeremiahkebede7455 3 ай бұрын
ማነው እንግዳው ? የጀመረውን አስጨርሽው .... በተቻለ መጠን እድሉን እንዲያብራ እድሉን ሽጪው እባክሽ !! አመሰግናለሁ !
@zerihundadi6591
@zerihundadi6591 3 ай бұрын
ሁለቱም አዘጋጆች ናቸው እኮ እንግዳ ዩለውም እዚህጋ
@MollaKasawDesalegn-qe4ug
@MollaKasawDesalegn-qe4ug 11 күн бұрын
በእጅጉ ምስጋና ይገባችኋል በእውነቱ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ።
@alexo9476
@alexo9476 3 ай бұрын
እባክሽ አስጨርሺው በጣም ነው የሚያስጠላው ማንን እንስማ?...............ወይ እሱ ጠያቂ ይሁን
@tsionmulugate891
@tsionmulugate891 2 ай бұрын
የሚያቀርቡት ፕሮግራም ለኛ በሚያመች መንገድ በመወያየትና መጠቀስ ያለባቸውን ነገሮች በተሰጣቸው ሰአት አብቃቅቶ ለማቅረብና ግልጽ ለማድረግ አየሞከረች ለእኛ ለማድረስ የምትሞክር ብቁ የሆነች ባለሙያ ነች። እዚህ ጋር ጠያቂ እና ተጠያቂ የለም ሁለቱም አቅራቢዎች ናቸው።
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 13 күн бұрын
ትቸኩላለች ልምድ እስክታገኝ ለጊዜው ግን እንደ ስዩም ተሾመ ጫት የምትደፍር ይመስላል ካልተናገረች አታውቅም የምትባል ይመስላታል
@sussegemsmean7064
@sussegemsmean7064 3 ай бұрын
በጣም ትክል ትምህርት ነው የምታስተላልፎት ለህዝቡ በርቱ።
@Efrata288
@Efrata288 3 ай бұрын
በብዙ ነገር እያገዛችሁን ነው ከሁሉም በላይ ጤና ነው ጤና ከአለ እድሜ አለ እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ በርቱልን
@frealen9249
@frealen9249 3 ай бұрын
ውይ ምን አለ ብትረጋጊ ብታዳምጪ ጣልቃ እየገባሽ ግራ አጋባሽን
@derejeabebe9606
@derejeabebe9606 Ай бұрын
ጥሩ አቀራረብ ነው፣ ጠያቂዋም አግባብነት ባለው መንገድ ነው ጣልቃ እየገባች ያለችው፣ የተሟሟቀ ውይይት መሆኑን ዝግጅቱን Natural ያደርገዋል፣ ዶክተሩም እያደነቃት ነው ውይይቱን ያጧጧፉት፣ አፍጦ አንድ ሰው ከመስማት አሳታፊ መሆኑ አይረብሽም። አኔን ብቻ ስሙኝ የሚል ሰው አይመቸኝም።
@tsionmulugate891
@tsionmulugate891 Ай бұрын
መልካም ተብሏል
@messeludege6191
@messeludege6191 Ай бұрын
Ereee? Endezi ayinet interview yelem. Esuwa becha teyika erasuwa yemetmelesebet! Beyetegnaw ye interview heg new lek yehonechiw? Weyis chefen degaf new???
@MestawotZinaye
@MestawotZinaye 2 ай бұрын
ጠያቂ እባክሽ ሀሳቡን አሰጨር ሽው አለዚያ እንግዳ መጋበዝ ለምን አስፈለገ
@yalembeza3163
@yalembeza3163 2 ай бұрын
ጠያቂና ተጠያቂ አይታወቁም።
@zufanmegistu560
@zufanmegistu560 3 ай бұрын
እኔ የምለው ! ጠያቂወቹ እራሳቼው ጠይቀው እራሳቼው ለማብራራት ይሞክራሉ :: ይገርማል !
@hibretdessalegn1498
@hibretdessalegn1498 3 ай бұрын
አህቴ የሙያ ደረጃሽን ባላውቀውም ለሱ እኮ ምንም አላሶራሽውም እኮ
@livenewsethiopiatube4093
@livenewsethiopiatube4093 2 ай бұрын
እሷም ዶክተር ነች እና ፕሮግራሙ የጠያቂ እና የተጠያቂ ሳይሆን የውይይት ነው። እሷ ከህክምናው አንጻር እሱ ደግሞ ከስነምግብ አንጻር።
@yeshiworkk1106
@yeshiworkk1106 2 ай бұрын
ጠያቂወም ዶክተር ነች ግን እንግዳ ካቀረብች ግን እድሉን ብትተውላቸው መልካም ነው
@lubaba9148
@lubaba9148 3 ай бұрын
እህታችን ቅንጆ ና ትምህርት ሰጪ ፕሮግራም ነዉ አንቺ እንግዳ ጋብዘሽ እንግዳዉ እንዲናገር እድል አልሰጠሹዉም በማሀል እንግድዉን አቋሮጠሽ ሁሉንም መናገር ትፈልጊያለሽ ፍላጐትሽ ይሄ ከሆነ እንግዳ አትጋብዧ እዉቀቱ ካለሽ አንቺዉ ጨርሺዉ::
@ametushikur7072
@ametushikur7072 3 ай бұрын
Eswam Doctor nat Ekul yawiru min chigir alew
@RettaLemma
@RettaLemma 7 күн бұрын
እጅግ ጠቃሚና ህብረተሰብ አገልጋይ ፣ በጥልቅ ዕዉቀት በደረጀ ባለሞያ የሚሰጥን ጠቃሚ ምክር ከመስማት የሚበልጥ ነገር ምን ፣ እንጠቀምበት ! ምስጋና ።
@baytumedia2842
@baytumedia2842 3 ай бұрын
እህቴ በጣም አሪፊ ውይይትናው ዶክቶሪ እናማሳግናሌን ቡዙ እንጣብቃሌን ቃጭን ሆናን ባንዴት ያመጣ ግፊት በምን ይጣፋል❤❤
@snsjskuw4491
@snsjskuw4491 Ай бұрын
ካየሁበት ውጤት ዋግምት መሰራት
@dagimmanguday4812
@dagimmanguday4812 2 ай бұрын
እየጠየቅሽ ከመመለስ ይልቅ መስማት ትክክለኛ መረጃን ለማስተላለፍ ይጠቅማል ለወደፊቱ ደረጃ በደረጃ መጠየቅን እና ማዳመጥን አዳብሪ በተረፈ ስለስጥችሁን መረጃ እናመስግናለን
@user-of2jh3pn6c
@user-of2jh3pn6c 3 ай бұрын
ዶ/ር ለምን ከጠየቅሽ በኋላ ፀጥ ብለሽ አዳምጪ እኛም በደንብ እናዳምጥበት አትረብሺን ወይም ፕሮግራምሽን ለሌላ አቅራቢ ሰው አስተላልፊው
@ayelekebede1565
@ayelekebede1565 2 ай бұрын
ፕሮግራማችሁን እከታተላለሁ ኢትዮጵያ መጥቼ በጨረፍታ ሳየው ወደድኩት በጣም አስተማሪ ነው አሁንም ውጭ ሆኜ እከታተላለሁ በርቱ ፕሮግራማችሁ አስተማሪ ነው::
@nuratube118
@nuratube118 2 ай бұрын
ዋው በጣም አሪፍና አሰተማሪ ጠቃሚ የሆነ ትምህርቶች ን ሰለምታሳውቁን እጂግ በጣም እናመሠግናለን በማይሰለች ጣፍጭ በሆነ አንደበት ነው ያሰተማራችሁን ክበሩልን
@SeadaaberaV
@SeadaaberaV 14 күн бұрын
በበጣም ደስ ይላል ዶክተር እኔ መደሀኒት እየወሠኩ ነበር መዳን ከተቻለ እማ አልሀምዱሊላሂ❤❤❤❤🎉🎉
@TeferaAbabu-iw7iw
@TeferaAbabu-iw7iw 3 ай бұрын
ቀጭንም ሆኖ ስኳርና ግፊት ያለባቸው ብዙሰዎች አሉ እግዚአብሔር ይጠብቀን ቤተሰብ ጥሩ ምክር ነው
@TheAshtube100
@TheAshtube100 Ай бұрын
አሰልቺ ጠያቂ ነሽ ፕሮግራሙን ረበሽው ዳይሬክተር ሰምተሀል ደሞም በቲቪ ይሁን ዩቱይብ ላይ ኤዲት አድርጎ ማሰጠር ያስፈልጋል ተደማጭ ለመሆን ኤዲተር ሰምተሀል
@bekelechtolaboku4650
@bekelechtolaboku4650 2 ай бұрын
የጤና ጉዳይ ላይ! ሐኪም ሆና እስከዛሬ እንዲህ ዓይነት ውይይት ይዛ በቴሌቪዥን የመጣች ዶ/ር አበባ ቀደምት ናት፡፡ የተለማመድነው የቃለመጠይቅ አይነት ዘወትር ጠያቂ ዝም ብሎ ማድመጥ ነው፡፡ ይህ ሌላ ዓይነት የውይይት ዘዴ ነው፡፡ ከሁለቱም በደንብ አድምጡ፡፡ እኛ ጥሩ አድማጭ መሆን አለብን፡፡ እነሱ ጠያቂ እና ተጠያቂ ሳይሆኑ በርብርብ እየተረዳዱ ማስረዳት ነው የያዙት፡፡
@tsionmulugate891
@tsionmulugate891 2 ай бұрын
በህክምናውም ልህቀቷ ከፍ ያለ ነው። ለኛ በተቻለ ብዙ ነገርን ይዛ ከተለያዩ ባለሙያዎች ጋር አብረው በመወያየት ሰው ሊያነሳቸው ይችላል ከሚለው ሃሳብ ጀምሮ ለብዙ ነገር ግንዛቤ እንድናገኝ እየረዳችን ያለች ባሙያ ነች።
@yohannesmulugeta3604
@yohannesmulugeta3604 3 ай бұрын
ኢንተርቪ እያደረገ ያለው ማነው ጠያቂውም መልስ ሰጭውም አንችው ሆንሽ እኮ ለዶክተሩ እድል ስጭው
@Lyulyu633
@Lyulyu633 3 ай бұрын
እሷም ዶክተር ነች😂
@Kedja-vj8ty
@Kedja-vj8ty 2 ай бұрын
ዶክተሩ ይናገር አሥጨርሽው አታቋርጪው ወንዶች ትምህርታቸውይገባል አይረሠምና አባክሽን እንከታተለው ሙያው ቢኖርሽም አዳማጭ ሁኝ እባከሽን እሱን አንስማ ተረጋጊ
@destatasew671
@destatasew671 2 ай бұрын
እናመሰግናለን በርቱ፣ መሰረታወ ዊ የጤና ት/ት የተዘነጋ ቅድመ መከላል ነው።
@TarikwaBirhanu
@TarikwaBirhanu Ай бұрын
ጠያቂ እባክሽዐአዳምጭ ያንችም ጥሩ ነው ግን ለተጠያቂው የመመለሻ ጊዜ ሰጭ
@AberaBireda
@AberaBireda Ай бұрын
ተረጋጊ ና ወይ ጠያቂ ሁኚወይ መላሽሁኚ
@abewoldekidanmekonnen3246
@abewoldekidanmekonnen3246 15 күн бұрын
ሁለተኛው ጥያቄዬ ደግሞ እንግዳ የጋበዝሻቸው, እንዲመለከቱሽ ነው ወይስ, ያላቸውን እውቀት እንዲያካፍሉን?
@BirhaneFetahi
@BirhaneFetahi 2 ай бұрын
ካካበተችው የሞያ ልምድ ተነስታ ትጠይቃለች መልስ ሰጭው ያልጠቀሰው ሲኖር እንዲያብራራ ታደርገዋለች ስለዚህ ጥያቄው ሞያዊ ጥያቄ ወይም ሞያዊ ውይይት ሊባል ይችላል ሰለዚህ ለአድማጭ ግንዛቤ ቆንጆ አቀራረብ ነው።
@mustofaawsaid562
@mustofaawsaid562 Ай бұрын
በተደጋጋሚ ስለ አስተናጋጅዋ እየቀረበ ያለው አስተያየት በበኩሌ አልቀበለውም ፤ በጣም ነው የተስማማኝ በእውቀት ነው ጣልቃ የምትገባው።
@eshkag6625
@eshkag6625 3 ай бұрын
እባክሽ እህቴ ከፊት እየቀደምሽ አታቋርጪው ዶክተሩን እንስማና በርእሱ ላይ ቁምነገር እንጨብጥ
@elsaassefa9811
@elsaassefa9811 3 ай бұрын
በጣም እናመስግናለን ቀጥሉበት
@captainayub6482
@captainayub6482 3 ай бұрын
እንግዳ ጋብዘሽ እራስሽ የእንግዳሽን ቦታ ትይዣለሽ ግዜ ብትሰጪ ለእንግዶችሽ በተረፈ አንቺንም ለብቻሽ ብናገኝሽ በብዙ መንገድ ታገለግይናለሽ :: ይመችሽ 🕊🙏🏽🏃🏾‍♂️
@tahirhusse8634
@tahirhusse8634 3 күн бұрын
የባላ ሙያዎች ውይይት ነው ስወያዩ እኛ እንማራለን ።❤❤
@BezabheAlena
@BezabheAlena Ай бұрын
መልካም ነው ሐሳብሽ ግን ዶክተሩ እንደጀረው ቢጨርሰው።
@user-rh6hj7ng1u
@user-rh6hj7ng1u Ай бұрын
ዶክተር አበባ እርስዎ ጠየቂ ይመስሉኛልና ዶክተሩን ብንሰማው አብራው ባያወሩ? ኮሜንትን ይመልከቱ ይህን ብዙዎች ፅፈዋልና
@shemeleslegesse3189
@shemeleslegesse3189 3 күн бұрын
ዶክተር ሰላም ላንቺ ይሁን ግን ማነው አንግዳ አንቺ ነሽ አሳቸው አልገባኝም ጠይቀሽ ያብራሩልን አናመሰግናለን
@mustofaawsaid562
@mustofaawsaid562 Ай бұрын
I am happy to follow your very nice explanation. Thank you very much
@user-sw6nd3xu5l
@user-sw6nd3xu5l Ай бұрын
ጠቃውና ተበያቂው ተምታታብን እበክሽን ኦድሉን ለዶክተሩ ሰጭልን አንቺ ጥያቄ ብቻ አቅረቢ
@derejelegessegurmessa1266
@derejelegessegurmessa1266 3 ай бұрын
ዕውቀት ያሸንፋል በርቱ ተበራቱ
@MMMM-sg2tg
@MMMM-sg2tg 2 ай бұрын
ቃለ መጠይቅ ነው ማለቱን ትተሽ ውይይት እናደርጋለን ብትይ ፕሮግራምሽን ጥሩ ያደርገዋል ዶክተሩ መናገር አልቻሉም መገን ቋሚ ተስላፊው እንዴት ሆኖ ይሆን ?😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-sq8is3xr4b
@user-sq8is3xr4b Ай бұрын
ተጋግዛችሁ ገለጻ መስጠታችሁ ወድጄዋለሁ። ቀጥሉበት።
@AbebechMekete-q7p
@AbebechMekete-q7p 2 ай бұрын
,አነችዬ ያስተምርበት እስቲ ምንም እንዲናገር አልፈቀድሺለትም እኮ ምን አይነት ነሺ እኔ እኮ ልሰማው አልቻልኩም እረ እባክሺ አረጋጊው ጥያቄሽን ከጠየቅሺ በኋለ እሰኪ ዝም ብለሺ አዳምጭ እኛም እናዳምጥበት ምን አይነቷ ነች ዶክተር እባክህን በሌላ ኘሮግራም እባክህን ናልን እና አስተምረን
@endedilla
@endedilla 2 ай бұрын
Betam Tzebarkyalesh Zimm Bilesh Mesmat Alebsh.
@zelalemberhanu7920
@zelalemberhanu7920 3 ай бұрын
Your program provides very good, valuable and timely lessons. Both of you have adequate and relevant information on issues you choose for the program. However, I feel you need to be more organized and focused; there is sometimes jumping around (touching upon many issues but not comprehensive) You need to be focused. For example, talking about hypertension, you briefly tell us causes, symptoms and treatments and which food items are beneficial for fighting the disease and which ones are dangerous, etc. Dr. Abeba's presentation of current research based findings are also very vital.
@adiendris5524
@adiendris5524 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ ተምሬበታለሁ ይባርካችሁ
@alem7149
@alem7149 4 күн бұрын
እባክሺን ዶ/ር ያስተምሩን አንቺ ጠያቂ አንቺው መላሺ ሆንሺ እኮ
@user-ik5ed2kx7x
@user-ik5ed2kx7x 3 ай бұрын
Good professional match. One Compensate the gaps of the other.
@MuftyAbuafsa
@MuftyAbuafsa Ай бұрын
ፕሮራሙን ወድጄው ጠላውት ባንቺ ፍጥነትና ስርዐት አልባ ሆንሽ ለምን ጋበዝሺው ታዲያ ላታናግሪው አቋርጬ ተውኩት ችግሩ ነበረቤኝ እንዳልረዳ አረግሺኝ
@TesfayAsfeha
@TesfayAsfeha 4 күн бұрын
What is your advise to reduce high blood pressure?
@user-vx7xj6lm7k
@user-vx7xj6lm7k 2 ай бұрын
ዶ/ር በጠም እናማሰግናለን
@FortyfourMertule-iv4gu
@FortyfourMertule-iv4gu Ай бұрын
ጠያቄ በቃ ጎበዝ ነሽ ።ግን ለምን ጥሩ የሚያወራውን ሰው አትተይውም?
@ዮቶ
@ዮቶ 2 ай бұрын
የማስተዋል ነገራችን አናሳ መሆኑ ከcommentu እዩ። ጠያቂዋ የውስጥ ደዌ ስፔሻሊስት ሀኪም ናት ከስነ ምግብ ባለሙያው በበለጠ ይመለከታታል።
@SelamawitMinassie
@SelamawitMinassie 3 ай бұрын
እባክሽ አናግሪው
@adisuat
@adisuat 2 ай бұрын
እባክሽ አስጨርሽው እንዴት እናዳምጥ
@jemilaawol5403
@jemilaawol5403 3 ай бұрын
ወይኔ የሰው ብር ሲቆጥሩ ነው የመጣባቸው ወይስ የሰው ብር የኛ በሆነ እያሉ እየተበሳጩ ነው😢😂
@AbissiniaGtsadik
@AbissiniaGtsadik 3 ай бұрын
ABET BELEGNA....
@dagnachewoda5794
@dagnachewoda5794 3 ай бұрын
በርቱ ሙያዊ ትንታኔ ከትክክለኛ እወቀት ጋር ለህዝባችሁ ለማስተማር ስለምታደርጉት ስራ በሀገሬ ባህል መሰረት ቀመቀመጫዬ ብድግ ብዬ አመሰግናለሁ ይህ ነው ማወቅና መማር
@hhfxdid7982
@hhfxdid7982 Ай бұрын
ጤና ይሰጣቹ
@mengiemesfin5113
@mengiemesfin5113 3 ай бұрын
ምን ጥሩ ያልሆነ አወራች።እባካቹ መልእክቱን እንጠቀም። በሁ መተቸት ውይይይይይይይይይይይ
@user-sq8is3xr4b
@user-sq8is3xr4b Ай бұрын
ውድ አድማጮች ጠያቂውና እንግዳው ሁለቱም ባሙያዎች ከሆኑ ተጋግዘው ገለጻ ቢያደርጉ ምን ችግር አለበት? ርእሰ ጉዳዩን የበለጠ ግልጽ ያደርገዋል እንጂ።
@Ageleagle
@Ageleagle Ай бұрын
አትሻሚ
@MulunaMagnaw
@MulunaMagnaw Ай бұрын
ሰላም ዶክተር ደም ግፊት እና ብዛት ልዩነት ምድነው
@bethlehemdesta6055
@bethlehemdesta6055 Ай бұрын
Active listening is indeed crucial in a conversation, especially when an expert, such as a doctor, is involved. If the host doesn’t give the doctor a chance to speak, valuable information and insights might be missed. It’s important for hosts to facilitate conversations by listening attentively and allowing their guests to share their expertise. The host should consider taking a communication class to improve her active listening skills and learn how to better manage conversations.
@Susuuuuu-w5z
@Susuuuuu-w5z 2 ай бұрын
ጠያቂም መላሽም አልገባኝም
@frtunfresenbet7674
@frtunfresenbet7674 3 ай бұрын
ተባረኪ
@meronwoldemichael1103
@meronwoldemichael1103 3 ай бұрын
Yes Dr you are right
@MythreeFace
@MythreeFace 3 ай бұрын
የሆነች ምላሳም ሴትእስኪ ለእንግዳሽ ጊዜ ስጭው😴ተጠያቂው ማነው?እና ለምን ጋበዝሽው?
@asterbirahanu-mn4hi
@asterbirahanu-mn4hi 26 күн бұрын
,እባክቪ ዶ/ር አዳምጭቸው
@Mebrat-hl5gs
@Mebrat-hl5gs 8 күн бұрын
በጣም ጥሩ ነው ዶ/ር ችኮላ አለብሽ ፕሊስ ቀንሺ ባክሽ
@behaylugunta
@behaylugunta 2 ай бұрын
Thank you docs
@mulugetaadane6564
@mulugetaadane6564 Ай бұрын
ጠያቂውና ተጠያቂው ማን ነው?
@babaabiy1404
@babaabiy1404 7 күн бұрын
ብዙ መማር ስችል በጠያቂዋ ምክንያት አቋረጥኩኝ ምንድነው ችግርሽ ጠያቂ ነሽ ወይስ ተጠያቂ ነሽ ዶክተሩን ለመናገር እድል ከለከልሽው እኮ አንቺ እራስሽ ደም ግፊት ሆንሽብን
@rumishshiferaw4101
@rumishshiferaw4101 Ай бұрын
በጣም ይገርማል ዶክተር ን ማዳመጥ አልቻልኩም አረ ረጋ በይ ወይ ጉድ 😢😢😢😂😂😂😂😂
@yebelaygembola71
@yebelaygembola71 3 ай бұрын
የኔ እህት ምንድነው ? ዶክተርን እየጠየቅሽው መመለስ ሲጀምር ታቓርጭውና አንችው መላሽ ትሆኛለሽ። ወይ ፕሮግራሙን አንችው ያዥውና እንስማሽ። እውቀቱ እኮ አለሽ። ሰሚዎችሽን አታጨናንቂ። አመሰግናለሁ።
@canalMoh
@canalMoh 2 ай бұрын
ጎበዝ ነሽ ዶክተርዬ
@user-ug9zl2ep5k
@user-ug9zl2ep5k 2 ай бұрын
Thanks bless you.
@user-wm5tq4vh3i
@user-wm5tq4vh3i 15 күн бұрын
እህታችን ጠያቂስለሆንሽ please give him more time to answer your guestions do not interfere
@haileyesusdemessie9552
@haileyesusdemessie9552 3 ай бұрын
Proud of you guys 👏
@Samira-db3dz
@Samira-db3dz Ай бұрын
ዶክተርደምግፊትበምድነውየሚቀንሰው
@S-G.19
@S-G.19 3 ай бұрын
Ebakesh adamechiw aschereshew!
@tibebeazene3859
@tibebeazene3859 Ай бұрын
ማወቅሽን እወቁልኝ አይነት አቀራረብ ነው ። እንግዳሽን ሀሳብ አስጨርሺ
@nasirsaid6909
@nasirsaid6909 3 ай бұрын
ምንም ትግስት የለሽም
@mihertgebre8222
@mihertgebre8222 3 ай бұрын
Enem
@ZenebechNigatu-r9r
@ZenebechNigatu-r9r Ай бұрын
የምታቀርቢያቸው ፕሮግራሞች ጥሩ ነበሩ። ነገር ግን ለሀኪሞቹ ፋታ አልሰጥ አልሽ። እስኪ አንቺ ለምታወሪው ልክ ለመስጠት ሞክሪ።
@hhfxdid7982
@hhfxdid7982 Ай бұрын
ጓቦዝ ነሸ በጣም ❤❤❤❤
@fyy7841
@fyy7841 2 ай бұрын
አላህ ይጠብቅቹህ
@tsehayarega848
@tsehayarega848 3 ай бұрын
Please. Sister. u. r. Dr. or. the man. give him chance to talk.
@ambassel9434
@ambassel9434 3 ай бұрын
ትክክለኛ በዕውቀት የደረጀ አገሩን ያገናዘበ ሙህር !!!!!!!
@seli3266
@seli3266 3 ай бұрын
ወ/ሮ እኔ አውቃለው ምን ጉድ ነሽ ማትሻሻይ ከዚ ብፊትም በነበረሽ interview ዶክተሩን ትንፋሽ አሳጣሽው እና የራስሽን ጥናት ጽፈሽ ነይና አንቢብልን ወይ ካልሆነ ጠይቀሽ ግን መልስ መጠበቅ ተማሪ እንዲው ቀደም ቀደም እያልሽ ማዳመጥ አልቻልንም ፣comment አንብቢ audience ,ተረጂ
@YaredTefera-ij5sd
@YaredTefera-ij5sd 2 ай бұрын
ለኔ ግን አንደኛ ነሽ በጣምም እሱ ያጠቀሳቸውን እና ወደ ውስጥ ገብተሽ ነው የምጠይቂም እሱ እንደውም መጣም ግልፅ አርጎ አልነረንም አመጋገብ ካለ ይኑረንም አይኑረንም እሄ እሄ ማለት አለበት መፅሀፉን ገስተን እድናነበው አስቦ ይመስለኛል በጣም በግልፅ አልነገረንም የምናውቃቸውን ነው የደገመልን ማድረግ ያለብንን ግልፅ አርጎ እሄ እሄ ብሎ የሚነግረን ነው የሚያስፈልገው ካንቺ የተማርኩት ይበልጣል በርቺ ጎበዝ እሱ ዎና ሀሳብ ከይቅርታ ጋር የሚሸጠው መፅሀፉ ጋር ነው ሀሳብ መሰለኝ
@RugaEbeno23
@RugaEbeno23 3 ай бұрын
Betam temhert sechi new. ❤❤
@mamarumersha3387
@mamarumersha3387 12 күн бұрын
እባክሽን በጣም አትቅለብለሚ ዶክተሩ የሚለውን እንስማበበት።
@malgmalg7807
@malgmalg7807 2 ай бұрын
Manwe,doktru?
@abrhamgebremdhen4686
@abrhamgebremdhen4686 Ай бұрын
Jut give time for the interviewee so as to listen and capture the message properly.Things are becoming messy to learn.As an interviewer, you may know the issue but you are expected to bridge and facilitate the agenda
@berhaneghebremedhin5912
@berhaneghebremedhin5912 2 ай бұрын
የኔ እህት ትጠይቂያለሽ ሊመልስ ሲል ከአፍ አፉ ትነጥቂያለሽ ተረጋጊ እና አንቺም እኛም በርጋታ እንስማ አትቸኩይ አመሰግናለሁ
Brawl Stars Edit😈📕
00:15
Kan Andrey
Рет қаралды 11 МЛН
GTA 5 vs GTA San Andreas Doctors🥼🚑
00:57
Xzit Thamer
Рет қаралды 27 МЛН