Surprise |ፍሬ በውዱ ባሏ ሰርፕራይዝ ተደረገች | የዛሬው ይለያል *Romantic |Husband Surprised His Wife At Home

  Рет қаралды 194,317

Frie Dagi Family

Frie Dagi Family

2 жыл бұрын

Surprise |ፍሬ በውዱ ባሏ ሰርፕራይዝ ተደረገች | የዛሬው ይለያል *Romantic |Husband Surprised His Wife At Home
ሰላም ውድ የማማዬ አድናቂዎች 🖐 ሰብስክራይብ ላይክ ኮሜንትና ሼር በማድረግ አበረታቱን። ላይክ 👍ላይክ👍ላይክ👍በማድረግ ለምታደርጉልን ድጋፍ እናመሰግናለን🙏🏾❤😍
Don't forget to subscribe to the channel, share, like, and hit the notification icon to be notified for more videos.
Please Follow Me
kzbin.info...
/ emuyebeyene
/ firebeyene
/ firehiwot_beyene
Frie Dagi Family, Frie Dagi Family, Frie Dagi Family, Berry tube, EhudenBeEBS, EhudenBeEBS, EhudenBeEBS, ebstv, ebstv, ebstv, ebstv, ebstv, cooking tips , travel , vlogs , exploring , reviews , books , interviews , entertainment , family games , couples games , challenges , pranks , sports , family time , self-care , skin care , relationship tips , marriage tips seifu on ebs,seifu on ebs,new ethiopian movie 2019, babi, ባቢ, babiyoutube, babi ethiopia, ethiopian,teddy afro,fana tv,9 shi part,amharic ebs, ebs, ebs film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 14 - zetenegnaw shi sitcom drama part 14,hanan tarik,amharic musicnew ethiopian movie,new ethiopian movie 2019,ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian drama,ethiopian new movie,new ethiopian film,ethiopian movies,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian comedy,ethiopian film,ethiopian new drama,ethiopian movies 2019,ethiopian,ethiopian new movie 2019,new ethiopian music 2019,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music seifu fantahun on ebs show,x,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2018,seifu fantahun late night show,seifu fantahun,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2018,new ethiopian music 2019,ethiopian new music,zebiba girma,ethiopian music 2019,zebiba girma gerager,new ethiopian music,ethiopian music,amharic music 2019,zebiba girma music,new ethiopian song 2019,new amharic music 2019,ethiopian song 2019,new ethiopian song,gerager,ethiopian love music,ethiopian new song,new ethiopian music 2019 this week senselet drama,senselet,ethiopia,ethiopian news,ethiopian,ethiopian

Пікірлер: 1 000
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
PRANK |ፍሬ ለመጀመሪያ ጊዜ Prank ተደረገች kzbin.info/www/bejne/qprPd2inetBgZ6s
@user-dt3nu8pl2g
@user-dt3nu8pl2g 2 жыл бұрын
እኔንም ያስለቀስ pirank ነበር በተለይ እንዴት እንደምወድህ እያወክ ስለፊቺ ታወራልህ ወይ ስትይ ውስጤ ደነገጠና ሳላውቅ አለቀስኩኝ። እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ።
@user-qm4jy5vf7s
@user-qm4jy5vf7s 2 жыл бұрын
ስጦታ ፍቅርን ይጨምራል ውለዱ ክበዱ አገራችንን ስላም ያዲርግልን
@robekaeth3984
@robekaeth3984 2 жыл бұрын
ዋው ደሥላል ፈጣሪ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ
@fevenkabtu778
@fevenkabtu778 2 жыл бұрын
@@user-dt3nu8pl2g i
@enatethiopia5206
@enatethiopia5206 2 жыл бұрын
ተሳክቶልሃል በጣም ታምራላችሁ እመብርሃን ትዳራችሁን ትባርክ።
@mekleetkebede2986
@mekleetkebede2986 2 жыл бұрын
ወይ ዘመን ! የጊዜ ለውጥ , አበሻ ወንድ ሚስቱን በእዚህ መጠን ፍቅሩን ሲገልጥ ማየት እንዴት ደስ ይላል, የማማዬ አባት ይህ ዝም ብሎ ያገኝው አይመስለኝም.. እድገቱ ይመስለኛል. ከአባቱ የቀሰመው ትልቅ ነገር አለ ብዬ እገምታለሁ.. ቅዱሱ መፅሃፍ እንደሚለው ክርስቶስ ቤተክርስቲያንን እንደወደደ , ባል ሚስቱን እንዲሁ ይውደድ ይላል.. ሚስት ደግሞ ለባሎ ዘውድ ናት.. ተባረክ. ልጃቹህ ይሄን እያየች ማደግ ትልቅ መታደል ነው. ወደፊት ለሚኖራት ሂወት ዘር እየዘራቹህ ነው. Keep it up 👏👏
@ledea1236
@ledea1236 2 жыл бұрын
በጣም ይለያል የፊሬ አይነት ባል ፈጣሪ ለሁላችንም ይስጠን አሜን በሉእህቶቸ
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🏾💖 እናመሰግናለን❤💞💖
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
@@ledea1236 አሜን ይስጣችሁ
@user-my7tw4zo5x
@user-my7tw4zo5x 2 жыл бұрын
ለሴት ልጅ መልካም ባል ካላት ሄወቷ እደፍካ ይኖር እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን! እውነት ብለሻል እህት
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@FrieDagiFamily ስብስክርይብአርጊልኝውዶቼ
@zahrazine2745
@zahrazine2745 2 жыл бұрын
ትክክል መሲዬ
@sadmehemed953
@sadmehemed953 2 жыл бұрын
@@FrieDagiFamily ሰላምዉድምድምርኝ
@sadmehemed953
@sadmehemed953 2 жыл бұрын
@@fatumawase ሰላምደምሪኝ
@user-dq2cj3fq3q
@user-dq2cj3fq3q 2 жыл бұрын
የኔ ማሮች እግዚአብሔር ይባርካችሁ በተለይ ፀልያችሁ ስትበሉ እዴት ደስ እደምትሉኝ
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🏾💞 ክብረት ይስጥልን🙏🏾🥰💖❤
@sadmehemed953
@sadmehemed953 2 жыл бұрын
@@FrieDagiFamily ሰላምድምሩኝ
@sadmehemed953
@sadmehemed953 2 жыл бұрын
ድምሩኝ
@pantupantu6614
@pantupantu6614 2 жыл бұрын
ፍቅራቹን ያብዛላቹ ሚጣ እግዚኣብሔር ያሳድግሽ
@UMUYEHIYATUBE
@UMUYEHIYATUBE 2 жыл бұрын
መሻአላህ ብያለሁ ደምሩኝ እስኪ ውድ ኢትዮጲያወች
@user-qz7qf4ej3x
@user-qz7qf4ej3x 2 жыл бұрын
መልካም ባል የእግዚአብሔር ስጦታነው በእውነት በጣም ልዩ የሆናችሁ ጥንዶች ናችሁ ለሌላም ሰው ጥሩ አርያ ያላችሁ ጥዶች የሂወት ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን ማማዬም እድግ ትበልላችሁ በቤታችሁ ፍቅር ይሙላበት 🙏🙏🙏👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🏾💞 ክብረት ይስጥልን🙏🏾🥰💖❤
@user-ir5bn9hw4z
@user-ir5bn9hw4z 2 жыл бұрын
በእውነት ደስ የምትል ባል እግዚአብሔር ጅማሪ ሳይሆን ፍጻሚያቹን ያሳምርላቹ አይለያቹ ምርጥ ባል ለባለቤትክ ያለክ ክብር ይለያል በእውነት ❤😍🙏ማምዬ የኔ ማር እድግ በይ
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🏾💖 ክብረት ይስጥልን❤🙏🏾💖
@tube-yi8tg
@tube-yi8tg 2 жыл бұрын
ውይ አንተ እኮ ከላይ የተመረቅህ ነህ ዶንደ በእውነት ትልቅ ነህና ጌታ ያክብርህ ይባርክህ የሚጣየን የልጂ ልጂ ለማየት ያብቃህ።
@tueb3879
@tueb3879 2 жыл бұрын
ውደ በቅንነትእንደማመር
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን! ክብረት ይስጥልን እህቴ🙏🏾❤💞
@bezawitayele3243
@bezawitayele3243 2 жыл бұрын
የኔማር እድግ በይ
@edirskasa3103
@edirskasa3103 2 жыл бұрын
@@FrieDagiFamily 0p
@eutimjv
@eutimjv 2 жыл бұрын
ሚዲያ ላይ የሚፀልዩ ምግብ ላይ እናተን አየሁ አስተማሪ ነው ምርጦች✝️
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን🙏🏾💞💖🥰
@user-vo3ut1gg6n
@user-vo3ut1gg6n 2 жыл бұрын
በጣም ወላሂ እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ለሚያመልኩበት ሀይማኖት ያላቸዉ ክብር የተለየ ነዉ ደግም እወዳቸዉ አለሁ
@user-nv7er2cv7i
@user-nv7er2cv7i 2 жыл бұрын
@@user-vo3ut1gg6n ፀሎት ሳናደርግ ከበላን ከሴጣን ነው አብሮን እሚበላው በስመአብ ወለድ ብለን አማትበን መብላት አለብን
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@user-vo3ut1gg6n ደምሪኝውዴ
@haymidebele3955
@haymidebele3955 2 жыл бұрын
ሚጣዬ መደነቅ አለባት ፀሎት ያስጀመረችው እሷ ናት የማርያምዬ እግዚአብሔር በፀጋና በሞገስ ያሳድግሽ ውዴ በሷ ላይ አድሮ ፀልያችሁ እንድትመገቡ ያደረጋችሁ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ።
@engsheeshetu1460
@engsheeshetu1460 2 жыл бұрын
ሀበሻ ወንዶች ካንተ ይማሩ ‼‼
@nejbahussain9936
@nejbahussain9936 2 жыл бұрын
በጣም
@adamcell5290
@adamcell5290 2 жыл бұрын
የሚገርም ባል ተባረክ ይገባታል ፍርዬ
@adamcell5290
@adamcell5290 2 жыл бұрын
ማማዬ እድግ በይ
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
❤💞💖
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
@@adamcell5290 አሜን አሜን አሜን🙏🏾❤ እናመሰግናለን💖💞❤
@nigstifishaye7831
@nigstifishaye7831 2 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ባል ፡ በእውነት በዚህ ብቻ ኣይደልም ይማደንቕህ ፡ ከመሰረቱ ለፍሬ ያለህ ትልቅ ፍቕር በማንም ወንድ ላይ ታይቶ የማይታውቅ ከልጁ ሚስት የሚይስቀድም ባል ምርጫሕ ሚስትህ እንጂ ልጅ ኣለመሆኖን የገለጽክበት መንገድ ሁሌም ኣደንቅሃለሁ፡ ኣንተ ሉዩ ሰው ነህ ። እግዜኣብሄር ትዳራችሁን ይባርክ።
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ንግስቲ🙏🏾❤🥰💞💖
@benjaminfranklin4157
@benjaminfranklin4157 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ዝግጅት ልትመሰገን ይገባሃል ምክንያቱ ፍቅረኛህ እንደቆንጆ ኣበባ መትከል ብቻ ሳይሆን ስትንከባከባት ስታጠጣት ላንተ ብቻ ሳይሆን ጎበዝ በመሆንህ ለኛም ኣርኣያ ሆንክብን ፍቅርህ እንዳይሰለችህ እስከመጨረሻ ቀጥልበት እግዚኣብሔርም ይጠብቃቹ !!
@sebeleyameme8336
@sebeleyameme8336 2 жыл бұрын
አንተ በጣም መልካም ባል ነህ
@sebeleyameme8336
@sebeleyameme8336 2 жыл бұрын
የሚገርም ሰፕራይ ነው
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@sebeleyameme8336 ደምሪኝውዴ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@sebeleyameme8336 ደምሪኝውዴ
@selamtube958
@selamtube958 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይሚል ሰኘራይዝ ነው ፈጣሪ ላላገባን እዳጊ አይነት ባል ይስጠን ፍሬ ይገባሻል የኔ ቅመም ስወድሽ ሚጣዬ የኔ ፍቅር ስወድሽ እድግ በይ ታምራላቹው ፈጣሪ ይጠብቃቹው😍😍
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሰላምዬ 🙏🏾❤💞 አዎ ላላገባችሁ ሁሉ የቶንዴን አይነት ባል ይስጣችሁ!
@edennguse2174
@edennguse2174 2 жыл бұрын
@@FrieDagiFamily j,f
@sadmehemed953
@sadmehemed953 2 жыл бұрын
ሰላምድ ምሩ ኝ
@sadmehemed953
@sadmehemed953 2 жыл бұрын
@@edennguse2174 ሰላምድምሩኝ
@abebayesuf8830
@abebayesuf8830 2 жыл бұрын
መልካም ባል የእግዚአብሔር ስጦታ ነዉ እንደዚህ አይነት ወዶች ያብዛልን
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🏾❤💞 እውነት ብለሻል እህቴ
@user-bv1dw8zp5r
@user-bv1dw8zp5r 2 жыл бұрын
በዉነት በጣም ደስስስ ይላን በዉነት ፍቅራቹህን ፈጣሪ ያብዛላቹህ ለኛም ለተመልካች ላላገባን ደሞ እደዚህ ቤት ሞቅደመቅ ያለትዳር ይስጠን መከባበር መፈቃቀር መከባበር ያስቀናን👏👏👏❤❤❤❤❤😘😘
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለሁላችሁም ይስጣችሁ እህቶቼ
@user-bv1dw8zp5r
@user-bv1dw8zp5r 2 жыл бұрын
@@FrieDagiFamily አሜን አሜን👏👏
@fiki230
@fiki230 2 жыл бұрын
ዋውውው ደስ ይላል ፍቅራቹን ያብዛው ለኛም ፈጣሪ እውነተኛ ጥሩ ባል ይስጠን
@tueb3879
@tueb3879 2 жыл бұрын
እንደማመር ውደ
@fiki230
@fiki230 2 жыл бұрын
እሺ እማ
@TtTt-yd7zm
@TtTt-yd7zm 2 жыл бұрын
ዋው ስታምር
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
አሜን ይስጣችሁ እህቴ🙏🏾 ክብረት ይስጥልን🙏🏾💞❤
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
@@TtTt-yd7zm 💖🥰❤❤
@askaletsegaye136
@askaletsegaye136 2 жыл бұрын
ዋው እዴት ያምራል ጎበዝ አተ ምርጥ ባል ነህ እግዚአብሔር እድሜዘመናችሁን ይባረክ
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን! እናመሰግናለን
@bestone4161
@bestone4161 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል ቶንዴ ተሳክቶልሀል , ፈጣሪ ፍቅራቹን ይባርክላቹ . ዶጮዬ አይዞሽ አታልቅሺ የኔ ጣፋጭ
@user-pp7ub4ox9s
@user-pp7ub4ox9s 2 жыл бұрын
የኔ መልከም አለህ የክብርህ ሴት ልጅ ክብር ነት ፊርዬዬዬዬ የኔ ቃሽት እንዴት አንጀቴን እንደምትበይኝ ብታዉቅ የኔ አሰዛኝ ኡፊፊፊፊፊፊ ዉድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤😍
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🏾 ክብረት ይስጥልኝ እህቴ❤💞💖🥰
@t.g.eahutamaryame.1475
@t.g.eahutamaryame.1475 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣችሁ! ዋውው በጣም ደሥ ይላል ጣፉጪ እድግበይ እመቤቴ ደግማ ልጅ ትሥጣችሁ!ወንድልጅ ወልዳችሁ ታቀፌው!!!
@hermelamesfin7649
@hermelamesfin7649 9 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ተባረክ ቶንዴ
@jmilahflow1828
@jmilahflow1828 2 жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል የፍቅር አምላክ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🏾💞 ክብረት ይስጥልን🙏🏾🥰💖❤
@sintayehutube2871
@sintayehutube2871 2 жыл бұрын
አቤት ደስ ማለታችው በስመአብ እንደ እናንተ አይነት ፍቅር ይስጠን ምን እንደምፅፍ እንኳን ግራ ገባኝ
@woleejetufamily3752
@woleejetufamily3752 2 жыл бұрын
ለማማዬ ኦቨር አተችመንት መቀነስ አለባችሁ ምክንያቱም ለወደፊት በሚያጋጥመት ትንሽም ሆነ ትልቅ የሂወት ውጣ ውረዶች በቀላሉ የመሰበርና የመጎት እድል ሊገጥማት ይችላል። ደስ ትላላችሁ ይመቻችሁ!
@user-nj8ic9od3j
@user-nj8ic9od3j 2 жыл бұрын
ተሳክቶልሀል ተባረክ ማሚቶ ግን አባቱዋን ከልክ በላይ ነዉ ምትወደዉ ቶንደ ረጅም እድሜ ያኑርክ
@mahletdereje449
@mahletdereje449 2 жыл бұрын
You are best mom and deserve more! Big respect for your husband! May God bless your family!
@nigistweledai
@nigistweledai 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ፍቅራቹን ያብዛው ረጅም እድሜ ከጤና ጋ አብዝቶ ይስጣቹ ለኛም ፈጣሪ እውነተኛ አፍቃሪ ጥሩ ባል ይስጠን
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🏾💖 እናመሰግናለን💞❤💖
@sintayehuassefa7103
@sintayehuassefa7103 2 жыл бұрын
ዋዉ ፍሬ የእዉነት እድለኛ ነሽ ደስ የምትሉ ቤተሰብ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ማሚቶ ለምን አኮረፈች? 👏👏👏💖💖💖
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን! አዎ በጣም እድለኛ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏾❤💞💖🥰
@askaletsegaye136
@askaletsegaye136 2 жыл бұрын
ዳግማዊ በጣም ደስ ይላል አንተ እኮ መልካም ባል ነህ እኔ እዳተ ትዳሩን አክባሪ ምንግዜም ሁሌም ከጎንዋ ነህ እጅግ አድናቂህ ነኝ እግዚአብሔር አምላክ ቤታችሁን በበረከት ይሙላው ማማዬንም እግዚአብሔር አምላክ ለቁምነገርያብቃላችሁ እወዳችዃለሁ ቤተሰቦቼ
@edutube3601
@edutube3601 2 жыл бұрын
wow በጣም ታምራላችሁ በእዉነት ፍቅር እንደዚህ ነዉ ፍቅርን እንደዚህ በየጊዜዉ መታደስ አለበት በዛ ላይ ደሞ beautiful family ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛዉ ለሴት ልጅ እንደዚህ ክብር ያለዉ ወንድ አለማድነቅ አይቻልም So beautiful family 👨‍👩‍👧
@tinsaeasrat1818
@tinsaeasrat1818 2 жыл бұрын
ቅዱስ እግዚአብሔር እድሜና ጤናን ይስጣችሁ አብራችሁ አርጁ ቶንዴ ስላንተ ቃል የለኝም የመልካም ባሎች ምሳሌ ነህ .ተባረኩ
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🏾❤ እናመሰግናለን🥰💞💖❤
@user-wj2zm9py7i
@user-wj2zm9py7i 2 жыл бұрын
I feel like i am watching my own family on tv. I am also blessed . I have lovely huisband and daughter of 13 years old. God bless you guys, love you.
@astukitchen4347
@astukitchen4347 2 жыл бұрын
👏👏👏👏👏ፍሬን ብቻ ሳይሆን እኛንም ነው surprised ያረከን:: አንደኛ ነህ :: ትሁትና አፍቃሪ :: ፍሬም ይገባሻል :: ተባረኩልኝ::
@awokechlegese7145
@awokechlegese7145 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ማማየንም በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ በጣም ደስ ትላላላችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ
@user-fc9ns8dg8s
@user-fc9ns8dg8s 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ወላሂ ደስታችሁን ያማረ የሰመረ ያድርግላችሁ
@selmejons5098
@selmejons5098 2 жыл бұрын
ሺ አመት ኑርላት ፍቅራችው በጣም ደሰ ይላል አይለያችው ወንድም ካለው ዳሪኝ😀😃
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን! ቢኖረው ጥሩ ነበር😅🤣
@neimaahmedin4180
@neimaahmedin4180 2 жыл бұрын
@@FrieDagiFamily ክክክ
@azizadawood2073
@azizadawood2073 2 жыл бұрын
ጨምሪኝ እዳትይ የለውምስትባይ አይኮሜታተሮች በሳቅፍርፍርስታደርጉኝ
@fufcjfudgcfi5479
@fufcjfudgcfi5479 Жыл бұрын
@@FrieDagiFamily አር ክሜትተሩች ወይኔ
@kiyazegeye1962
@kiyazegeye1962 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ብዙዎችን ያስተምራል ረጅም እድሜ ከጤና ጋ አብዝቶ ይስጣቹ
@tigistteshome9123
@tigistteshome9123 2 жыл бұрын
ተባረክ የኔ ወንድም የሴትን ዋጋ የሚያውቅ ባል ፈጣሪ ስለሰጠሽ እድለኛ ነሽ የኔ ውድ ረጅም እድሜን ተመኘሁላችሁ የኔ ዶጮም እድግ በይ❤❤❤
@rosarcalm2769
@rosarcalm2769 2 жыл бұрын
ቆንጆ ቤተሰብ ናችሁ። ባላችሁ ነገር ሁሉ ደስተኞች ናችሁ ጎበዞች ❤በዚሁ ቀጥሉ። ❤🙏🏾👍👍👍👍👍👍👍👍👍⚘⚘⚘⚘🌼🌻🌻🌼🌷⚘⚘🏵🌹🌹...
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሮዚ🙏🏾💖❤🥰💞
@yodithiruy203
@yodithiruy203 2 жыл бұрын
I am impressed Tonde that is lovely
@firezergirma2951
@firezergirma2951 2 жыл бұрын
ohhh zis is my first time comment your so amazing and i love you all..,....... fre demo ur luky in z world ......mirt bale and lije alesh
@bizuworkdamise8853
@bizuworkdamise8853 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል ለባሌቤትህ ያለህን ክብር እና አገላለፅህ በጣም ነው የወደድኩት ፈጣሪ አምላክ ፍቅራቹን ያብዛላቹ ❤️❤️❤️❤️
@banchu3147
@banchu3147 2 жыл бұрын
የኔ ማሮች ይገባሻል ውዴ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ በፍቅር በሰላም በልጆች ይባርካችሁ የኔ ጣፉጭ አንተ ሰውየ ደግጣ እኮ ነው ውዴ 💕💕💕💕🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን❤🙏🏾 እናመሰግናለን ባንቹዬ💖❤🥰💞
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 2 жыл бұрын
መታደል ነው እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ ልጃችሁን ይባርክላችሁ❤❤❤አቤት ልጅ አስተዳደግ የምፀልይ እመቤቴ ታሳድግሽ😘😘😘
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🏾💞🥰 ክብረት ይስጥልን🙏🏾💖❤💞🥰
@hana4049
@hana4049 2 жыл бұрын
እድግ በይየኔ ቆንጆ እጅግ በጣም ደስ ትላላችሁ ተባረኩ!!
@ereyereyerey1376
@ereyereyerey1376 2 жыл бұрын
Wow beautiful family edme ena tena ystachu betam new mwedachu des mtlu nachu fkrachu tdarachu egziabher ybarklachu 💕❤💕❤❤❤🥰🥰🥰
@misene1432
@misene1432 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ናቸሁ እግዚአብሔር በሰላም በፍቅር ይጠብቃችሁ
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🏾❤ እናመሰግናለን🙏🏾💞💖🥰
@user-wf7eq2cz9r
@user-wf7eq2cz9r 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር እንዳተ ድል ወዶችን ያብዛ ለብዙ ምሳሌ ትሆናለህ፣👍
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🏾💞 ክብረት ይስጥልን🙏🏾🥰💖❤
@asrattegayea5660
@asrattegayea5660 2 жыл бұрын
ዋው እመብርሀን አሁንም ትዳራችሁን ትባርክላችሁ እደናተ አይነት ትዳሩን አክባሪ ይስጠን ማማዬን እመብርሀን ታሳድግልን
@hadrabaduruso7709
@hadrabaduruso7709 2 жыл бұрын
ማአሻ አሏህ ፈቅራቹ ይጨምረላቹ አሏህ ጣፍጭ የኔ ማረ 😍😍😍😍
@mintamirhailu6316
@mintamirhailu6316 2 жыл бұрын
ምርጥ ባል ፍርዬ እንኳን እግዛብሄር አደለሽ ለሱም ታደለ እድግ ትበል ይቺም ቆንጆ ልጅ እናተም ፍቅራችሁ መተሳስባችሁ በዚሁ ይቀጥል ።ቀሪ ዘመናችሁንም እግዛብሄር የሳቅ የደስታ ይሁንላችሁ።
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🏾💞 አመሰግናለሁ ምንታምርዬ
@sisayhailu4886
@sisayhailu4886 2 жыл бұрын
@user-gi1xj7yv7f
@user-gi1xj7yv7f 2 жыл бұрын
ዋውው በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃቺሁ ❤❤❤
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🏾❤ እናመሰግናለን💞💖🥰
@saaliofficialtube
@saaliofficialtube 2 жыл бұрын
ዋው እጅግ በጣም አድናቂያቹ ነኝ አላህ ፍቅራቹ ኢጨምርልቹ ማሚቶ ፈጣሪ ያሳድጋት እደሱአ ቆጆ የሚጥም ወድ ልጅ ኢስጣቹ
@tgstlssn6778
@tgstlssn6778 2 жыл бұрын
መልካም ሰው ነው ባለቤትሽ ማሚቶዬ እድግ በይ የኔ ጣፋጭ 💛
@frehiwotgetachew1658
@frehiwotgetachew1658 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሁሌም ፍቅራችሁን አዲስ ያርገው ከክፉ ይጠብቃችሁ ጨዋ ቤተሰብ👪
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🏾💞 እናመሰግናለን💖🥰💞
@niymafatma1101
@niymafatma1101 2 жыл бұрын
ወይኔ ሥታምሩ ፍቅራቹ ለዘላለም ኢኑርርርርርር ውዶችዬ
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🏾💞 እናመሰግናለን💖🥰❤
@sadmehemed953
@sadmehemed953 2 жыл бұрын
ሰላምድ ምሩኝ
@zelalemkorsa9820
@zelalemkorsa9820 2 жыл бұрын
Thank you, Tonde you are great person
@user-ki1xx3yo3v
@user-ki1xx3yo3v 2 жыл бұрын
ዋው ደስ ስትሉ የፍቅር አምላክ ፍቅሩን ይጨምርላችሁ ደግሞ በልጅ ይባርካችቱ ለማማዬ ወንድም ይስጣት ለኛም እውነተኛ ፍቅር ያድለን ከስዴት አውጥቶ ለዚህ ያብቃን ሁሌ የሰው ሃገር ይሰለቻል በጣም ምንም ቢሆን በሃገር ነው ማማሩ !!!ፍርዬ እድለኛ ነሽ ይገባሻል እምነትሽን ስወድልሽ 💞💞💞
@queenqueen73
@queenqueen73 2 жыл бұрын
Awo ejig wedenewal Mashaallah! Every thing is beautiful and well organized. You did a very good job! Keep treating her like a queen! May Allah always bless You more and more. Ameen!
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
Amen! Thanks dear 🙏🏾💖🥰💞
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 жыл бұрын
ዋውው ምርጥ ባል ምርጥ አባት እሚገርም ሰርፕራይዝ ነው ሥወዳቹሕ እድግ በይማማየ❤😘
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🏾💞 እናመሰግናለን ማሂዬ
@reachtube543
@reachtube543 2 жыл бұрын
Wow... Gobez fetari yibarkachu
@sabamessele8084
@sabamessele8084 2 жыл бұрын
Waw I wasn't see that!😅that was good!appreciate it. Thanks again. We love you 😍and God bless you all.
@gghvbbn839
@gghvbbn839 2 жыл бұрын
በእውነት ፍቅርን ይታደሉታል የሚባለው በእናንተ በሁለት ጥንዶት አየነ ፈጣሪ ፍቅራችሁን አብዝቶ ይጨምርላችሁ የኔ ውቦችች❤❤
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🏾🥰 እናመሰግናለን🙏🏾❤💞💖🥰
@englishwithmistire
@englishwithmistire 2 жыл бұрын
Aww what a beautiful family ....may God give you all endless love 😍
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
Thanks and Amen
@sumayaomer2466
@sumayaomer2466 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ አላህ ይጨምርላችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ሚጣየ ውድድድድ የኔ ድንቡሽቡሽ👌👌👌❤💪💪🇪🇹🇪🇹🌹🌹
@abedi76
@abedi76 2 жыл бұрын
ጥሩ ሞደል ትሆናላችሁ የኢትዮጵያ ወንዶች አባገነን ናቸው ከአንተ ይማሩ ጥሩ ጥንዶች ናቸው ሺ አመት አይኖር ለአጭር እድሜ ፈታ እና ተዋዶ መኖር ነው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ባልሽን ደሞ ተከባከቢው ጥሩ ሰው ይመስላልል
@tigemaryam2041
@tigemaryam2041 2 жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ እረጅም እድሜ ናጤና ይስጣችሁ ልጃችሁ ስለ አባቷ ያላት ነገር ከኔ ጋር የሚያመሳስለን ነገር አለ ከአባቴ ተለይቼ አንድም ቀን አድራለሁ ብዬ አላቅም ነበር ግን እሱ ወደማይቀረው አለም ጥሎኝ ሄደ እኔም ስደት ተያይዤዋለሁ ብቻ አባቴስራ ሄዶ ካመሽ እስከሚመጣ በር ላይ ነበር ቁጭ ብዬ ብርድ ቢሆን ዝናብ ቢሆን አባቴ ሁሌም አስብሀለሁ በመንፈስ ሁሌም አብረኝ ነህ
@user-gb2xw9li3w
@user-gb2xw9li3w 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጣችሁ
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🏾💞 ክብረት ይስጥልን🙏🏾🥰💖❤
@sheberehibrahim5279
@sheberehibrahim5279 2 жыл бұрын
መላካም በላ እግዚአብሔር። ስጦታ ነው ማማያ የኔ ውድ። በጠም ስታምሩ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 жыл бұрын
ዋው ቶንዴ መልካም ባል ነህ እውነት እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይባርክላችሁ ተባረኩ ማማዬ የኔ ጣፋጭ እድግ በይ ተሳክቶልሃል ቶንድዬ ይመቻችሁ ትዳራችሁ ይባረክ 🙏❤
@user-xd1dj5dk1u
@user-xd1dj5dk1u 2 жыл бұрын
ሁሉን አሟልቶ የፈጠረህ ጎበዝ ወንድ ነህ የወንዶች ምሳሌ ፍርየ አስተዋዯ ትዳርና ፍቅራቹህን ይባርክላቹህ::
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን🙏🏾🥰💞💖❤
@zuzutube4264
@zuzutube4264 2 жыл бұрын
ስወዳቹ ምርጥ ባለትዳሮች አላህ ፍቅራቹን ያብዛላቹ ማሚቶም አላህ ያሳድጋት
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🏾💖 እናመሰግናለን❤🥰💞💖
@amsaleshemelash9822
@amsaleshemelash9822 2 жыл бұрын
You are so amazing hobby and your wife is lucky girl. May God bless all your life guys
@mesimesi8277
@mesimesi8277 2 жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ማማየ ምን ሆንሽብኝ ነው የምታለቅሽው ውዴ አይዞሽ አታልቅሽ ማማየ
@yoditdemelash4011
@yoditdemelash4011 2 жыл бұрын
በጣም የምወዳቹ ቤተሠቦች ናችሁ :: ፈጣሪ ይባርካቹ :: 👨‍👩‍👧❤️ :: የማርያም ፍሬ ❤️❤️👧❤️
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🏾💖 እናመሰግናለን🙏🏾🥰💞❤
@jjdndn5020
@jjdndn5020 2 жыл бұрын
የሰዉ ደስታ መየት በጣም ነው ሚየስደስተኝ ማሚቶ የኔ ዱኑቡሽቡሽ 😘😘 አላህ ሀገራችንን ሰለም ያርግልን🤲🤲 💚💛❤️
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🏾💖🥰 እናመሰግናለን❤💞🙏🏾💖🥰
@sifanyoutube9176
@sifanyoutube9176 2 жыл бұрын
Wowwwwww mirxii xidochii nachu egzabri tidarchu yibarkilachu yene wedochii 😘😘😘🎊🎊🎊
@sisu5396
@sisu5396 2 жыл бұрын
Lovely family 💘... More blessings
@merymery382
@merymery382 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛዉ መልካም ባል ነህ ወዶችየ ተማሩ እሲ 👏❤️❤️❤️
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🏾 እናመሰግናለን🙏🏾💖❤
@somposompo1836
@somposompo1836 2 жыл бұрын
መልካም ባል ለሁላችንም ይስጥን ሺ አመት ኑሩልን በፍቅር ውዶቼ
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🏾💞 ክብረት ይስጥልን🙏🏾🥰💖❤
@mural956
@mural956 2 жыл бұрын
ASeyyyy Btami Deszebl Egziabher hadarkum ybark 🙏mituye fqr ❤❤😍😘😘😘👨‍👩‍👧
@selamteshome9303
@selamteshome9303 2 жыл бұрын
እመብርሀን ከዚህ በላይ ፍቅር ደስታ ሰላም ጤና ትጨምርላቹ ቸሩ መድሀኒአለም በቤታቹ ይግባ በጣም ነው የምወዳቹ !!
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🏾❤ እናመሰግናለን💞💖🥰🥰❤🙏🏾
@saramamo5332
@saramamo5332 2 жыл бұрын
አይለያቹ በጣም ደስ የሚል ሰፕራይዝ ነበር ፍቅራችሁን ያብዛው የማርያምእደጊ
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🏾💖 እናመሰግናለን ሳሪ❤🥰💞
@werwer9219
@werwer9219 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ፍቅር ማለት እንደዝህነው ለኛም እንደዝህ ያለ ትዳር ይወፍቀን ያርብ
@rahelwalathanrahelwalathan2047
@rahelwalathanrahelwalathan2047 2 жыл бұрын
Wwwwww dasa yilil faqarachuuu lazilam yinurrrr 💐💐💐👏👏👏👏👏
@mattiastela1460
@mattiastela1460 2 жыл бұрын
አንዳንተ ይአለ ለሁሉም ሴቶች የስጣቸው❤️
@makebelmak6107
@makebelmak6107 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ
@sadmehemed953
@sadmehemed953 2 жыл бұрын
ሰላምድ ምሩ ኝ
@kidisthagos2311
@kidisthagos2311 2 жыл бұрын
Wow nice what the surprise Good job Dagi
@user-wd3ob9kh2u
@user-wd3ob9kh2u 2 жыл бұрын
ዋውውውውውውውውውውውውው ደስ ትላለህ ተባርኩ ደስይላል እማዪ እድግ በይ የቤቱ አድማቂ
@user-lq1eh3dc8y
@user-lq1eh3dc8y 2 жыл бұрын
ደስ ይላል ይገባታል ጎበዝ ናት በትክክል
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
ክብረት ይስጥልኝ 🙏🏾🥰💖❤
@adanechyvlog7461
@adanechyvlog7461 2 жыл бұрын
ዎዉ በደስታቹ እኔ ተደሰትኩ ምርጥ ቤተሰብ 😚😚😚👍👍👍😍ማሚቶ በተሳሰተቹ ሲስቁ አትሳቁ ማለቱዉ ሁሌ ይደነቀኛል ለመማር ያላት ጉጉት ጥግ ድነስ ነዉ
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህታችን🙏🏾❤💞💖🥰
@sparkuser136
@sparkuser136 2 жыл бұрын
ይገባሻል መልካም ሴት ነሽ ትዳራችሁ ይባረክ ማማየንም አምላክ ያሳድጋት
@user-ow8ef1ys2i
@user-ow8ef1ys2i 2 жыл бұрын
የኔውዶች ደስ ስትሉ ቃላት አጣሁላችሁ አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ፍቅራችሁ ይብዛ ቶዴ ምርጥ የወዶች ተምሳሌት ነህ ሰላማችሁ ይብዛ አቦ
@melatadam9494
@melatadam9494 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላኬ እከመጨረሻው በሞቀ ፍቅር ያኑራችሁ
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🏾🥰💞💖❤
@khahkhan69
@khahkhan69 2 жыл бұрын
Wowwoo baxami dasi yilali sitamiru LA hulachinimi malkami Bale yisxani ❤️❤️❤️
@zeharatube1277
@zeharatube1277 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ መልካም ትዳር ያድርግላችሁ በጣም ደስ ትላልችሁ
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን🙏🏾💞💖🥰
@tueb3879
@tueb3879 2 жыл бұрын
ነይእንደማመርውደ
@madinaomar3096
@madinaomar3096 2 жыл бұрын
ለምኑ ነው ማሻ አላህ ያልሽው እህቴ ?
@zeharatube1277
@zeharatube1277 2 жыл бұрын
@@madinaomar3096 ጡሩ ባል ስለሆነ ምነው ችግር አለው
@zeharatube1277
@zeharatube1277 2 жыл бұрын
@@tueb3879 እሽ
@kanzrqasr8301
@kanzrqasr8301 2 жыл бұрын
Congratulations feriya
@user-gm3kz4ii8u
@user-gm3kz4ii8u 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ ውዶችዬ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ❤❤❤
@Seni_ethio
@Seni_ethio 2 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ትዳር ሳይ አግቢ አግቢ የሚለኝ መንፈስ አለ🤣🤣
@user-nb1ei4dl5q
@user-nb1ei4dl5q 2 жыл бұрын
በጣም👍👍👍
@LiveLove-qm7px
@LiveLove-qm7px 2 жыл бұрын
እንዳንተ አይነት ባሎችን ያብዛቸዉ
@lidiaabrham4866
@lidiaabrham4866 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ዘመናችሁ በእጥፍ ይባረክ ቅመም የሆነች ሚስት ኣለችህ ይገባታል፣ኣንተም በጣም ጎበዝ ጀግና ባል ነህ፣ልጃችሁ ደግሞ በጣም ደስ እምትል ቅመም ናት ጌታ ያሳድግላችሁ፣በጣም እወዳቹሃለሁ!!!!!!!!!
@user-dt3nu8pl2g
@user-dt3nu8pl2g 2 жыл бұрын
እርግጠኛ ነኝ ማሚቶን የክፋት ከእሷ እውቅና ውጪ የተደረገ ነገር በመሆኑ ብቻ ነው እንጂ ደስ ሳይላት ቀርቶ አይደለም ። በጣም ደስስ ትላላችሁ የፍቅር አምላክ ክርስቶስ ፈጻሜያችሁን ያሳምርላችሁ
Vivaan  Tanya once again pranked Papa 🤣😇🤣
00:10
seema lamba
Рет қаралды 34 МЛН
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 134 МЛН
Русалка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 4,9 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 25 МЛН
የዱባዩን ቤታችንን እናሳያችሁ
17:53
Frie Dagi Family
Рет қаралды 173 М.
ፍሬ ሰክራ ቤተሰቡን በጠበጠች
21:50
Frie Dagi Family
Рет қаралды 170 М.
Vivaan  Tanya once again pranked Papa 🤣😇🤣
00:10
seema lamba
Рет қаралды 34 МЛН