ፊትሽ ላይ ምንም ነገር ይኑርብሽ በ5 ቀን ሙልኝጭ አድርጎ ያጠፋል የጉግር ጠባሳ ጥቋቁር ነጠብጣብ ሽፍታ ለፊት ጥራት ፍክት ፏ በሉ remove dark spots

  Рет қаралды 1,481,455

Saba Ethio tube

Saba Ethio tube

3 жыл бұрын

Tomato and Sugar for skin brightening amazing face scrub whitening face scrub at home
remove dark spots on face challenge skin brightening at home
Tomato+sugar
#ለፊትጥራት #ለጥቋቁርነጠብጣብ#ለሽፍታ

Пікірлер: 1 300
@azraahmed1793
@azraahmed1793 3 жыл бұрын
እህቶች እባካችሁ ምንም ነገር ላለመጠቀም ሞክሩ ዉሀ በብዛት ጠጡ እሱ በቂ ነው 🇪🇹
@jemilayoutube929
@jemilayoutube929 3 жыл бұрын
ትክክል መጠቀም የብስ ያበላሻል አትነካኩ ፊታችሁን
@user-xs8vo8um9z
@user-xs8vo8um9z 3 жыл бұрын
ትክክል እህት
@user-mb7sw7jt2q
@user-mb7sw7jt2q 3 жыл бұрын
እዉነት ነዉ እህቴ ፈጣሪ ይባርክሽ
@user-nt7tc3lv5p
@user-nt7tc3lv5p 3 жыл бұрын
የሚገረመው እኔ ፊቴን ምንም አልጠቀምም ከሣሙናው ነበረ አንድቀን ከነሡ ኮርጆ ቲማቲም በስኳር ኤደዚሆ አድርጊ ተጠቅሜ ፊቴ ብጎር በብጎር ሆነ የማያወቀውን ተቀበቼ ከዚህበኋላ ምንም አልጠቀም ይቅርብኝ🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️
@hiyemanotmekonenn3982
@hiyemanotmekonenn3982 3 жыл бұрын
Betam
@user-ek1tk2wh7e
@user-ek1tk2wh7e 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሰብልየ❤
@saadahsaed4951
@saadahsaed4951 Жыл бұрын
የምር ባለሽበትይጠብቅሽ በጣም ትክክለኛነው የምታወሪው የምታስተላልፊው ልዩነሽ ከሁሉም
@semutimohammed
@semutimohammed 3 жыл бұрын
ምንም ሳይድ ኢፌክት የለውም ከዚህ በፊት እጠቀማለሁ በጣም አሪፋ ነው እናመሰግናለን ሳቢና🌹
@fatumafafi6122
@fatumafafi6122 2 жыл бұрын
እኔ ስጠቀም ቡጉር ይጠፋል ሳቆም ይመጣል ምን ይሻላል
@semutimohammed
@semutimohammed 2 жыл бұрын
@@fatumafafi6122 ፈጡሚ ጣፋጭ አታብዢ ውሀ በደንብ ጠጪ አትጨነቂ በራሱ ጊዜ ይተውሻል ክሬም አትጠቀሚ
@fakyaahmed2000
@fakyaahmed2000 2 жыл бұрын
@@semutimohammed እናመሰግናለን
@brukalemgobezie5200
@brukalemgobezie5200 2 жыл бұрын
@@semutimohammed mn yakil sat akoyten entalebewu
@Samera-zl2ju
@Samera-zl2ju 8 ай бұрын
እኔ ያጊበሬ ፀጉር፣ይሸሸል መለበሉኝ❤😊
@selam.m.renateewdishalewwo3936
@selam.m.renateewdishalewwo3936 3 жыл бұрын
ይህ ስራሽ ተመችቶኛል እኔ ተጠቅሚው ፊቴ ላይ ያለው ጠፋልኝ ትካሻዬ ሁሉ ጥቁር እየሆነ ነጠብ ነበር አሁን ግን ለውጥ አለው አመሰግናለሁ ሳባ
@yilkallove3328
@yilkallove3328 3 жыл бұрын
Bro ewnetkin new benatik
@Silmat
@Silmat 3 жыл бұрын
ፍትሽን ደስ ሲል ልክ እንዳንቺ 😊👍
@naniy9579
@naniy9579 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሰብልዬ ተባረኪ ።
@zedsmarte9436
@zedsmarte9436 3 жыл бұрын
WOW betam arfi yene Marrrrrr enameseginen geta yibariksh melikam adar
@misganawoldu5121
@misganawoldu5121 6 ай бұрын
Tomatoes ❤️👌🏼 even የቲማቲም ሳሙና በጣም አሪፍ ነው
@rishansolomon9726
@rishansolomon9726 4 ай бұрын
ልሞክረው እንዴ ሳምናው 😢😢😢
@bachuadugna2887
@bachuadugna2887 3 жыл бұрын
Thank you so much yene kongooo God bless you ❤❤❤💓💓
@albadralbadr9279
@albadralbadr9279 3 жыл бұрын
ሳባየይ የኔ ቆንጆ አናመስግናለን እሞኩረዋለዉ❤
@medenekiazerihun8559
@medenekiazerihun8559 3 жыл бұрын
betefetirom betam konejo neshi yena mar dess tiyaleshi gine emokirewalehu thanks my dear !
@sada-xd5on
@sada-xd5on 3 жыл бұрын
ያልሞከርኩት ነገር የለም ዉሸት ነዉ ምንም ለዉጥ የለም ከተቻለ ዉሃ መጠጠጣተቀ አብዙ እደኔ። እዳትበላሺ እህቶች አመቺ ዝብለሺ እርድሺን ተቀበረ ሁለት ኪሎሺን። በሀሳቤ የተሠማማ ላይክ ሰጡኝ
@userggds3103
@userggds3103 3 жыл бұрын
ማታ ማታ ቫሊዝን መቀባት ብቻ ሌላው ወሬ ነው
@user-ll1co3gh5o
@user-ll1co3gh5o 3 жыл бұрын
በትክክል እኔ ያላደረኩት የለም ግን እንኮን መልቀቅ ቀርቶ አባስኩ
@eyerusmokonen9493
@eyerusmokonen9493 3 жыл бұрын
እውነትሽ ነው ውሸታሞች ናቸው
@user-bh4dm2ls6y
@user-bh4dm2ls6y 3 жыл бұрын
ውሽታምከሁበፉት አዊሸሻውይበቃሻል
@islamispeace2317
@islamispeace2317 3 жыл бұрын
ትክክል ዩቱበሮችን አትመኑ ለራሳቸው ፊታቸው ንፁህ ነው ውሃ ጠጡ፣ተኙ፣ብዙ አታስቡ በተረፈ እርድ በእርጎ(በዘባዲ) ብቻ ተጠቀሙ ከዚያ ውጭ ዝም በሏቸው
@SamsungA-gk7uy
@SamsungA-gk7uy 3 жыл бұрын
ሳባዬ እናመሰግናለን እኔ ተተክማያሎው በጣም አሪፍ ነው 👍👍👍👍👍
@user-tb6ez3xx5j
@user-tb6ez3xx5j 3 жыл бұрын
Thanks mamay zare limokeri newu sirashine betam newu mewodewu
@adotmediaet
@adotmediaet 2 жыл бұрын
Saba እንዴት ነሽ ባለሽበት ሰላም ይብዛለሽ intro የሰራሽበት software ብጠቁምኝ
@hidiyayessuf2520
@hidiyayessuf2520 Жыл бұрын
ማሻአላህ ቀጥይበት በጣም ነው የወደድኩት የተመቸኝ ❤❤❤❤❤❤ለውጥ 100 /100
@user-lo2jj7oc4e
@user-lo2jj7oc4e 3 жыл бұрын
እንደዉ እህቶች ዩቱብ ላይ አይታችሁ ተጠንቀቁ ብዙዉ ለብር ነዉ የሚሰሩት በተለይ ፊታችሁን ጥንቃቄ ስደት ያላችሁ እህቶች
@user-sb2vx1qo7l
@user-sb2vx1qo7l 3 жыл бұрын
ሳህውዴ
@Win-ut9gf
@Win-ut9gf 3 жыл бұрын
betammmm metefo nw lafet ehetoche tatenkaku fet erasw yeletal yekrbachu yalekakeshew lig gen tegarmeyaleshe la ganezab belashe
@ngstitesfay4679
@ngstitesfay4679 3 жыл бұрын
ጉድ ነዉ 😁😁😁😁
@ngstitesfay4679
@ngstitesfay4679 3 жыл бұрын
ሆኑ መጽሃፍ ባነበቡ ቆንጆ ነዉ ኣይ ዮቱብ ገንዘብ
@ngstitesfay4679
@ngstitesfay4679 3 жыл бұрын
ደሞ የዉሸታቸዉ ነገር ኣለማፈራቸዉ ከፋርማሲ ናቸዉ የሚገዙ ክሬም ተደብሸዉ ይቀቡና 😁😁 እዚህ መጥተዉ እቤታችን ባለዉ ነገር ይላሉ እኔ ኣበሻ ዮትበሮች እሚቀባቡ ኣላያቸዉም የፈረንጆች ነኝ እማየዉ ና እነሱ ጋ ነኝ እምሰራዉ ደንበኞቼም ፈረንጆች ናቸዉ እኔና 2,,ሴት ልጆቼ ደሞ ለነዚህ ውሸት ኣሁን ስሚያት ማ የቲማትሙ ጥቅም ምን ምን ኣለዉ ኣለማወቅ ስንት ፕሮቲን ኣለዉ ስንት ኣሲድ ኣለዉ ምንም ኣለማወቅ ያሳዝናሉ በተለይ ወተት ድንች ተማቲም ምን ምን ኣሲዲቲ ኣለዉ ጉዳቱስ ይልቅ ለፊት ስስ ከመሆኑ ኣደገዉ ብዙ ነዉ ።የዮቱብ ብር ለቀማ ነዉ
@TM-su2sv
@TM-su2sv 3 жыл бұрын
ሣባ እኔ በጣም ነው የምወድሽ ካላገባሽ ላግባሽ።
@user-nh4nd1sn8e
@user-nh4nd1sn8e 23 күн бұрын
at what time
@user-lr9ry4hf3r
@user-lr9ry4hf3r 3 жыл бұрын
ኡፍፍ;;ማማዬ ማህተብሽ ደስ ሲል❤❤❤tnxs👌
@amelmalhailu8245
@amelmalhailu8245 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን ከተቀባን ከስንት ደቂቃ በኋላ እንታጠብ የምንታጠብበት ውሀ ቀዝቃዛ ወይስ ለብ ያለ ነው የሚሆነው
@rehimaabdela9781
@rehimaabdela9781 3 жыл бұрын
0lb 0pzO €&₩endet I 23ś /9zž
@adamia3883
@adamia3883 3 жыл бұрын
Will try thanks 👍
@bestebeste448
@bestebeste448 3 жыл бұрын
እነማስግነልን ሰበዬ ፈጠሪ ይጣብቅሽ የኔ ቆንጆ
@user-cv1rw9pg5t
@user-cv1rw9pg5t 3 жыл бұрын
በጣም ቲማቲም ምርጥነዉ
@emnetemnet8067
@emnetemnet8067 3 жыл бұрын
እኔ ምልሽ አንቺ። ቡጉር ወይም ጠቋቁር ነገር ሳይኖርሽ እንደት ያጠፋል ያጣራል ትያለሽ የቡጉር ጠባሳ መጀመርያ ሳይኖርሽ እንደት ትቀብያለሽ
@maryamrak1670
@maryamrak1670 3 жыл бұрын
እህትልክነሽ እኔበሌላቢዶአይቸ ተቀብቸው ምንም ፋይዳየለውም ወሸትነው ።
@alemysznale.labychamene6111
@alemysznale.labychamene6111 2 жыл бұрын
ወረኛ ለብርሽ ብለሽ ነው አፈር ቢይ
@shewwake2058
@shewwake2058 Жыл бұрын
Ok wude 😘 Thanku you are right 👌
@martaduromsa2338
@martaduromsa2338 Жыл бұрын
Sabiyyee yene konjo thanks ere fiten min likeba erjigne ebakishi befit le rejim gize cocaw kirem neber yemitekemewu hager bet eyalewu ezi simeta fite be tefexiro oil alewu malet qodaye derek ayidelem cocaw sitekem ahune layi begur ena yemasakek bahir eyayewu nw nive kiremim ayisimamegnim techegerku benatishi
@user-bt7dn7he9w
@user-bt7dn7he9w 3 жыл бұрын
እባካችሁ እህቶቸ እዳትጠቀሙ ውሀ ብቻ በብዛት ጠጡ እኔምንም ነገር አልጠቀምም በፊት የተወሰነ ብጉር ነበረብኝ ውሀ ጠጭበት ብለውኝ ውሀ እየጠጣሁ አሁን ምንም ነገር የለውም ፊቴ ጥርት ያለነው እህቶቸ ጡሩአይደለም ያገኘነውን ሁሉ አንጠቀም ወላሂ ፊ አማኒላህ
@hayulove2293
@hayulove2293 2 жыл бұрын
Hulumi yafit makesi yameteloti wesht sew atatalo beka lela neger fitero mokeraw menamen eyalachiw atwashw sew meshwedi lebeznesi beka
@hayulove2293
@hayulove2293 2 жыл бұрын
Tekikile nesh betam wrlahi juju wenat new hulumi neger meshwde new
@seadaahmed9338
@seadaahmed9338 3 жыл бұрын
ለፊት እርጥበት እምንሰጥበት ክሬም ምንድነው
@lameroteabayneh8410
@lameroteabayneh8410 3 жыл бұрын
አሪፍ ነው ቆጂየዋ እኔ ግን ለውጥ አሌየሁም ምናልባት እደየፋት ስለሚለያይ ነው
@user-qf8kz5rz4s
@user-qf8kz5rz4s 2 ай бұрын
ማደት ያጠፈል ሰብዬ ተቸገርኩ
@user-di6zy5ym9q
@user-di6zy5ym9q 3 жыл бұрын
ውይ ምናለ እውነት ብታውሪ እህቶች እዳትሸወድ ምንም ነገረ አይሰራም እሳ ካሜራው ነው እንደዚህ የሚያረጋት
@user-qh9mn5np6x
@user-qh9mn5np6x 3 жыл бұрын
ልክ ነሽ እህቴ በጣም ትዋሻለች ሳምንት ባልሙላ ቀነ ውስጥ የተለያየ እያሳየች ግራ አጋባችን አሰኮ
@user-ei9ef6cb8y
@user-ei9ef6cb8y 3 жыл бұрын
አዎ ካሜራዉ ነዉ
@hayathayat2173
@hayathayat2173 3 жыл бұрын
Ere betami leflafi nat....
@user-nv3bz1fo5t
@user-nv3bz1fo5t 3 жыл бұрын
አዲሥ ገቢ ነኝ መጀመሪያ ቭድዮሽን አይቼ ነው ማዳምሽን ጥሩ ሠው ነሽ በያት
@jesusislordjesusislord5865
@jesusislordjesusislord5865 3 жыл бұрын
Thank you my sister
@selamtube-vr8sz
@selamtube-vr8sz 3 жыл бұрын
እናመሰግናለኔ ሳባየ መስቀልሽ ደሞ ያምራል
@user-nx9jx3mj8g
@user-nx9jx3mj8g 3 жыл бұрын
ሳባየ።ስላምነው።እንደመር።እሺ።ውደ
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u 2 жыл бұрын
ለኛ ለተዋህዶ ልጆች መስቀል ሀይላችን ነው
@nenenenene9965
@nenenenene9965 Жыл бұрын
🙏❤❤❤
@misganawoldu5121
@misganawoldu5121 5 ай бұрын
ለእኛ ደሞ መስቀሉ ላይ ሰዉን ለማዳን የሞተው ሰው ሆኖ የመጣው አምላክ መድሃኒተ ዓለም ኢየሱስ ኃይላችን ነው!
@meazatesfamicael2346
@meazatesfamicael2346 Ай бұрын
Eyasuse new haylachen
@MhaletGodadaw
@MhaletGodadaw 27 күн бұрын
ewnat new❤❤
@wddadgde9808
@wddadgde9808 3 жыл бұрын
እህት በጣም እናመሠግናለን እኔ በሣምንት 2ቀን ሙዝ እጠቀማለሁ በተጨማሪ ቲማቲም ብጠቀም ችግር ያመጣል ወይ
@seniabay
@seniabay 2 ай бұрын
የኔ ቆንጆ የምር የሚገርም ነው እኔ ሞክሬው ለወጥ አለው የምር የምር በጣም ግን እስከመቸ ይጠፍል
@blenbiruk495
@blenbiruk495 2 жыл бұрын
እኔም እጠቀመዋለሁ አሪፍ ነው
@user-tv7xm7ue5o
@user-tv7xm7ue5o 2 ай бұрын
Ewnetshn new ema
@richtube5245
@richtube5245 3 жыл бұрын
ሰብልዬ ስወድሽ❤ እህቶቸ ሲጀመር ፊታችሁን ምንም ነገር አትጠቀሙ አንድ ጊዜ ከተበላሸ መመለሻዉ ከባድ ነዉ የሚገርማችሁ እኔ ከዉሀና ከሳሙና ዉጭ ምንም ተጠቅሜ አላቅም አሊላህ ፊቴ ጥርት ያለ ነወ🙏🙏
@emamaethiopia5992
@emamaethiopia5992 3 жыл бұрын
ሪችዬ የኔስ ተይው ብግር በብግር ሆኖ ሲዘጋ እኔም በራሱ ጊዜ ነው የወጣ ብዬ በራሱ እስኪጠፋ ዝም ብዬዋለሁ
@marditube1775
@marditube1775 3 жыл бұрын
እረ ታድለሽ የኔማ ላድያው መሬቱ የተመቸው አዝመራ የተመቸው ነው የመሰለኝ እንዴ አይኔ ብቻ ነው የቀረው
@moozamooza4252
@moozamooza4252 3 жыл бұрын
Kibu. Ok👍
@myhomeissweat5634
@myhomeissweat5634 2 жыл бұрын
የሰው ፊት ይለያያል ቅባት በተፈጥሮ የበዛበት አለ ባለማወቅ ፀሓይ ይጎዳናል
@meherethabtemariam5608
@meherethabtemariam5608 2 жыл бұрын
Thsnk you sis bless you
@saraasfaw8390
@saraasfaw8390 3 жыл бұрын
የብጉር በሚል አስተካክዬው ሳባ
@messayemam9980
@messayemam9980 3 жыл бұрын
እኔ በደንብ ከተኛሁ ይጠራል ፊቴ አታድርቂኝ
@user-pe4yv8cj3v
@user-pe4yv8cj3v 3 жыл бұрын
እኔ በሳሙና እካን አለታጠብም በውሀነው የምታጠበው እነዚህ አጉል እናቃል ባይ ገደል እዳትገቡ እነሱስ ለገንዘባቸው ሆሆ
@tenatena5566
@tenatena5566 3 жыл бұрын
ለክ አደኔ በሳምት አድ ግዜ በሞራ ሳሙና እታጠባለሁ አለቀ
@betelhemshiferaw-ew6gm
@betelhemshiferaw-ew6gm 3 күн бұрын
በሳምንት ስንትጊዜእንጠቀመው
@usamasid5267
@usamasid5267 3 жыл бұрын
Qoye ihenini moya yeti koleji gebiteshi new yageyneshewu please miss?
@burtey6105
@burtey6105 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ን ፊታችሁን ምንም ነገር እንዳትጠቀሞ እህቶች ምክንያቱም ለሷ ከተመቻት ለኛ ላይመቸን ይችላል እኔ ፊቴን ምንም ነገር አልጠቀመም እፈራለሁ በሰው ላይ ያየሁት ለኔ ፊት ላይመች ይችላል ፈጣሪ ሲሰጠን እራሱ ቆንጆ እድርጎ ነው እሱ የሰጠንን መቀበል ነው በተስፋ ግን አደራ በዚክ እምናየውን ሁሉ መጠቀም የለብንም እህቶች ሠላማችህ ይብዛልኝ በስደትም ያለን በሰላም በጤና ላገራችን ያብቃን ቤተሰቦቻችንም እመቤቴ ማርያም ትጠብቅልን
@abebecheabebeche3281
@abebecheabebeche3281 2 жыл бұрын
ግን አንቺን ስለተመቸሽነዉእኛንባይመቸንስምንእንደምንመስልአስበሽዋልድግልማርያምትርዳን
@user-sk4dd4gq7s
@user-sk4dd4gq7s 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mama7207
@mama7207 3 жыл бұрын
ሳባዬ እኔ እጠቀመው ነበር እናም ምርጤ ነው ያልተጠቅማች ተጠቀሙ 👏💕
@nqmamobark786
@nqmamobark786 3 жыл бұрын
ልመንሽ ፌቴ ጠባሳ ሁኖብኛል ዘይቱ ነው ይሉኛል ኩሽና ስለምውል
@nqmamobark786
@nqmamobark786 3 жыл бұрын
ልቀባው
@user-ey2wp4er9t
@user-ey2wp4er9t 3 жыл бұрын
Ewentshn new ?
@mama7207
@mama7207 3 жыл бұрын
@@nqmamobark786 እውነት ሞክሩት እኔ እቀባው ነበር ተምችቶኛል 🍅
@mekdimz6985
@mekdimz6985 3 жыл бұрын
@@nqmamobark786 እማ ዘይቱ አደለም ባክሽ የአገሩ ፀባይ አየሩ ነው
@samrialemayew8137
@samrialemayew8137 3 жыл бұрын
Wawww takikime betam lewtun aggnchewlew Ehet. Tebrkilign..selamish bizit ybelilign..
@user-ry6js9di8j
@user-ry6js9di8j 3 жыл бұрын
Welcome sabi konjo የምወድሽ በምክንያት ነው የኔ ፍቅር
@user-us2yh8nt9h
@user-us2yh8nt9h 3 жыл бұрын
የብጉሩን መልጥ አያጠፋም ግን ለፊት ግን ጥሩ ነዉ
@t2y3g2gtttq5
@t2y3g2gtttq5 3 жыл бұрын
በስደት ያላቹ እህትቼ እዚ ይቱብ ያያቹ ሁሉ እየተጠቀማቹ ጭራሹ ፊታቹ አታበላሹ አትሸወዱ ፈጣሪ የሰጠን እናመሰግን
@susulovebaba3353
@susulovebaba3353 3 жыл бұрын
ሳህ
@zahrahassen1627
@zahrahassen1627 3 жыл бұрын
ስንት ደቂቃ ላቆየዉ ከተቀባሁ ብሀላ
@rabiahussain6373
@rabiahussain6373 3 жыл бұрын
ወላሂ እኔ ሞክሬው ፊቴ ተፍረከረከ
@efhiopaethi4486
@efhiopaethi4486 3 жыл бұрын
እረ ማሬ ትክክል ነሺ ሆ ያየነውን ሁሉ እየተጠቀምን የመዳም አቅራጥኳ አለቀ
@sadah7934
@sadah7934 3 жыл бұрын
@@efhiopaethi4486 😂😂
@toptop8668
@toptop8668 3 жыл бұрын
Thanks my sister l Love you
@yabsrayeethiopia9642
@yabsrayeethiopia9642 3 жыл бұрын
Betam betam tnxs
@yakobasrat6266
@yakobasrat6266 2 жыл бұрын
በቲማቲም እና በስኳር ከአሸን በኃላ በሶፈት ካደረቅን በዉሃ መታጠብ ይቻላል ወይ
@GetachewBelay-ln8jg
@GetachewBelay-ln8jg 3 ай бұрын
አዎ
@hanahana4519
@hanahana4519 3 жыл бұрын
ወይይይይ ጉድ በተወደደ ዳላር ትመትም አይ የተመችው ጒፉ ያላሚጣል አሉ እሲት መዳሜ ውሃውን እንዳት ከለከለኝ በፀሎታች አሲብኝ🙌👆🙅😡
@eyaruskabtamu4802
@eyaruskabtamu4802 3 жыл бұрын
ክክክክክ, አይዞሽ የኔ ማር
@najwakhalil369
@najwakhalil369 3 жыл бұрын
ክክክክ ዉነትሽ ነዉ ማር
@tubechannal8457
@tubechannal8457 3 жыл бұрын
ውይ ማማየ እንዴት አንጄቴን በላሹ መሰለሽ አይዞን እህቴ ነገ ሌላ ቀን ነው ለፊትሽ ግን 1// ማር እና ሎሚ ሌላም 2// የተፈጨ ቡና እና ማር ትንሽ ሎሚ በሳምን ሁለቴ ወይም ሰዎስቴ ተጠቀሚ እናቴ ፈትሽ ላይ ያለውን ሁሉ ይተውሻል ሌላ ምንም ነገር አትጠቀሚ ማማየ
@mohmadmohmad5997
@mohmadmohmad5997 3 жыл бұрын
ከከከከከከከ
@user-yb6rx4df1l
@user-yb6rx4df1l 3 жыл бұрын
አይዛሻ፡እህቴ፡እኔም፡እከለከለለሁ፡ግን፡እሰረቅና፡ሀይላድ፡አለኝ፡ከመቅሰላ፡ቀድተሺ፡ፍረጁ፡አሪጌና፡ተጠቀሚ፡ስለምትለኝ፡እኔግን፡ስርቅ፡ነዉ፡የማረጋት፡ምግብ፡እደዛዉ፡ብዛም፡ደስተኝ፡አይደለችም፡ከሱ፡ትንሺ፡እወስድና፡መጨረሸ፡ሰተይኝ፡እስረቀለሁ፡አሁን፡ተምስግን፡ፍጣሬየ፡ያሆኑ፡ቆጁ፡ቤት፡ነዉ
@agusis2334
@agusis2334 Жыл бұрын
thank you my sister
@abaynishabaynish9087
@abaynishabaynish9087 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሳባ
@tarekengyegetaliji6749
@tarekengyegetaliji6749 3 жыл бұрын
በቤሩት ከተማ በጣም የተጨነቀች እህት አለች ምን ይቻላል መላ ምንድነው ?😭➳🤲
@muksinayoutube5124
@muksinayoutube5124 3 жыл бұрын
ያረቢ አላህ ከጭንቅ ያውጣሽ 🤲🤲
@user-ns6ii2xj5b
@user-ns6ii2xj5b 3 жыл бұрын
ኢኔም ቢሸለሁ ኢድሜዬን ለቤሩት
@ethioskincare7054
@ethioskincare7054 3 жыл бұрын
ምንድን ነው?የምንረዳትስ እንዴት ነው?
@Jw-qs6cm
@Jw-qs6cm 3 жыл бұрын
አቤት አቤት የስድብ ኮሜን አረ አረጋጉት ተዉ ዝም ብላችሁ አትሳደቡ ኡኡኡኡኡኡ በስማም ማየት ያለማየት መብታችሁ ነዉ እጃችሁን ጎትታ እዩኝ አላቻችሁም ምንድን ነዉ የስድብ ድርደራ አረ ተረጋጉ ተዉዉዉዉዉ ሴቶችየ ልቦና ይስጣችሁ እኔ ኮሜት ማበብ ዉስጤ ነዉ ግን ባብዛኛዉ ስድብ ነዉ
@rahemagetu6826
@rahemagetu6826 3 жыл бұрын
you said it true sister
@alwaha5876
@alwaha5876 3 жыл бұрын
በስራዋ ነው የምትሰደበው እደኛ ቢገጥምሽ ዝም አትይም ነበር
@hayattube6243
@hayattube6243 3 жыл бұрын
ክክክ
@sudansudan408
@sudansudan408 3 жыл бұрын
እውነትሽ ነው መቅድዬ
@sadah7934
@sadah7934 3 жыл бұрын
እኔምእወደላሁ
@tornishtorniche8701
@tornishtorniche8701 3 жыл бұрын
ሠላም ላቺ ይሁይ እህቴ ጥርሥ ያለብንሥ ያሥለቅቃል ወይ? ባዝሊና ኮልጌት ተጠቅሜ አበላሽቶኝ ነበር
@zaburamohammed5672
@zaburamohammed5672 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማማየ
@user-ku1qp6zh1u
@user-ku1qp6zh1u 3 жыл бұрын
እሸ መዳም ሳታየኝ እሞክራለሁ ቴማቴም ዉድነዉ ነዉ ምትለኝ ሳባየ
@user-gd8pf3iu2n
@user-gd8pf3iu2n 3 жыл бұрын
ክክክክክ
@dollygatatg2328
@dollygatatg2328 3 жыл бұрын
Hhhhh birut awo tematem we'd honawali
@weyniyasamiehtsamialemye6255
@weyniyasamiehtsamialemye6255 3 жыл бұрын
Kkkkkk
@user-nx3kh5ce4b
@user-nx3kh5ce4b 3 жыл бұрын
ክክክክክክ
@aaaaaaaa2327
@aaaaaaaa2327 3 жыл бұрын
ክክክክክክ
@fayezafekadu2648
@fayezafekadu2648 3 жыл бұрын
ስንት ደቂቃ ይቆይ ወይስ እንታጠበው
@fikirlove2943
@fikirlove2943 3 жыл бұрын
wowwww enenwet new gin ?
@firdowsemoha662
@firdowsemoha662 3 жыл бұрын
ሀይ ሳባየ በጣም ትመችኛለሽ ጎበዝ ሴት ነሽ እኔ ፊቴ ወዛም ነው ግን በሳሙና ስታጠብ ፊቴ ይደርቃል ምን ትመክሪኛለሽ
@laylaathyopia2149
@laylaathyopia2149 3 жыл бұрын
አንቺ እኮ አሁን ሜካፕ ተቀብተሻል
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 3 жыл бұрын
ፍውዴሽኑዋን ተቀብታለች
@user-ei5jt3xs9o
@user-ei5jt3xs9o 3 жыл бұрын
በጣም በጥራቃ ሰገጤ ናት የዉሸት ጎተራ መጀመራ አይታቺሃት ከሆና አሻሮ ነበር የምትመስለዉ የማነፃዉን ኪኒን ትወጣለቺ እመቤቴን ቀዳዳ ናት
@sadah7934
@sadah7934 3 жыл бұрын
@@user-ei5jt3xs9oአላድኪነን
@user-hl3lz2qw4l
@user-hl3lz2qw4l 2 жыл бұрын
ሜካብ ብትጠቀም የምትጠቀመዉ የቲማቲም ዉሀዉ ይጠፋዉ ነበር አልተጠቀመይም ነዉ ዉሀ የሚጠፋዉ ሜካብ አለ😁
@helueliyas231
@helueliyas231 3 жыл бұрын
እንታጠበዋለን ወይስ አንታጠበውም
@user-kp9ug8in1z
@user-kp9ug8in1z 3 жыл бұрын
ሳቢዬ ለምንድነው ቲማቲም አንዳንዴ የሚያቃጥለው። ለብለብ የማድረግ ፀባይ ያለው?
@hareg-vv6ux
@hareg-vv6ux 2 ай бұрын
Wushet nw ene 1 wer tetkmiyalewu minim lwut ymibal ylwum gen lmin twashalachu?
@kidistgulma5241
@kidistgulma5241 3 жыл бұрын
This mixed with out chemical so if u use no problem no side effects
@mesitube167
@mesitube167 2 жыл бұрын
ለስደተኞች ወንድሞቻችን ድምፀ እንሁን 😭😭😭😭
@medinamedina7610
@medinamedina7610 3 жыл бұрын
tnks ✌️✌️❤️❤️❤️❤️
@galaxyhome7847
@galaxyhome7847 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን
@elisatadele6472
@elisatadele6472 3 жыл бұрын
Konjo ❤❤
@kedesteto5686
@kedesteto5686 3 жыл бұрын
እስክ የንቅሳት ማጥፋያ በቤት ውስጥ የሚዘጋጀ ንግሪኝ ሳባ ቆንጆ
@selamethioselamethio5723
@selamethioselamethio5723 3 жыл бұрын
Tikikil saba mela bayen ewenategna yenkisat matifa zembilo laytub bir sayhun benatish sewadshi
@user-hm3rq4xn7e
@user-hm3rq4xn7e Ай бұрын
ማነዉ እንደኒ እቲማቲሙላይ መሥቀሉ ብቻ የታዬዉ እግዚአብሔር ሁሌም ድንቅነዉ ❤❤
@kureyegtakureyegta4449
@kureyegtakureyegta4449 3 жыл бұрын
Hyeee madame Tematemune Ceresawalche Enate hagre segebai mokerwilwe Enamsegnalne sis😘😘😘😘
@wubetezelalem5741
@wubetezelalem5741 3 жыл бұрын
እኔ በጣም ቡጉር ነበረብኝ እና በጣም ነጠብጣብ ጥቁር አለብኝ ሌላ ደግሞ ጉጭና ጉንጨ ላይ ያቀላብኛል ይሔን ብጠቀም ይተወኛል ትክክለኛነው?? እስኪ የበለጠ ስልክሽን ብትሰጭኝ የበለጠ መረጃ
@hayattube6243
@hayattube6243 3 жыл бұрын
አታስነኪ ይብስበታል።
@wubetezelalem5741
@wubetezelalem5741 3 жыл бұрын
@@hayattube6243 እሽ እኔስ ምን አይነት ነገር ተጠቅሜ አላውቅም
@user-vr5nh8mr6e
@user-vr5nh8mr6e 3 жыл бұрын
ወላሂ ቢላህ ይሆን አርጌ ደህናውንፊቴን አበላሸሁት ሴቶች ባልዚችሁን ተቀቡ እዴኔ እደትመላለጡ
@Win-ut9gf
@Win-ut9gf 3 жыл бұрын
ewnteshen nw
@sadaalsabban1509
@sadaalsabban1509 Жыл бұрын
😥
@hanynursebo6696
@hanynursebo6696 3 жыл бұрын
Caro light le eje bkebaw chigir alew???
@asterneguse2552
@asterneguse2552 2 жыл бұрын
ቲማቲም እና ስኳር ለፊትጥራትስምቼእ ኖ ጥራት
@ainalemainalem7998
@ainalemainalem7998 3 жыл бұрын
ተማቲ ሙላይ የመስቀል አለው. ለእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ስራክ ግሩም ነው አምላኬ
@Werwer-es8um
@Werwer-es8um 3 жыл бұрын
ክክክክ ዉይ ዘድሮ
@alhamdulillahyoutube5545
@alhamdulillahyoutube5545 2 жыл бұрын
Kkkkkkkki
@FathimaFathima-lv2hb
@FathimaFathima-lv2hb 2 жыл бұрын
ክክክክኧረ ወየው
@selhidenenatenegey.b3897
@selhidenenatenegey.b3897 2 жыл бұрын
አምልኪው
@allahmdulilaahallahmdulila2181
@allahmdulilaahallahmdulila2181 2 жыл бұрын
እማይሰማውየለ ከከከከከ
@Gete-fw6ky
@Gete-fw6ky 3 жыл бұрын
አቤት የኛ ፊት በድስት ወጥ ሲሰራበት ነው ያላየሁት
@rodahmohamed8282
@rodahmohamed8282 3 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ
@shamsahmed9334
@shamsahmed9334 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክ
@fjxjdjdjdjxjdudjjdjndj7581
@fjxjdjdjdjxjdudjjdjndj7581 2 жыл бұрын
ሶሂህ
@saedamohamed7017
@saedamohamed7017 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-yl5lk8iu9n
@user-yl5lk8iu9n 3 жыл бұрын
ሳብየ ያገሬ ልጅ ያውም አብሮ አደጌ ለቡግር መላ ካለሽ ሹክ በይኝ
@user-nm6ec1pz9h
@user-nm6ec1pz9h 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን እህት
@aliyamar919
@aliyamar919 3 жыл бұрын
አረ ባካችሁ ቆይ ከየትኛው እንሁን ሆሆሆሆሆሆ🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
@Super-si4cq
@Super-si4cq 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህት ሳባ
@fatmaadam5376
@fatmaadam5376 3 жыл бұрын
እህቶች ምንም አትስሙ የሚያወሩትንካሜራው ነው ያጠራት
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 2 жыл бұрын
እውነት ነዉ ምንም የማይጠቅም ነገር ነዉ
@aberaa5077
@aberaa5077 2 жыл бұрын
Mi
@kromkrom1884
@kromkrom1884 3 жыл бұрын
Le shay minitekemewun sikuwar metekem yichalal??
@cherinetzerihun5683
@cherinetzerihun5683 2 жыл бұрын
ለትምህርትዎ ከልቤ አመሰግናለሁ የሚንጠቀመው ጠዋት ወይስ ማታ?
@user-lk1vt8uc7g
@user-lk1vt8uc7g 3 жыл бұрын
ስሙኝ ማሮቸ ዉሸት መስማት የሰለቸዊ ላይክ ኮመንት ሰብክራይብ በሉኝ
@TT-lz3sz
@TT-lz3sz 3 жыл бұрын
ተመችተሺኛል፡ውዴ
@yilkallove3328
@yilkallove3328 3 жыл бұрын
Kezas bro
@yanubeiysayanu7300
@yanubeiysayanu7300 3 жыл бұрын
ያችንምክርማ አልሰማም ማዲያት ማጥፊያ ብለሽ ይቀረፋ ዱቄት ተጠቀሙ ያጠፋል ብለሽ አቺን ሰምቼ ተጠቅሜ ፊቴ ተጠባበሰ
@yenemar8748
@yenemar8748 3 жыл бұрын
ምንም ነገ እንዳገኘሽ ፊትሽ ላይ አትሞክሪ ላንዱ የሚስማማ ላንዱ አይስማማም መጀመርያ እጅሽ ላይ ሞክሪ
@momm2851
@momm2851 3 жыл бұрын
እኔም እዳንቺ ተጠቅሜ በጣም ነው የተበላሸብኝ
@appus525
@appus525 3 жыл бұрын
እቺ ልጅ አብዳለች መሰለኝ የሰው ፊት ልታበላሽ ቆርጣ ተነስታለች
@user-pv3eg9fz9t
@user-pv3eg9fz9t 2 жыл бұрын
ቆንጆ ስታምሪ ግን እኔ ብዙ ነገር ተጠቅሜአለሁ ለውጥ የለም በእውነት ታጎዙ
@ayantuyemariyamlij9625
@ayantuyemariyamlij9625 3 жыл бұрын
inmokiralen sabeye le xeqore angetis min mafte alew???
@befaca441
@befaca441 3 жыл бұрын
ውሸት አትናገሩ በ3 ቀን ምናምን እያላችሁ የቆዳ ሀኪምም እንደዚህ አይልም ጥሩ ፊት እንዲኖረን በቫይታሚን የበለጸጉ ምግቦችን መመገብ፣ ፋሳሽ መጠጣት በተለይ ቫይታሚን E መመገብ።
@user-pw8ly3mc7b
@user-pw8ly3mc7b 4 ай бұрын
ሻይታሚን E ምንምን ናቸው
@user-gu1ty2qn2u
@user-gu1ty2qn2u 3 жыл бұрын
ውሽት እኔ ሁሌም ንው ምጠቀም ግን ውፍየለም
@user-il8jq2zf7f
@user-il8jq2zf7f 3 жыл бұрын
Ewunet newu
@UserUser-xo1ki
@UserUser-xo1ki 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ
@aminathasen604
@aminathasen604 3 жыл бұрын
እናቱ ቲማቲም አታባክኘ እንኳን ሊያጠፉና እንዴውም የባሰ ያበላሻል እኔ ሰለሞከርኩት ነው
@teshemedest6599
@teshemedest6599 3 жыл бұрын
እግዚያብሔር የሠጠንን ገላ አናበላሸው 😘😘😘😘😘
@user-og3pw1fm3l
@user-og3pw1fm3l 28 күн бұрын
እውነት ነው እንደው ፊታችሑ ንጽህ የሆነ አትጠቀሙ ማዲያት ያለብነስ ተቸግረን ነው
እርድ ለምን ይጠቅማል? |  Tumeric  | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
12:25
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 709 М.
YouTube's Biggest Mistake..
00:34
Stokes Twins
Рет қаралды 76 МЛН
Glow Stick Secret (part 2) 😱 #shorts
00:33
Mr DegrEE
Рет қаралды 51 МЛН
የፊት ሳሙና | Soap & Syndet bars | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
9:37
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 274 М.
አልዋሽም - Ethiopian Movie Alwashim 2024 Full Length Ethiopian Film Alewashem 2024
1:27:51
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 401 М.
ቲማቲም ለማድያት እና ለፊት  ጥራት @ebstvWorldwide
9:59
አስኒ የቃቄዋ ዩቱበር asni
Рет қаралды 5 М.
Cultivator, plow and tiller, ride-on rotary tiller, micro tiller, small trencher
0:25
Smart Agricultural Equipment
Рет қаралды 77 МЛН
Best for beginner artists ✍️
0:20
QuickSketch
Рет қаралды 30 МЛН
Joven bailarín noquea a ladrón de un golpe #nmas #shorts
0:17
Поедание снега 🤯
0:24
FATA MORGANA
Рет қаралды 6 МЛН
We should clean water park 🙏👍#shorts ~@chhavisakshukimastii
0:27
Chhavi & Sakshu Ki Mastii
Рет қаралды 101 МЛН