“ይሄስ ‘እርግማን’ ነው አሉን” ከቤተሰብ ፈቃድ ውጪ ተፋቀርን! መጨረሻችንን ስናስብ ግራ ገባን! Ethiopia | Eyoha Media | Habesha

  Рет қаралды 119,461

Eyoha Media

Eyoha Media

Жыл бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding #Affiliate-Marketing #Cars

Пікірлер: 581
@tgmi2169
@tgmi2169 Жыл бұрын
ኢየሱስ አንተ ሰባራውን ጠጋኝ ያዘነውን የምታፅናና አምላኬ እባክህ ይህንን ቤተሰብ እርዳቸው አግዛቸው አበርታቸው ልጆቻቸው የነሱ የሆነ ሁሉ ባንተ ይጠበቅ በኢየሱስ ስም እግራ ይራመድ ይስራ እያንዳንዱን የውስጥ የውጭ ጅማቶች ሴሎች ሁሉ እንደተፈጠረ ይሁን። አሜን። ወንድሜ አንተንም የሚያግዝ የእግዚአብሔር ፀጋ ይጨመርልክ ተባረክ
@meseretmola1330
@meseretmola1330 Жыл бұрын
አሜን ይፈወሱ
@emabet578
@emabet578 11 күн бұрын
Amen
@tigistdagne6885
@tigistdagne6885 Жыл бұрын
የ ኢትዮጵያ ዶክተሮች ፈጣሪ ይፍረድባችሁ በ ሰው ህይወት እንደቀለዳችሁ አትቀሩም !! ስንቱን አካል ጉዳተኛ አድርጋችሁ የ ስንቱን ህይወት እንደቀማችሁ ፈጣሪ ይወቀው
@user-el8yv2kr2n
@user-el8yv2kr2n Жыл бұрын
ማ በቅንነነት ደመርኩሸ ደምርኝ ወዴ
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ዶክተሮች የተማራችሁት ስራውን ወዳችሁት ሰውን ለመርዳት ለማዳን መሆኑን አምናትሁ ነው ቃል የገባችሁት ያለበለዚያ ዶክተር ለመባል ብቻ የሰው ህይወት አታበላሹ እባካችሁ እባካችሁ በፈጠራችሁ።
@alemalem7864
@alemalem7864 Жыл бұрын
የሰቱን ህይወት አበላሹ
@zabibaali9470
@zabibaali9470 Жыл бұрын
@@alemalem7864 betam..betam yederesebet yawukewal..beyebetu bizu akal gudategna ale...
@munatube5308
@munatube5308 Жыл бұрын
አወ በጣም ያሳዝናል በእውነት
@ayeleberhane4705
@ayeleberhane4705 Жыл бұрын
​@@zabibaali9470
@user-el8yv2kr2n
@user-el8yv2kr2n Жыл бұрын
ማማ በቅንነት ደመርኩሸ ደመርኝ ወዴ
@user-yl6er7tk9s
@user-yl6er7tk9s Жыл бұрын
እሄን የመሰለ ባል ፈጣሪ ስለሰጠሺ ተመስገን እድለኝ ነሺ ባዱ ብትጎጂ ባዱ ክሶሻል ፈጣሪ
@shaimashaima5044
@shaimashaima5044 Жыл бұрын
😭😭😭አብሺርማረ
@emebetcheru8291
@emebetcheru8291 Жыл бұрын
የሰማይና የምድር ፈጣሪ ጌታ የሱስ ጨርሶ ይማርሽ እህቴ
@user-ek2tw9fh3p
@user-ek2tw9fh3p Жыл бұрын
ኡፍፍፍ የኔ እናት ኸረ እንኳን ጌታ አተረፈሽ ለልጆችሽ አይዞሽ ጌታ እንደ እነሱ አይደለም በኢየሱስ ደም ተፈወሺ ጌታ ይርዳችሁ እኔም የአቅሜን አደርጋለሁ አይዞአችሁ አንተ ሰው ግን አንደኛ ነህ በአሁን ዘመን ላይ እንዳሉት አንዳንድ ወንዶች ሳትሆን ይሄ ሁሉ ፈተና ችግር ሲደራረብባት ትተሃት. አለመሄድህን ሳላደንቅ አላልፍም ተባረክ እግዚአብሔር አምላክ በዘመንህ ሁሉ የሰው ፊት አያሳይህ ጌታ ሞገስ ይሁንህ ሚስትህን ደሞ የምትንከባከብበት ፀጋ ጌታ ኢየሱስ ያብዛልህ ተባርከህ ቅር ዘርህ የተባረከ ይሁን ከቤትህ የምትበሉት አይታጣ ከራስህ አልፈህ ለሌሎች አባት ያድርግህ ሌሎች ወንድሞች ምሳሌ ነህ ተባረክ ወንድሜ
@tsedey6121
@tsedey6121 Жыл бұрын
ጀግና ባል ዘርህ ይባረክ ዘላለማዊውን ይዘሀል
@muntihabeshaethiopianfooda2859
@muntihabeshaethiopianfooda2859 Жыл бұрын
አይዞሽ አላህ ጤናሽን ይመልስልሽ ፈጣሪ የማይቻለው ነገር የለም ለሁሉ መልስ አለው ለግፈኞችም ሳይቀር የጃቸውን ይስጣቸዋል
@tube2611
@tube2611 Жыл бұрын
የኔ እህት አላህ ያዲንሽ እህቴ እባካቹ መፍቲሄ እንፈልግላት ወገኖቸ ዶክተሮቹን በህግ ይጠየቁ አትፋቷቸዉ😥😥😥
@hiwote.m871
@hiwote.m871 Жыл бұрын
እግ.ር ሁሉን አዋቂ ነዉ ይረዳችኋል አይዞህ አንተም መልካም ባል ነህ ላንተ ሲል ይማርልህ
@mebrhitgebrehawya7254
@mebrhitgebrehawya7254 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይማርሽ እነዚህ ለፍርድ መቅረብ አለባቸው ፍትህ ለእህታች ፈጣሪ ይቅጣችሁ
@user-vu7wc9ho9l
@user-vu7wc9ho9l Жыл бұрын
እህቴ ፈጣሪይማርሽ አብዛኛው ዶክተሮች መረጃቸው ፊክነው ይመርመሩ
@yaayaleww7
@yaayaleww7 Жыл бұрын
ጎበዝ እንርዳትና ትዳን። እንርዳ እንርዳ ትድናለች። እርግጠኛ ነኝ ትድናልች። ከሷ የባሱ ብዙ ሰዎት ታክመው ድነዋል። ተስፋ አንቁረጥ!!!
@fikerassefa4161
@fikerassefa4161 Жыл бұрын
የአጎቴ ልጅ ነው ይሄ ልጅ ነገር ግን በምን መንገድ እንርዳው አካውንቱን እራሱ አልገለፁም። ልጅ ሆኜ ነው ወደ አዲስ አበባ ገባ ሲባል የሰማሁት አሁን ድንገት ሳየው በጣም አዝኛለው ግዛው እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን።
@nuhaminhailu9544
@nuhaminhailu9544 Жыл бұрын
ስልኩን ተናግሯል ደውለህ አግኘው
@user-po7kt1pu5r
@user-po7kt1pu5r Жыл бұрын
@@fikerassefa4161 አካውንት ነበር አለ እኮ መጨረሻ ላይ እስከመጨረሻ እዩት አለ
@gezaw123
@gezaw123 Жыл бұрын
@@fikerassefa4161 እመሰግናለው 🙏🙏🙏
@seenaa87
@seenaa87 Жыл бұрын
አይ የኛ ሀገር ዶክተር የስንት ሰው ሕይወት ቀነጠፋቹ እግዚአብሔር ይማርሽ እህት😢
@user-el8yv2kr2n
@user-el8yv2kr2n Жыл бұрын
ማማ በቅንነት ደመርኩሸ ደምርኝ ወዴ
@betytesifaye8166
@betytesifaye8166 Жыл бұрын
እኔ የምለው ልጁ ወንድ ነው አላሉም ነበር??? አከራይስ ነግ በኔ አትሉም??? የዘውደቱ dr በጣም ጥሩ ይበዛሉ... በዘር ፎርጅድ dr ይገዙና ይገባሉ... ባል ግን ክፉ አይንካህ ጥሩ ሰው ነህ አደራ አትሰልች... እኔኛም ከጎንህ ነን...
@muluwork5313
@muluwork5313 Жыл бұрын
አቤት እንዴት ታሳዝናለች የኔ ቆንጆ! ልቤ ነዉ የተሰበረዉ!!!!!! ምድርና ሰማዩን የዘረጋ አምላክ ጠጋግኖ እንድትራመጂ ያድርግሽ።
@shalomtube9291
@shalomtube9291 Жыл бұрын
እውነት ይሄ ፀበል ነው መድሀኒቱ እግዚአብሔር ይምራችሁ እመብርሀን ትዳብስሽ አይዞን እህታችን
@emayeazeb4365
@emayeazeb4365 Жыл бұрын
የሚያሳዝን ነው ስንት እውቅ ዶክተሮችን ፕሮፌሰሮች እነ ሎሬት ጥበበ የማነ ብርሃን፣እንደነፍሮፌሰር አስራት ያሉ ያለፉትም ቢሆኑ አንደ ስንቶች ሩህሩህና አዛኝ ነርሶች ነበሩ የሚቀባበሉን አሁን በየሰርቻው የግል እየተባሉ ተለጥፈዋል እንደ ፔንስዮኖቹ ህፀናተ ልጆች አረብ አገር እያሉ የአዞ ራት ሆነው ቀርተዋል እቺም እህቴ ከናት ካባት ቤት አረብ አገር ብላ ምን እነደደረሰባት አይተናል ወላድን የሚያገለማምጡና እኔ ምን ላርግሽ አያሉ ያለ ነርሱ ምሁር የሌለ ጥራዝ ነጠቅ ቆንቆ ተናጋሪዎች በሰው የሚስቁ ሰዉ ሞራሉን ገለው አካላትን የሚያበላሹ ህግ አልበኞች በህግ ይጠየቁልን እስከ መቼ እናትና ህፃናት እናድን እየተባለ ያልቃሉ?
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 9 ай бұрын
😢ደክቶሮች😢ደም ለዳብሎስ እየገበሩነዉ ምናልባትጥቅም ለመፈለግ ኢየሱስ መልካም ዘመን አምጣልን😢😢
@qemeryahhassen7004
@qemeryahhassen7004 Жыл бұрын
የሰማሁት ነገር ልብ ይሰብራል አይዞሽ አላህ ይድረስልሽ የኔ ቆንጆ ጡሩ ጎበዝ ባል አለሽ አላህ ይጠብቅልሽ ሙሉ ጤናሽን አላህ ይመልስልሽ ።
@salamyayo6955
@salamyayo6955 Жыл бұрын
አይ የኛ አገር ዶክተሮች የሰው ህይወት ትቀጥፋላችሁ በተለይ እውቀት የሌላቸው ዶክተሮች ፈጣሪ ያጥፋችሁ 🙏 አስተዋይ ጠንካራ ባል አለሽ ፍቅር ትዳር ልክ እንደ እናተ ነው ❤️ ኩኬለሽ ማርያም ሂጂ ፀበል ተጠመቂ ትደኛለሽ እህቴ አይዞሸ እግዚአብሔር ይማርሽ🙏
@yeshitadesse8134
@yeshitadesse8134 Жыл бұрын
አይዞሽ አምላክ ነገርን በ አንድ ለሊት ይቀይራል ሳይታሰብ አንድ ቀን እንደልጅ ዳዴ ትይና ከዛ ቀጥ ብለሽ ትሄጃለሽ አሜን ይሆናል!!!!!
@serkalemserkalem2182
@serkalemserkalem2182 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ እህቴ ተስፋ አትቁረጭ እጦጦ ማርያም ወይም ስሜነሽ ኪዳንምህረት ሂጅና አልቅሽባት እሷ ትፈውስሻለች አትጠራጠሪ
@misrakteferifeleke7728
@misrakteferifeleke7728 Жыл бұрын
የኔ እናት የኔ ወነድም እግዚአብሔር መልካም አባት ነው ምንም ዓይነት እርግማን እናተ ላይ አይሰራም ሰው ሁል ጌዜ የሚለው አያጣም አትዘኑ እግዚአብሔር ይፈውሳታል ደግሞ በልባቹሁ ሀዘን ምሬት አይግባ በጣም ነው ያዘንኩት ምህረት አድርጉላቸው እግዚአብሔር ቤታችሁን ልጆቻችሁን ሁሉ ይፈውሰል እጸልይላችኃለሁ ወንደሜ ጠንክር ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም እህቴ በምንም መልኩ ተስፋ እንዳትቆርጪ ትድኛለሸ እግዚአብሔር የማራቹ
@meseretmola1330
@meseretmola1330 Жыл бұрын
ተባረኪ
@misrakteferifeleke7728
@misrakteferifeleke7728 Жыл бұрын
አሜን አሜን
@hussensani8584
@hussensani8584 Жыл бұрын
እፍ በጣም ልብ ይሰብራል የኔ እናት አብሽሪ
@user-el8yv2kr2n
@user-el8yv2kr2n Жыл бұрын
ማማ በቅንነት ደመርኩሸ ደምርኘ ወዴ
@rutaaraya7464
@rutaaraya7464 Жыл бұрын
መድሀኒአለም አባቴ አንተው ጠብቀን በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ በምህረት አይኑ ይያችሁ አይዞህ ወንድሜ በርታ እቴንም ፈጣሪ ይማርሽ😥😥😥😥😥
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 Жыл бұрын
የኢትዮጵያን ህዝብ እባካችሁ ተረባረቡ በተለይ ሳንቲም ያላችሁ ufuuu
@nigistteweldemedhin6991
@nigistteweldemedhin6991 Жыл бұрын
አሁን እኮ ለገንዘብ ተብሎ የማይሠራ ነገር የለም ብዙ ጉድ አለ እግዚአብሔር ይፍረድ ሰው መጫወቻ ሆኗል !!!
@user-po7kt1pu5r
@user-po7kt1pu5r Жыл бұрын
ፀበል ሂጅ ፀልይ እማ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም እሸቱ ጋር ቅረቡ በብዙ ነገር ይረዳችኋል
@aminayasin4428
@aminayasin4428 Жыл бұрын
አብሽሩ የፍቅር አምላክ አለ እህታችን አላህ ያሽርሽ እድለኛም ነሽ ጠካራ ባል አለሽ ፈጣሪሽን አመስግኙ
@hana967
@hana967 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ምሕረቱን ይላክልሽ እህቴ እመብርሃን ትዳብስልህ አንተንም ያበረታህ ምረጥ ባል ነህ የፍቅር አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ጤናዋን ይመልስላት
@alemtube1150
@alemtube1150 Жыл бұрын
ሀና ደምሪኝ ልደምርሺ
@senaithaile7868
@senaithaile7868 Жыл бұрын
This is one of the saddest stories I have ever heard. Do not lose hope because the only one who can heal is God. Pray to him and he will answer you.
@mikimiki7194
@mikimiki7194 Жыл бұрын
በጣም ልብ ይነካል ፍትህ ፍትህ.....ለእህታችን ያገራችን ዶክቶሮች በቅንእና የሚሰሩም አሉ ጎበዝ ዶክተሮች ግን እነዚህ በሰው ሕይወት የሚጫወቱት ፎርጅድ ዶክተሮች ሊሆኑም ይችላሉ እና መንግስት ቁጥጥር ቢያደርግ የሌሎችን እህቶቻችንን ሕይወት ማዳን ይቻላል ብዬ እገምታለሁ ።
@janatmmm6876
@janatmmm6876 Жыл бұрын
እግዚያብሔር ይማርሽ እህቴ ባሉዋ ተባረክ ፈጣሪ ልብህን አይቀይረው እዳሰለቻት ከሱው ባታገኘው በፈጣሪ ዘድ ታገኘዋለህ
@Bellema822
@Bellema822 Жыл бұрын
እደለኛ ነች ሃና እጅግ ጥሩ ባል ነው ያላት:: ይሄም ችግር ያልፋል ጥሩ ግዜም ይመጣል ትድናለች!!
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 Жыл бұрын
የኔ እናት እፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይማርሽ በጣም ልብ ይሰብራል አይዶክተሮች ይስራችሁን ይስጣችሁ ፈጣሪ ይፍረድባችሁ
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 Жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ የሰው ልጅ የረከሰበት ጊዜ ፈጣሪ ይማርሽ ከሰው ቢያልቅ ከፈጣሪ አያልቅም አይዞአችሁ
@amleworktufer1969
@amleworktufer1969 Жыл бұрын
EBC ሂዱ ፡ ይረዱዋችኋል ህክምናም በነፃ ፡ የሚያክሟትን ፡ ፈልገው ፡ ያገናኛችኋል ፡ ሂዱ እነ ፡ አስፋው ፡ መሸሻ ፡ ቃልዮ ፡ እና ፡ ናፍቆት ፡ ጋር ፡ ደውላችሁ ፡ ያለባትን ፡ ችግር ፡ ንገሯቸው ፡ ስንቱን ፡ ሰው ፡ እየረዱ ፡ ነው ፡ ፡ ሰንቱን ፡ ለቁም ፡ ነገር ፡ አብቅተው ሕይወት ፡ መስመር ፡ አስይዘዋል ፡ ከእግዚአብሔር ፡ ጋር ፡ እግዚአብሔር ፡ ፡ ይማራት ፡ የኔ ፡ ቆንጆ ፡ የነገን ፡ ማን ፡ ያውቃል ፡ ተስፋ ፡ አትቁረጡ ፡ እግዚአብሔር ፡ ፡ ከእናንተ ፡ ጋር ፡ ነው ፡ አሜን ፡ በርቱ ፡ 🗣💪🏽🙏🏾
@sebrinayoutube8263
@sebrinayoutube8263 Жыл бұрын
ወላሂ አረብ ሀገር ያሉ ዶክተሮች ለሰዉ ክብር አላቸዉ እኔ አሞኝ ከአንዴም ሁለቴ አይዞሽ እያሉ ሰዉ አያጨናንቁም
@sosinatub2861
@sosinatub2861 Жыл бұрын
የኔ እናት በጣም ያሣዝናል የኢትዮ አዋላጂ ክፍል እሚገቡት ብዛታቸው በዛላይ ይሳለቃሉ የሠው ጪንቀት ለነሡ ደስታ የሆነላቸው ሁሉ ይመስላ የደረሠበት ነው እሚያውቀው በጣም ያሣዝናል
@user-wn3bd1tu6d
@user-wn3bd1tu6d Жыл бұрын
ውይ የኔ እናት ተለማማጅ ደኩተሮች ነው አጋጥመውሽ ያለ ፈጣሪ የስራቸውን ይስጣቸው
@alemtube1150
@alemtube1150 Жыл бұрын
እሙ ልደምርሺ ደምሪኝ
@abduseid7699
@abduseid7699 Жыл бұрын
ዶክተሮቹ አላህ የጃችሁን ይስጣቹ አይዞሽ እህቴ አላህ ያሽርሽ
@user-lh7pl4pn9n
@user-lh7pl4pn9n Жыл бұрын
አላህ ሙሉ አፊያሽ ይመስልሽ እህት 😥😥 🤲🤲ኢንሻ አላህ ደሞ ትድናለች እህት ሳሪን እንኳን ድናለች #አጋቤናሳቅሚድያ ትድኛለሽ አብሽር
@hirut139
@hirut139 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይህንን ጥፍት የሠራችሁትነርስ ዶ/ር የእጃችሁን ይስጣቸሁ
@user-pi2jm2po9g
@user-pi2jm2po9g Жыл бұрын
እግዚኦ አገሬ እደው ምን መአት መጣብን ወገን በወገኑ መጨካከን እናተ ተማርን ብላቹ በሰው ህይወት ምትጫወቱ እግዚአብሄር ፍርዱ ይስጣቹ አሜን በሉ
@zedzed1137
@zedzed1137 Жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ የኢትዮ ዶክተሮች ፈጣሪ ይፋረዳችሁ የገባችሁትን ቃል የምትቀብሩ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
እንኩዋን አደረሳችሁ ውድድድድድ ኦርቶዶክሳውያን ለብርሃነ መስቀሉ 🤲🏽😘 ኢትዮጵያንም ከወደቀችበት ከተቀበረችበት አዘቅት ውስጥ መድኃንያለም ያውጣልን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🥺🙇‍♀️
@user-yt3qk5xk2d
@user-yt3qk5xk2d Жыл бұрын
አሜን እንኳንአብሮአደረሰን
@fifiademase6687
@fifiademase6687 Жыл бұрын
Enkuwan Abro Aderesen Amen Amen Amen 🙏🏿
@teruwrkberla812
@teruwrkberla812 Жыл бұрын
ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ ባልሽንም እግዚአብሔር ይባርከው ጥሩ ሰው ነው ለዶክተሮች እግዚአብሔር ልብ ይስጣችሁ ማስተዋሉን ያድላችሁ
@almazadugna2075
@almazadugna2075 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይርዳችሁ ወንድሜ እና እህቴ እመቤቴ ማርያም ታማልዳችሁ
@user-pd4nz7kh3s
@user-pd4nz7kh3s Жыл бұрын
ምርጥ ባል ጌታ የተስጠሽ ይገርማል በመከራ ሰአት አብሮ የሚቆም
@saragirma5196
@saragirma5196 Жыл бұрын
እግዚኦ የሰው ልጅ ህይወት የፈተና መብዛቱ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭 ብቻ እግዚአብሔር መልካም ነው አይዞአችሁ
@user-vc4le2lc1l
@user-vc4le2lc1l Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጣቸው የኢትዮጵያ ትምህርት ለተኮል ነው የሚማሩት ፍርድ ይስጣችሁ
@mestawotlemma1184
@mestawotlemma1184 Жыл бұрын
የኢትዮጵያውያ ዶክተሮች በጣም ከናንተ የማይጠበቅ ነገር እየሰራችሁ ነው ።እባካችሁ በስውር ህይወት አትቀልዱ ።አይዞሽ እህቴ ነገ ሌላ ቀን ነውና ፀልይ እግዚአብሔር ይምርሻል።
@familypromotion9552
@familypromotion9552 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይማርሽ ወንድሜ ፀበል እና እምነት ቅባቅዱስ ቀባባት አይዞሽ እኔ ምለው አከራይ ተብየው ግን እሷ ወይም ልጆቻ ለዚህ አደጋ ላለመጋለጣቸው ምን ዋስትና አላቸው
@hayterolla2910
@hayterolla2910 Жыл бұрын
የዋሁ ህዝብ የተማር ይግደለኝ ብለን ይሄው ገደለን
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ዶክተር ተቢዬ ውች እናቴን ገሎብኝ ነበር ምንም አያውቅም በእግዚአብሔር ስራ ማንም አይገባም እና በቅዱስ ሚካኤል ጸበል ድና አምላኩዋን እያመሰገንች አለች ወንድሜ ባለቤትህን ዝም ብል ጸበል ወሰዳት ትድናለች ዳቢሎስ ነው ያሰራት
@tgabebetube4392
@tgabebetube4392 Жыл бұрын
ኢትዮጲያ ውስጥ ህግ ስለሌለ ነው እንደዚህ በሰው ሂወት የሚጫወቱት ሆዳቸው አምላካቸው የሆነባቸው ህሊናቸው የማይወቅሳቸው ፈጣሪ ይፍረድባቸው አችም እህቴ እግዚአብሔር ድውዩን መፈወስ ሰባራው መጠገን ይችላልና እግሮችሽን ይፈውስልሽ ባልዮውም ጀግና ነህ እግዚአብሔር ያስደስትህ
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ደግሞ ስታምር ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልሽ እህቴ ጥሩ ባል አለሽ አጋዥ ተባረክ እርግጠኛ ነኝ ሂወትሽ በቅርቡ ተቀይሮ እንደምናይሽ እህቴ ፈጣሪ ይማርሽ
@yeshitadesse8134
@yeshitadesse8134 Жыл бұрын
ኡፍ ከሷ ይልቅ የባሏ መንገላታት አሳዘነኝ .But he is so strong please don't give up
@user-mj5ee5zv6c
@user-mj5ee5zv6c Жыл бұрын
የሀበሻ ደኩተሮች እድህ መንጫቃ ናቸውደ ወይ ያረብ ሀገር ደኩተሮች ሲስተሮች ደስ ሲሉ ሲከባከቡ ሠው የሚያስፈራ ነገር አይናገሩ ለነብሰጡር ደስ ሲሉ ያረብ ሀገር ደኩተሮች. አላህ የጃቸውን ይስጣቸው አፈሩን ይብሉት
@user-mb8cb3in6g
@user-mb8cb3in6g Жыл бұрын
ዶክቶሮቹ መያዝ አለባቸው ይገርማል እደውየስቱንህይወት አበላሹት።ፈጣሪይፍረድባችሁ
@emebetberaded1780
@emebetberaded1780 Жыл бұрын
Egzabeher yimarsch ehte betam yasazinal
@birzafadmasu388
@birzafadmasu388 Жыл бұрын
ጌታ መልካም ነዉ እንኳን አንቺም ልጅሽም በሄወት ተረፍችሁ የንደገና አምላክ ሄወታችሁን በአዲስ ያስጀምርላችሁ
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ለብር እንጂ ለስው ነፍስ ግድ የላቸውም ብትፈርምም በትክክል እንዲስሩ እንጂየስውን ህይወት ሊያበላሹ አይደለም አይ ኢትዮጵያውያ
@rtfdift143
@rtfdift143 Жыл бұрын
ዲፕሎማ፣ድግሪ በገንዘብ እየገዙ ያለምንም እውቀት ነው የሚገቡት
@adimaalam4701
@adimaalam4701 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይረዳችሁ ፀበል እና እምነት ቅብአ ቅዱስ አስቀባላት ትድናለች እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ አዞችሁ በእግዚአብሔር ተስፋ አይቆረጥም
@woynshetawoke8966
@woynshetawoke8966 Жыл бұрын
ፈጣር ይማርሽ ፈጣርየ ከክፉሁሉ ሰዉረን
@user-dt2ol7mz4u
@user-dt2ol7mz4u Жыл бұрын
የኔ ወድም ኡፍፍፍ አላህ ሚስትህን ያሽርልህ በራሳቹህ ስለተጋባቹህ አይደለም የቤተሰብ የጠሏቹህ ስለጎደለባቹህ ነው አላህ ጤናዋን ይመልስላት ያረብ አይዟቹህ ኡፍፍ ምርጥ ባል ነህ
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ ወጣቷ ባለቤቷ ደሞ አይዞህ ለእግዚአብሔር ተወው ያገራችን ነገር ሁሉም ያስለቅሳል
@bekibrugetahun4886
@bekibrugetahun4886 Жыл бұрын
እግዚአብሄርን እጂግ እጂግ አዘንኩ፣ ከልጂቱ ባልየው አሳዘናችሁኝ። እግዚአብሄር ምህረቱን ይላክልሽ እህቴ።
@yeshiworkfirew3852
@yeshiworkfirew3852 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ወንድሜ በጣም ጥሩ ባል፣ እናትና አባትም ነህ፡፡ መድኃኒዓለም ከእናንተ ጋር ይሁን፡፡ የስንቱን ሕይወት ያጨለሙ የጤና ባለሙያዎች አሉ ልዑል እግዚአብሔር የሥራችሁን ይስጣችሁ፡፡ የኢትዮጵያ ሕዝብ አቅም ያለው ከእግዚአብሔር ጋር እርዳታ ብታደርጉላት ከእግዚአብሔር ታገኙታላችሁ፡፡ በእምነታችሁ ተጠቀሙ በፀበል ትድኛለሽ እግዚአብሔር የሚሳነው የለም፡፡ እግዚአብሔር ይማርሽ፡፡
@sSa-xu8xc
@sSa-xu8xc Жыл бұрын
የኢትዮጲያ ዶክተሮች በጣም ያሣዝናሉ የሠውን ሂወት የሚያበላሹ ይበዛሉ ከማዳን ይልቅ መግደልን ይመርጣሉ የኔ እህት አይዙሺ አላህ ይማርሺ ወድሜ ብርታቱን ይሥጥህ አሥታማሚ አብሮነው የሚታመመው
@fikremerahi287
@fikremerahi287 Жыл бұрын
እውቀት ሳይኖራቸው እየገቡ የስንቱን ሰው ሂወት አበላሹት ፈጣሪ ይማርሽ
@duressotesso3082
@duressotesso3082 Жыл бұрын
እግዛብሄር ይርዳሽ ባለበቱዋ ታማኝና እዉነተኛ ና ታማኝ ነህ እንደዝህ አይነት ሰው በቁጥር ነው ሚገኘው አውንም ፀ ጋውን ያብዛልህ አይዞዋቹ የመጣውን ሁሉ ለመቀበልማ bባህላባህላዊ ዋላጅ አለ አይደለ እንደ ያውም በሰላም ምያዋልዱት የተቀጠረው ሰልጥኖ አይደለ እንደ ? መቸም ሕግ የማይሰራበት ሀገር ስለሆነ ነው እንጅ ህዝቡ ላይ የሚጫወቱት
@MesiGemechu
@MesiGemechu Жыл бұрын
እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ አደረሳችሁ ዉድ የሀገሬ ልጆጆች አግዚአብሔር ያሳባቹትን ሁሉ ያሳካላችሁ መጨረሻዉን ያስምርልን የኔ ቆንጆ አግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ አይዞሽ
@hana967
@hana967 Жыл бұрын
አሜን መሲዬ የኔ ሴት
@ssaa-ec3un
@ssaa-ec3un Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሺ እህቴን አየ አንዳንድ ሀኪሞቻ በሰው ህይወት ይጫወታሉ እግዚአብሔር ይፍርድባቻሁ
@mita4rn
@mita4rn 8 ай бұрын
ኡፍፍፍ አይዞሽ የኔ እናት😢😢 እግዚአብሔር ይማርሽ ለእርሱ ምን ይሳነዋል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ባል ማለት አንተ ነህ ❤
@genetbekele1277
@genetbekele1277 Жыл бұрын
የኔ ውድ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጣቸው
@ethio5571
@ethio5571 Жыл бұрын
ወኔ ያገረችን ሁኔታ ባጣም ያሰዝነላ አላህ ወዳ ቃድሞ ጤንነትሽ ይመልስሽ😥😥😥😥😥😥
@alemalem7864
@alemalem7864 Жыл бұрын
የአማል የሰው ህይወት ማበላሸት ፈጣሪ ይፋርድባቸው እግዚአብሔር ይማርሸ
@teibetesfai4182
@teibetesfai4182 Жыл бұрын
ኢየሱስ ይችላል አይዞሽ እህቴ ወደ ወንድም ዘካርያስ ወይም ፓስተር ኢዮ ለጸሎት ሂጂ ጌታ የሞተ ሰወ እናዃን ያነሳሌ
@Chaltutolera
@Chaltutolera 11 ай бұрын
እግዝያብሄር የተባረከ ባል ሰጥቶሻል መጨረሻችሁን እግዜር ያሳምረው ዶክተር ተብዬዎችም እግዜር ይክፈላችሁ ቤተሰቦችም ይቅር ይበላችሁ
@tiruworktadese2427
@tiruworktadese2427 Жыл бұрын
Oh! Lord visit our country our people's our nations, its heart breaking story may the Almighty God help you I don't have word's
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ዶክተሮች እባካችሁ ስራውን ወዳችሁት ለመማር ሂዱ . ሰውን ለመርዳት አንደኛ አላማችሁ ይሁን . እረ የሚሰማው ነገር ሁሉ ዘግናኝ ነው . ከሰው መፈጠርን የሚያስጠላ ነው . እህቴ እግዚአብሔር ይፈውስሽ እግዚአብሔርወደቀድሞ ጤንነትሽ እንዲመልስሽ ፅሎቴ ነው . አይዞሽ .
@sebrinayoutube8263
@sebrinayoutube8263 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ዉስጥ ተደጋገመ አረ እያሰባችሁ ይሄ ፈተና ሲሰርቅ ኑሮ ስራ ያገኛል ለሰዉ ህይወት ክብር የለዉም
@asiyatube5507
@asiyatube5507 Жыл бұрын
ተምራችሁ ምንአለብን በማለት የሰውሂወት የምታበላሹ ሰውች ፈጣሪ የስራችሁን ይስጣችሁ ችግሩ እናተቤት ያኳኳ
@semharhaile9908
@semharhaile9908 Жыл бұрын
እህቴ አይዞሽ😭😭እግዛብሄር አዋቂ ነው 😭😭ትድኛለሽ 🙏
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 Жыл бұрын
ይህንን ታሪክ አዳምጦ ለመጨረስ አቅም አላገኘሁም ...
@rtfdift143
@rtfdift143 Жыл бұрын
የኔናት እግዛብሄር ፈዋሽ ነው እግዚአብሔር ይፈውስሽ።
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 Жыл бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሺ አይ ዘመን
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 Жыл бұрын
የ ኢትዮጵያ ዶክተሮች ግን ፈቅዳችሁ እን ወዳችሁ... ምላችሁ ነው እምትስሩት... ግን ግፋችሁ እና በደላችሁ በጣም... በዛ... በጣም ያሳዝናል... ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለዚህ ቤተስብ.... እጅግ በጣም ግፍ... ስብእና የሌላችው... ጨካኞች ከ ስው ፍርድ አይገኝም... ኢትዮጵያ እመኑኝ... ከፈጣሪ ግን... 1 ቀን ታያላችሁ... በላ ይውረድባችው ይቺን እህታችንን ግን... መድሀንያለም... ጤናዋን.. ይመልስላት 🙏🙏🙏💔💔💔
@maryamaisa8198
@maryamaisa8198 Жыл бұрын
😢😢😢😢 ፈጣር ጨርሶ ይማርሽ እማ ግዝዬ ፈጣር ድካምህን ተመልክቶ ይማርልህ 😢
@hamerewerku9908
@hamerewerku9908 Жыл бұрын
እግዚአብሔ ዮማሮሾ 🙏
@annamarry2277
@annamarry2277 Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነው የሀገራችን ሕክምና የዛሬ ዓመት ዐላጅ እናቴ በእግራ ሄዷ መተኛት አለባት ብለው ከተኛች በኃላ መሳሪያ አምጥተው ማሽንን ሊገጥሙ ሲሉ እቢ አሻፈረኝ በማለቷ አንፈርም በማለት በአንድቀን ያውም በግማሽ ቀን አስራ ሶስት ሺብ አስከፍለውን ወተን ከጥቅም ውጪ አይተርፍም ብለው ጌታ ይመስገን በምግ እየተከታተልን እስከዛሬ ድረስ በጤንተት አለች ግን የወጋት መርፊ በግራ ጉና ሶምቅቆ ይዛት ትንሽ ለቋ ታል ይህንን ያልኩት በተለይ የግል ሆስፒታሎች ለጥቅማቸው ሲሉ ብዙ ሰው እየተጎዳ ነው መንግስ ፖርክ ከሚሰራ ሆስፒታል ቢሰራና ሕዝቡን ቢያድን ይሻላል የሚጠቅመን ይህ ነው ቅድሚያ ለሚገባው ቢታሰብ ጥሩ ነው ።
@promobile9204
@promobile9204 Жыл бұрын
ፈጣሬ ጤናሽን ይመልስልሽ እህታለም እህህህህ የኢትዬ ዶክቶሮች የስንት ህይወት አበላሻችሁ በዘመድ ያገኛችሁት ስራ ለገንዘብ ብላችሁ ያለመክሊታችሁ ያገኘችሁት ስራ
@mahdereayele2494
@mahdereayele2494 Жыл бұрын
በርግጥ በጣም አሪፍ አሪፍ ሀኪሞች አሉ የድሮዎች ልምድ ያላቸው እነሱም ጋር አንዳንዴ እንደዚ ቢፈጠርም ያአሁን ሀኪሞች ግን እውቀትም ሰባዊነትም የሌላቸው ባለጌዎች ናቸው እግዚአብሄር ይማርሽ የኔእህት
@wessenfisha3001
@wessenfisha3001 Жыл бұрын
የዱሮቹ ስተት 10% ነበረ ያሁኖቹ ግን90% እውቀት ከየት ተገኝቶ እንደበግ ተገፍተው ያልፋሉ በዘመድ አዝማድ ዶክተር ይሆናሉ በሰው ሂወት ይጫወታሉ
@user-hf3pw6ox2h
@user-hf3pw6ox2h Жыл бұрын
@@wessenfisha3001አረ ያሁኖቹ እኮ ሢኦሢ ሥለማያልፉ በፎርጅድነው ዶክተር የሚባሉት
@wessenfisha3001
@wessenfisha3001 Жыл бұрын
@@user-hf3pw6ox2h ትክክል 100%
@ruthina1927
@ruthina1927 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ዶክተሮች እግዚአብሔር ን ፍሩ ጥቂቶች ጥሩ ሊኖሩ ይችላሉ ከተቸገረው ጋር አብረው የሚረዱ በሀሳብም ቢሆን መረጃ በመስጠት አሉ እናመሰግናቸዋለን ::
@tigestmedhane8045
@tigestmedhane8045 Жыл бұрын
ያሳዝናል በጣም በእውነት ማስተዋሉን ይስጣችሁ ዶክተር ተብየወች ።አይዟችሁ ሁሉን ማድረግ የሚችል ሃያል አምላክ ሚሳነው የለም
@feyiseemegressa5867
@feyiseemegressa5867 9 ай бұрын
በጠም የሰዚነል ልብ ይሰብራል💔 እ/ ር ይመረሸ ጠነከ ነቸዉ ባልሸን እ/ ር እድሜ ጤነ አብዝቶ ይሰጠዊ።
@menebrayilma2828
@menebrayilma2828 Жыл бұрын
አንድም እናት በወሊድ መሞት የለባትም ይላል መሪ ቃሉ ግን በጣም ያሳዝናል ለመሆኑ ሀገራችን ውስጥ መቼ ነው የጤና ባለሙያ ለሚሰሩት ስህተት የሚጠየቁት።ክሱ የማያዋጣወው እርሰ በእርስ ይሸፋፈናሉ።
@birtukan259
@birtukan259 Жыл бұрын
አይዞሸ እህቴ ትድኛለሽ ፀበል ተጠቀሚ ፈጣሪ ከናንተጋር ይሁን
@Dasash-rl2zy
@Dasash-rl2zy Жыл бұрын
ይገርማል እድሚያቸው የተበላሸ ይህን አይለፍላቸው እግዚአብሔር ጤናሽን ይመልስልሽ
@eleni311
@eleni311 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ሐኪሞች ይገላሉ ኡኡኡ ሕዝቡ አለቀ ብር ዘራፊ ብቻ ነው ያለው ወደ እግዚአብሔር አቤት እንበል
顔面水槽をカラフルにしたらキモ過ぎたwwwww
00:59
はじめしゃちょー(hajime)
Рет қаралды 22 МЛН
I Need Your Help..
00:33
Stokes Twins
Рет қаралды 95 МЛН
Don't eat centipede 🪱😂
00:19
Nadir Sailov
Рет қаралды 23 МЛН
когда достали одноклассники!
0:49
БРУНО
Рет қаралды 1,4 МЛН
ТЫ С ДРУГОМ В ДЕТСТВЕ😂#shorts
0:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 3,4 МЛН
So cute 🥺❤️ @andreyreactions
0:54
Andrey Grechka
Рет қаралды 15 МЛН
Заклеил Кран и открыл Воду!
0:19
КОЛЯДОВ
Рет қаралды 3,2 МЛН