ETHIOPIA ክፍል አንድ : ኪቶጀኒክ ዳይት የተሟላ መመሪያ(Complet Giud to Ketogenic diet Part 1 )

  Рет қаралды 173,201

የኔ ጤና - Yene Tena

የኔ ጤና - Yene Tena

Күн бұрын

Complet Giud to Ketogenic diet Part 1 (ክፍል አንድ : ኪቶጀኒክ ዳይት የተሟላ መረጃ )
በክፍል አንድ የምንማረው
ኪቶጅኒክ ያመጋገብ መንገድ ከመነጋገራችን በፊት እነዚህን የምግብ ክፍሎች መሰራታዊ መንደርደሪያ ስለሆነ
ማክሮ ምንድነው የሚለውን ሳንረዳ ኪቶጀኒክ ያመጋገብ ዘይቤን ጨርሶ መረዳት አስቸጋሪ ነው!!!
Macro nutrients( ማክሮ ምግብ ክፍል)
1.Carbohydrates ( ካርቦሀይድሬት)
2.Proteins (ፕሮቲን)
3.Fats ( ፈት :ስብ)
ኢንተርሚተንት ፆም የተሟላ መመርያ ክፍል አንድ • ኢንተርሚተንት ፆም የተሟላ መመርያ...
ኢንተርሚተንት ፆም የተሟላ መመርያ ክፍል ሁለት • ETHIOPIA ኢንተርሚተንት ፆም የ...
ማስተባበያ
• በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን

Пікірлер: 596
@yenetena
@yenetena 4 жыл бұрын
የኔ ጤና FB group ለመግባት የምትፈልጉ ይህንን ሊንክ ይከተሉ ። ለመመዝገብ እና ወደ ግሩፑ ለመግባት የግድ 3 ቱን ጥያቄዎች መመለስ ያስፈልጋል !!facebook.com/groups/YeneTena/learning_content/
@anwarsherif5040
@anwarsherif5040 4 жыл бұрын
ሶስቱንም መልሻለሁ ግን እምቢ አለኝ ሶስት ቀኔ ስሞክር እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ
@jimmitti8013
@jimmitti8013 4 жыл бұрын
Dr Daniel 👌 thank you so mach 👍 ከልብ እናመሰግናለን አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ። እምታስተላልፈውን መልክት ከልቤ ተመስጬ ነው እማዳምጥህ💌
@user-zr7qk3ex2k
@user-zr7qk3ex2k 4 жыл бұрын
ግሩፑ መግባት እምቢ አልኝ የገባችሁ አስረዱኝ።
@user-tm9kw1uv3b
@user-tm9kw1uv3b 4 жыл бұрын
አላህ እውቀቱን ይጨምርልህ እኛ ደግሞ ሰምተን የምንጠቀም ያርገን
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 4 жыл бұрын
ሰላም ወንድም ዳኒ! ፌስቡክ ላይ ፍሬንድ የነበርን መስሎኝ ነበር ስላጣሁህ ነው ወደ ፌስቡኬ ላይ ብቅ በልና ስለዚህ ስላስቀመጥኩልህ ሊንክ በኢንቦክስ ላዋራህ እፈልጋለሁ kzbin.info/www/bejne/Z57OkIx-bMppg5o
@hanunahanuali2135
@hanunahanuali2135 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ዶ/ር ዳኒ አንዳንተ አይነት ቁምነገረኛ ለወገንበጣም ጠቃሚ የሆነ ቻናል ስለከፈትክልን እጅግ በጣም አመሰግናለሁ አላህ እድሜ እና ጤና ይሰጥህ ዶክተርየ
@gojami6
@gojami6 4 жыл бұрын
KZbin ሁሉም ሰው እንዳንተ ለጥሩ ጠቃሚ ነገር ብ ን ጠቀምበት የብዙዎችን ህይወት እናተርፍለን Dr በጣም እናመሰግናለን እንዳንተ ያሉትን ቅን ልቦች ያብዛልን thank you so much for everything
@shamilrahmeto7495
@shamilrahmeto7495 4 жыл бұрын
ቁጥርህን እንዴት ማግኘት እንችላለን
@saricho5203
@saricho5203 2 жыл бұрын
Yikikil Nejat ehite
@tadessehaile5691
@tadessehaile5691 4 жыл бұрын
ጥሩ ሠው ነህ 1000 ግዜ ላይክ ባደርግህ ደስተኛ ነኝ እድሜና ጤና ይስጥህ!!
@ElsiGojo
@ElsiGojo 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት እኔ ይሄን keto ketogenic diet ያወኩት ከሁለት አመት በፊት ነበር በሀኪም low carb diet ታዞልኝ keto ሞክሬው ወደ 30 lb ቀንሼ ነበር አሁንም በዚህ ሳምንት ጀምሬለሁ በአማረኛ በመጀመርህ በጣም ደስ ብሎኛል ብዙ ሰው ይረዳል በረታ👏🏼
@kelemargaw6040
@kelemargaw6040 3 жыл бұрын
ይገርማል ብዙ ለውጥ አመጣው። የአንተን ቪዲዮ ካየው ጀምሮ አባክህ የውሀ ፆም ያስተማርከው አልገባኝም። ከቻልክ በአንድ ቪዲዮ ጠቅለል ያለ መግለጫ ብትሰጠን ተባረክ
@user-fr4ze6qe8w
@user-fr4ze6qe8w 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር እግዚአብሔር ባለህ እውቀት ላይ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ። ለኔ ህክምና በነፃ ነው የሆነልኝ 🙏🙏🙏
@alemasfawkassaye9006
@alemasfawkassaye9006 4 жыл бұрын
Tekekele... werefa sanyez genzeb sanaweta geze sanabaken eyakemene new ... yebarek edemewen yarezemew ...
@ameabebelovejesus5342
@ameabebelovejesus5342 4 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ በጣም አመስግናለሁ ዶር
@almaztesfagaber2506
@almaztesfagaber2506 4 жыл бұрын
Daniy geta ybarekh
@Moneygod3
@Moneygod3 4 жыл бұрын
ያለህን እውቀት አንድም ሳትሰስትና ሳታስቀር ስለምታካፍለን በጣም እናመሰግናለን አሁንም ጌታ ጨምሮ ጨምሮ ከማያልቀው ጥበቡንና በረከቱን ያብዛልህ ዘመንህን ቤተሰብህን ጌታ እየሱስ ብርክ ያድርገው ❤️🙏
@titikassa4587
@titikassa4587 4 жыл бұрын
እንደምነህ ዶክተር ዳንኤል በጣም አድርጌ አመሰግናለሁ አንተ ምሰጠውን ትምህርት ገንዘብ ከፍለን የምናውቀው እውቀት ነበር። አንተ የለፍህበትን ነገር እንዲሁ በነፃ እያሳወከን ነው ። አንተ መልካም ቅን ኢትዮጵያዊ ለወገንህ ትልቅ ነገር እያደረክ ነው። እግዚአብሄር በእውቀት ላይ እውቀትን ይግለጥልህ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ።
@zewduwondifraw5923
@zewduwondifraw5923 4 жыл бұрын
በ2008 ዓ.ም ጥቅምት ወር መጀመሪያ አካባቢ በአንድ ዕለት ሌሊት ከፍተኛ የውሃ ጥም፣ በተደጋጋሚ ከፍተኛ መጠን ያለው ሽንት መሽናት፣ የሰውነት የድካም ስሜት፣ ብዥ የሚል ዕይታና የትኩረት ማጣት ችግሮች ተከሰቱብኝ፡፡ ዕለቱ እንደጠባ ጧት ሆስፒታል ሄድኩ የደም የስኳር መጠኔን ተመረመርኩ ምግብ ሳልወስድ 280 mg/dl ሆኖ አገኘሁት፡፡ በጣም የገረመኝ ከዚያ በፊት አንድም ቀን እንኳ ስለስኳር በሽታ አስቤ የቅድሚያ ምርመራ አለማድረጌ ነው፡፡ በወቅቱ የሰውነት ክብደቴ 82 ኪ.ግ ነበር፡፡ ቁመቴ 1 ሜትር ከ65ሳ.ሜ ሲሆን በሰውነት ክብደት መረጃ መቋሚ መሰረት 30.12 ነበርኩ ይህም በሰውነት ክብደት ምደባዎች አማካኝነት ከልክ ያለፈ የሰውነት ውፍረት ነበረኝ ማለት ነው፡፡ ከምርመራ በኋላ ሁለት አይነት በአፍ የሚወሰዱ መድሃኒቶችን ማለትም ሜትፎርሚንና ዳይዎኔል የሚባሉትን መድሃኒቶችን እንድወስድ ሀኪሙ አዘዘልኝ፡፡ የታዘዙትን መድሃኒቶች ለ 10 ተካታታይ ቀናት ወስጄ አቋረጥኩ፡፡ ምክንያቱም አዕምሮዬ በፍጹም የህይወት ዘመን የስኳር በሽተኛ መሆንን ሊቀበለው አልቻለም፡፡ በምትኩ በሳምንት 4 ቀናት ለ አንድ ስዓት ያህል ጠንከር ያለ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ለ4 አመት ያለማቋረጥ መስራት ጀመርኩ፡፡ በተጨማሪም ዝቅተኛ የካሮቦሃይድሬት ይዘት ያላቸውን ምግቦች ብቻ መመገብ ጀመርኩ እንዲሁም አልፎ አልፎ ጧት ላይ ቁርስ መብላቴን አቆምኩ፡፡ ምንም አይነት አልኮሆል መጠጣቴን አቋረጥኩ፡፡ በዚህም ምክንያት የደም ስኳሬ መጠን እየተስተካከለ መጣ ከመነሻው ከ280 mg/dl ወደ 114 mg/dl ወይም 5.6% የሂሞግሎቢን ኤዋንሲ ውጤት ደረሰ፡፡ የሰውነቴ ክብደት በአራት አመት ጊዜ ውስጥ 14 ኪ.ግ. በመቀነስ 68 ኪ.ግ. ደረሰ፡፡ አሁን የቀነስኩትንም ክብደት በዘለቄታው አስጠብቄያለሁ፡፡ በዕየለቱ በውስጤ ደስታና ቀለል የሚል ስሜት እንዲሁም የበለጠ የሰውነት ብርታትና ጥንካሬ ይሰማኛል፡፡ ከዚሁ እንቅስቃሴ ጎን ለጎን ስለ ስኳር በሽታ ከኢንተርኔት ላይ መጽሃፍትን፣ የምርምር ወረቀቶችን፣ ቪዲዮዎችን ማንበብና ማዳመጥ ጀመርኩ፡፡ እነዚህን ሁሉ መረጃዎች ሳገናዝብ የሁለተኛው አይነት የስኳር በሽታ ሊድን የሚችል በሽታ እንደሆነና በርካታ ሰዎችም ከበሽታው እንደተፈወሱ ብዙ መረጃዎችን ለማየት ሞከርኩ፡፡ በዚህ ረገድ ያንተ ትምህርቶችም ጠቃሚ ሆነው አግኝቻቸዋለሁ፡፡ በጣም ላመሰግንህ እፈልጋለሁ፡፡ በርታ፡፡
@finitaye4093
@finitaye4093 4 жыл бұрын
በእውነት ዶ/ር እድሜና ጤና ይስጥልን እንደ አንተ ቅን አሳቢዎችን ያብዛልን።
@eimanhawa7820
@eimanhawa7820 4 жыл бұрын
Thank you ዶ/ ር ትምህርቶችህ በጣም ጠቃሚ ናቸው በርታልን እረዥም እድሜና ጤና ይስጥህ
@ML-cs3qv
@ML-cs3qv 4 жыл бұрын
ዶ/ር ስለቅንነት ምክርህ ሁሉ እግዚአብሄር አብዝቶ ይስጥህ:: እኔ የሃይፐር ታይሮይድዝም ችግር ነበረብኝ:: ይህ በሽታ ሲይዘኝ መጀመሪያ በአጭር ጊዜ ውስጥ በጣም ወፈርኩ ከዚያም የልብ ምቴ በጣም ፈጣንና ጠንካራ ነበር:: እናም የሃይፐር ታይሮይድዝም መድሃኒት ለ18 ወር ወሰድኩ:: አሁን እግዚአብሔር ይመስገን ከችግሩ ውጭ ነኝ:: ሰውነቴ ግን በየ ቀኑ እየጨመርኩ ነውየምሄደው:: ስፖርት ለመስራት ሞከርኩ ግን ምንም ለውጥ የለም:: ከልጅነቴ ጀምሮ ደግሞ ቁርስ አልወድም ቁርስ ከበላሁ ይከብደኛል:: ብዙ ግዜ የምበላው በቀን 2 ግዜ ነው ሶዳ አልጠጣም ሻይ ምናልባት 1 ወይም 2 ብርጭቆ በሳምንት ሩዝ ወይም ፓስታ በሳምንት አንድ ቀን ብበላ ነው:: ብዙ ግዜ እንጀራ ነው የምበላው የኢትዮጲያ ጤፍ ነው ቤት ውስጥ ነው የምጋግረው:: የምበላውን ነገር በጣም ተጠንቅቄ ነው:: ሬዲ የሆኑ ምግቦችን በጭራሽ በልቸ አላውቅም ስጋ ስበላ ሰውነቴ በፍጥነት ክብደት ይጨምራል:: ዶ/ ር ሳማክር የታይሮይዱ ችግር ስለነበረብኝ ውፍረት መቀነስ አስቸጋሪ እንደሆነነው የሚነግሩኝ :: በጣም ግራ ተጋብቻለሁ እና ይእውነት ችግሩ ስለነበረብኝ መቀነስ አልችልም ? ምንስ ማድረግ ነው ያለብኝ ? የሆነ ችግር ውስጥ እየገባሁ እንዳለሁ ይሰማኛል ዶ/ር ምክርህን እንድትለግሰኝ:: አመሰግናለሁ
@jemsey189
@jemsey189 Жыл бұрын
ዶ/ር ዳንኤል ከላይ የምትለብሳችው ፖሎ በጣም ድንቅ ናችው ከክፍተኛ ሰራህ ጀርባ በተጨማሪ አደንቃለሁ፡፡
@mamalove3919
@mamalove3919 4 жыл бұрын
ዶ/ር በጣም አመሰግናለሁ ብዙ ጠቃሚ ትምህርቶች አግኝቼበታለሁ ፈጣሪ እንዳተ አይነት ሰዎችን ያብዛልን
@user-vo6fx2gw8q
@user-vo6fx2gw8q 4 жыл бұрын
የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ
@user-yi1xs7mj8r
@user-yi1xs7mj8r 4 жыл бұрын
DR በእውቀቱ በጣም አመሰግናለሁ ለብዙዎች ይረዳል በአሜሪካን ሃገር የሚኖሩ ህጻናቶሽ ሳይቀሩ ይስኮር ህመም በታማሚዎች ሆነዋል ይህ ትምህርት ነው ለህዝብህ የምታስተላልፈው በኢንግሊዝኛ ቤሆን ይህ ጠቃሚ ትምህርት ብዙ ተከታዮች ይኖሩታ ግን እኛን ለመጥቀም ነው የሚሸጥ ፕሮዳክት አላቀረበም እኮ። ብዙ DR ስለአንድ ነገር አስተምረው ይህንን ግዝታችሁ ተጠቀሙ ብልው ያስተዋውቃሉ እኛን ለማስተማር ሳይሆን ምርታቸውን ለመሸጥነው። ስለዚህ የሃገሪ ልጅች መልእክቱን እናስተላልፍ እንደት ሸር ሸር ሸር በማድረግ አመሰግናለሁ።
@dinkineshhabtamu4517
@dinkineshhabtamu4517 4 жыл бұрын
እጅግ በጣም ጠቃሚና መሰረታዊ የሆነ ትምህርት አግኝቻለሁኝ እስከዛሬ ከምናውቀውና ከመንሰማው ልምድ የተለየ እንደሆን ተረድቻለሁኝ በዝህ ሳይንስ ወጤታመ እንደምሆን ተስፍ አደርጋለሁ ወድሜ ዳኒ ተበረክ
@cgcg4928
@cgcg4928 4 жыл бұрын
Wawawawawaw zmnh yebrk ዶክተር !! እንደውቀት ማጣት መጥፍነገር የለም እስከዛሬ ዝብየ ስለፍ ያለእውቀት አንተን ስለሰጠን እግዚአብሔር ይክበር !!!!!!!ያብዛልህ እውቀትውን አምሮብህ ይባረክ
@mulutrfe3988
@mulutrfe3988 4 жыл бұрын
እንደዛሬ፡ደስ፡ብሎኝ፡አያቅም፡የብዙ፡ሰው፡ችግር፡የአመጋገብ፡ዘዴ፡ነው፡በጥሩ፡ሁኔታ፡ስለገለፅከው፡እናመሰግናለን፡በርታ፡እግዚያብሄር፡ይስጥልኝ፡፡
@abinezerabinezer1595
@abinezerabinezer1595 4 жыл бұрын
ትክክል ደስተኛ ነን የተማረ እንኳን አስተምሮኝ ቢገለኝም ደስተኛ ነኝ ዶ/ር እነደምናይህ ቅድሚያ ጥንቃቂን ታስተምራለህ እኛም እንስማማለን ሰሞኑን ግን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ስለ ጤናችን አስጨንቆናል እስቲ የዶ/ር መሃበር ከኢትዮጵያ ጋር ካላችሁ ለምን የቻይና በረራን እንደማያቆም ጠይቁልን በሙያችሁ ለሁሉም ነገር እንደ ሙያ መልስ አለዉ
@orthodox2645
@orthodox2645 4 жыл бұрын
እኛ እናድንቅህ እንጂ ብዙ የደከምክበት እውቀት በነፃ ። ብድርን የማይረሳ እግዚአብሔር ብድሩን ይክፈልህ በበረከት በ ጤና በሰላም በእድሜ በፍቅር ከነ ቤተሰብህ ይክፈልህ። አሜን ።
@elenilemma8203
@elenilemma8203 10 ай бұрын
God bless you and you family, people live you is hard to find. Have no words to describe your kindness to help the . You are saving millions of lives .🙏🏽
@t.beyenetsega9175
@t.beyenetsega9175 3 жыл бұрын
Tgank you dr, a friend shared your video to me a ywar ago, I tried it, I have lost 22 kilograms of waite, as I wase daibetic 2 paient, I do not take insylin reguraly, before I used to get very tired now I do not feel tired at all, miracle, I would like to thank you from tge bottom of my heart, as an ethiopian, I appreciate the distance you go to hrlp people in Ethiopia አመሰግናለሁ
@marthat6031
@marthat6031 4 жыл бұрын
ወንድሜ ዶክተር ዳንኤል ስላወኩህ በጣም ደስ ብሎኛል በጣም ጠቃሚና የሚያስፈልገን መረጃ ነው እያካፈልከን ያለኸው ተባረክልን ❤
@yenetena
@yenetena 4 жыл бұрын
SORRY MY MANE IS Daniel
@marthat6031
@marthat6031 4 жыл бұрын
ይቅርታ ዶክተር ዳንኤል
@samiatresso6544
@samiatresso6544 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር ዳንኤል ሁልጊዜም የምታስተምረን ነገር እጅግ ያስገርማል በጣም ብዙ እውቀት አግኝቻለሁ አመጋገቤን እንድቆጣር ትምርቱ ጠቅሞኟል !!!
@adiamghebremedhin6452
@adiamghebremedhin6452 4 жыл бұрын
Hi Dr Daniel, I have been watching your vidios about diet for more than a year now, it helps me more than you can imagine. The one about intermittent fasting is very impotant and so detailed. I have started it already.Thank you so much for your kindness and for what you are doing to your socitey. May God bless you abundantly🙏.sharing this to many people.
@haymanotlema9001
@haymanotlema9001 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወድማችን ሰላምህ ብዝት ብዝዝትይበል ባለህበ ት ቦታ እንደምድር አሸዋ ሰላም አምሽ
@selammamo4166
@selammamo4166 4 жыл бұрын
Please DR can you advise about teeh and gum disease .how to protect thanks
@b.t7056
@b.t7056 4 жыл бұрын
@@selammamo4166 Gum diseases is very connetced with the body and the brain inflammation.i'ts good to eat fruit and vegetable.But it is much better to check on your blood group and keep your dite according to your blood Group and clean your gums regularly.That is how i prevent my Gum diseases if it might help you my sister.
@menenkitchen
@menenkitchen 4 жыл бұрын
Haymanot Lema Amen Amen🙏🏻
@fewasyey1003
@fewasyey1003 4 жыл бұрын
God created us amazingly, very interesting to hear how you explain it, thank you and God bless you.
@zewdneshabebe8569
@zewdneshabebe8569 3 жыл бұрын
አንተ መልካም ስው ነህ ዘመንክ ይባረክ
@hamereassefa9541
@hamereassefa9541 4 жыл бұрын
ዛሬ ነው ቻናልህን ያየሁት ጥሩ ትምህርት ነው የምትሰጠው በአንድ ቀን 4 ቪዲዮ አየሁ በጣም ጠቃሚ ነው ግን ሁሉ ነገርህ ሃይሉ ዮሃንስን ትመስላለህ እንግዲህ ሁሉም እንደ መክሊቱ ነው በርታልን
@sintayehuhaibano1551
@sintayehuhaibano1551 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ስለ ቅንነትህ።
@mintibelew5547
@mintibelew5547 2 жыл бұрын
ትምህርቱ በጣም ጠቃሚ ነው አናመሰግናለን እኔ የibs ታማሚ ነኝ ህመሙ ከአንጀት ጋ ቀጥታ የተገናኘ በመሆኑ የምበላው ምግብ ግራ ገብቶኛል
@orthodox2645
@orthodox2645 4 жыл бұрын
እኔ ጤናዬ በተዛባበት ክብደቴ እየጨመር በተጨነኩበት ሰአት ይህን channel በማግኝቴ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ። አሜን። እውቀትን የሰጠህ አምላክ ይክበር ይመስገን ። አሜን ። በቆንቆችን ፍትት አድርገህ ደክመህ ለወገኖቼ ብለህ ይህን channel በመክፈትህ በወገኔ በሀገሬ ልጅ ከመኩራት ባሻገር በፀሎት እደ እናት ሆኝ ላስብህ እፈልጋለሁ። ተባረክ ኑሮህ ትዳር ልጆችህ ስራህ ሁሉ ይባርክልህ ። እውቀትን የበለጠ ያስፍልን ።እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ። አሜን።
@lemmalemma498
@lemmalemma498 4 жыл бұрын
You're amazing person. God bless you my brother.
@sabahaile1697
@sabahaile1697 4 жыл бұрын
የስካር ህመም ያለበት ሰው እንዴት መቀነስ እንዳለበት ግንዛቤ ብትሰጠን ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ እናመሰግናለን
@yenetena
@yenetena 4 жыл бұрын
በሚቀጥለው ቪዲዮዎች ላይ ለማጠቃለል እቅዱ አለኝ ! ግን ብዙ የስኴር በሽታ ያለባቸውን በበኔ ጤና FaceBook group health journey እየተረዱ ነው !! ግሩቡን ጆይን ያርጉ
@mekoyanorthcott8636
@mekoyanorthcott8636 4 жыл бұрын
Thank you so much for your time. My family and I truly live by your knowledge and I have improved big time in my own health!
@godislove6340
@godislove6340 3 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይጨምርልህ ስለ ብርታትህ እጅግ አደንቀሃለሁ ቀላል እውቀት አይደለም
@nigist0402
@nigist0402 4 жыл бұрын
እኔ የ Dr Osborne ተከታይ ነበርኩ እንደዚህ አይነት ተመሳሳይ ትምህርቶችን ነው የሚለቀው፣ አሁን ግን በ ሐበሻ ዶክተር እነዚህን የመሰሉ ትምህርቶች በመለቀቃቸው በጣም ፕራይድ ተሰምቶኛል ጊዜህን ወስደህ ዱቴይል በማስተማርህ እጅግ አመሰግንሃለሁ። እድሜና ጤና ይስጥልኝ ንግስት ነኝ ከቬጋስ።
@user-te5gb5vm8o
@user-te5gb5vm8o 4 жыл бұрын
በእውነት ስለግዜህ በጣም አመሰግናለሁ!! የትም ላገኘው የማልችለውን ጥቅም በቀላሉ እያገኘሁ ነው ።እር ያክብርልኝ
@fathiya8882
@fathiya8882 4 жыл бұрын
What About uric acid
@masimerga5883
@masimerga5883 4 жыл бұрын
ዶክተር በጣም እናመስግናለን በፊት ለሁሉም ነገር ግድ የለኝም ነበር አሁን ግን አንተ መከታተል ከጀመርኩ ጀምሮ ሁሉንም እያስተካከልን ነው እጅግ በጣምእናመሰግናለን
@engudaygeberhiwot7366
@engudaygeberhiwot7366 4 жыл бұрын
Dr. Danile I’m learning and taking your teaching with a greater admiration for my own and my family healthy knowledges. Thank you !
@abebemisrak1128
@abebemisrak1128 4 жыл бұрын
ወድማችን በጣም እናመሰግናለን ብዙ ነገግ ከአንተ እየተማርን ነው ያብዛልህ ሰው ሁሉ እንዳንተ መልካም ነገር ቢያስተምር ከማይረባ ከማይጠቅም ነገር ቢወጣ በርታ 👏👏
@kesslademekemulugete1866
@kesslademekemulugete1866 4 жыл бұрын
እባክዎትን ዶ/ር በጣም በውፍረት የተጎዳሁ ሠዉ ነኝ ትምህርቶዎ በጣም ጥሩና ጠቃሚ ነዉ ነገርግን መመገብ የሚገባኝን ሠዓትና የምግብ መጠን አልገባኝም ክብደቴ 122ኪሎ ሲሆን ቁመቴ ደግሞ 173ሣ.ሜትር ነኝ እርስዎ በሠጡት ተምህርቶ መሠረት ለክቼዉ ልዩነቱ 1"ነዉ
@bekutv210
@bekutv210 2 жыл бұрын
የሚገርምህ ከስኳር ነፃ ወጣዉ ያልከዉን በመተግበሬ ተባረክ
@yenetena
@yenetena 2 жыл бұрын
Contact me on Instagram , I want to talk to you
@meseretshewaye6343
@meseretshewaye6343 4 жыл бұрын
በውነት በጣም ወሳኝ የሆነ ትምህርት ነው ዶክተር እናመሰግናለን
@mimishadanial7647
@mimishadanial7647 4 жыл бұрын
ሳትሰለች ተጨንቀህ ግዜህን ለኛ ስለሰጠህን እናመሰግናለን እውነት መልካም ሰው ነህ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ዘመንህን ቅንነትህን ከፍ ያድርግልክ
@hiwotalamrew984
@hiwotalamrew984 4 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ዶ/ር , ዛሬ ገና እያየሁህ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ🙏 ብዙ ሰው እንደምትጠቅም አስባለሁ በርታ.
@RE-yy3qv
@RE-yy3qv 4 жыл бұрын
God bless you Dr. Daniel, this is the most awesome teaching I ever heard in my entire life time. I know you are man of God and for one truly appreciate you and what you doing. May God Bless You and your beautiful family’s.
@rahelmaru495
@rahelmaru495 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል እና ጠቃሚ program ነው በርታ!!ስለ ህፃናትም ለአይምሮ ብልፅግና እና ለጤናማ እድገት መመገብ ስላለባቸው እንዲሁ አንዳድ ልጆች ላይ ሊከሰቱ ስለሚችሉ የጤና እክል የአይምሮ እድገትን በተመለከተ ትንሽ ብትለን። ያው ልጆቻችን በጤናማ ሁኔታ እንዲያድጉልን ከፈጣሪ ጋር ....🙏🙏🙏
@SEP2922
@SEP2922 4 жыл бұрын
Dr. Daniel, you are the answer to my prayers..this is life saving lesson and want to than you from the bottom of my heart for everything you do to save our life. May God continue to use you:) blessings!
@eyerusassfa1437
@eyerusassfa1437 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን እንዳንተ መልካም ሰው እውቀቱን ለሰው የሚያስተምር በምድራችን ላይ ይብዛ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ
@refikhusen4765
@refikhusen4765 4 жыл бұрын
Dr እጂግ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነዉ የምትሰጠዉ በርታ
@nebiattekie9790
@nebiattekie9790 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን በርታ ትምህቱ ለብዙዋቻችን በጣም አስፈላጊ ነው
@user-ht4qj3tg6j
@user-ht4qj3tg6j 4 жыл бұрын
ዶክተር ከልብ አመስግናለው ጊዜህን መስዋዕት አድርገህ ስለምታስተምረን አሁንም በድጋሚ አነሰግናለው class ያለው ያህል ነው ተመስጬ ማዳምጥህ ተባረክ እንደ ንጉስ ሰለሞን ጥበቡን ጸጋውን ያብዛልህ ዘርህ ይባረክ
@sabarussom3496
@sabarussom3496 4 жыл бұрын
ዶክተር በጣም ነው የምናመሠግንህገግዜህን ሠጥተህ እንደዚህ አይነት ትምህርት ለመሥጠት ፍቃደኛ በመሆንህ እ/ር ኣምላክ ኣብዝቶ ይባርክህ በጣም እየተከታተልንህ ነው ተባረክ
@tsigeredahager6256
@tsigeredahager6256 4 жыл бұрын
በዲያበቲስ አለሙ ተጨንቀዋል አና ደሞ ማብራሪያው በምንሰማው ቋንቋ በጣም አናመስግናናለን ቀጥልበት አይዞህ ኑርልን ከ ኤርትራውያን ድምፅ!
@yenetena
@yenetena 4 жыл бұрын
መልክቴን ለኤርትራዊያ ሁሉ ሼር በማድረግ ከኔ ጋር አብረን እንስራ!!
@Ethiopianpiano
@Ethiopianpiano 2 жыл бұрын
I have started Keto For my entire lifetime.
@gizachewabay
@gizachewabay 4 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ ዶ/ር እየስጡን ያለው ትልቅ ትምህርት ዩብዙዎቻችንን ህይወት ያድናልና ምስጋናየ እጅግ የላቅ ነው ዶክተር ስኳር ድንች ለጤና ምን ያክል ጥቅም ውይም ጉዳት እልው 🙏🙏
@legessetsegaye7390
@legessetsegaye7390 4 жыл бұрын
ዶ/ር እስፖርተኛ ነበርኩ ኳስ ተጫዋችትልቅና ለየት ያለትምሕርት ነው ያገኘሁት ያስተላለፍከው ኳሱን በመኅል አቁሜ ስለነበር ክብ ቦርጭ አወጣው ለመቀነስ ያልጠያኩት ሠው የለም አሁን አገኘው ያንተን ትምህርት ድንገት ተነሰቼ ከንቅልፌ ነ በር የከፈትኩትና ያገኘሁኅ ደስ ብሎኝ በፊት ጎል ሣገባ የምንጮኸው ጩኸት ተነበረ አስነካሁት ሩሜቶች ደንግጠው መጥተው አያኝ ስስ ሰፍለቀለቀለቅ አገኙኝ ምንሆንክ ለሊት ነው ሲሉኝ ጎልና ቦርጭ ተገኙ ስላቸው ሞቱ በሣቅ።ቀልደኛ መሆኔን ስለሚያቁ።
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 4 жыл бұрын
God bless you dr. Daniel very good information
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 4 жыл бұрын
ሰላም ብለናል ወድማችን ተባረክ አቦ በኢየሱስ ስም🙏🙏🙏
@asterbeyene8577
@asterbeyene8577 4 жыл бұрын
Thank you for your times ግን ነርስ ክላስ የገባሁ ነው የመስለኝ ትፈጥናለህ 2 ሁሉ ኢትዮጵያውያን እንግሊዝኛ አንችልም 3 በቀላሉ ብታስረዴን አሪፍ ነው ይመችህ
@amensifanamen9685
@amensifanamen9685 4 жыл бұрын
በመጀመሪያ ፈጣሪ ጤና ይስጥህ እንደዚህ የሚጠቅም ነገር ስለምታስተምረን
@abigailwilson8254
@abigailwilson8254 4 жыл бұрын
Thank you so much for sharing your knowledge Dr. God bless you and your family
@fitsumdebebe9182
@fitsumdebebe9182 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የምታስተላልፈው እናመሰግናለን
@dagmermias688
@dagmermias688 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን አውቀት የሁሉም ነገር ቁልፍ ነው። እግዚያብሄር ይስጥልን።
@tibletberhemengistu8599
@tibletberhemengistu8599 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ነው የማመስግነው አሁን በቅርብ ነው መከታተል ያጀመርኩት ታባረክ ዶክተር ፡
@sisaytulu5216
@sisaytulu5216 4 жыл бұрын
ዶ/ር በጣም ምስጋና ይገባሃል
@tsehayaychiluhm1990
@tsehayaychiluhm1990 4 жыл бұрын
Thank you for sharing really you have no idea how much you help me .... God bless you more....
@tsigeredahager6256
@tsigeredahager6256 4 жыл бұрын
አንዴ ብርቅ ኢትዮጵያዊ አንደዚህ በሰው ሂወት የምትጨነቅ!!!! አግኝተን ነው? ???አረ ደስ ብሎናል ከቃል አምላክ መፅናኛ በታች ዶክተር አይደለ ተባረክ ወንድሜ ሺ like አንጂ
@yenetena
@yenetena 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ።!! ይህን የጤና coachingቻናል ለቤተስብሽ እና ለጓደኞችሽ ጋብዧቸው!
@abebezeleke714
@abebezeleke714 4 жыл бұрын
Dr. You are like renesans dam to Ethiopian people health
@fewasyey1003
@fewasyey1003 3 жыл бұрын
Thankyou, watching everyday your program we are blessed to have you 🇪🇷❤🇪🇹
@alem.t327
@alem.t327 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ 🙏👏
@bezabekele2235
@bezabekele2235 3 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ነው
@selamwitweldegebriel4948
@selamwitweldegebriel4948 4 жыл бұрын
thanks for giving us good health aides ,we learn lot about our health problems and solutions
@zmamberaki5030
@zmamberaki5030 Жыл бұрын
በጣም ኣስተማረ ትምርት ኘዉ ደጉተር በጣም ኣመሰግናለዉ
@kassatekel4333
@kassatekel4333 4 жыл бұрын
thank you for remind me fasting i also thank you my Orthodox Tewahedo !!!!!!!
@assefanardos5200
@assefanardos5200 2 ай бұрын
ዶ/ር በጣም አመሰግናለሁ እኔ በበኩሌ እየተጠቀምኩ ስለሆነ እግዚአብሔር ይባርክህ ያብዛልህ እያልኩ ስለ ኦክራ OKRA በተለይ ዲያቤቲክ ጋር ተያይዞ ብዙ ይወራል ምን ያህል እውነት ነው የሚለውን አንተ ብታቀርብልን እላለሁ 😍 አመሰግናለሁ🙏
@khadijabashir5074
@khadijabashir5074 4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ በጣምደስየሚል ነው ለመጀመሪያ ጊዜ ሰከታተልህ
@askalekassye6270
@askalekassye6270 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ከአግዚአብሔር ዘመን ይባረክ!!
@shewayehaile8130
@shewayehaile8130 4 жыл бұрын
You are the best person bless you 🙏🏾🙏🏾👏thank you
@zzzzzzzzzz3236
@zzzzzzzzzz3236 3 жыл бұрын
ሰላምዶክተር ምስጋናያንስብሀል አላህ ጤናእናርጅምእዴይስጥህ
@emanjihad1351
@emanjihad1351 4 ай бұрын
እናመሰግናለን 🙏
@almazahmed6809
@almazahmed6809 4 жыл бұрын
Betam enamsegnalen Dr thank you so much
@hamouditv8221
@hamouditv8221 4 жыл бұрын
በጣም የሚጠቅም ነው ተባረክልን
@abbaytrufat
@abbaytrufat 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር ጥሩ መረጃዎችን ሰለ ሰጠህን
@EskeEthioTube
@EskeEthioTube 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ጥሩ አርገህ አብራራህልን እግዚአብሄር ይባርክህ🙏
@meronwolde6520
@meronwolde6520 4 жыл бұрын
Thanks so much DR Danal Good blasé you!!!!!!!!!!!!
@haymidenbel223
@haymidenbel223 4 жыл бұрын
Thank you for sharing & spending you're time😍
@elsakifle7322
@elsakifle7322 4 жыл бұрын
Bless you doctor. It’s so helpful
@khadijabashir9436
@khadijabashir9436 4 жыл бұрын
ዶክተር ለአገር ቤት ትምርት ብታስተላልፍ በቴለቭጂን የበለጠ በጣም ጥሩነበር ምክንያቱም ስንት ሰው ሙባየል የለለው አለ ይህ የጤና ጥቅም እንድደርሳቸው አመሰግናለሁ
@hanazeleke1501
@hanazeleke1501 4 жыл бұрын
Thank you for the well elaborated information! I do appreciate your effort! But, please please do not underestimate the effect of exercise....Exercise influence not only weight lose but all parameters of cardiovascular disease risk profiles...please promote any sort of physical activity at any given opportunity. Thank you again, Great Job!!
@MrDany1632
@MrDany1632 4 жыл бұрын
You will be happy when I get in to the benefit of exercise that might pass your expectations on the last section of this teaching
@aronsaba9422
@aronsaba9422 4 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ
@godisgood1050
@godisgood1050 4 жыл бұрын
Thanks much my brother & God blesse u again and again with much Knowledges,,,
@mimishadanial7647
@mimishadanial7647 4 жыл бұрын
የኔ ወንድም ወይም ዶክተር ዳኒዬል ከልብ በጣም እናመሰግናለን
@bezashyilma1108
@bezashyilma1108 4 жыл бұрын
እናመስግናለን ዶክተር
@zelalembawana9393
@zelalembawana9393 4 жыл бұрын
You are such a wonderful person. You are helping our society. Big time.
@gedfewayalew2208
@gedfewayalew2208 3 жыл бұрын
አዕድሜና ጤና ይስጥልን።
@meseret2813
@meseret2813 4 жыл бұрын
ዳክተር እጅግ በጣም እናመስግናለን መልካም ሰው
@emanahmad7159
@emanahmad7159 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን ወንድማችን ከቻልክ ለሠውነታችን ለጤናችን የሚጠቅሙ ምነፐግቦች በትነግረን ሐራፍ ነው ቀጥልበት
I Took a LUNCHBAR OFF A Poster 🤯 #shorts
00:17
Wian
Рет қаралды 16 МЛН
Electric Flying Bird with Hanging Wire Automatic for Ceiling Parrot
00:15
Alat yang Membersihkan Kaki dalam Hitungan Detik 🦶🫧
00:24
Poly Holy Yow Indonesia
Рет қаралды 11 МЛН
when you have plan B 😂
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 50 МЛН
I Took a LUNCHBAR OFF A Poster 🤯 #shorts
00:17
Wian
Рет қаралды 16 МЛН