እዚህ ጋር ያበቃል ያንት ጉዳይ!!!

  Рет қаралды 126,697

Emebet Kassa

Emebet Kassa

6 ай бұрын

• በዚህ ልብስ መተሽ አዋረድሽኝ!!! ውድ ቤተሰቦቼ ሊንኩን በመጫን እየገባችሁ ዘና ፈታ በሉልኝ 👆👆👆

Пікірлер: 972
@emebetkassa4473
@emebetkassa4473 6 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/a3-0h5d7ppmmrK8si=UzqhRC9AibRbfmHj ውድ ቤተሰቦቼ ሊንኩን በመጫን እየገባችሁ ዘና ፈታ በሉልኝ 👆👆👆
@user-jp9xt8nm9g
@user-jp9xt8nm9g 6 ай бұрын
እሙ የኔውድ በጣምነው የምወድሽ 🥰🥰🥰🥰 የምርነው የምነግርሽ እፀጉርሽ ላይ ያለውን ለውጥ ሳይ ባጣምነው ደስ ያለኝ ፀጉርሽን እየተከባከብሽው እንደሆነነው የገባኝ ጎበዝ እኔ የማንኛዋም ሴት የማላቃትም የማውቃትም ብቻ ባጠቃላይ የሁሉም ሴት ፀጉር ተጎድቶ ተበጣሶ ሳይ በጣምነው የማዝነው ኢትዮጵያ እያለሁ ፀጉርቤት ስሰራ ሰርቻቸው ስጨርስ እኔ ከነሱ በላይ እደሰታለሁ አሁንም እንደዛውነው የምደሰተው ❤❤ ሴቶች በሙሉ የተፈጥሮ ፀጉራችሁን ተከባከብ በቤት ውስጥ ብዙግዜ አትተኮሱ ፀጉር ይጨርሳል እሳት አርቲፊሻል ፀጉርም አትጠቀሙ የፀጉር ቀለምም አትቀሙ የምር በጣምነው የሚጎዳው እኔ የብዙ ሴቶችን ፀጉር ስቀባ ቀለም ጉዳቱን ስለማውቀውነው ድርቅ ስብርብርነው የሚያደርገው እህቶቸ የራሳችሁ የሆነን ነገር ተከባከቡ💚💛❤️🥰🥰🕌⛪️💚💛❤️🥰🥰
@user-um4kf8jz6c
@user-um4kf8jz6c 6 ай бұрын
እሺ እህታችን❤❤❤❤
@EthioCrypto-uu3er
@EthioCrypto-uu3er 6 ай бұрын
እሙዬ ዛሬ ደግሞ እንዴት እንዳማረብሽ ለነገሩ አቺ እኮ ሌሎች ያሌላቸውን እግዚአብሔር ላቺ ስለሰጠሽ ማለቴ የሰው ፍቅር ና መታመንን ሀቀኝነትን እረ ስቱ እምትገርሚ እኮ ነሽ Anyway you are blessed may God protect you ‼️🤲👌💚💛❤️🦋🍁🌺🌸🌼🌲🌲🌲
@XawoAbdi-gg4qn
@XawoAbdi-gg4qn 6 ай бұрын
😊😊😊😊😊እሙ አችኮ ስንት ፋላጌ ያለሺነሺ ያንን ዳስቦራ አግቢ አሚሪካ ይወስድሻል🥰🥰🥰🥰
@MsMina-pj5jc
@MsMina-pj5jc 6 ай бұрын
💋💋💋💋💋💋❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@user-xc5pr1vs5q
@user-xc5pr1vs5q 6 ай бұрын
ማርያምን እሙየ ንቂ አእዳውም ይሱነበር እንጋባ ማለት የነበርበት ምንምአልመስለው ነገ ነገ እሚለው አይፈልግሽም ነገ እዳይቆጭሽ ይህ ትልቅ ትምህርት ነው
@bitewm7998
@bitewm7998 6 ай бұрын
ስላም ለስው ዘር በሙሉ እግዚአብሔር ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቀን ሀአገራችን ስላም ያረግልን🙏🙏🙏💚💛❤️
@elfenesheticha5230
@elfenesheticha5230 6 ай бұрын
Amen Amen Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@abiboabibo
@abiboabibo 6 ай бұрын
አ ሜንሳርየ❤❤
@malikatamn2589
@malikatamn2589 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@merima7930
@merima7930 6 ай бұрын
አሜንን
@MaaanjJopnj-pg2bu
@MaaanjJopnj-pg2bu 6 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@abrehitkidania5572
@abrehitkidania5572 6 ай бұрын
ውይ ተጋቡ ሁለት ቤት ክራይ ከምትከፍሉ ባንድ ሁኑ የሰው ልጅ እድሜልኩን ቢጸናና ሁሌም እድስ ነው።
@lifeat2401
@lifeat2401 6 ай бұрын
እመኝኝ አያገባትም ምስኪን ናት አሁንም አልነሽም ብትነቃ ጥሩ ነው
@user-hg7pc4dd9w
@user-hg7pc4dd9w 6 ай бұрын
ለምን እንድ አልሽ ኧረ አይባልም😢😢​@@lifeat2401
@RahelRahel-bv3ii
@RahelRahel-bv3ii 6 ай бұрын
ኣዎ አውንት
@user-ck4nh3xk1x
@user-ck4nh3xk1x 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 ዛሬ ጎበዝ ሆንሻል አማቻችን አታሰክፊ❤❤❤❤❤❤ተጋቡ አቀልዱ እድሜ ቆሞ አይጠብቅም ተጋቡ ወለዱ
@doniaA-nc9gw
@doniaA-nc9gw 6 ай бұрын
ፓራንክም ቢሆንም እውነቷን ነው ለምን ግዜ አስፈለገ ነባ ችግሩ አንተጋ ነው ቤተሰብ አስጠይቅና አግባት ❤❤❤❤
@Bet1771
@Bet1771 6 ай бұрын
ትክክል
@moonamohammed8752
@moonamohammed8752 6 ай бұрын
ቀልድ ቀልድ ነዉ እንደዛ ስትይዉ አልሞቀዉ አልበረደዉ እሙ በነገራችን ላይ አስቢበት ልጅ አላማረኝም ጠንቀቅ በይ የሚሆንሽ አይመስለኝም ለማንኛዉም ሆድ ያባዉን ብቅል ያወጣዋል ነዉ የሚባለዉ መጠየቅ መብትሽ ነዉ
@mesertkifle233
@mesertkifle233 6 ай бұрын
ነባ እግዚአብሔር ይማርክ እሙዬ በትዳር ላይ ፕራንክ ጥንቅር ይበል እውነት ❤❤❤
@ameleworkbest4777
@ameleworkbest4777 6 ай бұрын
የውነቱን ነው የተናገርሽው ኘራንክ አይደለም እሙ ይህ ዉነት ነዉ
@Bezi21599
@Bezi21599 6 ай бұрын
ነባ ነቃ በል እሙ ዛሬ አምፃብሀለች😂😂😂😂😅😅😅😅
@user-sr3lq4tq6r
@user-sr3lq4tq6r 6 ай бұрын
ፍራክ አልሺውጅ ትክክለኛ ነገርነው የጠየቅሺው እሙ👍
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 6 ай бұрын
ጉድ እውነት ማግባት አይፈልግም እሙ እራሽን ቻይ😮😮😮
@seadltube2433
@seadltube2433 6 ай бұрын
ደምሪኝ እማ🎉
@deebfam5137
@deebfam5137 6 ай бұрын
ውነቷን ነው አግባት ከዚ በላይ መቆየት አያስፈልግም
@woodywody2536
@woodywody2536 6 ай бұрын
አለባበስሽ ሲያምር እሙዬ❤
@user-nn2sp3mv6m
@user-nn2sp3mv6m 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ መባ ጋብቻችሁን በቅዱስ ቁርባን አድርጉ እግዚአብሔር. በፍቅር ይኖራችሁ❤
@SadNeGase
@SadNeGase 6 ай бұрын
ውዴ ድምሩኝ
@dalyyaassefa2379
@dalyyaassefa2379 6 ай бұрын
እመቤት የምትለው ልክ ናት የእግዚአብሔር ፍቃዱ ሆኖማ ዛሬ በሽታ በበዛበት ጊዜ ትዳር ክቡር ነው ተጋቡ የሰርጉን ያቅመለከላቸዋል
@Bet1771
@Bet1771 6 ай бұрын
ትክክል። ወንዶች የሚፈልጓትን ሴት ሲያገኙ ለመወሰን 6 ወር ነው የሚበቃቸው
@askidesta4271
@askidesta4271 6 ай бұрын
ዋውውው እሙየ 1ኛ አለባበስ የሤት ውበቷ ቀሚሧ yes 100%
@ekrutube
@ekrutube 6 ай бұрын
ነባ ሁለት ልብ ነው አለየለትም እሙየ ጀግና በርች
@tsehaydesalew4649
@tsehaydesalew4649 6 ай бұрын
ልቡን ማወቂያ ነው በርቱ ❤❤❤🎉🎉🎉
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 6 ай бұрын
ልብ እንዴት ይታወቃል አይከፈት አይቀመስ በምን እንወቅ ?
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 6 ай бұрын
​@@AmalAmal-kg1qbsurewun awuleko mayete new ewunte mehonune lemawoke
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 6 ай бұрын
የሆነ ሴጣንም ተጠናውቶሻል አላለም 😂ወይ እሙ ሲሪየስ ገጨሽበት 😊ሽፎኑ ያምራል አምሮብሻል❤ አይ ቀለበትም ያስፈልጋል ነባ 😊
@moonamohammed8752
@moonamohammed8752 6 ай бұрын
ፓራንክም ቢሆንም ትክክል ነች ለምን ጊዜ አስፈለገ ነባ ችግሩ አንተ ጋ ነዉ ማለት ጊዜ መስጠት አያስፈልግም
@MariyamMaari
@MariyamMaari 6 ай бұрын
ትክክሳህ❤❤
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 6 ай бұрын
እኔም. ይህ ነገር ትክክል ነው ምን መቆይት አስፈልግ
@user-vo6uh3vf5i
@user-vo6uh3vf5i 6 ай бұрын
ጭራሽ ጌዜ ያስፈልጋል አላለም😢የምን ጊዜ ሴቶች እድሚችሁ እዳያልፍ ❤እሙዬ ልክ ነሽ በርች ካልፈለገ የደዛ አስቀጥሪዉ
@mohannadfar9560
@mohannadfar9560 6 ай бұрын
ምንም አልደነገጠም አይ ብቻ እሙየ ምንም ነገር ቢፈጠር እዳትሰበሪ ጠንካራ ነው መሆን
@selamademsung5995
@selamademsung5995 6 ай бұрын
የናባ እርጋታ ስርአት በጣም ደስ ይላል ❤❤እሙዬ የእኔ ውድ ❤❤እግዚአብሔር አብሮ ያኑራችሁ
@SadNeGase
@SadNeGase 6 ай бұрын
ውዴ ድምሩኝ
@tube2341
@tube2341 6 ай бұрын
ከውጭማ ሁሉም ወንድ ፀባየ ሠናይ ነው ሢገቡነው እግሩ ደምሩኝ ሥወዳቹ😊😊
@EthioCrypto-uu3er
@EthioCrypto-uu3er 6 ай бұрын
እሙዬ ዛሬ ደግሞ እንዴት እንዳማረብሽ ለነገሩ አቺ እኮ ሌሎች ያሌላቸውን እግዚአብሔር ላቺ ስለሰጠሽ ማለቴ የሰው ፍቅር ና መታመንን ሀቀኝነትን እረ ስቱ እምትገርሚ እኮ ነሽ Anyway you are blessed may God protect you ‼️🤲👌🦋🌸🍁🥰😘🙏🙏🙏
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 6 ай бұрын
ዋው ገንቢ አስተያየት ዋው
@abrh1882
@abrh1882 6 ай бұрын
የሙየን አለባበስ እደኔ የሚመቸዉ እሙየ የኔ ሴት ሰወድሽ እኮ❤❤
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 6 ай бұрын
ማርያምን ክፉ ተናገረ አልባል እንጅ 200% አይፈልጋትም። የወንዶች ባህሪ ነው። ከፈለገ በአንዴ ነው የሚያገባት።
@sofyabadru9246
@sofyabadru9246 6 ай бұрын
Awo like neshe
@Bet1771
@Bet1771 6 ай бұрын
ትክክል 100%
@user-qq1rg7ne1m
@user-qq1rg7ne1m 6 ай бұрын
ትክክል 😢
@Werke-oi6hj
@Werke-oi6hj 6 ай бұрын
አለባበስሽ ሲያምር ❤❤❤ነጭነጯን እያወራሽ ፐራክ ትያለሽ ልጁ ግን በግድ የተያዘ ያክል ይመስላል ጊዜ ያስፈልጋል አላለም ሽማግሌ መላክ ነው ሌላምን አለው ❤❤❤😂
@user-sn3yw7eh1k
@user-sn3yw7eh1k 6 ай бұрын
እኔ እንዳውም የተረዳሁት በጣም ይወዳታል ማን በግድ ያዘው ብለሽ ነው
@aburidwan6831
@aburidwan6831 6 ай бұрын
በጣም
@asniit1199
@asniit1199 6 ай бұрын
ቀሚስሽ ዋው ሲያምር በተረፈ ፕራንኩ ቢያንስ 20% ሪል ነው ብዬ ገምታለሁ😂
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 6 ай бұрын
ወንዶች ትዳር ስትባሉ እንደምትፈሩት ሁሉ በፍቅር አጥምዳቹ እጃቹ ለማስገባት ስትሉ ግን አፈሩም😂 ለመጠናናት 6 ወር በቂ ነው።ፍቃደ እግዚአብሔርን ጠይቃቹ ወደ ትዳሩ አከተመ😅❤
@abeba2tube
@abeba2tube 6 ай бұрын
😂😂❤❤❤❤ ጦረኝነት ነው የሚመስላችው😢😢😢ግን ለምን ይሆን የሚፈሩት
@emmazero3023
@emmazero3023 6 ай бұрын
😂😂😂😂❤❤😢
@clickcell4333
@clickcell4333 6 ай бұрын
🤭🤭🤭🤭🤭​@@alexmekonen5116
@tweynisirak7877
@tweynisirak7877 6 ай бұрын
Sietoch ebakachihu atshewdu abzagnaw Wendy siet lij Lewis bcha new siet yemifelgew
@user-sp5jk8bb3h
@user-sp5jk8bb3h 6 ай бұрын
ትክክል😅😂
@Rozaguraga
@Rozaguraga 6 ай бұрын
ሰላም ሰላም የኔ መልካም እሙ በሄድሽበት ሁሉ መልካም ነገር ይግጠምሽ ውዴ ያረግሽልኝ ውለታ መቼም አረሳውም ክብር በይልኝ❤❤
@tamema8928
@tamema8928 6 ай бұрын
በፕራክ ሰበብ ያሰብሽውን ተናገርሻ እሙየ እውነትሽነው ሴት ልጅ ጊዜ ያስፈልጋታል ❤❤❤
@b.6015
@b.6015 6 ай бұрын
አማቻችን እርጋታው ይማርካል 😂😂😂😂😂😂 እሙየ በሰበቡ የውስጥሺን ተናገርሺ ልብ ያለው ልብ ይበል ነው ነገሩ 😂😂😂😂😂😂😂😂
@zemenaybaye7457
@zemenaybaye7457 6 ай бұрын
😂😂😂እኮ በፕራንክ ሰበብ
@zemenaybaye7457
@zemenaybaye7457 6 ай бұрын
ፕራንክ ባይሆንም እኮ ትክክል ናት
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 6 ай бұрын
አማቻችን ማለት አልገባኝም
@bmm3152
@bmm3152 6 ай бұрын
ትክክል
@moonamohammed8752
@moonamohammed8752 6 ай бұрын
ትክክል ነች ልጅ የሚሆናት አይመስልም
@mlimezewede6613
@mlimezewede6613 6 ай бұрын
እንቺ እመቤት በዚን ያህል አስተናጋጅዋ ን መናገር የለብሽም ክብር ይኑርሽ እትባልጊ!!
@sara-rl7gd
@sara-rl7gd 6 ай бұрын
😜
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 6 ай бұрын
Tenegagirewal aweka yetenadedech lemasmesel new teregagu
@sewaregtariku7467
@sewaregtariku7467 6 ай бұрын
eko@@watermelonyuh3810
@user-cy2qe1nh4b
@user-cy2qe1nh4b 6 ай бұрын
ተነጋገረዋልኮ እየነገራች ነበረች ለፕራንኩ ናት
@dalyyaassefa2379
@dalyyaassefa2379 6 ай бұрын
እውነት ነው አንድ ሰው በፍቅር እንኳን አንድ አመት አንድ ወር እንኳን እና ፍቅር የክርስቶስ ነው ትዳር ደግሞ የእግዚአብሔር ነው አታስጨንቂ ተነጋግራችሁ እመቤት ጥሩ ልጅ ናት ፍራቴ እግዚአብሔር ይመችሽ እህቴ እወድሻለው nevem ፍርሃት እግዚአብሔር ያለው ልጅ ነው ይመች ወንድሜ እወዳለሁ
@adaahchpatal5527
@adaahchpatal5527 6 ай бұрын
❤❤❤እውነት ነው እሙ እድሜ ቆሞ አይጠብቅ 😂😂😂 የነባ መልስ አርፍ ነው ሁሉ በጊዜ ውብ አደረጎ እግዚአብሔር ይሠራል
@zamzamsuri6446
@zamzamsuri6446 6 ай бұрын
ልክ ነሽ እሙዬ አቋሙን ማወቅም ጥሩ ነዉ ግዜ ታክሲ አይደለም ቁሞ አይጠብቅም ተጋቡና ባድ ኑሩ እንደኔ ሀሳብ 👍👍🙏🙏
@SadNeGase
@SadNeGase 6 ай бұрын
ውዴድምሩኝ
@Bet1771
@Bet1771 6 ай бұрын
ስለማይፈልግ ነው ነገ ነገ እያለ ቀጠሮ የሚሰጠው
@sss-mp4sx
@sss-mp4sx 6 ай бұрын
ቁምነገር አዘል ነው ❤️ ሰላማችሁ ይብዛ እምወዳችሁ ❤
@almasbh6100
@almasbh6100 6 ай бұрын
ልጁግን አይወዳትም የሚወድ ወንድ እኮ የሚወዳትን በሌላ ሣይነጠቅ ቶሎ ለመጠቅለል ነው የሚቸኩለው😮😮😮
@selamabera8756
@selamabera8756 6 ай бұрын
Eko le sera new yemflgate magebat ayflgem yetngrwe ewenet new
@user-ph6sh3wu3t
@user-ph6sh3wu3t 6 ай бұрын
እና ባይፍልጋት የፍቅርጥያቂ የቀረብላት ነበርእዴ ሆሆሆ
@selamabera8756
@selamabera8756 6 ай бұрын
@@user-ph6sh3wu3tleju KZbin eskmdeglte new temkmobat telote new yemhdwe
@almasbh6100
@almasbh6100 6 ай бұрын
@@user-ph6sh3wu3t ለጊዜው ማንኛውም ወንድ የፍቅር ጥያቄ ማቅረብ ይወዳል ትዳር ግን 😃😃😃
@burtgnnega9941
@burtgnnega9941 6 ай бұрын
@@almasbh610000
@sikosilo4773
@sikosilo4773 6 ай бұрын
ቀሚስሽ ሲያምር ዋው አለባበስሽኮ እንደት ደስ እንደምትይኝ
@dalyyaassefa2379
@dalyyaassefa2379 6 ай бұрын
neva አግባት እመቤት ፍርሃት እግዚአብሔር ያላት ልጅ ናት ይመቺ እኔ ወደ ኢትዮጵያ ስመጣ እጠይቃቸዋለሁ❤❤
@SalamSalam-vh1uv
@SalamSalam-vh1uv 6 ай бұрын
ኧኧረ መኮሳተር እንድህ ስሬስ ኧሙ❤❤ግንልቤ ቀጥአለ መጨረ ሻው ምንይሆን ክፍል ሁለት ቶሎይለቀቅ የምትሉኑበላይክ❤❤❤❤😂😂😂😂
@zeherazehera3054
@zeherazehera3054 6 ай бұрын
ፕራንክም ቢሆን ከንግግሩ ያስታውቃል እውነት ካንቺ በቃን የሚል ውሳኔ ብትነግሪው ጥሎሽ ይሄዳል
@XawoAbdi-gg4qn
@XawoAbdi-gg4qn 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂እሙ ዳስቦራ ልታገባነው በፍጡም ላይ🥰🥰🥰
@Bezihabeshwa
@Bezihabeshwa 6 ай бұрын
ውይ ሽፎኑ በጣም ያምራል እሙዬ አንቺም አምሮብሻል😊
@hiwetbehayilu5678
@hiwetbehayilu5678 6 ай бұрын
ልጁ ትዳር አይፈልግም ዩቱቩ ሲያድግለት ያኔ ላሽ ይላል ለስራ እንጅ የምር ፍቅር ኑሮበት አደለም
@selamabera8756
@selamabera8756 6 ай бұрын
Eko mgmryam fiker yelwem le KZbin belo new
@sofyabadru9246
@sofyabadru9246 6 ай бұрын
Awo like neshe ehte
@Bet1771
@Bet1771 6 ай бұрын
ትክክል
@ccu3907
@ccu3907 6 ай бұрын
ትክክል ብለሻል
@mlimezewede6613
@mlimezewede6613 6 ай бұрын
ትክክል ነው
@mekyachannel4906
@mekyachannel4906 6 ай бұрын
ፕራክ አደለም ።ነጭ ነጯንነው በሠበቡ😂😂😂
@bestbuy9242
@bestbuy9242 6 ай бұрын
ፕራክ ባይሆን ደስ ይላል ምንም ባልሽ እሚሆን አይመስልም እሱ ጥጃ ነው ገና ሲቀጥል ምንም አትመጣጠኑም አች መልካም አስተዋይ ገራገር ሴት ነሽ እሱ እሯ ተው 😂😂😂😂😂😂😂
@NaniNani-xj5fd
@NaniNani-xj5fd 6 ай бұрын
የመሀይም ኮሜንት
@user-kj6dr2xq4c
@user-kj6dr2xq4c 6 ай бұрын
አጀብሰው ላልበላም ቂጡን ያካል አለ😂😂😂😂
@bestbuy9242
@bestbuy9242 6 ай бұрын
ኡሊ ወላህ
@user-ph6sh3wu3t
@user-ph6sh3wu3t 6 ай бұрын
የሰውን ባህሬ ሳታቁ አታውሩው
@user-kj6dr2xq4c
@user-kj6dr2xq4c 6 ай бұрын
@@bestbuy9242 አችእኮነሺ😂😂😂
@bethyyemessilij6193
@bethyyemessilij6193 6 ай бұрын
የነባ መልሶች እያሳቁን ነበር ማርያምን 😂 ፕራንክ ሲባል የሚሆነውን ለማየት ጓጉተናል። እሙ አምበሳ ዛሬ ሳቅ የለም የተዋጣ ፕራንክ 👌
@Hiwet3589
@Hiwet3589 6 ай бұрын
እሙ ዛሬ አልተቻለችም ነባ ያው አስብበት እውነት የተቀላቀለበት ነው❤ ቀጣይ ይለቀቅልን መጨረሻውን የምትሉ 👍በላይክ
@edgrff7506
@edgrff7506 6 ай бұрын
በእውነት እምዬ ዛርየ ገብዘሻል የኔ ውድ ነባ እግዚአብሔር ይማረህ በተሎ አግባት❤❤❤❤❤
@fatmatube8375
@fatmatube8375 6 ай бұрын
እሙ አለባበሳ ቆንጆ ነው የምትሉ
@fafiwolloyewa
@fafiwolloyewa 6 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ ጓደኛ ፍቅረኛ አኛጋ አይሰራም ኒካህ ሀላል❤❤❤❤❤
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 6 ай бұрын
እኛም ጋ አልተፈቀደም የእግዚያብሔርን ፈቃድ ጠይቆ በቤተክርስቲያን ህግ መጋባት ነው የተፈቀደ ።
@duurbfuhd9367
@duurbfuhd9367 6 ай бұрын
ሁሉም ጋር አለ ግን ተግባር የለም
@SadNeGase
@SadNeGase 6 ай бұрын
ውዴ ድምሩኝ
@SadNeGase
@SadNeGase 6 ай бұрын
​@duurbውዴድምሩኝfuhd9367
@rahima439
@rahima439 6 ай бұрын
ደምሩኝ
@user-xh1he4ld2y
@user-xh1he4ld2y 6 ай бұрын
በፍቅር መቅየት አያስፈልግም ቶሎ ተጋቡ ዳይ ወደ ትዳር😮
@hyat2155
@hyat2155 6 ай бұрын
ዉዶቺየ ከመ ደም ኩሽና የምንወጣበትን ቀን ያቅርብልን ሀገራቺንን ሰላም ያዲርግልን ያረብ
@AyisheMohammed
@AyisheMohammed 6 ай бұрын
አሚን ያረብ የማዳም ኩሽና እዴት እደሰለቸኝኝኝኝኝኝኝኝ😢😢😢😢
@fatimabeyen3853
@fatimabeyen3853 6 ай бұрын
አሚን
@yfhahc20
@yfhahc20 6 ай бұрын
😢😢😢😢እህህህ አይይይ😢😢😢😢😢 ያረብ
@baniaychu7478
@baniaychu7478 6 ай бұрын
እሙየ የኔ ቆንጆ ዛሬ ደሞ አምሮብሻል ስወድሽ እኮ እግዚአብሔር አብሮ ያኑራችሁ እወዳችዃለሁ❤❤❤😍👌
@ethiopiaha8531
@ethiopiaha8531 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ
@yidenekaltadesse8508
@yidenekaltadesse8508 6 ай бұрын
ነባ ግዜ ስጣት ለስራ ብቻ መገናኘት ምን ዋጋ አለው ሴቶች ግዜ እንዲሰጠን እንፈልጋለን ግን የሀበሻ ወንዶች ምንድነው ችግራችሁ ሴት አያያዝ አትችሉም እረ ወዲያ 😮😮😮😮😮
@nafisaahmed8519
@nafisaahmed8519 6 ай бұрын
ጊዜው ተቀይሮ ሴቶች አግቡን እያሉ መጠዬቅ ከጀመሩ ቆዩ አጅብ😂😂
@user-xc9xt4vp8s
@user-xc9xt4vp8s 6 ай бұрын
ክክክክክክክ ይገርማል እኮ ወላሂ
@memegreimi9226
@memegreimi9226 6 ай бұрын
አይ እሙዬ አደጋ ላይ ነሽ አሁን እውነቱ ታወቀ የኔን ሂወት አስታወሽኝ ምንም ፓራክ አይደለም የኔ ጋደኛ እንዲ እያለ 6 አመት እድሜዬን ቀርጥፎ ሄደ😢
@HdbshsIdjdjIdjdjs-zt3gz
@HdbshsIdjdjIdjdjs-zt3gz 6 ай бұрын
የኔ አራት አመት😢😢
@neganega5754
@neganega5754 6 ай бұрын
እህ​@@HdbshsIdjdjIdjdjs-zt3gz
@neganega5754
@neganega5754 6 ай бұрын
የታባቱ ነዉ የሚሄደዉ ጊዜሽን በልቶ
@HdbshsIdjdjIdjdjs-zt3gz
@HdbshsIdjdjIdjdjs-zt3gz 6 ай бұрын
@@neganega5754 ሌላኛው ሴት ጋር
@abiboabibo
@abiboabibo 6 ай бұрын
አ ይዛሽ😢😢😢
@samuelg8907
@samuelg8907 6 ай бұрын
Thank you brother
@serklma4551
@serklma4551 6 ай бұрын
እሙዬ የኔዉድ ዛሪ በጣም አምሮብሻል ዋዉዉ ግን ወንዶች ጊዜ አይደለም እያሉ የሰዉ እድሜ ቅርጥፍ አርገዉ እየበሉ
@mikdeskidena1294
@mikdeskidena1294 6 ай бұрын
የኔ ፍልቅልቅ❤❤❤❤❤
@molumulo570
@molumulo570 6 ай бұрын
ግን ወንዱች ለምን ይሁን ትዳር የሚፈሩት እኔ በጣም እየወደዱኩት የተለየሁት እኔ ስለ ትዳር ሳነሳ በቃ አንች የማሳስብሽ እሄ ብቻ ነው ይላል የዉስጤን ቃጠሎ ልንግራችሁ አልችልም በስደት ከእንባ ዉጭ መደበቂያ የለኝም ነበር ሁሉን እርግፍ አድርጊ ስተዋዉ ደግሞ ኢትዮጵያ የመገባበትን ጊዜ ስለ ሚወቀዉ ተመልሶ መጡ አብረን እንኖር ይላል ግን እንዴት ልመነዉ ብቻ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን💖👏
@user-zt6no6xr8g
@user-zt6no6xr8g 6 ай бұрын
አረ ጭንቀት ሁሉም ትተሽ ወደ ሀገርሽ ግቢ ጂ እሱ ወደዚ ከመጣ ቃጠሎ እሳት ነው እና ወደ ሀገር እምትመለሹ ለሱ ብቻ ሳይሆን በትልቁ ቤተክርስቲያን ሀገርሽ ቤተሰብሽም መግኝት አለብሽ ሞ ብቻ ባል ሆሆሆሆ
@molumulo570
@molumulo570 6 ай бұрын
@@user-zt6no6xr8g የእኔ ዉድ ለእሱ በየ አይደለም ብዙ አመት ነው በስደት የመከረተተዉ በቃኝ በየ ነው እግዚአብሔር ሁሌም የተሻለ ነገር አለው ዋናው ለንሰሐ አብቅቱ ወደ እሱ ያቅርበኝ እንጅ ለእኔ የሚሆነውን እሱ ያዉቃል ዉዴ💗👏
@ameleworkhaileyesus3476
@ameleworkhaileyesus3476 6 ай бұрын
God bless you!
@meazazee7175
@meazazee7175 6 ай бұрын
እመቤት ራስሽ ለራስሽ ጎበዝ ነሽ የማንም ውርጋጥ ባንቺ እንጀራቸውን ማሳደግ የሚፈልጉ ናቸው ተጠንቀቂ አንቺ የዋህ ነሽ ሁሉም እንደ ፍፄ አይምሰልሽ
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n 6 ай бұрын
እሙ ቀሚሱሸጋነዉ😂❤
@genet21
@genet21 6 ай бұрын
ምርጥ ቪድወ ከሄደም ጥንቅር ይበል ወንድ ቢሄድ ወንድ ይመጣል እሙ.........ዛሬማ እሙ ዋው ፎ ብለሻል ።
@AmeleGesit
@AmeleGesit 6 ай бұрын
የኔ ቸኮሌቶች ሰላማችሁ ይብዛልኝ ❤❤❤እሙ ሹፈንሽ ያምራል 🎉🎉
@Minalu-nj2vt
@Minalu-nj2vt 6 ай бұрын
ዋው ይስጥህ አቤት እርጋታ በስማማ ደስ ይትላላችሁ
@taibaomar8244
@taibaomar8244 6 ай бұрын
አንደኝነኝ ላይክ ቅመማችብቻ
@tsehaidadi3676
@tsehaidadi3676 6 ай бұрын
እሙ ዛሬ አምሮብሻል ነባ እግዚአብሔር ይማርህ እንደዚህ አይነት ፕራክ ይቅርባችሁ ሁሉም እግዚአብሔር የፈቀደው ይሆናል እሙ❤❤❤
@zaynadnshukrie754
@zaynadnshukrie754 6 ай бұрын
እርጋተው ትዕግስቱ ምክሩ ተመቸኝ ቀጥልበት 🎉🎉በርቱ. ግን አለመናም ናባ
@baniaychu7478
@baniaychu7478 6 ай бұрын
ነባ እርጋታው Wow አማቻችን👌
@meaza3819
@meaza3819 6 ай бұрын
ግን እኮ ልክ ነሽ እድሜ ቆሞ አይጠብቅም አብሶ ለሴት ልጅ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 6 ай бұрын
ሰላም ውዶቼ በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ ነባ ትክክል የሮጠ ሁሉም አይደርስም የዘገየም አይቀርም ሁሉም በሱ ፍቃድ እና በቸርነቱ ነው የሚሆነው 💚💛❤️🌹
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 6 ай бұрын
አበባል ሁሉ በእያንዳድ ትልቅ ጉዳይ አይገባም አባቶች ሲያስተምሩን ከመጠናናት ፈቃደ እግዚያብሔርን ጠይቆ መጋባት ጊዜ ወር አመት የሚባል ነገር ለሰይጣን ጊዜ መስጠት ነው መመዘኛው ከልብ ፍቅር እና የእግዚያብሔር ፈቃድ ብቻ ነው
@nibrettube8913
@nibrettube8913 6 ай бұрын
@@AmalAmal-kg1qb ነው ግን ደሞ እሮጠንም ገብተን መጨረሻው አይምርም ሁሉም ነገር ግዜና ወቅት አለው እነሱ ተተግባቡ እና ተተፋቀሩ የግዜ እርዝመት ምንም የሚያመጣው ነገር የለም ዋናው እምነት ነው ሰውን አንቀምሰውም ነገር ግን በግዜ ሂደት እያወቅነውና እየተግባባነው እንመጣለን ትዳር በተለይ ትእግስት እና ግዜ የእግዚአብሔር ፍቃድ መጠየቅ ያስፈልጋል መቸኮል አያስፈልግም ብዬ ነው የማስበው እንደኒ እይታ አመሰግናለሁ አችም ትክክል ነሽ ❤️😘
@soomebaby83
@soomebaby83 6 ай бұрын
ዋናው ልብ ነው
@Bet1771
@Bet1771 6 ай бұрын
ወንድ ልጅ የሚፈልጋትን ሴት ሲያገኝ ለትዳር ለመወሰን 6 ወር በቂው ነው። ነባ ቀልድ ላይ ነው
@tegistbaye6750
@tegistbaye6750 6 ай бұрын
እር የዛሪው ይለያል እሙ የበላይ ትፋሽ ስወድሸ❤❤❤ነባ ምርጥ ስው አቤት ትግስትህ ፋጣሪ ጨርሶ ይማርህ 🙏በቅርቡ ተጋቡ🎉🎉❤❤❤
@Emumubarek
@Emumubarek 6 ай бұрын
ሰላም ሰላም እህት እኳን ሰላም መጣሺ አሪፍ ቆይታ ነበር አላህ አገራችንን ሰላም ያርግልን ያረብ የሀገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ በአገርዉስጥም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እሙየ ስወድሺ አዝናኝ እኮ ነሺ
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r 6 ай бұрын
እሙ አለባበስሺ ሲያምር የኔ ፈድሻ ሴትልጅ እደዚህነዉ ደስየሚለዉ እድሜናጤና ይስጥሽ❤❤❤❤
@bayosh7590
@bayosh7590 6 ай бұрын
አይሙ መቼ ይወዳሉ ትዳር😅😅😅ይሄ እውነት ነው ፕራክ አደለም👍👍👍
@Werke-oi6hj
@Werke-oi6hj 6 ай бұрын
እኮ እውነት እያወሩ ፕራክ ልጁ ግን በግድ የተያዘ ይመስላል😂😂😂
@MariyamMaari
@MariyamMaari 6 ай бұрын
ሳህ
@zenatathuobia9661
@zenatathuobia9661 6 ай бұрын
አዳሜ የልቧን እየተናገረይ ፕራክ ይላሉ😂😂😂
@Werke-oi6hj
@Werke-oi6hj 6 ай бұрын
@@zenatathuobia9661 አዳሜ አሳቅሽኝ😂😂😂😂😂
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 6 ай бұрын
@@zenatathuobia9661 😃😃😃🤔🤔🤔
@munthaali2338
@munthaali2338 6 ай бұрын
አብሮመስራት ራሱእድለኝነት ነው አይነባ 😂😂😂ያማልቅኔው😅😅
@sewaregtariku7467
@sewaregtariku7467 6 ай бұрын
eza lay yazulegn abro mesrat edelgninet new alalem
@mekyachannel4906
@mekyachannel4906 6 ай бұрын
ግን እኔ ልጅ ደሥ አላለኝም አላህ የሥቱር😂😂😂
@user-dc2uy4qv7e
@user-dc2uy4qv7e 6 ай бұрын
እኔም😢
@user-xc5pr1vs5q
@user-xc5pr1vs5q 6 ай бұрын
ማርያምን እኔም አላማርኝ ይሱነበር እንጋባ እያለ መጨቅጨቅ የነበርበት እኔማ እልከኛነኝ ለወድልይ አልሽለጠለጥም
@user-tn8xj4gt4y
@user-tn8xj4gt4y 6 ай бұрын
እዉነትም ነገር ነገር 😂😂😂😂ሴቶቾ ወንዶችን መናገር ሲፈልጉ ያቁጠንጣቸዋል😂😂😂😂😂እኔንም ጭምር 😂😂😂
@kuberamohammed6387
@kuberamohammed6387 6 ай бұрын
😂😂😂😂
@ryytrtty5114
@ryytrtty5114 6 ай бұрын
😂😂😂
@FatimaFatima-fg1bq
@FatimaFatima-fg1bq 6 ай бұрын
😂😂😂ነባ ነቃ በል በአሸሙረ ወይጊዜሥጠኝ ወይ አግባኝ እያለቸህ ነወ ሀላሥ 😂😂
@user-pj6vf2qj5w
@user-pj6vf2qj5w 6 ай бұрын
እኔም እንደዛ ነዉ ያሠብኩት
@MariyamMaari
@MariyamMaari 6 ай бұрын
ትክክል❤❤❤
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 6 ай бұрын
ትክክል ነት
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 6 ай бұрын
ወደ እውነት ወሰዳችሁት የተመታችሁ
@jmelamuhaba7242
@jmelamuhaba7242 6 ай бұрын
ነአም😂
@jemila602
@jemila602 6 ай бұрын
ነባ አስተዋይ ወንድ ነው እድለኛ ነሺ እሙ ትግስቱ ስረአቱ አስተሣሠብ ጀግና 👍👍👍👍
@mekdesteketelewu225
@mekdesteketelewu225 6 ай бұрын
Ayyy emuye ahun neba bal yihonegnal bilesh new tinish nefis awek yaderege bihon tiru new wudiye❤❤
@user-lc9jv6it6x
@user-lc9jv6it6x 6 ай бұрын
እሙየ የኔየዋህ በርች ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ ጦርነትን ዘረኝነትን አጥፋልን
@tigistbpower2001
@tigistbpower2001 6 ай бұрын
በቃ ማግባት አይፈልግም ለስራ ብቻ ነው እሱ
@tsedeyanteneh2743
@tsedeyanteneh2743 6 ай бұрын
ትክክል ይሄድ ሊላይመጣል ሽበላ👍👍👍👍
@asther503
@asther503 Ай бұрын
ማርያም ትልቅ ልጅ ነን የተባረከ ትዳር ያድርግህላችሁ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ❤❤❤
@EthioCrypto-uu3er
@EthioCrypto-uu3er 6 ай бұрын
እመቤት ካሳ የጀግናው ካሳ ልጅ (እሙዬ ) ዛሬ ደግሞ እንዴት እንዳማረብሽ በስመአብ ውብ ሆነሻል እኔንም ቀሚስ እንድለብስ እየቀየርሽኝ ስለሆነ አመሰግናለው Anyway you are blessed ‼️🤲👌💚💛❤️🦋🍁🌺🌸🌼🌲🌲🌲
@djgdic
@djgdic 6 ай бұрын
እሙየ የገሬ ልጅ ይህ ልጅ ባልሽ አይሆነው የኔ ውድ እህት
@liya_amen
@liya_amen 6 ай бұрын
Emuye gobez Enkuan ewunetun aferetishiw berchi
@dingilmariamenate2004
@dingilmariamenate2004 6 ай бұрын
Ayifeligim
@user-ce6qm8nf3p
@user-ce6qm8nf3p 6 ай бұрын
ዋው እሙዬ አምሮብሻል ውብ ሴታሴት ❤❤❤❤❤❤
@SadNeGase
@SadNeGase 6 ай бұрын
ውዴ ድምሩኝ
@AminaSid-fn7qm
@AminaSid-fn7qm 6 ай бұрын
የኔፍልቅልቅእሙየ❤❤
@mesimekdi
@mesimekdi 6 ай бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን ሰላማችሁ ይብዛ እንኳን ደህና መጣችሁ ሰራሽለት እሙዬ ጎበዝ አበረታቱኝ እኔንም ውዶቸ
@yarsamyaligneg
@yarsamyaligneg 6 ай бұрын
ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ሢፈቅድ ነዉ ትክክል ነዉ
@user-so3ns7so1m
@user-so3ns7so1m 6 ай бұрын
ውይ እሙ ዛሬ እውነትም ብግራሽ ይመስላል ይተነሳሽው ኮስተር አልሽ እኮ ነባ ግን ትዕግስቱን አደነኩት❤❤❤
@youtube3789
@youtube3789 6 ай бұрын
እሙ የኔ ፍልቅልቅ ዛሬውብ ሆነሻል ዋው ❤❤❤❤
@sanaymeneda
@sanaymeneda 6 ай бұрын
መባእግዛብሄር ይማርክ እግዛብሄር ጋብቻችሁን የአብርሀም የሳራያርግላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@DemeEnyew
@DemeEnyew 6 ай бұрын
አቤትየነባትግስትናእርጋታ፣ዋውደስትላለህ፣ የሁላችንምእንዲህአይነትወንድፈጣሪያድለን።
ልጄ ጥሎኝ ሊሄድ ነው
13:42
Emebet Kassa
Рет қаралды 78 М.
መኪና ገዝቼ የመጣብኝ መዘዝ
11:22
Emebet Kassa
Рет қаралды 155 М.
The child was abused by the clown#Short #Officer Rabbit #angel
00:55
兔子警官
Рет қаралды 13 МЛН
He sees meat everywhere 😄🥩
00:11
AngLova
Рет қаралды 8 МЛН
World’s Deadliest Obstacle Course!
28:25
MrBeast
Рет қаралды 134 МЛН
አባቴን አትምቱት !!! የኔ ሀብት  እመቤት ካሳ
11:17
አዲሱን ቤቴን መርቁልኝ November 25, 2022
15:39
Emebet Kassa
Рет қаралды 200 М.
Ethiopian-Yemaleda kokeboch at Final Emebeta Funny interview
4:30
Bogas Studio
Рет қаралды 1,9 МЛН
እንኳን ካንቺ መጣ እንለያይ! አበዛሽው!
16:52
Neba Entertainment
Рет қаралды 176 М.
በቃ ተወኝ ጭቅጭቅ ሰልችቶኛል!!!
18:18
Emebet Kassa
Рет қаралды 95 М.
ለ እኔ አባት ለ አንቺ ወድምሽ ነው 🤣🤣🤣
16:41
ይቅርታ!!!
14:55
Emebet Kassa
Рет қаралды 275 М.
Papa yeh dila do ajse mein aapki behen 😢😊 #shorts
0:30
Sikha shorts and vlogs
Рет қаралды 37 МЛН
когда повзрослела // EVA mash
0:40
EVA mash
Рет қаралды 1,6 МЛН
Ещё один способ не забеременеть
0:16
Pavlov_family_
Рет қаралды 6 МЛН
The clown snatched the child's pacifier.#Short #Officer Rabbit #angel
0:26