No video

158ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ሰባት ሚስት አግብቶ የፈታ ደብተራ አባት ስላለው የገጠመው አንድ አይነት የህይወት ፈተና

  Рет қаралды 34,047

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

11 ай бұрын

Пікірлер: 247
@millioneshete6240
@millioneshete6240 11 ай бұрын
ይሄ ኦርቶዶክስ መስሎ የአገልጋዮችን ልብስ ለብሶ የሃይማኖቱን ስም ሲያጠፋ የሚውል አሳይ መሲህ ማነው እንደዚህ ያለ የቆሸሸ ነጠላ የሰው እንክርዳድ ለምን ዝም ተባለ ይሄ የቀለለ ተልእኮው ከወዴት እንደሆነ ያስታውቃል ዝም መባል የለበትም ሃይማኖቴ የምትል ሁሉ ይህን አሮጋን አውሬ ማስተንፈስ ያስፈልጋል
@memihirtesfayeabera
@memihirtesfayeabera 11 ай бұрын
ሚሊዮን እንዴት ነህ ? ስለኔ ማወቅ ፈልገሀል መሰለኝ ? ከቻልክ ቢሮ ናና በደንብ ልንገርህ ካልቻልክግን በአጭሩ እገልፅልሀለው ከዛም ምን እንደምትል እጠብቃለሁ " እኔ ከ1989 ዓ ምህረት ጀምሮ በየካ ደብረ ሳህል ቅዱስ ሚካኤል መልአከ ሰላም ሰንበት ትምህርትቤት በስለት መልክ ወደአገልጋይነት የተጠራሁ የሊቀ መልአኩ አገልጋይ ነኝ ...ከዛም ለ 18 ዓመት ያህል የነገ ፍሬዎች የዛሬ አበባዎችን ህፃናትን በቅዳሜው መርሀግብር ሳስተምር ቆይቻለሁ ፤ ጎን ለጎን የኮርስ ትምህርቶችን በሌላ ደብር እያስተማርኩና የራሴን ኑሮ ለማሸነፍ ትምህርት በስራ እየተወጠርኩ በሰርኩ ጉባኤና በሰንበት ትምህርት ጉባኤ ያለማቋረጥ ከወንድሞቼና እህቶቼ በታች ባለ ትንሽ የኮሚቴ ስልጣን ተመድቤ ስታገል ኖሬአለሁ አንድም ቀን ወደ አመራርነት ለመውጣት ሳልመኝ ከታች ሆኜ በማገልገል ነው ዘመኔን የጨረስኩት በመቀጠል ደግሞ የተለያዩ የስብከት አገልግሎቶችን በየአድባኣቱ ና የጉዞ መርሀግብሮች ላይ እያስተማርኩ አገልግያለሁ ይህም እየሆነ የቅዱሳን ሥዕላት እየሳልኩና ሌሎችንም የቤተክርስቲያን ሙያዎችን በትርፍ ጊዜዬ እየሰራሁና እያስተማርኩ ቆይቻለሁ ከዛም ከወንድሞቼ በመጣ ግፊት መምህርነቴን ህጋዊ እውቅና እንዳደርገው በመከሩኝ መሰረት ከ 2006 - 2009 ዓ ምህረት ጀምሬ በሰዋስዎ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ተምሬ ጨረስኩ እዚህ ጋር በነዚህ አመታት ውስጥ ነው የውስጠኛው ማንነቴን በደንብ ያገኘሁት የመናፍስትን ሴራ ለማጋለጥ አራት መፅሐፍ እስከማሳተም ያደረሰኝ ምን እንደሆነ ላስረዳህ መንፈስ አለብኝ ብዬ የማላስብና ስለርኩስ መንፈስ ፈፅሞ የማላውቅ አገልጋይ ነበርኩ ግን ቤተክርስቲያኔን እንደኔ የሚወድ ያለ እስካይመስለኝ ድረስ ሃይለኛ ተቆርቋሪ ነበርኩም ነኝም ግን አንድዳንድ ከባድ ህመሞችን የማስተናግድም ታማሚ ነበርኩ ከዛም በዩቲዩቦቼ ስለህመሜ በገለፅኩት መሰረት መበልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ እጅ ላይ ሆኖ ፈጣሪ ዳበሰኝና ከብዙ ጉዶች ዳንኩ ከዛም በየፀበሉ የታመሙትን ለመጠየብና ለመርዳት በዞርኩኝ ቁጥር ብዙ የተለያዩ ሰዎችን ህመምና ስቃዮችን አየሁ ለማገዝ የቻልኩትን ያህል ጥረት ሳደርግ ያልታወቀውን የደብተራ ተንኮል በደንብ ደረስኩበት የባዕድ አምልኮን ስውር ሴራና የችግሩን ስፋት በደንብ አጠናሁ ከዛም ይኸው ዛሬ ያለሁበት ደረጃ ደርሼ ብዙ ኢትዮጵያውያንንና ኤርትኣውያንን ከተለያየ የህይወት ችግሮቻቸው ወጥተውልኝ በንስሐ እየታጠቡ ለማስቆረብ በቅቻለሁ ከሀይማኖት የለሽ ና ከእስልምና በተለይም ከ8 ሺህ በላይ ፕሮቴስታንቶችን ለማስመለስ በቅቻለሁ ይህ ሁሉ የሆነው ግን ፈጣሪ በኔ በቆሻሻውና በሀጢአተኛው ላይ አድሮ ለማዳን ስለፈቀደ ብቻ ነው አሁንስ አወከኝ እንግዲህ ምን ትል ምድረ ደብተራ ሁላ ገና ጉዷ ይፈላል የእመቤቴ የድንግል ማርያም ምልጃና የልጇ ቅዱስ ቁርባን ባይኖርልኝ ኖሮ እንደደብተራዎች ዛቻ በህይወት ባልተገኘሁ ነበር ቻው
@user-de3jv7tv3i
@user-de3jv7tv3i 11 ай бұрын
የኛ እንቁ መምህራችን ጠላት የሚለውን አያጣም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህን
@eftah21
@eftah21 11 ай бұрын
ከመምህሬ ራስ ወረድ በሉ 😢😢ምድረ ክፉ አናጋሪ😢😢😢እረፉ
@eftah21
@eftah21 11 ай бұрын
​@@memihirtesfayeaberaመምህሬ❤ተዋቸዉ እንዲህ ብለሁ የሚናገሩህ እንደ ማን እንደሁኑ ይታወቃል ፡፡፡፡ባያዉቅሁህ ኖሮ እንደዚህ አይንጨረጨሩም ፡፡፡፡፡❤የኛ ዕንቁ ዉድ ❤መምህራችን ❤እኛ ተማሪዎችህ እንወድሀለን❤ ያንተ ተማሪ በመሆኔ በጣም እድለኛ ነኝ ❤ ስደተኛዋ ተማሪህ ከዱባይ ፡፡፡፡፡ደግሞ መምህሬ 😂እኛ ተማሪዎችህ መቸ ነዉ😊 ግራጁዌት የምታደርግልን😂😂😂😂
@alyahar
@alyahar 11 ай бұрын
አአንተ ደብተሪ ስለነቃባቹና ሰላነቃን ምህመንን ተናደድክ በል ንስአ ገባ እሺ
@Sintayehu_21
@Sintayehu_21 11 ай бұрын
ወንድማችን ስለፃድቁ ሲናገር ቪዲዮውን አቁሜ ኮመንት መስጠት ፈለኩኝ ፃድቁ ዛሬ የአሰሪዬን ልጅ ከአደጋ አትርፎልኛል ሳላያት ህፃኗ በኋላዬ መጥታ የያዝኩት የበራድ ሻይ ሙሉ ለሙሉ ሳይደፋባት ወደ ፊት ወርውሬ በቀላሉ ጉዳት አለፈላት እኔም ትንሽ ብቻ አቃጥሎኝ😢 ሳይቆጡኝ በሰላም አለፈልኝ የፃድቁ ረድኤት በረከታቸው አይለየን በልጅነቴ የፃድቁን ፅዋ እጠጣ ነበር ከስንት አመት በኋላ ነው ያስታወስኩኝ😢
@user-oc5re5nr5c
@user-oc5re5nr5c 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሰንኳን ብሰላም ተረፍሽ
@Sintayehu_21
@Sintayehu_21 10 ай бұрын
@@user-oc5re5nr5c አሜን
@user-ho8yw2ji6l
@user-ho8yw2ji6l 9 ай бұрын
እግዝአብሔር ይመስገን ምልጃቸው አይለየን
@Sintayehu_21
@Sintayehu_21 9 ай бұрын
@@user-ho8yw2ji6l አሜን🌹
@user-uu1zt2bs4j
@user-uu1zt2bs4j 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለክፉ አሳልፎ አይስጥሽ እህቴ 😢😢😢
@zemnaygetu-gl3cw
@zemnaygetu-gl3cw 11 ай бұрын
የኛ እንቁ መምህር የሰሞኑ ደግሞ ይለያል በራሳቸዉ አደበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ ገባ ገባ በሉ ሸር እያረግን
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 11 ай бұрын
ፃድቁ አባታችን አቡነ ግብር መንፈስ ቅዱስ ቅድስት ሐገራችንን ቅድስት ተዋህዶን ይጠብቁልን 👏👏 የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን የምንማርበት ፣የምንቀየርበት ያድርግልን 👐 ወንድማችን ልታስተምረን ፍቃድህ ስለሆነ እግዚአብሔር ይስጥልን 👏የኛ አክባሪ ትሁቱ መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን👏👏💐 እናዳምጥ እናስተውል ልብ ያለው ልብ ይበል
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይጠብቅልን
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ገባ ገባ በሉ ምእመናን 💒🕊🕊🕊
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 11 ай бұрын
አለን፣❤❤
@user-qp6kq4vp3r
@user-qp6kq4vp3r 11 ай бұрын
ሰላም ለቅድስት ቤተክርስቲያን ሰላም ለቅድስት ሀገራችን ኢትዮጵያ ሠላም ለአለም እንኳን ደና መጣችሁ መምህርዬ እናመሰግናለን በተለይ በአካል እያመጣህ ስለማታቀርብልን ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦና ይስጠን በፀሎት አስቡኝ ካሰች ወለተ ማርያም 😢
@user-ff8zm1eq1j
@user-ff8zm1eq1j 11 ай бұрын
መምህርችን እንኳን በሰላም መጣህልና አባቴ እኛም ሰምተን ተምረን 30 60 100 ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን ዛሬ ልሰማው ነው የመዳም ልብስ እያጠብኩ👏🥺መልካም ምሽት🌺
@Asmiratu
@Asmiratu 11 ай бұрын
ይመስገን የመምህርን ት/ት ከሰማሁኝ ጀምሬ እራሴን መፈተሽሽ ጀመረኩኝ
@bethelephrata7487
@bethelephrata7487 11 ай бұрын
የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የበለጠ ኃላፊነት አለብን !! ለምሳሌ ይሄ ልጅ ለመጀመርያ ጊዜ ቪድዮ ያሳየው የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ነው። ወላጆቻችን ቤተ ሰቦቻችን ሌሎችም በቅርበት ይህንን ትምህርት ማግኘት አይችሉምና እኛ የቻልነውን እናርግ። መማር የወገንህን የሥጋና የነፍስ ስቃይ እንዲድን መርዳት ነው።
@alebotube
@alebotube 11 ай бұрын
መምህር የዲያቆን ሀይሌን ሀሳብ ገናን በዝማሬ የሚለውን ሰምተህ ከሆነ ብታስተዋዉቅለት አሪፍ ነው ሀሳቡ ጥሩ ስለሆነ
@saniatube2360
@saniatube2360 11 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመሰገን እንኳን ደና መጣችሁ የሴጋራ ሱስ በጣም ከባድ ነው እንኳንም ከሱስ ወተህ ለቅዱስ ቁርባን አብቃህ ወድማችን እንኳን ደሰ አለህ #መምህር አሁን አባቶች ሰለ ደብተራ የሚነቁበት ጌዜ ነው ብዬ አሰባለው
@user-im4jl8id1w
@user-im4jl8id1w 11 ай бұрын
አንደኛ ነኝ ዛሬ እንኳን ደና መጡ መምሕር❤
@fikademamo6373
@fikademamo6373 11 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ እንቁ መምህራቺን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@kalkidankalukal
@kalkidankalukal 11 ай бұрын
መጣ መምህር ስጠብቅክ ነበር ስንቴ ገብቻ እንዳየሁ ብታቅ ሌላ ገጠመኝ እየሰማዉ ነበር ስጠብቅክ የነበረዉ
@Zahra-hk6zy
@Zahra-hk6zy 11 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እንቁ መምህራችን እንኳን በሰላም መጡልን እግዚአብሔር አምላክ ያክብርልን ዘመን የሰላም የፍቅር የአንድነት ያድርግልን አሜን ❤❤❤
@genetdereje6008
@genetdereje6008 11 ай бұрын
መምህር ይህ ሙሉ በሙሉ የኔ ህይወት ነው እባክህ የምክር አገልግሎት ማግኘት እፈልጋለሁ ።
@genetdereje6008
@genetdereje6008 11 ай бұрын
ምን እያልክ ነው እኛ እኮ ማንም አስገድዶን ሳይሆን የኖርነውን እውነት ነው የምናወራው ወንድሜ
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 11 ай бұрын
ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ይመስገን መምህር የሚገርም ነው ቸሩ 🌻🌻እግዚአብሔር ሆይ 🌻ኢትዮጵያን አደራ የፃድቁ አቡነ አብሮ መንክራዊ በረኸታቸው ይደርብን 🕯🕯🕯
@mesirtwerku2226
@mesirtwerku2226 11 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን እንኳንም ከዛ አስከፊ ሂወት ተመለስህ ፍጻሜህን ያሳምርልህ መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ
@salemysambel7507
@salemysambel7507 11 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን
@hdhdhrhrh6367
@hdhdhrhrh6367 11 ай бұрын
በእዉነት ቃል ህይወት ይሰማልን የኛ ኑቁ መምህራችን
@user-qp6kq4vp3r
@user-qp6kq4vp3r 11 ай бұрын
#ገባ ገባ በሉ ሼር እናድርግ ትምህርቱ ይስፋፋ መምህር በተለይ በየ ቋንቋ እየተተረጎመ ሁላችንም ብንማር እራሳችንን መመርመር
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e 11 ай бұрын
እንዃን ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃቸው አይለየን አሜን መምህር እንዃን ደና መጣህ
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 11 ай бұрын
አሜን፫ ኤፍታህዬ እንኳን አብሮ አደረሰን 🕊
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 11 ай бұрын
አሜን 🤲🙏💒
@user-ef2ko2xd9r
@user-ef2ko2xd9r 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይሄን ሰሞን ወጣት ወንድሞቻችን እየጠነከሩልን ነው አምላክ ሆይ የኔንም ወድም ከጠፋበት አተ ልቦና ሰተህ ከሱስ አንፃልኝ ለንስሀ ጥራው አምላክ ሆይ
@rufta25
@rufta25 11 ай бұрын
95% የኔ ታሪክ ነው።
@user-sv1ti4ps5o
@user-sv1ti4ps5o 11 ай бұрын
እግዚአቤሔር ይመስገን ዉዳ የመምህር ፍርዎች ❤❤❤ ዉዳ መምህራቹን እንኳን ሰላም መጣቹ ❤❤❤
@user-sh8cv1pg5b
@user-sh8cv1pg5b 11 ай бұрын
መምህር እንኳን ለአቦየ ገብረ መንፈስ ቅዱሰ ወራዊ መታሠቢያ አደረሣትሁ❤❤❤
@AmanuelDes-qq9vn
@AmanuelDes-qq9vn 11 ай бұрын
መምህር ሰው የማትንቅ ከሆነ መልስልኝ መጀመሪያ ተስፋ ጊዮርጊስ ለምታቃቸው አባቶች አሳስብልኝ በእመ አምላክ ገዝቼአለሁ ሁለተኛ የእያንዳንዱን መንፈስ ባህሪ ቪዲዮ ስራልን ሶስተኛ የዚህ ዘመን የበቁ አባቶች ታሪክ አቅርብልኝ አራተኛ እኔ የማዳምጠው ጠፍቶኝ ደብሮኛል ቶሎ ቶሎ ልቀቅ አምስተኛ እረጅም እድሜ በፀጋ ያኑርህ
@bethelephrata7487
@bethelephrata7487 11 ай бұрын
ከመጀመርያ ጀምሮ የተለቀቁ ቪድዮዎች መከታተል ነው።
@AmanuelDes-qq9vn
@AmanuelDes-qq9vn 11 ай бұрын
@@bethelephrata7487 ስንቴ ጠየኩት መቼ መለሰልኝ የበቁ አባቶችን ታሪክ በዘመናችን ያለውን እንዲያቀርብ
@bere2532
@bere2532 11 ай бұрын
❤❤❤ እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ወለተ ስላሴ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ❤❤❤
@Embete-
@Embete- 11 ай бұрын
ዘንድሮ ከበድ እያለ ነው ገጠመኞቹ መምህርዬ
@fgradesfgrades5092
@fgradesfgrades5092 11 ай бұрын
በጣም
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 11 ай бұрын
እዚህ ፣ምድር ላይ ያለዉን የሚሰራዉን ነው ፣የሚቀርበው ፣እህቴ😢
@savannasav2609
@savannasav2609 11 ай бұрын
እስከዛሬ እየመረጠ ነው ሲያቀርብልን ግማሹ ተረት ነው ግማሹ ስለ ሰይጣን ያወራል ይላል አሁን ግን ከበድ ሲል ሁሉም እራሱን ይፈትሻል ይሄም አለ እንዴ ይላል ስለዚህ ለኛ አይከብደንም እየተማርን ለመጣነው አዳዱሶች ከመጀመሪያው እንድትጀምሩ እንመክራችዋለን እግዚአብሔር ይርዳችሁ ።
@Embete-
@Embete- 11 ай бұрын
@@savannasav2609 እንዳውም ስለ ቤተክርስትያን እያለ ሲደባብቅላቸው ከእርሱ እኔ ተሽዬ ሳይሆን ከደካማነቴ የተነሳ ለምን ይሸፋፈናል ግልግጥልጥ ብሎ ይውጣ እያልኩ እላለሁ። የቤቱ ቅናት እያቃጠለን ያለን አለንና። ስላሴን ስለ ስራው ግን ሳላደንቅ እና ሳላመሰግነው አላልፍም እነርሱ ይጠብቁን ብቻ
@user-zm1ug1ke5i
@user-zm1ug1ke5i 11 ай бұрын
መምህር ፈጣሪ ይጠብቀህ ጤና ሰላም እድሜ ፀጋውን ያብዛልህ ኖርልን አመት ኑርልል❤❤❤❤❤
@marjanaaynadam2668
@marjanaaynadam2668 11 ай бұрын
ሰላም መምህር እንኳን ደና መጣልን መምህርዬ ከይቅርታ ጋር ድምፅ የጨመር ስራላዬ ወኜ ሳዳምጥ ብዙም አይሰማም
@zahragenetasefa9703
@zahragenetasefa9703 11 ай бұрын
በኤሮፎን አዳምጭ
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 11 ай бұрын
ወንድማችን እንዃን እግዚአብሔር ለቅዱስ ቁርባን አበቃህ ከዚህ የበለጠ ምንም ሰላም የሚሰጥና የሚያስደት ህይወት የለም። የሚገርመም ጻድቅ አባታችን አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስን አልቅሰህ ለቅዱስ ቁርባን እንዲያበቁህ ለመንካቸው በለተ ቀናቸው ምስክር እየሰጠህ ነው። የጻድቁ በረከት ይደርብን! አሜን
@Sintayehu_21
@Sintayehu_21 11 ай бұрын
መምህር በአዛኝቱ ኮመንቴን ካየህ መልስልኝ የአያቶቼ ሳር ቤት ላይ ከላይ እንስራ ነበር ምንድን ነው ??ልጁ የተናገረው ነገር የሚገርመው ነገር እናቴ ቸግሮን ተርበን ምግብ ከሚሰጧት አንድ ስኒ ቡና ቢሰጧት ተደስታ ትውል ነበር እራሷን ሲያማት ቡና የምትጠጣበትን ስኒ ከመቀዝቀዙ በፊት ግንባሯ ላይ ሞቅ ሞቅ አድርጋ ተሻለኝ ትላለች ወንድሜም ቡና ሲጠጣ ወይም በግ ሲታረድ ጭስ ከሌለው ደስ አይለውም😢 ሳናውቅ በየቤታችን ብዙ ጉድ አለ አንተን የሰጠን ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን❤
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 11 ай бұрын
ጌታ ኾይ አለማመኔን እርዳልኝ፤ አለማወቄንም ጭምር። ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምሕር! 👂👈✝ #አቡነ_አሮን_መንክራዊ (ዘመቄት) ✝ ☞መናኔ ብዕል፡ ሐዋርያዊ ጻድቅ ወሰማዕተ ብርሃን፡፡ ☞በዚህ ክቡር ገዳም ፀሐይ እንጂ ዝናብ አይገባም:: ✝✞✝ የጻድቁ በረከት ከማደሪያቸው ይምጣልን !!! ✝✞✝ 💚💛❤ 💠"መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ::"💠 /ማቴ፫:፫/ " ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን"::/የቅዱሳንን ዜና(ታሪክ) እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል:: አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ /መጽሐፈ ምሥጢር/
@Mona-de3wx
@Mona-de3wx 11 ай бұрын
እግዚያአብሔር ይመሰገን መምህራችን
@lijseni2
@lijseni2 11 ай бұрын
የተዋህዶ ልጆች በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z 11 ай бұрын
መምህሬ አባቴ እንኳን ደና መጣህልን ናፍቆታችን❤
@taytotayto5037
@taytotayto5037 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏
@edenlastname835
@edenlastname835 11 ай бұрын
መምህር ተስፋዬን የሚቕቃወም ስለ እውነት የስውን መዳን የማይፈልግ እና አውነትን ማወቅ የማይፈልግ ነው : መምህር ተስፋዬ እድሜ ጤና ይስጥህ ኑርልን::
@hhhvj
@hhhvj 11 ай бұрын
የኛ ቤት ታሪክ የናት ያባት ልጅ ነን ግን ስደት ወደ 5 አለን አንደዋወልም አራት አመት አምስት አመት በኋላ ተነፋፍቀን ስንደዋወል ለደቂቃ እንኳን ሰላም አናወራም አተነህ አችነህ በመባባል ያፋጀናል😢
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 11 ай бұрын
በጣም እኳ ነው የሚገርመው የእኔም ቤተሰብ ልክ እንደዚህ ነው ህይወታችን።
@hiwet__dagne4697
@hiwet__dagne4697 10 ай бұрын
የኔ ወድም አማሪኛ ከበዶታል እኔ ትግረኛ ስለምሰሜ እረዳዋለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@Samifiker12
@Samifiker12 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር እንኳን በሰላም መጣ ገጠመኙን ስጨርስ አሳቤን አስቀምጣለው
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 11 ай бұрын
ሰላም ፣መምህር ፣እንኳን ፣ደና፣መጣህ ፣እግዚአብሔር ፣ይመሰገን፣ወንድማችን ፣አንኳን ፣ለንሰሐ ፣ለቅዱስ ፣ስጋዉ፣አበቃህ፣እኛም ፣ለዚህ ፣ክብር ፣ያብቃን ፣አሜን 🤲🙏💒
@user-kq8hw9yb5f
@user-kq8hw9yb5f 11 ай бұрын
በጣም ድንቅ አስተማሪ ገጠመን ነው ፀጋውን ያብዛልህ በርታ ወንድሜ 🌼ይህን ስላቀረብክልን እናመስግናለን ኑርልን መምህራችን 🌼🌼
@user-kn8vq9gh8u
@user-kn8vq9gh8u 11 ай бұрын
ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 11 ай бұрын
Amen Amen Amen egzabher yimasgen hunken Dena maxu memirhachin egzabher ermena xena yesxachu selam la Ethiopian selam la tewahedo
@user-wn4ov9fw6i
@user-wn4ov9fw6i 11 ай бұрын
አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን ወንድማችን እንኳን በሰላም መጠጥ መምህራችን አሜን፫ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ተመስገን እንኳን ለዚ ቅን አበቃ እግዚአብሔር አምላክ ቃል ህይወት ያሰማል መምህራችን በእድሜና በፀጋው ይጠብቅ አሜን፫ ❤❤❤
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳን ለዚ አበቃህ
@hamisolomon6534
@hamisolomon6534 11 ай бұрын
አባት ሆይ ቸርነትህ ብዙ ምህረትህ ብዙ
@etsegenetregu1508
@etsegenetregu1508 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🕯⛪️
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 11 ай бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ የኛ ብርቱ እግዚአብሔር ከነቤተሰቦችህ ይጠብቃችሁ 🥰🥰🥰
@SaraS-dm4jc
@SaraS-dm4jc 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር እኳን ደህና መጡ ❤❤❤
@Mona-de3wx
@Mona-de3wx 11 ай бұрын
ቃለ ህይውት ያሰማልን መምራችን
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 11 ай бұрын
በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው እናታባት የተለያየባቸው ልጆች ምን ያህል እንደሚጎዱ ከኛ ቤት እንዴት እንዳደግን በጣም ይከብዳል መምህር ልዝሙት ለሱስ በይበልጥ ቤተሰብ የተለያየበት ሰው ተጠቂ ነው ምክንያቱም ተስፍ ስለሚቆርጥ የሚከባከበው ሰው ስለሌለ ግን የሚገርም ነው ልጁ ያለው የህልመ ለሊት ነገር መምህር እኔ በፊት ያንተን ትምህርት መጀመርያ ግዜ ሳዳምጥ በፊት የጠየቁኝ ወንዶች አንድ ባንደ አብርውኝ ያደራሉ አሁን ግን እግዛብሔር ይመስገን ህልመ ለሊት ከተውኝ ቆየው መምህር እድሜ ላንተ አሁን የተቸገርኩት ሰው እንዴት ልቅርብ ውንዶችን በህት ወድምነት ካወራን በሃላ ፍቅር ጥያቄ ሲቀርቡልኝ ያቅለሸልሸኛል በቃ ከነሱ ርቃለው ማውራት ያስጠላኛል ከዛ ብሎክ አርጋለው ሌላ ሰው ጋር ደግም አውርች የህ ጥያቄ ሲመጣ እንዲሁ ምን ይሻለኛል መምህር ምክር ስጠኝ ወንድማችን እግዛብሔር ይመስገን ለዚህ ያበቃህ ነገ ደግም አግብተህ ለቁም ነገር በቅተህ ለማየት ያብቃን ብዙ ትምህርት ነው የውሰድኩበት🙏🙏🙏🙏🙏
@zahragenetasefa9703
@zahragenetasefa9703 11 ай бұрын
በመጀመሪያ ንስሃ ካልገባሽ ስደት ከሆንሽ በስልክ ግቤ ከዛ በሰዎችልይ አድርክ በዝሙት የምትመለከትኝ መንፍስ እያልሽ ቀጥቅጭዉ በእዉነት እኔ የዩኝ ሠዎች ለዝሙት ነዉ እሚፈልጉኝ ግን የኛ ቤተሠብ ከቅድመ አያት ጀምሮ የሚመለክ ዛሮች አሉ የለለ የለም መናፍስት የተባለ አሉ እና በአለማዉቅ እዛ ሲደገስ እሂድ ነበር ከምሃፀንም አብሮኝ ተወልዳል እና እሱነዉ እንሰራልሽ አለን እያለ ሁሉ ይፈክራል አሉ ከአኮስት አጎት ላይ ሆኖ ዛሩ በቃ ምንበልሽ ዝሙት የየ ነዉ እሚመኝኝ ለትዳር ሳስብግን ዉስጤ ደስ አይለኝም ደግሞ ሳስብ በህልሜ የምን አባሽ ባልነዉ እኔነኝ ባልሽ ሁሎ የለኝ ነበር አይነጥላዉ እኔ ዝመት እደሰራ ብቻ ነዉ እሚፈልገዉጅ ለትዳር ሳስብ ይከለክለኝነበር ግን አሆን ላይ እግዚአብሔር ይመስገን ለቅድስ ሜካኤል አሳልፌ ስጥቸ እሱ ሲርገጥዉ ነዉ እሚተየየኝ እና ቀጥቅጭዉ
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 11 ай бұрын
@@zahragenetasefa9703 የኔና ያንች ተመሳሳይ ነው የኔ ቤተሰብም የሌለ ኮተት የለም ያለውት ስደት ነው ንስሀም ገብቻለሁ የተለያዩ ነገሮችን መምህር ባስተማረው መሰረት ፈፅሜአለው ግን ይህ ነገር ላይበጣም ተቸገርኩ ሰወች ለትዳር ሲፈልጉኝ ያስጠላኛል እስኪ ከሀገር ቤት እስክመለስ ድርስ እቀጠቅጣለሁ በፀሎት አስቢኝ ወለተ ተሳየ ብለሽ ለሰጠሽኝ ምክር ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏
@user-gw4fu5so8t
@user-gw4fu5so8t 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ለአበኑ ገበር መንፈስ ቅዱስ አደረሳችሁ የእኔ አጎት ደብትራ ባይሆን በጣም ነው የመመፃደቅው ዝሮ የቤተስብ ሀይለኛ የዛር አላችው ስቶች ልጅቹ የቅጣው
@dani.1921
@dani.1921 11 ай бұрын
ይህን ድንቅ ትምህርት በብዙ ድካም መምህር ለኛ ብሎ እየለፋ እኛ ሼር ማርግ እንዴት ያቅተናል ባንድ ሼር ብዙ ነፍስ ትድናለች በርቱ ።
@user-qj7de1uj2z
@user-qj7de1uj2z 11 ай бұрын
እኳን ደህና መጣህልን እቁ መምህራችን እድሜና ጤና ያርዝምልን
@liya7235
@liya7235 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@wuditu
@wuditu 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤ መምህር በርታ🙏🙏🙏
@user-ih6nq2vy9g
@user-ih6nq2vy9g 11 ай бұрын
እንኳን ደህና መጡ መምህራችን
@user-dg7vb9ub7x
@user-dg7vb9ub7x 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ተስፋይይ
@KeradionSunam
@KeradionSunam 11 ай бұрын
መምህር እንዴት ነህ...ሁሌም በጉጉት ጠባቂህ ነኝ😘😘😘😍
@EyerusalamGatahun-1721
@EyerusalamGatahun-1721 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
@user-pt7sn9lp5z
@user-pt7sn9lp5z 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🙏🙏🙏🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🕊🕊🕊🕊🙏🙏🙏
@user-nb1dw2vh3c
@user-nb1dw2vh3c 10 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ብዙ ትምህርት አግኝቼበታለሁ ነገር ግን ብዙ ጊዜ ወላጆቻችን የለም በኔ ዘር ብለው ግራ የሚያጋቡን ነገር ለኔ ግራ እየገባኝ ነው። ለዚህም ነው መሰለኝ መንፈሱ ሊጋለጥልኝ ያልቻለው ብቻ ለሁሉም ጊዜ አለው በፀሎታችሁ ወለተ ሀና ብላችሁ አስቡኝ።
@zinetmessel4643
@zinetmessel4643 9 ай бұрын
በእዉነት ቃለህወት ያሰማልኝ
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 11 ай бұрын
🎚እግዚአብሔር ይመስገን🤲አሜን🤲
@maron-m1234
@maron-m1234 11 ай бұрын
እግዚአብሔርይመስገን እንኳንአብሮአደርሰን መምህራችንቃለህይወትያሠማልን
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 11 ай бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ህዝብህን አድን ብዙ ሰው ፈተና ላይ ነው ይማረን ብቻ ሁሉም ለበጎ ነው የተቀጠቀጠ ወርቅ ሆናችሁል እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ቅዱስ ሚካኤል ከፊትህ ይቅደም።
@almnatgete7566
@almnatgete7566 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር🎉❤🎉❤🎉🎉❤ እንኳን ለፄዲቁ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ወራዊ መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ🎉🎉❤ የሰማነውን ለበረከት ያድርግልን🎉❤ መሰደዴ ለበጎ ሆነ❤🎉🎉
@hiwigetachew6244
@hiwigetachew6244 11 ай бұрын
ሥለሁሉም ነገር እግዝያብሄር ይመሥገን
@user-hy6px3bw9s
@user-hy6px3bw9s 11 ай бұрын
ሰላም መምህር በኃላ እሰመዋለዉ ❤❤❤
@fikretabirhanufikretabirha9429
@fikretabirhanufikretabirha9429 11 ай бұрын
መምህርዬ እንዴትነህልን በእያንዳንዱ ገጠመኝ የቤተሰቦቼን ታሪክ አገኝ በታለሁኝ
@gihi7732
@gihi7732 11 ай бұрын
እግዝአቢሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ ዉድ መምህራችን በፀሎታችሁ አስቡን ፍቅርተ ስላሴ ወለተ ኪዳን ፣ወለተ ገብረኤል ወለተ ማሪያም ፣ፍቅርተ ማሪያም፣ እና ሀብተ ማሪያም ነፍስ ይማር በሉልኝ
@tigistasefa7510
@tigistasefa7510 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር አሜን አሜን አሜን
@user-ip3iv4jd3z
@user-ip3iv4jd3z 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ እህት ወድሞች እሽ እናዳምጣለን መምህርችን❤❤❤
@besemselasysemeselamawlnea471
@besemselasysemeselamawlnea471 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል ⛪️⛪️⛪️
@user-kv9qy7ju3x
@user-kv9qy7ju3x 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኩዋን ደህና መጡ ኑ እናዳምጥ አበባዎቼ
@seifealigaz3048
@seifealigaz3048 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህራችን ❤❤❤
@selam801
@selam801 11 ай бұрын
እንኳን በደህና መጣህ ረቡኒ❤ ምእመናን ገባ ገባ በሉ አብረን እናዳምጥ
@Tizita341
@Tizita341 11 ай бұрын
ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርልክ❤
@MemeBerhan-rb7ir
@MemeBerhan-rb7ir 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን
@beminethabta1505
@beminethabta1505 11 ай бұрын
እኳን በሰላም መጣህ መምህር❤❤❤
@hananietp6562
@hananietp6562 11 ай бұрын
Amen Amen Amen Egzabher yemsgen
@TeweldMaasho-ef8cp
@TeweldMaasho-ef8cp 6 ай бұрын
መምህርየ እንዴት ነህ እንዴት ሰነበትኽ እኔ ደህና ነይ እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል እየተገረምኹ እየሰማሁት ነው ብዙ ሰው ይማራል ብየ ተስፋ ኣረጋለው ላገኝህ እፈልጋለው ላማኽር እፈልጋለው መምህሬ
@yegebreail
@yegebreail 11 ай бұрын
እንካን ደህና መጣህ መምህራችን
@GebreKidan1621
@GebreKidan1621 11 ай бұрын
በቅዱሳን በጻድቃን በሰማዕታት አንደበት የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን ❤❤❤
@user-mw5hl1fq9h
@user-mw5hl1fq9h 11 ай бұрын
Amen amen amen.biwenti kalhiweoti yisemalignl
@balager21
@balager21 11 ай бұрын
መምህር እንኳን ሰላም መጣህ ከገጠመኞችህ ጠቃሚ ትምህርቶች እያገኘንበት ነው።❤❤❤
@user-dk8cb6uk4h
@user-dk8cb6uk4h 11 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን ለሁላቹሁም አሜን ውድማችን እኳን እግዚአብሄር እረዳህ አሁንም በርታ❤❤❤
@medinayesuf8822
@medinayesuf8822 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሁለንም በጊዜው ውብ አድርጎ ለሚሰራው እመ ብርሃን የአስራት ሀገርሽን ጠብቂያት❤❤❤
@user-ur3yi3qy6n
@user-ur3yi3qy6n 11 ай бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ እንቁ መምህራችን❤❤❤ወንድማችን እናመሰግናለን መምህራችን እናመሰግናለን ስለ አቀርብክልን🌻🌻በጣም የሚገርም ህይወት ነው የአባቱን ህይወት የአባቴ ህይወት ይመስላል 😢😢ዛሬ ግን አባቴ ቆርበዋል እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ለመምህሬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ምህሬ❤ አንድ ነገር የሚገርመው ግን የአባቴ እድ እኔ ላይ ነው ያለው 😢😢በጣም ይፈተታነኛል እየመጣ አሰቃይሻለዉ ለምን አባትሽ እናትሽ አቆርብሽ ብሎ😢 እኔ ስደት ነኝ😢በፅሎታችሁ አስብኝ ወለተ ፃድቃን ብላችሁ መምህሬም የመምህር ፍሬዎችን❤❤
@GebreKidan1621
@GebreKidan1621 11 ай бұрын
የእግዚአብሔር ቤታሳቦች ሰላም ለእናንተ ይሁን ,እባካችሁ ገብረ ክዳን ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ.
@b.tyoutube8191
@b.tyoutube8191 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋው ያቆይልን የምንሰማው ሁሉ በየቤቱ ነው ያለው እግዚአብሔር ይገስፀው በእውነት የኔ ህይወት በየ አንዳድ ገጠመኝ ውስጥ አለ በእውነት ጉድ ነው
@astertube8785
@astertube8785 11 ай бұрын
መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ በርታልን መምህራችን ወለተ ማርያም ብለህ በፆሎትህ አሰበኝ
@jeenajeena6909
@jeenajeena6909 11 ай бұрын
አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ስለሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ❤❤❤
@user-yx1og6sz3e
@user-yx1og6sz3e 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜንን
@godolyas306
@godolyas306 11 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ፃድቁ አባታችን አቡነ ግብር መንፍስ ቅዱስ ቅድስት ሕገራችን
Pool Bed Prank By My Grandpa 😂 #funny
00:47
SKITS
Рет қаралды 18 МЛН
Can A Seed Grow In Your Nose? 🤔
00:33
Zack D. Films
Рет қаралды 32 МЛН
Викторина от МАМЫ 🆘 | WICSUR #shorts
00:58
Бискас
Рет қаралды 6 МЛН
137ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦የጎዳናው ልጅ ያበደው በምንና ለምን ይመስላችኀል
1:00:11
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 56 М.
87ኛ B ፈተና ገጠመኝ፦ ደብተራ በዝሙት ሊጫወትባት የፈረደባት ነፍስና መጨረሻዋ
2:07:15
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 45 М.
22ኛ ልዩ ገጠመኝ  liyu getemeng(  በተደጋጋሚ ንስሐ በማስባት የሚያሰለችመንፈስ)
1:25:22
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 102 М.
157ኛ B ገጠመኝ፦ በትንሿ ሰንበት ተማሪ የተሸነፈው የቅብአት ደብተራ
2:06:59
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 42 М.