69ኛ ልዩ ገጠመኝ፦leyu getemeg ከአባቷ ምን ተምራ ነው 6 ባሎቿን የጎዳችው(በመ/ር ተስፋዬ )

  Рет қаралды 39,024

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

Күн бұрын

Пікірлер
@xebel2319
@xebel2319 3 жыл бұрын
የእውነት መምህር ይሄ ትምህርት መቴሌቪዥን ቢተላለፍ ኢንተርነት የማይጠቀሙ ይሄ ትምህርት የማይደርሳቸው ብዙ ስዎች አሉ
@ababashababa4560
@ababashababa4560 3 жыл бұрын
እዉነት ነዉ ብዙ ሰዉ አይደርሰዉም
@ymetbkegnaytegnam2075
@ymetbkegnaytegnam2075 3 жыл бұрын
አወበጣም እፍፍ በተለይ ክፍለሀገር ገጠርውስጥ የሚኖረው ህዝብ እግዚአብሔር ያስባቸው
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 жыл бұрын
ወይኔ ወደኛ አካባቢ ሰዎች በደረሰ በተለይ የኔ በተሱቦች እግዚአብሔር በፈቀደዉ ጊዜ እደሚደርሳቸዉ ተስፍ አለኝ
@ababashababa4560
@ababashababa4560 3 жыл бұрын
@@mrkbemrkbe6748 በፍላሽ ላኪላቸዉ
@ehitamariyam1761
@ehitamariyam1761 3 жыл бұрын
Awo ba unati. Ba TV. Bitalalfi. Ba saw. Yimarali
@ኤፍታህወለተሚካኤል-ዸ7አ
@ኤፍታህወለተሚካኤል-ዸ7አ 3 жыл бұрын
መምህር ባስ ውስጥ ያገኘችንው ልጅ የተናገረው ነገር ልክ ነው ልክ ከተማ ውስጥ እንደሚሰበከው የገጠር ህዝብ ቢያገኘው በእውነት ሀገራችን ታድግ ነበር ለምን የገጠር ሰው የዋህ ነው ቶሎ ነው የሚያምነው እምነቱም የጠነከረ ነው የሚሆነው እኔም ሁሌ ነው ምን አበት እነኝህ መምህራን ወደኛ ጋር ሄደው ቢያስተምሩ እላለሁ የእውነት መምህር ከአንድ አመት በፊት አንተን በህልሜ አይቼሃለሁ ያየሁት ምንድን ነው ወደ ገጠር መጥተህ እንድታስተምር ስጠይቅህ እሽ አልከኝ ከዛ ሁለት ጓደኞችህን ይዘህ ነው የመጣኸው ከዛ የኛ ሰፈር ሰዎች ግማሹ ሙስሊም ነው ግማሹ ክርስቲያንና ፕሮቴስታን ናቸው ግን ያን ሁሉ እኛ ግቢ ተሰብስበው ስታስተምራቸው ነበር ካስተማርካቸው በኋላ አንተ ወደ አዲስ አበባ ትመለሳለህ ከትንሽ ቀናት በኋላ ይመስለኛል ሙስሊሞቹም ሁሉም ንስሃ ገብተው ነጭ ልብስ ለብሰው ተዘጋጅተው ነው የጠበቁህ በጣም ደስ ብሎኝ እንባ ተናንቆኝ አንተ መጣህና አንተ እራሱ ደስታህን መቆጣጠር ነው ያቃተህ እና በዚህ አጋጣሚ የገጠር ሰው ይሄንን ትምህርት ቢያገኝ እርግጠኛ ነኝ ይመለሳል ለምን እኔ ተወልጄ ያደኩበት ሰፈር በጣም በመናፍስት የተጠቃ ነው አንደኛ የአባቴ እናት በፊት ታመልክ ነበር አሁን ግን ሲያቅታት ሌላም በውርስ ምክንያት እንድንሞት የሚፈልግ ሰው ስላለ ሳያስደግሙባት አይቀርም አሁን ጭራሽ እየተቅበዘበዘች ነው መናፍስቶቹ በገሃድ እየመጡ እያወሯት ነው በተለይ አውልያ የሚባለው ሊያርዱኝ ነው ቢላዋ ይዘዋል እያለች እሷም ትልቁ ቢላዋ ይዛ ነው የምትቀመጠው የምትተኛውም እናም ምግብ ስጭን ይሏታል ከምትበላው ላይ ወደ ውጭ እያወጣች እያየናት ትበትንላቸዋለች ምንድን ነው ስንላት አምጪ ብለውኝ ነው አለችን እና ብዙ ሰው በመንፈስ ታስሯል ግን ማን ይፍታው ማን ያስተምረው የእውነት እግዚአብሔር ይድረስላቸው እኔስ ሰምቼ ቤተሰቦቼን እቀይራለሁ ሌላውስ ማን አለው መምህር የገጠሩን ነገር ብታስቡበት በጣም ጥሩ ነው ብዬ አስባለሁ በዛ ላይ የገጠር ሰው የዋህ ስለሆነ ቶሎ ይቀየራል የልጅቷ ታሪክ በጣም ከባድ ነው ልጁም የገጠር ልጅ በመሆኑ አስተዋይ በመሆኑ ትናንት የተማረው ትምህርት በጣም ጠቅሞታል በዛ ላይ ጥሩ ጓደኛና ጥሩ ጎረቤት ለክፉ ቀን ጠቃሚ ነው አንዱ ቢጎዳ አንዱ ይጠቅማል ፈጣሪ መልካም ሰዎችን ያብዛልን በዙሪያችንም ያብዛልን የጠፋነውም እኛ ይመልሰን እናም በመጨረሻ መምህር እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይሰውርህ እመ ብርሃን ትጠብቅህ ቅዱሳን መላእክት ሁሌም በየሰዓቱና በየደቂቃው ከአንተ ጎን ይሁኑ አሜን አሜን አሜን
@murrservices8463
@murrservices8463 3 жыл бұрын
በእውነት እህታችን ይህንን መልካም ሀሳብ ነው እኔም ሁሌም አስባለው ከተማውማ በሁሉ በኩል ያገኘዋል ገጥር ግን በምን ያገኙታል ሳያውቁት የሚያመልኩት ነገር ብዙ አለ እና ይህንን ትምርት ቢማሩ ሁሉም ይቀየራሉ ብየ አሰባለው
@ኤፍታህወለተሚካኤል-ዸ7አ
@ኤፍታህወለተሚካኤል-ዸ7አ 3 жыл бұрын
@@murrservices8463 እግዚአብሔር ይድረስላቸው ሌላ ምን እንላለን ብለሽ ነው ባለማወቅ ብዙ የሚያመልኩት አለ እኛቤት ነበር ግን የቅዱስ ሚካኤል የፅዋ ማህበር አለው አባቴ እናቴም የእማ ፍቅር የድንግል ማርያም የፅዋ ማህበርተኛ ናት በየ ሁለት አመቱ የሁለቱም ፅዋ እኛ ቤት ይገባል ይዘክሩታልም እና እሱ ይመስለኛል የእናቴን የበአድ አምልኮ ቀጥቅጦ አቃጥሎ የሸኘው አሁንም እመቤቴ ትርዳን ቅዱስ ሚካኤል አለሁ ይበለን በእርግጥ በጠራናቸው ሰዓት ፈጥነው ይደርሱልናል እና አሁን እናቴና አባቴ የቀራቸው ንስሃ መግባትና ስጋ ወደሙ መታተም ነው እርሱ ይርዳን
@msretmeme1433
@msretmeme1433 3 жыл бұрын
ልክ ነሽ እህቴ ምስኪኑ የገጠር ህዝብ ህይ የመሠለ ትምህርት በያገኝ ምንኛ በዳነ ነበር እናቃልን ትምረናል ከሚሉ ከብዙ አላዋቂወች የገጠሩ ህዝብ ግን በኤዋህነቱ ብቻ ይድን ነበር እሪ እደኛ ይህን ያክል ገጠመኝ መስማትም አይጠበቅበትም ምክንያቱም በአንድ ትምህርት ብቻ የሚለውጥ ቅን ስዎች ስለሆኑ የባህድ አምልኮውም ብሆን ሳያቁ በኤዋህነትን የሚያመልኩ ስላሉ ይህ ነገር ስተት ነው ብሎ የሚያስተምራቸው አንድ የእግዚአቤሔር አገልጋይ ቢያገኙ ለመመልስ ግዜ አይፈጁም ለነሱም የመዳኛ ቀን ያምጣላቸው ፈጣሪ
@abatobecrnetkasebey2449
@abatobecrnetkasebey2449 3 жыл бұрын
እውነት በለሻል እኛጋርም እንደዚህ ናቸው የገጠሮቹማ የዋህ ናቸው ያሉችውን እሽ ብቻ ነው የሚሉት የከተማውማ ምን አለበት ሶሻል ሜድያላይ ተጥደን ያዋሆችን የሜያስቱ በዙ
@ኤፍታህወለተሚካኤል-ዸ7አ
@ኤፍታህወለተሚካኤል-ዸ7አ 3 жыл бұрын
እህቶቼ በአካባቢያችን ባለ ዘማሪያን እና የሰንበት ትምህርት ቤት ወንድሞቻችን ጋር ግሩፕ ፈጥረን ተወያይተን በገጠር ቤተክርስቲያን እንዲሰበክ አናደርግም ፕሮግራም እንዲዘጋጅ አድርገን መምህሮቻችን እኮ ኑና አስተምሩን ካልናቸው እምቢ አይሉም
@mssmarshyee517
@mssmarshyee517 3 жыл бұрын
በእውንት ፀጋውን ያብዛልክ መምህራችን ከጪለማ ወደብራሃን እወያውጣን ነው
@zeenauaezeena5081
@zeenauaezeena5081 3 жыл бұрын
በጣም አልቀን በቁማችን ተቀብረንንን የለ እኔማ ልቤ ሥብረብረ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይቀይራል ተመስገን ቅዱስ ሚካኤል ሲባል ሰውነቴ ውርርርርር አረገኝ አባቴ ሚካኤል እኔን ከሞት ከእሳት ያዳነኝ
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ሚካኤል የአባቴ ወዳጅ ቤተሰቦቸን አደራ ጭቅላይ ናቸው በጭንቅ የምትደርስ ድርስላቸው
@astekastek1000
@astekastek1000 3 жыл бұрын
እልልል ቅዱስ ሚካኤል ምስጋና ይድረስህ ምን ይሳነዋልእሱ ያመነበት ሰዉ ሚገርም ገጠመኝ ነዉ የእግዝያብሄር ስሙ ለዘላለም የተመሰገ ይሁን የወንድማች ምስኪንነትም ደስ ይላል ዘላለም በቤቱ ያፅናህ
@ababashababa4560
@ababashababa4560 3 жыл бұрын
እዉነት ነዉ ሚካኤል ያድናል እኔም ከሰካራምና ከጅብ አፍ የዳንኩበት ቀን አለ አንድ ቀን እግዚአብሔር ፈቃድ ሁኖ አዉደምህረት ላይ የምናገርበት ቀን ይኖራል ይሳካልሽ በሉኝ
@zeenauaezeena5081
@zeenauaezeena5081 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@babys7570
@babys7570 2 жыл бұрын
አኔንም በአለተ ቀኑ ቅዱስ ሚካኤል ከመደፍር አደጋ አድኖኛል ምን ያላረገልኝ ተአምር አለ አንድ ቀን አኔም አመሰክራለሁ ክብር ምስጋና ለቅዱሳን አምላክ አግዚአብሔር አሜን አሜን!!!
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 3 жыл бұрын
ክብሩን የድንግል ማርያም ልጅ ይውሰድ። እጅን በአፍ ላይ የሚያስጭን ትምህርት፣ምስክርነት ድንቅና ፍፁም ዕምነት የታየበት። የኔ አባት ቅዱስ ሚካኤል ያሳደገኝ መላክ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ለእኔም ማዳንህ፣ረዳትነትህ፣አማላጅነትህ ይደረግልኝ። እልልልልልልልልልልልልልልልልል።
@hayahmohamad3120
@hayahmohamad3120 3 жыл бұрын
በዳም ደስ እያለኝ ጨረስሁ እልልልልልልልልል የቅድስ ሚካኤል ምልጃ ይደርብን አሜንንንንን
@selamdangewy8765
@selamdangewy8765 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ምስጋና ይድረስህ ከመንገዳችን አንተ ቅደም ክንፍህ ይከልለን አሜን መምህር ጠገዉን ያብዛልህ 👏👏👏👏👏እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@meronworku7473
@meronworku7473 3 жыл бұрын
ተመስገን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር እማ ፍቅር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ታድልህ ትክክል ነዉ የአባታችን የአቡነ እጨጌ ዩሐንስ ጠባቂ መልዕክ ቅዱስ ሚካኤል ነዉ ሐምሌ 29 የአባታችን ባዕለ እረፍት ነዉ ያረፋት ቦታ ጉንድ ተክለሃይማኞት ይባላላ ጎንደር አካባቢ ነዉ የሚገኘዉ ቅዱስ እግዚያብሔር ከበረከታቸዉ ያሳትፈን አሜን
@fitsumteklehaymanot6846
@fitsumteklehaymanot6846 3 жыл бұрын
ደሰ የሚል መዝሙር ዝማሬ መላክት ያሰማልን ሊቀመላክት ቅዱስ ሚካኤል ለሁላችን ይድረስልንና ታምሩንም ለማዉራት ያብቃን
@hem9841
@hem9841 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tsidalmariamhaile8805
@tsidalmariamhaile8805 3 жыл бұрын
ክብር ምስጋና ለድንግን ማርያም ለእየሱሰ ክርስቶሰ ይሁን።ቅዱሰ ሚካኤል በምልጃው !!!!አይለየን። መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ። አሜን አሜን አሜን
@sunnitalam7293
@sunnitalam7293 3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን
@ZahraIbrahim-z5d
@ZahraIbrahim-z5d 4 ай бұрын
የእግዚኣብሔር ስራ ግሩም ድንቅ ስራ ነው ኣምላከ ቅዱስ ሚካኤል የተመሰገነ ይሁን ኣሜን ኣሜን ኣሜን የድንግል ማርያም ልጅ የተዋህዶ ንጉስ የተመሰገነ ይሁን ከተጠሩ ሳይሆን ከተመረጡ ያድርገን ኣሜን ለኔም ለሃጥያተኛዋና ቆሻሻዋን ነጥቆ ኣውጥቶ ለፍሬ ለበረከት ያብቃን ኣሜን ኣሜን ኣሜን""ገብረ ኢየሱስ"" ከነቤተሰቦቹ ""ኣፀደ ማርያም"" ብላቹ ኣስቡኝ እህት ወንድሞቼ እግዚኣብሔር ይርዳን ኣሜን❤❤❤
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የስው ልጅ እንዱህ መጨረሻው ሲያምር ደስ ሲስል መታደል ነው እግዚአብሔር ደግ ነው የተነበራቹ አይለንም እንኴን መጣቹ ነው የሚለን አንድም ነብስ እንድትጠፋ አይፈልግም ቅዱስ ሚካኤል ጠባቂ መላአካችን ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን ።
@simartyalsima9177
@simartyalsima9177 3 жыл бұрын
እህት ወድሞቼ በፀሎታችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ እህተ ሚካኤል ትባላለች እናቴ ቅዱስ ቁርባን አልቀበልም አለችኝ
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk 3 жыл бұрын
Egzibher yimsegn memihir 💚💛❤*የአብ ሙሽራው እመቤቴ ማርያም ሆይ ላንቺ ሠላምታ ይገባሻል* *የወልድ እናቱ ነሽና እመቤቴ ማርያም ሆይ ላንቺ ሠላምታ ይገባሻል* *የመንፈስ ቅዱስ ማደሪያ ነሽና እመቤቴ ማርያም ሆይ ላንቺ ሠላምታ ይገባሻል አሜን፫* *እመቤታችን ቅድስት ድንግል* *ማርያም ሆይ በምልጃ ጸሎትሽ ከመከራ ስጋ ከመከራ ነብስ ሠውሪን ሀገራችንን ኢትዮጵያን ህዝቦቿን ሁሉ ጠብቂልን በስደት ያለን ልጄችሽን በስደትሽ አስቢን ለዘለዓለሙ አሜን ፫🕯🕯️🕯️
@senait7
@senait7 3 жыл бұрын
የሞትን ደብዳቤ ወደህይመወት የቀየረ መልአክ እኮ ነው ለነሱ የደረሰ ቅዱስ ሚካኤል ለኛም ይድረስልን
@almalmm2462
@almalmm2462 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን መመህር ቃለህይወትን ያሰማልን ይመላክ አለቃ አሁንም ሁላችሁም ይረዳናል ወደማቼን በረከትህ ይደርበን አሜን አሜን አሜን
@እየሩሳሌም-ቨ4ቨ
@እየሩሳሌም-ቨ4ቨ 3 жыл бұрын
መምራችን እድሜ ከጤና ይስጥህ በጣም የሚገርም እና አስተማሪ ገጠመኝ መጨረሻቸው መልካም ስለሆነ እግዚአብሔር ይመስገን አባቴ ቅዱስ ሚካኤል ክብር ምስጋና የገባህል ደጉ መልአክ
@መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ
@መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ 3 жыл бұрын
እኛ ሀገር ትልቅ ተራራ አለ በአመት አንድ ጊዜ በቃ የማይሆን ነገር የለም በሬ ያርዳሉ ዶሮ ዳቦ ቡና ንፉሮ ይቀቅላሉ አረቂ ጠላ በቃ ሰው የማያመጡት ነገር የለም የማይሰበሰብ ነገር የለም ለአመት ለአመት ሁሉ እየተሳሉ ይሄዳሉ እና ከጊዜ በዋላ ምን ቢሆን ጥሩ ነው የ#እግዚአብሄር ስራ ድንቅ ነው እዛ ተራራ ላይ ታምር ተገኛ ምን ቢሆን ጥሩ ነው የጌታችን የመድሀኒታችንየእየሱስ ክርስቶስ መስቀል ተተክሎ ተገኛ ሰውሉ ተደናግጦ ተራራው ላይ ሁሉ ሄዶ ሲያይ #መስቀል ተተክሎ ህዝቡም በአግራሞት ተደንቆ በሁኔታው ተገረመው ተመለሱ በሁለት ቀን ሂደው ሲያዪት ደግሞ አንድ አይሉት ሁለት ቦታ ፀበል ፈልቆ ተገኛ እና የእግዚአብሄር ስራ ድንቅ ነው።
@እሙየነኝየተዋህዶልጅ
@እሙየነኝየተዋህዶልጅ 3 жыл бұрын
አዎ እኛ ሀገርም አለ ሰኔ ወር ላይ
@bbhh211
@bbhh211 3 жыл бұрын
እፁብ ድንቅ ነው የቅዱስ ሚክኤል ስራ እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን መምህር ተስፋየ ሰላምህን ያብዛልን ጨጋውን ጨማምርሮ ይስጠህ የተዋህዶ እንቁ
@jrjj2707
@jrjj2707 3 жыл бұрын
እግዚአብሔ ይመገን መመህር በጠም የሚገርም ትምርት ነዉ የልጁ እናት የምትለዉን እዉነት አባቴ በልጅነቴ የሚነግረኝን ነገር እስታወሠኝ ልጅ ሆኜ ከቤታችን 1 እና 2ኪ ሜትር ያሕል እርቀት ላይ ባትሪ የሚያበራ ነገር ይታያል እንደገና የብዙ ሰወች የእርጃ ኮቴ ትሰማለህ አተኩረሕ ስትመለከት እየራቀ ይሔዳ በስመአብ ካለልህ ያየዉ ሰዉ ወይ ይሞታል ዉይ ይደነቁራል ወይ ሽባ እና የማይናገር ይሆናል ሲል ያየዉንና ያሣለፈዉን ይነግረንኝ ነበር በስመአብም እንድንል ይክረን ነበር እንደገና ስም ይጠራል ደንገጠሕ አቤት ስትለዉ እየራቀ ይሔዳል ድምጹ 3ት ግዚ በቅርብ የድምጽ ለዉጥ ከሌለዉ ያሰዉ ሰዉ ነዉ በ4ኛዉ አቤት ብሉ ይለን ነበር እናም ሰትየዋ ያሉት ተቀራራቢ ነገር መሠለኝ ብቻ የዚሕ ዘመን ዋርያ አንተን የሰጠን አምላከ ቅዱሳን ስሙ ዛሬም ነገም ለዘላሙ በፍጥረታቱ አንደበት ሁሉ የተመሠገነ የከበረ ይሁንልን አሜን በጸጋ በሞገስ ይጠብቅልን ከነቤተሰብህ አሜን፫💒💒💒
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጐ3ደ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጐ3ደ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልኝ የበለጠ ይባርክ ቃልሆት ያሰማልን
@አብረሀትንጉሴ
@አብረሀትንጉሴ 3 жыл бұрын
በእውነት ታአምር ነው ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ለሁላችንም ድረስልን አሜን አሜን አሜን መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋዉ ያብዛሎት ሺ አመት ኑርልን እግዚአብሔር ይመስገን
@Nuhamen12
@Nuhamen12 3 жыл бұрын
የኔ አባቴ የስንደቴ ስንቅ ቅዱስ ሚካኤል ወህህህህህህ ከቃል በላይ ነህ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልን እኛም በሰማነው ተምረን የመንግስቱ ወራሽ ያድርገን ሀገራችን እና ህዝቦቿን የመላይክት አለቃ በክንፉ ከልሎ ይጠብቅልን
@helenselemon4574
@helenselemon4574 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እጅግ አስተማሪ የሆነ ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር ፍቅር ነው እውነት ኬት ውስጥ ጎትቶ ነው የሚያወጣን ለነሱ የድርስ ለኛም ይድረስ የኔ ጌታ ብርሀኔ። ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን መምህር በፀሎት አስቡኝ እህተ ገብርኤል ብላቹ
@አለምየድንግልልጅ-መ9ሠ
@አለምየድንግልልጅ-መ9ሠ 3 жыл бұрын
አሜን ፫ እግዚአብሄር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እውነት ነው ይህ ትምህርቱ ወደ ክፍለ ሀገር ቢደረስ መታደል ነበር ምክንያቱም ወደዚያ ሁለቱንም ነው የሚከተሉት በጣም ትምህረት ያሰፍልጋቸዋል እነሱ ደሞ ቢማሩ በጣም ይቀየራሉ የዋሆች ናቸው ወደፍት እንደሚደርሳቸው ተስፍ አለን
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገን ይሁን መምህር የተማርየውን አምላከ ቅዱሳን ለሕይወት ለመለወጥ ያድርግል በብዙ ድካምና በእግዚአብሔር አምላክ ፈንፈስ ነውና እህት ወንድሞቼ በማሰተዋል እናዳምትጥ መምህር እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይሰጥልን እማፍቅር በእቅፏ ትከልልህ
@mesefanu3513
@mesefanu3513 3 жыл бұрын
መምህር ተስፉዬ በርታ እኔ ብዙም ኮመንት አልፅፍ ላይክ ብቻ ነው ማደርገው ዛሬ ልፃፍ ብዬ ነው እና መቼም እግዚአብሔር ይጠብቅህ አንተ ውጊያ የገጠምከው እንቅፍ ከሌለው ጠላት ሴጣን ጋር ነው ፃድቃን ሰማታት ቅዱሳን መላእክት ይጠብቁክ በርታ እኔ ታናሽ እህትህ እህተዩሀንስ ነኝ በፀሎት አስበኝ ሀገሬ ገብቼ የበረከት የሰላም ህይወት። እድኖር
@egziabherymesgen1481
@egziabherymesgen1481 3 жыл бұрын
ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር እጅግ በጣም ኣሰተማሪ ትምህርት ነው። እግዚአብሔር ይመስገን
@hayahmohamad3120
@hayahmohamad3120 3 жыл бұрын
በእውነት ቃለሂወት ያሰማልን አሜንንንንን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ 3 жыл бұрын
የኔ ቅዱስ ሚካኤል ምልጃህ እርደትህ ከሁላችን ጋር ይሁን
@abeselomabeselom
@abeselomabeselom 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እርሱ ምህረቱ ለዘላለም ነውና ድንቅን ያደርጋል ቅዱስ ሚካሄል የተመለገነ ይሁን
@አድናወለተማርያም
@አድናወለተማርያም 3 жыл бұрын
እፁብ ድንቅ በጣም ይገርማል የሊቀ መላዕክት ቅዱስ ሚካኤል አምላክ የተመሰገነ ይሁን መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ ይሄን እንዳዳምጥ ስለረዳኝ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
@SFXMajestic
@SFXMajestic 3 жыл бұрын
‌እስካለ ማርያም ‌ወለተ ስላሴ ‌ወልደ ገብርኤል ‌ሀይለ ጊዮርጊስ ‌ተክለ ጊዮርጊስ ‌አፀደ ማርያም ‌ወልደ ሩፋኤል ‌ሀይለ ስላሴ ‌ወለተ ስላሴ ‌ገብረ ፃዲቅ ‌ገብረ ኢየሱስ ‌ወለተ ብርሃን ‌ሀይለ ሚካኤል ‌አስካለ ማርያም ‌ወልደ ኢየሱስ ‌ሀይለ ሚካኤል ‌ሚስጥረ ስላሴ ‌ገብረ መድህን ‌ፍቅርተ ስላሴ ‌ወለተ አረጋይት ‌ወለተ ሰንበት ‌ሀይለ ጊዮርጊስ ‌ሀይለ ጊዮርጊስ ‌ጽጌ ማርያም ‌ህይወተ ማርያም ‌ወለተ ፃዲቅ ‌ወልደ ዮሐንስ
@hamisolomon6534
@hamisolomon6534 3 жыл бұрын
ምንም ቃላት የለኝም ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ተስፋ ስላሴ አንተንም እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ
@hem9841
@hem9841 2 жыл бұрын
እር ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መሆን መታድል ነው መምህራችን በእድሜ ብጸጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ አሜን
@tigistetsegaye6212
@tigistetsegaye6212 3 жыл бұрын
ቅዱስ ሚካየል ስራህ። ድቅ ነዉ አቤቱህ ጌታሆይ እኔን ባሪያህን አስበኝ መምህር እዴት ይገረማል እኔ አምናለዉ ተመስጌን ሳልሞት ቅዱስ ነገሮችን መስማት ቻልኩኝ ቤቴሰቤን ስገባ አድናለዉ ብየ አስባለዉ
@ኤፍታህእህተገወርጊስኤልሻ
@ኤፍታህእህተገወርጊስኤልሻ 3 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ትምህርት ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን ለናተ የደርሰ ለኛም ይድረስልን
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 2 жыл бұрын
በስላሴ ስም በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ድንቅ ነው መምህር በጣም አስተማሪ ነው ወደገጠር ያልከውልጅ እውነቱን ነው መምህራን ወደዚያ ቢሄዱ ስለመናፍስቱ ቢያውቁት የዋህ ስለሆኑ ቶሎ ነው የሚመለሱት መምህር እናመሰግናለን ❤✝️
@ጋልሚቻአልዳይ
@ጋልሚቻአልዳይ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራቺን ቃልህዎት ያስማልን
@agereeageree8190
@agereeageree8190 2 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ሚካሔል በረከትክ ይደርብን
@selamawit7917
@selamawit7917 3 жыл бұрын
ሰላም ለናንተ ይሁን ዛሬ ገጠመኙ መጨረሻ ላይ መምህር ተስፋዬ ስለ መላእክቱ ቅዱስ ሚካኤል ሲናገር ውስጤ ብስጭት አለ ከዚያም በጣም ማልቀስ ጀመርኩ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
@kntattiyub831
@kntattiyub831 3 жыл бұрын
መምህር ያንተ ፍሬዎች ሆነናል እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው
@hiwathiwat5080
@hiwathiwat5080 2 жыл бұрын
መምህራችን እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏
@መንከምትግራይ-ቀ4ከ
@መንከምትግራይ-ቀ4ከ 3 жыл бұрын
አሜን ልዑል እግዛብሔር የተመሰገነ ይሁን🙌🙌🙌 የሊዲያን ልብ የከፈትክ የኔንም የሀጢያተኛዋን ልብ ክፈትልኝ አሜን🙏🙏🙏
@ሶልያና-ሸ4ቐ
@ሶልያና-ሸ4ቐ 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@seemseem9962
@seemseem9962 3 жыл бұрын
Amennnn
@ልኡልእግዚአብሔርይመሰገን
@ልኡልእግዚአብሔርይመሰገን 3 жыл бұрын
እጂግ በጣም አሰተማሪ እራሴን የታዘብኩበት ገጠመኝ ነበር መምህር እኔ እደዚህ አይነት ባህሪ ያላቸውን ሰው ስፈርድባቸው የተለያየ ስም ስስጥ እግዚአብሔር ግን እዴት ሀጥያተኞቹን እደሚወዳቸው እዲጠፉም እደማይፈልግ የእግዚአብሔርን ፍቅር ምህረት ደግነት አባትነቱን የሚያስተምር ትምህርት ነበር እናመሠግናለን መምህር እድሜና ጤና ፀጋውን ያብዛልህ
@sebeletamrutamru8956
@sebeletamrutamru8956 2 жыл бұрын
ቅዱስ ሚካኤል አባቴ በሁላችንም ሒዎት ውስጥ ይግባ
@ትግራይመበቆልስልጣነ-ለ9ጘ
@ትግራይመበቆልስልጣነ-ለ9ጘ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ነን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እስዋን ከአጋንንት እጀ የነጠቀ ቅዱስ ሚካኤል ለኛም ይድረስልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
@ርግብየቲዩብrgbyetubeዘማሪ
@ርግብየቲዩብrgbyetubeዘማሪ 3 жыл бұрын
እውነት እጂግ በጣም ድንቅ ነው ሁሉ በእርሱ ሆነ ስራው ድንቅ ነው እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ደጉ አባቴ የእውነት ከሞት ያድናል ለሁሉም ፈጥኖ ይደርሳል ስሙ ይመስገን እነሱን እንደረዱአቸው እኛን ሁላችንንም ይርዳን ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ስለመዝሙሩ የዝማሬው ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልል ስለሁም ነገር የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን
@smaa6690
@smaa6690 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን💒💒💒
@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንዴት ነህ የምትለቅልን ገጠመኝ አስተማ ነው የእግዚአብሔር ስራው እጽብ ድንቅ ነው ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ለጅ ይሁን ብዙ ተምሬበታለሁ መምህር እውነት ነው እኛ አካባቢ ወዝ አለ በያመቱ በሬ ያርዳሉ ለመናፍስቱ ግብር ይሰጣሉ ያንን ነገር ካላረጉ ብዙ ሰው ይሞታል ወይም ድርቅ ይሆናል እነሱ ግን አሁንም ድረስ መንፈስ እደሆነ አያውቁም ምክነያቱም እኛጋ ገጠር ስለሆነ ወጌል የሚያስተምር የለም እግዚአብሔር ይፈውሳቸው እኔስ ሳይገባይ አንተ ካስተማርከን ብዙ ተለወጥሁ መድሀዲያለም እነሱንም ይፈውሳቸው አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን እግዚአብሔር ያብዛልህ እናመሰግናለን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏
@abi4294
@abi4294 3 жыл бұрын
ሰላም መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን እኔ ልዩ ገጠመኝ 68 ላይ ያለው ታሪክ በጣም ነው ያሰዘነኝ የእግዚአብሔርን ስራ ማወቅ እራሱ ታላቅነት ነው የልጅ መሞቶ በጣም ነው ያሰዘነኝ በአያቱ ጥፋት እሂ ገጠመኝ በጣም ደስ ብሎኝል ታማኝ ጎደኛ ማለት እደዝህ ነው መምህር እማ ፍቅር ፀጋ በፀጋ ታድርግህ የእኛ እንቁ
@dhdjj5980
@dhdjj5980 2 жыл бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ይሓልወና 🙏 ስሙ እንተ ጸዊዐ ሰላም እየ ዝከውን ቅዱስ ሚካኤል ዋሕሰይ🙏 ስለ ኩሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏
@ጌታሆይእጠበኝቆሽሻለሁ
@ጌታሆይእጠበኝቆሽሻለሁ 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን
@tinsaeshinyasayenethiopia917
@tinsaeshinyasayenethiopia917 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሲያድን የራሱ የሆነ መንገድ አለው ! የቅዱሳን ጸሎት በረከታቸው ይድረሰን !
@wazibelay2711
@wazibelay2711 2 жыл бұрын
Amne amne amne yedarbne
@hayahmohamad3120
@hayahmohamad3120 3 жыл бұрын
እኔ ለንስሀ በቅቻለሁ መምህር እግዚአብሔር ይባርክልን እራሴን ላድን እና ወዴ ቤተሰብ ደግሞ እግዚአብሔር ይጨመርበት ልባቸውን ያብራልኝ
@arsemawityemaryamlij806
@arsemawityemaryamlij806 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እንቁአችን እማ ፍቅር ትጠብቅልን
@BetebeteBetebete
@BetebeteBetebete Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲ቃለ ሂወት ያሰማልን 👏
@ገብረኪዳንእንዳለ
@ገብረኪዳንእንዳለ 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏መምህሬ ደህና ዋልክልኝ ገጠመኙ በመጸሐፍ በመዘጋጀቱ ደስ ብሎኛል በጣም ደስ ይላል እኛስ በዩቱብ ተምረናል ይሄን እድል የማያገኙት ብዛቱ የማህበረሰባቺን ክፍል በመጸሐፍ በመዘጋጀቱ በጣም እንደሚረዳቸው አምንበታለሁ በመጸሐፍ ስላዘጋጀህውና ጠላታቸውን ላላወቁ እንዲያውቁ ያረግህው ዝግጂት በጣም አሪፍ ነው በርታልኝ ምህሬ በጣም የምወደው ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅልኝ ህይወቴ ነህ ብልህ ሊያንስህ እንጂ አይበዛብህም 🙏🙏🙏
@ጋልሚቻአልዳይ
@ጋልሚቻአልዳይ 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን ፀጋዉ ናበርከቱ ያብዛልህ መምህራችን በእድመና በጤና ንረልን ቀሬ ዝመንህ እግዚአብሔ ይባርክልህ
@kebenag3527
@kebenag3527 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እቤታችን የ ቅዱስ ሚካኤል ዝክር ነበረ እና ትዝ ይለናል በህፃንነቴ ታምሜየ ተኝች እያሎሁ የእህቴ ልጂ
@kebenag3527
@kebenag3527 2 жыл бұрын
ጠላ ይዞ እያለፈ ሳለ እላየላይ ተደፋ በተኝሁበት ወዲያው ሕመሙ ጣፋ እና ተነሰች ጨዋታየ ገበሁ የቅዱስ ሚካኤል ታምራቱ ቡዙ ነው ክብር ምስጋና ይገባዋል ለፈጥኖ ደራሹ 🙏🙏🙏
@ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ
@ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ 3 жыл бұрын
እንደምን አደራቹሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች መምህራችን እንኳን ደና መጣልን መምህር የእኔ እናትም አለች ባህር ላይ አረቂ ጠላ ምትደፋ ሰንደል የምታጨስ እኔስ ማበዲነው ከምትለቃቸው ገጠመኝ አንድ ባንድ ከእናቴ ጋር አይጠፋም በሰላሴ ሰም ታዲያ እንዴት ነው ምትሰማኝ እኔ በአዛብ አገር ያአለሁ ጌታ ሆይ ኤፍታቹሁ በለን መምህር በእውነት ቃል አጣሁ ባአገኘ ደስ ባለኝ ግን የኛ መዳኛ ተንሳኤ ገና ነው አንድ ቀን ግን እንደምንፈወስ አምናለሁ ቤተሰቦች በፆለት አሰቡኝ ወለተ ማሪያም እሰከ ቤተሰቦች ለመምህራችን ዝማሬ መላእክትን ያአሰማልን
@youtebu4521
@youtebu4521 3 жыл бұрын
ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤልን ጠርቶ ማን አፈረ ደግሞ መምህርን የመሰለ የተዋህዶ እንቁ የመሰለ ሰጥቶናል ውለታው ብዙነው ስሙ ይክበር
@መቅደስ-ኰ4ለ
@መቅደስ-ኰ4ለ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ፀጋዉን ያብዛልን መምህርችን
@ኪዳነምህረትእናቴ-ሠ4ፐ
@ኪዳነምህረትእናቴ-ሠ4ፐ 3 жыл бұрын
እጹብ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ስራህ ይህንን እንድሰማ ስለፈቀድክልኝ አመሰግናለሁ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
@abatobecrnetkasebey2449
@abatobecrnetkasebey2449 3 жыл бұрын
ወይኔ እውነት ይሄስ ከአይምሩ በላይ ነው የእግዚአብሔር ስራ ይገርማል እኛን ለማዳን ሁሊም ዝግጁ ነው ግን እኛ ልባችን ተደፍኖ ቢት ይታወቀናል በናታችሁ እስቲ ሁላችንም ሺር እናድርግው በጣም በዙ የጠፋች ነብስ አለችና ሰምተውም እንደሜድኑ እርግጠኛ ነኝ መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን የማያልቀውን ዘምን ይስጥክ እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን አምላካችን የመላኩ የቅዱስ ሜካኤል ጥበቃና ምልጃው አይለየን
@ድንግልሆይ-ጐ2ዐ
@ድንግልሆይ-ጐ2ዐ 3 жыл бұрын
አረ እህቴ ኮ ድሮ ሞታ ነበረች. ድርሳነ ሚካኤል ተረጭቱላት ነው. የዳነች መግነዝ ጀሙረው ነበሩ የጎረቤት አባወራ. ነው ለመግነዝ የመጡ. አሁን ወልዳ አለች
@ydhoney1956
@ydhoney1956 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አሪፍ ትምህርት ነው ቀጥልበት መምህርየ እድሜና ጤና ይስጥዎት
@ኤፍታህወለተሚካኤል-ዸ7አ
@ኤፍታህወለተሚካኤል-ዸ7አ 3 жыл бұрын
መምህር ይሄ ሶስተኛ ኮሜንቴ ነው በእውነት እውነትም ልዩ ገጠመኝ ነው እኔ እራሴን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ በእውነት የወንድማችን አምላክ እኛን ስደተኛ ልጆቹ ይጠብቀን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ልጅቷን ከሞት ያስነሳለት አምላክ ድህነቱም ይቀይርለታል እርሱ ምን ይሳነዋል ቅዱስ ሚካኤል ያላሰበውን ደስታና በረከት ያድለው እኔንም ሃጥያተኛዋ እህታችሁ ወለተ ሚካኤል እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ የአባታችን የቅዱስ እጨጌ ክርስቶስ ፀሎታቸው በረከታቸው ምልጃቸው ለእኛም ለሃጥያተኞቹ ይድረሰን እስኪ እግዚአብሔር እናመስግነው ይሄንን ድንቅ ስራው እንድንሰማ የፈቀደልን እኔ ግን ቃላት አጥሮኛል ግን ሳላመሰግነው አላልፍም አምላኬ መድሃኒቴ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ስምህ በፍጥረት አንደበት ሁሉ የተሰገነ ይሁን አሜን፫
@sewmehon9860
@sewmehon9860 3 жыл бұрын
በውኑ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር አለን?እኔ አምናለው🤲🏽 ! ቅዱስ ሚካኤል ቀይ ባህርን ከፍሎ እስራኤልን ያሻገር ይሄ ኢምንት ነው ለእሱ የቅዱስ ሚካኤል አምላክ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እህቶቼ ወንድሜ ለናንተ የደረሰው ቅዱስ ሚካኤል ለሀገራችንና ለኛም ለህዝቦችዋ ይድረስልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን🤲🏽🙏🏽🤲🏽😭
@ውለትስላሴ
@ውለትስላሴ 3 жыл бұрын
የመላከ አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ለሁላችን በያለነበት ድረስልን ጥበቃህ አይለይን
@AlMl-b4y
@AlMl-b4y 8 ай бұрын
እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን እውነት ቅዱስ ሚካኤል ሀያል መለአክ ነው ለነሱ የደረሠ ለኛም ይድረስ
@beyushbekele3321
@beyushbekele3321 3 жыл бұрын
እልልልልልልል ል ሊቀመላእኩ ቅዱስ ሚካኤል ፈጥኖ ደራሹ ሁሌም አትለየን
@merimeri9211
@merimeri9211 3 жыл бұрын
Amen amen amen 💒💒💒
@wu6219
@wu6219 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ተስፋዬ
@lalattan3498
@lalattan3498 2 жыл бұрын
እንኮን ደህና መጣህልን መምህራችን በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው ቃለ ህ ይ ወት ያሰማልን 🙏🥰
@ሀናየፃድቃኔማርያምልጅ
@ሀናየፃድቃኔማርያምልጅ 3 жыл бұрын
ዕፁብ የእግዚአብሔር ስራ ሁሌም ገጠመኝ ስሰማ ቃል ስለሚያጥረኝ ዕፁብ ዕፁብ የእግዚአብሔር ስራ ብየ ነው እማልፈው መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይህ የኛ እንቁ
@sijitasijita6360
@sijitasijita6360 3 жыл бұрын
አሜን👐 አሜን👐 አሜን👐 የልኡል እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን መ/ር ቃለሂወትን ያሰማልን ቅዱስ ሚካኤል በመስገን 👐👐👐👐
@smaa6690
@smaa6690 2 жыл бұрын
አሜን💒💒💒
@yetewhdolijnegn843
@yetewhdolijnegn843 3 жыл бұрын
መምህርዬ እባክህን የውንዶችን ስለ ቅርፅ ማውጫ መዳኒት ና ስለ ንቅሳት ብታስተርምር እኔ የወንጂ ልጅ ነኝ አብሮ አደጎቼ ባለ ማወቅ ውጠው ኢድምያቸውና ግስፈታቸው አይገናኝም ለቦዲጋርድነት ብለው እራሳቸውን እየጎዱ ነው እባክህን ትምርቱን ልቀቅልን
@zeenauaezeena5081
@zeenauaezeena5081 3 жыл бұрын
ንቅሳት የለበት ሁሉ የዝሙት መፈስ አለበት በኩሉ ገብቶል ብለዋል መምህረ እኔም አለብኝ
@SaraSara-nm9ks
@SaraSara-nm9ks 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመሰገን ይህ ላደረገ ለእኛም ለተመሣቀለ ለተጎሳቆለ ህወታችነ የመላእክት አለቃ ቅዱስ ማካኤል ሆይይ እባክነህ ለነረሱ እንደረዳህ ለኛም እረዳን አሜን
@smirah200qwerty4
@smirah200qwerty4 3 жыл бұрын
በእዉነት ቃል ህይወት ያሰማልን ቃል በረከት ያሰማልን ቅዱሰ ሚካኤል የጠብቅህ መምህርችን እግዚአብሔር ዕድመና ጠና ዪስጠህ አሜን ዝማረ መላእክት ያሰማልን❤❤😍
@devan8265
@devan8265 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን ዉድ መምህራችን ሠላምህ ይብዛልን አሜን እስኪ ልሥማና እመለሳለሁ መልካም ትምህርት ብያለሁ ለሁላችንም
@shimalshimal-wi6yr
@shimalshimal-wi6yr 3 жыл бұрын
አው፣ምምህር፣እኔም፣አትን፣አግኝሀልው፣ብይ፣በትስፍ፣እጥብቃልው።
@shimalshimal-wi6yr
@shimalshimal-wi6yr 3 жыл бұрын
አሜንአሜን።
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
@@shimalshimal-wi6yrAmenn🙏Betasabe Hugege Ehte
@chm9903
@chm9903 3 жыл бұрын
ውድ መምህራችን መምህር ተስፋየ አበራ እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህና በአስትምሮህ ብዙ ህይወት እያዳንህ እንደሆነ አንተም ታውቃለህ እኔም ሳልገልፅልህ አላልፍም ይሁን እንጅ ብዙ ጊዜ ስለ ጎጃም ና ስለ ጎንደር ቤተ ክርስቲያን በደብተራ መወረር ስታወራ አዳምጣለሁና ይህን መልካም አስተያየት ልሰጥህ ልቦናየ አነሳሳኝ። እኔ በምኖርበት ና በማውቀው አካባቢ በተለያየ አገላለፅ ማለትም ቡዳ፤ ዛር፤ መተት፤ ውቃቢ ወዘተ እየተባለ ርኩስ መንፈስ እራሱን አንግሶ ሰዎችን ለተለያየ የጤና እና ለኑሮ ችግር በመሆን ስራውን እየሰራ ይታያል። ይህንን ችግር በከፊልም ቢሆን እየታገሉ ያሉ ቤ/ክ አሉ ነገር ግን በፀበል ብቻ ብዙ እርቀት መጓዝ ይቻላል የሚል እምነት ስለሌለኝ አንተ እና ክቡር አባታችን መላእከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ደርሳችሁልን 1. ከሰፈነብን ርኩስ መንፈስ ብትፈውሱን 2. ወደ አምልኮ እንድንገባ በተግባር ብታደርጉን 3. የደብተራውን አሰራር ስልት በየ ቤ/ክ ያለውን አጋልጣችሁ እኛም እንዴት እንደምንዋጋው ብታሳዩን 4. በእናንተ አስተምህሮ ወንጌልን ብትዘሩት ለብዙ ዘመናት ስራውን እየሰራ ያለውን ርኩስ መንፈስ ሰብራችሁት ብትሄዱ እላልሁ። አገልግሎታችሁን እግዚአብሄር ይባርክ!!!!!
@bfuuyyujvjbkjj5490
@bfuuyyujvjbkjj5490 3 жыл бұрын
እግዛበብሔር ይባርክክ መምህር ስራህን ድካምክን እዛብሔር ይቁጠርልክ ሰውማ!!!! ማስተዋልን ያድለን እጅ ብቻ በርታ እግዛብሔር ያስጀመረክን በውጤት በሰላም ያስጨርስክ በእውነት ሚድነውን አስብ እሽ አይዞክ
@babys7570
@babys7570 2 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው አግዚአብሔር ይመስገን መላአኩን ልኮ በስአሉ ላይ አድሮ ነው የፍወሳት ምስጋና ይሁን ለሃይላት አለቃ አባቴ ሊቀ መላአኩ ቅዱስ ሚካኤል አርሱ ምን ይሳነዋል አኔን ራሱ ከመደፍር አደጋ በአለተ ቀኑ ለሶስት ሰአት ታግሎኝ አካሉን ውሃ አርጎልኝ ድኛለሁ ስንቱን ልመስክር ያማልደናል ያስታርቀናል ሺ በክንፉ ሺ በአክናፉ ክብር ምስጋና ይሁን ለአግዚአብሔር መዝ፡34፥7 አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@tga9999
@tga9999 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ. እጅግ አስተማሪና ልብ የሚነካ ገጠመኝ ነው
@jaharakhan9858
@jaharakhan9858 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህልን በእወነት ቃህይወትን ቃለበረከትን ያሠማልን ምርጥ ትምህርትነው የኛ ህይወት ወርታልን እራሥህን ጠብቅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አባዬ እውነት ነው ወድማችን እኔ የገጠር ልጅ ነኝ የገጠር ካህናት ምንም አያሥተምሩንም የገጠር ሠው ለቅጦ ባአድ አምልኮ ያመልካል የኛአገር ካህናት የወር ደመወዙንእጅ የሚያየው ትምህርት አያሥተምሩንም አባታችን ሆይ ብለው መውጣት ብቻነው
@firhiwotyefat6162
@firhiwotyefat6162 3 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ፊል የሚመስል ገጠመኝ ነው ይገርማል በዙነገር ተማርኩኝ እድሜ ይስጥልን በርታ ጠንክርልን ወንድማችን
@መንከምትግራይ-ቀ4ከ
@መንከምትግራይ-ቀ4ከ 3 жыл бұрын
በቅዱሰ ሰላሴ ሰም እንዴት ግሩም የሆነ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን ከበረከቱ እኛንም ያሳትፈን አሜን🙏🙏🙏
@ቅዱስገብርኤልድረስልኝ
@ቅዱስገብርኤልድረስልኝ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን መላእክቱን ልኮ ያድናል ይችላል። የቅዱስ ሚካኤል ምልጃና በረከቱ ይደርብን።
@kidistseyoum3024
@kidistseyoum3024 3 жыл бұрын
ለኔም ደራሽ ነዉ መላኩ በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 3 жыл бұрын
በጣም የምገርም ታሪክ ነዉ በአወጂ ብነገሪ እንዴት ደስ ይልነበራ ፈጣሪ ይማራን🙏🙏🙏
@habtamhabtam4737
@habtamhabtam4737 3 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን የምታቀርብልን ትምህርት ተለውጠንበታን እድሁም በጣም ብዙ ሠቦች ተምረውበታን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@libanosferew1333
@libanosferew1333 3 жыл бұрын
እኔ ሀይማኖቴን በደንብ ያወኩት በመምህር ገጠመኘ ምክንያት ነው ለ ንሰሀ የበቃሁት, ለፀሎት, ለስግደት, ለፆም የ በቃሁት!!!!!
@lemlemsolomon8580
@lemlemsolomon8580 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን መምህር እኔ በበኩሌ ገጠመኝ በሰማሁ ቁጥር አመለካከቴ ሁሉ ነው የሚቀየረው ቅን ነው የማስበው ሁሉም ለበጎ ነው በማለት በጣም እፅናናለሁ እግዛአብሄር የተመሰገነ ይሁን አና መምህር ሰው አመነ አላማነ አትጨነቅ የተሰቃየ የተጎዳ መዳኑ ነው ትልቁ ነገር እኔ እንዲያውም እፈራለሁ ገጠመኞቹ አለቁ እንዳትለን በየቀኑ በጉጉት ነው የምጠብቀው አስተማሪ ስለሆነ ጥንካሬ ስለሚሰጥ በል መምህር ፀጋውን ያብዛልህ
@alkalde701
@alkalde701 3 жыл бұрын
ቃል የለኝም መምህር የማቱሳላ እድሜ ያድልህ በጸሎት አስበኝ ወለተ መድህን
@vhhh8480
@vhhh8480 3 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን መምህራችን ከዚህ ገጠመኝ የተማርኩት አብዛኛዉ ሰዉ ሀብታሞች ሀፍታም ይሆኖት በዚህ ሩኩሰ መንፈስ ሰራ እንድሆን ነዉ የተረዳሁት ግን እንደዚህ ሰለ ደሞ በሰነ ሰርአት ሰርቶ ለፍቶ ሀፍታም የለም እያልኩ አይደለም መምህራችን ሰለ ሁሉ ነገር አናመሰግን አለን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ፈጣሪ ከነቤተሰቦችህ
@girmamusema2057
@girmamusema2057 2 жыл бұрын
መምህር ቃላት የለኝም ባንተ ምክንያት ብዙ ነብሶችን አምላክ እያዳነ ነው ።እኔም አንዱ ነኝ ብዙ አውቄያለሁ አውቄም ትክክለኛ መንፈሳዊ ምህመን ለመሆን መንገዴን ጀምሬያለሁ ለብዙ ወዳጆቼም ያንተን ዩቱብ እንደኔ እንዲለወጡበት እየገርኩ እና በቀላሉ ማገኘት ለማይችሉ Download እያረኩ እየሰጠኃቸው ነው እና ብዙ ምህመን እየተመለሰ ነው አምላክ ጸጋህን ያብዛለህ መምህር።
66ኛ ልዩ ገጠመኝ፦leyu getemeg እቤቷ ሆና የባሏን ድርጅት በደሟ ድግምት የምትመራ
1:45:48
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
Tigrigna Audio Bible, The Book of Genesis | ኦሪት ዘፍጥረት
3:58:03
Tigrinya Audio Bible | መጽሓፍ ቅዱስ ትግርኛ ብድምጺ
Рет қаралды 3,1 МЛН
248ኛ A ገጠመኝ ፦ በሚስቱ ገዳይ መተት የተሰቃየ አሳዛኝ አባትና
2:00:07
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 85 М.
153ኛ ገጠመኝ ፦ የይሉኝታ መንፈስ ችግር ሃይማኖትን ሲያቀያይር ስሙ
2:22:50
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 51 М.
76ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ በመቃዠት የግል ሚስጥሩን የሚያወጣ
1:49:51
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 41 М.
16ኛ ዘመኑን ዋጁ live! ( ጓደኝነትና ክርስትና )በመምህር ተስፋዬ አበራ
1:57:16
Zemenun Waju ዘመኑን ዋጁ Memihir Tesfaye
Рет қаралды 11 М.