ኢትዮጵያ ያልገባት የእግር ኳስ ቢዝነስ || ለምን እንጀራ የሊቨፑል ተጫዋቾች ምግብ ሆነ? |ፍፁም አድነው||Manyazewal Eshetu Podcast Ep 30

  Рет қаралды 12,145

Manyazewal Eshetu

Manyazewal Eshetu

3 ай бұрын

ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙️ እንኳን ደህና መጡ::
ይህ ዘወትር እሁድ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ::
በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል::
በዚህ በሰላሳኛው ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ ከፍፁም አድነው ጋር ​⁠ ጥልቅ ውይይት ያደርጋል::
ፍፁም አድነው የመጀመርያው የFifa match Agent ነው:: በብዙ ውጣ ውረድ ውስጥ አልፎ አሁን ካለበት የህይወት ደረጃ ደርሷል:: በዱባይ ኑሮውን ያደረገው የሸገር ደርቢን ማለትም ኢትዮጵያ ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስን በዱባይ ከተማ እጫውቷል::እንዴት እዚህ ቦታ ደረሰ? እንዴትስ የህየቱን ፈተናዎች አሸነፈ? ምን አነት እይታ አለው? ሙሉውን ተክታተሉ!

Пікірлер: 32
@sentiysentiy5324
@sentiysentiy5324 3 ай бұрын
እንኳን ለጌታችን ለመደሀኒታችን ለ ኢየሱስ ክርስቶስ አብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ❤❤
@Rahelname
@Rahelname 3 ай бұрын
እንኳን ለታላቁ ለዐቢይ ጾም በሰላም አደረሳችሁ ጌታ ጾሙን በፍቅርና በአንድነት አስፈጽሞ ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም ያድርሰን!
@meram123
@meram123 3 ай бұрын
ረመዳን ውስጤ ነው የሙስሊሞቸ የብስራት ዜና ውብ የኸይራት ደመና የሁላቸን ማንቂያ ድወል ተ ግባሩ የሚል ደስ የስ የሙሚኖቸ ግሩም መቅደስ ረመዳን ፆማቸን ይማርካል መልካም ተግባር ያረካል ረመዳን በምን ይለካል ኡማውን የሚያነቃቃ በፀባይ በገንዘብ በሰደቃ ረመዳን ውስጤ ነወ በቃ መልካም እረመዳን ለሁላቸን❤❤❤❤❤❤
@JasmineBaugh-dn6kg
@JasmineBaugh-dn6kg 3 ай бұрын
እንግዳ ጠርተህ አንተ የምትለፈልፈውን ነገር ፈጣሪ የንሳልህ
@jerryjerusalem843
@jerryjerusalem843 3 ай бұрын
ምን አይነት ገራሚ ሰዉ ነዉ ያቀረክልን ማኔ አመሰግናለሁ ብዙ ትምህርት ወስጃለሁ
@temesgenalemtsehay5354
@temesgenalemtsehay5354 3 ай бұрын
ገራሚ ልጅ ነው ያቀረብክልን!እግዚአብሔር እቅዱን ሁሉ ከፊት ቀድሞ ያሳካለት።መልካም እድል!
@youngetpride
@youngetpride 3 ай бұрын
So proud and inspired 💚💛❤️
@MASRT.
@MASRT. 3 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ዛሬ አንደኛ ነኝ
@takelederesa
@takelederesa 3 ай бұрын
ማኔ እንካን ደሕና መጣችሁ ደስ የሚል መነቃቃት በርታልኝ
@youngetpride
@youngetpride 3 ай бұрын
Bravo በርታ 👏🏽
@MahommedKedir
@MahommedKedir 3 ай бұрын
ማኔ እንካን ደሕና መጣችሁ ደስ የሚል መነቃቃት በርታልኝ ማኔ ባወራሕ ደስ ይለኛል አንተጋር እግዚያብሔር የሆነ ነገር እንዳስቀመጠልኝ ይሰመኛል ማኔ በልደትዬ
@MahommedKedir
@MahommedKedir 3 ай бұрын
ማኔ ውድ ግዜሕን ወስደሕ ስላነበብክ መበደስታ ማመን ነው ያቃተኝ በጣም ነው ደስ ያለኝ ያገኘሁህ ያሕል ነው የተሰማኝ እግዚያብሔር ይመስገን የለመኑትን የማይነሳ
@user-xt2oq7cy5u
@user-xt2oq7cy5u 3 ай бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው!
@user-im6li2mn6k
@user-im6li2mn6k 3 ай бұрын
Kuru Ethiopian bravo 👏
@hanazwedu5503
@hanazwedu5503 3 ай бұрын
Just say thank you for both of u might our time gose in dubai but for our kids there is hope
@dfghxvbb4310
@dfghxvbb4310 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@tizetakebede306
@tizetakebede306 3 ай бұрын
so Amazing!
@richdad99
@richdad99 3 ай бұрын
commented 🤩🤩
@AkliluSolomon-zo5ny
@AkliluSolomon-zo5ny 2 ай бұрын
Berta Berta
@AbelKasaye-hy4ik
@AbelKasaye-hy4ik 3 ай бұрын
Bravo
@EthioMotivations
@EthioMotivations 3 ай бұрын
Yehone gize football lay seralew stl semchekalew. Tewkew??? Manyazewal
@muluken07
@muluken07 3 ай бұрын
I appreciate it thanks. it's valuable
@user-cl2kr3kp7x
@user-cl2kr3kp7x 3 ай бұрын
Top
@ashenafiagegnehu6265
@ashenafiagegnehu6265 3 ай бұрын
ማኔ በጣም የሚያነቃቃ interview ነበር
@TDENTERTAINMENT10
@TDENTERTAINMENT10 2 ай бұрын
inspired mane
@teweldebeyene4621
@teweldebeyene4621 Ай бұрын
በርታ
@abrhamayalew638
@abrhamayalew638 3 ай бұрын
Wow❤❤
@danhaile8603
@danhaile8603 3 ай бұрын
ማኔ ኣትሳሳት ሁሉም በ Business ኣይን ኣትዬው። ካስ መደገፍ እኮ ደመችን ውስጥ ነው ኣታስታጣጥለው።
@nakeyo3730
@nakeyo3730 3 ай бұрын
Tew manei we are not animals
@alexkinfe
@alexkinfe 2 ай бұрын
Bravo
Is it Cake or Fake ? 🍰
00:53
A4
Рет қаралды 19 МЛН
Backstage 🤫 tutorial #elsarca #tiktok
00:13
Elsa Arca
Рет қаралды 43 МЛН
⬅️🤔➡️
00:31
Celine Dept
Рет қаралды 37 МЛН
ኣፍቂረ ኣይፈልጥን !
17:17
HLINA MEDIA
Рет қаралды 1 М.
Is it Cake or Fake ? 🍰
00:53
A4
Рет қаралды 19 МЛН