ለዶ/ር ተስፋዬ ሮቤሌ "ያልተወለደ ልጅ" የኑፋቄ ትምህርት የተሰጠ ምላሽ(ክፍል ፩) ቄስ ኤልያስ ሽባባው

  Рет қаралды 8,741

ቃሉ ይናገር Let The Word Speak Out

ቃሉ ይናገር Let The Word Speak Out

Жыл бұрын

#ያልተወለደ_ልጅ #የዶክተር_ተስፋዬ_ሮቤሌ_ኑፈቄ
#Apostolic_church #ኢየሱስ_አብ_ነው #Jesus_is_the_Father
#የኢትዮጵያ_የሐዋርያዊት_ቤተክርስታያን #protestant #Apostolic_Church_of_Ethiopia
#Apostolic_Church_International_Fellowship
#Heavenly_Flesh_of_Jesus #ሰማያዊ_ሥጋ #ሁለተኛው_ሰወ_ኢየሱስ #the_second_man #የኢየሱስ_ሥጋ_ከሰማይ_ነው #የኢየሱስ_ስም_ጥምቀት #መዳን_በሌላ_በማንም_የለም #የውኃ_ጥምቀት_በኢየሱስ_ስም_ብቻ #water_baptism_in_Jesus_name #oby_acts_2_38 #የሐዋርያት_ሥራ_2_38 #ከውኃና_ከመንፈስ_መወለድ #ዳግም_ልደት #born_again #born_of_water_and_spirit
#Apostolic_Generation
#ApostolicSong
#Biblical_debate #የመጽሐፍ_አዱስ_ውይይት
#acifna #apostolicchurchsongs #hawaryawitmezmur #pator_bereket_matewos #ቄስ_በረከት_ማቴዎስ
#Apostolic_doctrine
#onlyjesus #ኢየሱስ_ብቻ
#Apostolic_doctrine #ሥላሴ #Trinity
#onlyjesus
Follow me on:
www.tiktok.com/@tame_apo?_t=8...
On Facebook page:
profile.php?...
Telegram:
t.me/Letthewordspeakout

Пікірлер: 53
@user-kt4lw9wx8o
@user-kt4lw9wx8o 2 ай бұрын
ለእውነተኛይቱ ቤተክርስቲያን ብርሐን ምክንያት እንዲሆኑ ከተመረጡ እንደ አንዳቸው ስለሆንክ ብቻውን ለሆነ ለጌታ ለየሱስ ክብር ይሁን።
@tigesttisfy756
@tigesttisfy756 Жыл бұрын
ቄስ ኤልያስ ጌታየሱስ ይባርክእ ጸጋውንም ያብዛልእ
@danielminda
@danielminda Жыл бұрын
እኛም አይተናል አባትም ልጁን የዓለም መድኃኒት ሊሆን እንደ ላከው እንመሰክራለን። ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ በሚታመን ሁሉ እግዚአብሔር በእርሱ ይኖራል እርሱም በእግዚአብሔር ይኖራል። 1 ዮሐ 4:14-15
@tajuhusen8345
@tajuhusen8345 Жыл бұрын
Tebaraku
@asnak3038
@asnak3038 Жыл бұрын
አሜን አሜን ጌታ እየሱስ ፀጋውን ያብዛልክ ❤❤❤
@danielminda
@danielminda Жыл бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን በመነሣቱ ለሕያው ተስፋና ለማይጠፋ፥ እድፈትም ለሌለበት፥ ለማያልፍም ርስት እንደ ምሕረቱ ብዛት ሁለተኛ የወለደን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ፤ 1 ጴጥሮስ 1:3-5
@user-vt9rz7bm4u
@user-vt9rz7bm4u 11 ай бұрын
amen amen geta eysuse yebarek
@arabtowers9123
@arabtowers9123 Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባሪክህ ❤❤❤❤
@tasfaofficiallytube9506
@tasfaofficiallytube9506 Жыл бұрын
❤❤❤❤🎉ቄሰ ኤልዬዬዬ እግዚአበሔር ፀጋዉን ያብዛልን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@HabtamuDaka-it7hr
@HabtamuDaka-it7hr 10 ай бұрын
ሃለሉያ መዳኔ ድንቅ ነው።
@HabtamuDaka-it7hr
@HabtamuDaka-it7hr 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው መዳኔን እንደገና እንዳደንቅ አረከኝ ደስም አለኝ ተባረክልኝ!!!!!
@danielminda
@danielminda Жыл бұрын
እግዚአብሔርም አለ። ሰውን በመልካችን እንደ ምሳሌአችን እንፍጠር፤ ዘፍ 1:26
@ambeintsounds540
@ambeintsounds540 Жыл бұрын
እኛ በምናችን ነው እግዚአብሔርን ምን መስለው?
@tseganshbubamo8890
@tseganshbubamo8890 Жыл бұрын
አሜንንንን.አሜንንንንን🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌☝
@selamawitbelayneh89
@selamawitbelayneh89 11 ай бұрын
🙏
@fekadubarke6987
@fekadubarke6987 Жыл бұрын
ትምህርተ ስላሴዎች እድሜ ጠገብ ውሸት ነውበእውነት ቃል በክርስቶስ ትምህርት በየጊዝውእየፈራረሰ ያለከእግዚአብሔር ቃል እየተቆነጣጠረየሚፈበረክ የመናፍቃን ትምህርት ነው እንደዳጎን እየተጠጋገነበየዘመናቱ ቢመጣም እንዳይፀና በኛም ዘመን ይህን የመናፍቃን ትምህርት እያፈራረሱ ሰላሉትኢየሱስ ክርስቶስን አመሰግናለሁ
@solomontekle8954
@solomontekle8954 Жыл бұрын
ውድ የእግዚአብሔር ሰው ጌታ የሱስ እየባረከ ይባርክህ !! አሁንም የቃሉን ፍቺ ያብራልህ ለብዙዎች መዳን እግዚአብሔር ይጠቀምብህ !!
@addishiwot1680
@addishiwot1680 10 ай бұрын
ኢየሱስ እያልክ ተናገር
@MelemanFata
@MelemanFata 2 ай бұрын
True is alway true
@user-qc3im7iy8w
@user-qc3im7iy8w 11 ай бұрын
እውነት ተደብቆ አይቀርም! ኢየሱስ ይባረክ! ወንድሞቼ ኤሉ እና ቤኪ ኑሩልን ፀጋውን ያብዛላችሁ!
@ethiopiaandafricaethiopiaa9787
@ethiopiaandafricaethiopiaa9787 Жыл бұрын
Thanks for God!
@user-oq7tp2qw7r
@user-oq7tp2qw7r 11 ай бұрын
?አባቴም ወንድሜም እግዚአብሔር ይባርክህ።
@ayalishayalish4363
@ayalishayalish4363 Жыл бұрын
አሜን..አሜንንንን..ሂበረክ..እልልልልልልልልል..አሜን..ሃሌሉያያያያያያያያያ..ተመሰገን
@eliasendale9319
@eliasendale9319 Жыл бұрын
Ameeeèen
@KakaWan-lc6wg
@KakaWan-lc6wg Жыл бұрын
Kes elye egizhabher yibarkh yehasetenyochi timirti letiwuldi endayalf tagelulin
@danielminda
@danielminda Жыл бұрын
ጴጥሮስም። ሐናንያ ሆይ፥ መንፈስ ቅዱስን ታታልልና ከመሬቱ ሽያጭ ታስቀር ዘንድ ሰይጣን በልብህ ስለ ምን ሞላ? ሳትሸጠው የአንተ አልነበረምን? ከሸጥኸውስ በኋላ በሥልጣንህ አልነበረምን? ይህን ነገር ስለ ምን በልብህ አሰብህ? እግዚአብሔርን እንጂ ሰውን አልዋሸህም አለው። የሐዋ 5:3-5
@danielminda
@danielminda Жыл бұрын
ኢየሱስም መለሰ አለውም። የሚወደኝ ቢኖር ቃሌን ይጠብቃል፤ አባቴም ይወደዋል ወደ እርሱም እንመጣለን በእርሱም ዘንድ መኖሪያ እናደርጋለን። ዮሐንስ 14:23
@lelisaasmare1456
@lelisaasmare1456 10 ай бұрын
Iysasus bicha baqii new.
@danielminda
@danielminda Жыл бұрын
ኢየሱስም ቀረበና እንዲህ ብሎ ተናገራቸው። ሥልጣን ሁሉ በሰማይና በምድር ተሰጠኝ። እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ። ማቴ 28:19-20
@selamawitbelayneh89
@selamawitbelayneh89 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ሰውን በመልኩ ፈጠረ በእግዚአብሔር መልክ ፈጠረው ወንድና ሴት አድርጎ ፈጠራቸው ዘፍጥረት 1:27
@tegemoses7722
@tegemoses7722 Жыл бұрын
Kes elye eyesus tsega yabzalh. Haseyegna timrt lemetagel ahunm tsinu nw libachn
@rakoondogo4481
@rakoondogo4481 Жыл бұрын
This is a good teaching. Keep on going
@letthewordspeakout
@letthewordspeakout Жыл бұрын
Thank you! 😃
@user-nl1fp3vm5o
@user-nl1fp3vm5o 4 ай бұрын
አባት:ሆይ:እኛ:አንድ:እንደሆንን:እነርሱም:አንድ:እንዲሆን:አለ:ልጅ:እኛ:ማለቱ:እራሱ:በራሱ:አይደለም:ልክ:እንደሱ:ሌላ:አለ:ምክኒያቱም:ደቀመዛርቱ:አንድ:የሚሆኑት:በጌታችን:እየሱስ:እና:በአብ:እንዳለው:አንድነት:ነው።እየሱስ:ጌታ:ነው።
@danielminda
@danielminda Жыл бұрын
እናንተ ስለ ወደዳችሁኝ ከእግዚአብሔርም ዘንድ እኔ እንደ ወጣሁ ስላመናችሁ አብ እርሱ ራሱ ይወዳችኋልና። ከአብ ወጥቼ ወደ ዓለም መጥቻለሁ፤ ደግሞ ዓለምን እተወዋለሁ ወደ አብም እሄዳለሁ። ዮሐ 16:27-28
@ambeintsounds540
@ambeintsounds540 Жыл бұрын
John 14 አማ - ዮሐንስ 9: ኢየሱስም አለው፦ አንተ ፊልጶስ፥ ይህን ያህል ዘመን ከእናንተ ጋር ስኖር አታውቀኝምን? እኔን ያየ አብን አይቶአል፤ እንዴትስ አንተ፦ አብን አሳየን፡ ትላለህ? 10: እኔ በአብ እንዳለሁ አብም በእኔ እንዳለ አታምንምን? እኔ የምነግራችሁን ቃል ከራሴ አልናገረውም፤ ነገር ግን በእኔ የሚኖረው አብ እርሱ ሥራውን ይሠራል። 11: እኔ በአብ እንዳለሁ አብም በእኔ እንዳለ እመኑኝ፤ ባይሆንስ ስለ ራሱ ስለ ሥራው እመኑኝ።
@martamarta507
@martamarta507 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@user-rb1lc1vb1k
@user-rb1lc1vb1k 11 ай бұрын
ከአንዱ አምላክ ወጪ እርሱም ከዘላለም ከነበረው እኛን ለማዳን በአዲስ ኪዳን በስጋ ከተገለጠው አምላክ በቀር ጣኦት ነው ። ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ አታምልካቸው አትስገድላቸውም አለ ፊተኛው ትዕዛዝ (ዘፀ20) የዲያብሎስን ስራ እንዲያፈርስ ነውና የእግዚአብሔር ልጅ የተገለጠው (አምላክ በስጋ የተገለጠው) አባካችሁ በዳጎን ላይ የደረሰውን አስታውሱ በመጀመሪያ ዳጎን በግነባሩ ነው የወደቀው መሠለኝ እንደምንም ደጋግፈው አቆሙት በማግስቱ ምን ሆነ ዳጎን? አንብቡት አባካችሁ አላቸዋለሁ በትህትና በቃ በእግዚአብሔር አጠገብ ምንም አታድርጉ እርሱ ብቻውን ነው ዘዳ32÷39 ። ቄስ ኤልያስን ጌታ የሱስ አብዝቶ ይባርክ እንዲሁ አገልጋዮቻችንን ሁሉ!!
@user-lv1pz5fh9i
@user-lv1pz5fh9i 11 ай бұрын
lemn debate tferalachu
@user-nl1fp3vm5o
@user-nl1fp3vm5o 4 ай бұрын
ጌታ:ፍልጎቱ:ሰወች:እርሱን:የእግዚአብሔር:ልጅ:መሆኑን:እንዲቅበሉ:እንጂ:አብ:እንደሆነ:አንዲያምኑ:አይደለም:የወንጌል:ሀሳብ:በህምነት:ሰለሚገኝ:መዳን:ምን:ቢሉ:ጌታን:እየሱስን:የእግብሔር:ልጅ:ሰለኅጢያት:እንደሞተ:እንደተነሳ:ማመን:በቂ:እንደሆነ:ህምነት:ማለት:ህምነት:ነው:ከዚውጪ:እንደገላቲያ:ሰወች:ቀምበር:መጫን:ነው።
@Mom2023new
@Mom2023new Жыл бұрын
ወገኖቼ፣ ከዓመታት በፊት ነው፣ ጌታ በራዕይ አንድ ነገር አሳየኝ፣ በጣም ሰፊ በሆነ ምድረ በዳ ላይ ብቻዋን ተቀምጣ ፊቷን ወደ ሰሜን በማድረግ፣ ሰውነቷን የምትታጠብ ሴት በርቀት ሆኜ በመገረም ተመለከትኩ፣.ይህቺም ሴት ደፋር፣ ለምንም የማትጨነቅና ፈቃዷን ብቻ የምተፈጽም ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ፣ እርሷም አንድ ትንሽ ልጅ አላት፣ ወደ እርሷም ሲሮጥ እያለ፣ አንድ የሚያምር የጂንስ ጃኬትና ሱሪ የለበሰ ቀይ ሰው የምታደርገውን ነገር ሁሉ ስላልወደደላትና ስለተጠየፈ፣ ህፃኑ እንዳይነካት ሲል በፍጥነት ይደርስና፣ በትከሻው ላይ ተሸክሞት ሄደ፣ የልጇ አባት ባሏ እንደሆነ ገባኝ፣ እርሱም ደግና ርሁሩህ ሰው ስለሆነ፣ በተደጋጋሚ ዞር እያለ በአዘኔታና በርህራሄ አይኖቹ ቢመለከታትም፣ እርሷ ግን ከመታጠብ ውጪ በዙሪየዋ እንኳን ምን እንዳለ የማትመለከት በንቀት የተሞላች ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ ፣ የጌታ መንፈስም እንዲህ አለኝ፣ይህቺ ሴት፣ ኃጢዓትን በኃጢዓት ላይ እየጨመረች ያለች የዚህ ዘመን ቤ/ክርስቲያን ናት፣( እኛን የዘመኑ ክርስቲያኖችን ነው!!)ህጻኑም ልጅ ለቤ/ክ. የተሰጠ ራእይ ነው፣ ባሏ የቤ/ክ. እራስ የሆነው የራዕዩ ባለቤት የናዝሬቱ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ነው አለኝ፣ የጌታ ስም የተመሰገነ ይሁን፣ ወገኖቼ፣ እኔና እናንተ በንስሐ ወደ ጌታ እንመለስ!! ወደ ቃሉ እንመለስ፣ እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።
@ethiopiatikdem1439
@ethiopiatikdem1439 Жыл бұрын
😏
@ambeintsounds540
@ambeintsounds540 Жыл бұрын
Ere kekalu wechi yehonu helemochena kezetochen mamen tegebi aydelem Zim belesh metsehaf qiduseshen anebew
@user-yy8vq6pg9l
@user-yy8vq6pg9l 11 ай бұрын
Wey gud yenate tnkulna kalun aysherm geta tenagregne. Hlm asayegne mnamne. Mnageban. ? Geta hewaryat yesebekut wengel atsbeku beyachew aleshe? Yemn mekebater new ende. yheko besewoche flsfna Yetemeserete meseret aydelem ere bakachu. Hlmna martachu. Ezaw bedrgtachu. Ezi kekalu wchi yemisema sew yelem.
@zekariasgeneto3330
@zekariasgeneto3330 11 ай бұрын
Sigemer 1amleki be kelu tetsifowel silasa milawun esty Andi seawu aseyegni 😮
@user-nl1fp3vm5o
@user-nl1fp3vm5o 4 ай бұрын
መዳን:በህምነት:እንደሆነ:በግልጽ:ተጽፋል:ለምሆኑ:ውሃ:ከሌሌ:በምን:ሊያጠምኩ:በአረብ:ምድር:ያሉ:ወንጌል:ያመኑ:ግን:ዩሐንስ:ወንጌል:1÷12_3÷16።የሮሜ:መልዕክት:በሙሉ:በጌታችን:እየሱስ:ማመን:በቂ:ነው:ሰው:ባይጠመቅ:አይፈርድበትም።ይድናል:በጌታ:ኢየሱስ:በማመኑ።
@selamawitbelayneh89
@selamawitbelayneh89 11 ай бұрын
ትንቢተ እሳያስ 40፥14 ወይስ ከማን ጋር ተመካከረ ? ወይስ ማን መከረው? የፍርድንም መንገድ ማን አስተማረው? እውቀትንስ...........
@danielminda
@danielminda Жыл бұрын
ነገር ግን ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ ታምኑ ዘንድ፥ አምናችሁም በስሙ ሕይወት ይሆንላችሁ ዘንድ ይህ ተጽፎአል። ዮሐንስ 20:30-31
@kassakawzaMalefia-nk3ox
@kassakawzaMalefia-nk3ox 8 күн бұрын
የስላሴን ትም/ት ድሮ የደህንነት ትም/ት በሚል ተደብቀው ነበር ለጥምቀት ዝግጅት የሚያስተምሩን። አሁን ወደ አደባባይ ካመጡት ለበጎ ነው ። ብዙ ነፍስ ከዚህ የዲያብሎስ ወጥመድም ይድናል!!
@shalomleethiopia
@shalomleethiopia Жыл бұрын
. ኣብ ልብ - ስለሆነ ያስባል (አይናገም ማለት ነውን) - ወልድ ቃል - ስለሆነ ይናገራል (እንጂ የሚያስብ ማለት ይሆንን) - መንፈስ ቅዱስ - ሰራፂ ስለሆነ ይሠራል (ማሰብና መናገር የማይችል ) አንዱ ኮሌለ 2ቱ Pause ይሆናሉ ማለት ይሆን? ታድያ በሥላሴ አማኒያን የትኛው ይሆን ኤልሻዳይ ? ማለት ማሰብም ፥ መናገም ፥ እየሰረፀ መሥራትም የሚችል "ኤልሻዳይ " የሆነው የትኛው ይሆን?
@tarekegnburakatarebest5987
@tarekegnburakatarebest5987 Жыл бұрын
ለምን በጓዳ ሆኔ ከምትናገር ለምን ፊት ለፊት አትወያይም???? ባለፎ የዉይይት ጥር አቅርቦ ነበረ
@danielminda
@danielminda Жыл бұрын
እናንተ አንገተ ደንዳኖች ልባችሁና ጆሮአችሁም ያልተገረዘ፥ እናንተ ሁልጊዜ መንፈስ ቅዱስን ትቃወማላችሁ፤ አባቶቻችሁ እንደ ተቃወሙት እናንተ ደግሞ። የሐዋ 7:51
@asegesechsefot2142
@asegesechsefot2142 Жыл бұрын
ቄስ አሰትን የምታስፋፋ አንተ ነህ እምነትን የምትገለብጥ
Did you believe it was real? #tiktok
00:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 51 МЛН
Heartwarming: Stranger Saves Puppy from Hot Car #shorts
00:22
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 20 МЛН
LOVE LETTER - POPPY PLAYTIME CHAPTER 3 | GH'S ANIMATION
00:15
When You Get Ran Over By A Car...
00:15
Jojo Sim
Рет қаралды 22 МЛН
ዶ/ር ተስፈዬ እና ፓስተር ታሪኩ ከonly Jesus ጋር
1:20:53
አማኑኤል Ammanuel Tube
Рет қаралды 2,2 М.
Did you believe it was real? #tiktok
00:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 51 МЛН