ማር ለስኳር በሽታ ጥሩ ነው? Honey and DM

  Рет қаралды 164,832

Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው

Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው

Күн бұрын

ማር ብዙውን ጊዜ ከተጣራ ስኳር ጋር ጤናማ አማራጭ እንደሆነ ተደርጎ የሚታየው ተፈጥሯዊ ጣፋጭ ነገር ነው። ይሁን እንጂ ማር አሁንም የስኳር አይነት እንደሆነና በደም ውስጥ ያለውን የስኳር መጠን ሊነካ እንደሚችል ልብ ማለት ያስፈልጋል።
ማር አንዳንድ ጠቃሚ ውህዶችና ንጥረ ነገሮችን የያዘ ቢሆንም የስኳር በሽታ ያለባቸው ሰዎች በደም ግሉኮስ መጠን ላይ የሚያሳድረውን ተጽዕኖ ግምት ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

Пікірлер: 154
@bettytube2
@bettytube2 Жыл бұрын
ያወቅሽን ማሳወቅ እራሱ ትልቅ ነገር ነው በርቺ እኔ በቅርብ ነው የልብ እና ሳኳር እንዳለብኝ ያወኩት ሚገርማቹ ሰለአመጋገቤ ከናቺ ካስተማርሽው በመነሳት ባጭር ጊዜ ከመርፎ ኪኒን መውሰድ ጀመሪያለው መግቢያሽ ላይ እንዳልሽው ዶክተሮቻችን ጋር ሁሌ ከመመላለስ በምግብ በሽታእን ማስተካከል ካንቺ ብዙ ተምሪያለው በጣም ነው የማመሰግነው በርቺ ሁሌም የምሰማሽ
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW Жыл бұрын
ሰላም ቤቲ፥ ትምህርቱን ተጠቅመሽ ጤናሽን ወደ ጥሩ ሁኔታ ስለለወጥሽ ደስ ብሎኛል፡ እግዚአብሔር አሁንም ይርዳሽ በርቺ፤ የማውቀውንና የጠቀመኝን ሁሉ ለማጋራት ወደሆላ አልልም
@Lovely27735
@Lovely27735 Жыл бұрын
ሀንዬ እንዴት ነሽ በጣም ጥሩ ትምሀርት ነው የምትሰጪን እናመሰግናለን 🙏 ሌላ ደግሞ ሄለን ሾው ላይ ቀርበሽ ነበር ካልተሳሳትኩኝ በልጅነቴ ነው ስኳር የያዘኝ ያልሽው አንቺ ነሽ ውዴ?
@hailehaile4853
@hailehaile4853 Жыл бұрын
ከመርፌ ወደ ኪኒን መሄድ ጥሩ አይደለም ኪኒን ኩላሊትን ከጊዜ በሁዋላ ያበላሻል ሀኪሞን ይህንን ጉዳይ ደግመው ያማክሩ እኔ34 ዓመት ከስኳር ጋር ኖሬአለሁ ኩላሊቴ አሁን እየትጎዳ ስለሆን ወደ በሳምንት አንድ መርፌ ተላሊፌአለሁ ይጠንቀቁ
@asterjesustadesse1002
@asterjesustadesse1002 8 ай бұрын
Thank you so much Doctor! God bless you!
@seragerji3
@seragerji3 Жыл бұрын
በጣም ግሩም የሆነ ትምህርት ነው በርቺበት መልካም ጤናይስጥሽ ቀጥይበት
@hanagwellnesscoach637
@hanagwellnesscoach637 Жыл бұрын
አሜን !!!!!
@tila8143
@tila8143 Жыл бұрын
እጅግ ጠቃሚ ግልፅ ማብራሪያ ነው። እግዚአብሔር ይሰጥልን ሃና። እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እግዚአብሔር ያበርታሽ።
@hanagwellnesscoach637
@hanagwellnesscoach637 Жыл бұрын
አሜን
@derejemekonnen1006
@derejemekonnen1006 Жыл бұрын
Thank you very much. That is wonderful. God bless you .
@zewdiblessings5347
@zewdiblessings5347 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም ግሩም የሆነ ትምህርት ነው በቅርቡ ነው ያገኘሁሽ ግን ደስ ይለኛል ወደ ሁዋላ እየሄድሁ እያየሁ ነው ብዙ ቤተስብ አለኝ የስክዋር ህመም ያላችው!! እብክሽ ቀጥይበት
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ፥ እሺ በቻልኩት ሁሉ የማውቀውን አጋራለሁ
@Beyene-q5v
@Beyene-q5v Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን የኔ ፍቅር ክብርና ጤና እመኝልሽ አለሁ።
@hailayhadush3475
@hailayhadush3475 Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው ያስተማርሽን ጤና ና እድሜ ይስጥሽ እናመሰግንሻለን፣፣
@assebetesfaye6973
@assebetesfaye6973 Жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ምክር ነዉ እናመሠግናለን
@danimehari9714
@danimehari9714 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ማብራሪያ ነዉ፡ ዶክተር በጣም አመስግናለን
@astherhagos9393
@astherhagos9393 Жыл бұрын
Thank you, Dr. God Bless.
@gt9605
@gt9605 Жыл бұрын
ድንቅ ትምህርት ነው፣ አመሰግናለሁ።
@ewnetugiru5102
@ewnetugiru5102 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ !!!መልካም ልጅ;
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 2 ай бұрын
አሜን
@yosephkassahun3117
@yosephkassahun3117 Жыл бұрын
Thanks a lot.
@orthodox2645
@orthodox2645 Жыл бұрын
Thank you it's a very helpful video. Amen tebarklen
@FantahunAssefa-r8m
@FantahunAssefa-r8m Жыл бұрын
Supper, thanks a lot 4 ur useful advice
@romantaddesse3974
@romantaddesse3974 6 ай бұрын
Thank you Doctors ❤️
@afomrede9153
@afomrede9153 8 ай бұрын
Thank you again and again you are amaizing
@eseyneshsetegn2634
@eseyneshsetegn2634 4 ай бұрын
እጅግ አመሰግንሻለሁ ብዙ ነገርን አሳዉቀሽኛል
@ethiopiahager958
@ethiopiahager958 Жыл бұрын
ፀጋው ሙጨ እንኳን ለመተያየት አበቃን አንተን ሳይህ ሠይድ ጅርን ነው ያስታወስኩ በጣም በጣም ጥሩ ድምፅነው ያለህ ሠለሞንናተመስገን
@mazzselassie9865
@mazzselassie9865 Жыл бұрын
Thankyou !! - ዝቅተኛ Glycemic index ለሁላችንም በተለይ ለስኩዋር በሽተኞች እጅግ አስፈላጊ ነው። ባብዛኛው ቅባት ያልበዛበት የኛ የጾም ምግብ ማለት ነው። -የሆድ ድርቀትን ለመከላከል፣ Fiber ወይም የሆድ ማለስለሻም እጅጉን እጅጉን ጠቃሚ ነው። - እንቅስቃሴ Exercise !!
@mohammedabdulahi5206
@mohammedabdulahi5206 Жыл бұрын
Thank you ;for the information you shared us
@mesfingebre8984
@mesfingebre8984 Жыл бұрын
እርዳታሽ በጣም ይረዳናል በርቺልን
@TesfayeChere
@TesfayeChere Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ማብራሪያ ነው
@astuberhanu1782
@astuberhanu1782 5 ай бұрын
thank you so much Sis
@Nardos-of8pj
@Nardos-of8pj 5 ай бұрын
እናመሰግናለን
@asfawtura6283
@asfawtura6283 3 ай бұрын
እህታችን እግዚአብሔር ይባርክሽ❤❤
@ewnetugiru5102
@ewnetugiru5102 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ጥበቡን የብዛልሽ!!!"
@yeshiadmasu2563
@yeshiadmasu2563 Жыл бұрын
Thanks 😊
@menbereandre8860
@menbereandre8860 Жыл бұрын
ማርም በፍጹም አይመከርም ። ንፁህ ማር ቢሆንም ።
@atseduwoldemariam5785
@atseduwoldemariam5785 Жыл бұрын
አ ይመ ከር ም
@crocodilehunter6517
@crocodilehunter6517 Жыл бұрын
ሁሉንም ነገር በልኩ ይቻላል ። አንድ ሻይ ማንኪያ በቀን ምንም አይደል። ብዙ መንገድ መሄድ ደግሞ አንዱ መፍትሄ ነው ።
@eshetubelaineh4127
@eshetubelaineh4127 Жыл бұрын
ይህን ፕሮግራም አቅራቢዋ የመከረችው ትክክል ነው የስኳር በሽተኛም ጉልበት ስጭ ምግብ በመጠኑ ያስፈልገዋል ማር ቶሎ የሚሟሟ ነው ስውነት ውስጥ ገብቶ በደም ውስጥ አይቆይም ስለዚህ ማርን በመጠኑ መጠቀም ትክክል ነው የዚሁ በሽታ ተመራማሪዎች ስኳር በሽተኛ ኬክም ስኳትም ሳይበዛ እያራራቁ መውስድን እይኮንኑትም ይህ የተመራማሪዎቹግኝት ምክርም ነው
@menbereandre8860
@menbereandre8860 Жыл бұрын
እሺ አመሰግናለሁ ። ተባረኩ።
@dawitsom3162
@dawitsom3162 Ай бұрын
11:55
@sufianabdi6952
@sufianabdi6952 Жыл бұрын
Good explanation 10q sister
@emuyeyilma7752
@emuyeyilma7752 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ
@AbrhamYihune-r8d
@AbrhamYihune-r8d 7 ай бұрын
ዶክተር እናመሰግናለን ለሠጠሽን ግንዛቤ ነፃ አገልግሎት አግኝተውበታል
@davidharcot220
@davidharcot220 Жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ በርቺልን እና ብቅ ብቅ ማለትሽ ይብዛ
@romiroro176
@romiroro176 Жыл бұрын
ዶከተር ማርና ሙዝ ለወንዶች ቀሰቃሾች ናቸው ይህ የታወቀ ነው ሁለቱንም መመገባቸው ደግሞ ሰሜት መቀሰቀሳቸው ለሱኳር በሸታ አያግዛቸው ማለት ግንኙነት (ወሲብ)ቢያበዙ ሱኳሩ አይቀንስም ጥያቄዬ ግልፅ በመሆኑ ቅረ ባይልሸ እና ብታሰረጂኝ አሪፍ ነበር
@hanagwellnesscoach637
@hanagwellnesscoach637 Жыл бұрын
ስለግልጽነትህ እጅግ አመሰግናለሁ፨ ሁለቱም በውስጣቸው ባለው ስኳርነት እና ንጥረ ነገሮች ምክንያት የደም ዝውውርን ያፋጥናለሁ በዚህም ምክንያት ስሜትን ሊያነሳሱ ይችላሉ፨ ሰዃር ህመም ሲኖር ግን ሁለቱንም በመጠኑ መመገብ ይኖርብናል ምክንያቱም የስዃር መጠናችን በበዛ ቁጥር በብልቶች አካባቢ ያሉ ነርቮችን እና ትንንሽ የደም ቦንቦወችን ይጎዳል በዚህ ምክንያት፡ ስሜት መነሳሳት ብቻ ሳይሆን እርካታንም ይቀንሳሉ፡ ስለዚህ ሁሉንም በመጠኑ ማድረጉ ለአሁንም ለወደፊቱም ጤንነት ( ለስዃር እና ለሴክሸዋል) ወሳኝ ነው፨
@tesfatesfa2757
@tesfatesfa2757 Жыл бұрын
first of all Thanks give more info about diabetes types 1
@ZelalemDesalegn-s9q
@ZelalemDesalegn-s9q 6 ай бұрын
በእውነት ሰው ፈጣሪበሰጠው እውቀት በነፃመምከር መታደልነው በምከ😢ንት ለሚዘርፉምንይሉይሀ😮ን የሚወቅአምላክየውቀሳቸው አንችን ጌታ ኢየሱስ ያሳድግሽተባረኬ ካሶሳከተማ
@gebrehiwotzegiorgis240
@gebrehiwotzegiorgis240 Жыл бұрын
Hana thank you everyone much indeed for your presentation.I am your regular follower..My diet is depended on the teaching you are passing to the public.
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW Жыл бұрын
I am glad you found it helpful. I am diabetic too, my goal is to help people living with diabetes.
@mehariahferom5244
@mehariahferom5244 Жыл бұрын
Great job sister ❤
@almazgebremikael8878
@almazgebremikael8878 24 күн бұрын
ዶክተር እባክሽ ስለ ጥቁር ዳቦ ጥቅምና ጉዳት ብታብራሪልን
@ZelalemDesalegn-s9q
@ZelalemDesalegn-s9q 6 ай бұрын
መልካም ትምህርትሀነውናተባረኪ ካሦሣከተማ
@yeshwabekele937
@yeshwabekele937 Жыл бұрын
ያወቁትን ማሳወቅ ትልቅነት ብልህነትነው ይለሽን እውቀት ስለምታክፍይን እናመስግናለን
@Hiwothiyab
@Hiwothiyab Жыл бұрын
Egziabhar yebarkesh yena ehit
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW Жыл бұрын
አሜን
@mesfinabegaz4313
@mesfinabegaz4313 2 ай бұрын
እጅግ አመሰግንሻለሁ
@The09hale
@The09hale Жыл бұрын
Thank you for your valuable inputs. You encourage we make decision but give us the most valuable information. I have a question, after eating small quantity of food and go out for work I face repeatedly hunger/empty stomach and same time sweating on my back head and neck (ማጅራት). Sometimes I measure at near by clinic random glucose. I find if Always below 100. I usually forget until I face the feeling. If you have comment please appreciated.
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW Жыл бұрын
You welcome. It sometimes happen when we eat mostly Simple carbs. Try to include some protein with each meal like meat, chicken, Chickpea ( shimbera), lentil ( Miser). More over, eat lots of vegetables that will keep you full and prevent low blood sugar. It is happening frequently talk to your doctor so they can reduce your medication dose. Take care
@The09hale
@The09hale Жыл бұрын
@@managingyourdiabetesHGW Thank you very much!!
@kiteneshlarisch3071
@kiteneshlarisch3071 Жыл бұрын
Thank you sister. Gobez
@lishaneshtue4162
@lishaneshtue4162 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ማር እኔም ይህመሙ ተጠቂ ስለሆንኩኝ ተከታይሽ ነኝ።
@ayeshafatima1770
@ayeshafatima1770 11 ай бұрын
Thanks
@tesg9551
@tesg9551 Жыл бұрын
Great
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw Жыл бұрын
አንደኛ
@martamezgebu6336
@martamezgebu6336 Жыл бұрын
Thank you
@TeddyAsmelash
@TeddyAsmelash Жыл бұрын
በጣም ነው ማመሰግነው እግዛብሔር ይባርክሽ ብዙ ተምሬለው ካንቺ ባክሽ ስለ ስኮር ድንች አንድ ነገር በይኝ
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW Жыл бұрын
Eshi bekerebu temeheret azegajalehu.
@zaharaibrahim4913
@zaharaibrahim4913 Жыл бұрын
​@@managingyourdiabetesHGW16:18
@tigisttadesse9546
@tigisttadesse9546 Жыл бұрын
ለምሰጭን ትምህርት በጣም አመሰግናለው የአኔ ጥያቄ ስለሙዝ ነው ሙዝ ለስኳር በሽተኞች ያለውን ጥቅምና ጉዳት እንዲሁም በመጠን ይበላ ወይስ እሰጭራሹ መመገብ የለብንም እንዲሁም ሌላ ጥያቄዬ ብራውን ራይስና እንዲሁም ፕሪቦይልድ ራይስ ስለሱን ብትገልጭልን
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW Жыл бұрын
ቡዝ መብላት ይቻላል፡ መጠኑን መወሰን ነው፤ ከግማሸ በላይ ባትበይ እመክራለሁ፡ በጣም የበሰለ ከሆነ 1/3 ብይ፤ ሲበስል በጣም ጣፋጭ ይሆናል፨
@tihutbekele8025
@tihutbekele8025 Жыл бұрын
When your blood sugar is low, banana its best instead to take the simple sugar.
@melaku6462
@melaku6462 Жыл бұрын
LEMESALE ENA YESEKUARE BESHETA T2 NEGNE MUZE TEKALEKEYALAHU NEGARE GENE GUADAGNAYE T2 LESU MUZE ENEDEBALA TEFAKEDOLATALE
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW Жыл бұрын
@@melaku6462 አንዳንድ ጊዜ እነደ ሀኪሞቹ ይለያያል፡ በመጠኑ (ግማሸ ሙዝ መብላት ቸግር አያመጣም) ሌላ ተጨማሪ ጣፋጭ ነገር ከልተጨመረበት ወይም የኩላሊት ችግር ካለ ሊከለክሉ ይችላሉ
@gimaymeharena9236
@gimaymeharena9236 Жыл бұрын
Selam indet Adersh tyake meteyek chlalew ??? Mar le Gubet beshtas turu new wey adelem ?Amesegnalew ⚘🙏
@tutukedahegn8621
@tutukedahegn8621 Жыл бұрын
ተባሪክልኝ
@abebeaweke3225
@abebeaweke3225 Жыл бұрын
የስኳር ህመምተኛ በጣም ቀጭን /under weight/የሆነ ሰው የስኳር መጠኑን እየተቆጣጠረ የሰውነት ክብደቱን ወደ ጤናማ ደረጃ ለማምጣት ምን አይነት ምግቦችን በምን መጠን መመገብ ይኖርበታል? አመሰግናለሁ::
@MSS864
@MSS864 Жыл бұрын
This is very important question because weight plays a very important role on your survival. I had the same issue two years ago; with a BMI 17. Now my BMI is 22 which is within the normal range-[18,25] for adult men. Eating more carbs such as nuts as part of your snacks may help to bring your weight to normal range.
@sisayshumeye741
@sisayshumeye741 10 ай бұрын
tank you
@shewaneseshabebe411
@shewaneseshabebe411 Жыл бұрын
Enamesegnalen Doctor. And tiyake neberegni esum le sikar tamami ensure diabetic care powderu tiru new tiyaleshi Doctor??
@esmiabdu4831
@esmiabdu4831 Жыл бұрын
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ኦንቾሎኒ ወይም ሌውዝ ለሱካር በሺታ እንደት ነዉ?
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW Жыл бұрын
እኔ ብዙ አልመክርም፥ ስዃርነት እና ብዙ ቅባት በውስጡ አለው
@yohannesfrew7146
@yohannesfrew7146 Жыл бұрын
በኢትዬጲያ ዊ ባህል ግራም ወዘተ ለማረቅ ታሳቢ አረጋሽ አስተምሪን ይበላል አይበላም?
@sikosilochannel5051
@sikosilochannel5051 Жыл бұрын
ስልጣን ለመቀነስ የምንመገባቸው የምግብ አይነቶች ብትገልጭልኝ ማስተር ምክር ሽፋን አመሰግናለሁ በረካ ሁኒ
@teferabekele395
@teferabekele395 Жыл бұрын
ቴምር ለስኳር በሽተኞች አሰፈላጊ ነውን ? ለምላሹ አመሰግናለሁ ።
@semirabdu7288
@semirabdu7288 Жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW Жыл бұрын
አንድ ቴምር (24 ግራም ገደማ) 67 ካሎሪ እና በግምት 18 ግራም ካርቦሃይድሬት እና 2 ግራም ቃጫ ይዟል : ስለዚህ በቀን እስከ 2- 3 ቴምር መመገብ ትችላላችሁ.
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW Жыл бұрын
አንድ ቴምር (24 ግራም ገደማ) 67 ካሎሪ እና በግምት 18 ግራም ካርቦሃይድሬት እና 2 ግራም ቃጫ ይዟል : ስለዚህ በቀን እስከ 2- 3 ቴምር መመገብ ትችላላችሁ. @@semirabdu7288
@bahunegn
@bahunegn Жыл бұрын
ችግሩ ማር ነው እያሉ ስኳር በጥብጠው ነው ልሽያጭ የሚቀርበው።
@ariamfeshaye6710
@ariamfeshaye6710 6 ай бұрын
How to count carbs it's hard for me always
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 6 ай бұрын
You are right, it is hard. That is why I tried to mention day to day measurement tools for us to use. Like spoons, plate, our hands
@tsehaytsedu4744
@tsehaytsedu4744 Жыл бұрын
ቢቀር ባይበላስ ጣፋጭ ያምራል እውነት ነው ያኔፍራፍሬንመጠቀም
@tigestregassa9035
@tigestregassa9035 Жыл бұрын
Betam amesgenalhu eski sel bula negrgn lesuger gudat alew?
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW Жыл бұрын
እሺ። የብዙ ሰው ጥያቄ ስለሆነ በቅርቡ አቀርበዋለሁ
@hareglulu8331
@hareglulu8331 Жыл бұрын
እስኪ ስለ ቡላ ንገሪኘ የስኳር ህመምተኛ ቡላ እንደት መጠቀም ይቻላል?
@crocodilehunter6517
@crocodilehunter6517 Жыл бұрын
ቡላ የለም አባ ቡላ የለም ሁሉም በልክ ነው መበላት ያለበት። ቡላ የደቡብን ህዝብ ጠግኖ የ ያዘ ምግብ ነው። ሀይል ሰጪ ምግብ ነው። ስለዚህ ሳታበዢ በልከጀ ብይ ። በ እግርሽ ብዙ ሂጂ ። አለቀ
@melaku6462
@melaku6462 Жыл бұрын
YENAME TEYAKA NEWE MELESE ENETABEKALANE
@meserettaddesse356
@meserettaddesse356 Жыл бұрын
bula mindn new
@hareglulu8331
@hareglulu8331 Жыл бұрын
@@crocodilehunter6517እሽ😂
@mesfingebre8984
@mesfingebre8984 Жыл бұрын
እባክሽን፣የስኳር ህመም ቆዳን ያሳክካል ወይ እስቲ መልሺልኝ ።
@eshetubelaineh4127
@eshetubelaineh4127 Жыл бұрын
የስኳር በሽታ ካለ ማሳከክ ከባድ ሊሆን ይችላል. አለመቧጨር የሚያስቸግረው የሚያበሳጭ ስሜት ነው፣ ነገር ግን መቧጨር እከክን ሊያባብሰው ይችላል። በማንኛውም ቦታ ማሳከክ ይችላሉ ነገር ግን ከስኳር በሽታ ጋር የተዛመደ የነርቭ ጉዳት (ኒውሮፓቲ) ካለብዎ የታችኛው እግሮችዎ ሊያሳክሙ ይችላሉ ስለዚህ የስኳር በሽታ የማሳከክ ባህሪይ ይኖረዋል በተመራማሪዎች በ August/2022 የተረጋገጠ ነው
@HadushAlemayo-lf7bm
@HadushAlemayo-lf7bm Жыл бұрын
ስሜ ሓዱሽ እባላለህ የኔ ጥያቄ የስኳር በሽተኛ የሆነ ሰው በለስ መውሰድ ይችላል ወይ?
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW Жыл бұрын
ሰላም ሓዱሽ፥ በለስ ጣፋጭ ከሆኑት ፍራፍሮዎች ውስጥ ይመደባል፥ ስለሆነው ለስዃር ህመም አይመከርም። ለአምሮት ያህል አልፎ አልፎ ግማሽ በለስ ሊመገቡ ይችላሉ።
@vittoriopina2841
@vittoriopina2841 Жыл бұрын
ይቅርታ አመሰግናለሁ ጥያቄይ ኣብሽ መጠጣት ምን ሽግር የኖረዋል ኣመሰግናለሁ
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW Жыл бұрын
አብሽ መጠጣት ለስዃር ብቻ ሳይሆን ለብዙ ህመም በጣም ጠቃሚ ነው
@ewnetdegnew4194
@ewnetdegnew4194 Жыл бұрын
ቤት የተጠመቀ ጠጅ አንድ ብርጭቆ ብጠጣ ምን እሆናለሁ?
@yageratube2197
@yageratube2197 Жыл бұрын
ኧረ እኔንም አምሮኛል ❤!!!
@fatumahussentube9631
@fatumahussentube9631 Жыл бұрын
😢 ቫይታሚን D3. ከምግብ በፊት ነው ወይስ በሀላ with. Meal ማለት ምን ማለት ነው. እባካችሁ መልሱልኝ
@TT-bz8ld
@TT-bz8ld Жыл бұрын
ክተመገቡ በህዋላ መውስድ ጥሩ ነው:: በባዶ ሆድ ባይወሰድ ይመረጣል ለማለት ነው
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW Жыл бұрын
ቫይታሚን ዲ በጥዋት ከምግብ ጋር ቢወሰድ ጥሩ ነው። ብዙ ጥናቶች እነደሚያሳዩት ጥዋት ሲወሰድ በቀላሉ ወደሰውነታችን እንዲዋሀድ ይረዳል
@sadiyaselam3270
@sadiyaselam3270 Жыл бұрын
Megeb ketebela buhala new VD yemiwesedew
@tihutbekele8025
@tihutbekele8025 Жыл бұрын
Lelje mn hahl eytekemshgn endehone lnegrsh alchlm ...EGZIABHER ybarksh
@fekirtetadesse9151
@fekirtetadesse9151 5 ай бұрын
እንደአንቺ አብራርተሽ እንዲገባን በቀላሉ ስለምታስተምሪን በጣም አመስግንሻለሁ::
@yemanegebreslasie7632
@yemanegebreslasie7632 Жыл бұрын
ተባረኪ ባልሽን ይውደድሽ
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW Жыл бұрын
አሜን
@gezahegnbedaso831
@gezahegnbedaso831 Жыл бұрын
Thank you and God bless you
@tamrathailemariam5124
@tamrathailemariam5124 Жыл бұрын
ተባረኪ እናመሰግናለን
@TadesseAssefa-e1c
@TadesseAssefa-e1c 6 ай бұрын
What about dates?
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 6 ай бұрын
It can be eaten in moderation. For detailed information please watch the video I made about dates.
@ayalewworku8766
@ayalewworku8766 Жыл бұрын
የኔናት፡እ/ሔር፡ጤናና፡እድሜ፡ይጨምርልሽ፡እስከአሁን፡በተደረገልኝ፡ምክር፡ተጠቃሚ፡ነኝ፡አመሰግናለሁኝ፡አሁን፡የምጠይቀውና፡ማብራሪያ፡እደሰጪኝ፡ከዚህ፡በታች፡ያለውን፡ጥያቄ፡እጠይቃለሁ፡በግብረስጋ፡ግንኙነት፡የሚተላለፍ፡የጉበት፡በሽታ፡ተጠቂ፡ነኝ፡ማር፡ጥሩ፡ነው፡ሲሉ፡ሰምቼ፡እየተጠቀምኩ፡ነው፡ይህ፡ትክክል፡ነው፡ከሆነም፡በምን፡ያህል፡መጠን፡ልጠቀም፡ካልሆነም፡ምን፡ላድርግ፡ማብራሪውን፡በጉጉት፡እጠብቃለሁ፡አመሰግናለሁ
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW Жыл бұрын
አሜን፥ አሁንም ይበርቱ። ጥያቆዎን ለመመለስ። ማር ለጉበት ህመም በጣም ጠቃሚ ከሆኑት ምግቦች አንዱ ነው፡ በሳምንት 3-5 ጊዜ 1 የሻይ ማንኪያ ቢወሰድ ለውጥ ማየት ይቻላል። ነገር ግን የስዃር ህመምተኛ ከሆኑ ስዃሮት ከፍ እንዳይል ሌላ ምግቦች ላይ በጣም ጥንቃቄ ያድርጉ
@melaku6462
@melaku6462 Жыл бұрын
BERECHE
@kelemuzenebe5789
@kelemuzenebe5789 Жыл бұрын
የስኳር በሽታ ምልክቱ ምን ምንድነው
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/ZpfFqmCBi617bsksi=LxM51kdRM7hirxrp
@asmarekibebu
@asmarekibebu 7 ай бұрын
Berch enamesgnalen
@sikosilochannel5051
@sikosilochannel5051 Жыл бұрын
ስካር ለማለት ነው ዶክተር
@hussenmalim4825
@hussenmalim4825 8 ай бұрын
ድንች ለስኳር መብላትይቻላል
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 8 ай бұрын
Enea alemekerem. Sekoren betam new kef yemiyaderegew
@hussenmalim4825
@hussenmalim4825 8 ай бұрын
የተልባአጠቃቀም እንዲት እንደሆ ንገሪኝ ለስኳር ተስማሚነው
@balaybagashaw735
@balaybagashaw735 Жыл бұрын
ፓፓያ ለስኳርህመምተኞች ይመከራል ወይ?
@nibyumikeys
@nibyumikeys Жыл бұрын
ፓፓያ ስኳርን በከፈተኛ ደረጃ እንዲጨምር ያደረጋል 🙏🙏
@neejatyusuf
@neejatyusuf Жыл бұрын
It's not really
@habtamunigate324
@habtamunigate324 Жыл бұрын
እናትዬ ሙዝ ለስኳር ጥሩ ?ይፈቀድ ይሆን?
@Lovely27735
@Lovely27735 Жыл бұрын
ሙዝ ግን በጣም ነው ከፍ የሚያደርገው ምክንያቱም የእኔ ስኳር በጣም ከወረደብኝ አንድ ሙዝ ከበላሁ በአንዴ ይጨምራል እና በዚህ ነው ያወቅኩት።
@crocodilehunter6517
@crocodilehunter6517 Жыл бұрын
ግማሹን ብዩ ከዛ እግር መንግድ ብዙ ማድረግ ይጠቅማል
@semirabdu7288
@semirabdu7288 Жыл бұрын
10Q
@fitfiteasrate2792
@fitfiteasrate2792 Жыл бұрын
Pure mare kehone be shahe lome adergo chiger yelewim endewim high sehon enlua mar be shahe yawerdewal tiru new le type 2 lehone new gin
@SamiWiz-v9l
@SamiWiz-v9l Жыл бұрын
ebaksh stezerzeri wede wanaw guday gebi Lela neger west ategebi
@selamaynalem1699
@selamaynalem1699 Жыл бұрын
Aweraresh asetekakeyew
@meserettaddesse356
@meserettaddesse356 Жыл бұрын
enamesegnalen d/r lelam enga tru or metfo meslon yemnayew n migb asrejin;; Eg.kefrafriwech ,katkltna dinich,(alfo alfo,and chirash yemanmegebachew minmin nachew
@Ayal-dt9ni
@Ayal-dt9ni Жыл бұрын
ዘብዙ አታዉሪ ጊዜ ትጨርሻለሽ
@luchiagebremeskel5891
@luchiagebremeskel5891 6 ай бұрын
🇪🇹🌳🇪🇹🌳🇪🇹🌳🇪🇹🌳🇪🇹
@zenunegash6080
@zenunegash6080 Жыл бұрын
አንቺ ፊትሽ ሰዉረሽ የምትናገሪዉ ዉሸታም ነሽ ተደብቀሽ የምታደርጊዉ ማንም አጭብባሪ ፊቱን ደብቆ እንዲህ እያለ የሚዋሹ መብዛታቸዉ የምታስተላልፉት ለላዉም ስለማር የሚያስተላልፉ የተዛባ ነዉ ፊቷን ሳትደብቅ ደኩተር ትክክለኛ ሃቀኛ ደኩተር ሻሮን ይምትባል በአለም ያለ ህዝብ በጽሞና የምትደመጥ ሓቀኛ ደኩተር ኣለች ልታያት ትችያለሽ ፊቷን ደብቃ አይደለችም ፊቷ ግልፅ ኣድርጋነዉ የምታስተምረዉ አናምንሽም
@abpharma6439
@abpharma6439 Жыл бұрын
@ariamfeshaye6710
@ariamfeshaye6710 6 ай бұрын
No because it's too much sugar If you get pure Hany perfect Hany with garlic 🧄
@Gebrellaadmitew
@Gebrellaadmitew 11 ай бұрын
እናመሰግናለን
@meserettekie1421
@meserettekie1421 2 ай бұрын
Thank you❤
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 2 ай бұрын
You're welcome 😊
@HadushAlemayo-lf7bm
@HadushAlemayo-lf7bm Жыл бұрын
ስሜ ሓዱሽ እባላለህ የኔ ጥያቄ የስኳር በሽተኛ የሆነ ሰው በለስ መውሰድ ይችላል ወይ?
@germamagerma3767
@germamagerma3767 9 ай бұрын
ጌችን ጠይቀው
@tegenutesfaye
@tegenutesfaye Жыл бұрын
እናመሰግናለን
ሜትፎርሚን ስንወስድ ማወቅ ያለብን 5 ነገሮች!!!  5 Things you should know about Metformin
15:10
Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው
Рет қаралды 163 М.
ለስኳር በሽታ ሩዝ ይበላል !!!!! Can a person with diabetes eat rice?
22:23
Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው
Рет қаралды 63 М.
ДЕНЬ УЧИТЕЛЯ В ШКОЛЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 3,4 МЛН
She's very CREATIVE💡💦 #camping #survival #bushcraft #outdoors #lifehack
00:26
когда не обедаешь в школе // EVA mash
00:51
መዝሙረ ዳዊት እሑድ - Mezmure Dawit Ehud
47:50
masresham
Рет қаралды 81 М.
የስዃር ህመም እ ና ስንፈተ ወሲብ!!!
15:36
Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው
Рет қаралды 12 М.
የስኳር መጠናችን ከፍ ሲል በፍጥነት ለማውረድ የሚጠቅሙን 3 ዘዴዎች !/How to treat Hyperglycemia fast
16:50
Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው
Рет қаралды 112 М.
የስኳር በሽታ መፍትሄ - ምግቦች Diabetes Code with Food
19:22
Laekemariam ላከማርያም
Рет қаралды 16 М.
ሐኪም መስፍን መድኃኒቱን በድንገት ተናገሩ፤ ፈጥናችሁ ውሰዱ
56:21
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 338 М.
ለስኳር በሽታ ተስማሚ የሆኑ 5 ፍራፍሬዎች!
16:30
Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው
Рет қаралды 80 М.