"ሙሽራዬ ሆይ ከሊባኖስ ከእኔ ጋር ነዪ" መኃል 4፥8 የእመቤታችን አስገራሚ ልደት እና አፈጣጠር!

  Рет қаралды 4,369

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

16 күн бұрын

Пікірлер: 111
@asterasefa3076
@asterasefa3076 14 күн бұрын
ነገረ ማርያምን ማወቅ ክርስቶስን ማወቅ ነው አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የመቤታችን ፀሎቷ በረከቷ ይደርብን ልደታ ማርያም ትጠብቀን አሜን....
@mal4048
@mal4048 13 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን አባ በፀሎቶት አስቡኝ ብርሃን ማርያም ነኝ እግዚአብሔር ፈቅዶልኝ ከስደት ላገሬ ካበቃኝ አንድ ቀንም ቢሆን እግሮት ስር ቁጭ ብየ ለመማር ያብቃኝ
@user-uh7ok6tk4u
@user-uh7ok6tk4u 13 күн бұрын
አባታችን ድንቅ ትምህርት ነው ያስተማሩን ያሳወቁን ቃለሂወት ያሰማልን የወለላይቱ እመቤት ድንግል ማርያም ምልጃዋ የፀጋዋ ሃይል ከሁላችን ጋር ይሁን
@user-jb9bu9to2t
@user-jb9bu9to2t 14 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን የእኔ አባት ቃለ ህይወት ያሰማልን እመቤቴ ማርያም ምልጀዋ ይጠብቀን አሜን
@woinshetyemaryamligwoinshe6818
@woinshetyemaryamligwoinshe6818 14 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን የስማነውን በልባችን ያሳድርብን
@MdBorhannn
@MdBorhannn 13 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን የእመቤቴ ልመናዋ ክብርዋ የልጅዋ ቸርነት ከእኛ ጋራ ይሁን
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 14 күн бұрын
አ ባታችን እድሁም ምመናን ለብርሃነ ትንሳኤዉ አደረሳችሁ አደረሰን አባታችን እንኳን ደና መጡልን እመብርሀን ቤዛዊተአለም ክብርምስጋና ይድረሳት አባታችን በእድሜ በፀጋ ኑሩልን ቤዛዊተአለም አባቴን ገነትመግስተሠመአት ታግባልሽ ገብረየሡስን ማሪልን ብለዉ በፀሎት አስቡልኝ😢😢😢😢😢😢😢በስደትእዳለሁ አባቴን አጥቸዉ አለሁ
@faml12549
@faml12549 13 күн бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ✝️
@user-ny6qz2bf8x
@user-ny6qz2bf8x 14 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን አመቤታችን ስሟ ሲጠራ እማለቅሰዉስ የኔ ጠበባቄ አማለጄ እማ ፈቅር ወለዲት አምላክ
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 14 күн бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@user-qo9dz7kf2q
@user-qo9dz7kf2q 14 күн бұрын
Amen Amen Amen
@MebratgebruGenresilasie
@MebratgebruGenresilasie 13 күн бұрын
አባታችን ቃልሂዎት ያሰማልን እረዥም እድሜ ይስጥልን❤❤❤❤❤
@helenkfile6444
@helenkfile6444 13 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሂወት ቃለበረከት ያሰማልን በረከቶ ይደርብን ፀጋውን ያብዛሎት
@HanaaFikiruu
@HanaaFikiruu 14 күн бұрын
አሜን❤❤❤
@user-wp4py6to2r
@user-wp4py6to2r 14 күн бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያስማልን አባታችን በፆሎታችሁ አስቡኝ ሁላችሁም ወለተ አናንያ ያላችሁ
@meskeremdaniel1475
@meskeremdaniel1475 13 күн бұрын
እንካን አደረሰን መምህራችን አባቴ በጸሎት በለተ ገብርኤል ነኝ!
@alemsitotaw1751
@alemsitotaw1751 13 күн бұрын
ቃለሕይወት ያስማልን አባታችን በጸሉት አስቦኝ ወለተ ማርያም
@user-qk6xe5vd4h
@user-qk6xe5vd4h 11 күн бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልባችን ይሳልብን የእመቤታችን ጣእም ፍቅሯ እናትነት እቅፏ ኣይለይን
@user-ht2ry3tx4h
@user-ht2ry3tx4h 14 күн бұрын
አባ በእውንነት ቃለወት ያሰማል ነገ የገኛሉ
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 14 күн бұрын
🎚አሜን🤲 ለምናምነው ሁሉ የክርስቶስ ሰላም ይድረሰን🤲 ቃለ ህይወት ያሰማልን በነፍስም በሥጋም ይጠብቅልን🤲ይፍቱኝ🎚አባቴ ! 😭ፅጌ ማርያም ነኝ😭ካለሁበት😭አሜን🤲
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 13 күн бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p 14 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን ❤
@luletkabadekabadegabrmaram2112
@luletkabadekabadegabrmaram2112 13 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@zed96
@zed96 13 күн бұрын
ቃለ ሕይወት የያሠማልን አባታችን በረከትሁ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@tigistmaschalu6457
@tigistmaschalu6457 13 күн бұрын
አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@MershaYmer
@MershaYmer 13 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@astetmedfu8794
@astetmedfu8794 14 күн бұрын
እንኳን አደረሳችሁ እርቶዶክሳዊያን እመቤታችን ሀገረችን እትዮጽያ ትጠብቅልን ተማልደን ከክፉ ሁሉ ትጠብቃን❤❤❤
@meieymelese5697
@meieymelese5697 14 күн бұрын
አባታችን በፆለታቹህ አስቡኚ ወለተ ሥላሴ እያሉ
@kalkidanfantaye3968
@kalkidanfantaye3968 14 күн бұрын
Amen abatachen kale hewotin yasemalen
@BetebeteBetebete
@BetebeteBetebete 14 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን በጾሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ 💔💔💔🤲🤲
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh 13 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን ❤❤❤
@user-vt4fs8sz5m
@user-vt4fs8sz5m 13 күн бұрын
Amen amen amen 🙏 🙌 👏🏻
@seltantesfamariam3717
@seltantesfamariam3717 14 күн бұрын
Zegawane yabzalwate amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 kelhewate yasamalean ❤❤❤.
@Yehens
@Yehens 14 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን የእመቤታችን ረደኤት በረከት ፍቅሯ ይደርብን
@hanajppe-zv3bb
@hanajppe-zv3bb 14 күн бұрын
አባ በጣም ይደንቃል በአሁን ሠአት እኔ እየሩሣሌም ናዝሪት ነው ያለሁት በጣምምምም ይደም ማል ደውዮሎት ነበር ቃለ ኸይወት ያሠማዮት
@hanatamrat6967
@hanatamrat6967 5 күн бұрын
Amen Amen Amen Memihirechn kalehiy woetn yasemalen ❤❤❤❤
@tsega3135
@tsega3135 13 күн бұрын
Amen Amen
@Diamond21192
@Diamond21192 10 күн бұрын
የእመቤታችን ልደት ልደታችን ነው።።❤❤❤❤እንኳን ለልደታ ማርያም አመታዊ ክብሮ በሰላም አደረሳችሁ!!!አደረሰን!!!! ቃለ ህይወት ያሰማልን።።😍😍😍
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 14 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ❤ እመቤታችን ፀጋውን ታብዛለወት 🎉🎉🎉
@user-wg9ki3ms7k
@user-wg9ki3ms7k 13 күн бұрын
ይፍቱን ይባርኩን በረከትዎ ይደርብን አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን እመብርሀን ትጠብቅልን enkan adrswot
@TadelechT
@TadelechT 14 күн бұрын
በሰመኣበ አነደኛ ንኝ እነኳን ለግመምቦት ልደታ ማሬያም በሰላም አደረሳቹ❤
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 14 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሁንኬን ደና መጡልን አባታቺን ሁንኬን አደሬሶት 🤲🙏🥰
@DreemPhone-tx7py
@DreemPhone-tx7py 13 күн бұрын
Amen.amen.amen..❤❤❤
@user-yx2sf9ef2j
@user-yx2sf9ef2j 14 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት የስመዐልና ክቡር አቦና❤
@mulumekonen3649
@mulumekonen3649 14 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን የኛ ዉድ አባት እንኳን ለልደታ ማርያም በሰላም አደረሣችሁ አደረሰን❤💒🙏🙏🙏
@user-vy1ux5vl1y
@user-vy1ux5vl1y 13 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤🎉🎉🎉
@maron-m1234
@maron-m1234 14 күн бұрын
አሜን እንኳንአብሮአደረሠን አባታችንቃለህይወትያሠማልንአሜን
@maretaenahantube1780
@maretaenahantube1780 14 күн бұрын
Amen amen amen abatachena qaleweta yasemalen❤❤❤❤
@user-hr3uu7sl3p
@user-hr3uu7sl3p 12 күн бұрын
❤ቃለ ሒወት ያሰማልን❤ አባታችን ፀጋውን ያብዛልዋት ❤
@binodkarki5127
@binodkarki5127 14 күн бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን 🙏❤️ በፀሎታችሁ አስብኝ ወለተ ማሮያም ብላችሁ 😒
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 13 күн бұрын
ወለተ ማርያም አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Legestefera
@Legestefera 14 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን
@helenmorris7673
@helenmorris7673 13 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏🙏🙏
@ydengelmareyamlege1309
@ydengelmareyamlege1309 13 күн бұрын
AMEEN AMEEN AMEEN bewent yehune yedregele Abatachen kalehiwot yasemalen bedema betena yetebekelen stegawen yabezalewot
@Eftahbelen-cb7tn
@Eftahbelen-cb7tn 14 күн бұрын
አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤የቅድስት ድንግል ማርያም ፍቅሯ አይለይን❤🎉❤
@user-my6cz6vq9x
@user-my6cz6vq9x 13 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያላብስልን የአመት ሰው ይበለን ሰላም ለሀገራችን
@samikonjotina8705
@samikonjotina8705 13 күн бұрын
እንክዋን አደረሳችሁ አደረስን እሴይ ተውለድልሽልን ልደትሽ ልደታችን ነው አመ አምላክ አመንፁሀን ፍቅርሽን አብዢልኝ አባታችን ይፍቱኝ አሜን አሜን አሜን ፡፡
@Ashanafi664
@Ashanafi664 14 күн бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡ አባታችን ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤
@user-ks7ok6co9m
@user-ks7ok6co9m 9 күн бұрын
💐💐💐💐💐💐💐💐 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@BH-xl1mo
@BH-xl1mo 14 күн бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@selamgh3379
@selamgh3379 14 күн бұрын
amen amen amen kale hiwet yasemaln🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@HanaaFikiruu
@HanaaFikiruu 14 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤ቃላ ህይወት ያስማልን
@HhxHjx
@HhxHjx 13 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድ አባታችን ❤❤❤❤
@user-ky6cb7le9y
@user-ky6cb7le9y 14 күн бұрын
Amen amen amen kalhewtin yasemalen abatachin❤
@rahelmsrahel1880
@rahelmsrahel1880 14 күн бұрын
Enqwan adersot abatachin amen amen 🙏amen qale hiwet yasemalen
@user-zv2iy5xk5v
@user-zv2iy5xk5v 13 күн бұрын
አሜን፫ ቃለሕይወትን ያሠማልን
@workbres8245
@workbres8245 13 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን እንኳን አብሮ አደረሰን
@ZeMan480
@ZeMan480 13 күн бұрын
Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen abatachn
@gelitube8829
@gelitube8829 14 күн бұрын
አባቴ❤🙏🙏🙏
@user-vn8sf1lz8h
@user-vn8sf1lz8h 13 күн бұрын
ቃልሂወትያሰማልን ኣባታችንንንንን
@debeman2278
@debeman2278 14 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ። የእንግሊዝ ጉዞ መረጃ የለም ።
@brtukannegn9820
@brtukannegn9820 14 күн бұрын
እኳን በሰላም መጡልን አባታችን
@mekdesbezabih5587
@mekdesbezabih5587 14 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አብታቺን ቃል ሂዎት ይስማለን
@FanaTewelde-eo4zk
@FanaTewelde-eo4zk 14 күн бұрын
Abatachn naafkewn neber enkan dena metu kale hewet yaseman
@oursyegna7329
@oursyegna7329 13 күн бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@FelekuGezahegn
@FelekuGezahegn 14 күн бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏 egzabher ymesgen
@user-vx7vc8fq9y
@user-vx7vc8fq9y 14 күн бұрын
አባታችን እንኳን አደረሶት እንኳን ደና መጡ
@almazseyoum2902
@almazseyoum2902 12 күн бұрын
❤❤❤👏👏👏☝☝☝🙏🙏🙏🙌🙌🙌
@HailayTsegay-iz1mt
@HailayTsegay-iz1mt 13 күн бұрын
Amen amen amen kale hiwet yasemalin
@tewabechtewabech5581
@tewabechtewabech5581 14 күн бұрын
Ameen Ameen Ameen kila huiyaweta yisemalin
@tsigeabate3608
@tsigeabate3608 14 күн бұрын
እንኳን ደህና መጡ መምህር
@WeleteHana-th8fi
@WeleteHana-th8fi 13 күн бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤abatachn ankuwan Dena metu
@libanostube-4276
@libanostube-4276 13 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን!
@tayeteshome-sp8ro
@tayeteshome-sp8ro 13 күн бұрын
እድሜና ጤና ይስጦ አባ
@user-pk8oi4jl8b
@user-pk8oi4jl8b 14 күн бұрын
🙏🙏🙏
@SarahSarah-vn8uy
@SarahSarah-vn8uy 14 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ri7sc2yy9s
@user-ri7sc2yy9s 14 күн бұрын
እንኳን አደረስዎት የኔ እንቁ አባት
@user-fx5fk5yt3n
@user-fx5fk5yt3n 14 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@tihtnawwudu5773
@tihtnawwudu5773 13 күн бұрын
Amen abatachin kale hiwot yasrmalen
@tsehyneshhaile8845
@tsehyneshhaile8845 13 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@user-fx5fk5yt3n
@user-fx5fk5yt3n 14 күн бұрын
♥️♥️🥰🥰🤲🤲🤲
@rajibekele9294
@rajibekele9294 14 күн бұрын
❤❤❤
@tsigealem52
@tsigealem52 14 күн бұрын
❤❤❤❤
@DreemPhone-tx7py
@DreemPhone-tx7py 13 күн бұрын
❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@Firu1221
@Firu1221 13 күн бұрын
Endati des yeml sbkte nw yewellatu kidst dengel marym endi asmera endgelskhu ngeruchi ulu yegelshulk yeftule yem bezum kidst dengel marym brktu yedrbn enquan teweldshiln banchi dane egzhbher yetmsgen yehun 🙏 amen abatchin qual hiwat yesmaln mnged smhyt yewrsln
@user-nc2ki3ur3u
@user-nc2ki3ur3u 14 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@SalamSalam-vr5sk
@SalamSalam-vr5sk 8 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏😘
@HanaMesfin-cr5pw
@HanaMesfin-cr5pw 14 күн бұрын
Ye emebete bereketa yedereben
@tsigemulu5915
@tsigemulu5915 13 күн бұрын
Amen kalehiwet yasemalin Aba
@user-xn8rm1xd5r
@user-xn8rm1xd5r 14 күн бұрын
እንኳን አደረሶት የኔ ዉድ አባት❤
የእብደት መተት! ሳናውቀው የተጎዳንበት! የእብደት መተት ምልክቶች ምን ምን ናቸው?
24:22
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 14 М.
NO NO NO YES! (50 MLN SUBSCRIBERS CHALLENGE!) #shorts
00:26
PANDA BOI
Рет қаралды 94 МЛН
Glow Stick Secret (part 2) 😱 #shorts
00:33
Mr DegrEE
Рет қаралды 51 МЛН
НЕОБЫЧНЫЙ ЛЕДЕНЕЦ
00:49
Sveta Sollar
Рет қаралды 8 МЛН
የአባታችን የአባ  እስትንፋስ ክርስቶስ ገድል/ የተሰጣቸው ቃል ኪዳን
10:42
ኢትኤል ከናምሩድ ( የኋላውን ኖረው የፊቱን የቀደሙት )
Рет қаралды 4 М.
ግለ ወሲብ በወንዶች እና በሴቶች ላይ ፣ ችግሩና መፍትሔው !
33:11
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 449 М.
Memehir Girma Wondimu Video 279   "የሰዉ ልጅ ሆይ  የምነግርህን ስማ :" ልዩ ትምህርት
45:00
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 141 М.
"በላያቸው ልነግስ ያልወደዱትን ጠላቶችን"   Memehir Girma Wondimu Video 631#subescribe_now #like #share  ትውልድ ይዳን
51:21
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 23 М.
NO NO NO YES! (50 MLN SUBSCRIBERS CHALLENGE!) #shorts
00:26
PANDA BOI
Рет қаралды 94 МЛН