ጳጉሜ 7 መቼ ነው? ጨለማውና ምልክቱ ምን ይኾን? መቼ ይታያል?

  Рет қаралды 73,666

Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda

Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda

Күн бұрын

Пікірлер: 195
@ከንቱነኝየከንቱከንቱ-ወ7ከ
@ከንቱነኝየከንቱከንቱ-ወ7ከ 2 жыл бұрын
እንካን ደህና መጡ ቅን መምህራችን የሀገርና የእምነት (የተዋህዶ ዕንቁ ) እግዚአብሔር ይጠብቆት
@Mimi-wt8xr
@Mimi-wt8xr 2 жыл бұрын
,
@zelalemgetaneh7433
@zelalemgetaneh7433 2 жыл бұрын
እንቁ እና ተመራማሪው እውቀተ ምጡቅ ኢትዮጵያዊ ሳይንትስት መጋቢ ሀዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ የድንግል ልጅ እግዚአብሄር አምላክ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@ademasres4288
@ademasres4288 2 жыл бұрын
አላህ ይባርክዎት ዶክተር። ቀደምት ኢትዮጵያውያን እጅግ የተራቀቁ እንደነበሩ አሁን ተረዳሁት። ዶክተር ኑሩልን።
@kedestemeberatu4843
@kedestemeberatu4843 2 жыл бұрын
መጋቢ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደስ እንኩዋን በሠላም መጣህ !!!!!!! ቸሩመድአኒአለም በሠላም በጤና በፍቅር አዲሱ አመት ያድርሰን !!!!!!!!! ♥
@tsegitube1907
@tsegitube1907 2 жыл бұрын
ጂንየስ የሆንክ መምህራችን የአባቶቻችንን በረከት አብዝቶ ይስጥክ ለኛም ማስተዋልን ይስጠን ቸሩ አምላክችን አሜን።
@wubegebreyes2421
@wubegebreyes2421 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ፣ የምታካፍለው ዕውቀትም ፍሬ ያፍራልህ፣
@birhanuatsebha6726
@birhanuatsebha6726 2 жыл бұрын
ያገር ቅርስ ነህ ጤና ከዕድሜ ጋር ይስጥህ ተቆፍሮ የማያልቅ ታሪክ ያላት አገር ባለቤት ሆነን ሳለ ምንም ታሪክ በሌላቸው አገራት ተጠልፈን ያለን ህዝቦች ሆነናል እና ፀሎት ያግዛል ሁላችሁም በፀሎት አገራችንን እናስብ u well came 🙏🙏😍❤
@meskremsaar523
@meskremsaar523 2 жыл бұрын
እኛም እንወድሀለን አንተ እግዚአብሔር አምላክ የመረጠህ ፍጻሜህ ያሳምርልህ
@Hana-zo4kd
@Hana-zo4kd 2 жыл бұрын
ውዱ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ የምታገለግልበትን ፀጋውን ያብዛልህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እናመሰግናለን
@bizuayehugebru
@bizuayehugebru 2 жыл бұрын
ትምህርትህ ናፍቆን ነበር መምህር ደስብሎናል 😊 እኛም እንወድሃለን እድሜ ይስጥልን🙏
@yemaryam2375
@yemaryam2375 2 жыл бұрын
አንኳን ደሕና መጠሕ የተዋሕዶ እንቁ የምርጦች ምርጥ የጌታችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ምርጡ እቃ እንኳን አደረሰሕ. የእውቀቱ ባለቤት መዲሐኒአለም ክብር ምስጋና ይግባው እውቀቱን አብዝቶ ይስጥልን እኛም አይምሮ ልቦናችን ከፍቶ የሰማነውን በውስጠልቦናችን ይደርብን
@aynalemeshete3058
@aynalemeshete3058 2 жыл бұрын
ድንቅ የእውቀት ወንዝ ፣ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር።
@amesalubarega2685
@amesalubarega2685 2 жыл бұрын
ዶክተር እንኲን ተፈጠርክልን የምንወድህ የምናከብርህ እረጅም እድሜ ጤና እመኝልሀለሁ አከብርሀለሁ ውድ አስፈላጊ ታላቅ ሰው ነህ ታስፈልጋታለህ ኢትዮጺያ። ከሚያከብራት ታላቁ ስው ነህ መልካም አዲስ አመት
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio 2 жыл бұрын
ውዱ መምህራችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ያርዝምልን ። የቅዱሳን አምላክ ቸሩ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ሀገራችንን በምህረቱ የሰላምን ንፋሳት ያንፍስልን የዘረኝነት የጎጠኝነት የመከፋፈል የጥልን የክፋትን ስር ሁሉ ያጥፋልን ። በሶቀቃ በርሀብ በግፈኞች ተሳደው በየ ዱሩ የሚሰቃዩትን እግዚአብሔር ፍርድ ይስጣቸው ።
@BebeAsmare
@BebeAsmare Жыл бұрын
መምህር አሁንም አማኑኤል ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ምክንያቱ ደግሞ ከሆነ ጊዜ በኋላ ለሚመጣው ትውልድ ስለሚያስፈልጉ ነው የአሁኑ ትዉልድ አንኳን ብዙም የሚሰማ አይደለም አመሰግናለሁ
@mulugetazena4290
@mulugetazena4290 Жыл бұрын
በየግዜዉና በያመቱ ስነ ፍጥረትን በተመለከተ ብዙ ግንዛቤዎችን ሰተህናል አሁንም እየሰጠኅን ነዉና ፈጣሪ እድሜና ጤናህን ጨምሮ ይስጥህ /Dr, ሮዳስ/ እናመሠግናለን🙏 🌻🌻🌻 ለ2016 አዲሱ አመት🌻🌻🌻 እንኳን በሠላም አደረሰህ መምህራችን 🌻🌻🌻
@elsag6116
@elsag6116 2 жыл бұрын
መምህር እድሜ ይስጥልን ተባረክ
@eliaskassahun8779
@eliaskassahun8779 2 жыл бұрын
እንኳን ተመለስክ መምህር 🙏🙏🙏
@Janhoy723
@Janhoy723 2 жыл бұрын
ዶክተር ሮዳስ ጤናይስጥልኝ
@hageregebretinsae7559
@hageregebretinsae7559 2 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@biruhtesfa8407
@biruhtesfa8407 2 жыл бұрын
የተከበርክ ውድ መምህር መጋቤ ሃዲስ ሮዳስ እንደምን አለህ ሰላም ፍቅር ጤና ይስጥልኝ
@kuwaitkwt1205
@kuwaitkwt1205 2 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ መምህር
@woinegetachew1356
@woinegetachew1356 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ መምህራችን ይህን ትምህርት በማግኘቴ በጣም ደሰ አለኝ ብዙ ክርክር ገጠሞኝ ነበር ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@alexyeyezina
@alexyeyezina 2 жыл бұрын
ዶክተር ሮዳስ ታደሰ እኔ በጣም ከማከብራቸው፣ከምወዳቸው ሰውች ውስጥ አንዱ ነወት እናም ሁሌም አንተን ሳይ ሳስብ የድሮዋን ኢትዮጵያን እማየው ባንተ ነው እና ብዙ ግዜ ኢትዮጵን ሳስብ አዝናለሁ ማለትም የሚደርስባትን ሳይ ግን ባንተ ውስጥ ግን ኢትዮጵን ሳስባት ደስ ይለኛል እና አክብሮቴን ለመግለጽ ነው ስለ እውቀትህ ምንም ማለት አልፈልግም እንከን ስለሌለህ እና እረጅም እድሜ እና ጤና
@haileyesusdebela3745
@haileyesusdebela3745 2 жыл бұрын
Enkoan Beselam temeleskiln Wudu Memhrachin Egziabher Edmena Tena yistiln (Bechegna Ye Ethiopia Habt neh)!!!
@zer13567
@zer13567 2 жыл бұрын
ሰላም ስላም መምህር
@hailesha
@hailesha 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር!
@geremewalelgn6279
@geremewalelgn6279 2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ መምህራችን
@santiyabah4709
@santiyabah4709 2 жыл бұрын
እንኳን:አደረሳ:ዕንቁ መምህራችን
@ethiointer12
@ethiointer12 2 жыл бұрын
መምህር ሮዳስ እንኳን ደህና መጣህ!
@57assefa
@57assefa 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ወጣት ሊቅ ጥበብት ዶ/ር ሮዳስ ይጨምርልህ በዘመንህ ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክህ፥ ይጠብቅህም፤ እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልህ፥ ይራራልህም፤ እግዚአብሔር ፊቱን ወደ አንተ ያንሣ፥ ሰላምንም ይስጥህ። ዘኁልቁ 6:24-26
@oritadiss77
@oritadiss77 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤️🙏
@Janhoy723
@Janhoy723 2 жыл бұрын
ጳጉሜን
@miraclenight3749
@miraclenight3749 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@rahelabebe4355
@rahelabebe4355 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር ሮዳስ
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 መምህራችን ኑርልን 🙏🙏🙏
@mekdesa.3620
@mekdesa.3620 2 жыл бұрын
🙏THANKS MEMHERACHEN 🙏 ❤
@የዝናየድንግልማርምልጅ
@የዝናየድንግልማርምልጅ 2 жыл бұрын
አሜን መምህራችን ቃለህወት ያሰማልን
@haymannotlema7757
@haymannotlema7757 2 жыл бұрын
ጽጌ ማርያም በጣም ጥሩትምህርትነው እግዝያብሄር አምላክ እድሜናጤናይስጥልን መልካም ምሽት
@abdidinka7289
@abdidinka7289 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ
@tibelchnigussie246
@tibelchnigussie246 2 жыл бұрын
እኛም እንዎዶታለን መጋቢ ሐዲስ
@deathofangles7022
@deathofangles7022 2 жыл бұрын
ጷግሜ ላይ ነው የተወለድኩት ❤❤
@geremechgetach
@geremechgetach 2 жыл бұрын
መልካም ልደት
@sabelafikre1326
@sabelafikre1326 2 жыл бұрын
መጋቢ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደስ እንኩዋን በሠላም መጣህ
@መቅደስፅጌማርያምA7
@መቅደስፅጌማርያምA7 2 жыл бұрын
እኛእኛም በጣም እንወዳሃለን መምህራችን ኑሪልን
@misrakadmasugebreyes2764
@misrakadmasugebreyes2764 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጡ መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ከፀጋ ጋር ያድልልን
@FanielEyob
@FanielEyob Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@barqibarqi4327
@barqibarqi4327 2 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሠማልን ጥሩትምህርትነዉ
@shewa-o5y
@shewa-o5y 3 ай бұрын
የመሬት መንቀጥቀጥ እንዴት ይከሠታል
@wubitteklu815
@wubitteklu815 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህልን አየንህ። በዘመን ያገኘንህ የእውቀት ልጅ። ሁልጊዜ ሰላምና ጤና ከረጅም እድሜ ጋር እንዲያድልህ እመኛለሁ። ከሁሉም ባልደረቦችህ ጋር።
@derejewagnew3373
@derejewagnew3373 2 жыл бұрын
ዶ/ር ስላም እንኳን ደህና መጣህ
@የድንግልልጅሆይማረኝ
@የድንግልልጅሆይማረኝ 2 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛሎት ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን እኛምበጣም እንወዶታለን
@tilahun5421
@tilahun5421 2 жыл бұрын
ክቡር ዶክተር መህር ሮዳስ እናመሰግናለን
@tibebemenkir2893
@tibebemenkir2893 2 жыл бұрын
እንኳን በሠላም መጡ ዶ/ር!!!
@user-ju6ee3fu1m
@user-ju6ee3fu1m 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ውዱና ምርጡ መምህራችን እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ
@beminetwoldegebreal2149
@beminetwoldegebreal2149 2 жыл бұрын
እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሠላም አደረስዎት አባታችን ረጂም ዕድሜ እና ጤና ይሰጥልን!!!! እናመሰግናለን።
@spaceman4662
@spaceman4662 2 жыл бұрын
Welcome back
@janatmmm6876
@janatmmm6876 2 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን
@mslealem5866
@mslealem5866 2 жыл бұрын
መምህራችን የኛ እንቁ
@Kushaitopia
@Kushaitopia 2 жыл бұрын
WISE MAN DR RODAS BLESS YOUR HEART AND SOUL.
@birhanbirhan7444
@birhanbirhan7444 2 жыл бұрын
ዶ/ እሮዳስ ሰላም ላንተ ይሁን ሁሌም። እንኳንም በሰላም መጣህልን!!
@samrawitmengesha6742
@samrawitmengesha6742 2 жыл бұрын
Egname enwedehalen memeher enkuan dehna metah
@natnaelabera6607
@natnaelabera6607 2 жыл бұрын
እንወድሃለን
@teyikenenirda1888
@teyikenenirda1888 2 жыл бұрын
ልጠይቅ ስል ተመለሰልኝ መምህር አመሰግናለው! እድሜና ጤና ይስጥልኝ ! የአዕምሮ ሰላም ያብዛሎት ሰላም!!!
@adinositotaw7577
@adinositotaw7577 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቆት መምህራችን
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 2 жыл бұрын
ተናፋቂው ውዱ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን።
@አፀደማሪያም-ፈ7ሐ
@አፀደማሪያም-ፈ7ሐ 2 жыл бұрын
እንኳ ደና መጣህ ምርጡ ወንድማችን ሽ አመት ኑርልኝ
@emebetmulu7706
@emebetmulu7706 2 жыл бұрын
ቃለ ህይዎት ያሰማልን፡፡
@asterbah3504
@asterbah3504 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር
@elsabethaddisu9030
@elsabethaddisu9030 2 жыл бұрын
አምን እግዚአብሔር ይመስጉን እንኳን ደስ አለን መምህራችን !!
@etefeassefa9235
@etefeassefa9235 2 жыл бұрын
መምህር ፈጣሪ አገልግሎትህን ይባርከው
@tarikuaengida1131
@tarikuaengida1131 2 жыл бұрын
መምህር እንኳን በሰላም መጡልን እኔ ሁለቱንም መፃፍ አንብቤዋለው ግን ምንም አልገባኚም በጣም ሚስጥራዊ ነው ማዛሮት ደሞ ብዙ የኮከቦች ምልክቶች አሉት የመውጫውን ጊዜ ጠብቃችሁ ብታዩት የሚል ነው መቼ እና መቼ እንደሚወጣ ምንም አልተጠቀሰም
@yabseratariku6194
@yabseratariku6194 2 жыл бұрын
enkuwan beselam cherskilin memirachin inkuwan dhina mexu fexari yixebikilin
@hohanews
@hohanews 2 жыл бұрын
የምታቀርቧቸው መረጃዎች እጹብ ድንቅ ናቸው! 🥰
@mekdesmengesha8497
@mekdesmengesha8497 2 жыл бұрын
እንካን ደህና መጡ ተመስገን ጌታችን
@ተዋሕዶሐይማኖቴ-በ6ወ
@ተዋሕዶሐይማኖቴ-በ6ወ 2 жыл бұрын
ሰላም መምህር
@hamdal703
@hamdal703 2 жыл бұрын
Thanks dr
@shewittarekegn8041
@shewittarekegn8041 2 жыл бұрын
Dokter edat ayent shehe sew bifter agere edezhe ayhonm neber
@gmplc4651
@gmplc4651 2 жыл бұрын
እንኳ ደህና መጡ እንቁ መምህራችን
@tigistlakew9032
@tigistlakew9032 2 жыл бұрын
ምነው ጠፋህብን ዶክተር እንኳን ሰላም መጣህ ከወዲሁ መልካም አዲስ አመት ብያለሁ
@edensolomon4387
@edensolomon4387 2 жыл бұрын
memihir betam enameseginalen gn puagime 7 bemihonibet seat le 10 amet 24 dekika milewin 244 yilal edit mareg ketechale eyut yebelete tilk ewiket emiseten enfelgalen ena ketilubet memihir
@yeabmyy
@yeabmyy 2 жыл бұрын
God bless you ! I can't wait to read your new book.
@henokad5225
@henokad5225 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ መምህር ጠፍተው አሳሰቡን እኮ
@sol1921
@sol1921 2 жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣህልን መምህራችን እውቀት ትህትና የሀገር እንቁ ኑርልን
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 2 жыл бұрын
Congra😁😁😁💪💪💪
@abirhamjember938
@abirhamjember938 2 жыл бұрын
እውቀትህን ያብዛልህ
@Ab_ab1522
@Ab_ab1522 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላምና ተመለስክ መምህራችን
@callcall6911
@callcall6911 2 жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣህ 💒💒💒♥️♥️♥️🙏🙏
@simeretm3665
@simeretm3665 2 жыл бұрын
Egzhabeher ye bark!!
@tewodroschekole9837
@tewodroschekole9837 2 жыл бұрын
very good
@binyamatnafe2220
@binyamatnafe2220 2 жыл бұрын
Selam memehr 👋
@lulahailu928
@lulahailu928 2 жыл бұрын
ሰላም ይብዛልህ
@ashenafitewelde2710
@ashenafitewelde2710 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማህ ስለ ወር ብንማር መልካም ነው
@tigabuteferi2040
@tigabuteferi2040 2 жыл бұрын
ውድ ዶክተር በመጽሐፈ ኖኅ የዓለም ፍጻሜ ከዛሬ 256 አካባቢ ነው ይላልና 300ዓ.መት ዓለም አትኖርም በመንግሥተ ሰማይ ሁነን እናከብራለን
@ፍሬህይወትሽፈራሁ
@ፍሬህይወትሽፈራሁ 2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ መምህር እንኳን ተሳካልህ እግዚአብሔር አሁንም በሁሉ ነገርህ ያግዝህ🙏🙏🙏🙏
@lidiyabirhanu2899
@lidiyabirhanu2899 2 жыл бұрын
መምህር እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን!!
@asfaw96
@asfaw96 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን እናመስግናለን::
@haregmengsha5657
@haregmengsha5657 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማል
@teferaabebe6423
@teferaabebe6423 2 жыл бұрын
ስላገኘንህ በጣም ደስ ብሎናል!!!
@degsewyeshiwas4248
@degsewyeshiwas4248 2 жыл бұрын
መልካም አዲስ ዓመት ይሁንሎት መምህር
@eleniabel657
@eleniabel657 2 жыл бұрын
God bless you 🙏🙏
@getanehmeseret7745
@getanehmeseret7745 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም ተመለስክ
@geremechgetach
@geremechgetach 2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጡልን መምህር 💚💛❤️
@nahomyemane5926
@nahomyemane5926 2 жыл бұрын
dese yelal tnx
ድንቅ የክርስቶስ ልደት ምስጢር በመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ
36:43
Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Рет қаралды 19 М.
የዓለምን DNA ያዛቡት ኔፍሊሞች በመጽሐፈ ሔኖክ
39:55
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 200 М.
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
ሞናሊዛ፣ ወርቃማው ቀመር፣ አጃኢብ ነው፣ ፊታችን ላይ ያለው ቀመር
50:36
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 37 М.
የ 3 የ 6 የ 9 የዩኒቨርስ ቁልፍ ምስጢራዊ የቴስላ ኮድና ኢትዮጵያ
1:02:32
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 391 М.
ክፍል 2 - ሳይንስ የማይመልሳቸዉ ጥያቄዎች | Unexplained Truth ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
38:40
ዜማና የፈውስ ኃይሉ፤ ራሳቸውን የሚስቱና የሚወድቁት ለምን?
30:34
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 20 М.
ሳይንስ የማይመልሳቸዉ ጥያቄዎች! Unexplained Truth | ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
28:48
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 366 М.
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН