ወንድ ልጅ የምር ሳይወድሽ ለጥቅም ብቻ አብሮሽ እንዳለ የሚያሳዩ 5 ምልክቶች signs your being used by man

  Рет қаралды 176,931

seble ena bezabih ሰብለ እና በዛብህ

seble ena bezabih ሰብለ እና በዛብህ

4 жыл бұрын

ይህ ቻናል በሃገራችን ኢትዮጵያ ላይ ሰላም እና ፍቅር እንዲዘንብ ይመኛል፡፡ መልካም ነገሮችን በምንችለዉ መጠን ለናንተ ለማድረስ እንለፋለን ፡፡ እናንተም ዉድ ተመልካቾቻችን ስለ ሰላም እና የጋራ መግባባት የሚጠቅሙ መረጃወችን በኮመንት መልክ ልታደርሱን ትችላላችሁ ፡፡ ሰብስክራብ ያላደረጋችሁኝ ሰብስክራይብ አድረውጉኝ ቤተሰብ ሁኑ Welcome to my channel sable ena bzabih channel from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now

Пікірлер: 1 000
@user-cl7wq3sr2g
@user-cl7wq3sr2g 4 жыл бұрын
ከአስመሣይ ወንድ ከሀሰተኛ አፍቅሪ ይጠብቀን ፈጣሪ
@sersee2276
@sersee2276 4 жыл бұрын
Euffff yeleben tenagerki
@misraktasfey7202
@misraktasfey7202 4 жыл бұрын
Amenn
@user-wp4ej2jk1i
@user-wp4ej2jk1i 4 жыл бұрын
አሜን
@markdooms9686
@markdooms9686 4 жыл бұрын
አሜን
@emaberahane4338
@emaberahane4338 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-ml1zb4kj9e
@user-ml1zb4kj9e 4 жыл бұрын
ሀገሬ ልገባ ነው መልካም መንገድ ተመኙልኝ ፍቅር ትዳል ከፈጣሪ ነው
@qwerqwer6467
@qwerqwer6467 4 жыл бұрын
ሰላም ጊቢ ውዴ
@hedaiaahmed8338
@hedaiaahmed8338 4 жыл бұрын
በሰላምግቢማር
@mahi1616
@mahi1616 4 жыл бұрын
ሰላም ጊቢ መልካም ጉዞ
@salammamo9657
@salammamo9657 4 жыл бұрын
ሰላም ጊቢ ፈጣሬ ካችጋ ይሁን
@user-ml1zb4kj9e
@user-ml1zb4kj9e 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ውድ ያገሬ ልጆች
@user-ml6fo9zp1r
@user-ml6fo9zp1r 4 жыл бұрын
ምንም ጥርጥር የለውም ወንዶች ለጥቅም ነው የሚፈልጉ በተለየ የአረብ ሀገርን ሴትን እፍፍፍፍፍ
@user-iq5bi7vl6x
@user-iq5bi7vl6x 4 жыл бұрын
በጣም
@user-go7xn7ee6c
@user-go7xn7ee6c 4 жыл бұрын
እውነት ነው ውዴ
@user-je2zc9ts5c
@user-je2zc9ts5c 4 жыл бұрын
ሁሉም ባይሆኑ አሉ ጥሩወችም
@ranarana625
@ranarana625 4 жыл бұрын
እኔስ እንኳን ብር ድምጤኔ አላሰማቹም
@user-md9pr2yk7e
@user-md9pr2yk7e 4 жыл бұрын
በጣም ለሌላ ቁምነገር አይፈልጉም ሁሉም ወንዶች ማለት ይቻላል መልካም ወንዶች ቢኖርም
@eyutube1977
@eyutube1977 4 жыл бұрын
😅ሴቶችዬ እስኪ እደኔ ከፍቅረኛው ጋ በገንዘብ👈 የተጣላ በላይክ 👈እና በሠብስክራይብ👈 ግለፁልኝ እኔ ኢትዮጵያ እያለሁ ብር ይጠይቀኝ ነበር 👉ከዛ በ100ብር 👈ነው የተጣላነው kkkkkለወዶች ብር እዳታስለምዱ 👍👍💜
@ansuwar9444
@ansuwar9444 4 жыл бұрын
ከከከከከከከ ልክ እንዴ እኔ ከባሌ ጋር የተጣላሁበት ነው።
@mimiethiopie4277
@mimiethiopie4277 4 жыл бұрын
Vary nice coutioun
@misraktasfey7202
@misraktasfey7202 4 жыл бұрын
Hhhhh Ay wendochi
@Al-xf1ke
@Al-xf1ke 4 жыл бұрын
ክክክ ነቅተሽበታል
@etheth6987
@etheth6987 4 жыл бұрын
እኔም
@user-gy5up3mo3q
@user-gy5up3mo3q 4 жыл бұрын
ውይ የኔ ወድም የኔባል ያልካቸውን ነገሮች ሁሉ አለ አብረንም ሆነን እራሥ ወዳድ ነው ተይዞ ኢቶጲ ገብቷል አመት ሆነው አሁንም አልተለወጠም እራሥ ወዳድ ነው ከራሤ በላይ ነበር የምወደው ሁሉነገሬን ነበር አሣልፌ የምሠጠው ግን ሁሌም አድ አይነት ሠው ነው አሁንኮን ቆርጦልኛል አሥር አመት ገዘቤንም ጉልበቴንም ልቤንም እኝክ አድርጎ በልቶታል ግን አሁንም ሊዋሸኝ ይሞክራል እኔ ግን ብወደውም ቆርጦልኛል እኔ ከሡ ገዘብ ሣይሆን ንፁህ ፍቅር ነበር የምፈልገው አሁን ግን ተሟጠጠ ከኔጋ አለቀ ሢመቸው ይደውላል ሣይመቸው ሠወሥት ወር ሁለት ወር ቆይቆ ይደውልና ይቀላመዳል እህቶቼ ወድሞቼ ምን ትሉኛላቺሁ እሥኪ ተይው የምትሉ በላይክ አሣውቁኝ ደሞ ባይገርማቺሁ ያድ አገር ያድ ሠፈር ልጆች ነን ቤተሠብም አላጣላ ብየ ገዘብም አልጠየኩት ካመነ ይሥጠኝ ካላመነ ይብላው ገዘብ አላፊ ጠፊ ነው ብየ ልተወው ነው
@user-xs7jb3qg1d
@user-xs7jb3qg1d Жыл бұрын
አይዞሽ ምርጥየ
@hyathyat5145
@hyathyat5145 Жыл бұрын
ይሄመችምአይጠቅምም. የኔ ህይወትነውብቻይከብዳልያረብ
@user-rj1qi4wi8g
@user-rj1qi4wi8g 5 ай бұрын
እኔምእዳችአይትነገርነውአላህያስችልሽ
@AreguAregu-gl6tv
@AreguAregu-gl6tv 3 ай бұрын
ወይኔ፡ያቺናየኔተመሳሳይሂወት፡እኔስባሌነው፡መቼምአይለጥየኔስ፡አሁንስደክሞኛልልፈታውነው
@meseretgatanenh6662
@meseretgatanenh6662 4 жыл бұрын
ፍቅር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እግዚአብሔር ለሁላችንም ከወረት የፀዳ ፍቅር ይስጠን አሜን
@habtamethipia766
@habtamethipia766 4 жыл бұрын
ማርያም ማርያም ሲሉሽ ስምሽ ይጣፍጣል amen
@FatimaMohammed-vc4tn
@FatimaMohammed-vc4tn 4 жыл бұрын
አረብርየ። የወ ዶችን። ባህሪ ማወቅ እራሱ ከብዶናል ማሬ ቅመሜ እያሉ ያታሉናል። እደት እንለያቸው
@sanadferas4244
@sanadferas4244 4 жыл бұрын
የምር ወንድ አይወጣልኝም ምን ይሻላል ሆሆሆትንሽ ቀረኝ ተስፋ ልቁረጥ ስለምክርህ አመሰግናለሁ
@robaabdisa4249
@robaabdisa4249 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@user-rg9zx3ff2q
@user-rg9zx3ff2q 3 жыл бұрын
@amsalamsal5603
@amsalamsal5603 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጥሩ ፍቅረኛ ይስጠን የሁላችን እናመስግናለን በጣም ጥሩ ምክር ነዉ
@eyutube1977
@eyutube1977 4 жыл бұрын
አዎ ፈጣሪ የተባረከውን ይስጠን ውዴ ጎራ በይ ቤተሠብ እንሁን
@amsalamsal5603
@amsalamsal5603 4 жыл бұрын
@@eyutube1977 እሺ ችግር የለውም
@ruhamatemam1081
@ruhamatemam1081 4 жыл бұрын
Amen
@ayehutgashaw8953
@ayehutgashaw8953 4 жыл бұрын
ዋው እውነት ከልብ ነው የምናመሠግንህ ምርጥ ወንድማችን የምትላቸው ሁሉ በደንቡ ነው የምከታተለው ምን ታደርገዋለህ ፍቅርና ኩፍኝ በልጅነቴ ወጥቶልኝ ተገላግያለሁ ፍቅሬ ልጄ ነው በተረፈ ደግሞ ቀሪ ዘመኔን ፈጣሪ ያውቃል
@fatumaassen4576
@fatumaassen4576 4 жыл бұрын
እኔ ወላሂ አልወድሽም ይሚለኝ ወንድ ያስደስተኛል ግን እደዝህ የለለበትን እወድሻለሁ የሚል ወንድ አላህ ያርቅልን ያናድደኛል
@cell7697
@cell7697 4 жыл бұрын
እግዛብሄርሆይከሀሰተኛ አፍቃሪ አርቀኝ
@nardosnardos2877
@nardosnardos2877 4 жыл бұрын
Sint ale befetarywu eyemale yemishewud
@nedihabsha3511
@nedihabsha3511 4 жыл бұрын
Amin amin
@user-ff5fg5hd4i
@user-ff5fg5hd4i 4 жыл бұрын
እኔም ልክ እዳቺ ነኝ የውነት ይመቺሽ
@bazawitkassahun3184
@bazawitkassahun3184 2 жыл бұрын
ክክክ ለምን ፍቅር እኮ በቃል ብቻ አይደለም ማማዬ
@sultangg3894
@sultangg3894 4 жыл бұрын
አቤት ዛሬ አደኛ ነኝ በ like አበረታቱኝ በተረፈ ምችት ይበልህ
@user-jx8ko3zm6r
@user-jx8ko3zm6r 4 жыл бұрын
እንኩዋን ደና መጣህ በዜ ትምህርትህ በጣም ጥሩ ነው ማነው እስኪ እያዳመጠ ኮሜንት የሚያነብ እንደኔ ላይክ
@Mm-dt6si
@Mm-dt6si 4 жыл бұрын
አብሽሪ ወደኔምጎራበይቤተሰብእንሁን ቤተሰብ ሆኘሻለሁ
@user-jx8ko3zm6r
@user-jx8ko3zm6r 4 жыл бұрын
@@Mm-dt6si ኦኬ
@Mm-dt6si
@Mm-dt6si 4 жыл бұрын
@@user-jx8ko3zm6r አመሰግናለሁሆደ
@sadahasn8921
@sadahasn8921 4 жыл бұрын
በጣም ልብ ያላቸው ነገሮች ናቸው እምታቀርባቸው ዶክተር አድናቂህ ነህ 💚💛❤
@Fretube
@Fretube 4 жыл бұрын
እኛ ብቻ ቅን የዋህ ሆነን ከእኛ የሚጠበቅብንን ማድረግ:: ከዛ ፈጣሪ ያውቃል:: በራሱ ጊዜ ይጋለጣል እየተጠቀመብን ከሆነ:: ብዙ ከተመራመርን ከማንም ጋር መኖር አንችልም ወገኖቼ
@rodaes3894
@rodaes3894 4 жыл бұрын
ትክክል
@etheth6987
@etheth6987 4 жыл бұрын
ትክክል እህቴ እድህ አታድርግ ብለሽ ስትመክሪው ሁሌጭቅጭቅ ይልሻል ታዳ እደትእንሁን ሁሌም እያጠፋ እኮ አችን የጥፋተኝነት ስሜት እድሰማሽ አችነሽ ይልሻል
@user-nz4xd8oq4x
@user-nz4xd8oq4x 4 жыл бұрын
ትክክል
@soligodislove4285
@soligodislove4285 4 жыл бұрын
Frye habesha tube Al right Frye
@mesilove124
@mesilove124 4 жыл бұрын
በጣም ትክክል ነው በርታልን ለኛ ለ እሴቶች ምክርህ በጣም አሪፍ ነው በተለይ አረብ አገር ላለነው
@user-ib2wd4xy6w
@user-ib2wd4xy6w 4 жыл бұрын
በጣም ትክክል ነው በርታልን በጣም እረፍ ነው
@user-jx8fh2bb3s
@user-jx8fh2bb3s 4 жыл бұрын
የኔስ ልብ ሙቶል ማፍቀር አይችልም ግልግል
@eyutube1977
@eyutube1977 4 жыл бұрын
አይዞን ማሬ ልቡ ያልሞተ ማንም አይገኝ ጎራ በይ እስኪ ቤተሠብ እንሁን
@yenayedinki9698
@yenayedinki9698 4 жыл бұрын
Ayizosh ethe tesfa atikurchi hulachinm negn tenkara kehonsh yasabshiw kasakashi hulum bezizawi yihonali
@ijszkj165
@ijszkj165 4 жыл бұрын
እኔም፣እንዳች፣
@mahi1616
@mahi1616 4 жыл бұрын
😛😛😛😛😛😛
@user-ks3po6rs3j
@user-ks3po6rs3j 4 жыл бұрын
😆😆😆
@user-yl9og1uq1b
@user-yl9og1uq1b 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ለምክልርህ ለምን እንደሆነ ባላውቅም ልቤ ሰውን ኡምኖ መቀበል ትቷል እንኳን ማፍቀሩን አላህ ያብጀው
@masimtube671
@masimtube671 4 жыл бұрын
ሴቶችዬ ተጠንቀቁ ውዶች ልብ ወስዶ ጮገራ መስጣት ጀምሮዋሉ
@rodaes3894
@rodaes3894 4 жыл бұрын
አምላኬ ለሁላችንም የማይጠቅም ጓደኛ ካለን እግዚአብሔር በምክንያት አጠገባችን ያርቅልን እንጂ ሰውን ማስብ ምጥናት ብዙ ችግር ያመጣል እነሱ እንደው ጉዳቸው ብዙ ነው
@gfhuhcc5075
@gfhuhcc5075 4 жыл бұрын
Amen amen amen weda
@nedihabsha3511
@nedihabsha3511 4 жыл бұрын
Amin
@ranax6549
@ranax6549 4 жыл бұрын
eyu
@ranax6549
@ranax6549 4 жыл бұрын
eyucuga
@ranax6549
@ranax6549 4 жыл бұрын
.🐂🐃🐃
@megfitube
@megfitube 4 жыл бұрын
የስደትወጎኖቼ"የዚፔጅ'አዳነቂህ'ነኝ ትምህርቶቹ" እደኔ"የተመቸው እስኪ በላይኪ አሳዮኝ"!
@ghggfyxyh991
@ghggfyxyh991 4 жыл бұрын
ያልከው ሁሉ ትክክልነው
@zenebechzenebech2040
@zenebechzenebech2040 4 жыл бұрын
Ene. Marr
@user-ej8st8sy5l
@user-ej8st8sy5l 4 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ወንዶች ባሁኑ ሰአት ከመቶ አንድ ጥሩ ወንድ ቢኖር ነው ብዙወቹ ምድረ አስመሳይ ብቻ ናቸው ምድረ ሸረሪት እግር መቸም ቢሆን አይጠቀምብኝም ።
@nuralove5362
@nuralove5362 4 жыл бұрын
ወለህ ሁነት ኖ የልሹ
@user-ux9qz3jb4y
@user-ux9qz3jb4y 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ ሸረሪት ተመቸኝ እሽ
@egzabheryemsgn2311
@egzabheryemsgn2311 4 жыл бұрын
😂😂😂
@semiraethiopian4117
@semiraethiopian4117 4 жыл бұрын
ሃሃሃሃሃ
@user-bh8lb3rd4g
@user-bh8lb3rd4g 4 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ ይመችህ ወንድሜ ያጋጠመኝ ነገር ነው ይህ ሁሉ
@user-mm1eb4ye7d
@user-mm1eb4ye7d 4 ай бұрын
እኔም
@user-pk2fb7yl5p
@user-pk2fb7yl5p 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን አሁን ገና ገባኝ😲😳🙆
@user-ee9fc8br9f
@user-ee9fc8br9f 4 жыл бұрын
*ክክክክክክክክክክ ነቃ በይ*
@user-pk2fb7yl5p
@user-pk2fb7yl5p 4 жыл бұрын
Er ahunema man yechilegnale amamaye😂😂
@senihaylu111
@senihaylu111 4 жыл бұрын
😁😁
@alimaalima531
@alimaalima531 4 жыл бұрын
Seni Haylu ክክክክክ ወይ ገድ ዘንድሮ በየ ምድየው ወንዶች ፈርደበቻው እስይ
@ajamnaj9233
@ajamnaj9233 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክ ነቃ በያ
@aminayoutubeaminayoutube1124
@aminayoutubeaminayoutube1124 4 жыл бұрын
የኔ ወንድም እውነትክ ነው ሁሉም ወንዶች ባይባልም ብዙዎቹ ሴት ልጅ የሚቀርቡት ለጥቅም ነው
@chakourdgr822
@chakourdgr822 4 жыл бұрын
Bexam aref meker nw
@himeyonasy3779
@himeyonasy3779 4 жыл бұрын
አንተ ግን እንዴት ነክ ከሚስትክ ጋር? ስታወራ ቁም ነገረኛ ትመስላለክ እኔ ወንዶችን በደንብ አውቃቸዋለው ግን ለፍቅር ሲባል ስንቱን አለፍኩ ይሁና ሁሉም ለበጎ ነው እናመሰግናለን
@rwhahagos8504
@rwhahagos8504 3 жыл бұрын
እኔም ለፍቅር ብዙ ነገር አለፍኩ ኡፍፍፍፍ
@zharaadem3001
@zharaadem3001 4 жыл бұрын
ምክርህ ይጠቅማል እናመሰግናለን በአንተ ምክር ብዙ ት/ት ወስጃለሁ ወንድሜ እውነተኛ ፍቅር የምስጠው እናት ብቻ ናት
@hedaiaahmed8338
@hedaiaahmed8338 4 жыл бұрын
ትክክልነውምክርህወንድሜ መቸምአይገባንሴቶች
@hedaiaahmed8338
@hedaiaahmed8338 4 жыл бұрын
በቅርብቀነውያገባሁትአላህይርዳኝ ወንድሜ
@asmaasma-lz9bn
@asmaasma-lz9bn 4 жыл бұрын
ትክክክክክል ውንድሜ ቀጥልበት
@asmaasma-lz9bn
@asmaasma-lz9bn 4 жыл бұрын
እያ ሴትች ምክር ያስፍልገንል
@anshamohammed2254
@anshamohammed2254 4 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን ውድ ወንድማችን የምታስተምራቸው ትምህርቶች ወላሂ በጣም ጥሩ መልዕክቶች ናቸው በስደት ሀገር ላይ የምትገኙ እህቶቼ አንደኛ ተጠቂዎች እኛ ነን ሲመክሩን አንሰማም
@fatemaha9728
@fatemaha9728 4 жыл бұрын
እርሱ እድሜ በጣም ነው ይምናመስግን ይህ ምልክት ለፍቅርኛብቻ አደለም በጥቅም የቀርብህ ስው ይህአይንት ፅባይ ነው ያለው ለፍቅርኛችሁብቻ አድርጋችሁ እዳትርዱት ወገኖች እኔ የደርስብኝ ነግር አለ ጉደኛህ ሲታማ ለግኔብለህ ስማ
@user-vi9fv9dq8i
@user-vi9fv9dq8i 4 жыл бұрын
እውነት ነው ወንዶች ቢያንስ ከ85% በላይ ለጥቅም ነው ሴትን ልጅ የሚፈልገው
@sofya6539
@sofya6539 4 жыл бұрын
ምርጡና ዲንቁ ተወዳጁ ወዲማቺን እዴት ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@user-kk5kl6sz9w
@user-kk5kl6sz9w 4 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍ ዎዶች ግን ፍቅርን ያውቃልደ እናትና አባቴ ይኑሩልኝ
@user-tz7xx8qh6m
@user-tz7xx8qh6m 4 жыл бұрын
ሀገር ልገባ ነዉ እግዚአብሔር ይመሥጌን በሥደት ያላችሁ እህቶች ፈጣሪ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ
@user-in4ch8zp4r
@user-in4ch8zp4r 4 жыл бұрын
ይህ ሌባ በጣምብር ላኪልኝ ሲል እሽ ሰሞውኑን እልክልህአለሁ ስለው አቤት ወሬው እና በየሰአቱ መደወልነው ያበሽብሽኛል ክክክክ ብሩ እጁሲገባ በየት ገባ በየትወጣ አላየውም ነይ ማለት ይጀምራል ክክክክ ወይ ስዴት ስንቱን አሳየኝ ኡፍፍፍፍ እረ ወንዶችየ ተው ግን
@user-vm1gi1sw6n
@user-vm1gi1sw6n 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ
@sanadferas4244
@sanadferas4244 4 жыл бұрын
ውይድንጋይ እራስነው የኔስየችግር ማሲንቆ ይመታል ቁምነገር አያወራ እኔ ልቤን ላድርቅ ላባረውነው
@nardostekle8705
@nardostekle8705 4 жыл бұрын
ችግሩ አንቺ ፍቅር ካለብሽ ለጥቅም እንደቀረበሽ እያወቅሽ መቁረጥ ያስቸግራል በጣም ከባድ ነው ይሰውረን
@user-zs7qu5dv3t
@user-zs7qu5dv3t 4 жыл бұрын
የኔምልክእዳች ዝበይዉአልክምበይዉ እኔብየዉ ዘጋኝአይደዉልልኝም ምክንያቱምእኔንሳይሆንብሩንነዉየሚፈልገዉ አሁንአወኩበት
@user-tj5nn8tm5z
@user-tj5nn8tm5z 4 жыл бұрын
@@user-vm1gi1sw6n እኔ የሚገርመኝ ብር የምትልኩ
@yemareyamyeberlm9739
@yemareyamyeberlm9739 4 жыл бұрын
ፈጣሪበጣም ይወደኛል ስደትላይ ነኝ አሁን የተናገርከዉ በሙሉ የልጅነት ጎደኛዬ ያልኩት ልጅ አይቼበታለዉ ጥንካሬየን ወደድኩት አልተበላዉም ፈጣሪ ሰወረኝ አረ የት አባቱ ለስደተኞች በሙሉ ፈጣሪ መልካሙን ትዳር ይስጠን
@helenbb2077
@helenbb2077 4 жыл бұрын
ፍቅር የ እግዚአብሔር ስጦታ ነው ወንዶች እራሱ ነቅቶዋል አፍቃሪ ወንድ ተብሎ የሚፖሰተውን እያዩ ተግባራዊ ማረግ ጀምረዋል እና በብዛት ፌክ ጀምረዋል ስለዚህ ሴቶች ተጠንቀቁ ፍቅር በ ሒሳብ አይደለም ወይም በምልክት አይደለም ብቻ እግዚአብሔር የተባረከውን ያድል ብሎ መፀለይ ነው ለምክርህ እናመሰግናለን
@user-dt5om7sv3k
@user-dt5om7sv3k 4 жыл бұрын
እፍፍፍ ተገላገልኩት ስነቃበት 2ተኛው የኔ ነው የተናገርከው ጎበዝ
@matytadesse4496
@matytadesse4496 4 жыл бұрын
ሠው ማለት ያልተነበበ መፀሐፍ ነው ስለምክር በጣም እናመሠግናል የሚታመን ወንዶች ያብዛልን አሜን ያረብ
@kedsttiub2211
@kedsttiub2211 3 жыл бұрын
ትክክል ነህ ወንድሜ አሁን እያወራሁት ያለ ልጅ ልክ እንዳልከው ነው ስለሴክሽዋሊ ነው የሚያወራኝ ፎቶ ስልክ ልክ በጣም እንደሚረበሽ ነው የሚነግረኝ ግን የሴት ገንዘብ አልፈልግም ይላል ደግሞ ወደፊት ገዘባችንን መቀላቀል አይፈልግም ማለትም ከሱ በፊት የሰራሁትን እሱም የሰራውን ማለት ነው
@user-me9ed5qp3b
@user-me9ed5qp3b 4 жыл бұрын
ሰላም ለናተ ይሁን ውዶቼ በያለንበት ሰላሙ ብዝት ያርግልን አገራችን ሰላም ይሁን እስቲ አገሩ የናፈቀው እንደኔ
@user-go7xn7ee6c
@user-go7xn7ee6c 4 жыл бұрын
አረ እኔ አለውልሽ ውዴ ኢትዮጵያየ 💚💛❤👈የናፈቀችኝ ውዴ
@user-vt1qh7ym9t
@user-vt1qh7ym9t 4 жыл бұрын
አረ እኔ አለውልሽ ማርየ እማማ ሃገሬ ንፍቅ አለችን ንፁህ አየርዋ
@modinamodina7547
@modinamodina7547 4 жыл бұрын
ውይ በትክክልያልከውሁሉም በኔላይ ደርሦብኛልወዶች ገንዘብንብቻ ነውእሚያፈቅሩት ሴቶችየ ራሣችሁንጠብቁ ፍቅርየለም
@fozibintAhmad
@fozibintAhmad 4 жыл бұрын
የሀበሻ ወንዶች ሆድ እንጅ ፍቅር አያውቁም ግን ሁሉንም አላልኩም!!! የኔውማ ማሬ ወደ ሲል ይውል ነበር ናፈቅሽኝ ነይ እንጋባና መልሰሽ ትሄጃለሽ አለኝ ሆሆሆ ወንድ ልጅ ብር ላኪልኝ፣ ነይና መጥተሽ ትሄጃለሽ፣ ጨምረሽ ስሪ ካለሽ ። ብሎክክክክክ ነው ማድረግ
@ksaksaa1503
@ksaksaa1503 4 жыл бұрын
ይድፍህ በይው ተመልሰሽ ትሄጃልሽ ይላል እንዴ
@user-nq3it1qq5d
@user-nq3it1qq5d 4 жыл бұрын
እሽ
@user-md9pr2yk7e
@user-md9pr2yk7e 4 жыл бұрын
ይገርማል በጣም ትክክል ነው አመሰግናለው ወንድሜ ስለ ምክርህ!
@alikamilhamza8616
@alikamilhamza8616 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ምክር ነው እውነት ነው ያለ ነገር ነው በትክክል እንዲዚ አይነት ባህሪ ያላቸው ወንዶች አሉ የራሳቸውን ስሜት የሚያዳምጡ ናቸው ፡፡ ለሴት ክርብ መስጠት አይፈልጉም በጣም ከምክር ተምሬበታለሁ አመሰግናለሁ፡፡
@user-qd4cw4tj7n
@user-qd4cw4tj7n 4 жыл бұрын
አረ ከፈጣሪ ውጪ ፍቅር የለም
@user-eg1ew9uj3m
@user-eg1ew9uj3m 4 жыл бұрын
ትክክልንህ ጥሩ ትምርት ነው እናመሰግን አለን ውንድም ባለህበት ስላምህ ይብዛ
@user-ys5gm2os1h
@user-ys5gm2os1h 4 жыл бұрын
በየለይ ባሁኑ ግዜ ፍቅር ሳይሆን ጥቅም ነው የምፈልጉት ወንዶች የደረሰበት ነው የማቀው የወደዱ መስለው ይቀርብና የምፈልጉት እስከምሳካላችሁ ድረስ ነው እውነት በጣም ምክሮችሁ እውነታውይ ናቸው
@asegedechbekele8456
@asegedechbekele8456 4 жыл бұрын
ስላም ይብዛ ወንድም ትክክል በችግርህም በደስታህም አብሮ ካልሆነ ምኑን ፍቅር ሆነ ለራሱ ጥቅም ብቻ የሚፈልግ ከሆነ እሱ ፍቅር ሳይሆን ጥቅም ነው ስለመረጃው እናመስግናለን።
@qdsteaebebe3076
@qdsteaebebe3076 4 жыл бұрын
Asegedech Bekele
@trhastrhastrhasbelay1179
@trhastrhastrhasbelay1179 4 жыл бұрын
አሁንማ ሁሉም ነቅቶባችዋል መርዝ ያርግላቸው እውነት በተለይ የዋህ የደኔ አይነቱን ግጠው ይጨርሳሉ ካሁን በሀላ ወድ ላልቀርብ
@user-fv8es9yd5c
@user-fv8es9yd5c 4 жыл бұрын
ዋው!! በጣም ሀሪፍ ምክር ይመችህ ማሬ።
@user-tg8jy1bj1p
@user-tg8jy1bj1p Ай бұрын
ውድ ወድማችን የእውነት አንተ ያልከው ሁሉ ልክነው
@hadisnagashnagash628
@hadisnagashnagash628 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@KsaKsa-we9kk
@KsaKsa-we9kk 4 жыл бұрын
በጣም ትክክል ነህ እኔ ባይደርሥብኝም በሠው አይቻለሁ እዉነት ነው ወንድም
@gfghhj1225
@gfghhj1225 4 жыл бұрын
በበጣም እናመሰግ ናለን ወድማችን የምታቀርባቸው ሀሳቦች በጣም ጠቃሚ ናቸው አላህ ይጠብቅህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ
@adonay6693
@adonay6693 4 жыл бұрын
ከአስመሳይ ወንድ ከሀሰተኛአፍቃሪ ፈጣሪ ይጠብቀን
@user-ix9lr9jr4s
@user-ix9lr9jr4s 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ ወንድም። ሁሌም ምክርህ በጣም አሪፍ ነው ይመችህ
@workneshmulugeta74
@workneshmulugeta74 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ምክር ነው ትክክልም ነው በእውነት ከልብ እናመሰግናለን ወንድማችን በዛብህ በርታልን ቀጥልበት።
@hiwotfekadu9907
@hiwotfekadu9907 4 жыл бұрын
ልክ ብለሃል ወንድሜ ችግሩ እኛ ሴቶች ፍቅር ከያዘን።ምንም ቢያደርጉን።አናስተውልም ፍቅር ታጋሽ ነው እያልን በምላሱ እትት ሲለን እንረሳዋለን።
@ayshakasaw5176
@ayshakasaw5176 4 жыл бұрын
በዝየ ተባረክ ትክክልነሕ ሰለእኔ እምታወራ ነዉ የመሠለኝ ትዳርሕን አላሕ ይጠብቅልሕ የፍቅር የደሰታ ዘመን ያርግልሕ አሚን
@hanagebreslase364
@hanagebreslase364 4 жыл бұрын
S & b ስለ መልካም ትምህርትህን ከልብ እናመሰግናለን እውነትህ ነው የተናገርከው ሁሉ እኔ ላይ የደረሰ ነገር ነበር እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ግን ከእንደዚህ አይነት ነፃ ነኝ በግዜ ነቃሁበይ በተለይ አረብ ላለን ልንጠነቀቅ ይገባል
@tayechzemedkun2223
@tayechzemedkun2223 4 жыл бұрын
አይዞኝ እንኳንም ነቄ አልሽ ውዴ
@zahidanurjeba193
@zahidanurjeba193 4 жыл бұрын
ወለሂ ትክክል የኔ ፍቅረኛ የምያሳየው አስተያዬት ነው የነገርከኝ አመሠግናለው
@kareemannm7863
@kareemannm7863 4 жыл бұрын
የእኔም ወላሂ ስፈልግ ገደል ይግባ
@user-lm8nv7fg1d
@user-lm8nv7fg1d 4 жыл бұрын
ዋዉ. ትክክክል
@rabyayaseen9965
@rabyayaseen9965 4 жыл бұрын
ትክክል ወንድም በጣም እና መሰግናለን። በጣም እውደዋለሁ በምን አይነት መራቅ ይችላል ወንድም
@eslamikyoutobe6457
@eslamikyoutobe6457 4 жыл бұрын
ወድም በጣም እናመሰግናለን እውነት ትክክክልብለሃል
@user-ys5gm2os1h
@user-ys5gm2os1h 4 жыл бұрын
እውነት ብለሀል ወድማችን ከልብ እናመሰግናለን ምክሮችን በጣም አስተማሪ ነው በርታልን ባለህበት ሰላምህ ይብዛልን
@eyutube1977
@eyutube1977 4 жыл бұрын
እኔ ስለፍቅር መስማት አቁሜያለሁ ግን ኮሜንት ልሠጥህ ገባሁ kkk
@user-hr7xf8ft2p
@user-hr7xf8ft2p 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ወሳኝ ሃሳብ ነው ውድ ወንድማችን ከ♥እናመሰግናለን ።ሰላምህ ይብዛልን
@sahertaisser767
@sahertaisser767 4 жыл бұрын
እውነት ነው ሁለ ነገሪን ነው ያሳጣኝ ብቻ ፈጣሪ ትግስቱን ይስጠኝ እንጅ ገንዘቤን እድሜየን ነው የበለው ዝም ብሎ ቁጣቁጣ ነው የሚለው ከራሴ በላይ ነበር የምወድው አሁን ግን ሰራልኝ እፍፍፍፍ
@saraasrat9668
@saraasrat9668 4 жыл бұрын
በዛብህ በጣም እናመሰግናለን ተባረክ
@user-vp2gj5ev3s
@user-vp2gj5ev3s 4 жыл бұрын
በጣም ትክክል ነህ የስራቸውን ይስጣቸው ወንዶች ዳግም ወንድም ላላምን ዳግም ከሰው እንዳልቀርብ ነው ያደርገኝ ወይይይይይይይይይይ
@mareta_memo7787
@mareta_memo7787 4 жыл бұрын
በጠም ጡሩ ትምህራት ናው ውንድማችን ባራታ ።ይህ ሁሉ የታናገርካ ው በእኔ ለይ የሆኔብኝ ናገር ና ው ግን አሁንም ምንም አላልኩም ለፋጣራ ሁሉንም ሰጣቼ ዝም ብዬ እያኖሩኩኝ ና ው እስክ እንደ እኔ የታጎዳቹሁት በለይክ አፅናኑኝ እባካቹሁ በሞቴ??
@tigitigi6579
@tigitigi6579 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን ጥሩ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ሰላምንህን ይብዛልህክ
@asegdchamara3104
@asegdchamara3104 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ጥሩ ምክር እና ትምህርት ሰጭ ነው
@h.mdadlove5261
@h.mdadlove5261 4 жыл бұрын
የእዉነት በተለይ አረብ ሀገር ላሉት ፈጣሪ ይጠብቃቸዉ
@meseretbelayhailu4993
@meseretbelayhailu4993 Жыл бұрын
በትክክል ፍጣሪ ገላገለኝ በፌት ጒደኛየ እሱ ያለሁሉ ባህሪው
@Asina93193
@Asina93193 Жыл бұрын
❤😢
@qwerqwer6467
@qwerqwer6467 4 жыл бұрын
በመጀመሪያ እኳን ደህና መጣህ ወድማችን..ሲቀጥል ማየት እና ሰብስክራይብ ህካረኩኽ ቆየሁ ግን ኮምቸ አላቅም በአጠቃላይ ውስጤነህ አተን ማየት ከጀመርኩ ጠንካራ ሴት ሁኛለሁ ደስ ይበልኽ
@azizafentaw8106
@azizafentaw8106 4 жыл бұрын
😍ይሁሉ ነገር ደርሶብኛል ግን ሁሉም በስልክ ሁኖ ቀረ ፈጣሪ ጡሩ የሆነውን ይወፍቀኝ♥😘♥😘♥
@user-yk6ko6cv6w
@user-yk6ko6cv6w 4 жыл бұрын
ወድሜ እደው ምክርህ በጣም ሀሪፍነው በርታልን በጣም እናመሰግናለን የኔው እኳን እሥካሁን ደህናነዉ መጨረሻውን ፈጣሪ ያብጀው
@HuaweiY-qi6mb
@HuaweiY-qi6mb 4 жыл бұрын
ወንድሜ።እናመሰግናለን። ያንተን ምእክር። በመከታተል ብዙ ትምህርእት አግቸበታለው ግን ስናውራ እኔ ብቻ ነኝ ሀሳብ። ማመጣው በሀሳቤ ግን እንድም ቀን እቢብሎ አያውቅም ያልኩትን ሁሉ እሽ ነው ሚለው ይህንንስ ምን ትላለክ። ወንድሜ
@semirahopemedia8337
@semirahopemedia8337 4 жыл бұрын
ወንድ ልጅ ሁሌም ጥቅመኛ ነዉ እኔ እራሴን መስዋት አድርጌ ስለማፈቅረዉ እንደፍላጎቱ እየሆንኩለት እሱ ግን የስሜቱ ማርኪያ አደረገኝ ስተወው አልተዉም አለኝ አሁን ግን ገባኝ ከንደዚ አይነት ሠው ጨርሶ መራቅ መፍትሄ ነዉ ወንድም የተናገርካቸው በሙሉ እውነት ነው
@bazawitkassahun3184
@bazawitkassahun3184 2 жыл бұрын
አይዞሽ ማማዬ
@helenendeshawu3196
@helenendeshawu3196 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን. ወድሜ ጥሩ. ትምህርት ነው
@user-db4xg7gz2q
@user-db4xg7gz2q 4 жыл бұрын
ትክክል ነህ ያልህው ሁሉ ደርሶብኛል በቃኝ ላሰናብተው ነው
@user-bn8ge8df5l
@user-bn8ge8df5l 4 жыл бұрын
ትክክል ነህ አንዱደ ወንድች እረሳ ዉደጀ ነዉ
@user-gj1yh2me5y
@user-gj1yh2me5y 4 жыл бұрын
በጣም ትክክል ወንድም ሁሉም እውነት ነው የተናገርከው ሁሉም እኔ ላይ አሁን ደርሶብኛል ወንድሜ
@user-gj1yh2me5y
@user-gj1yh2me5y 4 жыл бұрын
ወንድም ይቅርታ የግል ህይወቴ በጣም ተመሰቃቅሎብኝ ነው እማማክርህ ነበር የግል መገኛህ ካለህ ቁጥርህን ብትልክልኝ ከይቅርታ ጋር ደስ ይለኝ ነበር ካልሆነ ብዚሁ ልፃፍልህ?
@user-gj1yh2me5y
@user-gj1yh2me5y 4 жыл бұрын
ካልተመቸህ በዚሁ እልክልሀለሁ ፅፌ በጣም ውስብስብ አለ ህይወት ውስጥ ገብቼ ነው መገኛህን ፈልገን ነበር
@sumaiatarfa5373
@sumaiatarfa5373 4 жыл бұрын
Ye ahune wenbe bere nawe meflegwe ena beri selalaku texlane lala agba
@hdfnh5636
@hdfnh5636 4 жыл бұрын
በጣም ትክክል ወንድም ሁሉም እውነት ነው የተናገርከው ወላሂ
@user-tj1sm4zz2q
@user-tj1sm4zz2q 4 жыл бұрын
ምርጥ ትምርት ነው በርታ በዜ ይህ ያለፍው ታሪኬ ነው የአሁኑ ደግሞ ተቃራኒ ነው
@mekfker2940
@mekfker2940 4 жыл бұрын
እናመሰግናል ወንድም እውነት ትመቸኛለክ በርታ ምርጥ ሰው ነክ
@user-om5vm4nq9s
@user-om5vm4nq9s 4 жыл бұрын
በዚህ ዘመን አፍቃሪ ወንድ የለም ምድረ እራሰ ወዳድ ናቸው ሰርተዉ ከሚለወጡ ይልቅ በሴት ገንዘብ መለወጥን ይመርጣሉ የወንድ አልጫ ሁላ ሁላችሁንም አይደለም
@frehiwottizazu5329
@frehiwottizazu5329 4 жыл бұрын
Effff yeliben tenagerishelegn mar
@user-sf9mx6wm9f
@user-sf9mx6wm9f 4 жыл бұрын
ከአስመሳይወድይጠብቀንአላህያረብ
@kubrasefa9567
@kubrasefa9567 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ በዜ እህቶቼ አትሳሳቱ እውነተኛ ፍቅርም አለ ግን በአሁን ሰአት ብር ያላት ሴትና የሌላት ሴት በእኩል አይን አይታዩም
@user-cg9hj7fk3g
@user-cg9hj7fk3g 3 жыл бұрын
ትክክክል
@newuae8368
@newuae8368 4 жыл бұрын
እኔ አንድቀንእያወራን በጣም ስራ በዝቶብኛል ዛሬ አልኩት አይዞሽ ይለኛል ብየ ስጠብቅ ጥሩነው ስራ ብሎ አላለፈኝም
@kikikikiki367
@kikikikiki367 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድም ቆንጆ ትምህርትነው
@djvchjc1323
@djvchjc1323 4 жыл бұрын
በጣም ትክክል አንዳንድ መልክት የተናገርካቸው ነገር እኔ በራሴ ስለደርሰብኝ ያለምንም ጥርጥር መልክቶችህ ገብተውኛል እውነት ነው ፈጣሪ ይባርክህ
@sarasara7837
@sarasara7837 4 жыл бұрын
በዜ ዛሬ ለኔ ብቻ ነው። የመሰለኝ። በጣም አመሰግንለሁ። ደስ ሲል ምክርህ። በ ርታልን ወንድሜ
@rwhahagos8504
@rwhahagos8504 3 жыл бұрын
እኔም ።😭
@user-jy7iq8pr1d
@user-jy7iq8pr1d 4 жыл бұрын
ትክክል ወንድም እናመሰግናለን
@user-ml3tq7zg4d
@user-ml3tq7zg4d 4 жыл бұрын
ሠላም ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን ሽ አመት ኑርልን
@rahmaabduendris1709
@rahmaabduendris1709 3 жыл бұрын
ኧረ እደው ዛሬ የልቤን ነው የተናገርከው👌👌
@tsahyayala3691
@tsahyayala3691 5 ай бұрын
Me, to😊
@Ahmad-zv8jx
@Ahmad-zv8jx 4 жыл бұрын
እውነት ነው ሸቃሎችዬ አትፍሩአቃለሁ ፍቅር ውስጥ ገብታቹ መራቅ መርሳት ማትችሉ ይመሰላቹ ይሆናል ግን በጊዜ ሂደት ትረሱታላቹ ሌላም ሰውጋ መቀራረብ ማትችሉ ይመስላቹሀል ግን እመኑኝ የናንተ የተፈጠረላቹ አዳም አለ ጊዜ ቢረዝም እንጂ እና ጊዜ ሳትፈጁ ከንደዚ አይነት ወንድከሆናቹ እራቁት ፊቅረ ብታጡ ጊዜያቸና ብራቹ ታተርፋላቹ ጦሳቹ ይውጣ እራቁጥ ሌባ ምንም ማስቆየት የለብንም እኔ ብዙ ታሪክ ስላለኝ ነው እንደዚ ያልኩት
@lubabaahmed5575
@lubabaahmed5575 4 жыл бұрын
ልክ ነሽ ማሬ
@user-qq7mq3zz1g
@user-qq7mq3zz1g 4 жыл бұрын
በትክክል ብለሻል ተባረሊ
@fatmahfatoom1140
@fatmahfatoom1140 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን በርታ
@user-jn1jd2cn8p
@user-jn1jd2cn8p 4 жыл бұрын
ልክ ነህ ወንድሜ እናመሰግናለን
@user-dt5om7sv3k
@user-dt5om7sv3k 4 жыл бұрын
የወንድ ጡረተኛ በዛብን
@tilahun4278
@tilahun4278 4 жыл бұрын
እንኮን ዳና መጣህ ዋንድማችን
@sameerasoso1489
@sameerasoso1489 3 жыл бұрын
ምርጥ ትምህርት ነው፣እናመሰግናለን
@yeneyene5999
@yeneyene5999 4 жыл бұрын
ተባረክ እውነት ነው ብዙ አስመሳዬች አሉ ፈጣሪ ይጠብቀን አንተም በርታ ጥሩ ትምህርት እየሠጠኸን ነው
@hshshgeh7460
@hshshgeh7460 4 жыл бұрын
በጣም ነው ማመሰግነው የኔወድም ይሄ የኔታሪክነው ደርሶብኛል
@amytube1013
@amytube1013 4 жыл бұрын
በየት እናግኝህ ወንድሜ የጨነቀን እንድናማክርህ
@tigistbekele2154
@tigistbekele2154 4 жыл бұрын
Kkkkkkkk
@Onelove12347
@Onelove12347 4 жыл бұрын
tigist bekele ጥርስሽ ይርገፎ😠😠
@user-ph3dg1nn8f
@user-ph3dg1nn8f 4 жыл бұрын
እኔጋ ነይ እንማከር
@user-qq7mq3zz1g
@user-qq7mq3zz1g 4 жыл бұрын
አይዞሽ ማር ህይዉት እዴ ናት ለፈጤሪሽ ንገሪው ሁሉን ማረግ ይችላል
@hanemekonen7807
@hanemekonen7807 4 жыл бұрын
አይዞሽ ማማዬ ሰማእትዬ ትርዳሽ
@SaraSara-ng8ij
@SaraSara-ng8ij 4 жыл бұрын
እኔስ ስለ ወድ ሲወራ ያገሸግሸኛል ከክህደታቸው የተነሳ ደግነቱ ምንም አይነት ብር አልተበላሁም የምን ሞኝ መሆን ፍቅር ብሎ ከመጣ ንፁህ ፍቅር እሰጠዋለው ካልሆነ ጥቅር ይበል
@sarabirara1441
@sarabirara1441 2 жыл бұрын
እውነትነው እህቴ እኔምልቤንሠብሮት ሂዷል በብርየተነሣ ተጣልተን ኡፋልብ ይሥጣቸው ለኢትዮጸያወንዶች
@user-ys8el4cr5t
@user-ys8el4cr5t 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ጡሩ ትምህርት ነው
ወንድ ልጅ ከልቡ ሲያፈቅር የሚታዩበት ምልክቶች 7 the way to know if he really love you
11:38
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 111 МЛН
Best father #shorts by Secret Vlog
00:18
Secret Vlog
Рет қаралды 18 МЛН
የብዙወችን ቀልብ የምትስብ ሴት ባህሪያት 6 signs she’s a high quality woman
15:19
seble ena bezabih ሰብለ እና በዛብህ
Рет қаралды 135 М.
ካልፈለገሽ የሚያሳይሽ 6 ምልክቶች
23:32
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 424 М.