የቀይስር ጥብስ ወጥ በሰላጣ አሰራር |Roasted beetroot wot with salad

  Рет қаралды 76,317

melly spice tv

melly spice tv

3 жыл бұрын

የቀይስር ጥብስ ወጥ በሰላጣ አሰራር በጣም ቀላል ቶሎ የሚደርስ የምግብ አሰራር ነው
Roasted beetroot wot with salad

Пікірлер: 134
@user-vm1kl4xk6s
@user-vm1kl4xk6s 3 жыл бұрын
ቀይስር ውስጤነው
@zenashlemma5037
@zenashlemma5037 3 жыл бұрын
በጣም ነው የሚገርመው ከሚገባው በላይ ባለሙያ ነሽ እኔ ከአንቺ ብዙ ነገር ተማርኩኝ ተባረኪ በር ሱስ ያዘኝ ሁልጊዜ ነው ሙያሽን የማየው
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 3 жыл бұрын
ሚሉዬ... በጣም ቆንጆ.... የ ጤነኛ ምግብ... ይሄን የስሩት እጆችሽ ይባረኩ ፕሊስ ሼር... ስብርክራይብ... ላይክ መልካም... ኮመንት 🙏
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
ሀይሚዬ አመሰግናለው
@rhubi1633
@rhubi1633 3 жыл бұрын
በርቺ ውዴ አዳሜ ፕራንክ እና ስድብ ከመከታተል ነይ ሙያ ተማሪ ሜሉጋ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
እግዛብሄር ያክብርልኝ እህቴ
@ggfrdzfy3901
@ggfrdzfy3901 3 жыл бұрын
👍👍👍👍
@ggfrdzfy3901
@ggfrdzfy3901 3 жыл бұрын
Yas tekikil
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 3 жыл бұрын
ለጤና ተስማሚ ምግብ ነው ሚሉዬ ተባረኪልኝ ኢትዬጵያ ለዘላለም ትኑር
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 3 жыл бұрын
ኡፍ ሜሉዬ ብሉኝብሉኝ ይላል ምግቡ ሜሉዬ እንዴት እኮ እንደምታቀርቢው እራሱ ለአይን ልዩ ነው
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
መአዝዬ አመሰግናለው ሁሌም ሞራሌ ናችሁ
@user-tf9qe9uh3f
@user-tf9qe9uh3f 3 жыл бұрын
ጉበት ይመስላል በርች
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጅሸ ያባረክ❤👍
@user-ge8eh5eh4e
@user-ge8eh5eh4e 3 жыл бұрын
እና ሰርተሽ አብይኛ ቤዛ
@namotenashi
@namotenashi 3 жыл бұрын
የነጭ ሽንኩርት መዓዛ ጥሩ ነው! ጤናማ እና ጣፋጭ!
@hananseid3730
@hananseid3730 Жыл бұрын
Egesh yebark yene balmoya berce❤❤❤❤yammmm new
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
ሜሉዬ የኔ ባለሞያ በርቺልኝ ❤️🥰🥰😘😘
@user-yg3sj7lz4d
@user-yg3sj7lz4d Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤ዬኔ በለሙያ
@user-nb3tb6ev2b
@user-nb3tb6ev2b 3 жыл бұрын
አብሽሪ በርች ውደ
@EthioPrecious
@EthioPrecious 3 жыл бұрын
Thank you for sharing looks so delicious and yummmm 🙏❤️👍
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 2 жыл бұрын
Betam tenegna migib new amesegnalehu!!!
@tigistsintayehu1707
@tigistsintayehu1707 3 жыл бұрын
ሜሉዬ እጣትሽን ቆርጠሽው ነው አይዞን የኔ ቆንጆ በዛውም ልንገርሽ በጣም ነው የምወድሽ የማደንቅሽ። በርቺልኝ።❤❤❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
አመሰግናለው ቲጂዬ
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ሜሉ ቆንጆ አሰራር ነው ጎበዝ በርቺ መልካም ቀን 🙏
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 жыл бұрын
ምርጥ ነው ሜሉየ🙏
@toybatoybamehammedtoyba1919
@toybatoybamehammedtoyba1919 3 жыл бұрын
በጣም የሚገራርም ምግብ ነው የምሰሪ እናመሰግናለን በርቺ
@fikertetesfye5984
@fikertetesfye5984 3 жыл бұрын
ዋው ነው ሜሉ
@senait689
@senait689 3 жыл бұрын
Betam yamral. Especially the color, the way you make them from scratch, you make them easy and enjoyable. Thank you.
@almazfita7764
@almazfita7764 3 жыл бұрын
Wow batam wedijewalew barchi yene ihit
@user-xj2tx8xy2s
@user-xj2tx8xy2s 2 жыл бұрын
እጅሸ ይባረክ👍
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ የቀይስር አሰራር ነው ሜላዬ እጅሽ ይባረክ ያም😋🥰❤️❤️
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 3 жыл бұрын
Melliye this is supper healthy recipe! Thank you for sharing!
@hiwi7095
@hiwi7095 3 жыл бұрын
አሪፍ የአትክልት ሬሰፒ ። እናመሰግናለን።
@simretaraya1969
@simretaraya1969 3 жыл бұрын
Wow I love it ❤️😍♥️❤️❤️😍
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 3 жыл бұрын
I love beets. ahun amareng it looks so good and yummy ejesh yebarek melliye
@oumzki736
@oumzki736 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል ቀይ ስር በጣም ነው የምወደው
@fetiyabeautyfood6815
@fetiyabeautyfood6815 3 жыл бұрын
Wow betam yasegomgale egeshe ybarek
@bettyt9714
@bettyt9714 3 жыл бұрын
Looks 😋😋
@tenad7309
@tenad7309 3 жыл бұрын
ዋዉ ሜሉ ምግብሽ ከነአቀራረብሽ ልዩ ነው ተባረኪ🙏🏾እናመሰግናለን::
@anegach9112
@anegach9112 3 жыл бұрын
ምርጥ ምግብ እንምሥግን አልን እህት👍👏👏👏❤️
@hanaasefaw4020
@hanaasefaw4020 2 жыл бұрын
Wow God bless u more
@yodityifru4639
@yodityifru4639 3 жыл бұрын
እናመስግናለን ቆንጆ !!ያም ያም
@zemedkunmekonen248
@zemedkunmekonen248 3 жыл бұрын
Wow
@brhanehaile7813
@brhanehaile7813 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ለጠና ምግብ ነው
@user-pn5lb1qu4i
@user-pn5lb1qu4i 3 жыл бұрын
Thank you miley enwedshalen berchilign yene wed
@user-nm1ym2qt7k
@user-nm1ym2qt7k 3 жыл бұрын
ቀይስር በጣም ነዉ የምዉደዉ በተርፈ በርች
@user-gp3pt5yq4z
@user-gp3pt5yq4z 3 жыл бұрын
ማማየ እጅሽ ይባረክ የኔ ምርጥ😘😘እናመሠግናለን ውዴ
@sarasaraabwd2789
@sarasaraabwd2789 3 жыл бұрын
ባለሙያ ነሽ በርቺ
@WithLoveSarah
@WithLoveSarah 3 жыл бұрын
i love it Melly👌💓
@chuchumike3286
@chuchumike3286 3 жыл бұрын
ሜሉዬ እጅሽን በጣም ብዙ ቀን ሆንው በጣም ተጎድቱዋል እንዴ ውሃ አታስንኪው በተርፍ ሜሉዬ ስላጣ አስራርሽ እኔ የምወደው አይንት ንው ብዙዎቹ ስላጣ ጥቅል ጉመን የሚመስለውን ንው የሚጠቀሙት እኔ ስላጣ በእንጀርራ በጣም እወዳለሁ የሚስማማው ስላጣ አንቺ የስራሽው ንው እኔ ስላጣ ልክ እንቺእንደስራሽው በቀይስር እስራለሁ ግን አያጠግበኝም በጣም ብዙ እበላለሁ በተርፍ ብዙ የምትስሪያቸው የኔ የምወደውን ንው እር ሜሉዬምችት ድልት ይበልሽ👍💐🌺👏🏽
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
አመሰግናለው ቹቹዬ እጄ እየዳነ ነው አታስቢ
@jibreelobna710
@jibreelobna710 3 жыл бұрын
Mashaillah dasemylwe dagemwe bazwe ekai.atkosheshem
@user-mr9ul3il4k
@user-mr9ul3il4k 3 жыл бұрын
በርችልን ማሬ በጣም ጎበዝነሽ
@temkinmohammed937
@temkinmohammed937 3 жыл бұрын
ጎበዝ
@EbtisamCookwithme
@EbtisamCookwithme 3 жыл бұрын
Love it! This is how i made my beetroot it taste so good 😋 good job sis.
@honeyshow5678
@honeyshow5678 3 жыл бұрын
wow thanks sister
@MaMa-st4xm
@MaMa-st4xm Жыл бұрын
Wwwwwwww
@Hailu-Etissa-Debissa
@Hailu-Etissa-Debissa 3 жыл бұрын
Melly you are a good cook !!
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 жыл бұрын
Watching 🥰
@menentekleberhan8705
@menentekleberhan8705 3 жыл бұрын
Amesgenalhue 👍😍
@meronzergaw5719
@meronzergaw5719 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል ብሉኝ ብሉኝ ይላል👍
@user-sh5zc9op6j
@user-sh5zc9op6j 3 жыл бұрын
በጣምነው ደስ የሚለው ባለሞያነሽ እጂሽ ቁርጥማን አይካው
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
አሜን እህቴ
@selamhabesha
@selamhabesha 3 жыл бұрын
Yekariyaw Kontrast des sil ejish yibarek yene balemuya
@seadamohammedmashallahalla4064
@seadamohammedmashallahalla4064 3 жыл бұрын
Masha allah new melly bilash betame uaseferale telek new melly ejeshen tetnekeki berchri harife new
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
እሺ አመሰግናለው ሰአዲ
@user-yj6wx3eh5b
@user-yj6wx3eh5b 3 жыл бұрын
ማሻአላህብርቺ
@senaittesfay2718
@senaittesfay2718 2 жыл бұрын
Thank you sister 😀🙏
@michaelweldegebriel1056
@michaelweldegebriel1056 3 жыл бұрын
Thank u Melly
@hshshsshggg5571
@hshshsshggg5571 3 жыл бұрын
ሀሪፍነው እናመሠግናለን 🥰♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@rahelbekele5221
@rahelbekele5221 3 жыл бұрын
ሜሉዬ የእኔ ባለሞያ በጣም ቆንጆ ነው መልኩ ከለሩ ሲያምር ሰላጣ በጣም ነው የምወደው ለፆም የሚሆን ሌላ የሰላጣማጣፈጫ ካለ ብታሳይን እጅሽን ይባርከው በርቺ።
@Ethio-France-media
@Ethio-France-media 3 жыл бұрын
Wow betam konjo nw berchi betsab honyalewu gora bay wed nem addis negny abartatuny esti 🥰🥰
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
እሺ እመጣለው በርቺ
@fjsjdnsjsj790
@fjsjdnsjsj790 3 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ ስወድሽ
@genetgenifitwi5760
@genetgenifitwi5760 2 жыл бұрын
ሚሉ በጣም ነዉ የሚጣፍጠዉ ዛሬ የኔ ምግብ ያመጣሽዉ ለጤና ተሰማሚ ነዉ ሰርታችሁ ብሉ እጂሽ ይባረክ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን ገንዬ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 3 жыл бұрын
ሜሊዬ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👏👏
@le1785
@le1785 3 жыл бұрын
ሐና ሐናዬ ሠላም ነሽ ቆንጆ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 3 жыл бұрын
@@le1785 እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም የኔውድ😘😘
@maianalharbi9689
@maianalharbi9689 Жыл бұрын
👌
@mdvip3744
@mdvip3744 2 жыл бұрын
mesallahe
@hanetube9931
@hanetube9931 3 жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@ummayman638
@ummayman638 3 жыл бұрын
ሚሊየ ሁል ግዜ የምወደው ስትሰሪ ለኔ ብለሽ ያሰብሺውን ነው የመስለኝ እና ደስ ይለኛል ቪድዬን ደግሜ አየዋለሁኝ 👍🏽👍🏽👍🏽
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
አመሰግናለው ያይመን እናት
@edeneshete3297
@edeneshete3297 2 жыл бұрын
ሜሊዬ ሰትመቺኝ አኮ ተባረኪ
@kuluntawerkaraya3968
@kuluntawerkaraya3968 3 жыл бұрын
Gives love you
@susu-js4by
@susu-js4by 3 жыл бұрын
ላይክ አረኩሽ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
አመሰግናለው ሱሱዬ
@zeyinbomer3212
@zeyinbomer3212 3 жыл бұрын
Masallah yamral keyiserun setkekyi sent drkika abselshew
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ዘይነብዬ የውጪ ሀገር ቀይ ስር ከኢትየጵያው ጋር ይለያያል ከ45ደቂቃ -1ሰአት በቂው ነው
@user-cz6ev1pg9s
@user-cz6ev1pg9s Жыл бұрын
ጥብስ መረቅ ያለው ስሪልኚ እሲ ከዚህ በፊት የሰራሽው ትለም ቢዶውን አስቀምጭልኝ ውድ እህቴ
@taybaty7640
@taybaty7640 3 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤💋
@mercyadane3964
@mercyadane3964 3 жыл бұрын
Melu abeshawit betam mwedewu konjo
@zuzumulug8340
@zuzumulug8340 3 жыл бұрын
ሜሉ በጣም ነው የማደንቅሽ ምን አይነት እንዳሳደገችሽ በጠም ባለሙያ ነሽ የናቶቻችንን ሙያ ሳትንቂ ስላሳየሽን አና አንቺን ያሳደገችሽን እናት በጣም አመሠግናለሁ ሞያ መቼም ከእናት ነው ብዬ ነው የኔ ባለሙያ ብዬሻለሁ👌👌👌👌👌👌
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
ልክ ብለሻል ዙዙዬ ሞያ ከናቶቻችን ነው እድሜ ይስጥልን ለናቶቻችን
@le1785
@le1785 3 жыл бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 3 жыл бұрын
👌💚💛❤️👑👈
@user-hi3zd6mj2e
@user-hi3zd6mj2e 3 жыл бұрын
ምግብ ስትሰሪ ሸሽንኩርትም ሆነ በርበሬ እንዳይሸት ቤቱ ምንትጠቀሚያለሽ ዉዴ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
የማድቤቴ በር እና መስኮት በደንብ ዘግቼ ፈኑ እንዲስበው አረጋለው ስሰራ ።ይህን የምለው ብዙ ግዜ ፈን ሲከፈት መስኮት የሚከፍት ሰው ስላለ ነው በመቀጠል ማድቤቱን ማጽዳት እንዳለ ሆኖ በድስት ውሀ ሎሚ ቀረፋ ወይም ባህር ዛፍ ቅጠል ጨምሬ አፈላለው
@or4808
@or4808 3 жыл бұрын
DC ልብሳችን በወጥ ሽታ ተቸገርን ያቺን አይተው ቢማሩ ተገላግልን
@nohaminyohanns7775
@nohaminyohanns7775 2 жыл бұрын
Ahun sereche eblahu ke betesbochegar
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ወደዳችሁት?
@nohaminyohanns7775
@nohaminyohanns7775 2 жыл бұрын
@@Mellyspicetv awo wedede argenwal yetaftal gizem yekotbal Melly enkuan yeserashu sasebew yenkashu hulu yetaftal bezalaye shenkata neshi misteru gen eneja we love u😘
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አመሰግናለው የኔ ውድ ስለወደዳችሁት ደስ ብሎኛል
@monanajash1007
@monanajash1007 Жыл бұрын
l love you Two ❤❤❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
የኔ ማር ክበሪልኝ
@amenyeshtey6351
@amenyeshtey6351 3 жыл бұрын
ሚሉዬ እንብላ ውዴ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
ነይ ተጋብዘሻል አሜን
@temkinmohammed937
@temkinmohammed937 3 жыл бұрын
ሚሊየ ጌሪክ እንደምትኖሪ ተናግሪሻል ግን ግሪክ ማለት ወደ የት ነው አውሮፖ ውሥጥ ነው ወይሥ ኢሮፖ በየትኛው አቅጣጫ ነው ንገሪኝ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሁን ነው ያየሁት የኔ እህት ጥያቄሽን በጣም ይቅርታ ግሪክ ኢሮፕ ነው ከቱርክ ከሳይፕረስ ጎን ያለች ሀገር ናት
@saraabreham2729
@saraabreham2729 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ወንድ እኮ ነው የየምትመስይው እንደ ሴት መሽኮርመም አልፈጠረብሽም
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አረረረረረረረ ሳርዬ የልጆች እናት እኮ ነኝ ባለትዳር ምን ብዬ ልሽኮርመም
@tube3251
@tube3251 3 жыл бұрын
እንኮን ደህና መጣሽ ያገር ልጅ ትናንትና ጥያቄ ጠይቄሽ አልመለሽልኝም
@mesayabaasrat1196
@mesayabaasrat1196 3 жыл бұрын
ሜሉ ቅመም እኮ ነሽ ስወድሽ♥♥♥
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
እኔም እጅጉን አከብርሻለው
@user-bx2dd3qs2e
@user-bx2dd3qs2e 3 жыл бұрын
አንች ሰርተሽው ምን እማይጣፍጥ ነገር አለ ሜሉ
@user-nq3dp3vv1b
@user-nq3dp3vv1b 3 жыл бұрын
የኔ ውድ አላህ ይበርክሽ ጎበዝ በርቺ🥀🥀🥀🥀 ከለስቻገርኩሽ ብትማልሽልኝ ቀይስሩ ሰይቃቀል ጥሬውን ስብስ ማስረት ይቻላል
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
ምንም አታስቸግሪኝም እኔ የሰራሁት ጥሬውን ነው
@user-nq3dp3vv1b
@user-nq3dp3vv1b 3 жыл бұрын
🎁🎁🎁👍👍👍🥀🥀🥀🥀
@user-tn2os1se5n
@user-tn2os1se5n 3 жыл бұрын
ሜሉ እኔጋር የተቀቀለ ቀይስር አለ በቃ ልሰራው ነው
@user-ix9bg7zu4q
@user-ix9bg7zu4q 3 жыл бұрын
ለኔም ትንሽ ላኪልኝ እህቴ እንጀራ እና ሹሩዬ ቀይ ስራ እንዴት እንደ ነፈቀኝ አትጠይቀኝ ኡፉፉፉ
@user-tn2os1se5n
@user-tn2os1se5n 3 жыл бұрын
@@user-ix9bg7zu4q እህቴዋ አረ እኔም በስንት ጊዜ እቤት አምቶ አንድ ስስታም ሽማግሌ ላይበላው ቀቅሎ አሰቀምጦ ትቶት ሆደ እኔ እህትሽ ደሞ ሰርቼ በኩብዝ ሌብላ ብዬ ነው እኔም ብዙ ግዜ ሆኖኛል እነበርበሬን ከቀመስኩ ዋናው ጤና ሀገራችን ስንሆድ እንበላዋለን ለዛ ያብቃን
@user-ix9bg7zu4q
@user-ix9bg7zu4q 3 жыл бұрын
@@user-tn2os1se5n አሜንንንንንንንን እሺ ሆዴ አይዞሽ ወዴ ሁሉም ያልፋል ሀገራችንን ሰላም የድርግልን ፈጣሪ እንሄዳለን በፈጣሪ ፈቃድ እሺ ሰላም እደረልኝ ❤️❤️🇪🇹🇪🇹
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
ሁለታችሁንም ከልብ አመሰግናለው በርቱልኝ
@user-ix9bg7zu4q
@user-ix9bg7zu4q 3 жыл бұрын
@@Mellyspicetv እኛም እናመሰግንሻለን ከልብ አንቺም በርቺልን እኔ በበኩሌ በጣም ነው የምወድሽ አንደኛ ነሽ እሺ 💞💞🥰🥰🥰😘😘😘😘😘👍💘 ከምንም ነገር በላይ ፈጣሪ ሰላሙን ጤናውን ፍቅሩን ይላክልን ሃገራችንንም ሰላም ያድርግልን አሜን 🤲🤲
@melkamutsegaye6943
@melkamutsegaye6943 2 жыл бұрын
That is not beetroot tibse you better call it "Keyesir wot" I think. But it very appetizing! well done you!
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
መልካሙ ስም ላይ ብዙም ጎበዝ አይደለሁም ዋናው የምሰራውን አይታቹ ከጠቀማችሁ በማለት እንጂ
@pacman-nx5mk
@pacman-nx5mk 3 жыл бұрын
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹የኔቆንጆየኔአበሳዋውዋው🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺😋😋
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 3 жыл бұрын
ሜሉ ፆሙን ምንም ሳላውቀው ነው ያለቀው
@abdiiinjiraduraakoo702
@abdiiinjiraduraakoo702 3 жыл бұрын
💋💋💋💋💋💋💋💋💖💖💖💖💖I love you so much
@user-pb8yg4rg1y
@user-pb8yg4rg1y 2 жыл бұрын
ቀይስሩን ቀቅለሽዋል እንደ ቀድመሽ ወይስ ዝም ብለሽ ነው የጠበሽው
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አልቀቀልኩትም የኔ ውድ
@taybaty7640
@taybaty7640 3 жыл бұрын
ጎበዝ
Scary Teacher 3D Nick Troll Squid Game in Brush Teeth White or Black Challenge #shorts
00:47
That's how money comes into our family
00:14
Mamasoboliha
Рет қаралды 11 МЛН
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 42 МЛН
Вечный ДВИГАТЕЛЬ!⚙️ #shorts
00:27
Гараж 54
Рет қаралды 14 МЛН
ቀይ ስር በድንች አስራር Ethiopian food
10:43
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 8 М.
lega tebse /ለጋ ጥብስ
14:16
Melly spice tv
Рет қаралды 31 М.
በአስር ደቂቃ የሚደርስ የቀይስር ሰላጣ
8:11
Bettwa's - የቤቷ
Рет қаралды 14 М.
Ethiopian Food Easy Gomen (Collard Greens) Recipe | Amena and Elias
11:26
Scary Teacher 3D Nick Troll Squid Game in Brush Teeth White or Black Challenge #shorts
00:47