የድፍን ምስር ቀይ ወጥ በቅመም አሰራር | How to cook lentils with different Ethiopian spice

  Рет қаралды 74,624

melly spice tv

melly spice tv

Күн бұрын

የድፍን ምስር ቀይ ወጥ በቅመም አሰራር
How to cook lentils with different Ethiopian spice

Пікірлер: 168
@mahderegebremariam8138
@mahderegebremariam8138 3 жыл бұрын
Melly'e serche belan endet endemitafit amesegnalehu👌👌❤❤
@haimmanotwoldekidan447
@haimmanotwoldekidan447 7 ай бұрын
She showed you iust the process that's up to you how much kemem you put everybody not the same Keep it up good work Meely 🎉
@astekastek1000
@astekastek1000 3 жыл бұрын
ቆንጆ ነዉ ሜሉ ዊ የእጅሽ ነገር ያሳስባል አዎልክ ነሽ ገንፈል ሲደረግ ጣሙም ይለያል በርቺ እህቴ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
እጄ ድንግል አስቴክዬ
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ ሜሊዬ 👏👍👍
@anoali8112
@anoali8112 3 жыл бұрын
የኔ ፊልቅልቅ በጣም ነው ምወድሽ እጅ ይባርክ ዉዴ በርች👍👍👍
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 3 жыл бұрын
ቆንጆ ክሽን ያለ ወጥ እጅሽ የባረክ ሜልዬ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ የምስር ወጥ አስራር ነው እጆችሽ ይባረኩ ሚልዬ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@ethiohometube
@ethiohometube 3 жыл бұрын
ሰላም Weyni kitchen አድናቂሽ ነኝ ቤተሰብ እንሁን።👍
@toybaseid3089
@toybaseid3089 Жыл бұрын
ቲማቲም ስጨምሪ አላየሁም ቆንጆ ነው በርቺ
@mahletmamo1390
@mahletmamo1390 3 жыл бұрын
እንጀራሽ ያምራል እባክሽ ብታሳይን እናመሰግናለን
@bettyhussen3000
@bettyhussen3000 3 жыл бұрын
ሜሉዬ እጅሽ ይባረክ
@zemares4325
@zemares4325 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን የኔ ቆንጆ !!
@seadamohammedmashallahalla4064
@seadamohammedmashallahalla4064 3 жыл бұрын
Masha allah new melly berchi hulame adenakish nege
@Yemuu109
@Yemuu109 Жыл бұрын
Great. I am going try.
@EthioPrecious
@EthioPrecious 3 жыл бұрын
Thank you for sharing my dear 🙏❤️👍
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 3 жыл бұрын
ተባረኪ እጅሽ ይባረክ
@fatimamuhammad1775
@fatimamuhammad1775 2 жыл бұрын
በጣምቆጆአሠራርነዉእናመሠግናለኖ
@binicypher1972
@binicypher1972 6 ай бұрын
Selam like what you do Misirun saiqeqal bwuha wusx tinish beamaqoyat Masrat ichalal. Ina fridge wusx min yahil maqoyat inchilal
@ttmyoutube8256
@ttmyoutube8256 3 жыл бұрын
ሜሊ በርቺ ጎበዝ ውድድድ
@asma2386
@asma2386 Жыл бұрын
Tebarekiln. EMamye berchi.
@aynadesteshome4882
@aynadesteshome4882 3 жыл бұрын
ዋው ደስ ትያለሽ ባለሙያ
@doxamezmur-12
@doxamezmur-12 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን melye
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 жыл бұрын
ዋዉ ልዩ አሰራር ነው ሜላዬ እጅሽ ይባረክ እህቴ ያም 😋👍👍🥰❤️❤️
@ethiohometube
@ethiohometube 3 жыл бұрын
ሰላም Kelem Tube የምትሰሪዉ ሥራ አድናቂ ነኝ ቤተሰብ እንሁን።👍
@sararrr7235
@sararrr7235 Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ እህቴ
@mekiyaasefa19
@mekiyaasefa19 2 жыл бұрын
የኔ ውብ እጅግ በጣም ነው የምወድሽ
@toybatoybamehammedtoyba1919
@toybatoybamehammedtoyba1919 3 жыл бұрын
ዋዉ 💝😍
@ayounayoun4473
@ayounayoun4473 Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ 😊
@Rነኝየአላህባሪያ-x3q
@Rነኝየአላህባሪያ-x3q 2 жыл бұрын
ማሺአላህ
@HawwaaMuhammed-d5w
@HawwaaMuhammed-d5w 2 ай бұрын
ብጣም ጎብዝ ነሽ
@shoptilyoudrop6224
@shoptilyoudrop6224 3 жыл бұрын
Great job Mellye Enquan dehna metaash yene konjo .
@mohammedabdella7085
@mohammedabdella7085 9 ай бұрын
ሜሊ በየግዜው በዩቲዩፕ ስለኢትዮጵያ የተለያዩ የወጥ አሠራር እንዲሁም የእንጀራ ሊጢ አዘጋጀትና እንጀራ መጋገር ለተመልካቾችሽ አቅርበሻል እያቀረብሽም ነው። ከናትሽ የተማርሽውን ሞያ ሰላካፈልሽና በማካፈልም ላይ ያለሽ ስው ነሽ። እኔ እንደትውልደ ኢትዮጵያ የኢትዮጵያን የምግብ አሠራር ላደረግሽው፣ ላስተማርሽው እንዲሁም እያደረግሽውና እያስተማርሽ ስላደረግሽው ሥራና ጥረት እጅግ በጣም አመስግንሻለሁ። ከዚህ በፊት ደጋግመሽ እንደተናገርሽው የማሳያችህን ሞያ የተማርኩት ከናቴ ነው ብለሽ መናገርሽ ምስጋናው ለሚገባቸው ለናትሽ መስጠትሽን አደንቀዋለሁ። ብዙዎቻችን እራሳችን የፈጠርነው አርገን ነው አንዳዶቹማ የስው ሞያ ሠርቀው የኔ ነው ብለው በዩቲብ ሲያስራጩ አያፍሩም። እወድሻለሁ፣ አደንቅሻለሁ። ካኒቺ ሞያ ተምሬ እንዳቺ ባይወጣሊኝም ድሮ ከምስሠራ እጅግ በጣም የተሻልና የሚጣፍጥ እየሆኑ መጥታል። አመስግናለሁ። ለወደፊት ግዜ ሲኖርሽ የተለያዩ የወጥ አሠራ በልክ ማለትም ለምሳሌ ለሁለት ኩባያ ምስር፣ ምን ያህል ሽንኩርት፣ ዘይት፣ ነጭ ሽንኩርት፣ በርበሬ፣ ዕርድን የተለያዩ ቅመሞች ብታሳይኝን የምሠራው ልክ አንቺ እንደምትሠሪ ሆኖ ይወጣል። በኢትዮጵያ እናቶቻችን የሚሠሩት በግምት ነው። እኛ ግን አሁን በሠለጠነ ሀገር እየኖርን፣ የተለያዩ የምግብ ቅመም መለኪያ እንደልብ በሚገኝበት በግምት መሥራትን ቀስ በቀስ መልክ ማሲያዝ ከተቻለ ጥሩ ነው እላለሁ።
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 8 ай бұрын
በጣም ጥሩ ምክር ነው ከልብ አመሰግናለሁ ወደፊት ልክ ነህ አስባለሁ እንደሱ ለማድረግ።ክበርልኝ መሀመድ
@WithLoveSarah
@WithLoveSarah 3 жыл бұрын
so appetizing Melly thank you❤️
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 жыл бұрын
Watching Melaye 🥰
@lyatesfaye4432
@lyatesfaye4432 3 жыл бұрын
Thank you for sharing Melu!!!
@FikireTube12
@FikireTube12 3 жыл бұрын
ልዩ ነው ሜላዬ
@enshishi23
@enshishi23 Жыл бұрын
thank you so much
@wenyasrat4101
@wenyasrat4101 Жыл бұрын
Thank you!!
@medinamohammed7725
@medinamohammed7725 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@samisas4880
@samisas4880 3 жыл бұрын
ዋዉ በርችልኝ
@bettyhabesha5959
@bettyhabesha5959 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እናመሰግናለን 💚💛❤️
@wedagoymam7394
@wedagoymam7394 3 жыл бұрын
ዋው
@maddelanabetrou5717
@maddelanabetrou5717 2 жыл бұрын
Gobez Meliye. Ethiopianetsh yematreshi!!!!
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አመሰግናለው የኔ ውድ
@GiovannaIamele
@GiovannaIamele 6 ай бұрын
Very good!
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን ጎበዝ በርቺ። ሜሉ እጅሽ አልተሻለሽም ወይ ? በጣም ጎድቶሻል ማለት ነው ምህረቱን ይስጥሽ አይዞሽ። መልካም ቀን 🙏
@selamtadesse2984
@selamtadesse2984 3 жыл бұрын
My dear Melly, Thank you I will try .🥰🥰🥰
@mekiyaasefa19
@mekiyaasefa19 2 жыл бұрын
wow
@hanetube9931
@hanetube9931 3 жыл бұрын
ተባረኪ❤
@faydafayda81
@faydafayda81 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@LidiaHaile-g7l
@LidiaHaile-g7l 3 жыл бұрын
Hi millie how you r doing great thank you for sharing because this was I am waiting to watch. That is so helpful thanks again. Berchelgn yene merT sister. 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
አመሰግናለው ሊዱ..... ሰላም ነሽ?
@LidiaHaile-g7l
@LidiaHaile-g7l 3 жыл бұрын
TV Selma negn mesgen.
@RoseRock-e6t
@RoseRock-e6t Ай бұрын
Rosalinda Village
@EbrahimAhmed-wn8vz
@EbrahimAhmed-wn8vz 3 жыл бұрын
Men aynet gobez nesh. Yanchi temehert buzu tokemognal. Amesegenish alehu.
@negateyasinyeshe6365
@negateyasinyeshe6365 4 ай бұрын
Wowo
@emuemu9541
@emuemu9541 2 жыл бұрын
Wow konjo woti naw maree
@tube3251
@tube3251 3 жыл бұрын
በርች ያገር ልጅ
@afafaboudiwan1357
@afafaboudiwan1357 3 жыл бұрын
Thanks😍
@rahmatadss6919
@rahmatadss6919 2 жыл бұрын
ሜሉየ አመስግናለሁ ባች ባለሙያ ሁኛለሁ እኔም ስርቸ በጣም ምርጥ ነው
@fetiyabeautyfood6815
@fetiyabeautyfood6815 3 жыл бұрын
It looks yummy thank you for sharing
@rahelbekele5221
@rahelbekele5221 3 жыл бұрын
ሜሉዬ የእኔ ባለሞያ እኔ ስሰራ በደንብ አብስዬ ነበር እንዳንቺ ገንፈል አድርጌ እሞክረዋለሁ የማውቀውም ቢሆንም አንቺ ስትሰሪ ሁልጊዜም አዲስ ነገር አገኝበታለሁ እጅሽን ይባርከው በርቺልኝ።
@kidistgetachew4561
@kidistgetachew4561 3 жыл бұрын
እንደው ምን ላርግሽ ባለሙያ የመጨረሻ ምነው ጎረቤትሽ ብሆን ሀሀሀሀሀሀሀ ሜልዬ በርቺ
@bereketalemayehu720
@bereketalemayehu720 3 жыл бұрын
ስነስርዓትሽ አፒታይትሽ ደስ ይላል
@gamachuararsa2287
@gamachuararsa2287 3 жыл бұрын
Waw melu berek bey
@medimedi619
@medimedi619 3 жыл бұрын
Thank you
@nigistiberhane9150
@nigistiberhane9150 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል አስታወሽኝ ሜላት
@myfullhope1272
@myfullhope1272 3 жыл бұрын
እናመሰግናል ሜሉዬ ያለፉኝን እያያየሁ ነበር ምስር በደንብ እችላለሁ እያልኩነበር ለካስ ሜሉዬ ልዬናት እኔ ምስሩን በደንብ ነበር የማበስለው አድስ ነገር ካንች ተማርኩ ኑሪልኝ
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 3 жыл бұрын
Watching #3
@FernandoGlatt-q9f
@FernandoGlatt-q9f 25 күн бұрын
Hettinger Square
@EthioPrecious
@EthioPrecious 3 жыл бұрын
Watching
@abitube3078
@abitube3078 3 жыл бұрын
እንካን በስላም መጣሺ እህት
@ethiohometube
@ethiohometube 3 жыл бұрын
ሰላም ብዬአለለሁ Abi tube እንግዳ ነኝ ቤተሠብ እንሁን።👍
@TT-zb9fj
@TT-zb9fj 3 жыл бұрын
የ ጎመን አፋኝ የ ሰራሽውን ሞክሬው የ ሌለብኝን ጨጎራ ነው ያመመኝ please ጨጎራ የሚነካ ምግብ ሲሆን አሳውቂን እኔ እንደዛ ማቃጠል ከተሰማኝ ሌላውን ማሰብ ነው ስበላው ግን ደስብሎኝ ነው የበላውት በተረፈ በርቺ።
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
አመሰግናለው ቲቲ እኔ የማሳየው ባህሉን ነው ሁሉም ሰው አቅሙን አውቆ መጨመርም መቀነስም ይችላል ነገር ግን አንቺን አሞኛል ብለሽ እንዳልሽው ሌላው ደግሞ አሳንሼ ብሰራ ይህ አፋኝ ሳይሆን የጎመን ወጥ ነው ሊለኝ ይችላል አሳማኝም ይሆናል ስለዚህ ከኔ የሚጠበቀው በተለይ ባህላዊ ምግብ ላይ በትክክል የባህሉን ምግብ ማሳየት ነው የሚፈልግ ሰርቶ ይመገባል የማይፈልግ ደግሞ አይቶ ባህሉን ያውቃል
@TT-zb9fj
@TT-zb9fj 3 жыл бұрын
@@Mellyspicetv ጎመን ወጥ 😂😂😂 ለመልሰሽ አመሰግናለሁ ሀሳብሽን ተቀብያለው ለቻናልሽ አዲስ ነኝ ገና ያንችን video እያየው የምሰራቸው ብዙ ምግቦች ይኖራሉ እንደምወደው ተስፋ አለኝ መልካም ግዜ ይሁንልሽ።
@danielabera4094
@danielabera4094 3 жыл бұрын
Love the recipe ! Thank you Btw, what do you mean when you say “ chew yagetral “
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
አመሰግናለው ዳኒ ይገነትሬል ማለት ቶሎ አይመስልም ማለት ነው የሀገራችን ምሥር ኡንዳንዴ ጨው ቀደም ብለን ከጨመርን ቶሎ አይመስልም ለሁሉም አይነት ምስር ግን አይደለም
@danielabera4094
@danielabera4094 3 жыл бұрын
Melly spice tv Thanks for the replay! I’m now a subscriber
@EloyDuffus-q3q
@EloyDuffus-q3q 28 күн бұрын
Loren Plains
@melkamutsegaye6943
@melkamutsegaye6943 2 жыл бұрын
It is funy that I have seen on one of your vireo when you say "Somali Injera" , as far as I can tell yours is the same as that or "Ingocha" size, I think!
@abunaferr1175
@abunaferr1175 3 жыл бұрын
እንኳን ደነ መጣሽ አህት
@ineswexler6171
@ineswexler6171 3 жыл бұрын
What's in the mixed spice? Thanks.
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
We call it mekelesha and here is the video how to makekzbin.info/www/bejne/kKumaYuMmceLetE
@mamita1492
@mamita1492 3 жыл бұрын
This looks so good thank you for sharing 💕
@Mk-vl3vr
@Mk-vl3vr 3 жыл бұрын
great
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 2 жыл бұрын
እኔ ደስ የምትይኝ ከምግቡ አንቺ ነሽ ፡ ከፍትፍቱ ፊቱ ማለት የፈለኩት ከፈገግታሽ ሜላት ፡ You Are TALENT Etheiopian. አሑንም ሐሳቤን መግለፅ አልቻልኩም im sorry Etheiopian People.
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
እጸ እንረዳሻለን በጣም ነው የማመሰግነው ክበሪልኝ
@MariaSmith-k7m
@MariaSmith-k7m 21 күн бұрын
Joany Orchard
@JaneBornstein-f1e
@JaneBornstein-f1e 27 күн бұрын
Wisoky Hill
@alazarlazarus788
@alazarlazarus788 Жыл бұрын
ሜሊ❤ እውድሻላሁ በርችልኝ እህቴ😊
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
ክብርልኝ ወንድሜ አመሰግናለሁ
@sabusaa5641
@sabusaa5641 2 жыл бұрын
እረ ሜልዬ ክላሲካውን በጣም እወደዋለሁ ግን አለቅሳለሁ አገሬ ይናፍቀኛል
@aryamtewolde2952
@aryamtewolde2952 3 жыл бұрын
Is black sesame tikur azimud?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
አዎ ግን ከሌሎች ቕቅመሞች ጋር ተቀላቅሎ ነው ቪዲዮ ሰርቻለው እይው ትወጅዋለሽ አርያም
@WalterJerry-n3p
@WalterJerry-n3p 26 күн бұрын
Nathen Groves
@StephenGreen-u1y
@StephenGreen-u1y Ай бұрын
Collins Trail
@Ethioenate
@Ethioenate 3 жыл бұрын
ሜሊ እንዴት ቢቆርጥሽ ነው እስከዛሬ እጅሽ የቆየው ይገርማል
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
አመሰግናለው እህቴ !አይ አሁን እየዳነ ነው አታስቢ
@Asiatube
@Asiatube 3 жыл бұрын
አሪፍ አሰራር ነው እናመሰግናለን ለቤትሽ አድስ ነኝ ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ እስያ አመሰግናለው
@balinishbaiye3839
@balinishbaiye3839 Жыл бұрын
❤️❤️👍
@bestebeste7534
@bestebeste7534 3 жыл бұрын
ጎበዝ እጅሽ ይበረክ ግን ቲመቲም አይጨመርም??
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
አመሰግናለው ቲማቲም እንደፈለግሽ ነው ለስለስ እንዲል ክፈለግሽ ትጨምሪያለሽ ቆፍጠን እንዲል ከፈለግሽ ትተይዋለሽ
@tarikuaklilu562
@tarikuaklilu562 10 ай бұрын
ሰላም እህቴ መከለሻ የሚባለው ነገር ምንድን ነው
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 10 ай бұрын
7አይነት ቅመም አንድ ላይ ተዘጋጅቶ ነው አሰራሩን አሳይቻለሁ የኔ ውድ ቀላል ነው ግዜ ሲኖርሽ እይው ወሳኝ ቅመም ነው ለሀበሻ ምግብ
@Ku.551
@Ku.551 11 ай бұрын
እኔ የባሌሚስት ሰርታ ትናት ጥቁርብሎል አብስላው መልኩሲምር የተገነፈለው
@ethiopia2617
@ethiopia2617 11 ай бұрын
2ተኛ ሚስት ነሽ አትቀኝም
@NellyHogan
@NellyHogan Ай бұрын
254 Yost Inlet
@ilovemommom3040
@ilovemommom3040 Жыл бұрын
የንየማርእ ሲወደሽእ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
እኔም እወድሻለው የኔ ውድ ክበሪልኝ
@tigistbalew8913
@tigistbalew8913 2 жыл бұрын
ሱሴ ሜሉ ሙያ ከ ስርዓት ጋር ውድድድድድ😍
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ክበሪልኝ
@አይሀገሬ
@አይሀገሬ 3 жыл бұрын
ምናለ የሽሮ ቅመም ብተፅፊልኝ ማር
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
ውይ እህቴ ጠይቀሽኝ ካልመለስኩልሽ በጣም ይቅርታ ስላላየሁ ነው። ግን ምን አይነት ሽሮ ለማስፈጨት ነው?ወይስ ሽሮ ወጥ ሉመስራት?
@ethiohometube
@ethiohometube 3 жыл бұрын
ሜልይ እጅ ይባርክ ብዪአለሁ አድናቂሽ ነኝ የኔ ቤት ተቀላቀይኝ ።👍
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
እሺ እህቴ
@MiguelFoster-y9o
@MiguelFoster-y9o 19 күн бұрын
Anya Junction
@VogtWoodrow-f9i
@VogtWoodrow-f9i 29 күн бұрын
Dina Isle
@sanyiioromo732
@sanyiioromo732 3 жыл бұрын
Wel came ❤💋
@marthatariku4384
@marthatariku4384 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@fazalhussain9286
@fazalhussain9286 2 жыл бұрын
Www
@medinamohammed7725
@medinamohammed7725 2 жыл бұрын
አስቀናሽኝእጀራአምሮኛል
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ዋናው ጤና መዲናዬ
@medinamohammed7725
@medinamohammed7725 2 жыл бұрын
@@Mellyspicetv ትክክልየናማር
didn't manage to catch the ball #tiktok
00:19
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 24 МЛН
How I Turned a Lolipop Into A New One 🤯🍭
00:19
Wian
Рет қаралды 9 МЛН
Help Me Celebrate! 😍🙏
00:35
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 79 МЛН
የድፍን ምስር ቀይ   ወጥ ethiopan food
4:11
ምግብ ቤትmy restaurant
Рет қаралды 527 М.
የምስር አልጫ ወጥ አሰራር
11:16
Melly spice tv
Рет қаралды 14 М.
didn't manage to catch the ball #tiktok
00:19
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 24 МЛН